የማትተካ ሰው ሁን - With Film Maker Sewmehon Yismaw - S07 EP66

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ค. 2024
  • “እናቴ በተደጋጋሚ ሰው መሆኔ አይቀርም ትላለች፡፡ እኔንም ሰው መሆኔ እያለች ነበር የምትጠራኝ ፡ ይሀም በሂደት ሰው መሆን ሆነ፡፡ለእናቴ በጣም ልዩ ፍቅር አለኝ ፡ አሁን በህይወት ባይኖሩም ህልሟ በህይወት አለ ብዬ አምናለው ፡ የሷ ህልም እኔ የተሻለ ሰው እንድሆን ማድረግ ፡ ስኬታማ ሁኜ ማየት ነው ፡፡ የእናቴን ህልም ደግሞ ማኖር ነበረብኝ ፡ ለሱ ህልሟ ስል መታተሬ ፡ ለሱ ህልሟ ስል መጣሬ አሁን ያለሁበት ቦታ አድርሶኛል ብዬ አምናለው፡፡ “
    የዛሬ እንግዳችን
    በጎንደር ከተማ ትንንሽዬ ፊልም ቤቶች የተጀመረው የዛሬ እንግዳችን የጥበብ ጉዞ ፡ ዛሬ ሀገራችን ላይ አሉ የተባሉ እንደ ፔንዱለም፤ሲቲ ቦይስ፤ ባላገሩ፡ ያልታሰበው ፤ ቀሚስ የለበስኩለት፡ የፀሀይ መውጫ ልጆች፡ አለሜ፡ እውር አሞራ ቀላቢ፡ሰውነቷ ፡የመሳሰሉ ፊልሞችን እንደ ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር ፡ እንዲሁም ማር እስከ ጧፍ (ቴዲ አፍሮ) ፣ የዘፈን ማሞቂያ አይደለም (እሱባለው ) ጥቁር ሰው (ቴዲ አፍሮ) ፡ finally (Thabsi) የመሳሰሉ የሙዝቃ ክሊፖችን እስከ መስራት ደርሷል፡ በቅርብ የምናውቀውን አደይ ድራማ ፡ አሁን ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያለውን ፍቅር እስከመቃብር መፅሀፍን ወደ ፊልምነት በመቀየር ላይ ይገኛል፡፡
    Canon የካሜራ አምራች ድርጅት ሁለት ሽልማትን ሸልሞታል ፡ ከሳቢሳ ፕሮዳክሽን መስራቾች ውስጥም አንዱ ነው ፡፡ የሰው መሆን እና ዲስራፕተርስ ፊልም ድርጅት ባለቤትና መሪም ነው ፡፡ አቅራቢዎቻችን ከሰው መሆን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ የፊልም ኢንደስርሪያችንን ከ ጥፍር እስከ ጠጉሩ ግልብጥ አድርገው ተወያይተውበታል ፡ አሁን ወደ ኢንደስትሪው ለሚገቡ እና፡ ስለ እንደስትሪው ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለሚያስቡ ሰዎች ፡ የሚሆን ድንቅ ቆይታ ነው፡፡ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ፡ እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ ፡፡ መልካም ቆይታ !
    በቻናላችን የሚለቀቁ ቪድዮዎችን ከሚመለከቱ ተከታታዮቻችን መሀከል ወደ ሰባ በመቶ የሚሆኑት ሰብስክራብ ያላደረጉን ናቸው፡፡ ይህን ቁጥርም ወደ 50 በመቶ ለማሳነስ አቅደን እየሰራን እንገኛለን፡፡ ከምናቀርባቸው እንግዶች ጋር የሚኖረን ቆይታ፡ አንዳች ዋጋ ያለው ነገር እንደሰጠዎ ካመኑ ብቻ፡ ይህን ግባችንን ማሳካት እንድንችል ፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!
    0:00- intro
    3:17- joining the film industry
    8:00- Challenge with the 1st movie
    16:34 - Best movie so far
    20:33 - What goes behind
    30:04- Importance the film industry
    40:10 - Movie vs Book
    41:33- Enabling new professionals
    46:45 - Evaluating Actors for a cast
    53:24 - what people love vs what you believe in
    57:43- Why actors are paid high?
    1:06:39 - What happened to Cinema?
    1:31:43 - Film Community
    1:33:08 - Directing style
    1:42:08 - How far I go when directing
    1:48:58 - Imagination Vs Filming it
    1:52:05 - Editing
    1:54:06 - equipment
    1:56:34 - Film Industry as Business
    2:05:43- Defining moments
    2:11:38 - Filtering comments
    2:14:45 - Educating yourself
    2:23:37 --deciding to be a film maker
    2:25:14 - Advice for emerging film makers
    2:32:40 - Be so good they can't ignore you
    2:39:29 - One wisdom
    Social Links
    t.me/MERI_PODCAST
    / meri_podcast
    / meripodcast
    / @meripodcast
    / meripodcast
    / meriethiopian
    Copyright Notice for Meri Podcast:
    All rights reserved.
    The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
    For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com
    Thank you for respecting our copyright.

