እንደ ህንዳዊ ቋንቋዋን አልገባኝም ግን ዘፈኑን በእውነት ወድጄዋለሁ ..... Melodious .......... ፍቅር ከህንድ As an Indian i don't understand her language but i really like the song.....Melodious..........Love from India
Ethiopian singers will push me to learn Amharic language to understand their beautiful art. Yeah, i hope to understand one day Teamir gizaw, Teddy Afro, Abby Lekaw........❤
When the world shall retire from its madness, it shall come to Africa. And in her treasures, Africa shall point the world to the Savior. So it shall be. Love from Uganda!
She thought she found a life of her love but he betrayed her. After she falls love him he told her he has a wife and she shocked. She keep told to her self don't back to him.....
you better don't understand but when you understand it that will be the time you will repose that how hate full it is. you know what I don't like Ethiopian music cz they are dump bullshit I rather choose to listen Justin beibers music all the day.
I love Ethiopia 🇪🇹 and his people ❤ big up from Gambia 🇬🇲 West Africa one Africa 🌍 when I come back to Africa I hope to visit Ethiopia and find my future wife, Ethiopians are blessed from God, may god protects Ethiopia from your Gambian brother ❤
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
የኔ ድመፀ ምርዋ በራስሽ ውበት የኮራሽ ከዱቄት የፀዳሽ ምርጥ ሥራ ነው
KKKKKK
Betam uuuuuf yehoncha kesht
ክክክክክክክ ዱቄት ወፍጮ ቤት ያለዉ
🤣🤣
አሁንማ ሽሮም መቀባት ጀምረዋል ዱቄት ሲያቁዋርጥ
ያለ መገላለጥ ምርጥ ሥራ ማሳየት እንደሚቻል በደንብ አሳይልን 🙏
❤️
Wonderful comment 👏
Betam ❤❤❤
ራቁት ሴት 0
ሜካፕ 0
Auto tune 0
የተውሶ መኪናና ቤት 0
ተሰጥኦ 100
ድምፅ 100
ግጥም 100
ዜማው 100
የዚህ ዘፈን አንድ ችግር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው።
አንደኛ 🙏👏👏👏👏👍👍👍👍
(Edited) Oh guys Thank you for 👍👍👍🙏
Tchyalesh slesh bemknyat new
What a expression
ጀግና ነች በተፈጥሮ ዉበታ የሰራች
በትክክል
እኔ ደግሞ ላንቺ ገለፃ 100%
Love from Nigeria 🇳🇬 ❤️, though part of me feel like Ethiopian
ይሄን ሙዚቃ በጣም ድምፅ ጨምሬ እያዳመጥኩ
ጎረቤቶቼ ፓሊስ ጋር ስልክ ሲደውሉብኝ
ፖሊሱ እነሱን አሰራቸው !!!!
😀😀😀
😂😂😂😂😜
የኔን መስማት አይስፈልግም
ከባድ ቅጣ ት ይጥብቃቸዋላል
😀😀
ከሙስና የፀዳ ዉበት
ከሙስና የፀዳ ድምፅ
ከሙስና የፀዳ ብቃት
ከሙስና የፀዳ ሙዚቃው በሪሱ ይለያል በርች ።
ፀዳ ያለ ድምፅ
ከሜካብ የፀዳ መልክ
ስርአት ያለው አለባበስ
ሁሉን አድሎሻል ያምርብሻል ምርጥ ኡትዮጲያዊት 🇪🇹😍😍❤
ሰላም ዙዙ እንዛመድ
ስላምያግሪ ልጁች ስብስክራይብ በማደርግ አበርታታኛ አመስግናልሁ ክልቤ
በስሱ ሜካፕ አለ እንደነ እንቶኒ አይሁን እንጅ
መልካም ዕይታ ከጨዋ ሰው የሚገኝ ነው:: በሰጠኸው/ሽው ሃሳብ እረክቻለሁ
@@marietedla9997 ❤😍
I’m not lying, I listen to this song everyday though I don’t understand the language, I’m an India
you are not the only one.!
She is saying I'm giving up for your love even though I'm strong one....
