በመጨረሻም የትግስት ወንድሞች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ትግስት ሌላ የተደበቀ ሚስጥር ነገረችን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6K

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 2 หลายเดือนก่อน +111

    የአብርሃም ሚስት በህግ ትያዝ አብራ ከእነሱ ጋር አብራለች ወንጀለኛ ናት ። በተረፈ እንደናተ አይነት ለተጨቆኑ ወገኖች ደራሽ ሰው አያሳጣን ዘራችሁ ይባረክ ትግስት በመገኘቷ ዛሬ እኔ እርፍ ብዬ እንቅልፍ ወስዶኛል ተመስገን አምላኬ🙏❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 2 หลายเดือนก่อน +408

    ሌላ የሚገልፅበት ቃላት አጣሁ ግን ጀግና ብየሐለሁ የአመቱ ጀግኖች አንተና ዘላለም አንደኛ ነኝ

    • @BirtukanGeber
      @BirtukanGeber 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉እንውድ ሕለን

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤❤❤

    • @ZelHavt
      @ZelHavt 2 หลายเดือนก่อน

      You are absolutely right they are Heroes to me as well

  • @Mesi971
    @Mesi971 2 หลายเดือนก่อน +202

    ጀግናችን መቷል guys
    ቲጂ መገኘቷ ያስደሰተው እስኪ ላይክ 👍🏿

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 2 หลายเดือนก่อน

      Ene❤❤❤❤❤❤❤

  • @gannathgannath357
    @gannathgannath357 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት መገኘትሽ።

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu 2 หลายเดือนก่อน +73

    ትእግስትየ በስነምግባር ያደገች ምግባረ ሠናይ ንግግሯ ቁጥብ እግዚአብሔር ቀሪ መንገድሽን ያብራልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትሽ ይቅደም

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 หลายเดือนก่อน +49

    የተበዳይ እንባ አባሽ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪 አላህ ይጠብቃቹ እነዚ ጨካኞች የህጃቹን ታገኛላቹ አቅህ ለባለህ አቅ ነው እውነት ምን ብትደበቅ አላህ አወጣት

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት 2 หลายเดือนก่อน +93

    ጀግናው የነስር አይን የዘመናችን ልበሙሉ ጀግና ወጣት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TigistGirma-u7k
    @TigistGirma-u7k 2 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እነንተ ጀግናዎች ተበረኩልኝ ከክፉ ጌታ ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ይበረክ ሌላ ምን እለላሁ በእዉነት ስለእነንተ ቃለት የለኝም

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 หลายเดือนก่อน +194

    ትዕግሰት አሰፈ ሰሟን የምትመጥን በምድር ላይ መከራ የተቀበለች መልካም ሴት ዘላለምና ንሰር ዐይን ምርጥ ለሀቅ ዋጋ የምትከፍሉ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ወንጀለኛ ወደ እሰር ቤት ዳይ❤❤❤

    • @BirtukanGeber
      @BirtukanGeber 2 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜ ና ጥናት ይስጣችዉ

    • @AminaAdem-jr8dz
      @AminaAdem-jr8dz 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክልል😢😢😢❤❤

  • @Aresema29
    @Aresema29 2 หลายเดือนก่อน +113

    እግዚኦ እነዚህ ሰጋ የለበሱ ሰይጣኖች ናቸው ። ፀፀት የሚባል የሌለባቸው ። ልቦና ይሰጣችሁ።

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 หลายเดือนก่อน +14

    ትግስት እንኳን በሰላም ተገኘሽ እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናችን የንስር አይን የሰማይ አሞራ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤

  • @Yourfavhelen_
    @Yourfavhelen_ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዘመኑ ጁግናአዉች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @nigstethiopiatube531
    @nigstethiopiatube531 2 หลายเดือนก่อน +65

    በእውነት ምስጋና ይገባቸዋል ለእናንተ ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @YilmaTesfaye
    @YilmaTesfaye 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ነህ በዚህ ክፉ ጊዜ የናንተን እይነት ጨዋ ኢትዮጵያ ማግኜት በእጅጉ ደስ ይላል::

