yneser ayne የንስር አይን
yneser ayne የንስር አይን
  • 116
  • 17 830 409
በመጨረሻም በፓሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። የፈፀመችውን በዝርዝር ተናገረች። የደበቀችውን ትልቅ ሚስጥር ስንሰማ ማመን አቃተን
በመጨረሻም በፓሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። የፈፀመችውን በዝርዝር ተናገረች። የደበቀችውን ትልቅ ሚስጥር ስንሰማ ማመን አቃተን
มุมมอง: 107 850

วีดีโอ

የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
มุมมอง 116K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ሚስጥሩን እነግርሻለሁ።ከአባቷ ጋር ተገናኝታ እውነታውን ስትሰማ አለቀሰች።
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
มุมมอง 115K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ትቦ ውስጥ ወድቆ ተገኘ። የአቤል ጎደኛ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረን። ሚዜው ንብረቱን ለመመለስ ተስማማ።
በሰርጋቸው ቀን የተፋቱት ሙሽሮች ተፋጠጡ። ሞተች ተብሎ ሲለቀስላት የሰነበተችዉ ሙሽራ ከየት መጣች?
มุมมอง 128K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በሰርጋቸው ቀን የተፋቱት ሙሽሮች ተፋጠጡ። ሞተች ተብሎ ሲለቀስላት የሰነበተችዉ ሙሽራ ከየት መጣች?
በመጨረሻም ተገናኙ። ለአመታት ቆሞ መራመድ ያልቻለው ውጣት በፍቅረኛው ምክንያት መቆም ቻለ። የትግስት አሰፋ መጨረሻ ምን ሆነ?
มุมมอง 111K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በመጨረሻም ተገናኙ። ለአመታት ቆሞ መራመድ ያልቻለው ውጣት በፍቅረኛው ምክንያት መቆም ቻለ።
የጠፋው ሙሽራ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ።እናት ቤቱን በእልልታ አቀለጡት።
มุมมอง 134K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጠፋው ሙሽራ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ።እናት ቤቱን በእልልታ አቀለጡት።
ሙሽራውን ጭለማ ክፍል ውስጥ ቬሎ እቅፍ ሲያለቅስ ደረስንበት። እኔ ነኝ የገደልኳት... ጠዋት ጠዋት መቃብርዋ ጋር ልጅ አልቅሼ እመለሳለሁ።
มุมมอง 141Kวันที่ผ่านมา
ሙሽራውን ጭለማ ክፍል ውስጥ ቬሎ እቅፍ ሲያለቅስ ደረስንበት። እኔ ነኝ የገደልኳት... ጠዋት ጠዋት መቃብርዋ ጋር ልጅ አልቅሼ እመለሳለሁ።
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ.. ከብዙ ፍለጋ በኋላ ሙሽራው ሀዋሳ ላይ ተገኘ። የሄለን እናት ልጃቸው ሞታ ለቅሶ ተቀምጠው ደረስን።
มุมมอง 149Kวันที่ผ่านมา
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ.. ከብዙ ፍለጋ በኋላ ሙሽራው ሀዋሳ ላይ ተገኘ። የሄለን እናት ልጃቸው ሞታ ለቅሶ ተቀምጠው ደረስን።
ለበቀል የተደገሰው ሰርግ። ሀዋሳ ድርስ ሄደን የሙሽራዋን አባት አገኘናቸው። ያልጠበቅነውን እውነት ነገሩን።
มุมมอง 131Kวันที่ผ่านมา
ለበቀል የተደገሰው ሰርግ። ሀዋሳ ድርስ ሄደን የሙሽራዋን አባት አገኘናቸው። ያልጠበቅነውን እውነት ነገሩን።
እናት አውነታውን አፈረጡት ሙሽሪት ልጄ አይደለችም። ያለችዉ ሁሉ ዉሸት ነው። አባቷ ሱሰኛ ስለሆነ ነው የከሰረዉ። ልጄ የሰርጎ ቀን ጠርታ ቀበረችኝ።
มุมมอง 127K14 วันที่ผ่านมา
እናት አውነታውን አፈረጡት ሙሽሪት ልጄ አይደለችም። ያለችዉ ሁሉ ዉሸት ነው። አባቷ ሱሰኛ ስለሆነ ነው የከሰረዉ። ልጄ የሰርጎ ቀን ጠርታ ቀበረችኝ።
