ድህነት ያለህበትን መጥላት ነው - Fikadu Tsegaye - S09 EP91

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ค. 2024
  • Meet Fikadu Tsegaye, a true entrepreneur and inspiration to us all! From serving in the army to being sentenced to death, his journey has been filled with ups and downs, but he's never let that stop him. With a determination to succeed, he's built a successful business empire that spans multiple industries, from textile and garment work to bread production, and even hotel tourism!
    But it's not just his business acumen that's impressive-it's his resilience and ability to overcome incredible obstacles. From being taken to Asmara during the coup d'état, to working as an explosives engineer, to opening a school in a refugee detention center, Mr. Fikadu has faced challenges that would break many people. But he's always come out on top.
    Join us on this episode of our podcast as we explore Mr. Fikadu's incredible life story in depth. From his early days growing up in Harar, to his time in the army, to his struggles and successes as an entrepreneur, we'll be diving into every aspect of his journey. You'll learn how he turned his passion for business into a successful career, and how he overcame every obstacle that came his way.
    So if you're looking for inspiration to chase your own dreams, or if you're just curious about the life of an incredible entrepreneur, tune in now!
    Social Links
    t.me/MERI_PODCAST
    / meri_podcast
    / meripodcast
    / @meripodcast
    / @meriwoch
    / @mericlipset
    / meripodcast
    / meriethiopian
    Copyright Notice for Meri Podcast:
    All rights reserved.
    The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
    For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com
    Thank you for respecting our copyright.

ความคิดเห็น • 472

  • @KalkidanFekadu-pr3se
    @KalkidanFekadu-pr3se หลายเดือนก่อน +342

    Proud Daugther Here, Sooo Proud. Thankyou Again For Having My Dad 🙏🏾🤍🙏🏾

    • @revolution9102
      @revolution9102 หลายเดือนก่อน +43

      Will you marry me

    • @melatfitsum6136
      @melatfitsum6136 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@revolution9102😂😂😂

    • @semuyazeru1220
      @semuyazeru1220 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@revolution9102😂😂😂😂 lebla lifeh Revolution letderge

    • @uneverseetube4667
      @uneverseetube4667 หลายเดือนก่อน +8

      ጀግና አባት አለሺ ይህን ችግር ተቋቁሞ ለዚህ መድረሱ

    • @Birhan214
      @Birhan214 หลายเดือนก่อน +4

      Wow you are too lucky to have such a kind father

  • @mekditenkir2593
    @mekditenkir2593 หลายเดือนก่อน +59

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር ለእንግዳ ሰፊ ጌዜ በመስጠታችሁ ብዙ ነገሮች አስተምሮናል።መኖር

  • @mezmurs
    @mezmurs หลายเดือนก่อน +47

    ይገርማል ሠው የሚያልፍበት መንገድ ። ትልቅ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኜ ነበር ይሄን ቪዲዮ መመልከት የጀመርኩት። ምን ጊዜም ቢሆን ህይወትን አስፍቶ ማየትን እና አዲስ ነገር ማድረግን ተምሬያለሁ ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 27 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 25 วันที่ผ่านมา +3

      አሏህ ይጠብቅሺ / ህ ሁሉም ያልፋል ዋና ትግስት ነዉ

  • @mahletamde7840
    @mahletamde7840 หลายเดือนก่อน +21

    አጎቴ የኔ ጀግና የዋህ እኛም እንደ እንግዳ ነው ህይወትህን የሠማነው ኮርተንብሀል በተጨመረልህ እድሜ እግዛብሔር ከዚ በላይ የትረፍርፍህ ለብዙዎች አባት ሁን እንወድሀለን

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน +30

    This man is the definition of a hustler. His life story makes a great book. May you have more fortune and health for the remaining of your days.

