What do you think andand betam yekrb betesebochachin or guadegnchachin ywedunal endanl desss.. silent sisakaln wede Tru menged snhed enesu nachew yemejemeryaw yedesyachn yesketachn telat heywetachnn mithrabl yemiyadergut ytelunal endanl betam kulkul beweredn gze enesu nachew Hulu negerachewn saysestu misetun what is it 🤔🤔🤔🤔
ፍላጎቶቼን በማጣራት እና ከፍላጎቶቼ ጋር በመታገል ገንዘብ በራሱ እንዲቆጠብ አደረኩ ፍላጎቶችህን አጥራእንጂ ለገንዘብ ለገንዘብ ብለክ ስሜቶችክንና ፍላጎቶችክን አትጨቁን።
ዝም ብሎ እንደህፃን ልጅ ገንዘብህን ሁሉን ነገር እንድትገዛበት፣ ሁሉን ነገር እንድትበላበት የሚያደርግህ ምንድነው ? ምንድነው ከጀርባ የሚገፋህ ? ምንድነው የሚገፋህ ? ምናልባት ውጫዊ ከሆኑ ነገሮች የሆነ ሰው እያስቀናናህ ከሆነ ከዛሰው ጋር ያለውን ነገር ብትቀንስ ገንዘቡ ይቀንስልሀል። እንደዚሁም ደግሞ በልጅነት ጊዜህ የደረሰብክ trouma ካለ እሱን ፈልገህ አግኝተክ ከውስጥህ ስታወጣ ገንዘብህ ይቀንስልሀል ማለትነው ወይም ደግሞ ገንዘብህን ከብክነት ወይም ከአለስፈላጊ ወጪ ታተርፈዋለክ ማለትነው ገንዘብህ በራሱጊዜ ይጠራቀምልሀል ማለትነው። ባሂሉ ስለትምህርትህ አመሰግናለው ሰውን ዘናፈታ እያረክ ምታስተምረው ትምህርት ተመችቶኛል ያው አንዳንድ ግዜ የምትጠቀማቸው ወጣያሉ ቃላቶች ባያስደስቱኝም የድሬልጅ ስለሆንክ እረዳሀለው እኔግን ዋናትኩረቴ ከዚህ ቪዲዮየምወስደው ትምህርት ምንድነው የሚለው ላይስለሆነ ፖኢንቱ ላይ ብቻነው ማተኩረው እና አመሰግናለው መልካም ምሽት ።
እንደዚህ አስቤው አላውቅም, ሂዎት እራሱ ለካ እቃቃ ነች.... Thanks bah😊
Beha background music teshashlwal it amazing big respect❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🎉
Thanks bro betam ❤😂❤
በሀ ያንተን ቪዲዮ ሁሌ እከታተላለዉ አምልጦኝ አያውቅም
ስለ ብር መቆጠብ ያወራሀት በጣም ተመችቶኛል በጣም
Murad neng ke Arbaminch university
I am from Bonga temechegnalek keep it up
ሀያ ምናም አመት ነዉ ግን አሁንም ሰዉ ፊት ማስቲካ ካፎ አዉጥቼ በጄ አጨመላልቄ አንዳንዴ እረስቼዉ ወደ አልፎ አደርገዋለሁኝ😂😂የሆነ ቦታዎች ሄጄ የተከፈተልኝ ለስላሳ ቆርኪ በጥርሴ አጣምሜ በዛ ላይ ሰዉየዉ ቁም ነገር እያወራኝ እኮ ነዉ😮 አንዳንዴ emotione ጥሩ ሳይሆን አጋጣሚ ሱቅ ከሄድኩኝ ከምገዛዉ ነገር ዉጭ ለራሴ እንደ ህፃን ልጅ ማባበያ ለስላሳ,or ኮኪስ or ዳቦ ቆሎ ወይንም ሙዝም ሊሆን ይችላል ህፃን ሲያለቅስ ማረሳሻ እንደሚደረግለት እራሴን አባብለዋለሁኝ ይገርመኛል ይሄ ነገሬ...ጠዋት ስነሳ ቅዝቃዜዉ መስታወቱ ላይ አርፎ የፈጠረዉ ነገር ሳገኝ ስሜን ስፎበት አልፍለሁኝ አልፍላሁኝ እና ደስይለኛል❤...❤
Congratulations, sir! Thank you, and I wish you all the very best. ❤❤❤❤
በምኞታቸን በኩል ያስቀረነው በረከት ያልከው ሀሳብ ተመችቶኛል
በሀ ❤የምወደው ጨዋታ ድብብቆሽ ነበር
እንኳን ደስ አለህ
Bahu yimechk degmo consistencyhn saladenk alalfm hulem iyeguwaguwaw new yemitebkh tnxs🙏🏾... Yemiwedew chewata ድብብቆሽ new
Yebalefe part 2 alew bilek neber beha
ባያአ እንኮዋን ደስ አለክ ❤🎉🎉🎉
ስለ masculinity ስራልን
Man yichamesh becha abo
tembenel colore merte telo ke ayne yemikeba adrgew betam new makebrhe
Enkua des beleka hawey.betigregna
20 sec first to watch
Eshkuleta nber memchgh❤❤❤
ያበደ ነው ጭዊው😁
Meha thanks ereft yemiset hasab new 😂😂😂😂😂 ymechih
በሀ እስኪ ስሱ discipline ያለህን እይታ አጋራን ...እቃቃ እና discipline ጋር አብረው እንዴት መሄድ እዳለባቸው እና እቃቃ ከdiscipline ይቀድማል ወይስ discipline ??
