ያላሰብኩት ነገር ተፈጠረ ሽጉጥ መዘዘብኝ።3 ቱም የስጋ ዝምድና የሌላቸው ሰዎች ሆነው ተገኙ። የአብረሀም ትክክለኛ እህት ቤት ድረስ መጣች..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @ynserayne
    @ynserayne  3 หลายเดือนก่อน +1154

    ውድ ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ ቻናሉን እናሳድገው። ነገ የአብረሀምን እህት ያናገርኩበት ብዙ ሚስጥር ያወጣችበትን ቪዲዬ እለቅላቹሀለሁ ምንም ቢመጣ እውነታው እስኪወጣ አናፈገፍግም።
    ሰላም ቆዩኝ

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 3 หลายเดือนก่อน +8

      እሺ❤❤❤❤

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 3 หลายเดือนก่อน +12

      አላህየ ይጠብቅሆ

    • @zm5638
      @zm5638 3 หลายเดือนก่อน +8

      እሺ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

    • @zenebechlemma5119
      @zenebechlemma5119 3 หลายเดือนก่อน +21

      ወንድሜ የነዚ ሰዎች ጦስ ከባድ ነው እባክህ ራስህን ጠብቅ

    • @user-ez5ip3mq7k
      @user-ez5ip3mq7k 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ዉዴሜ እረህ ጠቢህ😢😢😢

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 3 หลายเดือนก่อน +425

    እስኪ ላይክ አርጉ በአላህ ይህን ሁሉ መሳወት እየከፈለ ምንም ላይክ የለም ኡፉፉፉ የት ናችሁ ይህን ጀግና እምትወዱ

    • @Seadatube-lc1pg
      @Seadatube-lc1pg 3 หลายเดือนก่อน +4

      በአላህ ላይክ 😢😢😢😢😢😢

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ አው ላይክ አድርጉት

    • @Mr-fb226
      @Mr-fb226 3 หลายเดือนก่อน

      ቁምነገር ሲሆን እኮ እጅያጥርናል ወንድሜ እራስክንጠብቅ እደነዚህ አይነት ሰውችጋርስቴድ እየፈተሽክ እነዚህ ሰወች የሰውሂወት ለማጥፋት ወደሀላአይሉም ጭካኝአውሬ

    • @fatimahebrahim5089
      @fatimahebrahim5089 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ

    • @AbayneshHaile-t4t
      @AbayneshHaile-t4t 3 หลายเดือนก่อน +1

      እባክህ ውድሜ እራስህን ጠብቅ ለእውነት የቆምክነህ
      ግን ለራስህ አስብ

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 3 หลายเดือนก่อน +472

    እኔ ከትግስት መጥፋት በላይ የጨነቀኝ ያንተ እና የዘላለም ደህንነት ነው ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ🙏🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም 😢

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 3 หลายเดือนก่อน +4

      Betam 😢😢😢😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 หลายเดือนก่อน +3

      betikikil

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 หลายเดือนก่อน +7

      የኔ ጀግና ስራህ በጣም አሪፍ ነው ግን በዚህ ቤተስብ ዙሪያ ግን በጣም ውስጤ እየፈራ ነው ካልሆነ የህግ አካል አብሮህ እዲቀሳቀስ ፍቃድ ጣይቅ
      ካልሆነ እራስህን የምትጠብቅበት መሳሪያ ይስጥህ
      አተም ሆንክ ዘላለም የምትስሩት ስራ ነብሳችሁን አሲዛቹ ነው
      የዚ ቤተስብ ደሞ ውስብስብ እና አስፈሪ ነው
      የፈጠሪ ጥባቃ አይለይህ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔፈራሁ😢😢😢

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 2 หลายเดือนก่อน +3

    እረ በስማአብ እውነት የንስር አይን ፈጣሪ ምንአይነት ትግስት ስጥቶህነው እነዚእ ፡እስስት ሰዎች ድል የነሳሀው።ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤።ለኛም አስተማሪ ነህ።

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 3 หลายเดือนก่อน +226

    አተ እራስህን ጠብቅ ሲቀጥል የትግስት ፎቶ ይለቀቅ ያየ እዲጠቁሙህ አደራ እራስህን ጠብቅ ወድም አለሜ❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 หลายเดือนก่อน +287

    እኔ መጀመሪያ ስገባ ያንተን መኖር ነው የማረጋገጠው ለእናትህ ኑርላት እባክህ ብቻ ትግስት ተገኘችደ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @Mehbu-v1w
      @Mehbu-v1w 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያርብብብ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 3 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiin yarab ❤❤❤😢😢😢😢

