ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ የአንሙት አባት እግዝአብሔር የባረካቸው ሰው ነዎት 🙏🙏🙏
ያንሙት ቤተሰብ ግን ዋው በጣም ደስ የምትሉው አባትና እናት ናቸው መከባበር መተሳሰብ ይታይባችኋል ❤❤❤❤❤❤
እውናት ኖው:/ እንድዚ ኣይናት ብትስብ ዘምደና ትእደት ኖው😢😢😢😢😢😢
በጣም❤
ይሄ ሰውዬ አሁንም ጥፋቱ አልተዎጠለትም ንግግሩ እይመችም ያአንሙት ቤተስቧች በጣም መልካም ሰዎች ናቸው እግዚሀቤር ይባርካችሁ
ወይኔ የልጅቱ አባት በጣም ክፉ አስመሳይ ነው የአንሙት ቤተሰቦች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታ ሆይ ጠቋይ እና አስጠቋይን ከምድር ገፅ ላይ አጥፋልን ፣ የአንሙት ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው ፈጣሪአቸውን የሚያውቁ ፣ ፈጣሪአቸውን የሚፈሩ ናቸው አሁንም ከዚ በኋላም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ዘራቹ ይባረክ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ፣ ልብ ያለው ልብ ይበል።
Awo Allah ke alem lay yatfachew
@halimaali4383 አሜን ያረብ
ትክክል
Amennn🙏🙏
🕗 I will vhm
እግዚአብሔር ግን በየት ዞሮ ችግራችንን እንደሚፈታኮ ድንቅ አምላክ ነው❤
ታአምረ ነው
😂👍👍👍
የልጁ አባት በጣም ትግስተኛ ነው የኔ አባት አንጀቴን በለኝ😢
ብጣም😢😢😢😢
Gulema anegager aychelm and wshetam new
ደሰ ሲሉ የአንሙት አባት እድመ ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አያሌው በጣም ትልቅ ሰው ናቸው እናቲቱ የአንሙት እናት ትልቅ ሰው ነቸው።አናሙት ተረጋጋ እና አዳምጥ😢😢😢
Tikkil
❤❤❤❤😭😭
ያንሙት አባት በጣም ሀቀኛ ሰው ነው
መከስስ እለብት
የእንሙት እባት ትልቅ ስው ነው ሰውየው መገደል እለበት
ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ባለጌ ነው
ህልም ሞት ይገባዋል
ጉልማ ጨካኝ አረመኔየንሙት አባትንጥሩ ስው ነው
የአንሙት እናትእረጂም እድሜ ይስጥልን የሴቴ አርያ ነወት
የንሙት አባት ጥሩ ሰው ነው
የንሙት አባት በጣም ነው ይሳዘኑኛ😢😢😢
😢😢😢❤❤
😭😭😭😭እኔ,ራሱ,አለቀስኩ,በስደት,በጣም,አሳዘኑኚ,እፍፍ
አጋጣሚው ልጆች ተገናኝተው መጋባታቸው ይገርማል
በጣም
አላህ የስራውን ውጤት ሊያሳየው ፈለገ ለዛ ነው
Yemigerm tarik new
የልጂቷ አባት አሁንም ያጠፋውን በአንሙት አባት ሊያላክክ ይፈልጋል 😡ማርታ ጥሩ ልጅ ናት ,የአንሙት እናትና አባት ጥሩ ሰዎች ናቸውና የልጆቹን ህይወት አስተካክሉ!!!!!🙏🏽🙏🏿🙏🏾💚💛❤️
ጋዜጠኛው በጣም ቅን እና ትእግስተኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
የማርታ ኣባት መጥፎ ና ቅናተኝ ነህ😢የኣኑሙት ኣባት ግን በጣም ጡሩ ናቸዉ
ኡፍፍፍ 😭😭😭🥰🥰🥰ዬ አንሙት አብት እንዴት ነው የማሳዝነው የኔ አባት እግዚአብሔር ይፍታችሁ 🙏🥰🥰ፀባል ነው እባካችሁ ሴጣን ባሰጣን አታስወጡ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. የአንሙት ቤተሰብ አላህ ትግስቱን ይስጣችሁ እናንተ ጠይቃዮች አላህ ከምድር ላይ እልም ያድርጋችሁ የስንቱ ሂወት አበላሻችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢
ወላሂ የልጁ አባት በጣም ትግስተኛ ነው የልጅዋ አባት ነው አንጀቴ በላይ ማለት ነው አቤት ባልና ሚስት ትዕግስታቸው
በእግዝአቤሄር ፀበል ወሰዷቸው የርኩስ መንፈስ ነዉ መን ጠንቋይ ነዉ እግዚአብሔር ነዉ የሚፈታው 🇪🇷
U are right money can’t solve this !
