Ethiopia - ሰበር የድል ዜና ከውጫሌ፣ ውርጌሳና ወረባቦ | ህወሀት የሸኔ ታጣቂዎች ላይ የፈፀመው ያልተጠበቀ ድርጊት | እና ሌሎችም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 884

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 3 ปีที่แล้ว +24

    እነሱ እየሙቱ እኛን ለሚያኖሩን ትልቅ ክብር አለኝ ድሉ ይቀጥላል ኢንሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 ปีที่แล้ว +66

    ውጫሌ ነፃ ወጣች አልሀምዱሊላ ደግሞ ድምፃቸውን በስማን የቤተስቦቻችንንንያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር ይመስገን ድሉ ይቀጥላል 💪💪💚💛❤
    ፋኖ ኤፍሬም ጀግናችን መቼም አንረሳህም ነፍስ ይማርልን😥😥😥

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +37

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ሕዝብ የመጨረሻዋን ሳቅ የምንስቀዉ እኛ ነን አማራዎቼ 💚💛❤የእምዬ ኢትዮጵያ ትንሳዔዋ ቅርብ ነዉ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @hawahawa1791
      @hawahawa1791 3 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ ማማየ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5በ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5በ 3 ปีที่แล้ว +49

    ፋኖወች ሀዘናችሁን አልሥማ ለኛብለህ ለተሠዋኸው ወድማችን 😭😭😭

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 ปีที่แล้ว +1

      ሚስኪን ለኛ ለሀገር ብለው

  • @አህመድነኝ
    @አህመድነኝ 3 ปีที่แล้ว +60

    የሰው ልጅ ማለፍ የማይችለው፡የሚሞትበትን ቀን ብቻነው ሌላው ነገር ከፈጣሪ እገዛ ጋር መለፍ፡ይቻላል ይህም ቀን ያልፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 ปีที่แล้ว +30

    ፋኖ ኤፍሬም ነብስህ በሰላም ትርፍ ወንድሜ ለሀገርህ ደከመኝ ራበኝ ሳትል በዱር በገደል ከወንድሞችህ ጋር ኢትዮጵያን ነፃ አድርግሀል ስምህ በታሬክ ይፃፋል

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 3 ปีที่แล้ว +1

      ነፍስ ይማር

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 3 ปีที่แล้ว +2

      Yebetesebuchun silk askemtulin

    • @njatahmad3400
      @njatahmad3400 3 ปีที่แล้ว +2

      ወንዲምይ ነብሥህን ይዘንልህ የተሠዋዉ ለአገርህ ሥትል ነዉ ደግም እኔ አገር ነዉ የተሠዋዉ 😢😢😢

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +45

    *ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ያንተ ነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪💪እናሸንፋለን በሉ እናሸንፋለን ዝንታለም አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️*

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 3 ปีที่แล้ว +2

      እናሸንፋለን 💪💪💪💖💖💖🇪🇹🇪🇹

    • @rosagiorgiprim6746
      @rosagiorgiprim6746 3 ปีที่แล้ว +2

      ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብና ለማከላካያ ሰራዊት ምንሻ ፋኖ ሊዬ ሐይል።

    • @africaunite3823
      @africaunite3823 3 ปีที่แล้ว +1

      Le Amhara meselegn yeh hu serawit yetselefew atashkabit

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 ปีที่แล้ว +18

    ጀግናውውው ፋኖኖኖኖኖኖ. የአንድድ ፋኖኖኖ ሞትትት ቀላል አደለምም ለአማራራራ. አሏህህ ይጠብቃቸውውው ጀግኖቻችን ለኛኛ ነፃነት እየተጋፈጡ ነውውው. ድልልልል ለአማራራራራ

  • @ghfbrh8399
    @ghfbrh8399 3 ปีที่แล้ว +21

    ጀግና አይሞትም ለሀገሩ መስዋትነት የከፈለ ህያው ነው መቼም አንረሳችሁም የኛ ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @yyt5ghuu703
      @yyt5ghuu703 3 ปีที่แล้ว +2