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 2 หลายเดือนก่อน +41

    እነዚ አውሬዎች ናቸው በጣም መቀጣት አለባቸው ከፍቅረኛዋ ጋር አገናኟቸው ለናንተም ክብር ይገባቸዋል

  • @Footballcomedy-k6e
    @Footballcomedy-k6e 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ ያለህ የነስር አይን ትግስት ስለተመለሠች ደስ ብሎናል👍👍👍

  • @tsgayeolana
    @tsgayeolana 2 หลายเดือนก่อน +11

    የእኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ብድርህን ይክፈለው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @አየሁሽባንቻለም
    @አየሁሽባንቻለም 2 หลายเดือนก่อน +19

    የአመቱ ምርጥ ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 2 หลายเดือนก่อน +94

    ትግስት እንኳን ለእናት አባትሽ ቀዬ አበቃሽ ። የመከራ ዘመን ተፈፀመ የሰላምና የደስታ ምእራፍ ተከፈተ ።

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናተ ሁለት❤ጀግኖች አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @zenebechlemma5119
    @zenebechlemma5119 2 หลายเดือนก่อน +74

    በስመአብ እኔ እንደነዚ አይነት አይነ ደረቅ እና ስግብግብ ሰዎች አይቼም ሰምቼም አላቅም ለማንኛውም ንስርዬ እና ዘላለም ራሳችሁን ጠብቁ ትግስትንም ጠብቋት እነዚ ሰዎች የአለም ጨካኞች ናቸው። እናንተ ጋዜጠኞች ጀግኖች ናችሁ ተባረኩ።

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 2 หลายเดือนก่อน +68

    ተባረክ ዘርህ ይባረክ ጠላትህን ሁሉ ከእግርህ በታች እንደ ሰም አቅልጦ እንደ ገል ገጥቅጦ ይጣልልህ የሰሎሞንን ጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc 2 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ላተ ቃል አጣሁ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትግስትዬ እኳን ደህና ሆነሽ ተገኘሽልን በወድሞችሽ ዬረፈት እጀራ ልታገኝ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtagoNawey
    @EtagoNawey 2 หลายเดือนก่อน +28

    እንደዚህም አይነት ደረቅ አለ አብሶ ሴቷ ትገርማለች በውነት እነዚህ ገንዘብ አምላኪዎች የስራቸውን ያግኙ አሁንም ከልቤ የዘመኔጀግና ነህ❤❤❤

  • @Sabah-eb3wt
    @Sabah-eb3wt 2 หลายเดือนก่อน +21

    አልሀምድልላህ፡በጣም ደስ፡ብሎኛል አላህ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤ሁለት ጀግኖች❤

  • @Genet1223
    @Genet1223 2 หลายเดือนก่อน +36

    ትግስት እንካን ለዚ ኣበቃሽ የኔ እህት
    የንስር ኣይን ጅግና ወንድም ፍጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 2 หลายเดือนก่อน +21

    ትዕግስት በመገኘትሽ በጣም ደስ ብሎናል ።አንችም ደስ ሊልሽ ይገባል ብዙ ህዝብወገን አለሽ በፀሎት የሚያግዝሽ።ስለዝህ ቀር ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 2 หลายเดือนก่อน +3

    ንሰር አይን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤ሰውራ ማርያም ትጠብቅህ እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤ንሰር አይን እውነተኛ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እንደ አንተ ያለ ሰዎችን ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 2 หลายเดือนก่อน +18

    እናንተን የምን ቃል የሚገልፅበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሉቱ ጀግኖች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 2 หลายเดือนก่อน +42

    ትግሥት እንኩዋን ለዚህች ቀን አበቃሽ። እንባሽ ታብሶዋል። የንሥር አይን ጀግና ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።❤️❤️❤️

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 2 หลายเดือนก่อน +53

    የንስር አይን እና ዘላለም የዚችን ልጅ የአባቷንና የእናቷን ንብረት እንድታገኝ እርዷት እንዳትርቋት ከጎኗ ሁኑ እስከመትረጋጋ በአሁን ሰአት ከናንተ ወጪ ማንም አይቀርባትም❤❤❤❤

  • @TsigeNefso
    @TsigeNefso 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይመስገን ጀግኖች ለካ ሖግ አለ የጃቸውን ያግኙ እነዚ ሰው በላ ስለሆኑ እራስህን ጠብቅ