በእዉነት አይሙት አባት በጣም እዉነተኛ ሰወች ናቸዉ እግዚአብሔር ከዚህ ኩፉ መንፈስ ይፈዉሳችሁ በእዉነት ይገርማል አቤቱ ጌታየሆይ ይቅር በለን ማረን ምህረትህ ላክልን
የአንሙት አባት የአመቱ ምርጥ አስተማሪ አስተዋይ እግዚአብሔርን ፈሪ ጌታ ይባርክዎት አባታችን🙏🙏 ተሙ💐💐
መነው እሄን ጀግነ ስጠብቃ ያነባራው❤❤❤በርታ🎉🎉
እኔ
የማርታ አባት መተተኛ እና ምቀኛ ነው የአንሙት አባትና እናት በጣም ጨዋ ናቸው የተከበሩ ምርጥ ሠወች ናቸው ጌታ ይባርካችሁ
የአንሞት አባት ትግስታቸው ፍጣረ ምህረቱን ይላክላችሁ
ተሙዬ ተባረክ እንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች በሞሉባት ምድር እንደ አንተና መሰል ጓደኞችክን ጋዜጠኞች የሰጠን ጌታ ይባረክ የሰውን ልብ ወደ እግዚአብሔር ይመልስልን
ወይ ኔ የእና አንሙት ቤተስቦች በጠም የተርገጉ ነቸው የአንሙት እናትም አስተውይ ነት በእውነት እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆየቻው
የአንሙት አባት እውነት ትልቅ ሰው ናቸው ሀቀኛ ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ😢❤❤❤❤
አላህ ያሽራቸው ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ትግስተኛ ነወ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን❤❤🎉🎉
ትርታ ተባረክ በጣም አሪፍ ነዉ ሰዉ የዚንያክል ክፋታ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ❤❤❤❤
ያንሙት አባት እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ቤታችሁ ስላም ፍቅር ይግባ ያንሙት እናት እድሜ ይስጥሽ አደብሽ በራሱ በጣም ደስ ይላ የስማይ አባታችን ይጠብቃችሁ
ባለጌ! የሚስቱን አባት አክብሮ መከራውን አይቶ ያሳደገውን አባቱን ለማዋረድ የሚሮጥ።
አትፉራዱ ንዴት ነው
Amote new😮😮😮😮😮😮😮
ጀግናችን በሪታ የአንሙት ቤተሰቦች ስናምግባሪ አላቸዉ ፀበል ሂድ
ማሻ አላህ ምርጥ አባቴ👍👍👍👍
የአንሙት ቤተሰቦች በስማም እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም❤❤❤❤❤❤❤❤
የአንሙት ቤተሰብ እምነት በጣም ልዩ ነዉ ደሞ የኔን ድርሻ እግዚአብሔር ይዟል አሉኮ ወይ በእምነት መታደል መጨረሻዉን እግዚአብሔር ያሳምርላቸዉ
የአነሙት አባት እና እናት አንደበ ርቱኡ አስተዋይ ትህትና የሞላባቸው ናቸው እግዚአብሔር የባርካቹ አባትየው ግን ንስሀ ግቡ
ያንሙት አባት ትሁት ናቸው ❤❤
የአንሙት አባት እናትም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
Yene jagna I love you so much my Ethiopian friends and family and brothers we love you so so much blessings for you ❤❤❤
ጋዜጠኛ ጀግና ነህ የልቱ አባት መተተኛ ነው ፈጣሪ ይፋረደው
የአንሙት እናት ለብዙ እናቶች ምሳሌ ናቸው ፍቅር ማለት ገበና ነው ችለው ሰቃዮን አይ እናት መከራው ❤❤ይቅር መባባል ማሰፈታት ❤❤❤ልጆቹ አይለያዩ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ የስንቱን ህይወት አበላሽቶ እየተሰቃዪ ያሉ ወገኖች ቤት ይቁጠረው የነዚያንም ህይወት ይመልስ ይሄ ክፉና ህሊና የሌለው ሰው ነው ከንግግሩ ምንም የፀፀት ስሜት አልተሰማውም የአንሙት ቤተሰብ ግን እግዚአብሄርን ስለሚያምኑ ይቺን ቀን አሳያቸው ኡፍ ዘራችሁ ይባረክ
ያንሙት እናት በጣም ጎበዝ ነሸ ያ መተተኛ ሰውዬ ልክ ልኩን ነገርሸው አደንቅሸለሁ እናት
የማርትዬ አባት ሰለ እግዚአብሔር ንስሃ ይግቡ ድህነትን ይምረጡ ሁሉም ይቅር ስለ እግዚአብሔር የዝች ትሁት ልጆት ሕይወት ይስተካከል።
