Awtar TV - Rahel Getu - Tirefi - New Ethiopian Music 2021 - ( Official Lyric Video )
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | Amharic Music
New Ethiopian Music 2021 by Rahel Getu Tirefi from brand new album Etemete
Etemete is available now on all digital stores
iTunes - apple.co/3gWagI0
Amazon - amzn.to/2WGt9I7
Spotify - spoti.fi/2X7jtpI
Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
Download Awtar app: awtar-website.......
Follow us on:-
Facebook - / awtarapp
Twitter - / awtarmultimedia
I don't know Ethiopian language but am totally in love with this song..love from India 🇮🇳❤️
chicke all Ethiopian music ❤️🇪🇹
We don't now u language to but weee enjoy aaaaaa love u
This song is about love ❤️ very slowly and beautiful song love
@@samrawitmekonet1833
Samriyee good to see you here konjo ❤
chicke all Ethiopia musio Absolutely U Love ,it ok
ሬሄልዬ ምርጥ ስራና መልእክት። ወንዶችዬ ለሴቶቻቹ ሁልጊዜም ታማኝና ጥሩ ሁኑ ፣dont betray anyone. Just pray for God willing. ሁልጊዜም በጥሩ የምትታወሱ የምርጦች ምርጥ ሁኑ ሺ አመት አይኖር፣ ሴቶችዬም እንደዛው። ለአጭር እድሜ አስተዋዮች እንሁን፣ የማይሆን ነገር አይሆንም እንበል፣ ለሚሆን ነገር ይሆናል እንበል። እግዚያብሄር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርካት፣ መልካምነትን ብቻ ይዘን እንድንገሰግስ እግዚያብሄር ከኛጋር ይሁን
Amen this song hits hard
@@meronyoseph343 That's true
Eshi
I don’t comprehend anything in this song but am in love with Ethiopian music. It is a combination of talent and infinite passion. My brothers and sisters am with your country in prayer and thoughts don’t spoil your country. We are all one. Lot of love from Kenya.
thank you ,for with us. God bless Africa.
ጌታን ስንት ጊዜ ደጋገምኩት👌❤
እኔም
1000000 giza enma
Enemmmm
@@mekdi3502 1111111111111
@@mekdi3502 11111111
ከዳዊት ፅጌ አልበም በሆላ ነፍስ ያለው ስራ ሰማሁ
ትለያለሽ ትቺያለሽ
ሁል ጊዜ ይህን ሙዚያ ስሰማዉ የሚሰማይ ልጀ ነዉ ጌታ ልጅ ሰቶ ነዉ ህወቴን ያሰተካከለዉ ለኔ የተዘፈነ ነዉ የሚመስለገኘ አመሰግናለሁ ሪቲ
ከዳዊት ፅጌ በኋላ ደስስስስስስስስስስስስ የሚለኝን ለጆሮዬ ምርጥ ምግብ አገኘሁለት አመሠግናለሁ በርቺ🇪🇹❤
ይህ ዘፈን የራሴን ታሪክ ያገኘውበት ዘፈን ነው እውነት ጥድፍ ብየ በልጅነቴ ብዙ ነገር አይቻለሁ 16 አመቴ ነበር ያውኑን ባሌን ያወኩት አሁን 22 አመቴ ነው የ3 አመት ልጅም አለችኝ እናም በልጅ አባቴ ብዙ ነገሪ ተቀይራል ለባለቤቴ ይሚመጥን ምርጥ ሙዚቃ አመሰግናለው እሪቾ
Minew fetenshe
@@endalkachewbeshir4953 be positive
whane igate you !!
