"ተመለስ" አስቴር አወቀ | "Temeles" by Aster Aweke

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @zinegnawyeshambel1092
    @zinegnawyeshambel1092 2 ปีที่แล้ว +259

    የአስቴር አወቀ ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም።😍

  • @seidahmed7465
    @seidahmed7465 ปีที่แล้ว +55

    ማነው እንደ አኔ እንባው እንዳቀረረ ደጋግሞ የሰማው 😢ድንቅ ዳይሬክት ድንቅ ድምፅ ድንቅ ዜማና ግጥም thank you Astu ❤ ጥሩ ቀን ተመለስ እባክህ ተመለስ

    • @habtamusewagegn6838
      @habtamusewagegn6838 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እጋራለሁ ሰይድ አመሰግናለሁ

    • @ውቢትኢትዮጵያ
      @ውቢትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

      እኔ የምወዳቸውን የተውኝን ሰዎች እያሰብኩ😢😢

    • @zeabela
      @zeabela ปีที่แล้ว +1

      ለማልቀስ በጣም ሩቅ ነኝ ... I don't know why this song makes ne crying 😢😢

    • @fasikakidane9014
      @fasikakidane9014 4 หลายเดือนก่อน

      Enem😢😢😢

    • @hayimetessema8727
      @hayimetessema8727 28 วันที่ผ่านมา

      Ene

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege 2 ปีที่แล้ว +339

    አስቱካ በ ህይወት እያለች ሀውልት,መንገድ በ ስሟ ቢሰየምላት ያንስባታል የ ክብር ዶክትሬት ይገባታል በጣም መከበር ያለባት ሴት ነች ከመጣው ከሄደው መንግስት ጋር የማታሸረግድ እድሜዋን ለ ሙዚቃው የሰጠች, ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን 🙏

    • @Tlant_zare_nege
      @Tlant_zare_nege 2 ปีที่แล้ว +18

      የ ክብር ዶክትሬት ከ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንዳገኘች አውቂያለው 🙏

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 2 ปีที่แล้ว +5

      መቼ እንዴት? እኛ ሳንሰማ

    • @Tlant_zare_nege
      @Tlant_zare_nege 2 ปีที่แล้ว +7

      @@mesfineshetu5493 Google ላይ አለ ገብተህ ቼክ አርገር 👍

    • @Spooky_2022
      @Spooky_2022 ปีที่แล้ว +1

      zefagn genet aygebam

    • @bruuk2030
      @bruuk2030 ปีที่แล้ว +1

      @@Spooky_2022 genet yegeba tnegren kene masrejaw kkkkk. Andddmm genet yemigeba sew yelem.

  • @jayomar_
    @jayomar_ ปีที่แล้ว +250

    I love Ethiopian music so much and I don’t understand the language but here we go am enjoying it with my mom much love from Uganda 🇺🇬 love y’all my beautiful sisters and handsome brother from Ethiopia and Eritrea

    • @Axiom61
      @Axiom61 ปีที่แล้ว +7

      Thank you so much brother, Much love from Ethiopia. Ugandan music is amazing too.

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ ปีที่แล้ว +2

      we love you back... ❤ ... we love Uganda and its people ...
      eternal peace to Uganda .. ❤

    • @sarapaulo6993
      @sarapaulo6993 ปีที่แล้ว +3

      Thanks We love u too

    • @natnaelbereketmesfin1172
      @natnaelbereketmesfin1172 ปีที่แล้ว +3

      I love Uganda to sebo. last Oct i was in Kampala and the city took my heart away. So friendly people also very calm. I miss Kampala already.

    • @manchemanche8837
      @manchemanche8837 ปีที่แล้ว +1

      I love Ethiopian music and aster aweke is my favorite best for Ethiopian artist for me is the better ❤❤❤❤❤

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 2 ปีที่แล้ว +91

    🇪🇹🇪🇹እነ ጊልዶ የስራችሁን ይስጣችሁ🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹ሙዚቃ እንዲህ ናፍቆን ነበር ለካ 💯🙉🙉
    🇪🇹ምን አይነት ድምፅ ነው ??👍👍
    🇪🇹ለካ ቆዳ እንጂ ድምፅ አያረጅም 💞👀
    🇪🇹ለወጣት ድምፃዊያን ጥሩ መማሪያ ናት💞🤜
    🙏🇪🇹አስቱካ እናመሰግናለን🇪🇹🙏

    • @michaelbejiga4604
      @michaelbejiga4604 ปีที่แล้ว +2

      Tekekel belehal....❤❤❤

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም!

    • @BlessedBoy16
      @BlessedBoy16 6 หลายเดือนก่อน +1

      ብሮ ሁሉም በራሱ መንገድ መልካም ነው። እነሱ ባይኖሩ ሙሉ ቀን ቆዝመን ነበር የምንውለው you get it me😜

    • @geremewgarda275
      @geremewgarda275 3 หลายเดือนก่อน

      Poor thought.

