መጥፎ ልማዳችንን መቀየር ለከበደን ሁሉ | በጥሩ ሱስ እንዴት እንያዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @abelyimer1784
    @abelyimer1784 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif nw ena lgelshew alchlm bezihu ketlu

  • @sofyahuseen9152
    @sofyahuseen9152 4 ปีที่แล้ว +12

    የእውነት ፕሮግራማቹ በጣም ነው ምወደው እናተም እወዳቹ አለው የኔ ጠካሮች በረቱ

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ተጠቅመናል

  • @lemrinegnyesuafkari2308
    @lemrinegnyesuafkari2308 4 ปีที่แล้ว +2

    እንግዳ ነኝ የመጀመሪያዬ ሳይክ በጣም አሪፍ ምክር ነው በርታ

  • @meronyabsra6406
    @meronyabsra6406 4 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ወድማችን

  • @tube3836
    @tube3836 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif jimare new bezihu kettle !!

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን ብሮ ይመችህ

  • @abdumohammed4838
    @abdumohammed4838 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነውምናመሰግነው ግን በየጊዜው እንደዚአይነት መጸሀፍ ቡትጋብዙን አሪፍነበር

  • @mhireta1117
    @mhireta1117 4 ปีที่แล้ว +1

    enamesegnalen metsihafu yet new migegnew betireka melik bikerib arif neber

  • @kebedetolesa7711
    @kebedetolesa7711 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አነቃቂ ነዉ በርቱ

  • @mewdedmudesir7986
    @mewdedmudesir7986 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ዋላቹ ዉድ ወንድሞቼ ወላሂ እዉነት ነዉ ቆንጆ ትምህርት ነው ግን የምታሳዩንን መፀሃፎች መገኛ ቦታቸዉን ብጠቁሙን ጥሩ ነው

    • @InspireEthiopia
      @InspireEthiopia  4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን 🙏🙏 telegram lay @Inspire_Ethiopia channel wust tagegnaleh

  • @adinasshow7992
    @adinasshow7992 4 ปีที่แล้ว +5

    inspiroch be ewunet fikr nachihu betam des tilugnalechihu, keyikrta ga andi hesab alegn...dekikaw tinsh erzema biyans ke 12 dekika baibelt tru nw, lelaw degmo kemitastemrut timhirt ga yemizamed animation/video negrochen alfo alfo bitchemirubet meraki yihonal biye asibalhu.

  • @bezibeza4956
    @bezibeza4956 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx weda lene bezhi sat btam yemflgwe nger nbr🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @addisnuru2328
    @addisnuru2328 4 ปีที่แล้ว +3

    Betam enamesgenalen

  • @zaharzaharnegntagshew7623
    @zaharzaharnegntagshew7623 4 ปีที่แล้ว +2

    Jegne betam enamsegnalen

  • @whatsupaddis7544
    @whatsupaddis7544 4 ปีที่แล้ว +2

    merte new berta

  • @alitube5670
    @alitube5670 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @tesmovies2825
    @tesmovies2825 4 ปีที่แล้ว +3

    gobezoch bertulin.....wedefit bizu enitebikalen.........ewedichualehuu

  • @metafunevents
    @metafunevents 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hayatsaeed3963
    @hayatsaeed3963 3 ปีที่แล้ว

    Tkkl Allah.ytebkachiu.enamesegnalen

  • @isayasyirga5608
    @isayasyirga5608 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን💗

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል ለምን ስላልገባቸው አይተው መማር እዲችሉ ነው በመንገር ብዙሰው ይቀልድብሀል እነዚሰዎች ነግራቸዋል ማለት ሰለገበቸው ነውጎበዝ ኘው ሰውየውን አደነኩት

  • @محمداحمد-ن7د6ت
    @محمداحمد-ن7د6ت 7 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ በርታልኝ

  • @arefmohammed3776
    @arefmohammed3776 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @lmlmlmlmm5394
    @lmlmlmlmm5394 4 ปีที่แล้ว

    በጣም መልካም ነው ቀጥልበት እስክ ስለይቅርታ ትንሽ በሉን

  • @walif9465
    @walif9465 4 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwwoooo mirx timert,amesaginlo ehunet,fetar yebarkachu

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

    • @abiy1096
      @abiy1096 4 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ቀን ለማሳለፍ ምን ላድርግ? መታየት ያለበት > th-cam.com/video/nGRPw_Lb7e0/w-d-xo.html

  • @samrietophaya5597
    @samrietophaya5597 4 ปีที่แล้ว +2

    Baxmi xiru naw

  • @amirabdela2808
    @amirabdela2808 3 ปีที่แล้ว

    Wow bertu bezihu qetlu

  • @DegemegnMamush
    @DegemegnMamush 5 หลายเดือนก่อน

    Tahank yu bro

  • @sebatsebehat3394
    @sebatsebehat3394 4 ปีที่แล้ว +1

    betam des mil mkr new mtsetut des ylal ketlubet

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 2 ปีที่แล้ว

    መፅሓፉን በኣማርኛ በPdf ጫኑልን ዉዶቼ💓💓💓

  • @adilmanufacture2477
    @adilmanufacture2477 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye9159 4 ปีที่แล้ว +1

    Bareta

  • @merdkyoszegeye410
    @merdkyoszegeye410 4 ปีที่แล้ว

    Atenan zede lekeke

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 ปีที่แล้ว

    🙌

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz 4 ปีที่แล้ว +3

    👌👍👍👍

  • @mharmamo8545
    @mharmamo8545 4 ปีที่แล้ว

    Ene b ganzabe mekenat k godagnoye tetaln damo tabder cenktu kabdognale
    Abadariye minm lerdegn alechalem enh mn madege alebgn woganoche

  • @mossboss9821
    @mossboss9821 4 ปีที่แล้ว +2

    Benante vedio rasu sus meyaz mrtu addis ngr new yemeches abate lyu nk

  • @meselechigedamu7584
    @meselechigedamu7584 4 ปีที่แล้ว +1

    Bertalen wedmachin

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 3 ปีที่แล้ว

    ተነ ልቤ

  • @samrietophaya5597
    @samrietophaya5597 4 ปีที่แล้ว

    Kasaw ga lamgbabti min madrgi albin ???