@@endalkachewbeshir4953 አግብቼዋለው እኮ ነው ያለችሽ። ልጅም አለኝ ነው ያለችው። ጓደኝነት ከጀመሩ አብሮ መኖሩ ነው የሚመረጠው። ወይ አለመጀመር።
Ayleyachu❤️
ሀብታሙ ቦጋለ ★Respect★እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ስላሰማሀን
Just from the interview
I am From Somalia 🇸🇴 l don't understand Ethiopian 🇪🇹 language but I listen to Ethiopian songs and I really like this song ❤✊🏽❤
❤it's a nice song🙏.🥺❤
እንደወይን እየቆየ የሚጣፍጥ ምርጥ የጥበብ ውጤት 2017 ላይም እያደመጥኩት ነው
የኔ ዉድ ሙሉውን ከለጋ እድሜዬ ጀምሮ ያሣለፍኩትን የሒወት ጉዞዬንና ድካሜን ና በመጨረሻም የምወደዉ ልጄን ሠቶኝ ተሥፋየን አለመለመልኝ ፈጣሪ እናም የሚገርም ስራነው ብቻ እኔጃ ቃል የለኝም
የልቤ ማርፌያ የእዉነት ሰዉ ሳገኝ እማዳምጠዉ ዘፍን ሪች ምርጥ ስራ😘
ትግየ።የዘፍንየኔሒዊትነወ
ማነው እንደ እኔ ፍቅረኛ ሳይኖረው በዚህ ዘፈን ፍቅር የያዘው 🙄🙄🙄🙄🙄 ሪቾዬ ❤️❤️❤️❤️
Ene🤚🖐️🖐️
✋🖐✋ me too 😔❣
ቆይ ፍቅርኛ ያለው ብቻ ነው እሚያዳምጥ ግን😄😄😄😂 እኔ ባል አለኝ ግን ሙዚቃ አይወድም
@@hanaalemu949 እኛም ሳይኖረን አዳመጥን እና ፍቅር እንደያዘው ሰው እየተጃጃልን ነው ግን ፍቅረኛ ላለው አሪፍ ነው ያው ዘፈኑ የሚገባው ከሆነ
@@tigistmamo4880 👌👍
ትረፊ ሲላት ነዉ ትረፊ ቢላት
ለምስኪኗ ልቤ አንተን ያደላት
አብቢ ቢላት ነዉ ላስዉብሽ ሲላት
ለተዘጋዉ ቤቴ አንተን የሰጣት😊💞
የኔ ዉድ ለአሁኑ ፍቅሬ ለወደፊቱ የልጆቼ አባት🥰❣️❤️
I am from 🇪🇷 but I love ur album I am so carzy I listen your song everyday ♥️😍♥️❤️
ሪቾ ይህ ትራክ በጣም ነው የሚያምረው ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም ምርጥ የ2014 ስጦታ ነው እናመሰግናለን፡፡
So True 👍 👌
★Respect★ ሀብታሙ ቦጋለ
ወይ ጉድ ይሄ ዘፈን ትርጉም አለው በጣም ውስጤን ነክቷል ልጅነቴ ህይወቴ ሁሉን የራሴው ፍጥነት🥺
Me too
Ewint new 😥😥😥😥
Me too
★Respect★ ሀብታሙ ቦጋለ !!!
እግዚአብሔርን ምን እንደ በደልኩ ት አላውቅም ገና በጠዋቱ ሰይጣን ሚስት ሰጠኝ ይሄው እድሜን ሙሉ እንደ ተቃጠልኩ አለሁ
In love with the slow flow of the music sound though I don't know the meaning... More from south Sudan 🇸🇸🇸🇸🇸🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wooow
Its about how a girl is saved from all the suffering she had because of the miraculous arrival of her lover in to her life.
Bro the language is Amharic language..in short z flow of life and love ❤️
Wow I guess most of us women went through a lot of circumstances.Thank you for being a voice to our heart beat. Love it💕
Could tell me the common meaning of song.