ความคิดเห็น • 117

  • @user-xe4pw1zi4n
    @user-xe4pw1zi4n 8 หลายเดือนก่อน +36

    እጅግ በጣም ድንቅ ወጣቶች ናቹህ። በዚህ በቲክቶክ ዘመን በአንድ ደቂቃ ብዙ ሚታይበት ፕላት ፎርም እያለ እናንተ ለሰአታት ያህል የምታዘጋጁት ዝግጅት በላጭ ሆኖ ስመለከት ታስደንቁኛላቹ ። ለሁለት ሰአታት ቁጭ ብዬ ተመለከትኳቹ፣ ታኮራላቹ እውነት ትችላላቹ በርቱልን ። ስርአታቹ የመረጃ አሰጣት .... በቃ ሁላችንም ምንፈልገውን ጥያቄዎች ሳታንዛዙ ማቅረባቹ እውነት የዚህ ትውልድ አካል በመሆኔ እኮራለሁ በርቱልን ። ፈጣሪ ይባርካቹ። ጓደኝነታቹ ደስ ይላል። የምትጠይቁትን ሰው ቤተሰባዊ ምታደርጉትበት መንገድ አስገራሚ ነው ። ምርጥ ትውልዶች

  • @Kidist19
    @Kidist19 8 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ትልቅ አስተሳሰብ ያለህ ትልቅ ሰው ነህ ስለ ኢትዮጵያ ሴቶች የገለጽክበት አገላለጽ በጣም አስደስቶኛል እኔም የማውቃቸው ሴቶች አያቴ እናቴ አክስቶቼ እህቶቼ በጥሩ ስነ ምግባር የታነፁ ታታሪ ጠንካራ ስለሆኑ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሴቶች እነደዚህ አይነቶች ናቸው።
    መሪዎች እናመሰግናለን ኮሜንት ጽፌ አላውቅም ግን ሁሌ ነው ሚከታተላችሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ሼር ኤያደረጋችሁ ነው እናመሰግናለን 🙏💙

  • @habtemariamzewduaragaw2774
    @habtemariamzewduaragaw2774 8 หลายเดือนก่อน +31

    Always your way of presentation is so fantastic.
    1. Your questions are professional
    2. It seems bloomberg TV
    3. Sound and light effects are fantastic.
    But your guest chair is not comfortable .

  • @wenefitness
    @wenefitness 8 หลายเดือนก่อน +34

    I had the privilege to work with him on a tv commercial. He’s our Quentin Tarantino. What a great guy 🙏🏿

    • @SamHsf-pk7yp
      @SamHsf-pk7yp 8 หลายเดือนก่อน

      You don't know Quentin,so Please shut your mouth.

    • @alazarbekele5737
      @alazarbekele5737 8 หลายเดือนก่อน +2

      ለvisual በጣም ስለሚጨነቅ He's more like denis villeneuve😄

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 7 หลายเดือนก่อน

      lol.....our Tarantino?? !please!