      ነፍስይማርጀግናአይሞትም

  • @samiteketay3123
    @samiteketay3123 3 ปีที่แล้ว +12

    ፋኖ የኢትዮጵያ መከታ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @zinetzinet8293
    @zinetzinet8293 3 ปีที่แล้ว +11

    ድሉ የኛነው ፋኖ መከላከያ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 3 ปีที่แล้ว +125

    ፍትህ በሳኡድ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭

    • @savefp12fp
      @savefp12fp 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ለእሰረኞች

    • @semira1209
      @semira1209 3 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍ ተርሱ በጦርነቱ ምክናየት

    • @duaasaleh1330
      @duaasaleh1330 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህህህህህህህ በጣም

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam Azinalehu
      Ahun enametachewalen
      Lela gize ebakachihu manim wede Areb ager AYHID!!

    • @tajabob
      @tajabob 3 ปีที่แล้ว

      We need to eliminate TPLF from Ethiopia soon.

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 ปีที่แล้ว +26

    ኤርትራውያን በውጪ ሀገር ለኢትዮጵያ በምታደርጉት ድጋፍ እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇹

  • @kal4668
    @kal4668 3 ปีที่แล้ว +31

    ትኩረት ለራያ💚💛❤😥😥😥

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 3 ปีที่แล้ว

      እራያ ነፃ አልውጣም እንደ

    • @kal4668
      @kal4668 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatislam8513 እረ ገና መቸ ከባድ ጦርነት ተከፍቷል😥😥😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +33

    ኤፍሬም አጥናፉ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ
    ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደገ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት የአማራ ጀግና መዳኛችን ፋኖ ክብር ለሁሉም የጸታ ሃይሎች

  • @tube1320
    @tube1320 3 ปีที่แล้ว +20

    ድል ለፍኖ
    ድል ለአማራህዝብ
    ድልለሚኒሻ እንድሁም ለአፍር
    ለመከላከያ ጀግኖች
    ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓

    • @ታመነ
      @ታመነ 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @camilatamam4678
      @camilatamam4678 3 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ድል ለኢትዮጵያ ብትዪ

    • @ታመነ
      @ታመነ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@camilatamam4678 አዎ በትክክል ኢትዮቢያ ታቸንፍ አለች አቸንፋም አለች ካሚላ ተማም

    • @camilatamam4678
      @camilatamam4678 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ታመነ ለማሸነፍ አዲስም አይደለች በፊትም አሁንም ወደፊትም እያሸነፈች ትኖራለች ኢንሻአላህ

    • @ታመነ
      @ታመነ 3 ปีที่แล้ว

      @@camilatamam4678 አዎ ኢንሻአላህ የትግሬን አውሬወች ሰው በላ የሆኑትን እባቦች መቀሌ ገብተን እንጫወትባቸው አለን በፋኖ ና በአማራ በመከላከያ

  • @አይዱኒያ-ጰ6ፈ
    @አይዱኒያ-ጰ6ፈ 3 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላህ ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለሚዋደቁ ለሚሰው ወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @jameelajameela2193
    @jameelajameela2193 3 ปีที่แล้ว +38

    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን በበሺና አለቁ እንድረስላቼዉ ሀገራቼዉ እዴዉሀ ጥም እዴራብ እርቦቼዉ ተስፋለቆረጡት እባህ መሪያቺን ልብህንም ወዴሳኡድ አዙርልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +30

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
    ክብር ለጀግናው የአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖኖኖ
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
    ክብር ለጎረቤት ኤርትራ ጀግናው ሰራዊት
    ድል ለጀግናው መሪያችን
    ድል ለእናት አገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤💪💪💪

  • @brightenglishtest
    @brightenglishtest 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጀግናው ፋኖ
    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለአማራ ሚኒሻ
    ክብር ለመከላከያው 💚💛❤ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 3 ปีที่แล้ว +15

    ሣደርስባቸው ደርሰውባት ይፍጃቸው እድል ለኢትዮጵያ💚💛❤💪

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +18

    *👉ኢትዮጲያ ትቅደም ጠላት ይዉደም ድል ለኢትዮጲያ ክብር ሀገሬን ህዝቤን ብለዉ በዱር በገደሉ ለሚዋደቁ ጀግኖቻችን🤙🤙💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷*