    • @ad1187
      @ad1187 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እነዚህ ነብሰ በላ ናቸው ሶስቱም አንድ ይሁን የክፍት ጥግ ለገንዘብ ብለው ።

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 3 หลายเดือนก่อน +775

    ከዘላለም ወደ ንስር አይን የመጣችሁ ላይክክ❤❤❤❤

    • @መባለይኩን
      @መባለይኩን 3 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ❤

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንዷ እኔ ነኝ

    • @AbebechEthio
      @AbebechEthio 3 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂ዘላለም ጋር. ገና. እሄዳለው. የሽጉጡን. ነገር. አስቀድሜ ነው

    • @UaeUae-v7z
      @UaeUae-v7z 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ine hulatochonim ikatatalalew ewodachuwalew❤❤❤❤

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ምን ኣይነት ኣስመሳይ ናቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebech3154
    @abebech3154 3 หลายเดือนก่อน +227

    አብረሀም ሽጉጥ በመምዘዙ ብቻ መታሰር አለበት እነዚ ሰዎች በህግ ጥላ ስር መዋል አለባቸዉ ወድማችን እንኳን አተረፈህ

    • @MekiyaIndris-eb5jq
      @MekiyaIndris-eb5jq 3 หลายเดือนก่อน +5

      የምን ሽጉጥ ብቻ ስራቸው በሙሉ ወንጀልና ወንጀል ብቻ ነው።

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน +5

      እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ግን መሳሪያ በማውጣቱ መያዝ መታሰር አለበት ቪዲዮውን ማስረጃ አርጎ ማሳሰር ነው ክፉ ሰው ነው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@HanaHana-io3bq
      Tikkile

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 หลายเดือนก่อน

      Tikkile

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 หลายเดือนก่อน

      አብርሀም በአንድ በኩል አደንቀዋለሁ በዚህ ሁላ ችግር ውስጥም እህቴ ማለቱን ሳላደንቅ አላልፍም!እስከነጥፉቱ እነሡ አሁን ማደጎ መሆናቸውን ሁሉም ሳያዉቁ ቀርተው ነው???

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 3 หลายเดือนก่อน +90

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን ዛሬጋራ ሁለት ቀን ተሞት ተረፍክ እኔ በጣም ፈራሁ ነገሩ ከብዶል የህግ አካል ይዘህ ተንቀሳቀስ አብረሀም በህግ ቁጥጥር ስር ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ ተሀገር እንዳይወጡ ይጠበቁ ጉዳቸው መውጫው ደርሶል

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +146

    የትግስት ነገር መጨረሻው ምን ይሆን ግን ሀገራችን ፍትህ የሌለባት ሀገር

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 2 หลายเดือนก่อน

      ሕግ ቢኖርማ ትዕግስት አሰፋ ድሮ ትከሳቸው ነበር ጓደኛዋም ከጎኗ ነበር ግን እሱንም ቅጥቅጥ አደረጉት ምንም ዋጋ ስለሌለው ጠፋች ወይም የሆነ ነገር አድርገዋታል ብቻ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳት

  • @almiDagne
    @almiDagne 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ የትግስት አባት እንደው ምን ጉድ ነው ያሳደጉት እኔ ልጅ ላሳድግ ሁሉን ነገር ጨርሼ ነበር አሁን ግን እ/ር ይመስገን ውሻ ላሳድግ ወስኜ ውሉን አቕርጬአለሁ

  • @iugggiuytf2049
    @iugggiuytf2049 3 หลายเดือนก่อน +118

    እነዚህ የሰው ደም ያደነዘዛቸው የትግስትን ወላጆች የገደሉ ናቸው ጀግናው እንዳትለቃቸው

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน +73

    አረ ትግስት የት ነሽ በህወት እንድትኖር የሁሉ ግዜ ጸሎቴ ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔ፈጣር በህወት ያኑርሽ 😭☝️☝️

  • @زمزمزمزم-ك8ذ
    @زمزمزمزم-ك8ذ 3 หลายเดือนก่อน +62

    የትግስትን ፎቶ ልቀቁት ሚዲያላይ ኢንሽአላህ የመገኘት እድሉ ይሳለጣል።

  • @faraway6159
    @faraway6159 3 หลายเดือนก่อน +19

    የአባቷ መልካምነት ልጅቷን ዋጋ አስከፈለ😢😢😢 ለሠው መልካም ማድረግ በራሱ ፈተና እንደሆነ ከዚ ቤተሰብ የበለጠ ምስክር የለም። ስምን መላክ ያወጣዋል እሚባለው እውነት ነው። እውነትም ትዕግስት😢😢😢😢 ፈጣሪ በህይወት አቆይቶ በመጨረሻም ቢሆን ደግነት እንደሚያሸንፍ ቢያሳየን ፀሎቴ ነው። እናንተን ግን የሚገልፅ ቃል የለኝም❤