  • @surafeltsegaye
    @surafeltsegaye 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሰአቱ መርዘሙ እጅግ በጣም አሪፍ ነው የ ምትጋብዟቸው ሰዎች እንደ አንድ የ ትምሀርት ዘርፍ ናቸው እራሳቸውን የቻሉ ዲፓርት መንት ስለሆኑ

    • @samo7344
      @samo7344 4 หลายเดือนก่อน

      Ante lije sera yelehem, arzemut telaleh

  • @tessfaemanuel6413
    @tessfaemanuel6413 8 หลายเดือนก่อน +5

    እጀግ በጣም ጥሩ የህይወት ትምርህት ነበር ንግግራቹ 👏👏👏
    መሪዎች በዚሁ ቀጥሉ 👍👍👍
    ሶሚክ በጣም እናከብኸለን ደሞ "ፍቅር እስከ መቃብር" ጨርሰህ እንገኛኝ 👍

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love tedale black & White series betam arif naw thank you somic

  • @nethorentertainment
    @nethorentertainment 8 หลายเดือนก่อน +17

    This video must be the most watched in meri podcast .
    The man

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 8 หลายเดือนก่อน +3

      I doubt that not because i underestimate him
      But because we donot appreciat art as business
      I bet yeቃናውን guy beat endemayadergew
      Its too sophisticat to understand cinematography to the majority of the societies plus its not nececity in our societies conditions to aperciate him and the industry too😢

  • @yotor6221
    @yotor6221 8 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚመስጥ አስተማሪ ውይይት ነው።
    ብዙ ጊዜ እንግሊዘኛው ላይ ሲጨነቅ አየዋለሁ ግዴታ እኮ አይደለም ባይቀላቅል በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።

  • @millala7327
    @millala7327 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ነው እምትጋብዙት እንግዳ እኩል ማውራት ትታችኋል ደሥ እሚል እና የተረጋጋ podcast ነው ግን ደግሞ ትንሽ የሰአቷን ነገር ማስተካከል ቢቻል አሪፍ ነው በረዘመ ቁጥር አሰልቺ እንዳይሆን በተረፈ ይመቻችሁ 🤙

  • @user-rb1zc4sc9z
    @user-rb1zc4sc9z หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ብቻ አይበቃውም ሰሚኮ ምንም ቃል የለኝም ለእኔ እንደመከርከኝ ነው የተሰማኝ ዳሬክተር መሆን ነው የምፈልገው እና የማይተካ ሰው መሆንን እዳስብ ያደረከኝ መሪዎች እናመሰግናለን

  • @Berusali
    @Berusali 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር አስከ መቃብር looks like got the right man.

  • @amanual1000
    @amanual1000 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአበሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ!!!

  • @Bisrate
    @Bisrate 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰው ስላላት እጅግ ደስተኛ ናት ነገር ግን ያንሳታል በፊልሙ ዘርፍ ሊበዛላት ይገባል ።እንደ ምክር እንደአንተ ዓይነት ባለሙያዎች ብዙ ዕውቀትና ልምድ እያላቸው ዕውቀታቸውን ሳያካፍሉን እንዳያልፉ ፈራለው ስለዚህ ት/ቤት ብትከፍቱ ወይም በኦንላይን ብታስተምሩን የሲኒማውን ዘርፍ የሆነ ትውልድ ሊቀይረው ይችላል መሪዎችንም እጅግ እናመሰግናለን በርቱልን ብዙ ስራ ይጠበቅባችዃል

  • @yewbdarzeleke7935
    @yewbdarzeleke7935 7 หลายเดือนก่อน +2

    2:43:36 😱😱😱መስማት ማቆም አልቻልኩም ነበር...🙏 ድንቅ ነበር!👍

  • @eyobmas2617
    @eyobmas2617 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እሚገርም ገና ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እሚችል ነው

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 8 หลายเดือนก่อน +6

    High class and educational, inspirational podcast 💜🙏🙏🙏

  • @surafeltsegaye
    @surafeltsegaye 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ እንግዳ ነው ሶሚክ ግን ኤስቴቲክስ ቫሊውን ነው ያወራልን ከቢዝነስ ፒዬቪ አንፃር ዘሌማንፕሮዳክሽንን(ceo ዘላለምን ብትጋብዙት) ቢዝነሱን ጆይን ማድረግ ስለምፈለግ ነው

  • @warrior5847
    @warrior5847 8 หลายเดือนก่อน

    When i graduated 🎓 he was the one who filmed and documented my graduation thank u bro good to see u again.