የልጅቷ አባት በጣም መጥፎ ሰው ነው የልጅቷ ወላጆች በጣም ቅኖች ናቸው ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን
እጸእብ እጸእብ እጸእብ ድንእቅ መዳኔአለም ሰራሀ ብዞ መዳአኔአለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ የአንሙት አባት ጀግንነቱ ቁርጥ አባቴን 😢😢
የልጁ አባት እናት የተባረኩ ቤተስብ ናቸው እድሜ ይስጣችሁ። ፈጣሪ❤
እመን እንጅ አትፍራ በቀልን ለእግዚአብሔር ተውለት አያችሁ አዙሮ ለልጅ ስጠለት የኛ አምላክ እግዚአብሔር የአንሙት አናትና አባት ክምር በምንልግለፃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
የአንሙት እናት አቤት ጽናትሽ አቤት ትእግስትሽ! ጸሎትሽ ያረገ በመሆኑ በእድሜ አቆይቶ ዛሬን አሳየሽ በእውነት የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አንሙትንና ማርታን አገናኝቶ የብዙ ሰዎች ህይወት እንዲሰተካከል ምክንያት ሆነ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የአንሙት ቤተሰቦች በጣም የተባረኩ ናቸው እድሜ ይስጣችሁ ትህትናቸው ራሱ በስመአብ🎉🎉❤❤❤
ደገም ተኛ ወቺ አላህ ከምደረ ገጥ ያጠፋቸሁ
አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ያሳዝናል በመሬ ጌታ በደብተራ የሚሰራ ድግምት በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን አሜን
የአንሙት አባት ምን አይነት አባት ኖት አባትነቶት ባልነቶት በጣም ያስቀናል መልካም ሰው ኖት በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሒዱ ትፈወሳላቹ
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ በቀል የ እግዛብሔር ነው ሚባለውን በነዚ ቤተሰብ አየሁት የአንሙት ቤተሰብን ሳላደንቅ አላልፋም ምን አይነት እናት ናት እግዛብሔር ይባርክሽ ያመናቹት አምላክ ነፃ አውጥቷችሀል
😢😢😢የኔ አባት እግዚአብሔር መንግደህን ይጨርሰው ባለጠፋከው ነገር ተሰቃየህ ልጁ ግን ሲስጠላ ላባቱ ሳያስብ እኔን ይላል😢
ይህው ክፋትና ምቀኝነት ሀገሪቷንም እየናጠ ያለው እግዝኦ እግዝኦ..... ማረን
ያንሙት አባት እውነት ታሸንፍአለች አባታችን አይዞወት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እናትየው ግን ምን አይነት መልካም ሴት ናት ለሶ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎች ነው ምህረት እንዲያገኙ የጠየቀችው እግዚያብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ እናትዬ፡፡
የአንሙት አባት በጣም ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው
የአንሙት አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መልካም ቤተሰብ ናችሁ😍😍😍😍😍
የልጁ አባት እግዝአብሄር የሚፈሩ ናቸው። ያንሙት ግን ላአባቱ ያረገው ይቅሬታ መጠየቅ አለበት።
የአንሙት አባት ክብር ይገባዎታል ይቅርታ በማረጎት ተደሠትኩ የማርታ አባት ሥራ ለሠሪው ተባለ😭😭😭😭😭😭አንሙት ተረጋጋ ፀበል ተጠመቅ ለፈጣሪ የሚሣነው የለምና ትድናለሕ🙏በርቱ ፀልዩዩ👈
የማርታ. አባት. በጣም. መጥፎ. አባት. ናቸው. ንግግራቸው. አሁንም. የድድብና. ነው የሰራሁን ይስጥሁ
ጀግና እናት!!! ይህ ታሪክ አገራችን ላይ ከሚሰሩ ፍልሞች በተሻለ ሁኔታ አስተማሪ ነው። ብዙ ነገር በውስጡ ይዟል፡- ለሰዎች ደግ መስራትን ከልሆነ ወደ ራሳችን እንደሚመጣ፣ ፍቅርን እና ይቅርታን....
