በመጨረሻም ተገናኙ። ለአመታት ቆሞ መራመድ ያልቻለው ውጣት በፍቅረኛው ምክንያት መቆም ቻለ። የትግስት አሰፋ መጨረሻ ምን ሆነ?

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +757

    የዚህ ልጅ መዳኑ ደስ ያላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ያላችሁ እስክ ኑ የሄንንም ድንቅ ጋዜጠኛው የወደዳችሁ 😊❤

    • @Genete-ky7ph
      @Genete-ky7ph 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤝🤝🤝🤝✅✅✅✅✅✅

    • @sanaytsanayt9574
      @sanaytsanayt9574 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እንኳን በደህና መጣክ 😮😮😮😮😮

    • @accacc5974
      @accacc5974 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      በጣም ደስ ያለኘ ደስ ያለ ህይወት ያኑራችው ተመስገን

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም ደስ ነው ያለኝ ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MadenahMuhammad
    @MadenahMuhammad 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +269

    አንተን የወለደች እናት 10000 ጀግና ትዉለድልን አገራችንን ይጠብቆልን ከወንጀለኛ

    • @lensami2970
      @lensami2970 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen Ameen Ameen

    • @XsaadahAhmed
      @XsaadahAhmed 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amiin Amiin

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      TEGST ENKWAN LE ZIHE DESTA ABEQASHE HEYWETACHEHUN HULU BEDESTA YANURCHEHU YE YENSER AYNE YE METSERACHEW HULU EGIG BEXAM DESE YEMILE NEWE EGZABHIR ZEMENH HULU YEBREK MEDHANI ALEM BEMEDER BE SEMAY AYELYHE

    • @FatumaHassen-mz3ci
      @FatumaHassen-mz3ci 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yandere ayene enkeane dase alke awo ya abelena yategedte gudaye antana zalalmene bezu waga askaflosale gene dagemo dekamcew endhe fera afertowale faxare yanurachu

  • @WeynaregSeid
    @WeynaregSeid 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ትግስት እንኳን ደስ ያለሽ ለዚ ሁሉ ላበቃሽ አምላክ ይመስገን ከግዚአብኤር ቀጥሎ ለነዚ ልጆች መኪና ገዝተሽ አበርክችላቸው

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +334

    ይድረስ ለትእግስትና ለፍቅረኛዋ ይሄን ያክል ሀብት ካላት ለንስርና ለዘሌ ዳጎስ ያለ ነገር መስጠት አለብሽ የለፋልሽ ብዙ ውጣውረድ አድርገው እዚህ ስላደረሱሽ❤❤❤❤ይገባቸዋል❤❤ ሁሉም ተጠቃሚ ባለሀብት ይህን ማበረታቻ ቢለምድ።ከሞት ጋነው ግብግብ ፈጥረው ሀብትና ሂወት የሚያስመልሱት።የነሱን ነፍስ አስይዘው ክብር ለነዚህ ጋዜጤኞች

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yelij mikir

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ተሸለሙ እኮ ሌላውን ለባለቤቷ ብንተው

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ElsabetAbrar አላየሁም መቼነው የሸለመችው ከሆነጥሩ የሷን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እድማሩበት እዲያስቡበትነው ።አንዳዱ ለሱ ጉዳይ ይጠራህና ወጀለኛ ሆኖ ወጀለኛ ለተባለውሰው የእውነት ታሪኩ ወቶ ለዛሰው ቆመህ ትገኛለህ ነገሮች እዲህ ሲገለበጥ እነዚህ ጋዜጠኞች ደሞ ለጠራቸው ሰው ሳይሆን ለእውነት ሲከራከሩ ዋጋ ይከፍላሉ ከዛ አንፃር

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

      ሂወታቸውን አሲዘው ነው ለነሱ ምንም ቢደረግላቸው ያንሳቸው እንጂ አይበዛባቸውም 😢😢😢😢

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @Selamtube-t2r ትክክል

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +140

    አንተ የወለደች እናት የታደለ ነች አንተ የጀመርከው ሁሉ ፍፃሜዉ ያምራል ተባረክ

    • @zainab8134
      @zainab8134 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወላሂ ሀቅ ነውኢንሻ አላህ አሚንንን የሰው ደሰታ በጣም ያሰደሰታ ለቅን ሰው አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yegeleabelay8906
      @yegeleabelay8906 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉Amen Amen Amen 🎉