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 8 หลายเดือนก่อน +3

    His storys felt like home
    I related on lots of his background
    Its so strange how plain storys get together in the near future
    I enjoyed his life and his experiences
    Since am not a cinematic person but still he him self feels like cinematic
    የሰሜን ሽፍታ vibe based on his roots
    Even the shirt he is wearing the short sleeve s and the greenery of his shirt የሆነ የባላገር ትጥቅ ቁጥ ብሎ እንኳን ከታች አጭር ባለቁልፍ አረንጓዴ ቁምጣ የለበሰ ጎጃም አዘና ከእግሩ ጣል ያደረገ እግሩ ስር ዱላውን ያኖረ ምናምን he gave me this vibe
    I enjoyed this episode ያገር ሰው

  • @zenamarkosproduction293
    @zenamarkosproduction293 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆውይይት ነው ልክ እንደሱ ያሉ ባለሙያዎችንብትጋብዙልን አርፍ ነው ብርቱ ከቻላችሁ ያሬድሹመቴን ብታቀርቡልን የብለጠ እንማራለን እንዝናናለን በርታ ሰውመሆን ገና Hollywood እንጠብቅሀልን 👍👏

  • @mimiy2938
    @mimiy2938 8 หลายเดือนก่อน +3

    የሆነው ሁኖ ሰብለወንጌልን የአረብ ድቅል የሆነች ወይም የምትመስል ቀይ ልጅ እንዳታረጓት አደራ 😂😂😂

  • @tsinattizazu8530
    @tsinattizazu8530 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hello Dear Somic and Meri crew,
    First, I would like to say thank you for your service. I am really proud to have such a podcast. We need more... This video was very helpful! It made me realize that these kinds of people have something in common. Somic, your passion easily transfers to us when you speak. I'm really proud that Ethiopia has someone like you, and it gives hope to us, the youth, who are trying to become someone but have no idea how. We strive to become that someone every day, aspiring every morning! "የገባን ግን ምን እንደገባን የማናቅ". I am sure that you are also a good, ethical dad to your kids. This is also a big favor for Ethiopia because I believe building a better generation starts there. Keep shining, Somic! We need more people like you!
    From someone who aspires to be someone every day.

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia 8 หลายเดือนก่อน +4

    What a wonderful guest Somic and wonderful interviewers .

  • @eyuabsha
    @eyuabsha 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገረ ውስጣችን ነው ያለው 👏 02:15:10 (mother & father )

  • @danieldebebe6946
    @danieldebebe6946 7 หลายเดือนก่อน

    What an amazing Interview! ... Thanks Meri podcast, thanks Somic!

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 3 หลายเดือนก่อน

    Very interesting disscudtion, somick thank you do much!!!

  • @dorza5919
    @dorza5919 8 หลายเดือนก่อน +4

    love your passion ,its so inspiring .

  • @fesehatsionneguse9055
    @fesehatsionneguse9055 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Sewmehon, for all your efforts. And thank you team Meri for inviting interesting changemakers.

  • @yonasmitiku2010
    @yonasmitiku2010 8 หลายเดือนก่อน +2

    Professional, inspirational + insightful conversation.