Now Im heal from things that you have done to me.and don't please disturb me now am gonna already healed😢
arfeh srahn atseram tinb
We are together bro but it's just fresh each day and soul soothing
ማነው እንደኔ ዘፈኑን ሲሰማ ልቡ የተነካ❤
🙏ገራሚ ደምፅ 🙏
Ene wuyyyy enbaye new yefesesew
Enem btayi ye soft wechi hula alchalkum
❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I am From Somalia 🇸🇴 iLove You Ethiopian🇪🇹
🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤️❤️
Thanks
We love somaliya ❤❤
🙏❤
wa ficanti wallaloow wa ku jcealhay soma somali
እስኪ የት ናችሁ እጅ ወደላይ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ የሚመስጣችሁ ( የሚመቻችሁ)
Alen alen ere nafkon nbr endzi mirt clip ke migrim dimtse ga kayen man
እንደ ህንዳዊ ቋንቋዋን አልገባኝም ግን ዘፈኑን በእውነት ወድጄዋለሁ ..... Melodious .......... ፍቅር ከህንድ
As an Indian i don't understand her language but i really like the song.....Melodious..........Love from India
Google अनुवाद के लिए धन्यवाद, आपने ठीक वही समझाया जो आपने अम्हारिक् में लिखा था।
ካንቺ ብዙ ሊማሩ ይችላሉ እነ እራቁቶች! አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ በሁሉም።
የኛ ተዓምር ለጀሩዋችን ስለደርሽልን እናመሰግናለን
ጥበብ ውለታሽን ትክፈልሽ 🙏👏👏
የ ዘመናችን ድንቅ ውልደት ሴትነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አጉልቶ ሚያሳይ ክሊፕ የ እውነትም ተዓምር💓💓💓 .......እናመሰግናለን በርቺልን👏👏👏 ተአምራችን
I am from Kenya and I don't understand the language but I listen to a lot of Ethiopian songs. I'll soon start learning this language.
አንደኛ ነው በቃ ሳላየው ነው የምኮምተው ምክንያቱም ልጅቷ እንደ ስሟ ተአምር ናት ሁሉ ነገርሽ ይስባል😍
Wude sebusikrayb aedergigni maree
ቆንጆ መልክ, ቆንጆ ድምፅ, በራስመተማመን ሁሉ አለሽ ከዘፈን ወጥተሽ በመክሊትሽ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃሽ
Amen
ስለዘፈኑ በኋላ እናወራለን ፣ ሴት ልጅ እንዲህ ስትለብስ ደስስስስስ ይላል ።
🇰🇪🇰🇪Greetings for Kenya kenya🇰🇪🇰🇪 ኢትዮጵያውያን እናውቃለን ከእናንተ በተሻለ እኛ እንደምንሮጥ እናውቃለን ግን እውነቱን ለመናገር እርስዎ በተሻለ ሁኔታ ዘፈኑ እና ሴቶችዎ ከኬንያውያን የበለጠ ቆንጆዎች ናቸው ፡፡ We love Ethiopia 🇪🇹 Kind lovely people.
Hahahahaha
እስቲ ከ ዳዊት ጽጌ ጋር አንድ single ቢሰሩ ምትሉ like...💯
ምን ልበል ዝም ብቻ😯🥰.....
በርቺ 👍👏👏💪....
ke dawit gar tegabtew lela musikegna endiweldu nw minfelgew
ደስታየ ወደር የለውም ሁለት ምርጥ ፍቅር ሊያስይዙን ነዋ አለቀልን በይኛ
@@kalkidanhaile7953 hahahahhahhahah am died
ኧረ ያንቺስ ድምፅ አያድርስ
@@yenebeteseb-3147 k
ያሃገሬ ልጆች እስኪ እንደኔ ሃገሩንና ወገኑን የናፈቀ ውስጡ በናፍቆት የደከመ ....like
♥♥ምነዋ♥♥
Watching from South Africa 🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦 but originally am Malawian 🇲🇼🇲🇼🇲🇼🇲🇼🇲🇼 I love Ethiopian music 😘😍🥰😍
ሁላችሁም የእኔን አስተያየት በመውደድ አመሰግናለሁ ፣ አፍቃሪዎ አፍሪካ አንድ ነን
Thanks bro .we love you too from Ethiopia
@@truthtellerlastonk.m.p4985 THANKS WITH RESPECT MY BRO
big thanks bro we are love too
@@ezanamamo2683 thanks dear sister,,,, as long as we're African we're one✊✊ it's just those colonial people they divided us🇲🇼✊🇲🇼✊
ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ድንቅ ሥራ፣ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተሠራ ከልጆቼ ጋር ለማየት የማልሳቀቅበት ክሊፕ ነው። 👏👏👏 ተዓምር በርቺ 🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ለጆሯችን ስለተጨነቅሽ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ስራ ውዴ እንዴት እንደወደድኩሽ።
ሁለተኛዋ ሳያት ደምሴ ብያታለው የምትስማሙ ለይኩኝ 💗የኔ ሴት አበባ በ አበባዎች ታጅቦ ሲታይ እንዲህ ያምራል 💝🌸
በትክክል
ከሜካብ የጸዳ መልክ ውበት ስርዓት ላይ እስማማለሁ...ድምጽ ተሰጥኦ ላይ ግን በጭራሽ አይገናኙም ሳያት ድምጿ ኮምፒተራይዝድ የሆነ live በጭራሽ መዝፈን የማትችል በምንም አይነት መስፈርት ድምጻዊ ተብላ ከተአምር ጋር መወዳደር አደለም መነጋገሪያ መሆን አትችልም።
@@136240 የኔ ቆንጆ በድምፅ ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ውበት ያለው ድምፅ አላቸው ነገር ግ ን መጀመሪያ እንዳልሽው ነው እንጂ በድምፅ አይደለም ያልኩት ::😍
አንችም አንደኛ ነሽ ውበት
በጣም ሳያትን ትመስላለች
ምርጥ - መዝፈን ብቻ አይደለም መተወንም ትችላለች የምትስማሙ👍👍 ደራሲዋች አያንችሁን ወደዝች ልጅ ጣል አርጉ እስቲ. Good job ታዓምር and the team!!