  • @semuyazeru1220
    @semuyazeru1220 หลายเดือนก่อน +19

    ጋሽ ፍቄ ጥንካሬ ለብዙዎች ትምህርት ለልጆችህ ኩራት ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ🙏

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 หลายเดือนก่อน +14

    የሚገርም ሰው ነው !ሌላው ቢቀር ይህን ታሪክ ከሰማውና ይህን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ Best western የሚለውን ሆቴል ሳይ የሚታወሰኝ ይህ ሰውዬ ነዉ

  • @tisetube1
    @tisetube1 หลายเดือนก่อน +32

    Proud Son here, Soo proud of you DAD🙏

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 วันที่ผ่านมา +4

      የጋሼ ፍቄ ልጅ
      አባትህ የእሰቶቪን የዉጭ አካለ ቆርቆሮን እኛዉ ጋ እንሰራዋለን ኤሌትሮኒኩን ግን ቱርኮቹም ከቻይና ሰለሚያሰመጡ እኛም ለግዜዉ ከቻይና አሰመጥተን እንገጣጥመዋለን ብለዋ
      ጋሼ ፍቄ ልብቱ ካለች መድፈር ብቻ ነዉ የሚፈለገዉ ባሉት መሰረት እኔ ኤሌትሮኒክሲም ሀገራችን ዉሰጥ እንዲመረት ሰለምፈልግ አንተ ይህን ያባትህን ሕልም ወደ መሬት ታወርዳለህ ብዬ ይህንን አሰተያየት ሰሰጥ ዜሮ ጥቅም ከዚህ አሰተያየት ፈልጌ አይደለም ደግሞም አልፈልግም ብቻ አንተ የአባትህን ሕልም እዉነት አርገዉ
      እንዳባትህ አንድ ሕልመኛ ኬንያዊ ነበር የመኪና ሰርቆትመከላከያ መሳሪያ የሰራል ግን ቻይና ልኮ PCBዉን ሲያሰራዉ ኮፒ አርገዉበት የኬንያን ገበያ አጥለቅልቀዉ አሰቸግረዉት አራሱ ሁሉን ነገሮቹን ኬንያ ዉሰጥ ማምረት ጀምሯል
      ሰለዚህ ይሄንን ቪድዬ ተመልከት አቶ Morris Mbetsa ይባላል
      Smart Token Electricity Meter - ከቻይና የሚያመጣቹን እቃዉች ተመልከት አንድ ኮንቴነር ብታሰገባ ለአምሰት ዓመት የሚበቃህን ዕቃ አሰገባህ ማለት ነዉ።አሰበዉ መጎጎዣ ላይ የምታተርፈዉን ታክሰ ላይ የምታተርፈዉ በእኛ ጉልበት ሰለሚሰራ ርካነቱን አሰበዉ
      th-cam.com/video/nn9PDM0rgGA/w-d-xo.htmlsi=QObvIAs_0h_OQ2fu
      How GPS trackers are Made.
      እዚህ ላይ ኤሌትሪኩን የሚሰራዉን ማሸን ማየት ይቻላል
      th-cam.com/video/L-Jb8dJVrFk/w-d-xo.htmlsi=G_tulb9hD9wbxWBC

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 26 วันที่ผ่านมา

      ፋክ ኦፍ ይላሉ ፈረንጆች

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 หลายเดือนก่อน +19

    አቦ በጣም ጠቃሚ ኘሮግም ነዉ " አገሮች የሚለወጡት በሀሳብ ነዉ በጣም የሚጠቅሙ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት ኘሮግራም ነዉ "እኔ በፈጣሪ ፈቃድ አሁን ያለሁት ሲዊዲን ነዉ እዚህ ሁሉንም ነገሮች ለመኖር ተመቻችቷል ለኔ ግን ይሄ ምቾት አይሰጠኝም ለውጥ የሌለው ኑሮ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ ጭንቀት የበዛበት ከአቶ ፈቃዱ ጋር ተመሳሳይ ሀሳብ አለኝ እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ብዙ የምጥር ደሞ ቀዬን ሲያነሳ ጅጅጋና አካባቢዎች አቦ ትዝታዎች ጫረብኝ ኢንሻአላህ እኔም ሀገሬ የመግባት እቅድ አለኝ አቦ ይመቻችሁ ቸር ተመኝሁ አቶ ፈቃዱ ይሄ ታሪክህ በመጽሐፉ መጻፍ አለበት ትውልድ ይማርበታል

