Dr. Wodajeneh Meharene | 📌 በ 21 ቀን ራስን መቀየር የሚያስችሉ 24 የህይወት መርሆች | inspire Ethiopia | ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @lifestyleethiopia
    @lifestyleethiopia  ปีที่แล้ว +14

    t.me/+WZfqhfsg1zo1N2Nk
    መልካም አጋጣሚ
    💯% ህይወት ቀያሪ እድል....በቀን ለ3 ሰአት ቤታቹህ ቀጭ ብላቹህ።
    የ 5ተኛ ዙር Lifestyle Ethiopia Mastermind Class 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።☎️+251977333377
    ልማዶችዎን በመቀየር ህይወትዎን ይለዉጡ ።
    ለ 40ቀናት ውስጥ በሁሉም የህይወት ዘርፎች የተለያዬ ስልጠናዋችን ትወስዳላቹህ።
    ትምህረቱን ሲጨርሱም
    ✅ ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር ትጀምራላቹህ
    ✅ መንፈሳዊ ህይወታቹህን ታድሳላቹህ
    ✅ 99% በአእምሮዊ አካላቹህ ትቀየራላቹህ
    ✅ 99% በሥጋዊ አካላቹህ ላይ ቁጥጥር ይኖራቹሃል።
    ✅ የህይወት እና የስኬት ሚስጥራት በሚገባው ልክ ትገነዘባላቹህ።
    ✅ 99% የአስተሳሳብ ለውጥ ታወጣላቹህ።
    ✅ 99% በራስ-መተማማናቹህ ይጨምናል።
    ✅ አላማ - ሕልም - ግቦች ይኖራቹሃል።
    ✅ ስለ ስህበት ህግም በቂ ግንዛቤ ይኖራቹሃል።
    ✅ለሴቶች ልዬ የ 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
    ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!
    For special DISCOUNT:-
    🤳 +251977333377

  • @saronshimekit2342
    @saronshimekit2342 2 ปีที่แล้ว +329

    24 የህይወት መርሆች
    1. ራስን መቀበል
    2. ለህይወት አላማ መኖር
    3. አለመፎካከር
    4. ቀና/በጎ ማሰብ
    5. ለመማር ፈቃደኛ መሆን
    6. በጥበብ መራመድ
    7. እውቀት ይኑርህ/ይኑርሽ
    8. በቀላሉ አለመቀየም/አለመከፋት
    9. ህይወትን በምስጋና መኖር
    10. በትልቁ መመኘት
    11. ጊዜን መረዳት
    12. መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል
    13. ጦርነታችንን መምረጥ
    14. ሁሉንም ይቅር ማለት እና በቀልን ማራቅ
    15. በመከራ መፅናት
    16. ንፁህ ደስታ እና እረፍት
    17. ለውስጥ ውበት ዋጋ መስጠት
    18. ትሁት መሆን እና ማንንም አለመናቅ
    19. Disciplined መሆን
    20. መስጠት እና መቀበል
    21. ልባችንን መከተል
    22. ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት
    23. መፀለይ
    24. ታሪክ መስራት እና ጥሩ ስም መተው

  • @merryyederrick
    @merryyederrick ปีที่แล้ว +42

    ዶክተር ወዳጄነህ እውቀት አንተ ጋር እንደ ውሃ ቢቀዳ ቢቀዳ አያልቅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ተተኪ ፍጠርልን!!!

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 2 ปีที่แล้ว +98

    ዶክተር ወዳጄ ነህ መሃረነ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለው እረጅም እድሜ ከጤና እና ከእልፍ እውቀት ጋር አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 ปีที่แล้ว +3

