I really appreciate the wonderful performance by Rahel Getu, and it's important to give credit to the talented songwriter, Esubalew, and the other composers and participants who contributed to making the song so enjoyable to listen to. Great job to everyone involved!
Wow this music, it's impressive. All your pieces of music are well done. I thank you and your coauthors really. Iron lady and an exemplary woman in Ethiopia.
Thank you! Mostly they're not recognized by people only exaggerating their wage. I pray for those who in the wrongful mind but still they're our family or sisters. Thank you for your loving song and I love love love! your song Ethiopiaye? Tebarekilegn ❤
ማስታወሻነቱ በስደት ለኖረችው የራሷን ህይወት ትታ ለቤተሰቦቿ እንደ ሻማ ለቀለጠችው ስደተኛዋ ሴት ይሁን ❤❤❤ክብር ለሰው ስትል እሜዋን ለሰዋችው ከርታታዋ ሴት ❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ 😢 ስወዳችሁ😢
🥺😊
😊😊😊😊
@yeshishewa,e9d ancheme damereghe
Dhna sera seri
ይድረስ አረብ ሀገር ለምትኖሩ እህቶቼ በሙሉ አድርጋችሁ አመድ አፋሽ ለሆናችሁ ኮስተር ብላችሁ ስትናገሩ ሌላ ስም ለሚወጣላችሁ 😢 እናመሰግናለን ሪች።
😢
በጣም 😭😭😭
Betam ehete😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል
ክብር ለቤት ሰራተኞች አና ለማዳም ቅመምች
እሱባለው ይታየው እጅክ ይባረክ ድንቅ ግጥም ዜማ
የዚህን ሙዚቃ ግጥምና ዜማ ለመጀመሪያ ግዜ ሳዳምጥ እንባዬ መፍሰሱን አላቆም አለኝ::
አመለ ወርቋን እና ታታሪዋን እህቴን
ቤሩትን አስታወሰኝ : ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ለምታደርጊልን ነገር ሁሉ አላህ በመቶ እጥፍ ጨምሮ ይስጥሽ
ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ጋር እመኝልሻለው ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ::
አሪፍ እይታ ነው ራሄልዬ , የቤት ሰራተኛን ሂወት ክብር ሰጥተሽ በዚህ መልክ አስውበሽ መስራትሽ big Respect ❤❤🙏
I really appreciate the wonderful performance by Rahel Getu, and it's important to give credit to the talented songwriter, Esubalew, and the other composers and participants who contributed to making the song so enjoyable to listen to. Great job to everyone involved!
7 አመት ሞላኝ ግን ምንም የለኝ አሁንም አዳዲስ ልፈርም ነው😭😭😭
ጌታ ሆይ ታሪኬን ቀይረው
እግዚአብሔር አለሽ ደግሞ ምንም የለኝም አይባልም ጤናሽን ብትደምሪው ከምትችው በላይ ሀብት አለሽ በርቺ እግዚአብሔር ቀን አለው❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
@@bezawitdesalegn7507 ፕአናዶል ለምን እደሚወሰድ ማላቅ ልጅ ዛሬ ለይ ከቤቴ መዳኒት ብቻ ነው 😢 ብቻ እስካሁን አለው
Ameen
አብሽር አላህ ያቃል
እውነትነው ክብር ለሚገባቸው ክብርእንስጥ እቤት ውስጥ አጋዢየሆኑ እህቶችን እናክብር ❤❤❤ሪች ትለያለሽ
በጣም ብዙ ሙዚቃ ሰምቻለዉ በሒወቴ እደዚህ ሙዚቃ ዉስጤን የነከዉ የለም
ክብር ለቤት ሠራተኜች
በጣም 😢😢