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu 8 หลายเดือนก่อน +2

    This is an exceptional episode, and you guys did an outstanding job. and Somic is an incredible storyteller, and his work showcases his talent as a director, cinematographer, and filmmaker. He is truly an inspiration to us all. We greatly admire Somic

  • @samuelmekonnen906
    @samuelmekonnen906 8 หลายเดือนก่อน

    So amazing 😍 Thanks so much guys

  • @user-sq1gy6sd2h
    @user-sq1gy6sd2h 8 หลายเดือนก่อน

    thank you so much alot of wisdom

  • @tamagnbekele5978
    @tamagnbekele5978 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing podcast learn a lot...thank you meri

  • @ZanawZamaw
    @ZanawZamaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሪዎች እናመሰግናለን

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 8 หลายเดือนก่อน +2

    Well come back Meri with amazing and great person Somik❤

  • @lemlemworku2801
    @lemlemworku2801 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ እንደዉ ስወድክ❤❤❤ በጣም በጎጎት እየጠበኩክነዉ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow such a brilliant human being, Wisdom in a life form, hope to meet you one day in person, Thanks Meri Podcast, nice choice, keep it up

  • @whyforwhat4365
    @whyforwhat4365 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው መሆን ብዙ ይቀዳል 😍

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 7 หลายเดือนก่อน

    Great show as always. Very important channel . I feel privileged to have watched another great program. Thank you.

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 8 หลายเดือนก่อน +1

    Brilliant and amazing men keeping up👌♥️

  • @ROBELYENENESH
    @ROBELYENENESH 8 หลายเดือนก่อน +1

    Le eya le jemariwoch arif sew gabezachulen thnx somic

  • @tibebumetaferia8598
    @tibebumetaferia8598 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you MERI ! Very passionate & Interesting personality ! great appreciation for Mr.Sewmehone. (# unique name 👌)

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 8 หลายเดือนก่อน

    ሊመሳሰል ይችል ይሆን እንጅ ማንም ማንንም አይተካም አይመሰልም ለዚህ ነው ሰው እንዲማርና እንዲያሰብ ተደርጎ የተፈጠረው !!!! አቶ አደናግር!

  • @meronabraha8545
    @meronabraha8545 8 หลายเดือนก่อน

    Interesting podcast with Somic ❤️❤️❤️ I really really enjoyed watching you talk about ur life journey… 💪🏼💪🏼💪🏼 learned alot…. Thank you 🙏🙏🙏

  • @lidyaabiy
    @lidyaabiy 8 หลายเดือนก่อน +1

    Appreciate you guys
    and somick you are ፀዴ person💜

  • @tewodroskidane5784
    @tewodroskidane5784 8 หลายเดือนก่อน

    It was amazing! Keep it up

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ከባድ እንደሆነና አቅሙ እያለክ አይዞክ የሚልህ ሰው እንደሚያስፈልግ እያወቃችሁ ግን ሁል ጊዜ ለጀማሪ እድል አለመስጠታችሁ ልትሰሙ ልታግዙ አለመፈለጋችሁ ያሳዝነኛል በጣም

  • @laikemariam3455
    @laikemariam3455 8 หลายเดือนก่อน

    I really love this guys

  • @naibs162
    @naibs162 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @mihretabate2186
    @mihretabate2186 8 หลายเดือนก่อน +3

    great podcast!!

  • @mekdesalebachew6898
    @mekdesalebachew6898 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ohhh #somic the most talented, passionate ,thoughtful ,visionary ...thanks to #meri podcast

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing director

  • @rakisahilutube19
    @rakisahilutube19 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰው

  • @businessbyyared2801
    @businessbyyared2801 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing 🎉🎉

  • @anwarawel696
    @anwarawel696 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነገር ነው።

  • @epsethiopianphotostyle3396
    @epsethiopianphotostyle3396 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you, "Meri" Thank you, "Sewmehon Yismaw".

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 7 หลายเดือนก่อน

    a wonderful time!