      Thanks for watching

    • @myhomeethio
      @myhomeethio ปีที่แล้ว +2

      ዶ/ክ በጣም የማደንቅ ሰወ ነኽ ። የሚገርመው ትምህርቱን ስለወደድኩት ደግሜ ለመስማት save አድርጌዋለሁ።

    • @rahwagh2534
      @rahwagh2534 ปีที่แล้ว

      @@lifestyleethiopia 1

    • @abumahir1835
      @abumahir1835 ปีที่แล้ว

      Sltna kalw yha sawy agngung batam eflgaw alhung

    • @theblessedbrothers.3601
      @theblessedbrothers.3601 ปีที่แล้ว

      @@tenagertube3335 l

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 ปีที่แล้ว +26

    እኔእንጃ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳዳመጥኩት። ትልቅ ትምህርት ነው የውሳኔ ሰው ያድርገን አሜን! 🙏

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 ปีที่แล้ว +28

    አቤት መታደል እግዚአብሔር መርቆ ፈጥሮሃል ዶክተር እንወድሃለን እናከብራለን እድሜ የማቱሳላህ ይሁን 🙏🙏🙏❤️

  • @betseloymamo4423
    @betseloymamo4423 ปีที่แล้ว +10

    አከብርሀለሁ። ጠዋት ከ ተኛሁበት ስነሣ የ አንተን ድንቅ ቁም ነገሮች አዳምጣለሁ ቀኔ ብሩህ ሆኖ ይውላል። እድሜን ከ ጤና ጋር ይስጥክ።

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 2 ปีที่แล้ว +12

    ዶ/ር ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ !!!
    "አስተዋይም"
    መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል

  • @ritamelese7901
    @ritamelese7901 ปีที่แล้ว +2

    Wawawa በመጀመሪያ ጊዜ የአንድ ሳዓት ቬዶ ጨረሽኩት D/r ወዳጄ የሚገርም ብቃት
    በጣም ቡዙ ትምህርት ሰጠሀኝ አናመሰግናለን ❤️❤️❤️ደስ ይበልህ ረጅም አድሜ አመኝልሃለዌ ከ ደስታ ጋራ ❤️❤️❤️❤️

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 ปีที่แล้ว +5

    አቤት መታደል ቢሰማ የማይጠገብ አንደበት ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 4 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይመስገን ዶክተር ወዳጄነህ እንደአንተ አይነት ሰው ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ❤❤❤❤❤😂

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር ወዳጀነህ ማህረነ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ያርዝምልን ሀገራችን ኢትዮጵያን እንደ አንተ አይነት ሰዎችን ያብዛላት🙏🙏🙏🙏

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርታዊ ግዜ ነበር እናመስግናለ🙏🏽

  • @kenaabdi1593
    @kenaabdi1593 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ወዳጅነህ ዘመንህ ይባረክ የብዙ ሰዎችን ሕይወት በዚህ ትምህርት ታቀናለህ

  • @SimeMAGNA
    @SimeMAGNA 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳንም በክልንኩ ሕክምና ላይ አልተወሰንክ፡፡ረዥም ዕድሜ ይስጥህ፡፡

  • @firehiwotmekasha9313
    @firehiwotmekasha9313 ปีที่แล้ว +8

    ከእ/ር ካልሆነ ሁሌ የሚማርክ የሚያስተምር አዲስ እና ለሕይወት ወሳኝ የሆነ ነገር አፍልቆ ሌሎችን መለወጥ ከባድ ነው የጥበብ ጌታ የሚስፈልግህን ሁሉ ይጨምርልህ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +2

    "በህይወታችው ራሳችሁን ከማንም ጋር አታወዳድሩ እጅግ ገራም ንግግር"።

  • @nehemiahtube
    @nehemiahtube ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የዘመኑ ብቻ ሳይሆን ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ትልቅ ትምህርት ነው። እግዚያብሄር ያክብርልን

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 25 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ናችሁ በጣም አስቸጋሪ ሰዎች ሰውን የምትገፋፉ እግዚአብሔርን የሚያምን ሰው እንዲህ ያረጋል ዶክተር ወዳጄነህ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 ปีที่แล้ว +3

    ድ/ር ውዳጀነህ እኔ ላት ትልቅ ክብር አለኝ እድሜህን ያርዝመው ከጤና

  • @hareguwoldu1704
    @hareguwoldu1704 ปีที่แล้ว +2

    ክቡር ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም ነው የምያደንቅህ ና እማከብርህ ትልቅ መምህር ነህ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ :: አመስግናለሁ 🙏💥⭐️❤️❤️❤️