    • @SaraMahamedJemal
      @SaraMahamedJemal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ìììooìììoìoìoioioooìììoiìpoiooopiiiioìoìpììoììoìooìoìoooìoììììoììììooihoìiìììòoìóiópoippjooìooìììoiiììiìooipiiioihoopiiììooìpipooìoìoììììììioìììooììììoìììoììiììììoìhììiiìoìiìììiooìiggiìiìoìioiìu0ìì0oipìiouhohoogouìogggggggggyfÿ​@@yegeleabelay8906

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ትእግስት እና ፍቅረኛዋ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉🎉
    ቀሪው ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤

  • @ZeynbeYOUTUbe
    @ZeynbeYOUTUbe 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +363

    ማነው በጉጉት የጠበቀው ይሄን ጀግና 😢😢😢😢😢😢😢

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ዳንክ አልሃምዱሊላህ ትግሥትም ጤናሽም ሠላምሽ ያብዛ

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ የምር😂

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ😢

    • @saraalhammadi8198
      @saraalhammadi8198 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ❤❤❤

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ

  • @semirewiz5387
    @semirewiz5387 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +81

    እኔ ትግሰት አሰፋ ለየት ያለች ሴት ናት አዋቂ የተረጋጋች አስተዋይ አንካን ደስአለሽ

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እጅግ እስደሳች የህክምና ውጤት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወልደው ለመሳም ያብቃቸው

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +151

    ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ እድሜ ይስጥህ ኑርልን ወንድሜ

    • @Fantu2016
      @Fantu2016 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የምር እጅግ በጠም ደስ ይለል❤❤❤

    • @RuqiyaEtp
      @RuqiyaEtp 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤አለህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉራችሁ❤❤❤

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +106

    ይሄ ሁሉ ውጤት የንስር አይን እና ዘሌ ናቸው ለትእግስት ህይወት መሳካት እንኳን ደስ አላችሁ አለን በትግስት ጉዳይ ስንጨነቅ የነበር ❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል ወላህ

    • @lensami2970
      @lensami2970 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Alhamdililah

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋዋዋዋ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሰይ ዳግም በዚህ ሁኔታ ስላየናችሁ ደስ ❤ ብሎናል ክብር ለንስር ዓይን ለዱካሾ በጣም እናመሰግናለን 😊 ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ በፍቅር ኑሩ ❤ቺርስ

  • @wina-663
    @wina-663 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +167

    ማርያምን አቤል መሰሎኝ ከዛች እርኩሰ ሴት ጋ የተገናኙ መሰሎኝ 😢❤አቤላ ወደራሱ ተመለሱ ማየትና መሰማት ናፈቀኝ 😢❤❤❤

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔራሡ ወሏሂ ኢሻሏህ ተመልሷ እደምናየው ተስፋ አለን

    • @masarat2998
      @masarat2998 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔራሱ ቤዶውን ሳይነውያስታውስኩት

    • @Desta-g7h
      @Desta-g7h 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ጠብቂነበር አቤልን

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔራሱ በጣም ነበር የጠበኩት

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +222

    የአቤል ጉዳይ መስሎኝ እንዴት እንደሮጥኩ ተደፍቼ ነበር እንኳን ደስ አላቹ ትግስትና ፍቅረኛዋ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም😢😢😢

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ እኔም

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወላ እኔም አቤልን ከሰይጣንቷ ጋር የተገናኙበት ቪዲዮ መስሎኝ የምር 😂😂😂😂😂

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔምምምምም😢

    • @MarreyMARREY-r2f
      @MarreyMARREY-r2f 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂 እኔም ለመክፈት ❤ እንዴት እንደፈጠንኩ

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንካን ደስ አለህ ላንተ ሲቀጥልለሱም ለሳም ይህ እንደገና መወለድ ነውና እንካን ደስ ያላችሁ በጣም በጣም እንጃ ይህ መፀሐፍ መፃፍ አለበት ይህ ትልቅ ትምህርት ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nigisttesema662
    @nigisttesema662 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +102