subscribe
@@lijmichaelfans6504 me to I just subscribe you too thank you!
ዋው በሁሉ ነገር የተዋጣለት!!
ግን 👎 ያደረጋችሁ ሰዎች ምኑን ነው ያልወደዳችሁት??!!
ባሀገሬ ሙዚቃኞች ተስፋ እንዳንቆርጥ የረግሽን ጀግና ነሽ በርቺልን በሙሉ አልበም እንጠብቅሻለን፣፣፣፣፣
she is gorgeous,ስራዓቷ ደግሞ and her voice just like ምስጥጥ የሚያደርግ ግጥሙ ዜማው በስማም ድምጿ Damnn
በርቺ የእኔ ሴት!💓
How do you know ስርአቷን
@@nostredamos1808 i know her
ማነው እስኪ በየቀኑ ይህን ሙዚቃ የሚያዳምጥ? ወድጀው ልሞት ነው?
ልጅቷንም የሌለ ነው ክንፍ ያልኩባት ፡፡
አያምጣው ነው ነው እንጂ አያድርስ ብያታታለሁ፡፡
እኔ እንደ ቡና ሱስ ከንቅልፊ ስነቃ ሰማት ጀመር 💕
ሙሉ ቀን ሙሉ ሌሊቱን አሁንም እየሠማውት ነው
አረ አኔ አለው 🙆♀️
I didn't understand this language but it really touched me deep inside my heart .... Love from india. 🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳
🇪🇹🇪🇹🇮🇳🇮🇳
ይብላኝ ለቪው ብለው የሴትን ገላ ላረከሱት እንዲሁም እዲሁም ለጥቂት ገንዘብ እና እውቅና ለረከሱት እንስቶች ክብርን እንዲ ጠብቆም መስራት ይቻላል ስወድሽ እኮ የኔ ልዕልት ምን ላርግሽ አሉጥሽ ነገር ውብ እውነትም ተዐምር 😘😘😘😘😘🇪🇹
Wude sebusikrayb aedergigni mare ee cummings
ይገባታል🙏
ትክክል ከሰራን የማንቀይርበት ነገር የለም
👏🙏❤
@@kidanyoutube2469 me ok o
I, m crying 😭😭
Million's again
Love 💞 you
I am somali🇸🇴
Ohhhhh
😂😂😂😂😂
One love African❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️
❤❤❤❤
Angelic Voice big love and respect from Eritrea 🇪🇷🇪🇷
We love💚💛💖 you too, our dear Eritrea and Eritreans 😘
Ethiopian singers will push me to learn Amharic language to understand their beautiful art. Yeah, i hope to understand one day Teamir gizaw, Teddy Afro, Abby Lekaw........❤
Ayyeee me too bro!! I’ve been learning Amharic for 3 years now, I’m getting slowly but surely. Start now, you won’t regret it. 😁
🤝
If you really try, nothing is impossible.
Ethiopian music is beautiful.
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሙዚቃው ፣ ክሊፑ ፣ ድምጿ ሁሉም ውበት እዳለ ሆኖ እስቲ በደንብ እዩዋት አለባበሷ የፊቷ ጥራት (ከሜካፕ የጸዳ) የእውነት ባሁኑ ሰአት ያለ ሜካፕ ፊት የለም ለምትሉ ሁሉ ምርጥና አስተማሪ ልጅ ነች !!!
ምርት ኢትዮጵያዊ ከለር !!!