    • @user-ge4dl5qy5p
      @user-ge4dl5qy5p 29 วันที่ผ่านมา

      Allah yirdah wendme kechalk gin jigjiga lay tru neger lemesrat aseb

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 หลายเดือนก่อน +7

    እዉነት ለመናገር ተቀድቶ ኤደት ተደርጎ የሚቀርብ እንኳነን እንደዚህ አይጠራም ከራስ ዉስጥ የሚፈልቅ የጠራ /no edit/ እጅግ ይገርማል እዉነት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ኑር!!!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +18

    ይህ ሰው እጅግ በጣም እድለኛ ከሚባሉ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው፣ ከሞት፣ ከእስራት ተርፎ እንደዚህ Successful መሆን ምን ያህል ተስፋ የማይቆርጥ ጠንካራ ሰው ነው። እንዃን ደስ አለህ፣ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቄ ጅጅጋ እያለን ጓደኛችን ነበር በንግድ ሥራ በጣም ደፋር ነበር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Giftrealestate_apartment
    @Giftrealestate_apartment หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጠንካራ ሰው..... Mainstream ሚዲያ ላይ ማናቃቸውን ሰው ነው ምታመጡት በጣም ተምረንበታል

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu หลายเดือนก่อน +32

    አለመማሬ ጠቀመኝ የሚል ርዕስ መስጠታችሁ ተገቢ አይመስለኝም።

    • @Hkim185
      @Hkim185 29 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን?

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 29 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል እውቀት በገንዘብ ሊተካ የማችል ትልቅ ሀብት ነው

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 27 วันที่ผ่านมา +2

      ማወቅ የፈለግ ለምን እንደዚህ እንዳሉ ያዳምጥ።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@eskedarhibstu8389 ፐፐፐፐፐፐ አንቺ ባትፈጠሪ ኖሮ ማን ይነግረን ነበር?

    • @Hkim185
      @Hkim185 27 วันที่ผ่านมา

      @@rasayifat5726
      ቂቂቂቂ እግረ-መንገደህን የቄሰ ትምርትቤትም ካልከፈለክ አትማርም በልልኝ

  • @birukasressie4312
    @birukasressie4312 29 วันที่ผ่านมา +12

    በእውነት የሚገርም ጀግና አባት ....ስንቱን መከራ ተቋቋመህ ለዚህ ስኬት መድረስህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። ልጆቹ አደራ ይህንን ሁሉ ጥረቱን ማስጠበቅ አለባቹህ።

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 26 วันที่ผ่านมา

      ብዳቲያም ይላሉ ወሎዎች

    • @birukasressie4312
      @birukasressie4312 26 วันที่ผ่านมา

      @@gezahegnwoldemichael5805 ስንቱ ማህይምና ደንቆሮ ጋር እንደምንኖር ሲገባኝ በጣም ነው የማዝነው

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 หลายเดือนก่อน +28

    እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሰው አይቼ አላውቅም።ይገባካል

  • @mossay7048
    @mossay7048 หลายเดือนก่อน +5

    You know what, I like the fact that you let the gust to tell us his story without unnecessary intervention.

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 29 วันที่ผ่านมา +6

    My take away form this podcast is ' we must adapt to our situations and be creative to survive and excel, use local resources to make the best out of it, take risks, and enjoy the moment' , Mr Fekade, kudos to you for taking your old mates on board in your entrepreneurial journey. I think that is the key secret to your ongoing success. The biggest challenge in Ethiopia is not the politics or the policy but MANAGEMENT/ FINDING THE RIGHT PERSON TO RELY ON, you got very lucky with that on top of your relentlessness, Thanks for sharing your life's journey. Thanks Meri podcast for hosting such a resourceful soul.