    ትዕግሥት እንኳን ደስ አለሽ አንተም ፍቅረኛዋ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ።

  • @Hiwot-o7g
    @Hiwot-o7g 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +75

    በአንተ እጅ ገብቶ መፍትሔ የለገኛ የለም ከእግዝአብሔር በተች አንበሳ ሁሌም አሸናፊ ነህ👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ የያዝከው ነገር ምን ያልተሳካ ነገር አለ የዘመኑ ጀግና ተባረክ እንኳን ደስያላችሁ አቤል ያንንቬሎ የሚጥልበት ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ትግስት እንኳን ደስ አለሺ አተም እንኳን በስላም ለሀገርህ አበቃህ ❤❤

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +137

    እልልልልልልልልል እሰይ እግዛአብሄር ምን ይሳነዋል እስኪ ዛሬ በዚህ ልጂ ቆሞ መሄድ ደስ የተሰኝ 50 ሺ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የንስር አይን ፈጣሪ ያግዝህ አንተ የያዝከው መጨረሻው ያምራል።

  • @SelamDxb-fm3kj
    @SelamDxb-fm3kj 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +113

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ ጠፍተሽ የተገኘሽ ጊዜ እኔ 3ሻማ አብርቻለሁ ለትግስትም ለራሴም በመገኘቷ እና እስዋን የጎበኘህ አምላክ ጎብኘኝ ብዬ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ንስራችን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

    • @saraalhammadi8198
      @saraalhammadi8198 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እልልልልልልልልል ከለንደን❤❤❤😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ታላቅ ነው

    • @AbiAbi-y8n
      @AbiAbi-y8n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የንስር እይንን ያወኩ በትግስት አስፋ ነው❤

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ልጁ ድኖ መራመድ በመቻሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ የንስር ባለቤት አንተ ጀግና ጋዚጠኛ እድሚና ጢናይስጥህ ሽ አመት ኑር

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    አቤት አቤት አንተልጂ ይህ ሁሉ ያንተና የዞላ ውጤት ነው ማሻአላህ እንኳንም ቆምክ የአላህ ተአምር ነው እናንተ ደግሞ መለአክ ሁናችሁ የተፈጠራችሁ ለኢቶያ እንባ አባሽ ሰበብ ናችሁ አ❤❤❤

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ይህን በምየቴ ደስታየ ወሰን የለውም ፐንስር አይን ከእግዚአብሄር በታች የአንተ እና የዘሌ ውጤት ነው ተመስገን ክብር ለመብርሃን ልጂ ለመዳኒአለም ይሁን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤ እንካን ለዚህ አበቃህ ❤❤❤❤ ትግስትም እንከን ደስስ ያለሽ ❤❤❤❤ የነስር አይነን የዘላለም ትልቅ ዉለታ አለብሽ እነሱ ናቸው ከፈጣሪ በታች እዚህ ያደረሱሽ እነሱንም ከቻልሽ ሰብራይዚ አድርጊያቸው እሽ ❤❤❤❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    የደግ ልጅ ደግ ነው ከቤተሰቦቿ ያየችውንየኖረችበትን ደግነት ነው ያስመሰከረችው ። ትግስት ጨምሮ ይስጥሽ በወጣ ይተካ።?❤❤❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen Ameen Ameen

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    የትግስትን አሰፋ ህይወት ያስተካከለ ፈጣሪ እኛንም በተለያየ ችግር ውስጥ ያውጣን😊😊እንኳን ደስስ አላችሁ🎉🎉🎉እንካን ደስ አለሽ ቲጂዬ

    • @CvhHk
      @CvhHk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

    • @sofiamohamad2765
      @sofiamohamad2765 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      aminnnnnnnnn

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ የዋህ የኔ ወንድም እንኳን ለዝህ አበቃህ እግዛብሄር ምን ይሳነዋል ንስርአይን አንተ የያዝከዉ ሁሉ ፍፃሜዉ ያማር ነዉ ተባርክ😍💕💕💕💕