ክክክክክ እዉነት ብለካል
ባህሏን
ውጓን
ጠንቅቃ የምታውቅ
የዘመኑ ምርጥ ዘፋኝ 100%
15tuu
የ 9 ወር ልጅየ አልቅሶ ዝም ማስብለው በዚህ
ሙዚቃ ነዉ በደስታ ነዉ ሚፍለቀለቀው እንዴት እንደሚወደው!
ህጻን ልጅን ሳይቀር የገዛ ሙዚቃ ነዉ!!!
S
Tadlesh
ወይ 8ኛው ሺህ
wow ~good work!
አያምጣው ነው እንጂ አያድርስ
የሰው ሰው ተወዶ የታል ክስ
ምነው ፍቅርህ ትጥቄን ሊያስፈታ
በእኔው በጭምቷ በረታ
ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነው በሆንኩኝ ግድ የለሽ
ባንተ ቦታ ቢያደርገኝ ልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ
አይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
በማላቀው ነገር ድንገት
ተሰብስቤ ካለሁበት
ባትነካካኝ ምን አለበት
ምነዋ ምነዋ
በማለዳው ፍቅር ገብቶ
ልቤን ባንተ አስደስቶ
የነገርከኝ ግን ሰንብቶ
ምነዋ ምነዋ
ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነው በሆንኩኝ ግድ የለሽ
ባንተ ቦታ ቢያደርገኝ ልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ
አይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
አያምጣው ነው እንጂ አያድርስ
የሰው ሰው ተወዶ የታል ክስ
ምነው ፍቅርህ ትጥቄን ሊያስፈታ
በእኔው በጭምቷ በረታ
ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነው በሆንኩኝ ግድ የለሽ
ባንተ ቦታ ቢያደርገኝ ልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ
አይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
ፅኑ ፍቅሬም ላያባራ
ምኞት ህልሜን ላትጋራ
ልቤን ባልሰጥ ላንተ አደራ
ምነዋ ምነዋ
ይቀል ይሆን በምን ብርታት
ሁለት ፀፀት ሁለት ቅጣት
አንተን ማግኘት አንተን ማጣት
ምነዋ ምነዋ
አርጎ እንደ ጥርስ ህመም የሚጠዘጥዘኝ
ለዚህ ለዚህ ነው ወይ ያንተ ፍቅር የያዘኝ
በቅናት ላይ ቅናት እየደጋገመኝ
ስንቴ ሞቼ ነበር ሳልል አመመኝ
አይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
Minew brother yihen yahl sira fet neh yawm be amarigna bel tolo atfa sira fet tasblenaleh
ኢትዮጵያውያን ስርእት እና ባህልችን ውብታችን ስለመልካም ስራ እናመስግናልን !
subscribe
እግዝያብሔር የሰጠሽን ውበትን የለ ሜክአብ በዛ ሙዚቃው በቃ ተፈጥረሻል
ዋውውው ድምፅ መረዋ ከሜካፕ ነፃ ከራቁት ነፃ ከሁሉም የፀዳ የኢትዮጵያን ዘይቤ የያዘ አሪፍ ረጋ ለስለስ ያለ ምርጥ ዜማ ነው እናመሰግናለን💚💛💝 ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ኡፍፍፍ 😭😱
ታምር እኮ ነው እናንተ!! የሚገርም ቅንብር የሚገርም ግጥምና ዜማ የሚገርም ቀረፃ የሚገርም ኤዲቲንግ የሚገርም ••••ደግሞ ድምፅ ብቻ ለኔ ሁሉም ነገር ተአምር ነው ተአምርዬ ጀግና ነሽ
When the world shall retire from its madness, it shall come to Africa. And in her treasures, Africa shall point the world to the Savior. So it shall be.
Love from Uganda!
ማነው እንደኔ በቀን 15 የሚያዳምጥ 👍👌👍👌👍🌸🌺🌹🌺🌸🌺🌹🌸
ማንው እንደኔ ብለህ ትጠይቃለህ?. ደፋር!ያው እንዳንተ ስራ ፈት ነዋ::
Tkeldaleh
16 nw enj
@@BB-vn2ye 😂😂😂
አጋነንከውኮ አባ ምነው ይሄን ያህል ዘፈን ነውኮ።የንስሃ መዝሙር አስመሰልከው
እኔ
ዘፋን እና ክሊፕ ተገናኝተዋል👏👏
ድምፅ ❤️
ውበት ❤️
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ማነው እንደኔ ሚደጋግመው ?💗💐💐💐💐💐💐
ene degagime zefen sisema tolo etelewalehu
Aytegebm
@@mamotube2061 😁 እኔም እንደዛ እኔ አዲስ ሙዚቃ ወጥቶ ከ 1ጊዜ ወይ ከ 2በላይ ደግሜ አልሰማም ነበር ይሄን ግ ን እስካሁንም እየሰማሁት ነው
Hi
I watch it multiple times until she reached 1M. :)
ይሄ ዘፈን አስተማሪ ነዉ ከእርጋታዋ ጋር የባልንጀራህን ሎሌዉንም ገረዱንም አትመኝ የተባለዉን የቅዱሱን መጽሐፍ ቃል በዘፈን መልኩ ያስጠነቅቀናል ግሩም ነዉ
I don't understand this song but i love it i think she singing for love ohhh nice song💖💖 from Puerto Rico🇵🇷 Latin America.