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ነገሮችን እያስተማርከን ነው ለኛም ለሀገራችንም ይጠቅመናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ኪፍ ፣ ሁል ጊዜ እርስዎን መስማት ጥሩ ነው ፣ ወደ ነፍስ እስኪገቡ ድረስ ቃላቱን የምታስተላልፍበት ልዩ መንገድ አለህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ስለ ሁሉም ነገር በጣም አመሰግናለሁ🙏🏻🌷

  • @kushulemma3839
    @kushulemma3839 ปีที่แล้ว +2

    ያንተን አይነቶች ያብዛልን!! ድንቅ ሰው። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ አስተማሪ ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረኔ እጅግ በጣም ነው የሚወድህ። ፈጣር አምላክ እግዚአብሔር ሁልግዜ ከአንቴ ጋር ይሁን ።

  • @hayathabsha1478
    @hayathabsha1478 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የማደንቅህ እኔ በጣም ሴንሴቲፍነኝ ቶሎነው የሚከፋኝ ቶሎነው የምናደደው ለማስተካከል በጣም እየጣርኩ ነው ጠካራ ሴት መሆን እፈልጋለሁ ihope be strong

  • @aberamekonnen-gv5rm
    @aberamekonnen-gv5rm 10 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ፡፡ ድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጥልን !!

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +4

    እንደነንተ አይነቶቹ ሰዎች በይኖሩ ኑሮ በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ በለችበት ሁኔታ ብዙ ሰዉ የብድ ነበር ምርጥ የጭቅለት ምግብ ነዉ የምተከፍለን ራጅም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥህ ዶክታር ወደጄናህ 🙏👈💚💛💕

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ይሄን ቤተሰብና ወጣቶች በደንብ ይጠቅማል
    በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ አምላክ ይባረክ

  • @negeragudeta1857
    @negeragudeta1857 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Wodajeneh Meharene is exceptional. I can't listen enough. My God bless him.

  • @messimathan7106
    @messimathan7106 ปีที่แล้ว +2

    ከቃል የለኝም ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እግብሔር አብዝቶ ይባረክህ👏🏽👏🏽👏🏽 ህይወቴ ነው የቀየርከው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @akberetafom7234
    @akberetafom7234 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራዊት ነይ ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነይ ሚያድንቅህ ሁሉም ትምህርትህ ድንቅ ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว +9

    ምን ብዬ ላአመስግንህ ከልቤ ነው የምወድህ ፍቅር የሆንክ ሰው እንዳንተ ኑረን ብናልፍ ብዬ ተመኘሁ ።
    ብዙ ጊዜ አደምጥሃለሁ አንድ ነገር ተግባራዊ አድርጌአለሁ
    የሚቀረኝን ደሞ አሻሽላለሁ እተገብራለሁ
    ዶክተር ወዳጀነህ የአንተ ትምህርት የአምሮ ምግብ ነውና
    💕 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግንሃለሁ ለምትሰጠን ድንቅ ትምህርት💕🌺
    ጤናህን ይስጥህ ፣ ያሰብከውን ልዑል እግዚአብሔር ያድርግልህ 💚💛❤🙏🌺🌷🌹

  • @basazinatinafu-7829
    @basazinatinafu-7829 ปีที่แล้ว +1

    አንተን የማደቅበት ቃላት አነሰኝ አግዘአብሔር የክብርህ 1000 ዓመት ኑርልን

  • @Gelane1
    @Gelane1 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ደርዬ ካንተ
    ብዙ እየተማርን ነው ዘመነህ ይባክ🙏

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜህ ያርዝምልኝ የሂዎት ለውጥ ነው ያሰተማረን ኑርልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @derejeassefaw8716
    @derejeassefaw8716 ปีที่แล้ว +7

