Mesay Tefera - Yeleben | የልቤን - ሙሉ አልበም - Full Album - New Ethiopian Music 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 467

  • @selamwellness7934
    @selamwellness7934 6 หลายเดือนก่อน +43

    ሁሉንም ዘፈኖች ሳዳምጥ ነበረ አንድም የሚወድቅ ስራ የለውም የሚወደድ የሚደመጥ ስራ

  • @selamawithaile9057
    @selamawithaile9057 6 หลายเดือนก่อน +37

    በርግጠኝነት ከትልልቆቹ ዘፋኞች ጎራ የሚቀላቅልህ አልበም ነው!!!

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 6 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም አልበም አድማጭን ያከረ ጥበብን የከበረ ብዙ የተለፋበት ግሩም አልበም ከልብ እናመሰግናለን !!!

  • @BenmoA.
    @BenmoA. 25 วันที่ผ่านมา +3

    Late to say but NOT yet TOO late እውነትም የተፈራ ካሳ ልጅ መሆንህን ያሳየህበት አልበም ነው፡፡ በርታ! ድንቅ የኢትዮጵያ ቅኝት !

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 6 หลายเดือนก่อน +194

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @MameGela
      @MameGela 6 หลายเดือนก่อน +6

      🙏 🙏 🙏

    • @AsmajemalTire
      @AsmajemalTire 5 หลายเดือนก่อน +7

      አሚንንን ያረብ😘😘😘😘😘

    • @Danielbrhanu-tc6dy
      @Danielbrhanu-tc6dy 5 หลายเดือนก่อน +5

      ​@😅 7:11 7:20 7:21 😅 7:21 7:25 7:40 😅 7:44 MameGela

    • @sarahfahad1172
      @sarahfahad1172 5 หลายเดือนก่อน

      Ex😮 box of zhim
      ​@@AsmajemalTire

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 5 หลายเดือนก่อน +2

      Bless you too Estifanos.

  • @harmonyplus84
    @harmonyplus84 6 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ለጀሮ ተስማሚ መሳይ ተፈራ🎉🎉🎉 we love you guys from፡🇪🇷

  • @DanielDemeke-sk5nr
    @DanielDemeke-sk5nr 6 หลายเดือนก่อน +31

    ዋው መሣይ የሚገርም አልበም ትችላለህ ምን ያህል እንደለፋህበት የሚያሳይ ስራ ነው የአመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለሁ በጣም ተመችቶኛል

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 6 หลายเดือนก่อน +43

    አቤት ዘንድሮ እንዴት ደስስ አለኝ
    Mastewal eyayu ❤❤❤
    Leul sisay ❤❤
    Mesay tefera❤❤❤
    ምርጥ አመት ❤❤❤❤❤❤

    • @FinoteMelaku2016
      @FinoteMelaku2016 6 หลายเดือนก่อน +4

      ለምለም✌️🫶🏻

    • @ephremmekonnen5250
      @ephremmekonnen5250 6 หลายเดือนก่อน

      @@FinoteMelaku2016
      አልበም አወጣች እንዴ ??🙆‍♂️

    • @makifiraol6605
      @makifiraol6605 6 หลายเดือนก่อน +2

      lamelamen rasak

    • @MikiLala-y2j
      @MikiLala-y2j 6 หลายเดือนก่อน

      ስንሻው ለገሰም አውጥቷል 🤯 የሆነ አልበም

    • @FinoteMelaku2016
      @FinoteMelaku2016 5 หลายเดือนก่อน

      @@ephremmekonnen5250 ya✌️

  • @tesfaaddis34
    @tesfaaddis34 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት በጣም ነው የተመቸኝ!
    በጣም ምርጥ መዝናኛ ሆኖኛል, የሚገርመው ደጋገሜ ስሰማው... በቃ... "ዙሪ ዙሪ ልቤ ላይ" ነው የሆነብኝ
    ትችላለህ!

  • @temesegentaddese3136
    @temesegentaddese3136 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing album keep it up Bro
    I am your biggest fan since your first single what's crazy is since that day I know you will be an amazing artist even the way you work your music clips
    Album of the year goes to
    Mesayyyyyyyyyyyyyyyyyy Tefera
    (Like father,like brother like son)
    የአባቱ ልጅ

  • @yamlaksirawassie
    @yamlaksirawassie 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mesay i have no word for you i love full of your album always my no 1 artist