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 3 หลายเดือนก่อน +67

    እመብርሀን ከነዚህ ጨካኝ ሰዎች ትጠብቅህ።

  • @YenesewTekele
    @YenesewTekele 3 หลายเดือนก่อน +57

    የንስር አይን እውነትም ጀግና ነህ። ❤❤❤ ሚስጥር ለመፈልፈል የተፈጠርክ ፍጡር።❤️❤️❤️

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 3 หลายเดือนก่อน +109

    እነዚ ሰዎች መርዝ ናቸዉ አንተንም ዘላለምን እንዳይጎዳቹ እስጋለሁ አላህ ይጠብቃቹ 3 የእጃቸዉን ማግኘት አለባቸ የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
    @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን 3 หลายเดือนก่อน +269

    እነዚ ቤተሰብ በእህግ ተይዘው ይገረፉ ያኔ እውነቱን ያወጣታል ሳይወዱ በግዳቸው እወነቱን ያወጣል በእህግ ተየዘው ይገረፉ እምትሉ 👍👍

    • @DFf-er8gc
      @DFf-er8gc 3 หลายเดือนก่อน +2

      እነዚ ቤተሠብ መቹ ነዉ የሜልቀዉ ወድሜ ተሰቃዮ እግዚአብሔር ይጠብቅ ጀግና ነክ እዉነት

    • @Sara-w8l8l
      @Sara-w8l8l 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው😢😢😢😢😢

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 3 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው ሲገረፉ ያወጣሉ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ በእዉነት ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ስንቱ ተሸክመሽ ነው ያለሽዉ💔💔😭

    • @MehamedSiraj-i8i
      @MehamedSiraj-i8i 3 หลายเดือนก่อน

      ትክ ክል

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 หลายเดือนก่อน +85

    የነሰር ዐይን የአንተ እና የዘላለም ጉዳይ
    ከሁሉም በላይ ያሳሰባል እባካችሁ የህግ
    ከለላ ይኑራችሁ የሰው ብርቱ የለውም
    ለሁሉም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አሜን🙏

  • @tizetaambaye8143
    @tizetaambaye8143 3 หลายเดือนก่อน +44

    ወይኔ ልቤ ዘለለች አንተ ጀግና የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንበሳ ጀግና ነህ እውነት እነዚህ ሰዎች በዚህ አይነት ሰውየውንም ገለዋችዋል የንስር በእውነት አድናቂህ ነኝ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ለሁለተኛ ጊዜ ጉዳት እንዳይደርስብህ

  • @hirut8456
    @hirut8456 3 หลายเดือนก่อน +79

    ወንድምነት በጌታ እራስክን ጠብቅ እነዚህ ነብስ ገዳዮች ናቸው ሁለተኛ ዙር ሽጉጥ ሲመዘዝብክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ በህግ ይጠየቁ ❤

  • @Sነኘየባቦዋ
    @Sነኘየባቦዋ 3 หลายเดือนก่อน +29

    ወይኔ ልቤ ቀጥ አለች የነሥር አይን እንደት እደተጨነኩኝ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 3 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ like like like አድርጉት የዚህን ጀግና ❤ ፈጠሪ ይጠብቃችሁ አንተንም ዘላለምንም

  • @BusiLine-j6x
    @BusiLine-j6x 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴው ምን ልበልህ አንተ ጀግና
    እግዚአብሔር የእውንትን ሰው
    ሲጠብቅ ያየሁት አንተን ብቻ
    የንስር አይን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 หลายเดือนก่อน +18

    ምን አይነት ፍርሃተ እግዚአብሔር ! የሌላቸው ናቸው ስንት አይነት ሰው አለ እዚች ምድር ላይ እግዚአ ነው ገንዘብ ከሰው በታች ነው ።
    የነስር አይን ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቅህ አሜን !!!
    ጀግኖች ናችሁ ሁለታችሁም ! መኩሪያ ናችሁ !