  • @ermiasmenebere1811
    @ermiasmenebere1811 หลายเดือนก่อน +7

    Amazing, እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ያላቸውን ሰው ነው ያቀረባቹልን፡፡ መሪ ፖድካስቶች እናንተም በጣም ልትመሰገኑ ይገባል፡፡Thank you. በርቱልን::

  • @teshome77
    @teshome77 หลายเดือนก่อน +20

    I have seen most of your episodes, but in terms of real life experience this man is the best. There is a lot to learn from his honest and coherent narration of stories as well. Great job, Meri! Kenean, please mind your body language; crossing your arms during conversations/interview signals defensiveness.

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +1

      በማን ባህል እጅ ማጣመር በኛ እንግዳን ማክበር ነዉ

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs หลายเดือนก่อน

      The type of person who comfortably navigating through unexpected changes or challenges and a deeper understanding of the world around him. It could be an indication that his mind is better than average smart individual.

    • @safronyaya8261
      @safronyaya8261 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hkim185Began bahil kenan is correct.

    • @mkim6017
      @mkim6017 27 วันที่ผ่านมา

      Not in our culture though! Crossing arms actually in our culture has different meaning like Melkam Sinesiraten Yasayal! I remember when we were little, the teachers asking us to crisscrossed our arms and to be quiet and listen 😂

  • @yohannesdebele6493
    @yohannesdebele6493 29 วันที่ผ่านมา +6

    ህይወት ከትምህርት ቤት በላይ ነች። እናመሰግናለን Boss

  • @biruktawitalemu
    @biruktawitalemu หลายเดือนก่อน +5

    ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው...ተስፋ እና ጥንካሬን ተምሬበታለሁ። Thank you Meri

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 18 วันที่ผ่านมา +3

    በአጋጣሚ 6 ቁዋንቁዋ እችል ነበር
    በአጋጣሚ ሆላንድ
    በአጋጣሚ አይሱዙ ,ገልባጭ እና መኪና
    በአጋጣሚ ጀልባ ነበረኝ
    በአጋጣሚ ብላ ብላ
    እሄንን አጋጣሚ ባወኩት 😂😂 ምንም ሁን ሀብታም ሆነሀል ጀግና ነህ

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ተመስጬ ፊልም የመሰለ የህይወት ጉዞ.....”another way of living”. የሂወት ፍልስፍናው ይለያል....” He don’t fear to the unknown 😂 He keeps moving 🏃‍♂️”. Bravo! 🎊 🎉

  • @Peace-iu5wm
    @Peace-iu5wm 29 วันที่ผ่านมา +4

    What a journey!! Got big life lessons from Gash Fikadu. I wish him more success & health. Thanks, Kenean & Tigabu.

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia หลายเดือนก่อน +10

    A very resilient life story! His persistence, faith, hope, and determination is off chart! As someone from Harar, glad to hear that he is building an international brand in that hostoric city. The last time I visited Harar was 2018. I still remember how shocked I was to stay at Ras Hotel in a room, which had a broken window without hot water. This was a very beautiful hotel we had craved to even step into it's premise. What was interesting? Dire Dawa had multiple world-class hotels. Hope, more hotels open in Harar in the coming years...

  • @aben266
    @aben266 หลายเดือนก่อน +4

    የበእምነት አባት ፍቄ ደግ ሰው ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ገና ብዙ ትሰራለህ ከጅቡቲ አንደኛው አድናቂህ ነኝ

  • @buhetube4044
    @buhetube4044 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወታደር ቤት ጀምሮ በወንጀል የተጀመረ ታሪክ..! ቁስለኛ ወታደር መንገድ ላይ ጥሎ እስከመሄድ የደረሰ....! በገንዘብ ቢሳካለትም ስብእናው ላይ ግን ብዙ ደስ የማይል ታሪክ ነው

  • @abestock7617
    @abestock7617 หลายเดือนก่อน +8

    እስከዛሬ ከሰማሁት ኢንተርቪ ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ነዉ

  • @adada6563
    @adada6563 29 วันที่ผ่านมา +3

    I live in harar near to his new hotel and am so proud to be his neighborhood.. i always see the progress of his hotel its magnificent.... mr. Fekadu you are one of the chosen person in world i said i world not in content..i wish if i work for you am graduated with civil engineer.am proud of you sir you are my role model