ከምንም በላይ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ በማያዉቁት ነገር ተሰቃዩ።
የ አንሙት አባት ከልብ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
Ufff miskiina wllh abbaan gurbaa 😢❤
Dhugaa garaa namaa nyataaa
ትክክለኛ ቆራቢና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረባቹሁ የቶ አያሌ ቤተሰብ አምላከ ቅዱሳን ሁሌም በቤታቹሁ በኖሮአቹሁና በህወታቹሁ ጣልቃ ይግባ ከዚያ ሁሉ የጠበቃቸሁ ጠላታቹሁን አሳልፎ በእጃቹሁ ጣለላቹሁ የልባቹሁን ንጽህና አይቶ ነው ለኔ የእውነት መልካም ተምሳሌቴ ናቹሁ❤❤❤እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹሁ
የአንሙት አባት በጣም የተመሰገኑናቼው
በስማኣም ኣቤት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ጉድ ጉድ ኣውሬ ጭካኔ😭😭😭😭
እናትዮው በጣም ጥሩ ናመልካም ሰው ናቸው እግዝአብሄር ይባርካት ልጆችም ፈጣፊ ይማራቸው ይውለዱ ይክበዱ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ሁላችውም ተባረኩ 28:21
የአንሙት አባት እረ ትግሥት ዎት ያኮራል ደግ አባትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያንሙት ቤተሰቦች በጣም ትህትና ያላቸው ናቸው ፈርሀ እግዛአብሔር ያላቸው
በጣም የተባረከ ቤተሰብ ኑሩል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ጥሩ አጋጣሚ ነው
ያአኑሞት ቤተሠብ ዋው ጀግና ጀግና ቤተሠብ😢😢😢 ፍጣሪ እድሜና ጤና
እውነት እውነት እላለሁ የአንሙት አባት የደረሰባቸው ስቃይ ያለፈበት ብቻ ነው የሚያውቀው ያም ሁኖ ግን ይቅር ባይነታቸው እና ትግእስታቸው አስታዋይነታቸው የሚገርም ነው በትረካ ወይም በፊልም እንጂ በገሃድ እስከማይመስለኝ ድረስ ተደንቄባቸዋለሁ !!!ቀሪውን ህይወታቸውን የደስታ ያድርግላቸው የዘመናችን ምርጦች ብያቸዋለሁ የምሚስታቸውንም ስቃይ በትግእስት ማለፋቸዉን ሳይ/!!!
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነውነበውነት እውነተኛ አምላክ እንዲህ ይፈርዳል
ያንሙት አባትና እናት የእውነትም ሰው ናቸው እውነት ትልቅ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ ይገርማል እግዚአብሔር ሲበቀል እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏❤
ያንሙት አባት በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት በዛላይ ትግስታቸዉ ባልና ሚስት
የኔ ቆንጆ! እኔ የሚገርመኝ የዚች ቆንጂዬ ነገር እንደ ልጅ አትንቀለቀል ስርአቷ ወላጆቿ በሚሏት መንገድ ነው የምትመራው! ወላጆችሽ በጣም መመስገን ይገባቸዋል የምር! የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም በግርማ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልጅ!🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰
የቅናት መንፈስ። የልጂቷን።አባት የጎዳቸው ትልቅ በሺታ ነው ፈጣሪ ይፈውስወት 😮😮
የምር ያንሙት እናትና አባት እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው እድሚ ከጤና ጋር ይስጣቸው
የንሙት አባት በጣም ነውይሳዘኑኛ😢😢😢😢
የአንሙት አባት ይለያሉ🎉🎉🎉❤❤እግዜአብሄር ይጠብቀወት አባቴ❤
የአንሞት እናት በጣም ጎበዝ
አቶ ጉልማ አላህ ያስተካክልህ. የአንሙት አባት እናት ምርጦቾ❤❤❤❤🎉
አቤት የአንሙት ቤተሰበች ትትናቸዉ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸዉ መተማመን የማርታ አባት እግዚዮ እስኪ በቅናት መንፈስ ተነሳስተዉ የባእድ አምልኮ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ ተሙ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት በጣም ሚአስጠላ ነዉር ስራ ነዉ ይቅር ይበላቸዉ
የአንሙት ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው ጥሩ ቤተሰብ ናቸው የልጅቷ አባት ከጥፋቱ ተምሮ ልጅቱም ከሱ ጋር እንድትቆይና እንደገና ቤተሰብ እንዲሆኑ ስለፈቀደ እግዚአብሔር ከጥፋት የሚመለሱትንይወዳቸዋል እግዚአብሔር ይቅር በላቸው