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 3 หลายเดือนก่อน +53

    አብርሽዬ የሰው ሃቅ ሊበላ ተባኖብሃል አሁን ቀጥ ብለህ የማደጎ እህትና ወንድምህን ይዘህ እጅን ለህግ አካል ስጥና ያችን ምስጊን ትዕግስትን ከደበክበት አውጣና ሃብቱን ሁሉ አስረክባት ጋዜጠኛው ድጋሚ የእናትህን እንባ ማየት አልፈልግም እባክህን የህግ አካል ይዘህ ተንቀሳቀስ

    • @YusraandHiba
      @YusraandHiba 3 หลายเดือนก่อน

      @@meseretdeboch1649 👍👍👍

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 3 หลายเดือนก่อน

      @@meseretdeboch1649 እግዚአብሔር ይጠብቀው በጣም ነው የደነገጥኩት እንዶ ኤሄ ሥራ በይሳረ ደስ ይላል በጌታ ስም ወንድሜ ተው ይቅርብህ

    • @TigistYemaryamlij
      @TigistYemaryamlij 3 หลายเดือนก่อน

      tekkli

    • @TigistYemaryamlij
      @TigistYemaryamlij 3 หลายเดือนก่อน

      egizabar ytebkew

  • @Abbi-f1j
    @Abbi-f1j 3 หลายเดือนก่อน +27

    እራስን ጠብቅ ወድማችን እነዚህ የሰው እውቅ ናቸው እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም ጀግናች በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @הנוקמשושה
    @הנוקמשושה 3 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ በማሰብ በጣም ቀልደኛ በሰዉ ነፍስ የሚጫወቱ ናቸዉ ጀግናዉ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 3 หลายเดือนก่อน +50

    ድራማ እየሰሩ ይመስለኛል እነዚ ሰዎች ጀግና የንስር አይን ንግግራቸዉ እራሱ ከተለያየ ሀገር እንደመጡ ያስታዉቃል❤❤❤❤❤❤❤

  • @feydukedir
    @feydukedir 3 หลายเดือนก่อน +37

    የንስር አይን ፕሮግራም አዘጋጁ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝና ደፋር ልጅ ነህ።

  • @munithabeteweld7638
    @munithabeteweld7638 3 หลายเดือนก่อน +28

    እባክህ ወንድሜ ሰትንቀሳቀሰ ከሕግ አባላት ጋር ተንቀሳቀሰ ጀግናዬ በሄድክበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🙏

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ወንድሜ አላህ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሌላ ምንም የምረዳህ ነገረ የለኝም ግን ስስገድም በየቀኑ በዱአ አግዝሀለው

  • @bushman3946
    @bushman3946 3 หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔ እንኩዋን ተረፍክልን እነዚ ሰይጣን እራሱ ከነሱ ነው ተንኮል ሚማረው የንስር አይን እራስህን ጠብቅ ያ አላህ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 3 หลายเดือนก่อน +21

    ውላሂ በመጀመሪያም ሲግባ ሽጉጥ አይቼ በጣም ነው እየደነገጥኩት እንኳን ተረፍክልኝ ወንድሜ 😭 ያረቢ ya allah አላህ ከዚህ ጭቅ ያውጣችሁ የኔ ስር አይን ና ዘላለም❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ ጅግና ወንድም ከወንድም ጭምር ኪዳንምህረት ትጠብቃችው

  • @Birane-xv9gg
    @Birane-xv9gg 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ፈጣሪ አወጣህ እረ እኛ ሰውነታችን አለቀ እነዚህ አውሬዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ እባክህ ብቻህን አታግኛቸው ከህግ አካላት ጋር አግኛቸው

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 3 หลายเดือนก่อน +32

    በስማም ሰይጣን ይሻላል ከነዚህ ሰወች. ፈጣሪ መውጣት ከማትችሉት ዘቅ ያስገባቹ😢😢😢 ቱቱቱ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 3 หลายเดือนก่อน +47

    እረ የነስር አይን ልቤ ወረደ ወላሂ እራስህን ጠብቅ ኡፉፉፉ

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 3 หลายเดือนก่อน +54

    አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ይሄ ሁሉ የእግዚአብሔር ስራ ነው ሊያወጣው የፈለገው እውነት ስላለ ነው ወንድሞቼ እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 እውነትን ፍለጋ ነው ይሄው ለሁለተኛ ጊዜ መሳሪያ ተመዘዘብህ የእውነት አምላክ እንኳንም አተረፈህ 🤲🙏

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kenubishbiniyam
    @kenubishbiniyam 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄቤተሰብ ተዋናይ ናቸው የሜገርሙ ድብልቅ ህዝብ አይረቡም ጌታ ይድፋቸው እንትን ጀግናነህ ጌታይረዳሀል በርታ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 หลายเดือนก่อน +79

