ሚስጥሩ ይፋ ወጣ ። የባል እህቶች ሆነው የተገኘቱት 2ቱ ሚስቶቹ የተደበቀውን እውነታ ተናገሩ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 338

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 2 หลายเดือนก่อน +50

    አንድት አሰተያይት ለመሰጠት ነው ሚኪ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በሁሉም በርታልን ግን ለሰዎች ሰታሰርዳ ሰትናገር በእርጋታ እና በለሰላሳ ደምፀ አንድበት ተናገር በድንጋጤ ይጉዳሉ 😢😢ይቺን ለማለት ነው በተርፍ ሁሌም ጀግና ነህ❤

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 2 หลายเดือนก่อน

      ይህ እኮ አዲሥ ነገርአይደለም

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞክ ወንድሜ በርታ እሽ ንስሀ ግባ ፁም ፀልይ ፀበልም ተጠመቅ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ብልዋል እና ቃሉ ትድናለክ እሽ ነገሮቹ ከባድ ናቸው ይከብዳል ገዳም ግባ እሽ መልካሙ በርታ😢😢😢😢

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሚኪይ ጀግና እና አንዳዴ አትቸኩል ተረጋግተህ አስረዳቸዉ አትቸኩል በቃ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 2 หลายเดือนก่อน +11

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አለማድነቅ የአይምሮ ማነስ ነው በርታልን እናከብራለን 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪ ይቅርታ ሲዘገይ የተሆው መስሎኝ መከታተል አቁሜ ነበር ሲዘገይብን እና መልካሙ ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ በገብሬኤል ከቻልክ ይሀን ሁሉ ለመምህ ተስፋዬ ንገረው በፀሎት በሱባዬ ይርዳህ ፀበልም አንዳትዘነጋ ተፀበል ገብርኤል ይከትልህ እናቴ ይዠ ገለል ብዬ እኖራለሁ ላልከው ጥሩ ሀሳብ😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 หลายเดือนก่อน +35

    ሚኪ ትረጋገትህ አትንገረዉምንበረ አቤት ሰዉልጅሲቃይ😢😢😢

  • @meklit4262
    @meklit4262 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
    ልጁ እራሱ በነሱ የተነሳ ተሰቃየ መጨረሻውን ያሳምርሌት

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 หลายเดือนก่อน +27

    አንተና ዘላለም አትጀምሩ እንጅ ከጀመራችሁ ቦታ ታስዛላችሁ ጀግና በተለይ ሚኪ የኔ አስተዋይ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ንስርዬስ❤❤❤

    • @reyuf2891
      @reyuf2891 2 หลายเดือนก่อน

      yensr ayns

    • @zeharadiyau
      @zeharadiyau 2 หลายเดือนก่อน

      የንስር አይንና ነበልባልስ እዴ

  • @AbaineshAtlaw-zu3nn
    @AbaineshAtlaw-zu3nn 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪበጣም ጎበዝወንድማችን ነህግን አንድን ሠው ስታስረዳቀስብለህ አንደየ ዝርግፍ አታድርገውእኛም ተመልካቾች ደነገጥን እክኳን ባለጉዳዬ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወንድሜ ቤተክርስቲያን ፅበል ግባ አይዞህ እናትህን አፅናንተህ ስላሳደጉህ ምንም አይስማህ ስውን አትስማ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ያሣዘነኝ ልጁነው ፈጣሪ ቀሪው ህይወትህንይባርክልህ ጤናህን መልሶ

  • @RoulaChehadeh
    @RoulaChehadeh หลายเดือนก่อน

    ፈራጁ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የበቀል አምላኬ ነው መልካሙ አይዞ ብቻ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ነው ፀልይ እግዚአብሔር ፍፁም ጤና ይመልስ
    ሚኪ ተባረኪ በርታ እግዚአብሔር መስተዋልን ያብዛል 🙋‍♀️🥰🥰🥰

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 หลายเดือนก่อน +19

    እውነት ተድብቃ አትቀርም ትቆያለች እንጂ ዛሬ 5 ነኝ 👍👍

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 หลายเดือนก่อน +15

    ልክነህ መወለድ ቃንቃነው ያሳደገችህ ናት እናትህ በደንብ ያዛት

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማርያምን ጽብል ብግባአ ይድናል ❤️ስውሯአ ማርያም ሂድ ዎድሜ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน +16