Baha🎉🎉🎉
Beha enkuan dess aleh🎉
Eskiripto meblat eskahun ale
ፕላስቲክ ነገር ማኘክ
Congra bro fetari be moges yasadglk
ያበደ ጭውቴ ነበር❤❤
What do you think andand betam yekrb betesebochachin or guadegnchachin ywedunal endanl desss.. silent sisakaln wede Tru menged snhed enesu nachew yemejemeryaw yedesyachn yesketachn telat heywetachnn mithrabl yemiyadergut ytelunal endanl betam kulkul beweredn gze enesu nachew Hulu negerachewn saysestu misetun what is it 🤔🤔🤔🤔
ባለፈው ስለ ሄኖክ እና ኤልያስ ንገረን ብለህ ነበር ላስታውስህ ብየ ነው
እኔ ልጅ እያለሁ የ ክር መጠቅለያው አለች አይደል እሷ አገልግላ ካለቀች ስለምትጣል እሷን ወስጄ በ ቀዳዳው መሀል ክር አስገብቼ እንደ YOYO እጫወትባት ነበር😂
ባል ና ሚስት 😂ና ብይ
ስልካችሁንም ስበሩት አትፍሩ እቃ እቃ ተጫወቱ
እንደኔ Jocker አሁን ገና የገባው
😂
አንተ ራሱ እንደአዲስ የተወለድ ነው ምትመስለው ፊትህ ላይ ደስተኝነት ይታያል
ሰው ወዶ ኮስታራ አይሆንም። አካባቢው ያስገድደዋል። ሰመመን ላይ ያለው ድብርት የሚባለው ገጸ ባህሪይ ጥሩ አብነት ነው።
th-cam.com/video/K0hkhbGYaGQ/w-d-xo.html
ድብብቆሽ
Are ..ke ..video belay le thumbnail ....eyetechenakachu nw ...demo anten ...ayimesilim...yemir....betelehem...lay ...ene...3sitegnawu ayin..lay yeyawitinm...kezih befit..ezhi..channel lay mawukewunim...yizet ayatawu yelewu ayemeselegni newu
....man...betam...buzu ..siltemarkum...demo... i respect ...u...pls ...thumbnail ...asibibet or xifu ..arigu
ላባርርህ ነው ባለፈውም ያልከውን አስታውሻለሁ። ቪዲዮው ከተለቀቀ 15 ደቂቃ ላይ ይሔን ኮሜንት ለማድረግ አይበቃም። አሰስ ገሰስህን በሙሉ ከኔ ችግር አታድርገው። የባለፈውም ላይ ያለፍኩህ ከተማርክ ብዬ ነው። ይሔን እንደመጨረሻ red light እየው ok.
እግዜር ከአፈር ሰው እንዳበጀው ሰውም ከድንጋይ Al አበጀ!.... bizhi.yalewun thumbnail ..eyewu
...eski...demo...buzu negerochin...kenete eyetemarikum..sele..honu...bizu..negerochin...silemamayi...video ..ende keris ..sele...honu..new..yelkuti..enj...bekefat or blame ...eyederuku..minmin..aydelem...
በምኞታቸን በኩል ያስቀረነው በረከት ያልከው ሀሳብ ተመችቶኛል