    እረ የነስር. አይን. ከጪቅላቴ እስከ ጥፊሪ ነው የወረረኝ. እራስህን. ጠብቅ እፉፉፉፉፉፉፉ የኛ ጀግና እመቤቴ ጢላ ከለላ. ትሁንልህ የእግ ከለላ አስከትሉ 😭😭😭😭😭

    • @RamahKamal
      @RamahKamal 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም፣ሰዊነቴ፣ተንቀ፣ጠቀጠኡፍፍፍፍፍ

    • @አለምዘጠኝነው
      @አለምዘጠኝነው 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ሰው ለሰው ሊከላከል አይችልም 100%

    • @ghidaysaeed9362
      @ghidaysaeed9362 3 หลายเดือนก่อน

      Yene geta ufffff betame newe yedenegetku erey ebakchu rasachu tebeku

  • @KokobeAyele
    @KokobeAyele 3 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናተ ሁለት ልጆች ለእውነት ነፍሳችሁን አሳለልፋችሁ የሰጣችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ በየሀይማኖታችሁ ፀልዩላቸው እመቤቴ ከነልጄ ከፊታችሁ ትቅደም በሔዳችሁበት ሁሉ እውነት ትውጣ አሜን

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 3 หลายเดือนก่อน +18

    እባክህ የኛ ጀግና ተጠንቅቅ እነዚህ ሰዎች ሀይለኛ ናቸው

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 3 หลายเดือนก่อน +29

    የዚህን ቤተሰብ ታሪክ በጣም ነው የወደድኩት ጋዜጠኛውን አልቻሉትም አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
    @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድሜ በጣም ነው የደነገጥኩት አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ለእናትህ ኑርላት በጣም ነው ምሳሳልህ ወንድሚ

    • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
      @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 18 วันที่ผ่านมา

      አረ ጠፍተሀል ወንድሜ አሳስበኝ በሰላም ነው የጠፋኸው የኛ ዉድ ቤተሰቦችህ ያሳስበናል የአትተ ነገር

  • @ועח
    @ועח 3 หลายเดือนก่อน +35

    ወይ ወንድሞቻችን ምን አይነት ቤተሰብ ነው የገጠማችሁ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏❤️ትግስት አሰፋ የአባትሽና የናትሽ ደግነት እውነቱን ያውጣልሽ 🙏🇪🇷

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 3 หลายเดือนก่อน +15

    በመጀመሪያ እኳንም ጌታ አተረፈክ እራስክን ጠብቅ ንስር እውነታው እየወጣ ስለሆን እራሳቸውን ለማትረፍ ምንም ከማድረግ አይመለሱም አንተና ዘላለም በጣም ወሳኝ የሆነ ነገር ላይ ነው የደረሳችሁት እባካችሁ እርስ በርሳችሁ ተጠባበቁ

  • @martakhan1970
    @martakhan1970 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና እማብርሃን ትጠብቅ❤❤❤❤

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 3 หลายเดือนก่อน +53

    እግዚአብሔር ሆይ ጀግና ወንድማቺን ፈጣሪ ይጠብቁ ወንድሜ 🙏🙏

  • @derebdessan599
    @derebdessan599 3 หลายเดือนก่อน +19

    የንስር አይን ጀግና ነህ ማርያምን ሰለእናተ ልፅፍ ስል ቃላት ያጥረኛን የእውነት ጀግና ናችሁ አንተና ዘሌ ቅዱስ ሚካኤል በክንፈረድኤቱ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በተቻለ መጠን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ

  • @ابن1353
    @ابن1353 3 หลายเดือนก่อน +19

    በእውነት እነዚህ ቤተሰቦች ሰው በላዎች አሪዎሶች ናቸው !!!! ክብር ይገባቸዋል🙏🙏🙏🙏
    ጋዜጠኞቹ #የንስር አይንና #የዱካ ሾው የዘመናችን ጀግኖችን ናቸው የበጎ ሰው ሽልማት ይገባቸዋል የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 หลายเดือนก่อน +4

    የነዚህ ልጆች ክፋትና፣ተንኮል ይለያል ጨካኖች፣ከሀዲዊች

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድሜ እነዝህን ሰዎች ተጠንቀቅ ደግመህ የእናትህን አታሳዝናቸው አላህ ይጠብቅህ

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 3 หลายเดือนก่อน +25

    የንስር አይን እና ዘላለም ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ በጣም ክፉ ሰዎች ናቸው

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 3 หลายเดือนก่อน +30

    አንተ ደፋር መሳሪያ ትመዛለህ ሀቁ ተነገረሀ አንተ ምርጥ ሀቅ ይውጣልህ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ።