    John 10 አማ - ዮሐንስ
    9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
    10: ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሚኪ ጀግና ነህ ልጁ እስከ መቸረሻ አግዚው በበታም ያሳዝናል

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን ያማል😢😢😢

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 28 วันที่ผ่านมา +1

    j😭😭😭Melikamu asazenegn😢😢😢 አይዞክ የማይለፊ የለም😢😢

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ በርታልን ልጁ ያሳዝናል

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 2 หลายเดือนก่อน +2

    መልካሙ አይዞህ ጠንካራ ልጅ ሁን ወደ ፀበል መሄድህን አታቋርጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በማደጎ ማደግ ምንም ማለት አይደለም ከ እግዚአብሔር ጋር ተነጋገር እሱ ሰለ ሁሉም ነገር መልስ አለው የደረሰብህ ነገር ቀላል ሆኖ ሳይሆን ግን በርታ ሚኪ አንተም ከጎኖ ሆነህ አበርታው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሚኪ ጀግና ጠካራ ነህ በርታ መልካሙ ነጌ ሌላ ቀን ነው በርታ አይዞን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞን ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 2 หลายเดือนก่อน +8

    Hi ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ by the way የመሪጌታውስ ነገር ምን ደረሰ የልጅቷን መጨረሻ እባክህን አሳውቀን

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሚኪ በጣም ትልቅ ጥፈት አጥፍተሀል በዚህ መልኩ መናገረም የለብህም ልብ ማጠልጠልም ጥሩ አይደለም ለሱው ስትናገር ቀስ ብለህ አረጋግተህ እና የሆነውን መናገር አለብህ ለወደፊት

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪዬ ይሄ ልጅ የማዳጎ ልጅ ላይሆን ይችላል ትክክለኛ አባቱ ይሆናል ከሌላ ሴት ወልዱት ይሆናል የዲኦን ምርመራ ያድርግ ከአሳዳጊው አባት ጋር

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ❤️❤️❤️ መልካሙ አይዞሕ እግዚአብሔር ጨርሳይማርሕ ሚኪ አትራቀው ሑሉምነገር ከባድነው እግዚአብሔር ያቅለው😢😢😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 หลายเดือนก่อน

    ከክፉ ሀሰብ ይሰውርህ የሴጣን ሀሳብ ነው። መወለድ ቋንቋ ነው አትለያቸው ለዚህ አጭር እድሜያቸው። እምነትህ ያድንሀል በርታ ።

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 2 หลายเดือนก่อน +95

    ሚኪ እባክህ ለሰው የምትነግረውን አስደንጋጭ ነገር እረጋ ብለህ አስበህ ቀስ ብለህ ተናገር!!!

    • @EBJ-w4b
      @EBJ-w4b 2 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል

    • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
      @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ግሞች እደት ይገረው ታዲያ

    • @EBJ-w4b
      @EBJ-w4b 2 หลายเดือนก่อน +2

      @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ አይባልም ደቆሮ

    • @Zinash2921
      @Zinash2921 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ድንጋጤኮ ይገላል።

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ😂የሚገማ ሰው ግም ብሎ ይሳደባል

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሁሁሁሁሁሁ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርደህ

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 หลายเดือนก่อน +17

    መልካሙ ያጠፍው መጀመርያ እግዜአብሒርእማይፈቅደውን 2ሜስት ማግባቶ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ እባክህን ይሄ ልጅ በጣም ከፍቶታል እና እባክህን ከጎኑ ሁን አንድ ነገር ከሆነ ፀፀት ነው እና ወደ ፈጣሪ መንገድ እንዲሄድ ፀበል እንዲጠመቅ እግዚአብሔር ይርዳው አይዞህ ወንድሜ ታጋሽ ሁን ጠንካራ ሁን አይዞህ🥲

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድም ኣይዞህ ሕመምሕ በፀበል ይጠፋል ወደ ሽኮራ ሂድ ብቻ እመን ጌታ ለኛ አርአያ ነው

  • @alirabee4436
    @alirabee4436 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምን. አይነት. ስራ. ነዉ. ጎበዝ. ስትባል. አበዛሀዉ. እሺ. አባትየዉ. ታመሙ. ልጁስ. ቢደገም. ቀስ. ብሎ. መናገር. እያለ. የምን. ችኩልነት. ነዉ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚክዬ እዉነት ነዉ አንተ ጀግናነክ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ጸበል ተጠመቅ፣ንስሃ ግባ፣ራስህን ጠብቅ ቫይረሱ ይጠፋል