  • @desslgen5046
    @desslgen5046 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለዘላለምና ነስር አድናቂያችሁ ነኝ ሌት ከቀን በጉጉት ነው የምከታተላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ልፋታችሁንና ድካማችሁን አንዱ አምላካችን የአለም ነጉስ
    እግዛብሔር ረዳችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ በርቱ ከዚህ ሃገር አትልቀቅ የባሰ አለ ይላል የሃገሬ ሰው ሲተርት

  • @ttplc8642
    @ttplc8642 2 หลายเดือนก่อน +45

    🙏🙏🙏ድራማ የሚመስል ድንቅ የሆነ የወንጀለኞች ክትትልና ውጤት !! እንኳን ደስ አለን❤

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 2 หลายเดือนก่อน +28

    ጌጤ ጌጤ ጌጤ የቤት ሰራተኛዋንም ማስያዝ እና ማስመርመር አለባችሁ እሷ ጋ ትልቅ ሚስጢር እና መረጃ ታገኛላችሁ
    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ
    በርቱ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናችን ለእናተ ቃላት ያሳችኋል ከምረ ብችል መቶ ጊዜ ሠብሥክራይብ ብታደርግህ ደሥ። ባለን ነበረ በርቱልን ያገራችኝ ልጆች ጀግኖች✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ebbemgi5573
    @ebbemgi5573 2 หลายเดือนก่อน +41

    ትግስት በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል አግዚያብሄረ ይመስገን የነስረ አይን አና ዘሌ አግዚያብሄረ ከክፉ ነገረ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @feru22
    @feru22 2 หลายเดือนก่อน +6

    የንሰር ወድ ወንድማችን ትባርክለን አግዚአብሔር የጥብቀህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 2 หลายเดือนก่อน +9

    ተመሰገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው በህይወት መገኘቷ ነው ሌላው ይደርሳልል ለእናንተ ምንድን ነው እሚከፈላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mizanwekele
    @mizanwekele 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዘላለምና የንስር ዓይን ከናንት ገና ብዙ እንጠብቃለን እ/ሄር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน +32

    ትግስት የድሮ ፍቅረኛሽ አግቢውና የንስ አይንና ዘልአለም የሚባሉ ልጆች ስመረ አውጪላቸው❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 2 หลายเดือนก่อน +36

    ትግስት ፈጣሪ ይወድሻል ፡ እነዚህ ጋዜጦኞች በምክንያት ጣለልሽ አመስግኛቸው ፦ ተባረክ የንስር አይን ።

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 2 หลายเดือนก่อน +91

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባው እንኳን ደስ አለሺ ትእግስታችን የኛ ጀግኖች ኑሩልን አሁንም እራሳችሁን እየጠበቃችሁ የነዚህ አይነደረቅነት የተለዬ ነው

  • @SimonMesfin-pt7pn
    @SimonMesfin-pt7pn 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የንአር አይን ጀግና እረ ምን ልበል እውነት ሰው መሆንህን ተጠራጠርኩ ቃላት አይገልፅህምየድንግልጅ ዘር ማንዘርህ ን ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @tsigeredaamsalu476
    @tsigeredaamsalu476 2 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ወንድም የኔ መከታ አንተ የህዝብ አለኝታ በቃ ምን ልበልህ የድካምህን ፍሬ በመብላትህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰሰሰሰሰሰ አለህ ከዚህ በኋላ እርፍ ትላለህ እንኳን አንተ እኔም አጠቃላይ ስለትግስት ጉዳይ ለተጨነቁ ሁሉ እረፍት ሰተሀል እና እድሜ ዘመነህ ይባረክ ዘርህ ይብዛልኝ ጤናህን ይስጥህ ክብር ለፈጣሪ ይሁን ሌላ ምን እላለሁ ወንድሜ

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 2 หลายเดือนก่อน +11

    እራሳቹሁን ጠብቁ ትግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔናት አይዞሽ❤❤

  • @HaymanotKassa-gh4fj
    @HaymanotKassa-gh4fj 2 หลายเดือนก่อน +56

    ዘሌ እና የንስር አይን የኢቶዮጵያ ምርጥ እና ጀግና ልጆች ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hagoskindeya4683
    @hagoskindeya4683 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘለአኣምና ንስር እንደዚህ አይነት ጀግኖች አይቼ እለቅም ሁሌም ክበሩልኝ እግዝሄር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 หลายเดือนก่อน +30