አልበም ብሎ ዝም ነው ሪቾ ከአሁኑ ዘመን ዘፈኖች ከዳዊት ጽጌ ቀጥየ የወደድኩት አልበም ነው
በጣም ስለወደድኩት ማስታወሻነቱን ለልጄ ይሁንልኝ
❤❤❤❤me too
የተረጋጋሸ ኢትዮጵያዊት እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ የድሮዎቹን ብዙ ልምድ ያላቸውን ያህል ነው የተጫወትሽው በርቺ
በጣም የተደከመበት ስራ ስለመሆኑ ውጤቱ ይናገራል።እናመሠግናለን‼አስታራቂን በምስል እጠብቃለሁ❤👏👏👏👏👏
ምርጥ ራሄል ዋው ቆንጆ ዘፈን!!!! ከሁሉም ነጥረሽ የወጣሽ መረዋ
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
ይህ መዝሙር ነበር መሆን የነበረበት .. ለሰው ይከብዳል!! እኔ አምላኬን እያሰብኩ ተባርኬበተለሁ.. አንድ ቀን ለጌታ አይቀርም እስከዛው እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ 😍
Lol
ፈጣሪ የሚመሰገነው በዜማ (በሙዚቃ)ነው እንዴ?
@@amarseid6068 Bezema Musika sayhon
Be Mezmur new
Yeh demes gyn Le Mezmur Fetarin Lemamesgen Yehonal maletu new esmamalehu.
Lemanegnawum Lejitewa
Konjo Ena Tehut Lij nechi Egziabher Yebarekat Ke kefu Hulu Yetebekat.. Melkam Neger Hulu Emegnelatalehu
ዛምማውና ግጥሙ በጣም ነዉ ደስ የሚለው ለሚወዱት ሰው ይገልፀዋል ብዬ ነዉ የማምነው
አምላክ ራሱ ነው
ታምሩን እንዳውጅ
ቆሜ የሱን ሥራ
በጥላው ሸሽጎ
እጣዬን የጻፈው
ፍቅሬን ካንተ ጋራ😘❤❤❤❤
ዋውውውው ጆሮ ሰረሰሮ ነው የሚገባው 👂 የኔ ደመፀ መረዋ🥰🥰🥰🥰
የኔ ታሪክ ነው የሚመስለኝ በሰማሁት ቁጥር ❤❤
እዉነት እዲህ በደንብ አብበዉ በደንብ ፍሬአቸዉን በተግባር እሚያሳዪ ኢትዮጵያ ብርቅየ ልጆች አሉዋት ራሔልም ከነኝህ ዉድ ልጆች መካከል አንዷ ናት ፍሬ እንዲህ ባደባባይ ጣፋጭ ሲሆን ዋዉ ደስ ይላል።
በውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺ እድግ በጣም ደስ ይላል ቃል ያጥረኛ በርቺ
ደሰ የሚል ጣዕመ ዜማ ነው ወድጄዎለሁ እንኳን አደረሳችሁ
ዋውውው
እንዴት ሚጣፍጥ ድምጽ ነው!
ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ልበልሽ?
እንኳን ተወለድሽልን ብቻ ነው ቃላቴ።
I dedicated this song to my husband. I love you, Hode.
አባትየው ና ተጋበዝ! ትረፊ ሲላት....
የኔን ህይወት ያዜምሽ እስኪመስለኝ ተመስጫለሁ እጅግ ደስ ይላል
Lezih music menm ayent kalat yelgnim richye wow becha lebel betnshu betam mirt sera naw yene dimtse merwa berchilgn andgna👌🔥
Riche bexam nice music new wednawl thanks ketyibet yane yegna eyalsh new ezi derja endmtdrshi mawkew bexam new mewdsh❤️
💚💛❤️
Gobez 👍 tewedadari yeleleh jegna Ethiopiawit abo yemechesh tebareki👍🙏🇪🇹💜
I lov ur album especially this song tirefi it feeds my soul ❤
💞💞💞💞ትረፊ ብላት ነው የሚለው ሙዚቃሽ የዜማ አወጣጥሽ የአስቴር ከበን ሙዚቃ ይመስላል ያምራል ዜማው
ዋው እንዴት የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ. ቢስማ የማይስለች። ጎበዝ ነሽ በጣም።አልበሽ በሙሉ አሪፍ ምርጥ ስራ ነው።ተባረኪ።
አልሰለችም ሳደምጥሽ ይኸው እስከዛሬም በመገረም ነው የምሰማሽ ❤❤❤
Oh my goodness, the Spirit in this SisStar's voice and lyrical phrasing is breathtaking. And the musicians are so wonderful as well. They are all locked into a serious, heavenly groove. I so appreciate this music. It feeds my very soul.
መልእክት ያለው ግጥም በመራዋ ድምፃ ሰንጥቆ ነው የሚሠርፀው ጥሩ ስራ በርቺ
ልክ የእኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ በጣም ነው የሰራሽው 🥰
I'm still waiting for that man 😂
After hacalalu album
For me it’s best album of this year
Tnx rahel
የኔ ዉብ በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነዉ ሁሉም ስረወችሽ ያምራሉ እግዚሀብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃኝ
ራሄል ዋዉ ምርጥድምፅ🌹🌹🌹 ሁሉምአልበምሽ ሀሪፍነዉ🇪🇹🔐
ታሪኬን የዘፈንሽዉ ሪች በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
You blew me my mind ❤️ we love you from Israel habesha
I'm from Namibia 🇳🇦 I love this song hey.
ፈጣሪ የሰራውን ስራ ስለገለፅሽው በጣም ደስ ይላል ።
ይህስ ለኔ ነው መሰል ልጀን የሰጠኝ እግዝያብሄር ትርፊ ብሎኝ ነው ጌታየ ሁሌም ምስጋናየ ይድርስህ
ምርጥ ነው በጣም ድምፅሽ የሆነ የሆነ ቦታ ላይ አበባን ይመስላል ምርጥ ሪቾ
እጅግ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ዘፈን እርግት ልስልስ ያለ እናመሠግናለን በርቺ
I just fell in love with song. Now, its one of my favorite song following by Ethiopiyaye!! Thank you Rachel. Well done!
This holy song. Absolutely unexpected from such a young diva. I wish I had a wife who sings this to me. Any husband whose wife dedicated this song would be lucky. Thanks Rachel, Miky, Natti and Kitubel
I feel you
በጣም የሚያምር ድምጽ አሪፍ ዘፈን ትችያለሽ ጎበዝ
ሪቾ ይህ ትራክ በጣም ነው የሚያምረው ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም ምርጥ የ2014 ስጦታ ነው እናመሰግናለን፡፡የኔ ዉብ በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነዉ ሁሉም ስረወችሽ ያምራሉ እግዚሀብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃኝ
You know it's a great song when you can't tell if it's a song or a mezmur
Wow I can’t stop listening this music…thank you
Terefe belat nebsen emewedewen emesasaleten ye abaten metek yemewonewen setegn thanks mokeshe richo ❤️👌🏻👌🏻👌🏻👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏
በጣም የወደድኩት ዘፈን ነዉ በርቺ
ምርጥ ስራ ያለፌው እይወቴን በትዝታ
I’m from Kenya and I love the song the theme and instrumental and beautiful voice
Amaregna alchelem gen getmun teredchewalew 👌 wowwww
ወኪል ነሽ ከላይ ሚለው የእዮባን ሙዚቃ ነው የመሠለኝ የሙዚቃው ታሪክ
Very nice😔i love you ethiopian 🇪🇹🇸🇦💛💚❤️
This is my favorite song, beautiful lyrics , berchilen
የኔ ዉብ እድሜና ጤና ያድልልኚ ክበሪልኚ ለኔ የጎራጎርሽዉ እስኪመስለኚ ተመስጨ እሰማዋለሁ
ምን ይውጠኝ ነበር 🤗
ፈጣሪ ሊረዳኝ አንተን ባይሰጠኝ 🙏
ትረፊ ቢላት ነው😍
ትረፊ ሲላት 😍
ለምስኪኗ ልቤ 💖
አንተን የሰጣት👉🤴
አብቢ ቢላት ነው 🌷
ላስውብሽ ሲላት 🌺🌻
ለተዘጋው ቤቴ💁♀️
አንተን የሰጣት 💏🎁
ዋው ሚገርም ድምፅ ሚገርም ሙዚቃ ወድጄዋለሁ!!
💜💜💜💜💜💜💜 ለውዴ የሚሆን እውነተኛ መልእክት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I bet that this was everyone's favorite song once in their lifetime
She is singing for me and my beloved husband ❤❤❤
ለኔ የዘፈንሺልኚ ያክል ነው የተሰማኚ የኔ ምርጥ 😍😍😍
ከፍቅረኛዬ ተጋበዝኩት ዛሬ ቆንጆ ሙዚቃ
ደጋግሞ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ለኔ የዘፍንሺው ያህል እስኪሰማኝ ድረስ በጣም ቆንጆ ስራ ነው
ድንቅ ስራ በርቺ ❤❤
Rich first all your songs is ohhh God attractive and the greatest song is ETHIOPIA and that song am see ethiopian and your performances 100 percent tank you my hero proud of 🇪🇹 and you pretty girl
Love music 🎶🎵♥ ERITREA 🇪🇷♥
omgg wow you are a Queen 👸🏾 you voice is like angel & the song 🎵 so beautiful Tnx darling Iove from 🇮🇱🇪🇹 🙏🏽
i m in love with this song its the mastetpiece song ..keep up rich we r proud of u its lije a spiritual song ...
Don't wait
የምር ራሄልን ዝም ብዬ እጠላት ነበር ዛሬ ግን ይቅርታ
ኢትዮጵያ ከሚለው ቀጥሎ 1ኛ ብየዋለሑ ኩልልልልል ያለ
I am from Eritrea so I could not Amharic but I am forced to read because of like your music
ትረፊ ቢላት ነው ትረፊ ሲላት
ለምሰኪኗ ልቤ አንተን ያደላት
አብቢ ቢላት ነው ላሰውብሸ ሲላት
ለተዘጋዉ ቤቴ አንተን የሰጣት
woww👏👏
ዋውይህንሙዚቃ ሥትግዜሥሠማው እሪችበርችየህምርጥእናአደኛነውሥወድሽ
እደው እሪችየ ዘፈን ይቅርብሽ ዘፈኝ እኮ ሀጢያት ነውዛሬ ብዙሰወች ሊያከብሩሽ ይችላሉ በአምላክሽ ፍት ግን ባዶነው የምትሆኝው
ልክ ነሽ እህቴ, አንቺ መኖሪያዋን ልትሰጫት መሆን አለበት ስለዚህ ታቆማለች ብዬ እገምታለሁ
@@peace3791 እውነቴን እኮ ነውእደዘፈን ትልቅ በሽታየለም እሶም ስታ ብዙወችንምታስታለችእና ቢቀር ይሻላል ዝናእንደሆነ አይጠቅምም
መዝፈን ሀጥያት ከሆነ ማድመጥም ያው ነው።ስለዚህ አታዳመጭው ሀጥያት ነው😁😁😁😁
@@tsegaethiopia8904 እህቴ እኔ ላዳምጥ አይደለም የገባሁት ግን ከስልኬ ዘፈኑ ሲመጣ መዝፈን መልካም እንዳልሆነ ማስተላለፊ ፈልጌ ነው
Kerash jemer anti Belo mekari🤭
Richo yemecheshe geroom sera newu i really love this one. I can't stop listening this music💖💖💖
Ewnet des yilal tichiyalesh 😘👏👏👏👏👏👏
ራሄልዬ የኔ ድምፅ መርዋ 💜🌹🌹
Angel voice Rahelye Bless you more yene mare! 🍀🌼🌺
Sentimental gift for the most honest man who loves his wife unconditionally..
Beautiful music from a beautiful young lady
በጣም የሚገርም ነው ይሄ የእኔ ታሪክ ነው ሳላስብው ለራሄል ነግሬት ይሆን በየ እሰብ ኩ በአጭሩ እኔ ስገለጠና የኔ ሂውትን ነው የተረከችው
ዋውው የራሴ ታርክ ነው የዘፍንሽው ሪች ብስማው ብስማው አልጠግብ አልኩኝ