Puerto Rico 😍
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ hahahaha eshi seleshi🤣🤣🤣🤣🤣
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ትርጉም በመስኮት ነው የተማርሽው ጀለሴ
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ye sew sew woda eko new
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 😂😂😂😂
አልበም ይመስል አንድ ሰአት በላይ አዳመጥኩት እኮ .......ተአምር ነው ዘንድሮ
ድምፅዋ
ቀረፃው
ሎኬሽን መረጣ
ግጥሙ
የአለባበስዋ ስርአት
ዜማው እጅግ በጣም በጣም ገራሜ ዜማ
አሪፍ ስራ 👏👏👏👏👏
ስላከበርሽን እናመሠግናለን
ስዜማው ግጥሙ ሁሉም ልዩ ነው የሷ እራሱ ስርአት እንዴት ደስ ይላል ባሁኑ ሰአት ያለ ምንም መቀባባት የምናየው ሰው በናፈቀን ግዜ አንቺ መጣሽልን
....በቃላት መግለፅ የሚያስቸግር እፁብ ድንቅ ስራ!
ብሰማ የሚሰለቸኝ ልሆን አልቻለም፡፡
ነብስን የሚያዝናና ክልፑ ያማሬ የድምጽ ቀለሙ ቀልብን የሚሰርቅ ነው፡፡
ኢትዮጵያ በዝህ ሙዝቃ መነጽር ስትታይ ዕንቁ ናት፡፡
ለ እህታችን ተአምር እድሜና ጤናንን እመኛለሁ፡፡
ራስሽን ጠብቂ!
ፍቅር አድናቆት ነው ፡፡ አበባን የሚትወድ ከሆነ አትቀንጥሰው ምክንያቱም ከቀነጠስከው ይሞታል፡፡
የሚትወደው ይጠፋል፡፡ ከ ደቡብ-ኢትዮጵያ ዶርዜ ጋሞ ዞን፡፡
አዲሷ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግስት። የሚስማማ like
ለመፍረድ አንቸኩል
111111
No dout
It's true💯♥️♥️♥️
ya ezi kaman awo ena astars gigis .....
ውብ ሴት ያለምንም መኳኳል ውብ ሙዚቃ እጅግ ስርአቱን የጠበቀ አለባበስ!!!!
እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ማነዉ? 👌👍👍👍
👆👆👆 እኔ ❤️❤️
እኔ እውነት እንደጠበኩት ተደሰትኩ 💯❤
Me✋🏼
ለዛዉም አሪፍ አይሆንም ብዬ ነበር ግን አላሳፈረችኝም 😍
ፍቅር ይሆነች ሰው ድምጽ ግጥም ቦታ ሁሉ ነገር ደስ ይላል ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
አቤት ውበት አቤት ድምፅ አቤቴ ዜማ ገራሜ ነው ምደረ ዱቄታም ስያዝጉን ከረሙ ኡኡፍፍ ሁሉን አድሎሻል ልዬ በርችልን 😍😍😍👌👌👌
Original girl with cool voice!! !
i like it sister
From Eritrea 🇪🇷 love and respect ✊
Brother’s and sister’s!! !
We love you to brother/sister
ሳሚ ሓወይ ካብዛ ኣፈይ ወሲድካያ ቀዲምካኒ ካብ ኣመስገንካስ ፍቕርኻ ካብ ገለጽካሎም ሲ ኣብታ ምስጋናኻ ቀርቅረኒ ናይ ክልቴና ግበራ ኣለኹዋ 🤗
እንዴት ቢመቸኝ ነዉ ግን?
ደጋግሜ ባየዉ ባየዉ… አልሰለችህ አለኝ ምነዋ….
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Welcome to the club!