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +28

    ፋኖነት ይለምልም 💪💪💪

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      *👍👍🙏*

  • @salemtubes1200
    @salemtubes1200 3 ปีที่แล้ว +14

    አይየሊጥሌባ አፍ ብቻ የማውቀው ውሹት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለኢትዮጵያ ፍኖ ለጀግናው አማር ስራዊት ይሆን ኢትዮጵያ ሀገሬ ከፈ በይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 3 ปีที่แล้ว +90

    ፍትህ ሰኡድ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን 😭😭

    • @end2endx
      @end2endx 3 ปีที่แล้ว +7

      ዘንድሮ በኛ ላይ ያልበረታ የለም። ፈጣሪ ከወንድም ፣ከእህቶቻችን ጋር ይሁን። አዝናለሁ።

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +3

      ያረብ😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @duaasaleh1330
      @duaasaleh1330 3 ปีที่แล้ว +1

      ፍትህህህህህህህህህ ለሳኡድ እስርኞች

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 3 ปีที่แล้ว +15

    አልሀምዱሊላህ እድሜ ለጀግኖቻችን ክብር ለኛብለዉ ለተዋደቁ እቁ ጀግኖች ኩራቶቸ

  • @chechehoentertainment6867
    @chechehoentertainment6867 3 ปีที่แล้ว +15

    ሐገር ማለት ሠው ነው
    የመጨረሻውን የደስታ ሳቅ እንሆ ጀምረናል
    💚💛❤💪💪💪💪

  • @ቲቲ-ዘ7ወ
    @ቲቲ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว +13

    አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚንንንን ፈታ ከልብ እናመሰግናል 😭😭😭 መርሳ ወልዳይ እራያ አላህ ከይር ያሠማችሁ ውጫሌዬ💔💔💔💔💔

    • @tube504
      @tube504 3 ปีที่แล้ว +1

      ትይባየ የማቅሽ መሰለኝ

    • @ቲቲ-ዘ7ወ
      @ቲቲ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว

      @@tube504 ነይ እንጠዋወቅ እህት😘

    • @tube504
      @tube504 3 ปีที่แล้ว

      @@ቲቲ-ዘ7ወ ሰአዳ አለሙ ነኝ ካወቅሽኝ

  • @سميرةمحمد-ط4ك
    @سميرةمحمد-ط4ك 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምድሊላሂ ውረጌሣ ነፃ ወጣች የዘመዶቻችንን ድምፅ በሠላም አሠማን ያረቢ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +40

    ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ጀግኖች ጀግኖቻችን በርቱ ከጎናችሁ ነን ግፋ በለው እስከ አላማጣና ኮረም ድረስ💪💪💪

    • @ጎንደሬውነኝየበጌምድሩ
      @ጎንደሬውነኝየበጌምድሩ 3 ปีที่แล้ว +1

      እና ይቀጥላል እሰከ ኤርትራ ድረስ

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 3 ปีที่แล้ว +1

      ወረባቦኔቶርክይለቀቅልን፣እስኪየቤተሰብድምፅእንስማ፣ፍትህበልልንወድም

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ይህንን ቀን እንድናይ ከእድሜአችን ላይ ይችን ቀን ስጨመርክልን ተመስገን።
    ድል ለኢትዬጵያ ልጆች።

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈታየ ዲል ለእማማችን💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ፋኖ የኛ ጄግናናና🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💪💪💪

  • @tube-og2df
    @tube-og2df 3 ปีที่แล้ว +13

    የአማራ ፋኖ በበጣም ጀግና ነው ቃላት አይገልፀውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ታሸንፋለች ።

  • @tube-fu3hv
    @tube-fu3hv 3 ปีที่แล้ว +10

    አብች ሺ አመት ንገስልን ጠላቶችህ ከምድርገፅአላህያጥፍቼው ጁንታና ሼኔወች እሰይእንኳንም ተጨፍጨፍችሁ የአማራእንባይፍረድ አላህያካዳችሁ ፍትህ ለመብራትና ለባንክቤት ፍትህ ፍትህ ዘመዶቻችንን እጠይቅ አብቾ ሺአመትንገስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የግልየሽዋልጅ
    @የግልየሽዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ አማራዬ ልቤ ደሞቼ ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘🇪🇹🇪🇹💘💘💘

