ስለይሉኝታ እናውራ…ከመቅደላ መኩሪያ ጋር/Dagi Show SE 6 EP 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @hewanb8118
    @hewanb8118 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ድንቅ ኘሮግራም ድንቅ ምልከታ ነው ዳጊዬ የሁሉንም ልብ ነው የሚነካው በርቺ በጣም የምቸገርበት ጉዳይ ባለቤቴ ምን ይለኛል መሰለሽ ምንም አይነት ግንኙነት እንቢ የሚል ማንነትህን እስኪያሳጣ እንዳይሆን ተጠንቀቂ ይለኛል በበሃሪውም እንደዚህ አይነት ሰው ነው። እንግዳሽ የገለፀበት መንገድ በምንድን ነው ያሞሸሕው የሚገልርም አገላለፀ የሰው ምልከታ እንዴት ይደንቃል እውነት እኮ ነው ሁሉ ነገር መጀመሪያው ላይ ነው መስራት ካለበት መሰራት ያለበት እናመሰግናለን በድጋሚ

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 ปีที่แล้ว

    የዘመናችን ድንቅ ሴት ጎበዝ ሁለንተናዊ አመለካከት ያለሽ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ እራሴን በሚገባ አየሁት ረዥሙ የህይወት መንገዴ የተሳሳተ ነበር፡፡ እድሜ ለአንቺ አሁን ሙሉ በሙሉ ተለውጭለሁ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ ትልቅ ተጽኖ ፈጣሪ ሴት ነሽ የአንቺን ኘሮግራም የሚመለከቱ ሰዎች እየተለወጡ ነው የመቶ ሳላ እድሜ ይስጥሽ፡፡

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እንደኔ ዳጊዬ እሚወድ#ሠብስክራብላይክ አሳዩኝ

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 ปีที่แล้ว

    thank you Dagye and Ato Mekdela,for the lesson

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 ปีที่แล้ว

    በይሉኝታ እንደኔ የተጎዳ ያለ አይመስለኝም ግን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +3

    የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ነው ። በይሉኝታ ያላመንበትን ነገር ለሰው ብለን እናደርጋለን

  • @edenatkilt4436
    @edenatkilt4436 ปีที่แล้ว +5

    እንደኔ በይሉንታ ከባድ ዋጋ የከፈለ ሰው ያለ አይመስለኘም ስለሆነም ይሉኝታ በፍፁም አያስፈልግም!!!!!

    • @rasgez8482
      @rasgez8482 ปีที่แล้ว +1

      ይሉንታ የጥሩ ባህሪ መገለጫ ነው እንደ ግዜው እና እንደ ቦታው ይወስናል

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว

    Mekdelaye nice to see you my friend! We were really good friends when I was in Ethiopia. Miss you my brother

  • @soulsally1365
    @soulsally1365 ปีที่แล้ว

    ሰላሙን ያብዛልሽ ከእንግዳው ጋር በአጥናፍ ስሌት ውስጥ የይሉኝታ ቦታ የለም ።
    ቦታ ከሌለ ከየት አምጥተሽ ነው እንደመፍትሄ የምታስቀምጭው???
    ይሄን ጥያቄ አንችም እንግዳውም ብትመልሱ ደስ ይለኛል 🙏

  • @yidne4real414
    @yidne4real414 ปีที่แล้ว

    The most best episode ever

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 ปีที่แล้ว +2

    መቅደላ ውድ መምህር ስላየውህ ደስ ብሎኛል። አንተን የሚመጥን ሚድያ ላይ ብትቀርብ ደስ ይለኛል።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ በጣም እምወዳት ጓደኛየ ምንም ነገር ስትለኝ እሺ ነው እምላት እንዳታኮርፍኝ እያልኩ ለርጂም አመታት ግን አሁን አይ ስል እንደዚህ ነው እንደዛ ነው ይህን አልፍልግም ስል አኮርፍቻ ተጣላቻኝ በጣም ነው የገርመኝ እኔን እምትመክሩኝ እስኪመስለኝ ነው ያዳመጥኩት አመስግናለሁ

  • @edenatkilt4436
    @edenatkilt4436 ปีที่แล้ว

    ዳጌየ ❤❤❤❤❤ በይሉንታ የምወዳቸውን ሰዎች ሁሉ አጣሁ

  • @Den_mic
    @Den_mic ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ መልእክት በጥሩ አማርኛ ..ጉራማይሌ እንደ ዳጊ ስልጣኔ አይደለም

  • @Bire1221
    @Bire1221 ปีที่แล้ว

    ገራሚ የማስረዳት ችሎታ

  • @amishagirma9270
    @amishagirma9270 ปีที่แล้ว

    Daggy thanks alot am also looking my self in ur heart so one time i will come in ur show daggy life class show full off challenge in my life so i will discribe my challenges in my life one time i will come in ur life class am living wollo kombolcha pleace invite me ?