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 28 วันที่ผ่านมา +3

    እስኪ ለኦድየንስ ክብር ይኑርህ አባትህም ይኑነ ሌላ አንቱ ብለህ ለምን አትጠራም ነውር ነው የሰውየው ዕድል ውጣ ውረድ ያሳዝኒል መጨረሻው ግን ደስ ይላል መጽሐፍ ይፃፉ ጋሼ ለሰው ልጅ ወይም ለቀጣይ ትውልድ ጥሩ ምሣሌ ይሆናል ተስፋ ለሚቆርጡ ትምሕርት ነው ❤🎉

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ መፃሕፍት ይወጣቸዋል የህይወት ተሞክራቸው ትለቅ ነገር ነው ያስተማሮን እናመሰግናለን❤

  • @eyoblegesse9076
    @eyoblegesse9076 29 วันที่ผ่านมา +3

    Africa is the biggest market for Ethiopia and I also had an experience before 13/14 years in the southern part of Africa and saw a lot of potential special for SME industry

  • @djej2821
    @djej2821 หลายเดือนก่อน +3

    The most comfortable and easy to be listening interview I have ever seen. Thank you all.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እጅግ የገረሙኝ ስው ናቸው ምንአለ ሌላውም ስው እንደ እርስዎ ቢሆን እርስዎ ራስዎ ትልቅ መፅሐፍ ነዎት የሚደነቁ ስው ነዎት ባውቆት ደስ ይለኛል እናመስግናለን❤❤❤

  • @AsebMegbiyaneh
    @AsebMegbiyaneh หลายเดือนก่อน +2

    This guy is like a book,Mr. Fikadu Thank You so much.Amazing as always Meri podcast.

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 24 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏THANKS very much Mr, Fekadu Tsegeye for this tutorial history you are amazing God bess you

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ የህይወት ታሪክህን ስሰማ በጣም ነዉ የገረመኝ ዉዉዉ ብርታትህ ጥንካሬህ ተስፋህ ድፍረትህ ረስንቱን ልግለፀዉ በጣም ልዩ ፍጡርነህ በእዉነት ህይወትን በተሞክሮ ያስተማርከኝ ትልቅ ሰዉ ክበርልኝ ። አቅራቢወቹንም አመሰግናችሗለሁ።

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት የሚናገረውን ሁሉ እየሳልኩት ነበር። ግን እግዚአብሔር በጣም ከፊቱ የቀደመለት ሰው ነው።በእስር ቤቱ ታሪክ ራሱ ይህን ተመልክቻለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መብቃት ህልም ነው የሚመስለው። ተምሬበታለሁ።

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 29 วันที่ผ่านมา +2

    ጌሽ ፉቃዱ በጣም ጥሩ ስው ነው እንዳለው ስው እንካን አይደለም ይገርማል እድሜ ይስጥህ

  • @yosephihiruy2081
    @yosephihiruy2081 หลายเดือนก่อน +4

    Good Storyteller ,they didn’t even ask him any question.💯

  • @mulugetaghile8738
    @mulugetaghile8738 29 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing lesson, thank you Mr Fekadu Tsegaye God bless you and thank you Meri podcast

  • @techworldwithzedo878
    @techworldwithzedo878 6 วันที่ผ่านมา

    My perspective on life has completely changed after watching this video. Long live Mr. Fikadu Tsegaye, and thank you, Meri Producers, for bringing this giant, amazing, and historical person to us.

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 หลายเดือนก่อน +8

    Well come back Meri 🎉

  • @een56
    @een56 27 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ገራሚ ደፋር ሰው ነው👍👍👍
    ድፍረት ለውጤት እንደሚያበቃ ትምህርት ሰጪ ነው

  • @user-pm1nq9zm7j
    @user-pm1nq9zm7j 29 วันที่ผ่านมา +2

    The most inspirational interview. Please invite other exmplery business leaders like this one

  • @marthanegash9387
    @marthanegash9387 หลายเดือนก่อน +2

    Betam dese yemile life testimony!!
    Ketemarute belale👏 thank u

  • @helentelelebirhan6769
    @helentelelebirhan6769 27 วันที่ผ่านมา +1

    He is hero. I am inspired by his experiences. I passed through tough time and the same route he went through.