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 ปีที่แล้ว +32

    "አወይ አለማችን ደጊቱ ምድር
    መለየት መናፈቅ ትዝታ ባይኖር
    ዛሬ ብትመለስ የናፍቆቴን ሰምተህ
    እንዳፈቀርኩህ ነኝ ሆዴ እንዳይጨንቅህ
    እንደወደድኩህ ነው ፍቅሬ እንዳይጨንቅህ"
    ምንም ቃል የለኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

    • @samu2673
      @samu2673 หลายเดือนก่อน

      መለየት፣ ማናፈቅ፣ ትዝታ ባይኖር😢

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 2 ปีที่แล้ว +233

    ብዙዎች ብዙ ያስታውሳሉ በተለይ ተመለስ ጥሩ ቀን ተመለስ የሚለው ቃል ያሳለፍናቸው ጥሩ ቀኖች ሁሌም በውስጣችን የተለየ ስፍራ ይኖራቸውና በጭራሽ አንረሳቸውም ግጥም ዜማ ሙዚቃ ቅንብር ሲደመር አስቱካ ቪዲዯ ክሊፑ ፐፐፐፐፐ አንደኛ👌

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 2 ปีที่แล้ว +5

      Ewnet nw

    • @sew1391
      @sew1391 ปีที่แล้ว

      አሪፍ አገላለጽ

    • @tewoldmedhinbirhan5784
      @tewoldmedhinbirhan5784 ปีที่แล้ว

      😅😂5😂5😅😮😮😮I 😢😅a little too 😮😢😢😢🎉u i😅 6:32 😮😮😮😢😢😢😢571-315 😢😢😢😊😊😅it y your 5😊😮😮😢k😂j5 l m OK 5😮ml😢😮used 😮😮😮😢mll😊😮😮😊😅5😂😮😅😮😊😅😢😢😢😢😢

  • @Tewodros_II
    @Tewodros_II ปีที่แล้ว +34

    ድንቅ ሴት፣ ውብ ድምፅ፣ ሁልጊዜም ተወዳጅ። አስቴርዬ በክብር የዘለቅሽ፣ የሀገራችን ክብር ነሽ። ኑሪልን

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 2 ปีที่แล้ว +346

    ኢትዮጵያዊቷ የሶል ንግስት ዛሬም እያስደመመችን
    ነው ገራሚ ድምፅ ፣ ገራሚ ብቃት ፣ ገራሚ ጨዋነት አረ ስንቱ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
    የኔ የምንጊዜም ፎንቃዬ አቱካ ❤💋❤💋

    • @biruknegash2687
      @biruknegash2687 2 ปีที่แล้ว

      በሃገራችን ሶል የሚባል አገርኛ የሙዚቃ ዘውግ አለ እንዴ?

    • @abrahamadamu5241
      @abrahamadamu5241 ปีที่แล้ว

      @@biruknegash2687 93

    • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
      @Nነኢማነኝአባቴመሳይ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የኔ ውድ 💕❤

    • @tsliatdangew3462
      @tsliatdangew3462 ปีที่แล้ว

      @@biruknegash2687 likiliiiiiijiiiiiiijijjiijijijjiijk8kkk8k8ikkkkk8kk8kk88iiikkkikkkkk8kki888ikiiiiiiiiiiiiiiiiiiìiiiiiiiiiìiiiiiii8⁸kikkiik88kkkkiiikkkikkiiiiikkiikkikkiikiikiiiiikiiikikkikikkkkkikikkiiiiiiiiiiiikikiikikiiiiiiiiiiiiiiiiiiiìììiiìiiiiiiiiiii8ikkiikk7kikkkkkiki8k8ikk8kk8i8k78k8kkkkk8kkk8ikkkkki8kiikkiikkkkikkiiikkkikikkiiiikiikikkikkikiikikkkikkiiikkiiikkikikiiiikiiikiikikkk

    • @berrythegreat1568
      @berrythegreat1568 ปีที่แล้ว

      @@biruknegash2687 ምንም እኰ ሐጥያት የለበትም አባባል ነው

  • @manKigogo
    @manKigogo ปีที่แล้ว +159

    I'm proudly Kenyan 🇰🇪 but I will learn Amharic because of Aster,Teddy and Hailu.We are glad to share borders with such a lovely neighbour❤️💛💚

    • @esaid9829
      @esaid9829 ปีที่แล้ว +3

      Many thanks to you brother.