ዘፈን አልወድም ያንቺ ዘፈን ግን ድርሰት ነው።
የስደት እህቶችሽን በትክክል የሚዳስስ።
የኔ ህይወት እስኪመስለኝ በእባ ነው የሰማሁት።
በ1999 ነበር ከአባቴ 13 ኤክታር መሬት በ67 ሺ ብር ወስዶበት መግስት ለልማት በሚል ምክንያት ያ 67 ሺ ብር 3 ክፍል ቤት ነው የሰራው ። ከዛ ግን ብሩ ሲያልቅ እራብን ከምናይ ብዬ በ2000 አመተ ምህረት ከሀገር የወጣሁት እና ስደት ላይ ሆኜ አባቴን አጣሁ ታናናሾቼን ለማሳደግ ለማኖር እኔ አለሁ ያው ነገ መልካም ይሆናል ብዬ ክርስቲያን አደለሁ በተስፋ እኖራለሁ😢 እንደዚም ሆኖ ድካማችን በድካም ብቻ ሲባዛ ያማል
😭😭😭😞😞😞😢😢😢😢 አይዞሽ
@@HailemichealDesalegn❤
ምን አይነት አምላክ ያከበረሽ ፍጡር ነሽ ውብና መልካም ተስጥቶ ያለሽ ስው ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ከነቤተስብሽ ይባርክ one in a million ❤
ሁሉንም ሙዚቃዎች ገራሚ ወይኔ ድምፅሽ ልዩ ልዩ ያስደነግጣል ይገርማል ፈጣሪ ይባርክልሸ።
ለሁሉም እናቶች በሙሉ (ለወለዱ ሴቶች አላልኩም) ሳይወልዱም እናት የሆኑና ወልዶ ባዳ የሆኑም ስላሉ) እጋብዛለሁ !❤❤❤
ልክ እንደኔ እህት❤❤❤❤
ይህ ዘፍን በአረብ አገር ለቤተስብ እንድ ሻማ ለሚቀልጡ እህቶቼ ማስታውሻ
😢😢እውነት ነው
አይ ስደት 😢😢
አይ ስደት 😢😢
WOW ሪች የኔ ቆ ን ጆ የወገኖችሽ የወገናችንን ችግር ፈተና ስቃይ ቁልጭ አረገሽ ያወጣሽበት ምርጥ ስራ ነው < ወይ አለም> ❤❤❤❤ thank you ሪችዬ አብልጬ ውድድድድ ነው የማረግሽ
Wow this music, it's impressive. All your pieces of music are well done. I thank you and your coauthors really. Iron lady and an exemplary woman in Ethiopia.
ብዙ ማለት ያለብኝ አይመስለኝም ።ሁሉም የተሳካ እና ድንቅ ነው ። ግጥሙ ደሞ ጣፋጭ። እሪታ በርቺልን ።
እናመስግናል ራሄልዬ ዘመንናችን በስው ቤት ለምንገላታ እደኔ አይነት ክርታቶችን ስላስታወስሽን
A great message to all Ethiopian those we have never noticed the kindness of made servants. Thanks again Rahel Getu.
ቆንጆ አነቃቂ ሙዚቃ!
የአሰሪና ሰራተኛ ትስስር ጤናማ እዲሆን በህግ ሊታገዝ ይገባል መብት እና ግዴታ ካለመለየት ብዙ ችግሮችን እየተፈጠሩ ስለሆነ ከአሰሪም ከሰራተኛም 👏👏🙏
ራሄል ምርጥ ዘፋኝ ❤🎉❤
ራሄል በጣም ለጆሮ የሚጥም፣ ደሰ የሚል የሚያረጋጋ ድምፅ አላት። ማመን የሚያቀት ምርጠ የሆነ ቃና ድመፀ ነው።
ሪችዬ ለኛ ለስደተኞች ምርጥ መልክት ነው ክብረት ይስጥልን❤❤❤
ጥሩ የሕይወት ምንነትና ሰቃይን ገላጭ የሆነ ምርጥ ዘፈን።
ያላቸውን የማይተካ ሚና ሁሌም አስባለው።
ክብር!!!
ማነው እደኔ እያለቀሰ 😢😢የጨረሰዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
ለየት ያለ የሙዚቃ እይታ ።እውነት ነው ብዙ የቤት ስራተኛች። እህቶቻችን ናቸው ፍቅር እንስጣቸው
ክብር ለእሪች በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኛን ለማዳም ቅመሞች የሚገልፅ ነው ሀሳብ ሁላቹም ከሀገር ወታቹ ለምትኖሩ በሙሉ ሀሳባቹ ሙልቶላቹ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤
ለራሤ ጋበዝኩት ይሄን ዘፈን 😢
ይድረስ ለእራሴ ከነገ ዛሬ ይሳካል ብዬ በተስፋ በረሀ ለሚበላኝ😢😢😢😢😢
Ayezoshe yalefale❤
@@EdenMohammed-cf9go በጣም አመሰግናለዉ የኔ ዉድ እህት❤
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል😢❤
@@LiyuArte አሜን እግዚአብሔር ስብስብ ያርገን🙏
እናመሠግናለን ሪች!!! ምርጥ ካስቲንግ!! እድልዬ ስወድሽ
አለች አንዲት ሴት የራስዋን ኑሮ ትታ የኖረች
ህግ የዘነጋት ሞግዚት እረዳት እናት የሆነች!!!