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 หลายเดือนก่อน +1

    This story is a life class thank you so much !❤🙏

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 5 วันที่ผ่านมา

    ሐረር የብሄር ብሃረሰቦች እገር ናት ዘረኝነት የሌለባት ሁሉም በፍትህ በእኩልነት የሚኖርባት ከተማ ናት ይህን ሰው በወታደር ቤት እያለ የሚያውቀው ጏደኛ ቢገኝ ብዙ መረጃ እናገኝ ነበር የኢሰፓ ስርአት ሁሉንም በእኩል የሚያስተዳድር ምንም እንኳን አንዳንድ የውስጥ አርበኛ ሆነው ኢትዮጵያን ቢወጉ ዛሬ ለምስክርነት መብቃት በአሁን ሰአት ላለው የዘረኝነት በሽታ ትምህርት ነው ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ 💚💛❤️

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, so wonderful thoughtful discussion.

  • @EbaFufa
    @EbaFufa หลายเดือนก่อน +1

    Great epsode thank meriwoch can’t wait for Dr gemechis desta epsode

  • @user-rn4ye1zz9u
    @user-rn4ye1zz9u 28 วันที่ผ่านมา

    Meri podcast እንደ ሁሌው በጣም አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው #እደጉ!!!
    እኔም ከልጅነት እስከ እውቀት በሴትነት በእናትነት በተለየ መልኩ የህይወት ውጣ ውረድ ፈትኖኛል ግን ለኔ ህይወት መንገድ ነው ስትጓዝ እንቅፋት አለ መውደቅ አለ ወድቆ አቧራን አራግፎ መቀጠል አለ ወድቆ ተሰበሮ ደግሞ ለወራት ለአመታት አልጋ መያዝ አለ በምርኩዝ መራመድ አለ በሙሉ ልብ ነገ ቆመህ እንደምትራመድ በውስጥህ ካሰብክ እርምጃ ይቀጥላል አቶ ፍቃዱ እንዳልከው ዛሬን #መኖር ነገን እንደሚነጋ ፀሀይ እንደሚወጣ ተስፋ ማድረግ ሰውን ያኖራል !!

  • @ephremtadesse7503
    @ephremtadesse7503 หลายเดือนก่อน +4

    ህይወት የገባው ሠው ነው።
    Wow!! I have learnt a lot from these man!! He literally applied think & grow rich principel!!
    በጣም ቆንጆ አስተማሪ ኘሮግራም ነው። በርቱ።

  • @benai5241
    @benai5241 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ብቃትና የህይወት ስኬት .ከወታደርነት ከእስር .ከሞት . ከስደት . ከኪሳራ . .የህይወት ውጣ ውረድ አልፎ እዚህ ደረጃ ላይ መድረስ .ያልበግር ባይነት .ተስፋ አለመቁረጥ .ውጤት ነው .ቢሊየነርነት ሲያንስህ ነው : :

  • @bettydeju7233
    @bettydeju7233 หลายเดือนก่อน +4

    በቅርበት እማውቅህ ድንቅ እና ጠንካራው ሰው!!!! ንፁህ ኢትዩጵያዊው ፍቄ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 หลายเดือนก่อน

    What a nice lecture & life experience thank you for sharing your knowledge.