  • @abiy1096
    @abiy1096 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ቀን ለማሳለፍ ምን ላድርግ? መታየት ያለበት > th-cam.com/video/nGRPw_Lb7e0/w-d-xo.html

  • @adiliya122
    @adiliya122 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mensurseid3089
    @mensurseid3089 4 ปีที่แล้ว +1

    wow 10q

  • @amarhassen6941
    @amarhassen6941 4 ปีที่แล้ว +1

    Batam aref katlubet batam temechtonal

  • @fggfggg3068
    @fggfggg3068 4 ปีที่แล้ว

    👍

  • @mussiefiseha510
    @mussiefiseha510 4 ปีที่แล้ว

    Be green screen lemjaw Zara debereg

  • @mintesnot6469
    @mintesnot6469 4 ปีที่แล้ว +1

    amharic_books_pdf ጠበታ ማር መጽሀፍን ከዚ telegram channel ማግኘት ይቻላል

  • @zidman1311
    @zidman1311 4 ปีที่แล้ว

    10Qbro

  • @amarhassen6941
    @amarhassen6941 4 ปีที่แล้ว +1

    Bekatay sle tawaki sawoch btseruln be you tube lemsale tik tok lay ende sarachut

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ሙሉዉን ቪዲዮ አይቼ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ከቻልክ እንደኔ ካልቻልካ ግን ለአራት ደቂቃ አይተህ ቤረሰብ እንድታደርገኝ በምታምነዉ አምላክ ስም እለምንሀለሁ ወንድሚ እንዲህም ብዬ እየለመንኩ አንዳዶች ቪዲዮ ሣያዩ ቤተሰብ ያደርጉኛል ያ ምንም ጥቅም የለዉም ምክንያቱም ስብስክራይብ አለሽ ይለኝ እና ከሆነ ሰአታት በሆላ ዮቱብ ያለሣብኛል እና አንተ እኔ ባላይህ አምላክህ ያይሀል እና መስፈርቱን አሟልተህ ቤተሰብ አድርገኝ በጣም አመሰግናለሁ በርታ

  • @ashash9382
    @ashash9382 4 ปีที่แล้ว

    🙏😍📚📚

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ እኔ የሚገርመኝ መልካም ነገር ስንጀምር ሱስ አይሆንብንም ለምሳሌ ቡና እና ውሃ እንኩል ብንጀምር ውሃ ሳይሆን ቡና ሡስ ይሆንብናል እኔ ሁሌም እራሴን መቀየር ብሞክርም ተመልሺ ወደሆላ ነኝ መፀለኝ እፈልጋለሁ ምንም አይሳካልኝም ።

    • @InspireEthiopia
      @InspireEthiopia  4 ปีที่แล้ว +1

      ሁሌም ጥሩውን ነገር ለመጨመር ካሰብሽ እና በየቀኑ ማሳደግ ከቻልሽ መስተካከሉ አይቀርም።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን በቅንነት ቪዲዮ ጨርሼ ደወሏንም ተጭኜ ቤተሰብ ሆኛለሁ
    እኔም ጋር ብቅ በሉ እንደዛው 6-7ደቂቃ በማየት ወይም ቪዲዮ በመጨረስ ቤተሰብ ይሁኑ ካልሆነ ዩቱብ ስብስንራይቡን ያነሳዋል እንረዳዳ ከልብ አመስግናለሁ ቅንነት ለራስ ነው::

  • @ruthandmoses3341
    @ruthandmoses3341 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌 ከካሜራ ጀርባ በጣም አስቂኝ ቪድዮዎቻችን
    th-cam.com/video/1U8wFm6w2gQ/w-d-xo.html

  • @merdkyoszegeye410
    @merdkyoszegeye410 4 ปีที่แล้ว

    Rasen mekotatere negeren

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 ปีที่แล้ว

    😍🇪🇹🌷🌹

  • @misikernigatu5254
    @misikernigatu5254 4 ปีที่แล้ว +1

    በእናትህ የአብይን ፎቶ ከ background ላይ አንሳዉ ምን ስለ ሰራ ነዉ የሱ ፎቶ የሚሰቀለዉ

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 4 ปีที่แล้ว

      መልክቱን ዝም ብለህ ስማ

    • @misikernigatu5254
      @misikernigatu5254 4 ปีที่แล้ว

      @@bettygetu8959 ከመልዕክቱ በላይ አብይ ያስጠላኛል

    • @merdkyoszegeye410
      @merdkyoszegeye410 4 ปีที่แล้ว

      Meleketune ademete ishi

    • @merdkyoszegeye410
      @merdkyoszegeye410 4 ปีที่แล้ว

      Sigemere yeabeye photo yete ale

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 3 ปีที่แล้ว

    ተነስ ተነስ ልቤ