  • @zenetahmed6969
    @zenetahmed6969 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 3 ปีที่แล้ว +9

    ለተሠዋው ጀግና ፋኖ በጣም ብናዝንም ግን የተሠዋው ለሀገሩ ነው ምንም አይደለም💪💪😭😭😭😭💚💛❤️ ለቤተሠቦቹ እና ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @አልማዝጎጃሜዋ
    @አልማዝጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว +16

    ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 3 ปีที่แล้ว +8

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እስኪ እስከመጨረሻዉ ያድርግልን ደስታዉን እኔ ቤተሠቦቸን የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹😭😭😭

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን መጨረሻው ይመር መርሳ ወልድያ ነጻወቶ ድምጽ ያሰማን

    • @seadayeabideriwas8555
      @seadayeabideriwas8555 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭🤲🤲🤲😓😓ያረብ

    • @abffggalihdfg9356
      @abffggalihdfg9356 3 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ያረብ ቤተሰቦቻቺንን

    • @seadanurye3426
      @seadanurye3426 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hasatpice9198 ኢንሻአላህ አላህ ሠላም አድርጎልን የቤተሠብ አክባር የምንሰማ ያድርገን 🇪🇹🇪🇹

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว

      @@seadanurye3426 አሚን ማማየ አሏህ ያቃል በስደት ክፊ አያሰማን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +3

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mylady9674
    @mylady9674 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ትንሳኤሽ ቀርቦአል ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💚💛❤

  • @terngo
    @terngo 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ የአማራ
    ጀግና በናተ ሁሌም እኮራለን አማራነት ይለምልም ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @seadabiniyamtube2078
    @seadabiniyamtube2078 3 ปีที่แล้ว +5

    መቸ ነው መርሳ እና ወልድያ ነፆ እሚወጡት ያረቢ ከይር አሰማን 💚💚💛💛❤❤

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 ปีที่แล้ว

      እራያ ቦቆ ጨምሬበት እማ 😭

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 3 ปีที่แล้ว

      @@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      በተለይ ከሊብሶ እስከራያ ለሊበላ ሰቆጣ በጣም ተጎዲቷል ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን
      እኔ በመስከረም አዲ አካባቢ የአክስቶቸ ልጆች አጎቴ እደሞቱ ሰምቸ ነበሪ ሌሎቹ የት እደገቡ አላዉቅም

    • @karima..3008
      @karima..3008 3 ปีที่แล้ว

      @@سميره-ذ1ذ ኔትረክ። ሢለቀቅ። እኛም ጉዳችንን እንሠማለን ሞት አይቀር። ግን። አለለወጉ መህናቸው። ብቻ አላህ። ጥሩ ነገር ያሠማን የሞቱትን። አሏህ ይማራቸው

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 3 ปีที่แล้ว

      @@karima..3008
      አላህ ኸይሪ ያሰማን የአላህ ዉሳኔ ሁሌም ይፈፀማል

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว

      ወልዲያ ነፃ ወታለች አልሰማሽምዴ

  • @khedeejaomar9726
    @khedeejaomar9726 3 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላህ🤲😥 ወልድያና ሀራ ዶሮግብር😥💚💛❤🙏

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5በ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5በ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ
    ክብር ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
    ክብርለመከላከያ
    ክብርለልዩሀይል ለሚኒሻ
    ክብር ለአፋር ሠራዊት

  • @blatob8799
    @blatob8799 3 ปีที่แล้ว +10

    እፍፍፍ አድነታችን ህብረታችን ኢትዮጺያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካንም እጠብቃለን ተመስገን ድላችን ዘላቂ አድርግልን

  • @seadayoutube7137
    @seadayoutube7137 3 ปีที่แล้ว +8

    እርመርሳ ማሀልአባ ምላይናቸው አምስትወራችን በጭቀት 😭😭😭😭😭እኔስጨነቀኝ

    • @tube-hj2dz
      @tube-hj2dz 3 ปีที่แล้ว +1

      Abshir ehte

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    ጀግና አይሞትም ወንድሜ ነብስህን ይማርልን😭