    • @temesgenbelete1575
      @temesgenbelete1575 ปีที่แล้ว +2

      ​@@esaid9829 iiii🥰i🥰i🥰iii🥰iii🥰iii🥰iiiii🥰i🥰ii🥰🥰iii🥰ij🥰🥰🥰🥰🥰i🥰iiii🥰🥰🥰🥰iiiii

    • @demiswondimu5592
      @demiswondimu5592 ปีที่แล้ว +3

      I don't know what you feel when you hear this amazing music but am grateful to you for loving the princess

    • @BuckeyNation4521
      @BuckeyNation4521 ปีที่แล้ว +2

      We are also proud to have such amazingly beautiful brothers and sisters as our neighbors❤️ Please share some beautiful Kenyan music here with us ✊🏾💪🏾

    • @yohanneskefelegn-p3p
      @yohanneskefelegn-p3p ปีที่แล้ว +2

      we love you too our brother❤

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 2 ปีที่แล้ว +58

    ሳላሰበው እንባዬ ፈሰሰ ዋው ከልቡ ነው የተሰራው ቅድስት ይልማ እናመሰግናለን 🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      የእርስዎ ገንቢ አስተያየት ያስፈልገናልና እባክዎ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ!
      ቻናሉን ለመቀላቀል ፕሮፋይሉን ይንኩ

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 2 ปีที่แล้ว +46

    No Word 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ አንቺ ትለያለሽ የምንለው እኮ በምክንያት ነው.... ተመለስ ጥሩ ቀን ተመለስ... አሜን ጥሩውን ቀን ይመልስልን... አስቱካ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nhattynhatty4135
    @nhattynhatty4135 2 ปีที่แล้ว +44

    ሙዚቃን ግማሽ ዘመን አምጣ ወልዳ ይኸው 27ኛ አልበም ምን አይነት ቃል የማይገልጻት ድምጻዊ ናት 👑👑❤

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube ปีที่แล้ว

      Betam ❤️❤️🎸🎷🎺🎻💐💐

    • @amareBelay-n6m
      @amareBelay-n6m 5 หลายเดือนก่อน

      Ewunet New Astuye

  • @mulukentesfaye
    @mulukentesfaye 2 ปีที่แล้ว +530

    ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ TH-cam ላይ የጻፍኩት ኮሜንት የብቸኛዋ የኢትዮጵያ ሴት የሙዚቃ ንግስት አስቴር አወቀ ማስታወሻ ይሁነኝ!

    • @abebatekle22
      @abebatekle22 ปีที่แล้ว +19

      ewnetkin new?

    • @azeb3647
      @azeb3647 ปีที่แล้ว +5

      00⁰0😊0😊jhf🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

    • @sarispiaza3194
      @sarispiaza3194 ปีที่แล้ว +7

      የወንድ ንግስት አለ እንዴ? መቼም የምንሰማው ጉድ የለም ብቸኛዋ ሴት ንግስት

    • @abdallaahmed2296
      @abdallaahmed2296 ปีที่แล้ว +1

      @@abebatekle22 😊

    • @ethiopia6733
      @ethiopia6733 ปีที่แล้ว +12

      ​@@sarispiaza3194ግልፅ ነው ለማደናቆር ካልሆነ ብቸኛ ተተኪ የሌላት አለቀ ደነዝ ጠላሁ

  • @piassa581
    @piassa581 2 ปีที่แล้ว +125

    ሚደንቅ ዳይሬክቲንግ ሚደንቅ ሲኒማኣውቶግራፊ እጃችሁ ይባረክ አቦ 👏👏👏

  • @fuad8936
    @fuad8936 2 ปีที่แล้ว +57

    የጨዋነት ጥግ አስቱ እኖድሻለን ምርጧ ኢትዬጵያዊት❤❤❤😍

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 ปีที่แล้ว

      እንወድሻለን:: ከመቶ ስንት እጁ ነው : ፈተና ያለፈ?

  • @abiyugebremichael6038
    @abiyugebremichael6038 2 ปีที่แล้ว +43

    ወህህህ ተመስገን በጉጉት ልሞት ነበር እኮ እንደሚወጣ ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ሙሉዉን በተስፋ ና በጉጉት እንጠብቃለን አስቱየ እንኳን በደህና ተመለስሽልን ኑሪልን

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 ปีที่แล้ว +6

    ቀረፃው ደግሞ በጥጥ የሰሊጥ ሀገር ምዕራብ ጎንደር ገንደውሃ መተማ ስለተሰራ የትውልድ ሀገሬን አይቸ ተደሰትኩ ጎጀዋ የጥጡ ክምር አልጋዋ በሲባጎ መጠረዟ ዋው ያስብላል ሀገሬን ስላሳየሽኝ በትዝታ መልሰሽኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 2 ปีที่แล้ว +26

    ክብርት ዶ/ር አስቴር አወቀ :: / ሲያንስብሽ / በቅላፄ , በፍቅር እንጎርጎሮ የእያንዳንዱን ሰው ቤት ;የእያንዳዱን ሰው ልብ ያንኳኳሽ ውብ እውነተኞ ኢትዮጵያዊት የፍቅር አቀንቃኝ :: የድምፆን ቅላፄ የተጠበብሽ ሴት::❤ 🇪🇹.you deserve to earn ,
    Queen of Ethiopian pop music 🎶 🤴.