    ትዕግሥት፡እንኳን፡ለመተያየት፡አበቃን።ዕድሜ፡ለእንባ፡አባሽ፡ወንድሞችሽና፡በእቶ፡ዘላለምና፡የንሥር፡ዓይን፡ጥረት፡ለዚህ፡በቅተሻል። መጨረሻውን፡ደግሞ፡እግዚአብሔር።ያሳምረው።በርቱ።እንደ፡ቸርነቱ፡ሁሉም፡ይስተካከላል።

  • @YeshiGebremedhine
    @YeshiGebremedhine 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይባርክህ አሁንም በቀረው ሁሉ ጌታ
    ካንተና ከእውነት ጋር ይሁን

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 หลายเดือนก่อน +46

    ትግስት እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ከስቃይ ሊያወጣሽ ሲፈልግ እነዚህን ሁለት ጀግኖች ሰበብ አድርጎ ላከልሽ ፈጣሪ ይመስገኝ ዱካሾ እና የነስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የተበዳዮች እባ አባሽ ናችሁ ።

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ በጣም ለነዚህ አረመኔ እና ጨካኝ ምንም አይነት ርህራሄ አያስፈልግም የንስር አይን እና ዘላለም ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ በጣም ትልቅ የሆነ ታሪክ እና ዉስብስብ የሆነ ታሪክ ነው ወላሂ ግን ደግሞ አልሃምዱሊላህ ማንም ሳይጎዳ ለዚህ መብቃታችሁ የፈጣሪ እገዛም ስላለበት አልሃምዱሊላህ በጣም ስጋት አድሮብኝ ነበር ወይኔ ምን ይሆኑ ይሆናል ደግሞ ዛሬ በማለት እናም ይሄን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እንኔ ደስ ያለው like ግጩ

  • @MulatAndargie
    @MulatAndargie 2 หลายเดือนก่อน +43

    ትዕግስት በመገኘትሽ ደስ ብሎናል ግፍ ሲሞላ ፈጣሪ መጨረሻውን አሳመረው ደስ ሊልሽ ይገባል ብዙ ህዝብ ወገን አለሽ በፀሎት የሚያግዝሽ የንስር አይንና ዘሌ ደግሞ ምርጥ እና መከታ ወንድሞችሽ ናቸው እንኳን በህይወት ኖረሽ አየሽው

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh 2 หลายเดือนก่อน +17

    ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ትእግስትም እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሁላችሁም ለትእግስት ለዚህ መድረስ የደከማችሁ በሙሉ ከእግዚአብሔር ብድሩን ታገኛላችሁ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @alemayehubejigo7497
    @alemayehubejigo7497 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ዉድ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አንተንና ዘላለምን የወለዱ እናቶች መዕፀናችዉ ይባረክ የእናንተና የእናቶቻችሁ ዕድሜ እንደ ማቱሳላ ረጅም ዘመን ኑሩ !!!!

  • @aminetessa3902
    @aminetessa3902 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ የኔ እናት አደበትሽ ብቻ ይበቃል ❤❤❤ የአባትሽ መልካም ስራ ከፍሎሻል አይዞሽ እህቴ በርችልኝ ❤❤

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተመስገን አምላኬ ሆይ እቺ ምስኪን ሊጅ ማርያምን የኔ ዉድ 🥰❤️ጀግና ወንድማቺን ፈጣሪ ያክብር 🙏🙏🙏

  • @ኡሙሰኪና-ደ3አ
    @ኡሙሰኪና-ደ3አ 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሁለት ጀግኖች ዘሌና የንስርኢይን አሏህ ይጠብቃቺሁ ዘራቺሁ ይባረክ ትግስት እንኳን ደስ አለሽ

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest 2 หลายเดือนก่อน +57

    እውነት ይገባሃል ከጎኑ እንቁም እሄንን ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @genetadugahirute-qi7bm
    @genetadugahirute-qi7bm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የምድር አይን ኑርልኝ ክፋ አይካክ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 2 หลายเดือนก่อน +24