    የዘመናችን ምሁር እና መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ ปีที่แล้ว +2

    አደበትክ እደማረ ነዉ ሚጣፍጠዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ አምላክ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዜቤር ይሰጥህ የአሰተማሪነትህ ጥግ የለዉም በጣም ነዉ የምወደዉ🙏🙏🙏

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b ปีที่แล้ว +14

    🌎🌎🌎🌅🌅🌅ንሰሃ ተገብቶ በ21ቀን ሱባኤ በስግደት በጸሎት እና በጸበል የእድሜ ልክ የነብስ እና የስጋዊ ህይወት ለውጥ ማምጣት ይቻላል። ከዛ በሁላ የዶክተር ወዳጄ ነህን የ21ቀን ፍልስፍና ብትለማመደውም ተጨማሪ ጸጋ ይሆናል ። ምክን ያቱም 50% ኢትዮጵያዊ ያልነቃበት አንድ ነገር አለ ይኸውም የሰውን እውቀት፣የህይወት እድል ፣ሃይምሮ፣ሃብት፣መልካም ባህሪ፣ዉበት፣ችሎታ በመተት እና በጥንቆላ የሰለባል። ሁለተኛው ደግሞ ቤተሰብ ፣ወላጅ፣አያት ቅድመ አያት ያመልኩት የነበረው ባእድ አምልኮ ማለትም የአቴቴ ጨሌው፣ ጠቁዋር፣አዳልሞቲ፣ወሰንገካ፣ሙጬ ዘሪጋ፣ ቦዠ፣ኢኒናስ፣ጨንገር አባላፎ፣ሰይዳና ከድር፣አውልያው፣ሃጎስ፣ጌንዶ እና ራሄሎ እነዚህ በወላጅ እና አያት ቅድመ አያት እንደጠባቂ መላክ ሲመለኩ ከርመው አዲሱ ትውልድ ላይ ሲደርስ የለመደው አምልኮ እና ግብር ሲቀርበት፣እድል በመዝጋት፣ሃይምሮ በማደንዘዝ ትምህርት እንዳይገባ ማድረግ፣ትዳር ሰላማዊ እንዳይሆን በማድረግ ፣ባህሪን ነጭናጫ፣ቁጡ፣ምቀኛ፣ዉሸታም በማድረግ በህይወት ደስተኛ አለማድረግ ሲፈታተን፣አንዳንዱን ደግሞ መናፍስቱ ከዘመኑ ጋር ሰልጥኖ በወላጅ እና አያት ሲገበርለትን የነበረውን ወደዘመናዊ ለውጦ አዳል ሞቲ፣ወሰንጋላ አዲሱን ትውልድ ጠጪ ቃሚ፣አጫሽ እና ዘማዊ በማድረግ ግብሩን ሲያገኝ ፣ራሄሎ የምትባለዋ ደም የምተወደው በሴት ዶሮ የምተወከለው ደግሞ ተደባዳቢ በማድረግ ደም በማፍሰስ፣ወንድ ላይ ሆና ወንዱን ሴታሴት በማድረግ ቤቱውስጥ ቀሚስ ለብሶ ጥፍር ቀለም ተቀብቶ ቡና እያፈላ እንደጠጣ ማድረግ ከዛም አልፎ ግብረሰዶማዊ ማድረግ ነው። ለትምህርት የተወሰደው አብሾ፣ለግርማሞገስ የገባው ፣ለስንፈተወሲብ፣ተሰሚ ለመሆን ፣ለሃብት በቤተሰቦቻችን የተወሰዱ የአስማት ድግምት በልጆች ላይ አይነጥላ በመሆን እድል በመዝጋት ያጋንንትን ሰራዊት በሱሳሱሱ በማስገባት ልጅን እርባናቢስ፣ደነዝ፣ሰነፍ፣ፈዛዛ፣አካለስንኩል፣ሌባ፣ነፍሰገዳይ፣ዘማዊ በማድረግ ትውልድን ይጎዳል ። ታድያ እነዚህን ሁሉ መናፍስት በሳይኮሎጂ ሳይሆን ንሰሃ ገብቶ ቀኖና ጨርሶ ወደ አንዱ ገዳም በመሄድ በየቀኑ በመስገድ፣በመጸለይ እና ጸበል በመጠመቅ እነዚህን እኛ በማናውቀው አያቶቻችን ባለማወቅ የመጡብንን የመርገም ሸክም ካላራገፍን አዲስ ሰው መሆን አንችልም። ዳሩ ግን ሰው ትንሽ ዋጋ መክፈል አይፈልግም ሁሉንም ንርገር በነጻ ማግኘት ይፈልጋል።