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ በጠም እንወደአሌን እከብረሐሌ ግን የሰዎችን ችግር ስታስረደ ቃስብሌክ በሚሰሌ እና ብትናገረቻው ደስ ይለኛል የኛልብ ለአዘን ቅርብ ስለሖና ልንሞትም እችሌን አቴሚ ደርሶብ ታቀሌ ይቅርታ ከታሰሰትኩ እኔረሱ በጠሚናው የደናገጥኩት አይዞክ ወዲሜ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 หลายเดือนก่อน +10

    የመንትዮች እናተማ በጣም በጣም አደገኛ ናት

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የምታነበር ከሆነ ሁሉንም ያልፋል የማያልፍ አንዳች ነገር የለም የማያልፍው እግዚአብሔር ነው እሱን ተደገፍ እሱን ያዝ ወደ እግዚአብሔር ስትቀረብ ፍተናው ይበዛል እሱን ያዙ የማይጥል የማይሰለች የማይተው እግዚአብሔር ብቻ ነው ።

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሚክየ አላህይጠብቅህ😢😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ሚኪ ለስው የምያሰደነግጥ ነገር ስትናገር እረጋ ብለህ ተናገር በድንጋጤ ለሞት ይቻላል ተረጋጋ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርህ ወደ ፅበል ሄድ አይዞህ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪ አደራህን በአቶ አስማማው ላይ የአንተ አባት ታሪክ የተደገመ ይመስላል። ጠንክራችሁ ፈልጉት።

  • @EyerusalemMamo-c6q
    @EyerusalemMamo-c6q 2 หลายเดือนก่อน

    መልካሙ አይዞህ በርታ በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 2 หลายเดือนก่อน +18

    😢😢😢 የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ አቤት ጉድድድድ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግናችና ምን እንደምል አላውቅም አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ሚኪየ እንወድሃለን በረታልን ከጎነህ ነን መልካም ስራ ነው የምሰራው ይመችህ ሚኪየ።።።

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 หลายเดือนก่อน

    ምንህ እንደሚያስደስተኝ ታውቃለህ ወኒህ ደግንነትህ 👍👍👍❤️

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ እባክህ ይህንን ልጅ አደራ ወንድም አድርገው አረጋጋው አሁንም ገንዘብ ምንም ነው ለርሱ ሊያወርሱት ይችላሉ ህይወቱን እንዳያጣ ፕሊስ ከጎኑ ሁነህ አፅናናው አይዞህ በለው አደራ ሚኪዬ ፕሊስ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ ንግግር አትችልም ተረጋግተህ መናገር ተለማመድ

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ሑሉም ነገረ ተደራርበብሕ ይቅረታ አደረግላቸው መወልዲ ቆቆ ነው ምንም ሳይጓልሕ አሰዲጓሐል

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ሮ አለሚቱና ብርሀኑ ሴሰኞችና ነዉረኞች ናቸው። ነዉራቸዉን ለመደበቅ ህጋዊ ባለቤቷን በህይወት ሰዉረዉታል። በተለይ ብርሀኑ ስግብግብና መሰሪ ነዉ። በዚህ በቆረበበትና በሞሞቻዉ ሰዐት እንኳን እውነቱን መናገርና ችግሩን ወደ ልጆች እንዳይተላለፍ ከማድረግ ይልቅ ይሸሻል። በሰወሩት ሰዉ በወንጀል መጠየቅና ካገቱት ቦታ ማምጣት ግዴታ አለባቸው። መልካሙ እንዳለው በበሽታ እንዲያዝ ያረጉትን እርጉሞች ወደ ህግ መወሰድና መፋረድ ይገባል።

  • @וובעלםטספו
    @וובעלםטספו 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር መሀሪ ነው ወደ እግዚአብሔር ተመላለስ ትድናለህ

  • @Hayat-yt8pb
    @Hayat-yt8pb 2 หลายเดือนก่อน +9

    ልጁን አሰቃዩት😢

  • @mulukamuluka-t1g
    @mulukamuluka-t1g 2 หลายเดือนก่อน +12

    ልጁን.አሰቃየቹት.ገዜጠኘዉ.ረሱ.እንዲ.አይደራግም

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለሚቱ ባስቀመጥችበት ትፈልገው ይህች ክፉ ሴትየው