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 3 หลายเดือนก่อน +6

    የህዝብ ጀግና እንኳን አላህ አወጣህ እነዚ ገዳዬች በህግ ይጠየቁልን

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbra 3 หลายเดือนก่อน +28

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የህን ጀግና ጋዜጠኛ እናበርታታዉ ሽር እያደርግን 150 እናስገባዉ ሁልየም ከተበዳይ ጎን የቆመ ጅግና ወንድማችን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤🎉🎉

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 3 หลายเดือนก่อน +58

    ኧረ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ እነዚህ ስዎች በጣም መጥፎዎች ናቸው የትግስት መዘዝ ማለቂያ የለውም እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያውጣው

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 หลายเดือนก่อน +11

    የነስር አይን በእውነት እኔ ባንተና በዘላለም ሰበብ ታመምኩ ። ባለፈው አልኳችሁ ኮሜንት አደርኩላችሁ እነዚህ ሰዎች በጣም አደገኞች ስለሆኑከህግ አካላት ውጭ አትሂዱ አልናቹ ለምን ግን አትረዱንም እኛንም ታሳስቡናላችሁ ሁላችንም በእርግጠኝነት ደንግጠናል መሳርያ ሲመዝብህ ስለዚህ እራሳችሁን ጠብቁ ባካችሁ

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምን ማለት እንዳለብኝም አላውቅም ግን ስለ አንተና ስለ ዘላለም ነፍሴ በጣም እየተጨነቀች ነው እኔ ብቻ ሳልሆን ህዝብ ሁሉ በእናንተ ጉዳይ እየተጨነቀ ነው ከተጎጂ ባለጉዳዬች በላይ ስለእናንተ በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት ያስጨንቀን ይዟል ፈጣሪ አምላክ ከለላ ይሁናችሁ እሱ እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 3 หลายเดือนก่อน +34

    እናንተ ጅግና ጋዜጤኞች እንደኔ ከሆነ የትዕግሰት ፍቶ ቢለቀቅ ብዙ ደግ ሰዋች ሰላሉ ሊርዳቹህ ይችላል ባይ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ከነዚህ አሰቀያሚዋች

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ 3 หลายเดือนก่อน +37

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የንስር አይን ላይክ ቀንሷል ለምን እሱ ለህዝብ ሂወቱን አሲይዞ እየሰራ ነው እውነተኛ ጀግና ነው ላይክ አርጉት

  • @azebazeb2958
    @azebazeb2958 3 หลายเดือนก่อน +24

    ኪዳነምህረት እናቴ እባክህን እራስህን ጠብቅ ለምን ብቻህን ትሆናለህ እባክህን እናትህን አታሳቃቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰዎቹ በጣም በወንጀል የተጨማለቁ ናቸው

  • @lulittsegay5180
    @lulittsegay5180 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ የገረመኝ 3ቱም አንድ አይነት አንድ ህሊና ያለው ከ ትግስት ጎን የሚቆም የለም አልማዝ ከሷጋ መሆን ነበረባት ግን እሷ ትብሳለች ሰይጣን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 3 หลายเดือนก่อน +105

    ዘሌና የንስር ዐይን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቃችሁ እደው የትዕግስት መጨረሻ ማነው እደኔ የናፈቀው

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @HAIMANOTADEFRIS
      @HAIMANOTADEFRIS 3 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @getenethirpa133
    @getenethirpa133 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሌላ አደጋ ሳይመጣ ለህግ ከወድሁ ብታሳውቅ መልካም ነው እነዚህ ሰዎች ወንቤደዎች ናቸው

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 3 หลายเดือนก่อน +15

    በስመአብ አንተን ጀግና ጋዜጠኛ ግን በምን ቃል ልግለፅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ነስርዬ እራስህን ጠብቅ ወየው ተቀጠቀጥኩኝ ወሏህ እነዚህ ክፍ ሰዎች ናቸው ገና እውነቱ አሏህ ያወጣዋል አሏህ ይጠብቀህ ጠባቂው አሏህ ነው ውይይ እሰይ እኳን ካሜራ አልዘጋችሁ ለምን ብዙ መረጃ እኔኳ እደማየው ዘልባዳ ናቸው ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ የነስሮች ይወለድ እደናተ ያለ ሀቀኛ አቦቦ

  • @RBAMHMDSRG
    @RBAMHMDSRG 3 หลายเดือนก่อน +93

    የነስር አይን ወድሜ በቀደም ነግሬህ ነበረ ትልቁ ወድም ተብየዉ በቀኝ ጎኑ የሚታይ አለብየ ነበረ አሁንም እኳን ተረፍክ ካሁን በኋላም አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን

    • @masarat2998
      @masarat2998 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልእኔምብያለው😢😢እይሰማም

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 3 หลายเดือนก่อน +5

      መጀመሪያ በህግ ቁጥጥር መሆን ነበረባቸው አሁንም ይታሰሩና ሰው ይጨርሳሉ

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 3 หลายเดือนก่อน +4

      ለምድነው የተሸፈኑት ወጀለኝአ ናቸው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 หลายเดือนก่อน

      አስተዋዊ

    • @አለምዘጠኝነው
      @አለምዘጠኝነው 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@AmeenaImam-jh1pbእኮ መሆን ነበርበት እንዲህ

  • @Nafii7024
    @Nafii7024 3 หลายเดือนก่อน +37

    ፈጠረ ይጠበቅ የኛ መልከመ ወንድም ❤❤❤1000 አመት ከ ጠና ጋር

  • @amelbabi8859
    @amelbabi8859 3 หลายเดือนก่อน +20

    የአብራሐሙ ስላሴ ይጠብቁህ ወንድሜ የህግ ከለላ ይደረግልህ እኛ ከጕንህ እንቆማለን አሁን ግን game over ይመስላል የነሱ ነገር ብቻህን እንዳትሄድ ወይ ሌላ ቦታ አንተን የሚመቾህ ቦታ ቅጠራቸዉ እነዚህ ነብሰ በላ አሁን የእዉነቱ ሰአት ነዉ እግዚአብሔር ሲያጋልጣቸወ ነዉ እኔ ግን እመቤቴማርያም ትጠብቅህ እላለሁ የኔ ጀግና አንተን የተወለደች ማህፀን ትባረክ🙏🙏🙏

  • @FdsgifDsvis
    @FdsgifDsvis 3 หลายเดือนก่อน +3

    መደሀኒያአለም ደረሻችሁን ያጠፈዉ
    የነሰርአይን እረሰሕንጠብቅ ወንደሜ አመቤቴ ትጠብቅሕ እራሰሕንጠብቅ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 3 หลายเดือนก่อน +53

    አላህዬ ከጂን ሠይጣን ከሠው ሠይጣን በአንተ እጠበቃለሁ😢😢😢😢

    • @TabaT-e6g
      @TabaT-e6g 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 3 หลายเดือนก่อน +15

    እባካችሁ እነዚህ ተስፋ የቆረጡ ወንጀለኞች ጋር የህግ ሰዎች ይዛችሁ ሂዱ ብቻቸውን አትሂዱ ዘላለምም ብሆን ❤❤❤

  • @GeniySamy
    @GeniySamy 3 หลายเดือนก่อน +25

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ፤ህይወት፤ መንገድ ነው።

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 3 หลายเดือนก่อน +9

    በስመአብ ነፍስና ስጋት ነው የተለያየው የንስር ዓይን ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤ደግሞ ላይክ አርጉ አይከፈልበት እሱ እንኳን ለነፍሱ ሳይሳሳ ነው ከተበዳይ ጎን የቆመው ኡፍፍፍ አምላኬ ይህችን ትግስትንማ ገድለዋታል

  • @seidmajid
    @seidmajid 3 หลายเดือนก่อน +17

    ለሀቅ እደቆምክ ሁሉ አላህ እስከመጨርሻው ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 3 หลายเดือนก่อน +22

    ፊታቸዉን ይፋ አዉጣ እና ህዝብ ይያቸዉ እና ይፍረድ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ይነዚ ዳይኖሰሮች በናት ፊታቸዉን ግለፀዉ አትደብቅላቸዉ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 3 หลายเดือนก่อน +45

    እነዚህ የቀን ጂቦች የበለሉበት እጂ ነካሾች ስንት አረመኔ ሰዉ አለ😢😢😢

  • @fekermitka
    @fekermitka 3 หลายเดือนก่อน +5

    የንስር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ እናቴ ድግል ማርያም ትጠብቅህ እነዚህ ከሀዲ አረመኔ ናቸዉ አንተና ዘሌ እራሳችሁን ጠብቁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 3 หลายเดือนก่อน +15

    እምኖዳቹህ እምናከብራቹህ ጀግና ጋዜጠኞች ከተበዳይ ጎን የምቆሙ የብዙወቼን እንባ ያበሳቹ ከክፉ ነግር ሁሉ አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 3 หลายเดือนก่อน +24

    ባላቃችሁ ይሻለኛል እባክህን ወድማችን እራስህንጠብቅ እናትህ ትፈልግሀለች አተናዘላለም እዴትነዉ እምትወጡት 😢 በደረሠብህ ከፍቶኛል ላድእናት❤