  • @user-gs3ex4fl4t
    @user-gs3ex4fl4t วันที่ผ่านมา

    what a great man we got a lot lesson from him God bless you sir

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 29 วันที่ผ่านมา

    Wow I like this guy how he explained his journey. ተባረክ

  • @youthfocuspodcast3339
    @youthfocuspodcast3339 หลายเดือนก่อน +4

    The thumbnail quote is not appropriate and it doesn't help the young generation who are your audience it would be better if you would change it

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 29 วันที่ผ่านมา +5

    (ችግሩ ሳይሆን ችግር ሚሆነው ችግሩን ምታይበት መንገድ ነው)
    * ውድቅትን አለመፍራት
    * ከዜሮ መጀመርን አለመፍራት
    * ደፋር መሆን
    * ተስፋ አለመቁረጥ
    * ህልመኛ መሆን
    ከርሶ የተማርኩት ነገር እድሜን ከጤና ያድሎት 🙏

    • @tewodrosnigussie9941
      @tewodrosnigussie9941 28 วันที่ผ่านมา +1

      ደስ የሚል አገላለፅ ❤ እንግዳዉን የሚመጥን

  • @kumnegerfetene2873
    @kumnegerfetene2873 16 วันที่ผ่านมา

    Thanks for being a genuine and authentic voice in the business space. Your content is refreshing.

  • @mikias_negatu
    @mikias_negatu 28 วันที่ผ่านมา

    Nice talk with amazing life journey and i took a lot from Meri's guest Ato Fekadu. Thank you for all teams of Meri.

  • @jobloggs7275
    @jobloggs7275 หลายเดือนก่อน

    The audacity of the human spirit is amazing. The speaker had tapped into his entrepreneurial nature and loves the challenge of the next thing. I found this program highly candid and educational. Best wishes hope to stay at your hotel when i visit harar. I have been to Dekemhare because i am Eritrean 🇪🇷✌

  • @yaconengineering1198
    @yaconengineering1198 27 วันที่ผ่านมา

    what an amazing and magnificent story !Great accomplishment.Really amazing

  • @yeabserabenyam7010
    @yeabserabenyam7010 28 วันที่ผ่านมา

    Top tier person. Thank you Meri for giving us our own heros.

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 24 วันที่ผ่านมา

    ንግግራቸው ምክራቸው የማይጠገብ ጀግና አባት ኑሩልን አባባ በጣም አመሰግናለው

  • @emmy1365
    @emmy1365 28 วันที่ผ่านมา

    የሰው ልጅ እሚያልፍበት ህይወት እጅግ ይገርማል አስገራሚ ጠንካራ ሰው ኖት!! እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት!!!

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 หลายเดือนก่อน +2

    Great discussion as always guys

  • @MrBilisan
    @MrBilisan 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It’s very educative and great interview. Life by itself is great school. He is a great and so matured person. I wish him good health and more blessings!

  • @seberzare
    @seberzare 19 วันที่ผ่านมา

    አቶ ፍቃዱ ዛሬ ለኔ ትልቅ ምሳሌዬ አድርጌህ ነው የምወስደው እኔም የሰራዊት አባል ነበርኩኝ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ከሃገር ወጥቼ በንግድ ስራ ተሰማርቼ እየሰራሁ ነው ። ጦርነት ምን ያህል አስለፊ መሆኑን ያየ ያውቀዋል እግዚአብሔር ድጋሚ እድል የሚሰጥ አምላክ ነውና ዛሬ ለምስክር በቃን❤

  • @alexanderhagos3363
    @alexanderhagos3363 29 วันที่ผ่านมา

    Wow i learn form this interview more thank you gash & meripudcust bless more 🙏 ❤ 🎉

  • @yohannesgetnet2177
    @yohannesgetnet2177 หลายเดือนก่อน

    Great epidsode Meri. i loved the Guests Brutally honesty and simplicity.

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 25 วันที่ผ่านมา

    Amazing testimony and story of success!!!

  • @realeagent
    @realeagent 25 วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ጀግና ሰው አቶ ፀጋዬ

  • @user-br4ks3dt2j
    @user-br4ks3dt2j 23 วันที่ผ่านมา

    Mr. Fekdu's interview was truly eye-opening and packed with invaluable life lessons. His insights and experiences shed light on perspectives that are both inspiring and thought-provoking, leaving a lasting impact on all who had the chance to watch it. Thanks Meri Pocast

  • @amanuelafework4294
    @amanuelafework4294 หลายเดือนก่อน +1

    Wow i don't have a word to say it's so amazing life we share thanks meri

  • @demose255
    @demose255 25 วันที่ผ่านมา

    This was a great story. The interviewers approach for this one was great as well. Thank you!