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    በአንተ እጅ ገብቶ መፍትሔ የለገኛ የለም ክእግዝአብሔር በተች አንበሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ የላከህ መልዕከተኛ ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    የኛ ጀግና ይህን ሰዓት በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረክ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልል እግዝያብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ትግስት እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ተጋብታቹ ወልዳቹ ሳሙ ሰርጋቹ በቅርቡ እንጠብቃለን ዊ እንዴት ደስ እንዳለኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ በእምነታቹ ስሙ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂዱ ስዉሮ ማርያም ብቻ ገዳማት ሂዱ እግዝያብሔር አመስግኑ ስራዉ ድንቅ ነዉ በሀብታቹ መፅዉቱ መልካም ስራ ስሩ ለነብሳቹ

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    የኔ ጀግና ወንድም ንስር አይን እግዚአብሔር ይባርክህ ትዕግስት እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +77

    አንተ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ ፈጣሪ የላከህ መልዕከተኛ ነህ ተባረክ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም የጀግኖች ጀግና

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትዕግስት እንካን ደስ ያለሽ
      ያን ሁሉ እሳለፍሽ መከራን
      የቻለ አሽናፌ ነው ❤እግዛቤር ስርግሽን ያሳየን❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀግና ጋዜጠኛችን አንበሳ ነህ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህ እንዴ
      ናቸው❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስው የሥራውን ፍሬ ሴያይ ደስ ይላል ትዕግስት እንደ
      ስማ ነው ጠባይ ሽግዬ ናት ከለንደን❤❤

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው እንኳን በስላም መጣህ ጀግናችን ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @SOFIAFEKADU
    @SOFIAFEKADU 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    የንስር አይን. ዘሌም. ተባረክ. ስለእናተ. ምንም. ማለት. አይቻልም. ከፈጣሪ. አግኙት. ትእግስት. ተባረኪ. ልጁም. እንኮን. እግዛቢሄር. ማረህ

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    እንኳን ደሰ አለሺ ትግሰትየ አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንተ ተባረክ እንኳን ለዚአበቃት ይህ ደስታ የሁሉም ደስታ ነው ተመስገን ተባረኩ

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    እናንተ ሁለት ጀግኖች እድሜናጤና ይስጣቹ ከክፉ ይሰውራቹ የትግስት ፉቅረኛ ቁመህ በመሄድህ በጣምበጣም ደስብሎኛል እንካን ደስ አለህ ትግስት ፉቅረኛሽ በማዳንሽ እንካን ደስአለሽ 7:10

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    ለመላው ለነስር ዐይን ተከታታዮች ከነቤተሰቡ ፍቅረኛዋንም ጨምሮ እኳን ደስ አላቹ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል በሰው ትወድቃለክ በፈጣራ ትነሳልክ ተመስገን አምላኬ❤❤❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen to that

    • @masalomasalo-k6k
      @masalomasalo-k6k 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትግስት የተባረከች ጨዋ የትልቅ ሰው ልጅ ነች እውቀቷም ልዩ በጣም ድንቅ ነው ትዳራችሁ ይባረክ መጨረሻው ይመር እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እልልልልልልልልልል ደስሲል እንካን ዳክ የኛ ጀግና በሄድክበት ቦታ ሁሉ ደስታ የበዛበት ነው ተበረክ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ሁባሄ መጣ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዋንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ የዘመናቺን ጃግና ጋዜጠኛ 🙏🥰ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ትግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🥰

    • @tigisitigisi1360
      @tigisitigisi1360 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eelelele Eeeelelelelele🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁንስርና ዱካ የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ተባረኩ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    አንተ የተፈጠርህ ለአንተ ሳይሆን ለሰው ነው እድሜህ ጤናህ ሀብት እንዲሰጥህ ተመኘሁ አቤል ተሻለው እባክህ መጨረሻውን አሳየን ትዕግስት እንካን ደስ አለሽ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    እልልልል ትግስትና ፍቅረኛዋ እንኳንደስያላችሁ