  • @yeborenawkuru7438
    @yeborenawkuru7438 3 ปีที่แล้ว +10

    ጀግኖቻችን 😍😍😍😍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪💪💪💪💪✌

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 3 ปีที่แล้ว +14

    ድል ለጅግናዉ.ኢትዮጵያ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ አብይ አህመድ
    ድል ለጅግናዉ አብይ አህመድ
    ድል ለጅግናዉ አማራ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ ለወሎ ህዝብ

    • @hawahawa1791
      @hawahawa1791 3 ปีที่แล้ว

      ኢን ሻአላህ

    • @samsonteklu9893
      @samsonteklu9893 2 ปีที่แล้ว

      Victory for Amhara Fano .Fano .Fano. Fano
      💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @mediaalaziziy7167
    @mediaalaziziy7167 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሀገራ ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🏻

  • @jameelajameela3679
    @jameelajameela3679 3 ปีที่แล้ว +7

    ዉዲ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ፡ በልጆቿ ፡ ታፍራና ፡ ተከብራና ፡ ለዘላለም ፡ ትኖራለች። ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ በመሆን። 💚💛❤️👍👍👍

  • @የመርሳዋ-አ4ፀ
    @የመርሳዋ-አ4ፀ 3 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለመርሳ መቸነው ነፃእሚወጣ 5ወራችን ፍትህ ለታፈኑት ቤተሰቦቻችን ዝምታ እስከመቸ ነውጁንታ የተከማቸው መርሳ ነው አየር ሀይል ይገዛቸው ዲረሱላቸው

  • @ajaybakshi7957
    @ajaybakshi7957 3 ปีที่แล้ว +22

    I AM VERY GLAD TO HEAR THAT OUR FEARLESS LEADER IS HOME WITH HIS FAMILY..
    THANKS GOD...

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም አፍሬም አጥናፉ ምንግዜም በእኛ ውስጥ አለህ በአማራ ልብ ውስጥ ስትዘከር ትኖራለህ የዘላለም ነህ ኤፍሬም 💧💧💧💧💧💧

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 3 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሱን ይማርልን ታሪክ አይረሳውም ስለሀገራቸው የተሰው በሙሉ እግዚአብሔር ነፍስቸውን ይማርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 3 ปีที่แล้ว +6

    ፋኖአችን የኛ ጀግኖች ስወዳችሁ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว +13

    🇪🇹🇪🇹ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው ራህመቱ አይለያቺሁ ሀገራቺንን አላህ ሰላም ያድርግልን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት ያሸንፋል!!

  • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
    @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳኡዲ የታሰሩት ኢትዮቢያዊ ማን ያስታውሳቸው እ ሌላውን ግቡ እያሉ እዬለመኑ እነዚህ በእስር በመከራ የሚሰቃዩትም እኮ ምርጥ ጀግና ወጣቶች ናቸው ፍትህ ለሳኡዲ እስረኛ ወንድሞቻችን🌹🇪🇹💪

  • @neimayoutube3380
    @neimayoutube3380 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ኸይር አሰማን ያርብ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሰአዲዩቶብ
    @ሰአዲዩቶብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና መከላከሊያ ነው አላህ ይጠብቃቼው እጀት የሚያዴርስ መከላከሊያ ነው ያለን በርታ ወድማችን

  • @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ
    @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ 3 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዬ ትከበሪያለሽ በጀግና ልጆችሽ
    የሰዋው የኢትዮጵያ ጀግና ነፍስህን ይማረው ጀግናየ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህህህህህ ውጫሌዬ ውርጌሳዬዬዬ ስጠብቅህ ነበር ወንድሜ ሺኩረን💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @ABDOMOHAMED-zo6nz
    @ABDOMOHAMED-zo6nz 3 ปีที่แล้ว +1

    አበሳ መከለከያፈኖ ምንሲ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bahrzain4100
    @bahrzain4100 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈታየ ሰላም ይብዛ ድልለእማማ ኢትዮጵያ አላህ የቤተሰቦችን ድምፅ አሰማን ያረህማን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 3 ปีที่แล้ว +2

    ተሼ እና ