ዘንዶ የሚፈራው ህጻን 💪 [ Inner child psychology]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @addisu8557
    @addisu8557 6 หลายเดือนก่อน +10

    ከባባድ የሥነልቦና ርዕሶችን ቀለል ባለ መልኩ ስለምትገልፅልን እናመሰግናለን በርታ!

  • @abushamikael3812
    @abushamikael3812 6 หลายเดือนก่อน +4

    በሃይሉ በእውነት ይሄን ሥል እይታህን ቢኖረኝ ብዬ እመኛለሁ ። even sometimes think about you ። ጠቃሚ TH-cam ገፅ

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ ሳስበው የነበረውን በአጋጣሚ ማውረትህ ገረመኝ❤በርታ ባሂ

  • @endex777
    @endex777 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው! ሰው በውሳኔዎቹ እየበሰለ እንዲሄድ በዛው ብትነካካ ጥሩ ነበር። ፊልሙን ርዕስ ወይም ሊንክ description ላይ ብታስቀምጥ ለሌላ ጊዜም ጠቃሚ ነው

  • @yalem1111
    @yalem1111 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሀይሉ በጣም ጀግና ነህ

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን።

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gamachutafari4615
    @gamachutafari4615 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ereee tebarek abo !

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 17 วันที่ผ่านมา

    Bahilu ይህንን ቪዲዩ ዛሬ አሁን ነው ያየሁት ምናልባት ካየህው መልስ ስጠኝ ሳይኮ ፓቲ ምንማለት ነው ? ሳይኮፓዝ ማለትና ሳይኮፓቲ ማለት አንድ ናቸው አንድከሆኑም የሳይኮፓዝ ምንነትን ግለፅልኝ ሁለቱም የተለያየ ትርጉም ካላቸውም የሁለቱንም ትርጉምናምንነት ግለፅልኝ ።

  • @FixOdx
    @FixOdx 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yarada liije nehe bro lela mn yebalale

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

  • @unityispower587
    @unityispower587 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳልሰማው ነው ❤ react megechew bahin gn hulam contentun download nw ena gar .... Nurlen mert sew

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 6 หลายเดือนก่อน +1

    መግቢያ ላይ የተጠቀምከው ዘፈን ግጥም የናትናኤል ግርማቸው ነው 🤗

  • @biniyamnebso6572
    @biniyamnebso6572 6 หลายเดือนก่อน +2

    Leonardo DaVinci yibalal baha

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 6 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊❤

  • @adammedia55
    @adammedia55 6 หลายเดือนก่อน

    በሀ ስለ ዘሪቱ እና በሀዘኗ ጉዳይ ያለውን ብትነካካልን በናትህ???

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሀ እስቲ በነካው እጅህ ሴቶች ዘፋኞቻችን ስለሀገር መዝፈን የሚስንቅ እስከሚመስል ድረስ ለወንድ ልጅ ደረቱ ቁመቱ ብቻ ለመዝፈን ብቻ የተፈጠሩ የሚመስሉት አልገባኝም?🙄 አሮጊቱም ዘፋኝ ወጣቱም ድምፃዊያን ሴቶች ጭንቅላታቸው መቀንጨሩ ምንድን ነው ብለህ ታስባለህ?የህነ ነገር ብትልበት በያ?

  • @yaredgirma8032
    @yaredgirma8032 6 หลายเดือนก่อน

    Leonardo da Vinci bro

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን ፃፍልኝ። ይህንን ካገኘህ

  • @alawiyaemam8227
    @alawiyaemam8227 6 หลายเดือนก่อน

    እባክ አንተጋ መታከም አፈልጋለው

  • @nataanilmashuga3534
    @nataanilmashuga3534 6 หลายเดือนก่อน

    Beya ebakehen email accountehen ande