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 ปีที่แล้ว +1

    وقال صلى الله عليه وسلم : « من قال أَسْتَغْفِرُ اللهَ الْعَظِيْمَ الَّذِيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّوْمُ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ , غفر الله له وإن كان فر من الزحف »
    ‘">አስተግፍሩላህ አልዐዚም አለዚላኢላህ ኢላ ሑወል ሐዩል ቀዩም ወአቱቡ ኢለይህ

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 ปีที่แล้ว

    Pls don't say Opra, opra there is a lot of smart and prave women in Ethiopia or other worled always she is good but try to find other women too thank you teaching i like ur show.

  • @selamawitshemels6018
    @selamawitshemels6018 ปีที่แล้ว

    የምር እኔ እራሱ ህይወቴ እንዲህ ነው ሁሌ ይሉንታ እተቃለው የራሴን ሀሳብ ማረግ እፈልጋለው ግን ሁሌ አልችልም

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว

    🙏👍🙏

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 ปีที่แล้ว

    ለሰዎች አስከዛሬ ኦሽ የምለው የራሴን የጀመርኩትን ነገር በመተው ነው ።ቤተሰቦቼ በተለይ ምግብ መጠለያ ወይም እዳ ህመም ከገጠማቸው በጭራሽ እቢማለት አልችልም።ምክንያቱም እኝህ ሰዎች እርዳታዬን እየፈለጉ በነጋታው በህይወት ባኖሩ እዴት ብዬ አለቅሳለሁ ሃዘኔን እወጣዋለሁ ? ህልናዬ ባረኩኝ ኖሮ እያለ እያለ እድወቅሰኝ መኖር እፈራለሁ።በዝህ የተነሳ በሰውሃገር ሃገሬ እየናፈቀኝ መኖር እሰካሁን መንታ መገድላይ ላይ ነኝ።
    ዋጋ ያስከፍለኛል አዎ? እያስከፈለኝ ነው የጀመርኩትን መጠለያ ለመጨረስ እከሚገዳግደኝ።
    ካሁን ቦሃላ ግን አልችልም ወይም እሽ አለማለትን ወስኛለሁ።እግዝሃብሄር ይረዳኛል።

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 ปีที่แล้ว

    ናፍቆት ምን አደረገች ከኢቢኤስ ያስወጣችኃት ከማህበራዊ ሚዲያ እንደሰማሁት የማህተብ ጉዳይ መሆኑን ነው በመጀመሪያ ሀይማኖት የግል ነው ከስራ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ደግሞ ናፍቆት ብዙ ሰው የሚወዳት ታታሪ ሰራተኛ ናት ሀሳባችሁት ቀይራችሁ ወደ ኢቢኤስ እንደምትመልሷት ተስፋ አደርጋለሁ

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 ปีที่แล้ว

      Ere be haymanot guday adelem ye rasuan sra lmejemer endehone tenagralech ....mahberawi midiaya eko zm blo new bzu yemiyaweraw

    • @tsegasisay26
      @tsegasisay26 ปีที่แล้ว +1

      @@adeesaa7288 እውነት በራሷ ጉዳይ ከሆነ የወጣችው ግን እንወዳት ነበር ርህሩህ ነች መልካም እድል ይግጠማት አመሰግናለሁ

    • @tsegasisay26
      @tsegasisay26 ปีที่แล้ว

      @@Explorer_cities የጸፍከው ወይም የጻፍሺው አልገባኝም ስድቡ ለእኔ ነው፥ ስድብ እንደሆነ እናንተ የኦርቶዶክስ ልጆች ተክናችሁታል የአባታችሁ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁና ከእናንተ ምንም አይጠበቅም

    • @sisay7
      @sisay7 ปีที่แล้ว

      Tsega please stop spreading hate ...do your own job!

    • @tsegasisay26
      @tsegasisay26 ปีที่แล้ว

      @@sisay7 I am not spreading hate, blasphemy is your identity and your work again I will say the Devil is your father