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 ปีที่แล้ว +18

    I am from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 tanks more aster the Queen 👸 of African music 🎶 🎵 🙌

  • @fundesha
    @fundesha 2 ปีที่แล้ว +9

    ይህ በ ጎንደር ላይ እስካሁን ከተሰሩ ሰራወች በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው።አስቴር አስቴር አስቴር 4ever👑

  • @lekumuleta
    @lekumuleta 2 ปีที่แล้ว +31

    ተመስገን ድጋሚ ጆሮአችን ደህና ዘፈን ሰማ ነፍስ ያለው መልእክት አስቱዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @nikdoye
      @nikdoye ปีที่แล้ว +1

      አረ ተይኝ ጆሮዋችን ታሞ ነበር ለካ

    • @michaelbejiga4604
      @michaelbejiga4604 ปีที่แล้ว +1

      I agree....❤

  • @moemuk2066
    @moemuk2066 2 ปีที่แล้ว +20

    አስቴር የክፈለ ዘመን ንግስት ናት classy and beautiful clip

  • @Worky-N
    @Worky-N 2 ปีที่แล้ว +41

    የማያልቅ ችሎታ በጊዜ የማይለካ መልህክት,,,,ህድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤

  • @mikado5545
    @mikado5545 ปีที่แล้ว +26

    Aster you are beautiful for ever. Queen of African.
    We grow up with your music. lot’s of love from 🇪🇷

    • @muluemebetyiz
      @muluemebetyiz ปีที่แล้ว +1

      ውስጤ የታፈነ ብዙ ነገር አለ ሆድ ይፍጀው::::::::

  • @AlexoAsfaw
    @AlexoAsfaw 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤አሥቱ ድምጸ መረዋዋ ፈጣሪ ቀሪ እድሜሽ የተባረከ ይሁንልሽ ያንቺ ሥራዎች ዘመን የማይሽራቸው ምርጥ ስራዎች ናቸው ሙዚቃዎችሽ ሁሉ እንደመድሃኒት ህመም ማሥታገሻ ናቸው ።

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 ปีที่แล้ว +8

    አስቴር በአእያንዳንዱ ሰው የፍቅር ታሪክ ትዝታ ላይ የራሷ አሻራ አሳርፋለች ❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 12 วันที่ผ่านมา +1

    Aster my lovely and beautiful sister always you have such a nice voice and long live Aster Awek. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Selam_mitiku
    @Selam_mitiku 2 ปีที่แล้ว +8

    ትዝታ ጥሩ ነው በተለይ እየተሰቃየህ የምታስታውሳቸው ጥሩ ያለፍ ጊዚያቶች ደስ በሚል የፍቅር ወቅት ደስ የሚል ስቃይ አይረሳም!!

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ እና መተኪያ የሌላት እስቴር እወቀ❤️ በዘመናችን ከተከሰተችው በቅድስት ይልማ ዳሬክት የተደረገ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 ปีที่แล้ว +14

    እጠብቅሀለው በፀሎት ፀንቼ
    እንዴት እኖራለሁ እኔ ተስፋ አጥቼ💔
    ተመለስ!

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 2 ปีที่แล้ว +19

    እደዚህ አይነት ብቃት በመላው የኢትዮጵያ ልጆች አስቴረን ወዳጆች ስም አመሰግናለሁ እንደዚአይነት ስራ በመሠራቱ !!!!

  • @2direroka
    @2direroka 2 ปีที่แล้ว +19

    ዋው አስቱካ
    ምርጥ ክሊኒክ ልጅንታችን ወደኋላ ተመልሰን ያየንበት 100%

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia 2 ปีที่แล้ว +8

    ተመለስ ጥሩ ቀን ተመለስ የሚለው ቃል ያሳለፍናቸው ጥሩ ቀኖች ሁሌም በውስጣችን የተለየ ስፍራ ይኖራቸውና በጭራሽ አንረሳቸውም 😍😍🥰

  • @dilnesagirma
    @dilnesagirma 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቱካ ....ምርጧ እሠማሁሽ ነዉ ......ምርጥ ስራ .....አይምሮ ሚያድስ .....መጣሽላቸው ...ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ...ስራሽ ይባረክ .......አቦ ፈታ አሁን ነዉ ....ይመችሽ

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 2 ปีที่แล้ว +34

    Queen of the Ethiopian music! Aster Aweke! ❤

  • @Adilbeteseb
    @Adilbeteseb 2 ปีที่แล้ว +9

    በቀን አንዴ የአስቴር ሙዚቃ ካልሰማው ያመኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አስቱ ውድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረግሽ

  • @atuusol3548
    @atuusol3548 ปีที่แล้ว +2

    ክብርት ዶ/ር አስቴር አወቀ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ግጥም ዜማ ሙዚቃ ቅንብር ገራሚ ብቃት ገራሚ ነው ተመለስ ጥሩ ቀን ተመለስ የሚለው ቃል ያሳለፍናቸው ጥሩ ቀኖች በጭራሽ አንረሳቸውም