ፈጣሪ ለንሰሀ ሲጠራችሁ ነው ልጅና ልጅ የተጋቡት
አዮይ ጨአንሙት. ከተረገመ. ዝር ጠጋ ተገናኘህ. ያንሙት. እናት. መልካም. ሴት ለባሏ. ዘውድ ናት. ይላል. የእግዚአብሄር ቃል. አናምአድሜና. ጤና. ይስጥሽ
የአንሙት አባት በጣም እዉነተኛ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ
የአንሙት እናት እጅግ በጣምጥሩ ሰው ናት እግዚአብሄር መልካም ነው ሊያድናቸው ወዷል ሰላማችሁ ይብዛ
እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም የሚገርም ነው አይ እኛ ሰዎች😢😢😢
የአንሞት አባት መልካም ሰዉ ነዉ እናቱም መልካም ነች እዳችናት ሁሉ ቢሆን ጋዜጠኛዉም እግዚአብሔር ይስጥክ❤❤❤🎉🎉🎉
እሚያሳዝን ሰው ነው ድምጹ እራሱ ያሳዝናል የአንሙት አባት
ወይኔ የአንሙት አባት እግዝአብሔር የባረካቸው ሰው ነዎት 🙏🙏🙏
ያንሙት ቤተሰብ ግን ዋው በጣም ደስ የምትሉው አባትና እናት ናቸው መከባበር መተሳሰብ ይታይባችኋል ❤❤❤❤❤❤
እውናት ኖው:/ እንድዚ ኣይናት ብትስብ ዘምደና ትእደት ኖው😢😢😢😢😢😢
በጣም❤
ይሄ ሰውዬ አሁንም ጥፋቱ አልተዎጠለትም ንግግሩ እይመችም ያአንሙት ቤተስቧች በጣም መልካም ሰዎች ናቸው እግዚሀቤር ይባርካችሁ
ወይኔ የልጅቱ አባት በጣም ክፉ አስመሳይ ነው የአንሙት ቤተሰቦች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታ ሆይ ጠቋይ እና አስጠቋይን ከምድር ገፅ ላይ አጥፋልን ፣ የአንሙት ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው ፈጣሪአቸውን የሚያውቁ ፣ ፈጣሪአቸውን የሚፈሩ ናቸው አሁንም ከዚ በኋላም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ዘራቹ ይባረክ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ፣ ልብ ያለው ልብ ይበል።
Awo Allah ke alem lay yatfachew
@halimaali4383 አሜን ያረብ
ትክክል
Amennn🙏🙏
🕗 I will vhm
እግዚአብሔር ግን በየት ዞሮ ችግራችንን እንደሚፈታኮ ድንቅ አምላክ ነው❤
ታአምረ ነው
😂👍👍👍
የልጁ አባት በጣም ትግስተኛ ነው የኔ አባት አንጀቴን በለኝ😢
ብጣም😢😢😢😢
Gulema anegager aychelm and wshetam new
ደሰ ሲሉ የአንሙት አባት እድመ ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አያሌው በጣም ትልቅ ሰው ናቸው እናቲቱ የአንሙት እናት ትልቅ ሰው ነቸው።አናሙት ተረጋጋ እና አዳምጥ😢😢😢
Tikkil
❤❤❤❤😭😭
ያንሙት አባት በጣም ሀቀኛ ሰው ነው
መከስስ እለብት
የእንሙት እባት ትልቅ ስው ነው ሰውየው መገደል እለበት
ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ባለጌ ነው
ህልም ሞት ይገባዋል
ጉልማ ጨካኝ አረመኔ
የንሙት አባትንጥሩ ስው ነው
የአንሙት እናትእረጂም እድሜ ይስጥልን የሴቴ አርያ ነወት
የንሙት አባት ጥሩ ሰው ነው
የንሙት አባት በጣም ነው ይሳዘኑኛ😢😢😢
😢😢😢❤❤
😭😭😭😭እኔ,ራሱ,አለቀስኩ,በስደት,በጣም,አሳዘኑኚ,እፍፍ
አጋጣሚው ልጆች ተገናኝተው መጋባታቸው ይገርማል
በጣም
አላህ የስራውን ውጤት ሊያሳየው ፈለገ ለዛ ነው
Yemigerm tarik new
የልጂቷ አባት አሁንም ያጠፋውን በአንሙት አባት ሊያላክክ ይፈልጋል 😡
ማርታ ጥሩ ልጅ ናት ,የአንሙት እናትና አባት ጥሩ ሰዎች ናቸውና የልጆቹን ህይወት አስተካክሉ!!!!!🙏🏽🙏🏿🙏🏾💚💛❤️
ጋዜጠኛው በጣም ቅን እና ትእግስተኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
የማርታ ኣባት መጥፎ ና ቅናተኝ ነህ😢የኣኑሙት ኣባት ግን በጣም ጡሩ ናቸዉ
ኡፍፍፍ 😭😭😭🥰🥰🥰ዬ አንሙት አብት እንዴት ነው የማሳዝነው የኔ አባት እግዚአብሔር ይፍታችሁ 🙏🥰🥰ፀባል ነው እባካችሁ ሴጣን ባሰጣን አታስወጡ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. የአንሙት ቤተሰብ አላህ ትግስቱን ይስጣችሁ እናንተ ጠይቃዮች አላህ ከምድር ላይ እልም ያድርጋችሁ የስንቱ ሂወት አበላሻችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢
ወላሂ የልጁ አባት በጣም ትግስተኛ ነው የልጅዋ አባት ነው አንጀቴ በላይ ማለት ነው አቤት ባልና ሚስት ትዕግስታቸው
በእግዝአቤሄር ፀበል ወሰዷቸው የርኩስ መንፈስ ነዉ መን ጠንቋይ ነዉ እግዚአብሔር ነዉ የሚፈታው 🇪🇷
U are right money can’t solve this !