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉዉ በትክክል ፀጋዉን ያብዛልህ / ያብዛልሽ ምርጥ ምክር ነዉ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  ปีที่แล้ว

      Thanks for watching

    • @mihretegiso2037
      @mihretegiso2037 ปีที่แล้ว

      Lezi Hulu medehanitu eyesus bicha now eyesus yadinal!!!!

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጄ ነህ ሁሌም ይመችህ ትምህርትህን በጣም ወድጄዋለሁ

  • @Comfort2005-x4u
    @Comfort2005-x4u ปีที่แล้ว

    አይ ዶክተር ወዳጄነህ እንኳን አስተማሪ ሆንክ እንኳን ጠቅላይ ሚንስተር አልሆንክ ይሄን ሁሉ ትምህርት ማን ያስተምረን ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ስንቱን ተማርን ስንቱን ድክመታችንን ገራን

  • @lifestyleethiopia
    @lifestyleethiopia  2 ปีที่แล้ว +14

    ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe

    • @zuzu5545
      @zuzu5545 2 ปีที่แล้ว +3

      እረ እናተ ምትለቁትስልጠና በጣም ነው የሚጠቅምው ቀጥሉበት ከለቀቃቹሁ ቆይታቹሃል ልቀቁልን በተረፈ እናመስግናለን

  • @miketekeste9959
    @miketekeste9959 ปีที่แล้ว

    የሚገርም እና የሚደነቅ ትምህርት RESPECT DR. WEDAJENEH.👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሰው ሙሉ ሰው ❤❤

  • @feritameru
    @feritameru ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና በደብ ነው ያዳመጥኩት በእውነት አድናቂህ ነኝ ትልቅ ሰው ነህ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ኢንስፓይሬሽናል ትምህርት ነው። ሴቶቹ ምን እንሁን ልጅ እያሳደግን በምን በኩል ነው ሌገሲ የሚሰራው ልጆቻችንን ማን ያሳድግልናል?? ብዙ ኢነርጂ እያለ ግን ቅድሚያ መስጠት ለሚገባው ቅድሚያ መስጠት ነው መጀመሪያ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  ปีที่แล้ว

      Thanks for watching

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ ปีที่แล้ว +4

      ልጅሽን በደንብ አሳድገሽ ለዚህ አለም ካቀረብሽ ትልቁን ሌገሲ ሰርተሻል ማለት ነው።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጲ 🙏🙏🙏እውነት ነው

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር የግዚያብሄር ጥበቃው አይለይህ

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በጣም አስተማር ነው 💚💛❤

  • @abebagebre8143
    @abebagebre8143 ปีที่แล้ว +1

    Doctor 1000 nurlen የኔ አስተማሪ ጀንተል ሰው

  • @kassimol111
    @kassimol111 ปีที่แล้ว +12

    This is pure Gold 🥇🥇. Dr Wodajeneh is a legend. May God bless him with good health and long life.

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔንጃ በምን ቃላት እንደምገልፅ ዶ.ወዳጀኔ ብዙ ነገሮቼን የቀየርኩት ያንተን ንግግሮች በማዳመጤ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም እየፈለኩ ነው ማዳምጥ ለምን ከልብ ካዳመጡ በህይወት ውስጥ ትልቅ ለውጥ አመለካከት ያመጣል ተባረክ የድንግል ልጅ በጤና በሞገስ ያኑርክ እድሜ ይስጥ አመሰግናለው በጣም

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ምንም አትሁን እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህ❤

  • @kuribachewabrihame7139
    @kuribachewabrihame7139 ปีที่แล้ว

    በጣም ህይወት ቀያሪ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ዶክተር አንደበተ ሪቱ ነህ አትጠገብም ያብዛህ.