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ለልጅ (ለቤተሰብ ) መርዶ እንዲህ አይነገርም ባህላችህንም አደለም ቀጣይ ይሰካከል

  • @AboAleath
    @AboAleath 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጎጆ ትዮፕ ስወድህ ሚኪዬ

  • @reatajRa
    @reatajRa 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬዬጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 2 หลายเดือนก่อน

    እር አንተ ልጂ ሰው ታሰደነግጣለህ አረጋግተህ ብትናገር ጥሩ ነበር አንድ ነገር አይበቃው ሁለት ሰወሰት ቃላቶች መንግር ለተጨነቀ ሰው አደጋ አለው አሰብበት ሞት ያጋጥማልና በጣም ነው ያናደድከኝ ላይክ የለህም 😭😭😭😭😭😭😭😭ሚሰኪን ልጂ ተጫወተበት

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus1497 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሰውን እንደምታወራ አትችልም በጣም ተረጋጋ የብዙዎችን ቤት እየበጠበጥክ ነው ሚኪ ተረጋጋ

  • @በረንታ
    @በረንታ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካሙ አባትህ እና እናትሀ ናቸው ምነም ሳይጎድልህ አሳድጎታል።

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ. ትድናለህ ባቄላ. ብላ. በቀን በቀን እዳትስላች. ጸበልህም ጸንተህ. ተጸበል. እግዚአብሔር. ትልቅ ነው ላንተ መልካሙን. እደ ስምህ. መንገድ. እየመራህ. ነው. ከሴቶችህ. እራቅ. እግዚአብሔርን. በሱባኤ. ጠይቅ ይስጥሀል. መልካሞን. ልጅ ኡይዞህ.

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 2 หลายเดือนก่อน

    አለሚቱ መርዝ ነች የስራዋን ይስጣት። አሁን አንተ ማድረግ ያለብህ መረጋጋት ነው።

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya6917 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤረ ሚኪ እባክህ ከዚህ ልጅ አትራቅ መከራው በዝቶዋል 😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪየ እንኳን ደህና መጣህ ወንሜ በሪታልን በጣም ልጁ ያሳዝናል ሚኪየ አንተ ምሪጥ ጋዜጤኛ ነህ 🎉🎉🎉

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሚኪ ስለኣባቱ ስትናገር ሰርግ እያበሰርክ ያለክ ይመስል እንዴት ነው የምታወራው እባክህ ረጋ በል ካልገባክ ቪድዮዎችህን ደግመህ ለማየት ሞክር

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪየ 👍👍👍✌️✌️✌️✌️

  • @AbdulrezakTeka
    @AbdulrezakTeka 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ አባቱ ስለመታመሙ ቀለል አድርገህ በመንገር አባቱን እንዲያይ ማድረግ ሲገባህ ሁሉን ዝርግፍ አድርገህ በመንገር ልጁን ለአላስፈላጊ ነገር መዳረግህ ተገቢ አይደለም።

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 2 หลายเดือนก่อน

      Yes you are absolutely right 😢he needs to correct the way he talks to his customers. Miki he is good guy , but he needs to talk nicely

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ቁስሉ ቫይረስ ማስያዛቸው ነው እርኩሶች የማይሽር ጠበሳ ነው ያስቀመጡለት አይዞህ ወንድም በምድርንጂ በሰማይ እነሱ ይቀጣሉ የህሊና ፀፀት ከሁሉም በላይ እሳት ነው

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 2 หลายเดือนก่อน

    Mike nice to see you bro. Our Ethiopian king. Mike boy. We love you ❤❤❤❤❤❤❤ keep up. Good job.

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ሚስቶቼ ብሎ ሲያወራ አለማፈሩ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርህ አሁንም ንስሀ ግባ ፀልይ በርታ

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 2 หลายเดือนก่อน

    መልካሙ የመጀመሪያ ጥፋትህ በዎጣትነትህ ገንዘብ አለኝ ብለክ እንደው 2 ሚስት ይገባክ ቀን ነው ትልቁ ጥፋትክ ግን ከባድ ዋጋ እያስከፈለክ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያደርግልክ ጌታ መሃሪ ነው በሁሉም ይርዳክ አይዞክ