በእዉነት አይሙት አባት በጣም እዉነተኛ ሰወች ናቸዉ እግዚአብሔር ከዚህ ኩፉ መንፈስ ይፈዉሳችሁ በእዉነት ይገርማል አቤቱ ጌታየሆይ ይቅር በለን ማረን ምህረትህ ላክልን
የአንሙት አባት የአመቱ ምርጥ አስተማሪ አስተዋይ እግዚአብሔርን ፈሪ ጌታ ይባርክዎት አባታችን🙏🙏 ተሙ💐💐
መነው እሄን ጀግነ ስጠብቃ ያነባራው❤❤❤በርታ🎉🎉
እኔ
የማርታ አባት መተተኛ እና ምቀኛ ነው የአንሙት አባትና እናት በጣም ጨዋ ናቸው የተከበሩ ምርጥ ሠወች ናቸው ጌታ ይባርካችሁ
የአንሞት አባት ትግስታቸው ፍጣረ ምህረቱን ይላክላችሁ
ተሙዬ ተባረክ እንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች በሞሉባት ምድር እንደ አንተና መሰል ጓደኞችክን ጋዜጠኞች የሰጠን ጌታ ይባረክ የሰውን ልብ ወደ እግዚአብሔር ይመልስልን
ወይ ኔ የእና አንሙት ቤተስቦች በጠም የተርገጉ ነቸው የአንሙት እናትም አስተውይ ነት በእውነት እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆየቻው
የአንሙት አባት እውነት ትልቅ ሰው ናቸው ሀቀኛ ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ😢❤❤❤❤
አላህ ያሽራቸው ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ትግስተኛ ነወ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን❤❤🎉🎉
ትርታ ተባረክ በጣም አሪፍ ነዉ ሰዉ የዚንያክል ክፋታ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ❤❤❤❤
ያንሙት አባት እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ቤታችሁ ስላም ፍቅር ይግባ ያንሙት እናት እድሜ ይስጥሽ አደብሽ በራሱ በጣም ደስ ይላ የስማይ አባታችን ይጠብቃችሁ
ባለጌ! የሚስቱን አባት አክብሮ መከራውን አይቶ ያሳደገውን አባቱን ለማዋረድ የሚሮጥ።
አትፉራዱ ንዴት ነው
Amote new😮😮😮😮😮😮😮
ጀግናችን በሪታ የአንሙት ቤተሰቦች ስናምግባሪ አላቸዉ ፀበል ሂድ
ማሻ አላህ ምርጥ አባቴ👍👍👍👍
የአንሙት ቤተሰቦች በስማም እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም❤❤❤❤❤❤❤❤
የአንሙት ቤተሰብ እምነት በጣም ልዩ ነዉ ደሞ የኔን ድርሻ እግዚአብሔር ይዟል አሉኮ ወይ በእምነት መታደል መጨረሻዉን እግዚአብሔር ያሳምርላቸዉ
የአነሙት አባት እና እናት አንደበ ርቱኡ አስተዋይ ትህትና የሞላባቸው ናቸው እግዚአብሔር የባርካቹ አባትየው ግን ንስሀ ግቡ
ያንሙት አባት ትሁት ናቸው ❤❤
የአንሙት አባት እናትም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
Yene jagna I love you so much my Ethiopian friends and family and brothers we love you so so much blessings for you ❤❤❤
ጋዜጠኛ ጀግና ነህ የልቱ አባት መተተኛ ነው ፈጣሪ ይፋረደው
የአንሙት እናት ለብዙ እናቶች ምሳሌ ናቸው
ፍቅር ማለት ገበና ነው ችለው ሰቃዮን አይ እናት መከራው ❤❤ይቅር መባባል ማሰፈታት ❤❤❤ልጆቹ አይለያዩ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ የስንቱን ህይወት አበላሽቶ እየተሰቃዪ ያሉ ወገኖች ቤት ይቁጠረው የነዚያንም ህይወት ይመልስ ይሄ ክፉና ህሊና የሌለው ሰው ነው ከንግግሩ ምንም የፀፀት ስሜት አልተሰማውም የአንሙት ቤተሰብ ግን እግዚአብሄርን ስለሚያምኑ ይቺን ቀን አሳያቸው ኡፍ ዘራችሁ ይባረክ
ያንሙት እናት በጣም ጎበዝ ነሸ ያ መተተኛ ሰውዬ ልክ ልኩን ነገርሸው አደንቅሸለሁ እናት
የማርትዬ አባት ሰለ እግዚአብሔር ንስሃ ይግቡ ድህነትን ይምረጡ ሁሉም ይቅር ስለ እግዚአብሔር የዝች ትሁት ልጆት ሕይወት ይስተካከል።