  • @helensema7904
    @helensema7904 4 หลายเดือนก่อน +7

    ከምንም በላይ እረጋ ብለህ መዝፈንህ ለጃሮ ሚጥም ተባረክ

  • @millionmesfin3562
    @millionmesfin3562 6 หลายเดือนก่อน +61

    ከ ዳዊት ፅጌ አልበም በሁላ ያንተን አልበም አገኘሁ በርታልኝ ወንድሜ 👊🏿

    • @betelhemlemma8964
      @betelhemlemma8964 6 หลายเดือนก่อน +2

    • @eyobfentahun4284
      @eyobfentahun4284 2 หลายเดือนก่อน

      ልዑል፣ማስተዋል ምርጥ ወጣቶች ናቸው!!አልበማቸውም ገራሚ ነው❤❤

  • @SintuMarphaz
    @SintuMarphaz 6 หลายเดือนก่อน +7

    አጥንትና ስጋ ያለው ተስማሚ የሆነና የማይጎረብጥ ምርጥ አልበም

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 6 หลายเดือนก่อน +12

    መሳየ በጣም ቆንጆ ዘመን ተሻጋሪ አልበም ነዉ ያደረስህን በቪዲዮ ናልን !!!

  • @teddytaye
    @teddytaye 6 หลายเดือนก่อน +3

    The right music for the current Ethiopia; well done Artist and Musician Mesay.

  • @Woubayehu
    @Woubayehu 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ደረጃውን የጠበቀ አባትህ አልሞተም መሳይ እውነትም መሳይ የሰፈርህ ሰው ነኝ እናትህ በጣም ጥሩ ትደንስ ነበር በጣም ነበር የምወዳት

  • @daT9876
    @daT9876 2 หลายเดือนก่อน +2

    የልቤን ልንገርሽ የሚለው እውነት በምን ቃል መግለፅ ቸግሮኝ ነበር ታሪኬን የነገርኩ መስሎኝ ነበር እያለቀስኩ ነው የሰማውት አሁን እንኳን ስፅፍ ካይኔ እንባ እየጠረኩ ነው መሳይዬ የውስጤን ስለዘፈንክልኝ በጣም ነው ማመሠግነው

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 6 หลายเดือนก่อน +26

    ግሩም ዘፈኖች ናቸዉ ዜማም ግጥሞቹም አቅም ያለዉ ወጣት ልጅ ነዉ ከዛ በላይ ግን ድምፁን እንደፈለገ ማዘዙ ቅላፄዉ እራሱ ለዘፈኖቹ ተጨማሪ የሙዚቃ መሳሪያ ይመስላል ለጆሮ በጣም ይመቻል አይሰለችም

  • @KerimShems
    @KerimShems 6 หลายเดือนก่อน +2

    Being a number 1 musicer with a smile voice sounds like a dream job.

  • @mulugetaaynekulu
    @mulugetaaynekulu 4 หลายเดือนก่อน +12

    I swear I can't stop to listen 🥰well done👏👏 keep it up

  • @SetiAboneh
    @SetiAboneh 5 หลายเดือนก่อน +9

    አንድ ሚያስጠላ ዘፈን የሌለዉ ሚገርም ዘፈን እኔማ እንደቡና ሱስ ሆኖብኛል❤❤❤❤

  • @Gezu-i4y
    @Gezu-i4y 6 หลายเดือนก่อน +20

    የአመቱ ምርጥ አልበም።
    በተለይ የትዝታው ሙዚቃ።❤❤❤

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 6 หลายเดือนก่อน +18

    ❤እናመሰግናለን አንድ ላይ ስለ ለቀክልን ገራሚ አልበም ነዉ

  • @samuelmamo8618
    @samuelmamo8618 6 หลายเดือนก่อน +5

    ግጥም ከዜማ ዜማ ከድምፅ ተዋህደው ለማድመጥ የተፈበረከ ድንቅ ሥራ መሣያችን በርታልን

  • @Menuka7020
    @Menuka7020 5 หลายเดือนก่อน +2

    የምር የዘመኑ ምርጥ አልበም ። ብዙ እንደተለፋበት ያስታውቃል👏👏👏

  • @BobbyBobby-wk1uy
    @BobbyBobby-wk1uy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው ይሄን ሙዚቃ የወጠ ቀን መስመት የጀመርኩት ግን አልጠግብም ሰምቼ

  • @laddertube-e2l
    @laddertube-e2l 6 หลายเดือนก่อน +8

    Well done, Mes! I enjoyed all the songs. Your colour reminded me of the songs back in 90s.

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢ/ያ አገሬማ ክብርንና ምሰጋናን አጥታ😂 በልጆቿ ሰንቱን ፣ ሰንቱን አንገት አሰደፊን አሰቃቂ ፣ አሰከፊና አሳዛኝ መከራን ጎብጣ እሰከምትሰበር ተደበደበች 😂😂 ፈጣሪዋን ለመነች በእምባ አባሸ ቀን አሳቢ ና አክባሪ ልጆቿ ሃዘን መከራና ሰቃይ ቀና እንድትል በቃች 🙏🙏🙏 አገሬን አምላክ ይጠብቃት 🙏🙏

  • @habtaman3692
    @habtaman3692 6 หลายเดือนก่อน +13

    አንተ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ ሁሌም

  • @NardosKassu
    @NardosKassu 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይዬ በጣም ምርጥ አልበም ነው የሰራከው በቀን ውስጥ ሳልሰማው አልውም እናመሰግናለን ❤❤

  • @yemiendale6816
    @yemiendale6816 6 หลายเดือนก่อน +3

    thank you mesay tefera very good albem

  • @TagestTaye
    @TagestTaye 4 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aziwoyama
    @Aziwoyama 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም መደመጥ የሚገባው የሚወደድ ከልብ የተቀመመ መልካም ስራ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lejese_ልጄስ
    @lejese_ልጄስ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያባትህ ልጅ አይደለህ። እናመሱግናለን !!!በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ለጀሮ ተስማሚ መሳይ ተፈራ we love you አንድ ሚያስጠላ ዘፈን የሌለዉ ሚገርም ዘፈን እኔማ እንደቡና ሱስ ሆኖብኛል

  • @sarag.994
    @sarag.994 4 หลายเดือนก่อน

    ከረዥም ጊዜ በኋላ ምርጥ አልበም ሰማሁ በጣም ነው እየደጋገምኩ እየሰማሁት ያለሁት፡፡ አመሰግናለሁ እውነት

  • @ארגאויגזאו
    @ארגאויגזאו 4 หลายเดือนก่อน

    ከግጥም ከዚማ ከድምፅ የተዋበ ይሄ ነው ሰውን ሊያዝናና የሚችል አቦ በርታልን

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 5 หลายเดือนก่อน +2

    wureji Kanatie
    its so mainly tough poem message, brave and outstanding vocal and music composition..
    you exercise my multi lingual poem which found in my HEAERT .
    i appreciated the poem writer of the Azmach
    keep it the great work ...

  • @YamlakWasie-i3n
    @YamlakWasie-i3n 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያምር ሙዚቃ ድንቅ የጥብ ሰው ነህ ማሪያምን ሙሉው ያምራል

  • @He_techn
    @He_techn 6 หลายเดือนก่อน +6

    Wow wow 1 mital yelelew tsedit yale tenkiki tedergo yetesera album.yhen album endi web argachew yesetachwn hulachihum betam enamesegnalen.❤❤❤

  • @gudenatola
    @gudenatola 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመን ተሻጋሪ ሥራ ነው። በርታ!

  • @dmitsmie1509
    @dmitsmie1509 6 หลายเดือนก่อน +4

    መሳይ ተፈራ፡ ለሙዚቃ የተሰጠ የሙዚቃ ሰው!

  • @bitanialemi2235
    @bitanialemi2235 6 หลายเดือนก่อน +3

    I am happy for you it is really great job 🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations messy well done

  • @bitanialemi2235
    @bitanialemi2235 6 หลายเดือนก่อน +183

    Let’s go for 10m views in one week for this fantastic work

    • @DammaquuTayyee
      @DammaquuTayyee 6 หลายเดือนก่อน +29

      Aydel 😂😂😂

    • @fasiltadage7840
      @fasiltadage7840 5 หลายเดือนก่อน

      @@DammaquuTayyee😊

    • @Eyosafetd
      @Eyosafetd 4 หลายเดือนก่อน +1

      used JoJopupil pupil's pupillary pupil's pupillary up

    • @DevaTesfaye-i2s
      @DevaTesfaye-i2s 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @KiyuuMan-w3k
      @KiyuuMan-w3k 2 หลายเดือนก่อน

      Bilesh new bro

  • @laguson
    @laguson 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ስራ ቢድመጥ ቢደመጥ የማይጠገብ አሪፍ ስራ በርታልን መሳይ ተፈራ ካሳ የአባቱ ልጅ በዚህ አጋጣሚ Holiday with Family ጥሩ ትዝታ እያሳላፍንበት ያለ ምርጥ አልበም ❤❤ ❤❤❤❤

  • @YeabseraMollaK
    @YeabseraMollaK 5 หลายเดือนก่อน +6

    I can not stop listening the full album!!! Its an amazing work!!! Bertalin Abbo.... betam yemiyareka sira new ende mejemeriya Album yizhelin yemetahew... chirash yemital sira yelewm ewnet!!! ye Gitim ena ye Zema balemuyawochu rasu bebizu tebarekulin!!!

  • @dagawo8510
    @dagawo8510 5 หลายเดือนก่อน +2

    every time, everywhere, I lessen your music, so you are my best , KEEP IT UP !

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 5 หลายเดือนก่อน +5

    የድምፅህ ለዛ ገራሚ ነው ባዬ!!!ምን ያረጋል ታናሞ ጋናሞ አዳማጭ ትውልድ ካልተረዳህ 🙄ለማንኛውም መልካም እድል

  • @Ethiopianpple
    @Ethiopianpple 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wowww...2024 best album of the year for me🔥🔥

  • @bekeleendalew6317
    @bekeleendalew6317 2 หลายเดือนก่อน

    ውብና ተወዳጅ የፍቅር ዜማዎች :: ተባረክ ::

  • @gizachewshiferaw461
    @gizachewshiferaw461 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያመቱ ምርጥ አልበም ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @awelmehamed4090
    @awelmehamed4090 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት በጣም ለየት ያለስራ ነው በጣም ሰማሁልህ ለያት ያለ ነው

  • @Mulunehlijalem
    @Mulunehlijalem 6 หลายเดือนก่อน +2

    "Dehina yigitemishi " this track means alot for me
    Bro thank u , u nailed it in astonishing manner

  • @geberu899
    @geberu899 5 หลายเดือนก่อน +7

    መሣይ የስፈሬ ልጅ ብርክ በል።ግጥም ከዜማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣምቆንጆና የተረጋጋ ሁሉም ትርጉም ያለው ለጆሮ ምቹ ሆኖ የሚንቆረቆር ሙዚቃ ነው ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጎቤቾ መሳይ ምርጥ አልበም አያስኮመኮምከን ነው ❤

  • @getahundesalegn9431
    @getahundesalegn9431 6 หลายเดือนก่อน +2

    Special Special Special....Very special.
    Many Thanks Messay.

  • @anedintAbera-fk5zl
    @anedintAbera-fk5zl 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው😲😲 ምርጥእናድንቅ አልበምነው በርታልን ጀግናው መሳይ so beautiful music👌👌👌👍👍👍

  • @kassahailu3809
    @kassahailu3809 6 หลายเดือนก่อน +1

    የተዋጣለት ምርጥ አልበም ነው ወንድሜ

  • @abezademu
    @abezademu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማቋረጥ አቅቶኛል እንኮን ተሳካልህ best albem

  • @lijras3747
    @lijras3747 24 วันที่ผ่านมา

    Fantastic compilation of music. Love it. My favorite artists.

  • @mulugetatesfaye4538
    @mulugetatesfaye4538 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ke Dawit tsige katelo lela mirt albam thank u so much mesay

  • @AyeleFekadu-pf1ik
    @AyeleFekadu-pf1ik 5 หลายเดือนก่อน +1

    bro it amazing
    ምርጥ የአልበም ሥራ ነዉ

  • @fitsumfitse1389
    @fitsumfitse1389 6 หลายเดือนก่อน +1

    what an amazing album Mess?
    keep it up.

  • @mesayawgichew
    @mesayawgichew 5 หลายเดือนก่อน

    መስ ሞክሼዬ ዋው በጣም ትችላለህ ገና ሙሉውን አድምጬ ሳልጨርሰው መ ምረጥ አቃተኝ ምርጥ አልበም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellazewde8838
    @ellazewde8838 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ የተረጋጋ ድምጽ። አሪፍ ምርጥ Album👍🏽

  • @birhanuss3910
    @birhanuss3910 6 หลายเดือนก่อน +1

    This is amazing work, thank you so much!

  • @biruklemma3758
    @biruklemma3758 4 หลายเดือนก่อน

    የልብን ስሜት የሚናገር ምርጥ አልበም ያልተሰማ ሀሳብ ከልብ የተሰራ ከሚባለው በላይ የሰውን ስሜት የሚናገር አልበም ትችላለህ መሳይ ከዚህ በፊት የሰራኸው እንዳለ ሆኖ የምር በዚህ መልኩ በ አልበም ያመጣቸው ዘፈኖች ይህ ትውልድም ምን ያክል መስራት እንደሚችል ያሳየ ነው አንደኛ ተመችቶኛል ይሜ።

  • @aliy274
    @aliy274 6 หลายเดือนก่อน +4

    መሳይየ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው❤❤❤❤

  • @Mesi728
    @Mesi728 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቆንጆ አልበም 👍ለጆሮ የማይሰቀጥጥ ምርጥ#1😘

  • @SerekebrhanMelke
    @SerekebrhanMelke 6 หลายเดือนก่อน +14

    ያባትህ ልጅ አይደለህ። እናመሱግናለን !!!