  • @BeReal5y
    @BeReal5y ปีที่แล้ว +19

    ይህን የአስቴር ሙዚቃ ሳደምጠው ልገልጸው የማልችል ግን የኖርኩትን አይነት ሂወት የሚመስል ስሜት ይሰማኛል። ጥልቅ፣ ስሜት፣ ልጅነት፣ ወጣትነት፣ ብቸኝነት፣ ፍቅር፣ ተስፋ ታጋሽነት የእውነተኛ ስሜት ግን የማይገለጽ ሙዚቃው ውስጥ አለ።
    Long Live To Aster Awoke ❤

  • @amengeberhiwote5083
    @amengeberhiwote5083 ปีที่แล้ว +13

    ❤የማለዳው ፀሀይ የለሊቱን ይሸኛል ❤
    ❤እኔን ከትዛታው ማን ሰው ያስጥልኛል❤
    የሶል ንግስቷ አስቱ ረጅም እድሜ ለአንች

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official 2 ปีที่แล้ว +43

    ግጥም እና ዜማ: አስቴር አወቀ
    POV:No words🔥🔥🔥🔥
    Its a masterpiece.

  • @z3ru733
    @z3ru733 ปีที่แล้ว +13

    As an Ethiopian, it’s a blessing and an honor to know that we still have a legend and the ICON HERSELF, Ms. Aster Aweke!!! It’s a blessing to keep listening you ma’am🙏🏽🙏🏽

  • @ethiopianaudiobooks29
    @ethiopianaudiobooks29 ปีที่แล้ว +2

    old is gold, አስቴር የሁልጊዜም ወርቃማ ድምጻዊት ነሽ፣ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀሪውንም ዘመንሽን ባማሩ ስራዎች እንደምታስደስቺን ተስፋዬ ነው

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ምርጥ ስራ የኛ ንግስት እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @abelsolomon3425
    @abelsolomon3425 ปีที่แล้ว +18

    OMG! how I love Aster!!! She's the most dedicated, hardworking, humble and patriot artist I've ever know. ❤️❤️❤️

  • @sosikm9pe
    @sosikm9pe 2 ปีที่แล้ว +9

    አስቱዬ አመሠግናለሁ ሁሌም ሥሜቴን ትገልጪልኛለሽ❤🙏
    ተመለስ ጥሩ ቀን ተመለሥ ጥሩ ሠው
    አሁን እኔ ያለሁበት ሁኔታ 💔

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      ሊሊዬ
      የእርስዎ ገንቢ አስተያየት ያስፈልገናልና እባክዎ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ!
      ቻናሉን ለመቀላቀል ፕሮፋይሉን ይንኩ

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 ปีที่แล้ว +5

    ቅድስት ይልማ የነካችዉ ዳይሬክቲንግ ሁሌም አንደኛ ነው

  • @GoldenRecordsWorldwide
    @GoldenRecordsWorldwide 2 ปีที่แล้ว +19

    GREAT VOICE, AMAZING LYRICS, WONDERFUL MUSIC & BEAUTIFUL VIDEO THANK YOU SEWASEW MULTIMEDIA. THANK YOU ASTER AWEKE FOR ENDURING TALENT.

    • @truthisthruth
      @truthisthruth 2 ปีที่แล้ว +1

      yeah, everything is impressive 🚀🚀🚀

  • @FierceEQueen
    @FierceEQueen ปีที่แล้ว +15

    I am eritrean born in Addis, oh how i miss the air, the water, the food, my school Lycee Guebre Mariam, since i was a child i have always thought how of an incredible artist Asteris, she has come a long way, she grew up in the same neighborhood as my mother, Tcherkos,she deserve all the respect.❤

  • @እማለኔለልጄ
    @እማለኔለልጄ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ድምፅ ሁሌም አንድ አይነት ይሆናል ስለሙዚቃ ህክምናሽ እናመሰግናለን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      Meron Tewelde😍
      የእርስዎ ገንቢ አስተያየት ያስፈልገናልና እባክዎ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ!
      ቻናሉን ለመቀላቀል ፕሮፋይሉን ይንኩ😘

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ቃና ጣእም ለዛ ፍቅር አለው..ውድድድድድ አደርግሁት..ግን ሆድ ባሰኝ..ምክንያቱን አላውቀውም..