ስለ ጠፋው ሙሽራ አዲስ ነገር ተገኘ። የሙሽራዋ እናት ከክፍለ ሀገር መጡ ..ስለ ሄለን ያልተጠበቀ ሚስጥር ነገሩን።
มุมมอง 137K21 วันที่ผ่านมา
ስለ ጠፋው ሙሽራ አዲስ ነገር ተገኘ። የሙሽራዋ እናት ከክፍለ ሀገር መጡ ..ስለ ሄለን ያልተጠበቀ ሚስጥር ነገሩን።
እናቴ በድንጋጤ አለቀሰች። ስጠብቀው የነበረው ቀን ደረሰ.. በእንባ የታጀበው ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ።
มุมมอง 74K21 วันที่ผ่านมา
እናቴ በድንጋጤ አለቀሰች። ስጠብቀው የነበረው ቀን ደረሰ.. በእንባ የታጀበው ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ።
በሰርጉ ማግስት ሙሽራው የት ገባ?....በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ። እህቷ ሚስጥሩን ተናገረች ከሙሽራው መጥፋት ጀርባ የሙሽራዋ እጅ አለበት።
มุมมอง 146K21 วันที่ผ่านมา
በሰርጉ ማግስት ሙሽራው የት ገባ?...በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ። እህቷ ሚስጥሩን ተናገረች ከሙሽራው መጥፋት ጀርባ የሙሽራዋ እጅ አለበት።
ሰናይት ከአጎትዋ ጋር ተፋጠጠች። አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ አጎትዋ ሽጉጥ መዘዘብን። ከሁለት አመታት በሗላ ሰናይት ውደ ቤቷ ተመለሰች።
มุมมอง 130K21 วันที่ผ่านมา
ሰናይት ከአጎትዋ ጋር ተፋጠጠች። አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ አጎትዋ ሽጉጥ መዘዘብን።
የሙሽራዉ እናት እያለቀሰች እውነትን ተናገረች። አቤል በሰርጉ ማግስት ጠፋ። በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ።
มุมมอง 118K21 วันที่ผ่านมา
የሙሽራዉ እናት እያለቀሰች እውነትን ተናገረች። በሰርጉ ማግስት ልጅ ጠፋ።በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ።
በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ ከሰርጉ ጀርባ ያለውን ሚስጥርተናገረች። መበቀል እፈልግ ነበር አደረኩት።
มุมมอง 164K28 วันที่ผ่านมา
በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ የተገኘችው ሙሽራ ከሰርጉ ጀርባ ያለውን ሚስጥርተናገረች። መበቀል እፈልግ ነበር አደረኩት።
ሰናይት ስለ አጎትዋ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረችን። ለ2 አመታት አሜሪካ ናት የተባለችው ወጣት የ6 ወር እርጉዝ ሆና ተገኘች።
มุมมอง 130K28 วันที่ผ่านมา
ሰናይት ስለ አጎትዋ ያልጠበቅነውን ሚስጥር ነገረችን። ለ2 አመታት አሜሪካ ናት የተባለችው ወጣት የ6 ወር እርጉዝ ሆና ተገኘች።
እልልልል.. አሜሪካ ናት የተባለችው ሰናይት ቃሊቲ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ተገኘች።
มุมมอง 115K28 วันที่ผ่านมา
እልልልል.. አሜሪካ ናት የተባለችው ሰናይት ቃሊቲ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ተገኘች።
በሰርጋቸው ቀን ተፋቱ.... በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ በካሜራ የተያዘችው ሙሽራ መጨረሻ። ሙሽራው እና ሚዜው ተፋጠጡ።
มุมมอง 209Kหลายเดือนก่อน
በሰርጋቸው ቀን ተፋቱ.... በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ በካሜራ የተያዘችው ሙሽራ መጨረሻ። ሙሽራው እና ሚዜው ተፋጠጡ።
በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ በካሜራ የተያዘችው ሙሽራ መጨረሻ። ከሙሽራው ጋር ተፋጠጡ እውነታው ሌላ ነው።