  • @leatafere6395
    @leatafere6395 2 หลายเดือนก่อน

    መልካሙ እናትና እባትህ ናቸው እሁንም ስለዚህ እራስህን ቀና እድርገህ በእግዚአብሔር መንገድ መሄድ እለብህ ስይጣንን እሳፍረው በዚህ ስእት ከካንስር እንኳን ይዳናል
    ስው ሆኖ ስህተት ይፈጠራል ስለዚህ እንተ እንደተሳሳትከው እባትህም ደጋግመው ተሳስተዋል ለናትህ ስትል በርትተህ ሐይማኖትህን እጥብቀህ ያዝ ጥንካሬህ እምነትህ ነው የሚያድንህ ሌሎቹም እያየህ ነው እግዚአብሔር መልስ ይስጣል
    እነጋገርህን እስተካክል እናትና እባትህ ናቸው ይቅርታ ጥሩ ነው እንተም እኮ እጥፍተሃል

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዲሜ በምነትህ ጠክር

  • @heyruferej5298
    @heyruferej5298 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪያሥ ልምከርሕ የሠዎችን ሚሥጢር ጉዳት ማየትና ከተጎጂ ጎን ሆኖ መቆም ማፅናናት ይበል ያሠኛል አተ ግን የምትሠራው ይትዩብ የእይታውን ሰአት እዲረዝምል ብለሕ በተጎጂው ላይ ቁሥል ታበዛለሕ

  • @fatimat6819
    @fatimat6819 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይዞክ ወንድሜ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you be strong💪

  • @messyz2134
    @messyz2134 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ዳኒ ገብርኤል ይመርህ🙏🙏🙏🙏

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምህይብዛሚኪጀግናው❤❤❤

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለምን 2ሚስት አገባህ ? ሌላው ታሪክህ ያሳዝናል

    • @meccam2106
      @meccam2106 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወጥመዲ አስገብተዉትነዉ ከመጀመራዉ ቢዶወዉ እዩት በጣም እሚሳዚን ልጂነዉ በሲጀር ነዉ ኤች አቢ ያሳዙት

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 2 หลายเดือนก่อน

    ኣይይይ እቺ ኣለም ከክፍ ምስማት ኣስጥላኝ ኦኦኦ ፍጣሪ ሆይ ጥብቅኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ በረታ .ሁሉም ለበጐ ነው.

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 2 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ ሚኪ ለምነው የምጠፋው ሱስ አስይዘከኝ

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 2 หลายเดือนก่อน

    Mikiye baga nagaan dhuftee hadhokoo waqayyo sii haa eguu duraa kee goree❤❤❤

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ እረራስህን ጠብቅ 😢😢😢

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢አላህይድረስልህ

  • @mohammedsaid7412
    @mohammedsaid7412 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @NaimaMohamed-p8u
    @NaimaMohamed-p8u 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤👍

  • @Yishe-g7y
    @Yishe-g7y 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወድም እገዚያብሄር ይጠብቅህአ😢😢😢😢😢😢

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንጉድነውእፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት አትቀርም

  • @Wueu-yn3ks
    @Wueu-yn3ks หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወድሜ እሄም ያልፋል😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶቹ በህግ መቀጣት አለባቸው አውቀው ኤች አቢ አሲዘውታል

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪጀግናችን አይዞ እኔእኮ ደነገጥሁ❤❤

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ዛሬ ነው ያየሁት ቪድዮክ ስራክ ላይ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ንግግር አትችልም አስተካክል ሚያስደነግጥ ነገር ስታወራ በጣም ምታስፈራው ሰው ስንት አይነት በሽታ አለበት በድንጋጤ ፀጥ ቢልስ ከሌሎች ተማር እንዴት እደ ሚነገር

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 2 หลายเดือนก่อน

    Wayii Abeshaa be hiyiwotii saluu ayiwadeduu simotuu yazungii likekungiii

  • @user-elshaday
    @user-elshaday หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይርዳክ ወንድም፡😢

  • @AlganeshWeldegergsh
    @AlganeshWeldegergsh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜኪ በታም ጅግና ነህ ግን ለሰው የሆነ ሲቲንግራችሀዉ ከሲ ቢለህ ንገራችዉ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይገርምም ሳስበው ነበር ምን ላይ ደረሰ ብየ

  • @חןלוי-נ6ד
    @חןלוי-נ6ד 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኬ ጀግና💪💪💪