  • @berhane.hadera9847
    @berhane.hadera9847 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። lecturer of the world, amazing!

  • @مكيامحمد
    @مكيامحمد ปีที่แล้ว

    የምንጠቀምበት ያድርገን መስማት ብቻ ዋጋ የለውም ዶክተርየ አላህ ይጨምርልህ

  • @keremelafabrika2722
    @keremelafabrika2722 2 ปีที่แล้ว +25

    I am proud to be Ethiopian because of u great brother Allah bless u

  • @muludamtew3042
    @muludamtew3042 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልን

  • @vdddd374
    @vdddd374 2 ปีที่แล้ว +9

    This advice can change every person life who listen carefully I appreciate Dr

  • @fikeraddsmolaa2960
    @fikeraddsmolaa2960 ปีที่แล้ว +1

    ደኩተር ወዳጄ ምርጥ ሰው ኑርልን

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር ወዳጄነህ፣ ግሩም አንቂ፣ አበራታች መምህር ነህ በየመድረኩ በምታደርገው ንግግርህ። የሚፃፉልህም አስተያየቶች ይህን ይመሰክራሉ። በርታ! ግን በተለያዩ ቦታዎች የምትሰጣቸውን ብዙ ንግግሮችህን ስለማዳምጥ፣ በንግግርህ መሐል የምትሰጣቸውን ምሳሌዎችህን ደጋግሜ ስለሰማኋቸው አሰልቺ ሆኑብኝ። Motivational Speeches online ብዙ የማታዳምጥ ከሆነ፣ በየጊዜው ብታዳምጥ ምናልባት አዳዲስ ምሳሌዎችን ለማግኘት ይረዳህ ይመስለኛል። ውዳሴን እንጅ ምክር ለመስማት ጆሮዬ ጥጥ ነው እንደማትል ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @siaw5419
      @siaw5419 2 ปีที่แล้ว

      Who force you to hear him!!

    • @aklile7691
      @aklile7691 2 ปีที่แล้ว

      I either have to praise or insult, by the looks of it, as that is the accustomed norm in there. Suggesting to make things better seems to make people of your sort upset, by the nature of your response. What a pity!

    • @aklile7691
      @aklile7691 2 ปีที่แล้ว

      @@siaw5419 the above response is to you. Please think before you write as it saves you from saying silly things. It is my last response to you as I value my time.

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 ปีที่แล้ว

      Thanks for watching

  • @meazatefera720
    @meazatefera720 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመችህ !!!ቅን ስው ነህ ጥበቡን ስጥቶሃል እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን እይነቱን ያብዛልን ❤

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 ปีที่แล้ว +4

    Anybody who could give me a chance to attend Dr. Wedajeneh's speech will be my hero.😍

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትለያለህ ዶክተር ወዳጀነህ

  • @tenagertube3335
    @tenagertube3335 2 ปีที่แล้ว +18

    May God bless you, doctor. I appreciate you and respect you 🙏🏽

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 ปีที่แล้ว

    ዳክተር ወዳጀነህ አይእም ቤሊፈብል ንግግርህ በጥበብ የተሞላነው እግዛብሆር ይመስገን አንተን የመሰለ ጠቢብ የኢትዬጽያ ወንደር ፌል የማደንቅህ ድንቅወንድሜ ወዳጀነህ❤❤❤❤

  • @molla27
    @molla27 ปีที่แล้ว +3

    To be honest I don’t have a word to express my feelings you are so amazing I never move from starting to finish Thank you dr.Wodaje