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 2 ปีที่แล้ว +34

    መጀመሪያም ዳይሬክተሯ #ቅድስ #ይልማ ሲባል መልካም አስተማሪና ታሪክ ውስጥ ሰጥሞ #ልብ ላይ የሚቀመጥ ስራ ነው የጠበኩት አገኘሁት ተባረኪ..የኔኔ ውዷ #ድምጸ #ልእት ደሞ በጣም ብሶብሽ መተሻል ረጅም እድሜ #አስቱካዬ❤ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል #እሷን ሚመጥን ስራ ስላበረከታችሁ🙏🙏🙏 አበቃሁ። #ኢትዮጵያ ለዘለአለም ከልጆቿ ጋር ትኑር💚💛❤ አሜን

    • @estgenttesema6075
      @estgenttesema6075 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣስቱ በጣም የምወድሽሽሽሽ❤❤❤❤❤🤍❤❤❤❤
      እግዚአብሄር ጤና እድሜ💋 ይስጥሽ ክፎሽን ኣያሰማኝ🥰

  • @MakRoo-r7y
    @MakRoo-r7y 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ሙዚቃ ተሰጥኦ ነው ልንል እንችላለን አስቴር ግን ለሙዚቃ ለራሱ ውድ ስጦታ ነች እናከብርሻለን 🙏🙏🙏

  • @Amudajkon
    @Amudajkon ปีที่แล้ว +13

    No entiendo el idioma Amárico, pero son muy emotivas esta música, esta voz y estas imágenes. Saludos desde Barinas, VENEZUELA🇻🇪🇻🇪🇻🇪

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +8

    የሙዚቃ ንግስት አስቱ የማይቀየር ድምፅ 💜💜 ደስ የሚል ዜማ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +7

    እሚገርም ስራ ነው አስቱዬ መቼም የማይቀየር ውብ ድምፅ አንደኛ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ ปีที่แล้ว +5

    #ተመለስ ጥሩ ሰው ፣ #ተመለስ ጥሩ ቀን ፣ ለዚህ ዘመንና ለእኛ ኢትዮጵያዊያን የሚገባን ሙዚቃ ነው ምክንያቱም ጥሩ ዘመንና ጥሩ ሰው በአባቶቻችን እንጅ ከእኛ እርቋልና ።

  • @teferaamare2487
    @teferaamare2487 2 ปีที่แล้ว +12

    Astu is even bridging generations in this video clip! Living Legend!

  • @ImranNasredin
    @ImranNasredin ปีที่แล้ว +1

    Why this video clip doesn't have 1000000000000 view ???????
    I stopped listening a music,but of course I listen aster countless time

  • @ZomaTerefe
    @ZomaTerefe ปีที่แล้ว +5

    መቸም የአማራ እንጀራ የኦሮሞ እርጐ የትግሬ ደጓ እምዬ የደቡብ ንፁሕ ፍቅር እንዲሑም ሌሎች የሀገሬ ሕዝቦች ዛሬ ባለ ጊዜ ቢለየንም አይዞን ፈጣሪ አይለየንም !!!!

  • @tadeketessema
    @tadeketessema ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ዓመት የንግስቷን ሙዚቃ ሳዳምጥ ኖሪያለሁ
    ግን አሁን ደግሞ የተለየ ሆነብኝ መቼም ምርጥ ነች ይህ ደግሞ ስጦታ ነው ከአምላክ የተቀባች ይህ ዘፈኗ አይጠገብም ምርጥ ምርጥ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልሽ

  • @bluedd3017
    @bluedd3017 2 ปีที่แล้ว +20

    “Ethiopian Queen of Soul Aster Aweke”
    Awesome Music; I heard you, I felt you! Your incredible as always 🎉

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ ปีที่แล้ว +2

    የኛ የሙዚቃ ንግስት...ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ! አስቱ ኮ ስወድሽ እኮ!!!❤❤❤

  • @rodasketma3300
    @rodasketma3300 ปีที่แล้ว +4

    ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል....እጠብቅሀለው በፀሎት ፀንቼ እንዴት እኖራለው እኔ አንተን አጥቼ....🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውይይይ አስቱ ማስደመምሽን ቀጥለሻ

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo ปีที่แล้ว +2

    አንቼ ንግሥት በሃሳብ ወደኋላ መለሽን ምርጥ ግጥምና ዜማ እናመሰግናለን እንወድሻለን እውነት ነው ይህ ዶክተር ፋርማሲ የሚያዘው ነው ❤❤🎉

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +55

    የትዝታችን ማጀቢያ አስቴራችን 😢 ድሮዬን እያስታወስኩ በዐይኔ እምባ ሞላ!

  • @harryblu1375
    @harryblu1375 ปีที่แล้ว +11

    This song takes me many years back from now, i love the vibe , the story and also the song you're the best aster i love you .