มุมมอง 218Kหลายเดือนก่อน
በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ በካሜራ የተያዘችው ሙሽራ መጨረሻ። ከሙሽራው ጋር ተፋጠጡ እውነታው ሌላ ነው።
በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ በካሜራ የተያዘችው ሙሽራ መጨረሻ። እናቷ እውነታውን አፈረጡት።
มุมมอง 185Kหลายเดือนก่อน
በሰርጓ ቀን በድብቅ ስታጠባ በካሜራ የተያዘችው ሙሽራ መጨረሻ። እናቷ እውነታውን አፈረጡት።
ካሜራማኑ የሙሽራዋን ሚስጥር ዘረገፈው.... ሙሽራው በሰርጉ ቀን ጉድ ሆነ ። ሙሽራዋ ሰርጓን አቋርጣ ስታጠባ በድብቅ ካሜራ ተያዘች።
มุมมอง 187Kหลายเดือนก่อน
ካሜራማኑ የሙሽራዋን ሚስጥር ዘረገፈው.... ሙሽራው በሰርጉ ቀን ጉድ ሆነ ። ሙሽራዋ ሰርጓን አቋርጣ ስታጠባ በድብቅ ካሜራ ተያዘች።
ሚሊየነር የተባለው ሰው የቀን ሰራተኛ ሆኖ ተገኘ። የሰናይት ባል የተደበቀውን ሚስጥር ዘረገፈው።
มุมมอง 84Kหลายเดือนก่อน
ሚሊየነር የተባለው ሰው የቀን ሰራተኛ ሆ ተገኘ። የሰናይት ባል የተደበቀውን ሚስጥር ዘረገፈው።
ሰናይትን ቃሊቲ አገኘኋት በመጨረሻም ወሳኙን ሰዉ ፊትለፊት አገኘሁት... ጌች ልጄንም ብሬንም ነው የወሰደብኝ የቀድሞ ባለቤቱ የአጎትየውን ሚስጥር ዘረገፈችው።
มุมมอง 116Kหลายเดือนก่อน
ሰናይትን ቃሊቲ አገኘኋት በመጨረሻም ወሳኙን ሰዉ ፊትለፊት አገኘሁት... ጌች ልጄንም ብሬንም ነው የወሰደብኝ የቀድሞ ባለቤቱ የአጎትየውን ሚስጥር ዘረገፈችው።
የአጎትየውን ሚስጥር ዘረገፈችው። እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በጥፊ አላት። በአጎቷ ደሞዝ እየተከፈለዉ ባል ሆኖ ከሚሰራ ድርዬ ጋር ተጋባች::
มุมมอง 110Kหลายเดือนก่อน
የአጎትየውን ሚስጥር ዘረገፈችው። እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በጥፊ አላት። በአጎቷ ደሞዝ እየተከፈለዉ ባል ሆ ከሚሰራ ድርዬ ጋር ተጋባች::
ባለቤትዋን አፋጠጥኩት....ሰናይት የት ናት? ቃሊቲ ወይስ አሜሪካ.. ባልጠበኩት ድብድብ የተጠናቀቀው ውይይት።
มุมมอง 109Kหลายเดือนก่อน
ባለቤትዋን አፋጠጥኩት....ሰናይት የት ናት? ቃሊቲ ወይስ አሜሪካ.. ባልጠበኩት ድብድብ የተጠናቀቀው ውይይት።
ለሁለት አመታት አሜሪካ ናት ተብላ ከቃሊቲ መልእክት የላከችው ወጣት። ሰናይት የት ናት ቤተሰቦችዋ እያነቡ እውነታውን አፈረጡት።
มุมมอง 90Kหลายเดือนก่อน
ለሁለት አመታት አሜሪካ ናት ተብላ ከቃሊቲ መልእክት የላከችው ወጣት። ሰናይት የት ናት ቤተሰቦችዋ እያነቡ እውነታውን አፈረጡት።
ያካባቢው ሰው የሚያየዉን ማመን አቃተው ..እቶ አበበ ከባለቤታቸው ጋር ተገናኙ ። ባለቤታቸው እያለቀሱ ያልተጠቅነውን ውስን ወሰኑ
มุมมอง 97Kหลายเดือนก่อน
ያካባቢው ሰው የሚያየዉን ማመን አቃተው ..እቶ አበበ ከባለቤታቸው ጋር ተገናኙ ። ባለቤታቸው እያለቀሱ ያልተጠቅነውን ውስን ወሰኑ
ሙሉ ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ .. ሞተ ካሉት አባታቸው ጋር ተፋጠጡ። ሚሊየነሩ ከአስከፊ የጎዳና ህይወት በሓላ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ።
มุมมอง 111Kหลายเดือนก่อน
ሙሉ ቤተሰቡ በእንባ ተራጨ .. ሞተ ካሉት አባታቸው ጋር ተፋጠጡ። ሚሊየነሩ ከአስከፊ የጎዳና ህይወት በሓላ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ።
ትዝታና አበበ ተፋጠጡ ያልጠበቅነው የትዝታ ሚስጥር ወጣ...እልልል ትዝታ በቁጥጥር ስር ዋለች።
มุมมอง 138Kหลายเดือนก่อน
ትዝታና አበበ ተፋጠጡ ያልጠበቅነው የትዝታ ሚስጥር ወጣ...እልልል ትዝታ በቁጥጥር ስር ዋለች።