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ወዳጄ መልካምነ ምሁር ሰዉ ሁሌ ከኣንደበትህ የሚወጡ ኣሰደሳችና ግሩም ናቸው እውነትና እንዳልከው የሕይወት መርህ ነው ኣምላክ ይባርክህ ይጠብቅልን ሁሌ ፍትፍት 🍉ምግብ ነዉ ።ስትመክር ምንም ኣይሰለችም ኑርልን ክፉ ኣይንካ የአባት ምርቃት ነው ይህ ሰዉ የ76ዕድሜ ጠገብ ነዉ

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  ปีที่แล้ว

      Thanks for watching

    • @besttube8710
      @besttube8710 ปีที่แล้ว +1

      ዶክተር 76 ዓመቱ ነው 😳
      ወይስ ስረዳ ተሳስቻለሁ

  • @mebryemebrye3395
    @mebryemebrye3395 ปีที่แล้ว +4

    እንየ ኤርትራዊ ነኝ መጥቸ መማር ይፈቀደልኝ ከተፈቀደልኝ እባክህ ታባቦሩኒ ኤሀ ዶ/ወዳጀ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በኣሙሮ ሶው ያሎው ነህ ኣድራሻ ታባቦሩኒ ከተፈቀደልኝ

  • @abdurzakradwan
    @abdurzakradwan ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ የበለጠውን እውቀት እግዚአብሔር ያድልልን! አምናለሁ በድጋሚ ከዶክተር ወዳጄነህ እማራለሁ::

  • @elshadayzewdie9019
    @elshadayzewdie9019 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ማከብርክ ❤ ጌታ ይባርክክ

  • @seidmahmud2420
    @seidmahmud2420 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንተ ዐይነቱን ያብዛልን ዶ/ር

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 ปีที่แล้ว +55

    I hope young Ethiopians listen and take advantage of your lecture. You are a blessing to Ethiopia 🇪🇹 thank you Doctor 🙏☮️

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  ปีที่แล้ว +1

      Thanks for watching

    • @lenamengstue8756
      @lenamengstue8756 ปีที่แล้ว

      @@lifestyleethiopia UK's grid

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว +1

      Lol very interesting lecture, I hope the younger one will listen to him & take action to walk through their young age!

    • @brighttube4me
      @brighttube4me ปีที่แล้ว +4

      7:00 የሰው ልጅ የህይወት አላማ የተፈጠረበትን ምክንያት ማወቅ ነው። ማለትም ፈጣሪያችንን ማወቅና መቀበል ማምለክ ና ፈጣሪያችንን ማገልገል ነው። ቅዱስ ፈጣሪያችን እግዚአብሄር፣ ልጁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፣ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እውነተኛ አምላክነቱን አምነን መቀበል ይገባናል። እንደገና ካልተወለድን በውስጣችን ሁል ጊዜ ባዶነት ይሰማናል። ስለዚህ እምነታችሁን በፈጣሪያችን በእግዚአብሄር፣ በልጁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ፣ በመንፈስ ቅዱስ፣ አንድ አምላክ አጽኑ።

    • @leylahussain4597
      @leylahussain4597 ปีที่แล้ว

      ዶክተር አመሰግናለሁ ለኔ ነውያወራኸው

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ትምህርቶችህ በጣም አስፋላጊ ነዉ አዲናቂህ ነኝ

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 2 ปีที่แล้ว +4

    Its so amazing, God bless you Dr.

  • @bizuneshshumiye2766
    @bizuneshshumiye2766 ปีที่แล้ว +1

    egzyaber eweket kalesete hulm kentu new yetebebe mejemerya egzyabehern maweke new ከእ/ር ካልሆነ ሁሌ የሚማርክ የሚያስተምር አዲስ እና ለሕይወት ወሳኝ የሆነ ነገር አፍልቆ ሌሎችን መለወጥ ከባድ ነው የጥበብ ጌታ የሚስፈልግህን ሁሉ ይጨምርልህ

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 ปีที่แล้ว +5

    Thanks Dr. it's an inspiring, enlightening & educational speech I do learn from your advice and speech in greater deal God bless !