  • @user-tq1bh1sr7g
    @user-tq1bh1sr7g หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው ምትመቹኝ ብዙ ከናንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።from dire.

  • @camptube1
    @camptube1 หลายเดือนก่อน +1

    #ቁምነገር ...ህይወት የት እንደምታውለን አናውቅም። ዝምብለን መልካሙን እያሰብን እንኑር ። ድንቅ ነበር መሪ እናመሰግናለን! #CAMPTUBE1

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES หลายเดือนก่อน +2

    Meri Podcast is booming, may Lord Bless you

  • @testtube3208
    @testtube3208 หลายเดือนก่อน

    It's an Amazing story I learned a lot of things thank you!

  • @lazardev.1009
    @lazardev.1009 24 วันที่ผ่านมา

    thak you meri for hosting such inspirational person

  • @sanchusanchu6434
    @sanchusanchu6434 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow what a story he is so normal kind free a a
    I apricate him am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 am proud of.him and thanks meri.podcast 😎😎😎😎

  • @samrawitmebratu9469
    @samrawitmebratu9469 หลายเดือนก่อน

    A greatest man thank you for sharing Fiki

  • @ephremfekre5973
    @ephremfekre5973 25 วันที่ผ่านมา +2

    I can say only thank you ur so smart keep it up

  • @eliasabdullahi3311
    @eliasabdullahi3311 26 วันที่ผ่านมา

    So fascinating story. Resilience is the ultimate power,

  • @Mankush995
    @Mankush995 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቀለል ያለ ሰው በህይወቱ posetive የሆነ ብዙ ነገሮችን የሰራ ለውድቀቱም ሆነ ለእድገቱ ሌሎችን በመውቀስ ጊዜ የማያጠፋ እየወደቀ እየተነሳ ለስኬት የደረሰለብዙ ሰዎች ምሳሌ የሚሆን ግለሰብ ነው .

  • @yohanneswk2824
    @yohanneswk2824 26 วันที่ผ่านมา

    Amazing Citizen, May God Bless You Sir

  • @brookzewdie3146
    @brookzewdie3146 26 วันที่ผ่านมา

    Great program and a good experience for young Ethiopians .

  • @fkexplorer8280
    @fkexplorer8280 24 วันที่ผ่านมา

    This is one of the top stories I have seen on Meripodcast

  • @kalebzewdu9513
    @kalebzewdu9513 หลายเดือนก่อน +4

    Meri interview aderareg sitchilubet!! Keep going

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠንካራ ሰው ነው አንድ የተረዳሁት ቃለ መጠይቅ ማን ኛው ሰው ከ አለበት ደረጃ ከፍ ያለ ቦታ መድረስ ይችላል እርሱ እራሱን ማዘጋጀት አለበት የሚለውን እናመሰግናለን መሪ ብሮድካስት

  • @Ethiopianlivemusic
    @Ethiopianlivemusic หลายเดือนก่อน

    It’s amazing respect mr Fikadu

  • @DaniMeharina-iw2ds
    @DaniMeharina-iw2ds หลายเดือนก่อน +2

    Most of the people who come from Deqemhare, Eritrea 🇪🇷 are smart and successful people. I was in Deqmhare last month and it’s so beautiful place You guys are great and God bless you all.

  • @mikot4439
    @mikot4439 หลายเดือนก่อน +2

    This man's life proves that the human spirit and will power is unfathomably strong , Great Guest !

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 23 วันที่ผ่านมา

    Amazing life story- ups & down…..

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 หลายเดือนก่อน

    Wow what great business man ❤ his courage is special

  • @solomontamiru9313
    @solomontamiru9313 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Fike, seeing is believing I appreciate your successes &wish to you all the best, Solomon from dire dwaa,

  • @habeshethio4981
    @habeshethio4981 24 วันที่ผ่านมา

    This is so inspiring! Amazing production