  • @Seadatube-lc1pg
    @Seadatube-lc1pg 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድሜዋ አላህ ይጠብቅህ ወይኔ ልቤ እህህህህህ እረ እራሥህን ጠብቅ የፈራሁት ነገር የአላህ አላህ ይጠብቅህ እረ ላይክ ሸር አድርጉ ይህን ያህል ለሀቅ ነፍሡን ሠጥቶ ሌላ ነገር ቢሆን ታጨበጪቡ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @מאיהראקי
    @מאיהראקי 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዃን ከነዚህ አረመነወች አወወጣህ❤❤ እግዚአሄር ይጠብቅህ

  • @RedetT.firisa
    @RedetT.firisa 3 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ልጅ እራስህን ጠብቅ ባንተ ቦታ እኔ ተረብሸኩ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋር ሆኖ ይጠብቅህ እራሳቹን ጠብቁ❤❤ 🙏🙏

  • @DhDj-w5z
    @DhDj-w5z 3 หลายเดือนก่อน +16

    እንባክ የንስር አይነ እራስህን ጥብቅ እኔ ተሳቀኩ ከትግስት በላይ የአንተና የዘላለም ሕይወት አሳሰብኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ የሕግ አካል ጨምሮ ሰዎችሁ አረመኔ ናቸው ምንም ከመድረግ ወደ ኃላ አይሉም

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 3 หลายเดือนก่อน +9

    ትግስት የኔ ከርታታ የት ትሁኝ 😢😢😢 ጉዳቸዉን አያየሽ በሆነ በጤና ነይልን የነሱ መጨረሻ አያምርም ያንቺ ግን ዉብ ነዉ ጀግኖች ደረሱልሽ ፈጣሪ ላካቸዉ

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 2 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድእረሡሉላህ አላህቀጥተኛውንመገድይምራችሁምኛቴነው ሠውየወለደውንእየጣለ እደናተአይነትሠውሣይደሥይለኛልሂወትህንለሌላልትሠዋ እባክህእራሥህንጠብቅ

  • @dxcgc-db4qw
    @dxcgc-db4qw 3 หลายเดือนก่อน +8

    በሄድክበት መንገድ ሁሉ እግዛብሄር ይከተልህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 3 หลายเดือนก่อน +40

    ወይኔ አንተ ልጅ እረበጌታ ኦፍ ምን ላድርግህ ለእናትህ ኑርላቸው ብቻህን አትጋፈጥ በጌታ ነብሴ ተጨነቀች እኮ የኔ ጀግና እመቤቴ እሷ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 3 หลายเดือนก่อน +9

    አንተ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅ

  • @ሐገሬሐበሸ
    @ሐገሬሐበሸ 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ የምትጠይቃቸውን ሰዎች በተለም እነዚህን እርኩሶች ከመጠየቅህ በፊት መሣሪያ እንደላዙ ፈትሹአቸው

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 หลายเดือนก่อน +63

    እረ እመብርሀን አትለይው ይሄን ልጅ ለምን አልታሰሩም እነዚህ እኮ ወንጀሎኞች ናቸው

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም የገረመኝ ነገር ህግ የለም ለምን ዝም አሏቸው

    • @wubalem2190
      @wubalem2190 2 หลายเดือนก่อน

      ሀገሪቷ ላይ ህግ የለማ!!!!!!!

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ወንድሞቻችን ምን አይነት ቤተሰብ ነው የገጠማችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AlimazeAbate
    @AlimazeAbate 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወይ መዲሀኒያለም አባቴ እረ ወንዲሜ እባክህን እራስህን ጠብቅ እኔ በጣም ነው የደነገጥኩት በማርያም ስለ እናትህ አስብ አንተ እና ዘላለምን ማጣት ማለት ለወላጆቻችሁ ብቻ አይደለም ጉዳቱ ለሀገርም ነው እና እባክህን አሁንም ከዛ ቤት በደና መውጣትህን ብታሣውቀን ደስ ይለኛል ❤❤ ትግስት በሂወት እንዲሮር እና ሁሉም ዋጋቸውን እንዳገኙ ምኞቴም ፀሎቴም ነው 😮😮😮

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 3 หลายเดือนก่อน +3

    የእነዚህን ሰዎች ወሬ መስማት እራሱ ያሳብዳል ድራማ የሚሰሩ ነው የሚመስለው። ቀላባጆች ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያውጣ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ የንስር ዓይንና ዘላለም።