    አቤቱ አንተ ሀያል የዓለም ንጉሥ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለምና ይህችን ንጹሕ ልብ ያላትን ልጅ የወደፊት ህይወትን አሳምርላት አቤቱ የዘወትር ጸሎት ነው።

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናው እኳን ደህና መጣህ ትግሥት በጤና ሥለመጣች ደሥሥሥ ብሎኛል እነዚህ ጭራቅ የጃቸውን ያግኙ ትግሥት በደሥታ ኑሪ ቀሪ ሂወትሺን

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘሌና የነስዐይን በርቱ እራሳሁን ጠብቁ በርቱ ትግስት ን ጥበቃ ሊኖራ ት አለበት

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 2 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ትግስትዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
    የአብርሃም ሚስት እና በነአብርሃም ዙሪያ ያሉ ወንጀለኞች ተለቅመው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 2 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ትመነምናለች እንጅ አትጠፋም ጀግኖች ጎልጉላችሁ እውነቱን ሁሉ አወጣችሁት አሁንም ትግስትን ጠብቁአት እናንተም ራሳችሁን ጠብቁ አደጋ እንዳይደርስባችሁ ደስ ይላል በጣም እውነቱን ስለደረሰሳችሁበት ያያችሁት መከራ ምስጋና ይገባችሁዋል ጀግኖች ናችሁ በርቱ 😮😂

  • @SelamawiteWorkenh
    @SelamawiteWorkenh 2 หลายเดือนก่อน +203

    ዘላለምና የንስር አይን የዘመኑ ጀግናቻችን ናቸዉ የበጎሰወች ተሸላሚ ይሁኑ የምትሉ በላይክ አሳዩ የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @leliselemi9794
    @leliselemi9794 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ልጅ እግዛብሄር ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ አትቸገር ምክንያቱም ለተቸገረ ለፍትህ የቆምክ ስለሆነ በርቱ ጀግኖች ናችሁ አንተም ዘላለምም

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 2 หลายเดือนก่อน +62

    👀የንስር አይን የሌባ መጋኛ ልክ አስገባሀቸው ጀግና💪🏾💪🏾💕💪🏾🙏🏽💪🏾ዘርህ ይባረክ💪🏾❤️

    • @alemkonjo9091
      @alemkonjo9091 2 หลายเดือนก่อน +1

      የነስርአይናዘላለምብድርከፍየስማዩጌታውለታችሁንይክፈላችሁሰውከፍሎአጨርሳምናግንከነዚህሴጣኖችእራሳችሁንጠብቁፈጣሬከፎታችሁይቅደም

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ደስ አላችሁ ወገን በጣም ደስ ብሎኛል ትግስት የአባት ና እናትህ መልካም እነት ሀቅን አወጣልሽ ነፍሳቸው ትደሰታለች የንስር አይን ዘላለም ተባረኩ ዘር ይውታላችሁ 🙏❤️

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 2 หลายเดือนก่อน +43

    እ/ር መልካም ነው ክብሩን እሱ ይውሰድ ለትእግስት የደረሰላት አምላክ ለተጎዱ ኡትዬጽያውያን ሁሉ እግዚያብሄር ይድረስላቸው እግዚያብሄር እናንተንም ይባርካችሁ

  • @TarikuwaAbrham
    @TarikuwaAbrham 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው ከአንበሣ በላይ ቃላት ቢኖ ጥሩነበር ላንተና ለዘሌ ቃላት የለኝም የአብረሀም ሚሥትም መታሠር አለባት አክብሮቴ ከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigatNigo
    @NigatNigo 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚያብሔር ይስጥህ አንተ ጀግና መቼም አንተን ምን ይገልፅሐል ወንድሜ ምንም ቃል አጣሁልህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ትግስት ቅን ልጅ ነች እንደነሱ መሰሪ ጨካኝ አይደለችም ለዚህ ነው በጥቂት ጊዜ እውነቱ የተጋለጠው ወንድሜ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @yeromewnetu4565
    @yeromewnetu4565 2 หลายเดือนก่อน +1159

    የአብርሃም ሚስት ራሷ መያዝ አለባት ለንብረቱ ስትል በእጅ አዙር ልታጠቃችሁ ትችላለች ንብረቷን ስለምታጣ
    የምትስማሙ በሐሳቤ ላይክ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 2 หลายเดือนก่อน +10