Don't understand language... But ❤️❤️❤️.... Peaceful music... Lvvv from India ❤️❤️
እኔ አዲስ ዘፋኝ ነኝ ግን በእንግሊዝኛ እዘምራለሁ ግቤ 100 ተመዝጋቢዎች ብቻ መድረስ ነው እባክዎን ለሰርጡ ይመዝገቡ እና ይደግፉኝ 😇
She thought she found a life of her love but he betrayed her. After she falls love him he told her he has a wife and she shocked. She keep told to her self don't back to him.....
@@helenferede8013 😯😥Heart touching story 💔💔💔
you better don't understand but when you understand it that will be the time you will repose that how hate full it is. you know what I don't like Ethiopian music cz they are dump bullshit I rather choose to listen Justin beibers music all the day.
Although i'love indian too much 💕💕❤️❤️❤️
አረ በለለለለውውውው እንዴት የተረጋጋ ሙዚቃ ነው እንደእኔ የተመቸው እስኪ 👍 ግጩልኝ
I really love Ethiopian songs and people I think I will Mary one just one day all the way from Rwanda 🇷🇼
Thank you very much for having respect our country and people.
if you find one Ruwandise for my life time i find one Ethiopian for ur life time Hahahaha
thank you so much for respect beloved country and our peoples.
Well come bro
Merry me bro I wanna merry you 😃
ዳዊት ፅጌና ተአምር ግዛው ቀጣይ የመዚቃው ትውልድ ፈርጦች ናቸው። ቴዲዬ 1 ዘፈን ጀባ ቢላት ያምራል
I don't understand her language but her voice touches may heart❣️
Greeting from🇸🇴
kk
wow...love it even if i don't understand the language from South Africa 🇿🇦
Aftet she had a feeling on him he told her he has girlfriend.... She saying why don't tell me before i close to you this much.. 😔😔😔😔
Taa mad kentaY😉😂
Sxb kawaran vioce io quruxdeeda❗
በዚሙዚቃ የተነሳ ትራፊክ ፖሊስ አስቆመኝ አውን አብረን እያዳመጥነው እንገኛለን 💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዉይ ስራና ሙዚቃ አብሮ አኤድም
ክክክክ
Good Romantic LOVE story
መኪና አለክ ማለት ነዋ 😂
@@kal677
No Legregnam ekko traffic ALEW 😀
ምርጥ ግጥም
ምርጥ ዜማ
ምርጥ ዘፋኝ......የሆነ ልብን ስርስርርር የሚያረግ ነገር አለው
ጭው ባለ በረሃ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ እንደመጠጣት እቆጥረዋለሁ ሙዚቃሽ ነብስ ይዘራል ፤ ተዓምር ብራቮ
Like your comment!!!
komenteh betam yamral. yihen muzika betkkl geltsehewal.
I like your comment👍👍👍♥️♥️♥️
ለምንድነው ሁልጊዜ የምሰማው ይሄን ዘፈን 💔😥
I am from Canada I love Ethiopian music ,,ትላለህ 😂😂
😆😂😂
Batls chigr alw yelwm 🤷♂️
😂😂😂
Kkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 from Canada but you Ethiopia remembere that 😋😋😋
One day you will be from Canada😂😂😂😂
Why people are making dislike why why I don't understand she is amazing
Like ena Dislike men endehon selalegebachew new...broo
cos of inferiority comlex
አንዱ ቡዙ ነው ቡዙዬ ማን የሚባለው ልጅ መሆን አለበት
Because of inferiority complex
Kenat 🤷🏻♀️
ኬሮግራፊ አንደኛ
ቦታ መረጣ አንደኛ
ቁንጅና ያለሜካፕ አንደኛ
ድምፅ አንደኛ ዋው
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ሀይማኖተኛ ነን የምትሉ ሰዎች ሙዚቃውን ኮምኩማችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ ቤትዘምሪበት የምትሏት ነገር
Am from Rwanda I like Ethiopian music 🎶💞
I love Rwandan people they look like Ethiopian
I am From Canada and I love Ethiopian Music......ብለህ ታሽቃብጣለህ
Justin crushai nat sil nbr eski bezaw aregageteln man
😂😂😂😂🤟
😀😆🤣
😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ere bro feta aregshign ymechsh abo
እውነትም ተአምር
እንደ ስምሽ ደስ የምትይ ቆንጆ!