  • @adeymusic6155
    @adeymusic6155 2 ปีที่แล้ว +21

    Every once in a while, we all come back to this song, whatever the reasons

  • @chalachewbelay5982
    @chalachewbelay5982 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመለስ ተመለስ የኔ አካል
    ተመለስ ተመለስ አንተየ
    ተመለስ ጥሩ ሠው
    ተመለስ ጥሩ ቀን
    የሣር የሠንበሌጥ አለን ጎጆ ፖፖፖፖፖፖፖፖ ድንቅ ስራ

  • @yaredmekonnin9168
    @yaredmekonnin9168 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰደማሚና ግሩም ሙዚቃ ከነ ክሊፑ, የትላንቱ ትዝታ ከዛሬ የህይወት ኡደት ያዋህደና ነገን የተመረኮዘ ድንቅ ነው♥

  • @kibrakflom4901
    @kibrakflom4901 ปีที่แล้ว +2

    ለ ኣራት ኣስርት ኣመታት በተወዳጅ ድምጽ ለመሳምት በማያታክት የሙዚቃ ቅንብር ድንቅ ስራዎች ሁሌም የኣስቴር ድንቅ ስራዎች ኣዳናቂ ኣዳዲስ ስራዎችዏ ብጉጉት ፈላጊ ነኝ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 ปีที่แล้ว +8

    አስቱዬ የእኔ ወርቅ ሁሌም ድምፅሽ እንደ ወይን እያደር ይጣፍጠኛል💝💝💝

  • @EthioTourism277
    @EthioTourism277 ปีที่แล้ว +1

    በስማም ምንም ቃላት አጣሁለት እንዴት አባቱ ያበደ ያበደ ያበደ ሙዚቃ ነው ስንቱን ወደኃላ አስታወሰኝ እውነትም ትዝታ ዋውውውውው❤❤❤❤
    ✅🥰❤️ ምን ልበልሽ አክስቴ አስቱካ ዝም ብለሽ ኑሪልን በሰላም በጤና ያበደ ክሊፕ ሲያምር

  • @eskedaryilma5945
    @eskedaryilma5945 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት ይልማ እጅሽ ይባረክ ጥበቡን ይጨምርልሽ። አስቱካ ድንቅ ነሽ♥♥♥

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      Melina ዉዴ
      የእርስዎ ገንቢ አስተያየት ያስፈልገናልና እባክዎ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ!
      ቻናሉን ለመቀላቀል ፕሮፋይሉን ይንኩ

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 ปีที่แล้ว +2

    When I lesson your music , I miss My country , & My All Family , every things . 5:24 Form Atlanta. 5:45

  • @ብራናሚድያ
    @ብራናሚድያ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴ አስቴር የሚውድ አለ ወይ በተለይም ጨጨሁ የሚል ዘፈኑ❤❤❤

  • @ayomidejuwanoludare3888
    @ayomidejuwanoludare3888 ปีที่แล้ว +19

    I’m a Nigerian,living in the United Arab Emirates.
    I was introduced to the Ethiophian culture and music and I’ve been stuck.
    From the beautiful voice to the beautiful display and representation of love.keep up the great work❤❤❤❤🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬

    • @mekdatsega277
      @mekdatsega277 ปีที่แล้ว

      Thanks so much administration for your comments.. keep listening the nice music.. well we'll post the traslation..

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +412

    ዋውው የአስቴር አወቀ አዲናቂዎች ላይክ አድርጉ💚💛❤

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +6

      ውዴ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @almazali4784
      @almazali4784 2 ปีที่แล้ว +6

      መቶ ጊዜ ቢቻል አደርግ ነበር ሰብስክራይብ👎🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @daniwondafrash5622
      @daniwondafrash5622 2 ปีที่แล้ว +2

      አናደርግም

    • @FAFIWEYBATIS
      @FAFIWEYBATIS ปีที่แล้ว +2

      ቤተሰብ እንሁን

    • @Amen-er1hy
      @Amen-er1hy ปีที่แล้ว +3

      Astuya you Are the QUEEN of Amharic Music !!!

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 2 ปีที่แล้ว +3

    አስቱዬ እንዴት እንደምወድሽ! ሁሌም በሙዚቃዎችሽ እና በድምፅሽ እንደተገረምኩ ነው ድንቅ ስራ ነው!❤🙏 ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡

  • @nuronuro6458
    @nuronuro6458 2 ปีที่แล้ว +27

    The Queen is back ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      የእርስዎ ገንቢ አስተያየት ያስፈልገናልና እባክዎ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ!
      ቻናሉን ለመቀላቀል ፕሮፋይሉን ይንኩ

  • @sam12345768
    @sam12345768 ปีที่แล้ว +9

    she is still in my high school memories nothing changed.amazing.

  • @hammammeemo3113
    @hammammeemo3113 ปีที่แล้ว +6

    Big love ❤️ 😍 💖 Aster
    From Sudan 🇸🇩

  • @zereadamtadele9454
    @zereadamtadele9454 2 ปีที่แล้ว +6

    the way she cry ,the magazine, the horse, the wine ,the cotton ,the wedding wow wow kidist yilma

  • @MM-sk5bz
    @MM-sk5bz ปีที่แล้ว +5

    I couldn't have enough the sound of Astuye (Aster Awoke). We are hugely blessed because of you. Your songs are therapeutic, entertaining; your voice is soothing. Astuye, I pray for your long quality life. Mentesnot Mengesha, Zebeher London.