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግናዬ አነበሳዬ አንክዋን ደስ አለህ በመጀመሪያ የልፋትህን የድካምህን ዋጋ በማግኘትህ የእኔ መላአክ ጎበዝ በርታ ለሠርጋቸው ልጅ ወልደዉ ከብረዉ ለማየት ያብቃን ያብቃቸዉ የኔ መላአክ የንሥር የአንተንም ሠርኀግ ለማየት ያብቃን, ትእግሥት እኀግዚአብሄር ጤና ደሥታ ይሁንልቨሽ ጀግና ነሽ ሀቀኛ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይርዳቨሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Demrie
    @Demrie 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ትግስት እንኳን ደስአለሽ ንፁሕ መሆን እግዚአብሔር ዋጋ ይከፍላል ይህ ደሰታ የመጣው የጋዜጠኛው ጥረት ነው እግዚአብሔር ክብር ይስጥሕ በጣም ጀግና ነህ ህይወትህን መሥዋእት እስከማድረግ ለፎተሃል ውጤት በማግኘትህ ደስታዬ ላቅ ያለ ነው

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    አበሳዬ 100/100 አላማህ ተሳካ ውንቸር ጥሎ ጤንነቱን አግቶ ከማየት የበለጠ ደስታ ምን አለ።

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ሰው እግዚአብሔር ሕይወትህን ብሩህ ያድርግልህ

  • @fatumayimam-c6n
    @fatumayimam-c6n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አላህየ ለሀገሬ አብቅቶኝ የነሥሬን እናት ብዘይራቸው ደሥ ይለኛል ነሥሬ የሣቸው ድካም ውጤትነው ጀግና እናት በሥነምግባር ያሣደጉ

  • @WagayeChekol
    @WagayeChekol 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ትዕግስት እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤ ንስርና ዘሌ ይህ ሁሉ በእናንተ ነው እግዚአብሔር ዕድሜውን ጤናውን ሀሉን ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የሰው ልጅ አይክፋው እረ ንስርየ ስወድህ አንተንና ዘላለምን በጣም እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጠብቃችሁ የንስርን ሰርግ ደግሞ የምናይ ያድርገን እህታችሁ Z

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    የኛ ጀግና ኑሪልን ትግስት እንኳን ደስ ያለሽ ወንድማችን የሴናይት አጎቷዋ ጉዳይስ እንደት ሆነ አልተያዘም እሷዋስ እርግዝናዋ ጤንነቷዋ እንደትነች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ያ ረቢ ሙሉ ጤነኛ ሆኖ መመለሱ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ አልሀምዱሊላህ. ጀግናችን ሁሌም አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የንስር አይን እንኳን በሰላም መጣህ ጀግና ነህ ያንተና የዘላለም የድካም ውጤት ነው እግዚአብሔር ለሁለታችሁም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ።ትግስት እነንኳን ደስ አለ ሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ይሄም ያልፋል
    እግዛብሄር ይመስገን ::
    እማያልፍ ቀን እና ::
    እማይነጋ ለሊት የለም ::
    ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ ::
    የዚህ ወጣት መዳን ያስደስተው በላይክ ያሳየኝ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍ስራ ሄኜ ነው እንጂ በ እልልታባቀለጥኩት ነበር ::
    የስው ደስታ ከምንም በላይ እሚያስደስተኝ ::

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    አልሃምዱሊላህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና 🎉❤

  • @eteneshwamisho1661
    @eteneshwamisho1661 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ፤ እንኳንም ከፍቅረኛህ ከትዕግስት ጋር በሰላም ተገናኛችሁ። አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልበጣም በጉጉት ስጠብቀውነበር ኦአምላኬ ላንተምን ይሳንሐልእ ልልልልልልልል ልልልልልልል ትግስት እሕቴ እንኳን ደስአለሽ የነስርአይን ወንድማችን እግዝአብሔር ይጠብቅሕ ❤❤❤ ወንድማችን እንኳን በሰላም ድነሕ መጣሕላት እግዝብሔር መጨረሻችሑን ያሳምርላችሑ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰 በጣምደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @WubealemTakiso
    @WubealemTakiso 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እኔ ለትግስት የተሳልኩት ስለት አላደርኩም እዚ መድርሱዋ ደስ ብሎኛል!!!