እናመሰግናለን በጣም ራሔል እግዚአብሔር ያክብርልን
ትክክል ዚብርቅርቅ ይች ዓለም😭😪💔💔
ተውኔትና ዘፈን ድንቅ ነው እድለወርቅ 😍
ለሁላችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ እናመሰግናለን
እንደ እኔ በአረብ ኩሽና እድሜዋ ውበቷ ልጅነቷ ላባከነች ይሁን
🥰
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ነገር አንድ ቀን ይሥተካከላል
Ayezesh holashneme anede ayenete hewote nawo
ውይ ላይሞላ ተቃጠልን በሰው ቤት በሰው ሀገር ውይይይይ😢
ይህ መልዕክት በእርግጥም አረብ ሀገር ያሉ እህቶችን በደንብ ይገልፃቸዋል የራሳቸውን ኑሮ ርግፍ አድርገው ትተው ለሚወዷቸው ቤተሠቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው ሲሉ ሌት ተቀን ለሚደክሙት።😢
እናመሰግናለን 🙏
Wow betam des yemil sira new kibr mulu hiwotachewn lebetesb setw leminoru ehitoch
👏👏👏ዎው 🥰 ትልቅ ስራ ነዉ በርቺ ሪች ❤️
Ye gna woch gn top artists nachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 wow swedachu ye ewnet ❤❤❤❤❤
Tabarake❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you! Mostly they're not recognized by people only exaggerating their wage. I pray for those who in the wrongful mind but still they're our family or sisters. Thank you for your loving song and I love love love! your song Ethiopiaye? Tebarekilegn ❤
ይድረስ በ ሃገር ዉስጥ እና አረብ ሃገር የምትኖሩት ለነገ ትልቅ ህልም ያላችሁ ዉድ አህቶች ይህ ዘፈን ለ እናንተ ይሁንልኝ,,,,,,,,ነገም ሌላ ቀን ነው 🙏🙏🙏
Waw Rechye 1gna betam des yilal betammmmmmmm
እህቴ በርች አይዞሽ በጣም ምርጥነዉ❤❤❤❤❤
ይድረስልኝ እደሻማ ቀልጣ ለኔ ብርሀን ለሆነችው የቀይ ጥቁር ለሆነችው እናቴ ብርሀኔ አለሜ 😢😢😢😢😢 ላንቺ ነው የራስሽን ኑሮ የተውሽ 💔የኔን ያቀናሽ😢
እናመሰግናለን ❤🙏 እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ፈጣሪ 🙏🙏
Gobez nesh ❤❤❤
Thank you very kind no words god jobs Racha
ምርጥ ሥራነዉ❤❤❤❤
ሪቾዬ በዚህ መረዋ ድምጽሽ ይሄ ታሪክ ተጨምሮበት እንዴት ያምራል 🥀🥀 ለሁሉም መልካም በሠዉ ቤት ዉስጥ ቤት ሆናችሁ ለምትኖሩ እህቶቼ ይሁን😭😭 አንድ ቀን ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞን🙏
ክብር ለኛ ቅመሞች በረሰቱ😢😢😢😢😢❤❤❤
This is a very nice song 🎵 and beautiful 👌🙏የሚገርም ድምጽ , ህይወትን የዳሰሰ , በጣም ግሩም ዘፈን ነው እናመስግናለን ህይወት ለስውልጆች ፍጹም ትለያለች ዝብርቅርቅም ናት ግን በተስጠን ሁሉ ጸጋ እግዚአብሔርን እናመስግነው::
ይህን ግጥምና ዜማ ለሰራኸው እሱባለው የሺ እናመሰግን አለን በርታልን
ክብር ለእናቶች ለኛ❤❤😢😢😢
አለች አንዲት ሴት………❤❤❤
ምርጥ ሙዚቃ
Richo good job
በስደት አለም ለምትኖሩ እናንተ እንደሻማ ቀልጣችሁ ለሌሎች ብርሀን ለሆናችሁ እህቶቻችን መታሰቢያ ይሁን✍️✍️✍️
ፈጣሪ ይጠብቃቹ በስደት ያላቹሁ እህቶቻችን ❤❤
Wow 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 balakeso new yasamahute kebre baharabe agare lametesakayou ehtoca yamata enjara fatarye yesetane
Be life sh seghi. Bay Bay Bay 😢😮😢😮❤❤❤❤❤
ተባሪኪ ያልተ ዘመረላት ጀግናችን አሰብሽልን እውነት ነው!!!!