      ልክነሽ100%

    • @SmilingAcorn-wd5gg
      @SmilingAcorn-wd5gg 2 หลายเดือนก่อน +8

      ትክክል

    • @newid5082
      @newid5082 2 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል

    • @user-up8d
      @user-up8d 2 หลายเดือนก่อน +8

      አወ ልክ ነዉ በባለፈዉኮ ሚስቴም ንብረት ትከፍላለች ሲል ነበረ እሷም ንብረት ልትይዝ ትችላለች እሷም ትመርመር

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጀግና ቅዱስ ኡራኤል ከፊት ከኃላህ ይጠብቅህ::የትግስት መገኘት ከምንም በላይ አስደስቶኛል ጥበቃ ይደረግላት አይዞሽ ከጎንሽ ::

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን እቺ የተረገመች ልጅ ናት ሁሉም ከህግ ማምለጥ የለባቸውም ላደረሱባት በደል የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው

  • @emebetawol
    @emebetawol 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን የንስር አይን ጀግናችን ነህ ትግስት ፍትህ ይገባታል አንጀት ትበላለች እውነት እዉነት ነው ምን ግዜም

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 2 หลายเดือนก่อน +51

    እማምላክንን ደስታዬን ወደር የለውም ትዕግስት በመገኘተዋ የእንስር አይን እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ጀግናዬ ኩራቴ ብቻ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 2 หลายเดือนก่อน +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የትግስት መገኘት በጣም ነው ደስ የሚለው እናንተም ልፋታችሁ ከንቱ አልሆነም ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን በትግስት መገኘት የናንተን ልፋት ከንቱ አለመሆኑ ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር አምላክ እናንተን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሁንም ቢሆን ግን አደራችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ጸልዩ የሚጠብቀን ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ እርጉሞች ወንድም ና እህት ጨካኞች ባለጌዎች ይቺ ምላስኛ አስመሳዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለስው ጊዜ አለው እውነቱ ይወጣል ምን አይነት ቤተስብ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ የልብዋ ተናግራ መቀጣት አለባቸው

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 2 หลายเดือนก่อน +110

    የልፋታችሁ የድካማችሁ ብሎም የፀሎታችን ውጤት እዚህ ደርሶ ውጤት ማየታችን እጅግ በጣም ደስስስስስ ብሎናል አንተ የተበዳይ ወንድም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ተመስገን ፈጣሪ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 หลายเดือนก่อน +25

    የንስር አይንና ዘላለም የመሰሉ ወንድሞች ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቃቹ 💪💪❤❤

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 2 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደስ አለህ።እግዚአበሔር ከዛ ሁሉ ያወጣህ የሌሎችን ህይወት አንድትታደግ ነው። የአቶ ሰለሞን አሁን ደግሞ የትእግስትን ተአምር አየን። ገና ለብዙ ተበዳዮች ትደርሳለህ።ዘሌም እንዲሁ። ለአንተ ወደጤናህ መመለስ ከአምላክ በታች ዘሌ ትልቀን ድርሻ ተወጥቷል።
    ከዚህ በዃላ በመካከላችሁ ንፈስ እንዳይገባ ፀሎቴ ነው። እንኳን አንኳን ደስ አላችሁ።

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የንስርአይን ለትግስት ህይወትህን ሰጠሀት. ስለተሳካላችሁ. ደስ ብሎኛል. የንስርአይን ዘላለምና ከእናንተ ጋር ትግስትን የሚያዉቋትእናት አብረው ትግስትን ለማገኘት አብረው ያደረጉትን የህይወትዋጋ. ማዘርየ ከልብ እናመሰግነወታለን

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 หลายเดือนก่อน +8

    በስማም እረ ይሄ ደግሞ የባሰ ነው እንዲህም አለ ጀግናው መጨረሻውን እንጠብቃለን

  • @gjgfhvjvg8673
    @gjgfhvjvg8673 2 หลายเดือนก่อน +12

    አልሐምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃት ትግስት አሰፋን ሱብሐን አሏህ የነስር ዓይና ዘላለም የተጣሉት ለኸይር ነበር ዘላለም ብቻውን ቢሆን ምናልባት ነገራቸው ሁሉ የጠማማ ስለሆነ ትግስትን ለዚህ ላትበቃ ትችልነበር ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው እኳን የነስር ዓይን ጀግናው ገብቶበታል አልምዱሊላህ