  • @mulunake8649
    @mulunake8649 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጅነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 ปีที่แล้ว +8

    Ma sha Allah what a great lecture I really appreciate you it is very👏👏 inspiring lecture keep the good work doctor!!

  • @maruakaluakalu9672
    @maruakaluakalu9672 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሰዉ ተባረክ!!!

  • @nigisttewolde9192
    @nigisttewolde9192 2 ปีที่แล้ว +12

    I don't have to say words just God bless you and your family 🙏🙏❤️

  • @johnraju6372
    @johnraju6372 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 2 ปีที่แล้ว +4

    I love doctor ,He is an amazing ,He is my role model

  • @mohammedjemal2155
    @mohammedjemal2155 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስደሳች ልምድነው አመሰግናለው።

  • @azebketema7493
    @azebketema7493 ปีที่แล้ว +8

    God bless you your advice is very useful for ever body's life thank you.

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  ปีที่แล้ว +2

      Thanks for watching

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 ปีที่แล้ว

      @@lifestyleethiopia God please you my brother betam asteway sew nehi wedajenehi enwedhalen nurlin yegna mekari

  • @tesfayezewdu881
    @tesfayezewdu881 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ በተለይ ለሰው ሁሉ ክብር ስለ መስጠት
    ባጠቃላይ ጥሩ የስነ ልቦና ትምህርት ነው፡፡ በርታ፡፡
    ዶ/ር አንድ የምጠቁምህ ነገር፡፡ የዘመኑ ሰው በዘረኝነት ህመም ታሟልና ለዚህ መድሀኒት የሚሆን ስነ- ልቦናዊ እና መንፈሳዊ ትምህርት ብትሰጥ ጥሩ ነው፡፡

  • @fatumamohamned4085
    @fatumamohamned4085 ปีที่แล้ว +4

    አኔ አባቴን አሳለፍለት አለሁብየ ተሠድጀ አጣሁት

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮብያዊ አድናቂህ ነኝ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 ปีที่แล้ว +10

    Thank you very much for the good lessons you always give us 🙏❤
    I am happy to listen to the time I have

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc ปีที่แล้ว +1

    Dear. Wodajenehe Meharene,
    You have been shaping the generations👏🏿 may God bless you and your beloved ones today and for ever🙏🏻 Amen 🙏🏻👏🏿👏🏿👏🏿

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for your wisdom sharing and for overall lecture!! knowledge sharing is giving and directing society to bright future.

  • @Feti-eo3zx
    @Feti-eo3zx ปีที่แล้ว +2

    Dr wedajen ewunet betam gobez ante hiweth wust yasalefkache stitochi ,yastemaruh anything bicha kelbe new betam new minamesegn esti enem yhenn 24 yehiwet merhochin berase hiwete temekme rasen ,beteseben endemlewut tlk emnet alegn ena ene fetari milemnew miteykew dr wedajen fetari rejim edme ke tena gar ystih fetari ybark amin ystih betam enamesegnalehu👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yaredfentahun3206
    @yaredfentahun3206 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you doctor I appreciate you, I wish Long live for you

  • @azebgebrezgi5294
    @azebgebrezgi5294 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ተባረክ እግዚአብሄር እድሜናጤና ይስጥህ

  • @tigistgezahegn1130
    @tigistgezahegn1130 ปีที่แล้ว +4

    I’m blessed listening this , My God bless you more Dr Wodajeneh🙏🏼🙏🏼

  • @ghfootball9
    @ghfootball9 ปีที่แล้ว +2

    ወዳጄነህ አንድ የሚገርም ነገር ተናገርክ እናቴን ለምርዳት ብየ ተምሬ ሳልመርቅ አለፈች እኔም እንደዚህ ሆኜ እጸጸት ነበር አሁን ያንተ መክር ረድቶኛል Tank you

  • @ergebasheferaw9481
    @ergebasheferaw9481 ปีที่แล้ว +20

    This is so valuable! Thank you for sharing! I hope more people listen to this and put it in practice. The world 🌎 would be so much better.

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ሰው እንደት ደስ ይላል