  • @surafelgetachew6278
    @surafelgetachew6278 8 หลายเดือนก่อน

    Its a very great conversation and learned from the guest experience, but one thing I noticed from what he said is his using his movies or TV series to promote some idea like telling us something is good or something is bad which I believe is wrong its the audience who should decide that or the reader in the case of books. look at 1:41:30

  • @ivivivivvgh9076
    @ivivivivvgh9076 7 หลายเดือนก่อน

    yes be someone is one of the best advce

  • @YehabkeBirhanie-kg2eo
    @YehabkeBirhanie-kg2eo 8 หลายเดือนก่อน

    The man🙏🙏

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይፈፀምልህ

  • @user-zc1mu5di6y
    @user-zc1mu5di6y 8 หลายเดือนก่อน +2

    So sewmehon ከሚለው የወጣ ሊሆን ስለሚችል ቻሉት ምርጥ ሰው ነው

    • @NafarraSA
      @NafarraSA 8 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @frezer_gt6919
    @frezer_gt6919 7 หลายเดือนก่อน

    Ejig betam denk sew new somic👍👍👍
    Lela demo Daniel german (energy Film production) betgabzut 🙏

  • @Motivation_Sphere400
    @Motivation_Sphere400 8 หลายเดือนก่อน

    yemisra sew senagr des yelal respect!!!!!!!!!

  • @yosefmulusew2396
    @yosefmulusew2396 7 หลายเดือนก่อน

    exceptional 😍🥶🥶

  • @Nonamebddhd_
    @Nonamebddhd_ 8 หลายเดือนก่อน +1

    If you are a leader, and your company can’t replace you at work, then you basically setup a company on auto-fail. As a leader, you should try to enable other leaders and grow your company.

  • @seyuman9285
    @seyuman9285 8 หลายเดือนก่อน

    My role model😊

  • @user-hv2tm7jt5o
    @user-hv2tm7jt5o 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ፖድካስት

  • @belief536
    @belief536 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቅድስት ይልማንም አቅርቡልና..

  • @atnafable
    @atnafable 8 หลายเดือนก่อน

    Inglourious Basterds vs Abdissa Aga 1:17-

  • @ashebirtesfaye4860
    @ashebirtesfaye4860 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኢንዱስትሪ የተሠጠው ትንታኔን አልስማማበትም! የፊልም ኢንዱስትሪ ሌላ ትርጉም ነው ያለው!

  • @Yomas_lul
    @Yomas_lul 8 หลายเดือนก่อน

    Lemn film endat endemisera alteyekachehutem😮

  • @sport90ethiopia
    @sport90ethiopia 8 หลายเดือนก่อน

    somick the man 💪💪💪🎬🎬🎬

  • @kebwoldemeskel
    @kebwoldemeskel 8 หลายเดือนก่อน

    somic 👋👋

  • @yohannesgedamu3214
    @yohannesgedamu3214 8 หลายเดือนก่อน

    hey guys i am not finding your latest material on spotify. can you work on that

  • @YaredMulat-sl6uk
    @YaredMulat-sl6uk 6 หลายเดือนก่อน

    I just wana talk something . It's not only production that afect our cinema . The first issue is story.

  • @marta2478
    @marta2478 7 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @mesfintadesse6398
    @mesfintadesse6398 8 หลายเดือนก่อน +2

    I love meri but.. please think about question flow አራምባና ቆቦ የሆነ ፍሰት ያለው ጥያቄ ባይሆን አመሠግናለሁ በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-mw8ku9jp1u
    @user-mw8ku9jp1u 8 หลายเดือนก่อน +13

    እረ እንደዚህማ ማቅረብ ከቻላችሁ ጸሀፊ አቅርብልን በናታችሁ ጸሀፊ ነኝ❤❤❤❤

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 8 หลายเดือนก่อน +4

      ትረካ የሚባል ፔጅ ልጠቁምህ ሚገራርም ድርሰቶች እየተተረኩ ነው
      ፀሀፊ ማንበብ አለበትም አደል

    • @Hkim185
      @Hkim185 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@hisqueen1441
      ፀሐፊ ምንድነዉ ሰራዉ ለምሳሌ ገበሬ ሰራዉ መመገብ ነዉ ፀሐፊዉ ፃፎ ሰዉ ፁሑፉን ማን ያረገዋል አዋ ያነበዋል ግን እንደምግብ ለሰዉ ልጆች መሰረታዊ ፍላጎታቸዉ ያሞላል ወይ ምግብ መጠለያ ልብሰ