ความคิดเห็น

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc 20 นาทีที่ผ่านมา

    ወንጀለኛ በህግ መጠየቅ አለበት፣አቤልና ቤተሰቡ ፍትህ ማግኘት አለባቸው። ልጁ የአቤል ነው የሚል እምነት የለኝም ተረጋግጦ ከሆነ ግን ወስዶ ማሳደግ ነው ያለበት።

  • @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884
    @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884 21 นาทีที่ผ่านมา

    ኣቤልን ኣቅርብልን

  • @aynalemwake2192
    @aynalemwake2192 25 นาทีที่ผ่านมา

    በህይወቴ እንደዝች አይነት በቁም አይን የምታወጣ በውሸት የታጠረች ለገንዘብ በሰው ደም እምትረማመድ ።ድርቅ ያለች አውሬ አይቸ አላውቅም በስማም አምላኬ ያይነ ደረቅ መልሶ ልብአድርቅ

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 29 นาทีที่ผ่านมา

    ከአውሬም በላይ ነሽ በዚህ መጠጥን የሚከፋ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 44 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ሰይጣን የሚቀናባት ፍጡር ነች ይቺ ሴት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 47 นาทีที่ผ่านมา

    የአቤል እናት እንኳን ከነቤተሰቦችዎ ደስ አሎት ለንስር አይን ሁሌም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 48 นาทีที่ผ่านมา

    ጊዜ ሀያል ነው ይህቺን ልጅ ያበረደ አምላክ ይመስገን ደግሞ ሌላ ወጥመድ አዘጋጀች ጉድ እኮ ነው፡፡

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 55 นาทีที่ผ่านมา

    Are betshi Ba Antshi yetkale Meni bete Alshina

  • @AmetullahMohammed
    @AmetullahMohammed ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተለየች ፍጡር ናት መሸነፍ እሚባል ነገር የለም ጉድ ያላት

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are Echise Kuchi Balchubate kana nafsiha nebar maqbare😢😢😢😢

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናሥር አንተ እራሥኸ ወሰደኸ ማሥመርመር አለብኸ ናሥር እባብ ነች

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉሸት የአበለ አይደለም

  • @LuluLulu-dc7ty
    @LuluLulu-dc7ty ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና የጀግና ነህ በርታ 1000 አመት ነር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁💙💙💙💙💙💙💙💙💙💊💊💊💊💊💊💊💊💊🍧🍧🍧🍨🍨🍨🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም.ያሳዝናለ.መቀጣት.አለባት.ወንድሜ.አተ.በርታ

  • @rabiyali1389
    @rabiyali1389 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቸ እሪኩሰ ነቸ ፕላን A እነ B ይዛበት ነዉ እባብ ነች