ሪችዬ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ🥺♥️♥️🙏
ዋው❤❤❤❤❤
Good job🎉
All the credit should go to Esubalew & Rahel..outstanding 🙏👍🏽
😢😢😢😢😢😢😢 የኔናት እናመሰግነለን የኛ ሂወት ክድን ብሎ ይብሰል ብቻ አላሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል
ታንክዬሪች💚💛❤🎉👏🎉
Rahela gn mechi nw ምተቀላወ😋🤗🤞
good job rich
Great ideas ........
ውይ ይችን ልጅ ስወዳት ጆሮዬን ሁሌ እንደሰጠዋት 🙏
ቃል የለኝም ለዚ ሙዚቃ
ምን በአረብ አገር ብቻ በየሰዉ ቤት ተቀጥረው የሚሰሩ እህቶቻችን ከብር ይገባቸዋል!!!
እነሱም የሰው ፍጥሮች ናቸው! በእኛ እና በልጆቻችን ላይ እንዲደረግብን የምንፈልገውን ነገር አናድርግባቸው!!!
WOW very cool ❤
ውይ ድምፅሽ አደኛ ኮነው❤❤❤❤❤❤
❤❤ የኔ ብርቱ ሸቃሊትዬ
ግብዣዬ ነዉ ተጋበዙልኝ የኔ ዉዶች
ወይ አለም ስንቱን አሳየሸን
ሪቾ አቤት ድምፅሸን ስወደው
እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ለኢትዮጵያውያኖች ተሻለ ለአረብ አገር ላለች አውጭላቸው
ቃል የሌለው እውነት እናመሰግናለን በዚህ ስራ ለተሳተፍችሁ ❤❤❤❤
ይህች ልጅ እኮ ገራሚ ናት ሪች እወድሻለሁ ጥፍጥ ያለ ድምፅ...
ልዩ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉በሪችልን 😢😢😢😢😢ለኛ ነዉ ቅማሞች
Woww best cover keep it up bro!!
I was on the land of origins a month ago. I will be heading back soon; my dream is to see this musical genius on stage.
ሥንት አመትበሥዴት ወልዶመሠዴድ ደግሞይከብዳል❤❤❤🎉🎉
ልብ ያላልነው ርዕስ 👌🏾🙏🏾
Wow wow kal yelenm❤
እሱባለው ይለያል የምር❤❤
እናመሠግናለን ሪቾ❤
ለማዳም ቅመም ይድረስ ራሄል ሽኩረን 😢😢😢😢❤❤❤
ታንክዩ ሪች❤
I'm from jemboro i love ethiopian music ትላለ።
ያቺ ሴት እኔ ነኝ😢 ካልተኖረ ልጅነቴ ያልኖርኩት የሚናፍቀኝ ወጣትነቴ ነጎደ😢 ብቻ አልሃምዱሊላህ
😢😢😢😢😢😢😢enamesegnalen.erichi.❤❤❤❤❤❤❤❤
እረች እናመሠግናለን
የራሳችንን ህይወት ሳንኖረ
ለሰዉ የኖረን ምሰጋና ሳናገኝ
የተከዳን ልፈታችን ከንቱ የሆነ
ጤንነታችንን አተን እኛ እነታችን የጠፈብን
ዘወረ ብለዉ እራሳቸዉ አሳብደዉ አብደዉ
መጡ የተባልን ልጂነታችንን
ያጣን ዉበታችንን ያረገፈን እኛ የማዳም ሸቃሎችነን
ሪችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