  • @mengehamrawi8273
    @mengehamrawi8273 2 ปีที่แล้ว +4

    አላውቅም አስቱዬን እንዴት እንደምወዳት ድምጿን ስሰማ ልቤ ይቀልጣል። የደስታ ሀዘን ነው ሚሰማኝ😥

  • @samitube9152
    @samitube9152 2 ปีที่แล้ว +7

    Wow wow wow አስቱየ የኔ ንግስት አንች 🥰አንች ምንግዜም ድንቅ ነሽ 🥰🙌🙌🙌🙌እጅ ነስተናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahi139
    @mahi139 ปีที่แล้ว +1

    አስቴር ሁሌ አዲስ ተወዳጅ ድምፅ ተወዳጅ ስራ፣ የቀረፃ ቦታውና ዳይሬክቲንጉ ድንቅ ነው። አልባሳት የሰሩት ጥንቅቅ ያለ ነው👌

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 2 ปีที่แล้ว +47

    አስቱን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍#💚💛❤

  • @MikOli-w7j
    @MikOli-w7j 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቀኑ ቀርቧልና ንስሃ ግቡ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ከሞት ብሃላ ወዳለው የዘላለም ህይወት ይሻገሩ ከዘላለም ጥፈት ደግሞ ያመልጡ ዘመኑ ቀርቧልና ንስሃ ግቡ

    • @SG-or9uo
      @SG-or9uo 4 หลายเดือนก่อน

      @@MikOli-w7j Yeminu qen?????

  • @Super-Cool-King
    @Super-Cool-King ปีที่แล้ว +11

    I am absolutely captivated by this music and the accompanying story. I have watched this video countless times, not only to appreciate the audio, but to fully immerse myself in the story and the emotions it evokes. I cannot express how much I appreciate the music work of Queen Aster Aweke and the film's creator, the Movie Queen Kidist Yilma. This video has truly left a lasting impression on me and I am grateful for the experience it has provided. And again THANK YOU, QUEENS.💚🧡❤

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 ปีที่แล้ว +3

    Wow 👌 Queen Ethiopia 🇪🇹 😍 my best from Eritrea 🇪🇷 😍 👏 ❤️

  • @speak_ztruth
    @speak_ztruth 2 ปีที่แล้ว +14

    አስቴር እንቁ ስጦታ!!! ኢትዮጵያ

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 2 ปีที่แล้ว +6

    አስቱካ ❤👌🏽director ቅድስት ይልማ ሽልማቶች ይገቡሻል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾am speechless ❤️

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ! የድሮ ድምጽሽ እንዳለ ነው ፡እንዳዉም የበለጠ ዉብ ሆኗል፣ እናመሰግናለን አስቴር።

  • @adeymusic6155
    @adeymusic6155 2 ปีที่แล้ว +128

    I used to be a fan,but after hearing this masterpiece I'm an entire air conditioner.😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏

    • @miaalemayehu6468
      @miaalemayehu6468 2 ปีที่แล้ว +6

      😂😂😂I just love my people😂😂😂

    • @perspective6516
      @perspective6516 2 ปีที่แล้ว +6

      what a comment, 🤣🤣🤣😂😂😂

    • @bettyy8724
      @bettyy8724 2 ปีที่แล้ว +5

      And now I’m your fan 😂😂

    • @jonytesfaye723
      @jonytesfaye723 2 ปีที่แล้ว +3

      This lines will ever be in my headspace 😂😂😂😂

    • @cecet745
      @cecet745 2 ปีที่แล้ว +2

      This comment is everything 😂😂😂😂😂

  • @zewgeassefa5213
    @zewgeassefa5213 2 ปีที่แล้ว +8

    This is how nostalgia sounds like to me. And the video story is simply breathtaking! Well done Astu and Kidist Yilma, the director!

    • @MyD1010
      @MyD1010 ปีที่แล้ว

      እኔም ዘንድ እንዲሁ ነው ወገኔ ፣ blessing,

    • @abme901
      @abme901 ปีที่แล้ว

      አስቱካ እድሜ ከጤናጋር እመኚልሻለሁ💋👏

  • @only1_negus
    @only1_negus 2 ปีที่แล้ว +19

    Class is permanent 👏🏾👌🏾👸👑

  • @MekoyetEshetu
    @MekoyetEshetu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤እንደዚ አይነት ድምፅ አለም ላይ የለም 😮😮😮❤❤

    • @MekoyetEshetu
      @MekoyetEshetu 6 หลายเดือนก่อน +1

      ላይክ አድርጉ ❤

  • @edenaltaye
    @edenaltaye 2 ปีที่แล้ว +14

    ተመስገን ጆሯችን እያገገመ ነው አስቱዬ ❤❤❤

    • @getch1145
      @getch1145 ปีที่แล้ว

      Betekekel.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว +10

    ያን ደግነታችንን በክፋት ሸጥነው...ተመለስ ተመለስ የምለው ደግነታችንን ነው... እሱ ነው ሆድ ያስባሰኝ...