የልጅቷ አባት በጣም መጥፎ ሰው ነው የልጅቷ ወላጆች በጣም ቅኖች ናቸው ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን
እጸእብ እጸእብ እጸእብ ድንእቅ መዳኔአለም ሰራሀ ብዞ መዳአኔአለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ የአንሙት አባት ጀግንነቱ ቁርጥ አባቴን 😢😢
የልጁ አባት እናት የተባረኩ ቤተስብ ናቸው እድሜ ይስጣችሁ። ፈጣሪ❤
እመን እንጅ አትፍራ በቀልን ለእግዚአብሔር ተውለት አያችሁ አዙሮ ለልጅ ስጠለት የኛ አምላክ እግዚአብሔር የአንሙት አናትና አባት ክምር በምንልግለፃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
የአንሙት እናት አቤት ጽናትሽ አቤት ትእግስትሽ! ጸሎትሽ ያረገ በመሆኑ በእድሜ አቆይቶ ዛሬን አሳየሽ በእውነት የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አንሙትንና ማርታን አገናኝቶ የብዙ ሰዎች ህይወት እንዲሰተካከል ምክንያት ሆነ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የአንሙት ቤተሰቦች በጣም የተባረኩ ናቸው እድሜ ይስጣችሁ ትህትናቸው ራሱ በስመአብ🎉🎉❤❤❤
ደገም ተኛ ወቺ አላህ ከምደረ ገጥ ያጠፋቸሁ
አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ያሳዝናል በመሬ ጌታ በደብተራ የሚሰራ ድግምት በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን አሜን
የአንሙት አባት ምን አይነት አባት ኖት አባትነቶት ባልነቶት በጣም ያስቀናል መልካም ሰው ኖት በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ሒዱ ትፈወሳላቹ
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ በቀል የ እግዛብሔር ነው ሚባለውን በነዚ ቤተሰብ አየሁት የአንሙት ቤተሰብን ሳላደንቅ አላልፋም ምን አይነት እናት ናት እግዛብሔር ይባርክሽ ያመናቹት አምላክ ነፃ አውጥቷችሀል
😢😢😢የኔ አባት እግዚአብሔር መንግደህን ይጨርሰው ባለጠፋከው ነገር ተሰቃየህ ልጁ ግን ሲስጠላ ላባቱ ሳያስብ እኔን ይላል😢
ይህው ክፋትና ምቀኝነት ሀገሪቷንም እየናጠ ያለው
እግዝኦ እግዝኦ..... ማረን
ያንሙት አባት እውነት ታሸንፍአለች አባታችን አይዞወት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እናትየው ግን ምን አይነት መልካም ሴት ናት ለሶ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎች ነው ምህረት እንዲያገኙ የጠየቀችው እግዚያብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ እናትዬ፡፡
የአንሙት አባት በጣም ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው
የአንሙት አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መልካም ቤተሰብ ናችሁ😍😍😍😍😍
የልጁ አባት እግዝአብሄር የሚፈሩ ናቸው። ያንሙት ግን ላአባቱ ያረገው ይቅሬታ መጠየቅ አለበት።
የአንሙት አባት ክብር ይገባዎታል ይቅርታ በማረጎት ተደሠትኩ የማርታ አባት ሥራ ለሠሪው ተባለ😭😭😭😭😭😭አንሙት ተረጋጋ ፀበል ተጠመቅ ለፈጣሪ የሚሣነው የለምና ትድናለሕ🙏በርቱ ፀልዩዩ👈
የማርታ. አባት. በጣም. መጥፎ. አባት. ናቸው. ንግግራቸው. አሁንም. የድድብና. ነው የሰራሁን ይስጥሁ
ጀግና እናት!!! ይህ ታሪክ አገራችን ላይ ከሚሰሩ ፍልሞች በተሻለ ሁኔታ አስተማሪ ነው። ብዙ ነገር በውስጡ ይዟል፡- ለሰዎች ደግ መስራትን ከልሆነ ወደ ራሳችን እንደሚመጣ፣ ፍቅርን እና ይቅርታን....