  • @SaraSarecho
    @SaraSarecho 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉ጀግናው ቅምወንድሜ 🎉የ ንሥር ዓይን🎉 ይህችን አረመኔ ምን አቅምሰሀት ነው አናዘዝካት እንዴ በቅዱስ ሚካኤል አምያ አረመኔ ጨካኝ ቀጭን ትዕዛዝ የምትሰጥበት ጨካኝ አስመሳይ አረመና ምን ቀመሰች ፀበል ነው እኔ አላመንኩት ያኔ ስትሰድብክ እኔ ላንተ እርር ነበር የምለው አንተ ጀግና 🎉 😂😂😂 አስደሰትከኝ ልክ የአእያ ስጋ አርደው ለበላይተኛ እንደሸጡት ኩምሽሽ ነው ያለችው እይይይ አየቻት የአገራችንን ህግ የለም እንዳለችው እየቻት አሁን ያረከውን አርገህ በመልካምነ ታግሰህ እዚህ ስላደታረስከን እግዚአብሔር እንዲያከብርህ ጸጋውን እንዲያበዛልህ አፀልያለሁ በእውነት ስራዮን እያቆምኩ ነበር ያምከተተልህ እዚህ መድረሳችም በጣም ደስስ ብሎኛል 🎉🎉🎉ምንም መልካም መል ብትጫወት እንዳታምናት አደራጸሎቷን እግዚአብሔር የሰማት ጠላቷን አምበርክኮ ያሳያት የዛች የመልካም እናት ልጅ የዋሁን አቤልንማ አቅርብልን በጣም ነው የምንወደው ቅን መልካም ሰው ነው 🎉 እንኳን ደስስስስ🎉 አለን አላችሁ ኮመንታተሮች ኡፍፍፍፍ 🎉የንስር ዐይን ጀግነችን ተባረክ እውነትም የንስር ዓይን 🎉🎉🎉🎉

  • @Ekubay-j2q
    @Ekubay-j2q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኣቤል ልጅ ሊሆን ይችላል እግዚኣብሔር ነው የሚያውቆው

  • @nunumahi-q6d
    @nunumahi-q6d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች ከዛስ ወደቤቷ ተመለሰች ይሄንን ያህል ህግ ቅርብ ነው እንዴ ለዩቲዩበሮች ታዲያ ለምንድን ነው ሌላው ላይ ለማንኛውም ስንት አመት ተፈረደባት

  • @FjfjHjfh
    @FjfjHjfh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያልቅበትም ዉሸታምናት።

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ምንም የማይገብር ጀግና በርታ

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ዓይነት ፈጣጣ ነዉ አሁን እሄ ዶማ ወጣት

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በናትህ ፀበል ዉሰዱዋት ደሞ እዳታረግዝ በናትህ ህክምና መከላከያ ብትወሰዱ ጥሩ ነዉ ነገረቹ ሳይበላሸ እሱ አዉቆ ልያሰረግዛት ይችላል አዉቆ ለበቀል

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ የአቤል መሆኑን በ DNA ይጣራ

  • @teshechereteshetefera6512
    @teshechereteshetefera6512 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jeginachin nurilin edante ayinetun fexari yabizalin berita kegonihi neni

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተረገመች

  • @GodWilling-i1z
    @GodWilling-i1z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ሆኛለሁ ሆኛለሁ እንኳን እኔ ጓደኞቼንም አባል አድርጌአለሁ ለአንተ ጀግና ሲያንስ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @Selam111-w1j
    @Selam111-w1j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zawoyaessa750
    @zawoyaessa750 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lol oh yeah you're so nice really this what looks like a good person

  • @zawoyaessa750
    @zawoyaessa750 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow is she was a movie actor, she will make more money than what she stole from Abel and Abel family, wow she is so word creative

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚች ሴትዮ ምክንያት መቸም አያልቅም ተዋት ትማር ይሄኔ ብራችቸው ዘርፋ አስተካክላ ነው ያለችው ምንም ኣልመሰላ ትም መሰሪ

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሷእጇረጅምነዉ የንሰርአይንበተቻለህመጠንበሰዉርእናንተበምታምኑትቦታ ዲኤንኤይመርመር ምንአይኘትሰዉነችእድሜዋሰንትነዉበፈጣሪእረጉድደግሞመካሻትላለችአቤልንገላዋለችእኮ

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትልቅ ብልጥነትና በጅልነት መካከል ያለው ልዩነት ትንሽ ነው።

  • @yidnekachewgoshme1531
    @yidnekachewgoshme1531 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yenser ayene when he is start one case he don't sleep without finsh god bless you 🥰🥰