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ጀግኖች አንተም ዘላለምም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @kasahunhasen153
    @kasahunhasen153 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ፈጣሪ ይመሰገን። የትግሰት፣የአንተና የዘላለም ጥረት እነሆ ሁለቱም ለደሰታ በቅተዋል። እጅግ በጣም ደሰ ይላል። እግ/ር እሰከመጨረሻዉ አጣምሮ ያቆያችሁ።

  • @b.6015
    @b.6015 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    😢😢😢😢😢 ውይ አለሀምዲሊላህ የሠው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እደት ደስ እዳለኝ ትግስትየ እኳን ደስ አለሺ አላህ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ ትግስት እንኳን ደሰ ያለሽ ፍቅረኛሽ ድኖ በሰላም ሰለመጣልሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @bashew
    @bashew 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን እንኳንደስ አለሽ ትግስት አይአንተጅግና ዘርህይባረክ አንተን በምንአንደበት መግለፅ ይችላል ብቻእግዚአብሔር ክክፉንገር ይጠብቅህ እንዴት የተባረክች ማህፀ አፈራችህ እናትህን እድሜያችውን የማቶሳላ ያድርግልህ ብራቦብራቦብራቦ የኛጅግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    የንስር ዐይን እንኳን ደስ አለህ ትዕግስትም እንኳን ደጀስ አለሽ ባለቤቷም እንኳን ለመቆም አበቃህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ እንካን ለዜህ አደረሳችሁ እጀግ እጀግ በጣም ደስ ይላል አቦ ይህቺ ልጀ ግን ትልቅ ስው ነች እንካን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    እግዚአብሄር ይምስገን እልልልልልልልልልልልልልል ይህ ሁሉ ከእግዚኣብሄር ጋ የጋዜጠኛው ጀግነት ጥረት ነው እግዚአብሄር ይስጥህ ተባረክ

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ንስርዬ ዘመንህ የሰመረ አልጋ በእልህ ይሁንልህ የምትይዛቸው ኬዞች ሁሉ ፍፃሜው የሚያስደስትህ ያማረ ይሁን

  • @liyasibhatleab5779
    @liyasibhatleab5779 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትግስት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማዓረይ ደስ ብሎኛል በጣም

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤

    • @SikoSilo-cs9et
      @SikoSilo-cs9et 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤ስለላሁ ወአለይሂ ወስለም❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉

  • @Menelik27
    @Menelik27 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እኔ ደግሞ አንት ነኽ ያሳዘንከኝ የኔ ጌታ በጣም ደግና ቅን ሰው እንዳንተ ዓይነት ወንድም ስላላቸው ኩራት ሊሰማቸው ይገባል እኔ በጣም አድናቂህ ስለሆንኩ አንድ ቀን አገሬ ብመጣና ባገኝህ ደስ ይለኛል። የዘመኑ ጀግና ነኽ አንተ ለኔ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ይምትፈልገውን ሁሉ ያድርግልክ ጀግናው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ባለ አእምሮ የተባረክሽ ልጅ በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ እግዛብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ በዘር ፍሬ ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ያድላችሁ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ወርቅ ወድማችን አተን የወለደች ሺ አመት ትኑርልን

    • @BabishoBaba
      @BabishoBaba 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔጌታ ላንተ ምንም ቃላት የለኝም አንተን የሚገልፅ ብቻ ብዙ እድሜ ከጤና ጋር ለነሱ ይውለዱ ይክበዱ ሠርጋቸውን ግን እንዲጠሩኝ እውነት አደራ

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኻን ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነገርን ውብ አድርጎ ስራው የንስር ዓይን ይህ ሁሉ ያንተ የደክምክው የሥራ ውጤት ነዉ በህይወት ዘመንህ ይባረክ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጀግናችን እኳን ደህና መጣህ አተኮ ጀግናነህ ያተ ውጤት ነው የዘላለምም ውጤት ነው ልጁ ድኖ ሥላየነው ደሥ ብሎኛል የትግሥት ንብረት ሥተመለሠላት ደሥ ብሎኛል እናመሠግናለን ቃላት አጠረኝ ተመልካቾች ላይክ ሠብሥክራይ እናርግና ይሄን ጀግና 200k እናሥገባው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ጀግናው የንስር አይን ወንድማችን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ ዘርህ ይባረክ አንተም አግብተህ ደስታህን ያሳየን ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebettekalegn256
    @emebettekalegn256 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ይላል አሁን ደግሞ ለዘላለም እና ለንስሪ አይን መረዳት አለባቸው በናትሽ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ተመስገን እናካን ድስ አላቹ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ🙏💚💚💚💚💚