  • @BereketMengawDemle
    @BereketMengawDemle 6 หลายเดือนก่อน +1

    best music !!!! amazing keep up mesay !

  • @saronsolomon1997
    @saronsolomon1997 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮም አወድሃለው በጣም በስራዎችህ ያሁኑ ግን ይለያል 👍👍👍

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 หลายเดือนก่อน

    መሳይ ጥሩ ስራ ነው ቻል ቻል ለማንኝውም ደስብሎኛል ቀጠለበት 🙋👍

  • @numibire5095
    @numibire5095 หลายเดือนก่อน

    I Swear am in love with all music but for me ህልም አለሜ hits different Thanks Mesi 🙏💓

  • @BobbyBobby-wk1uy
    @BobbyBobby-wk1uy 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰምቼ አልጠግብም ይሄን ሙዝቃ❤❤

  • @MerryamenWanofiberadu
    @MerryamenWanofiberadu หลายเดือนก่อน

    Thumbs up...
    Great job my brother.keep it up!

  • @meseretmhiretu
    @meseretmhiretu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አልበም ነው በእውነት በጣም ጎበዝ

  • @sulemansaidabdurhman1911
    @sulemansaidabdurhman1911 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing album 👍🏽❤❤❤❤
    Great songs!!! I love it 🙏🏽🙏🏽

  • @MekdesDemelew
    @MekdesDemelew 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩ እና ድንቅ እንከን የለሽ ስራ በርታልን

  • @GhIn-b2w
    @GhIn-b2w หลายเดือนก่อน +1

    እዴት የምወደው ይህ ልጅ❤

  • @dojjii12
    @dojjii12 5 หลายเดือนก่อน +1

    bettam Tseda sira new tesemametognal yimechik Thank You !!!

  • @EmbetTelhun
    @EmbetTelhun 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ የምር ባንተ ምክንያት መዚቃ አዳማጭ ሆኩ ግጥም ከእርጋታጋ አድሎህ የምር በርታ🙏♥♥♥♥♥

  • @nhattyassegid
    @nhattyassegid 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow wow, no word to explain this work 🙏🏽👏👏👏

  • @meronarefayen8230
    @meronarefayen8230 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል 😍 ሚገርም አልበም ነው 👍

  • @habtaman3692
    @habtaman3692 6 หลายเดือนก่อน +22

    10ሚሊዮን ቪው እንጠብቃለን

    • @eriskaybirhane8189
      @eriskaybirhane8189 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @Ofijan
      @Ofijan 6 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰

  • @MegaTibebu
    @MegaTibebu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice and genuine👌 Thank you.

  • @erilove98
    @erilove98 หลายเดือนก่อน +1

    أنا من أرتريا وبحب موت أغاني اثيوبية شديد هذا المغني مبضع وصوتو جميل 😍

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አንደኛ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @woldgirma597
    @woldgirma597 6 หลายเดือนก่อน +1

    I like all these music especially the one that you sing about the hometown (AA)

  • @rebikaworkumulatta805
    @rebikaworkumulatta805 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው።እናመሰግናለን🙏❤️

  • @funnyvideo-ml9bv
    @funnyvideo-ml9bv 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤ very much for giving us such a great Ethiopian color music❤❤❤❤❤

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 5 หลายเดือนก่อน +8

    24 ሰዓት ቢያዳምጡት የማይሰለች ሙዚቃ ምርት ምርጥ❤

  • @VARIETYMEDIA2
    @VARIETYMEDIA2 6 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ለጀሮ ተስማሚ መሳይ ተፈራ

  • @fitsumteka-s1x
    @fitsumteka-s1x 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያበደ ስራ ነው መሴያችን 👌👍👍

  • @temartube6094
    @temartube6094 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ግን ህፃንዋ ልጅ ስትዘፍነው እና ድንገት ስሰማው ነው እስቲ አርጅናሉን ለዳምጠው ብዬ የገባሁት:

  • @MulukenTesfaye-y8x
    @MulukenTesfaye-y8x 5 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል መስ

  • @BSA-s4s
    @BSA-s4s 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለሀገራችን ሰላም ሁላችንም ፀሎት እናርግ

  • @AgikcfXhgch
    @AgikcfXhgch 4 หลายเดือนก่อน

    ደሰ የሚል አልበም ለሰሰ ያለ ሙዚቃ

  • @ShashituAlamir
    @ShashituAlamir 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ተመችቶኘል❤❤❤