ከምንም በላይ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ በማያዉቁት ነገር ተሰቃዩ።
የ አንሙት አባት ከልብ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
Ufff miskiina wllh abbaan gurbaa 😢❤
Dhugaa garaa namaa nyataaa
ትክክለኛ ቆራቢና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረባቹሁ የቶ አያሌ ቤተሰብ አምላከ ቅዱሳን ሁሌም በቤታቹሁ በኖሮአቹሁና በህወታቹሁ ጣልቃ ይግባ ከዚያ ሁሉ የጠበቃቸሁ ጠላታቹሁን አሳልፎ በእጃቹሁ ጣለላቹሁ የልባቹሁን ንጽህና አይቶ ነው ለኔ የእውነት መልካም ተምሳሌቴ ናቹሁ❤❤❤እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹሁ
የአንሙት አባት በጣም የተመሰገኑናቼው
በስማኣም ኣቤት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ጉድ ጉድ ኣውሬ ጭካኔ😭😭😭😭
እናትዮው በጣም ጥሩ ናመልካም ሰው ናቸው እግዝአብሄር ይባርካት ልጆችም ፈጣፊ ይማራቸው ይውለዱ ይክበዱ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ሁላችውም ተባረኩ 28:21
የአንሙት አባት እረ ትግሥት ዎት ያኮራል ደግ አባትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያንሙት ቤተሰቦች በጣም ትህትና ያላቸው ናቸው ፈርሀ እግዛአብሔር ያላቸው
በጣም የተባረከ ቤተሰብ ኑሩል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ጥሩ አጋጣሚ ነው
ያአኑሞት ቤተሠብ ዋው ጀግና ጀግና ቤተሠብ😢😢😢 ፍጣሪ እድሜና ጤና
እውነት እውነት እላለሁ የአንሙት አባት የደረሰባቸው ስቃይ ያለፈበት ብቻ ነው የሚያውቀው ያም ሁኖ ግን ይቅር ባይነታቸው እና ትግእስታቸው አስታዋይነታቸው የሚገርም ነው በትረካ ወይም በፊልም እንጂ በገሃድ እስከማይመስለኝ ድረስ ተደንቄባቸዋለሁ !!!ቀሪውን ህይወታቸውን የደስታ ያድርግላቸው የዘመናችን ምርጦች ብያቸዋለሁ የምሚስታቸውንም ስቃይ በትግእስት ማለፋቸዉን ሳይ/!!!
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው
ነ
በውነት እውነተኛ አምላክ እንዲህ ይፈርዳል
ያንሙት አባትና እናት የእውነትም ሰው ናቸው እውነት ትልቅ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
ይገርማል እግዚአብሔር ሲበቀል እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏❤
ያንሙት አባት በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት በዛላይ ትግስታቸዉ ባልና ሚስት
የኔ ቆንጆ! እኔ የሚገርመኝ የዚች ቆንጂዬ ነገር እንደ ልጅ አትንቀለቀል ስርአቷ ወላጆቿ በሚሏት መንገድ ነው የምትመራው! ወላጆችሽ በጣም መመስገን ይገባቸዋል የምር! የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም በግርማ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልጅ!🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰
የቅናት መንፈስ። የልጂቷን።አባት የጎዳቸው ትልቅ በሺታ ነው ፈጣሪ ይፈውስወት 😮😮
የምር ያንሙት እናትና አባት እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው እድሚ ከጤና ጋር ይስጣቸው
የንሙት አባት በጣም ነውይሳዘኑኛ😢😢😢😢
የአንሙት አባት ይለያሉ🎉🎉🎉❤❤እግዜአብሄር ይጠብቀወት አባቴ❤
የአንሞት እናት በጣም ጎበዝ
አቶ ጉልማ አላህ ያስተካክልህ. የአንሙት አባት እናት ምርጦቾ❤❤❤❤🎉
አቤት የአንሙት ቤተሰበች ትትናቸዉ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸዉ መተማመን የማርታ አባት እግዚዮ እስኪ በቅናት መንፈስ ተነሳስተዉ የባእድ አምልኮ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ ተሙ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት በጣም ሚአስጠላ ነዉር ስራ ነዉ ይቅር ይበላቸዉ
የአንሙት ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው ጥሩ ቤተሰብ ናቸው
የልጅቷ አባት ከጥፋቱ ተምሮ ልጅቱም ከሱ ጋር እንድትቆይና እንደገና ቤተሰብ እንዲሆኑ ስለፈቀደ እግዚአብሔር ከጥፋት የሚመለሱትንይወዳቸዋል እግዚአብሔር ይቅር በላቸው