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o 8 หลายเดือนก่อน +1

      አቅርበኝ ነዎ❤

  • @ethiopian_today
    @ethiopian_today 8 หลายเดือนก่อน +1

    amazing interview...
    enamesegnalen

  • @user-rj4vn9es6l
    @user-rj4vn9es6l 8 หลายเดือนก่อน

    i subscribe this pod caste b/c of this grate man 10 Q.👏👏👏

  • @tesfasilassiefeleke3203
    @tesfasilassiefeleke3203 8 หลายเดือนก่อน +2

    Well, i took a cinematography class for one year at one of the good institutions here in addis, but this one is just great.lots of lessons from the experience it self.
    Got no words for somic, you gonna be our legend man. Keep it up there. Much love.
    And keni and tige, i just love you guys.
    One more thing,am glad that ma first commet is on sewmehon's episode😊

    • @3ethel318
      @3ethel318 8 หลายเดือนก่อน

      What is best school here to learning things related to film making?

    • @tesfasilassiefeleke3203
      @tesfasilassiefeleke3203 7 หลายเดือนก่อน

      endrias is better this days@@3ethel318

  • @addisdaily1667
    @addisdaily1667 8 หลายเดือนก่อน +1

    He was great 💪💪💪

    • @fanuelalemu4525
      @fanuelalemu4525 8 หลายเดือนก่อน +1

      mech mulu videown ayeh ahun

    • @addisdaily1667
      @addisdaily1667 8 หลายเดือนก่อน

      @@fanuelalemu4525 yeserawn sera mayet beki new

    • @fanuelalemu4525
      @fanuelalemu4525 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@addisdaily1667 yerasihn comment like atarg bakih

  • @Kidu_22990
    @Kidu_22990 8 หลายเดือนก่อน +1

    🔥🔥🔥🔥

  • @samo7344
    @samo7344 4 หลายเดือนก่อน +1

    English ቢችል ጥሩ ነበር.

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu 8 หลายเดือนก่อน

    bahun sat ante metedenek serawen miyawek leyt blo yewta balmuya neh

  • @EsayasMekonnen
    @EsayasMekonnen 8 หลายเดือนก่อน

    The Ethiopian Quentin Tarantino !!

  • @rob21112
    @rob21112 8 หลายเดือนก่อน +1

    Aweyayu use more Ahmaric

  • @Regassa_Fufa
    @Regassa_Fufa 8 หลายเดือนก่อน

    Tigabu you mentioned the book "The deep....." can you give me full book title with author... or book soft copy link. Thanks

    • @mussieteshome8232
      @mussieteshome8232 7 หลายเดือนก่อน

      Its from cal newport. He mentioned the book 'so good the can't ignore you'. The author also has another one called 'deep work'.

    • @abelwondafrash
      @abelwondafrash 7 หลายเดือนก่อน

      The book Tigabu mentioned at 2:33:14 is "The Dip" by Seth Godin.

  • @user-lz9ss9gz2m
    @user-lz9ss9gz2m 8 หลายเดือนก่อน

    designer akrbulen please

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 8 หลายเดือนก่อน

    The guest is amazing but the hosts ለዛ የላቸውም

  • @3ethel318
    @3ethel318 8 หลายเดือนก่อน +1

    I have problem with the way you write your titles. Mr Sewmohon zefagn yhun, Derasi yhu, Poletician yhun bemndnew mnawkew. Yesewyew moya metsaf alebet. Mayet yemalfelgew profession yhun ayhun yemawkew beza new. Astekaklu esun.

  • @Yisak_
    @Yisak_ 8 หลายเดือนก่อน +1

    🫶🤎

  • @tekalignginbaru-oh4np
    @tekalignginbaru-oh4np 8 หลายเดือนก่อน

    He takes after Yared Negu

  • @user-pf3pq6gn4l
    @user-pf3pq6gn4l 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ሳምራዊት ፍቅሩን

  • @seyuman9285
    @seyuman9285 8 หลายเดือนก่อน

    My role model😊