  • @ደጉዋ
    @ደጉዋ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቺ ባለጌ አህያ አበስ ቅዱስ አሁን ደሞ ልጁ የአቤል ነዉ?????ወይኔ ባይሆን ጥሩ ነዉ

  • @ደጉዋ
    @ደጉዋ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤረ አብል ልታስገደል ነዉ ነበር መታሰር አለበት

  • @AaA-r2c9p
    @AaA-r2c9p 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yneser ayen Silkachun edet magenget echilalew?please🙏 dresulgn

  • @ማጃቴፍቅር
    @ማጃቴፍቅር 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልልልል

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አለመታደል በሕግ ቁጥጥር ስር መዋሏ ሄለን ይገባታል እንግዲህ ሞታለች ብለው ለቅሶ ተቀምጠው የነበሩ ቤተሰቦቿ ስንቅ ያቀብሏት ከሞት ተነስታለች እንግዲህ እንኳን ደስ አላችሁ የአቤል ቤተሰብ እና አቤል የሄለን አባት መጦሪያ ይሰጣቸው በመጨረሻ የአባቷ የንሰሀ ንዛዜ እና እውነት ነው እንድትረታ አደረጋት እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ በንፁህ ፉቅር የወደደሸን አጣሸው በአመፅሸ ይቅርታ አጠያየቅሸ ምንም ፀፀት አላይም ፊትሽ ላይ ተማሩ ለገንዘብ ወንዶችን የምታጠምዱ የገንዘብ አፉቃሪዎች ሴቶች።

  • @ImebetBEKELEDENBI-q7v
    @ImebetBEKELEDENBI-q7v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bon appétit une bonne guérison

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አይነት ፀፀት የሚባል ነገር የሌለባት እራስ ወዳድ ነሽ እስር ሳይሆን አንቺን ቤንዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነዉ የምን ወህኒ ቤት ነዉ እዛማ ቁጭ ብላ ትቀለባለች ተምራም አትወጣም

  • @MeheretGebrehiwot
    @MeheretGebrehiwot 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥያቄ ሁሉ ጠፋብህ እይደል የንስር አይን ዉደ መጨረሻው እንሂድ እስኪ

  • @JjJj-z4w
    @JjJj-z4w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና🙏

  • @MeheretGebrehiwot
    @MeheretGebrehiwot 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሌላ ታሪክ መቆፈር ጀመረች ? ለምን እሺ ትላታለህ እስዋ ይወደኛል ብላ ስለምታስብ አቤል ያገባኛል ይወስደኛል አብሮኝ ይኖራል ብላ ማሰብ ጀመረች ? ምነው ብዙ እድል እእትስጣት

  • @MeheretGebrehiwot
    @MeheretGebrehiwot 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሌላ ታሪክ መቆፈር ጀመረች ? ለምን እሺ ትላታለህ እስዋ ይወደኛል ብላ ስለምታስብ አቤል ያገባኛል ይወስደኛል አብሮኝ ይኖራል ብላ ማሰብ ጀመረች ? ምነው ብዙ እድል እእትስጣት

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yebeser ayne u did good job God bless you 🙏♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @MeheretGebrehiwot
    @MeheretGebrehiwot 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትመናት

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ አንቺ ከሴይጠን የበለጥሽ ሴይጠን ነሽ ምን አይነት ጉድ ነሽ ድሮስ የሴይጠን ልጅ ሴይጠን ነዉ ከዛች ቀጣፊ አጭበርባሪ አሰመሳይ ጊንጥ እናትሽ ከነ እህቶችሽ መቀመቅ መግባት አለባችሁ እናንተ እኮ አቤልን በቁሙ ገላችሁታል ከሞቱት በላይ ካሉት በታች አድርጋችሁታል የእድሜ ልክ እስራት ይገባችኃል ልጅ ከአቤል እንዳይሆን እግዚያብሔር ይርዳዉ

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አችሰይጥነሽ አቤላን በተሰቦች አስለቅሰሽ ሠላም ልትኖሪነው እደማታመልጭ ስታውቂ ይቅርታ ትያለሽ መልሰሽ ልጨርሻቸው ከሳ እሪቁ ነገም ምንደምፈጥር አይታወቅም ከዝች እራቁ አውሬ😢😢😢😢