በርች❤🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል ረጋ ብሎ ልብ አርስ ክሊፑም አንደኛ ነው በርቺ ጎበዝ ስላከበራችሁን እናመሰግናለን🙏🏽👏
@@henokyeeyaya8477 ምን ማለት ነው ወንድ አያደንቅም??😏😏😏
@@henokyeeyaya8477 ዉድነክን ጨርቅህን ጥለህ አሳየኘ ለማለት ነው 🤔እዉነት ግን ብልግና ነው
@@henokyeeyaya8477 mn aynet blgna new
Ashruka slam yen wide
Hey ashruka give her a review on ur channel she deserve more views
ምርጥ ድምጽ
ምርጥ ግጥም
ምርጥ ሙዚቃ ቅንብር
ባህልንና ዘመናዊነት ያዋሃደ
የሙዚቃ ኃያልነትን ያስመሰከረ
አንደኛ
በተለይ ግጥሙ: የሰው ሁሌም የሰው ነው :የሰውን መመልከት መመኘት የራሳችንን በረከት ያሳጣናል: የኛ ትውልድ ደሞ ባለን ከመደሰት ይልቅ የሰዎችን በማየት ብዛት ሂወት መራርና አሰልቺ እዲሆንብን እና ወዳልሆነ ቦታ የምንረግጠው: የራሳችንን እንመልከት ባለን እናመስግን ያና ሁሉ ነገር ይመጣል::
....ከሞቀ ትዳሬ የዛሬ ሀያ አመት ባልጌ ከሁሉም ያጣሁ ሆኜ! ለእኔ የዘፈነች ነው የመሰለኝ! አጥንት ውስጥ የሚገባ መልእክት አለው ለተገነዘበው!
subscribe
@@bgzlyj3580 ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም: ለራስ ይቅርታ ማረግ ይስፈልጋል ያለፈው አልፋል ዐዐት ሲበዛ ይጎዳል እና በእምነትሽ( በእምነትህ) እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቅ : የበደልከውን ( የበደልሽውን) ሰው ይቅርታ መጠየቅ እና በነጻነት የራስን ሂውት መምራት ያስፈልጋል::
@@nnnnnn3153 አመስግናለሁ! ይቅር ለእግዚያብሄር ተባብለን ምኖር ጀምረን አንድ ቁን ድንገት ይበቃናል አለች! ህይወት ይቀጥላል በጋራ ያፈራናት የ17 አመት ልጅ አለችን ትድጋግፈን እያሳደግን ነው ይመስገን አንድዬ! 🙏
ማንነዉ እንደእኔ ደጋግሞ የሰማዉ
መጨረሻ ዘፈን እንደዚህ ልቤን የነካውን ማስታወስ እስከምረሳ ነው በፍቅር የወደድኩት! ግጥሞቹ አጥንት ውስጥ የሚገቡ! የስርአቱዋና እርጋታዋ የተቁረፀችበት ቦታዎችን ማየት መንፈስን የሚያድስ ነው
...መደጋገሙ እስከማይታወቀን ነዋ ለዛውም!!
የዛሬ ሀያ አመት አካባቢ ወርቅ የሆነ ትዳሬን ባልጌ አፍርሼ ከሁሉ ያጣ ሆኜ ባለሁቡት ግዜ ይህንን ስሰማ ለእኔ አይነቱ ነፈዝ የዘፈነች እስከሚመስለኝ ነው አጥንቴ ውስጥ የገባው!
@@bgzlyj3580 እኔደግሞ የሰዉ ሰዉ ነዉ የወደድኩት
@@yeneKonjolij12345 ምን መሰለሽ ሀኒቾ ሁለት ጥንዶች ወደ ትዳር ጎዳና ሲገቡ የድሮ ኮተታቸውን ጥለውና በአንድ አቅጣጫ ካላመሩና የድሮ ያልተዘጋ አካውንት ካለ ፍዳ ነው! ግን ምን አባቱ የተሰረቀ ነገር ልዩ ጣእም አለው! ....no regrets at all.
አያምጠው ነው ድምፅሽ ትጥቄን አስፈታኝ እንደኔ የወደዳት ግጩኝ 💙💛💕
le hager selam sebal enkuan tetkhn fetah
እንደኔ አትሆንም ባክህ እትቀልድ!
ይሄ ሙዚቃ 2013ትን ያስታዉሰኛል 6ተኛ ክፍል እያለሁ ት/ቤት በጣም ነበር እምንሰማዉ
ያንቺን ዘፈን በጉጉት እደጠበኩት የማዳምን ዶላር እኳን አልጠበኩም😭😂😭😂😭
እደስምሽ ተአምር የሆንሽ ልጅ😍😘😘
ክክክክክክክ ኧረ በዶላር ቀልድ የለም ዋ
Wude sebusikrayb aedergign mare a l
በ ዶላር ነው ሚከፈለኝ ነው ምትይው
የልጅቷን አቅም ቀድመንም አይተናል። በድጋሚ ስላሳየችን ልናመሰግናት ይገባል። ይበልጥኑ የደነቀኝ ክሊፑ ነው። በእውነት ለመናገር ለመጀመሪያ ግዜ በአድናቆት ተደምሜ የተከታተልኩት ቪዲዮ ክሊፕ ነው። የሚደነቅ ዳሬክተር! የሚደንቅ ፐሮዳክሽን! ሁላችሁም በዚህ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችኋል🙏... "የሰው አትይ" የሚለዉን ለማሳየት በትወናው ውስጥ ያለውን ልጅ ሳያሳዩን ቪዲዮውን ጨረሱት... ፐ! በሚደንቅ ሁኔታ የተሰራ ክሊፕ!
የራስ ጥላ የሚል ይተውናል😘
Nice !!!!
። በቃ
I have never seen this much positive comments on habeshan video thank God
I love Ethiopia 🇪🇹 and his people ❤ big up from Gambia 🇬🇲 West Africa one Africa 🌍 when I come back to Africa I hope to visit Ethiopia and find my future wife, Ethiopians are blessed from God, may god protects Ethiopia from your Gambian brother ❤
Thanks my brother for loving my country, Ethiopia! i hope you will find prerty wife in Ethiopia, have a nice time.
after all we are all africans. one land one people.
Thank u our Gambian brother, we’ll welcome u to z land of origin/Ethiopia.
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
No more ነፍጠኛ ። 🦓
No more ለሐጫም።🦓
No more ደብተራ።🦓
No more ቡዳ። 🦓
No more ጠንቅይ።🦓
No more መጤ።🦓
No more ኣህያ።🦓
No more ኣድጊ።🦓
RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭
🇬🇭❤️❤️❤️❤️❤️💜
We love u Ghanaian brother, I love fufu ❤️🇪🇹🇬🇭
@@worldwide4987 haha same here fufu is my favorite ❤❤🥰🥰😂
@@meronadane2921 waoow bless you
@@worldwide4987 me too i like injara. Is so nice
አበባዋ ከወደቀች በኋላ ያለውን አዚያዜም እየደጋገመ እንደኔ የሰማ? ማለቴ
በማላውቀው ነገር ድንገት
ተሰብስቤ ካለሁበት
ባትነካካኝ ምናለበት
.
.
.
.
.
እኔም
I don't understand the meaning but to be honest the song is on fire🔥🔥🔥much love from sudan
This song about she love's someone else lover. She was overwhelmed by her love for him.
its love and pain song
Iam Papua New Guineaan l don't know the language but I love the music very nice beautiful voice
90ችን አስታወሺኝ ፣ ዋው!!!😭😭❤️❤️💯💯
በዚህ ድምፅ ,እርጋታ, አለባበስ ብቻ ሁሉንም ታሟያለሽ ግን መዝሙር እንድትዘምሪበት እግዚያብሔር ይርዳሽ
Eyesus Becha Yadenal ✝️✝️✝️
Not only her music her natural beauty have no makeup
Never heard this music before and I don't understand the language but I get the positive feeling. Very sweet and beautiful...
ይሄንን ልዩ የሆነ ሙዚቃ አሽሩካ ይፈትፍትልን የምትሉ እጅ ወደላይ👍
Yifetifit
ፈተፈተልን እኮ
አሪፍ ስራ ነው!! ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላማቹ ከምድር አሸዋ በላይ ይብዛ በያላችሁበት
I am from usa🇺🇸🇺🇸and i love ethiopian song!
ትላለህ😂😂😂
🤣🤣🤣
😂😂😂
If you need translator,please let me know
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ግን አጋጥሞችሁ ያቃል እየበላሁ ይርበኛል ይሄም ሙዚቃ ማለቴ ፈውስ አየሰማሁ ይሰርቀኛል ይርበኛል ዋው
pure natural face
pure natural voice
pure natural action
pure Ethiopian 💚💛❤️
I'm from Madagascar 🇲🇬 , I love song Éthiopien 🇪🇹 ❤
Love Madagascar too❤️
አይኔኔኔኔኔ፡በልተው፡አትይይይይ፡የሰውውውው።ዋው
She looks like you.
Do you like oromo song...kkkk😁
you want work sells and promotion
I love her natural beauty from Eritrea 🇪🇷
Hi
ራሄላ ጽብቕቲ
@@babamohamedtraore2612 entay ika kona
Am very obsessed with Ethiopian music,culture it's people and rich history...unique in all of Africa luv ur voice much.. PNG🇵🇬
Thnx! Everything you say is TRUE!