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የንስር አይንና ዘሌ ከፈጣሪ በታች የእናንተም ትግል ተጨምሮበት በመጨረሻም ዉጤቱንም ደስ በሚል ሁኔታ ስለአየን ፈጣሪ ይመስገን ። እናንተንም በጣም አመሰግናለሁ ። ሌላዉ ከእናንተ ትልቅ ትምህርት ይማራል ። ፕሮግራማችሁ ተደራሽነቱ በከፍተኛ ሁኔታ በምትሰሩት ስራ አስመስክራችሁዋል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ።

  • @meazatenagne4893
    @meazatenagne4893 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላቹ ዘሊነ የንስር እይን ወድሜ እግዚአብሔር ይባርካቹ ለኔ ምርጥ ስው ነቹ እናንተን የወለደች መሃፀን ትባረክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏼 አንተ እና ዘላለም የዘመናችን ጀግና ናችሁ የዚህ ሁሉ ውጤት ነው 🥰

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደስ አለሽ ትግስት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የልፋትህ ውጤት ነው ጎበዝ ትግሰትም እኳን ደሰ አላችሁ

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ እቅዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላላችሁ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን አሜን።

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እንኳን ደስ አለችሁ ትግስትና ፍቅረኛዋ ግታ ስሙ ይክበር ደስ ይላል።🎉❤🎉❤ ድንቅ ጋዜጠኛዉ በአንተ ነዉ ሁሉም ነገር የምሆነዉ ጌታ ቀር ዘመንህን ይበርክ❤🎉❤🎉

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እልልል እንኻን ወደ ጤናህ ተመለሰልህ ተሻለህ እልልልልልልልል ጅግና ጋዜጤኛ እግዚኣብሔር ከነቤተሶቦችህ ይጠብቅህ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkneshTasew
    @WerkneshTasew 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ጀግና እንካን ለዚህ አበቃክ ውንድሜ ይህን ለማየት አበቃክ አንተ የኢትዮጰያ ጀግና አንተ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፈክ እንካን ለዚህ አበቃክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጀግናው ጀግናው ወንድማችን ጌታ ይጠብቅልን አንተን እንወድሃለን ጌታ ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ተፈወስክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ማነዉ ይኸን ጀግና ከልቡ የሚወደዉ ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልል ትእግስት አሰፋ እኳን ደስ አለሽ ❤❤ወድሜ የነስር አይን የአቤል ነገር አዴት ነው በጣም አስጨንቆኛል

  • @HayatKassaw-v3b
    @HayatKassaw-v3b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ሰላም ጀግናችን ማነው እንደኔ አቤል መስሎት ሰፍ ያለ ቆም በመራመዱ ደስ ብሎናል

  • @semaitkahsay9036
    @semaitkahsay9036 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ያላችሁ ጅግና ጋዜጠኛው የወደዳችሁ👌👌✅🙏

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Baxame dasii yilali ikwani dasiiyaleshe tegsti ❤❤❤jegina wademe tabareke

  • @AgeriAsefa
    @AgeriAsefa 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ትዕግስት እንካን ደስያለሽ እማያል ቀን የማይናጋ ለሌት የለም ሁሉም ለቦጎነዉ ለሰውደሙ ያባቃቻሁ ውለዱ ከበዱ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤❤❤ ሰላምችሁ ይብቃ ንስር አይን ህግን በርታ❤❤❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የንስር አይን ወንድሜችን እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉አተን የወለደች እናት ማህፀና የተባራከ ይሁን❤❤ትግሰት የ እንኳን ደሰሰሰሰሰ አለሽ❤❤🎉🎉🎉

  • @almazdwoldetsadik2073
    @almazdwoldetsadik2073 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለአንተም ለፍቅረኛሞቹ!!!!!!!!

  • @user_seatttle
    @user_seatttle 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወይ አንተ ጀግና ልጅ ከበጓደኛህ ጋር ድልአደረጋችሁ በጣም የሚያስደስተንን ስራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