  • @senait1912
    @senait1912 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ደስ የሚል ፍፃሜ ነው እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም 🙏❤ ትእግስት እንኳን በሰላም ተገኘሽ ቀጣይ ህይወትሽ የተቃና ይሁን እህት አለም🙏❤ የወላጆሽን ነፍስ ፈጣሪ በሰላም ያሳርፈው 🙏🙏🙏የንስር አይን በጣም ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏እንወድሃለን❤❤❤

  • @nunushmulatu6963
    @nunushmulatu6963 2 หลายเดือนก่อน +12

    አነጋገሯ እራሷ የአስተዳደጓ ሁኔታ ይናገራል አይዞሽ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 หลายเดือนก่อน +64

    አፈር ልብላልህ ጀግና ኢትዮጲያዊ ለተጎዱ መድሀኒቶች አንተና ዘለአለም ሀሌሉያ ተመስገን ❤❤❤🙏

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 2 หลายเดือนก่อน +6

    ባየሁት ቁጥር በጣም አልቅሻለሁ አንተ ግን በጣም የተባረከ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ራስህን ጠብቅ

  • @tsehaynegash7681
    @tsehaynegash7681 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ጀግንነታችሁን መግለፅ ይከብደኛል በርቱ

  • @Sara-n8f6j
    @Sara-n8f6j 2 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እኛም እንወድሀለን ጀግናው ወድማችን የእውነት አምላክ እድሜ ከጤናጋር ያድልህ

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 2 หลายเดือนก่อน +8

    ትግስት እንኳን ለዚህ አበቃ የእዉነት የእናትና የአባትሽ መልካምነት ነዉ ከዘሎና ከንስር አይን ጋር ያገናኘሽ ምክንያቱም የስንቱ እንባ ነወ ያበሱት ዘሎ የንስር አይን ዘር ማንዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ የኛ ጀግኖች የሌባ የወንጀለኛ መድሀኒት ናችሁ❤❤❤

  • @momina-omer
    @momina-omer 2 หลายเดือนก่อน +9

    ንስር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የጀግና ጀግና

  • @abebageto6593
    @abebageto6593 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም የአመቱ ምርጥ ጀግኖች የንስር አይን ና ዘሌ ሁሌም ለተቸገሩ ደራሾች ያርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 2 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ይች የዋህ ልጅ እንዲ መከራዋን አይታ ስትመጣ እንኳን ትንሽ አንገታደውን አይደፉም አይፀፀቱም በማርያም እግዚአብሔር ይፍረዳቸው😢😢😢 ወንድሜ እንደ ሁሌው ላንተ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም በቤትህ በህይወትህ በመንገድህ ትቅደምልህ ክበርልኝ!!!

  • @AlexZeru-d9s
    @AlexZeru-d9s 2 หลายเดือนก่อน +45

    እናንተ ምርጥ የፍትህ ጠበቆች የሰራችሁን ፍሬ የተሰወረችውን ትዕግስት ለማግኘት በመቻላችሁ እጅግ በጣምደስ ብሎኛል።
    የመገኘትዋን ፕሮግራም ተጀምሮ እስከሚያልቅ በዕንባ እየታጠብኩ በደስታ ተመልክቸዋለሁ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉም ይጠብቃችሁ።

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 2 หลายเดือนก่อน +11

    አንተም ሰላምህ ብዝትዝት ይበልልህ ትግስ እግዚአብሔር ወንድሞች ሰቶሻል እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነሰው አይገኝም ሁለተኛ እንደተወለድሽ ቁጠሪው የእናት አባትሽ ደግነት ጠብቆሻል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @InnocentChemistryExperim-ix3sr
    @InnocentChemistryExperim-ix3sr 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ የልፋትህ ዋጋ ከንቱ አልቀረም አይዞህ አላማህ ግቡን ስለመታ አሁን የአእምሮ እረፍት አገኝተሀል ዘላለምም አንተም ከአዉሬዎች ራሳችሁን ጠብቁ