ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የስልኬ እስረኛ ሆኜ ነበር - With Mekdela Mekuria - S06 EP56

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • ሰላም እንዴት ቆያችሁን : የተከበራችሁ የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች :
    ዛሬም እንደተለመደው ከአዲስ እንግዳ ጋር ቀርበንላችኋል ። በምን ያህሎቻችን ህይወት ወስጥ መምህራኖቻችን ተፅእኖ ፈጥረዋል ? በህይወታችንስ ሁሌ ምናስታወሳቸው መምህራኖች ያሉን ምንያህሎቻችን ነን ? የዛሬው እንግዳችን የመምህር ሰራ የሌሎችን ህይወት ማመቻቸት ነው ይለናል:
    መቅደላ መኩሪያ ይባላል በአዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ሲሆን : እድገቱም በሰፊ ቤተሰብ መሀል እንደሆነ ይናገራል ። ጥልቅ የ ታሪክ ተናጋሪ( story teller ) የመሆን ፍቅርም ያደገበት በልጅነቱ ነው :: የተለያየ ትምህርቶችን የሞካከረው መቅደላ : ለታሪክ ተናጋሪነት ያለው ፍቅሩ ማርኬቲንግን እንዲያጠና እና እንደ ቶስት ማስተር ያሉ አለም አቀፍ public speaking events ላይም እንዲሳተፍ እንደገፋው ይናገራል ።
    ከአዘጋጆቻችን ከነአን እና ጥጋቡ ጋር በነበረው ቆይታ : በሌሎች ህይወት: ውስጥ ተፅእኖ ፈጥሮ ስለማለፍ: የቴክኖሎጂ ጥገኛ ስላለመሆን : ስለ የራስ ገፅታ ግንባታ ጠለቅ ያለና : ብስለት የተሞላበት እውቀቱን አጋርቶናል።
    እኛ ብዙ ተምረንበታል ወደናንተም ስናቀርበው አንድ ዋጋ ያለው ነገር እንደምታገኙበት በማመን ነው ። ተጋበዙልን
    0:00 - Intro
    5:01 - who is Mekdela
    6:35 - Style of teaching
    14:42: - Impactful teachers
    40:00 - Personal Branding
    46:10 - የስልኬ እስረኛ
    1:06:45 - Habit
    1:15:00 - Diversity in thought
    1 :22:39 - Mistakes i made
    1:29:55 - Unlearning
    1:35:24 - A humble request from MK
    Socail Links
    t.me/MERI_PODCAST
    / meri_podcast
    / meripodcast
    / @meripodcast
    / meripodcast
    / meriethiopian
    Copyright Notice for Meri Podcast:
    All rights reserved.
    The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
    For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com
    Thank you for respecting our copyright.

ความคิดเห็น •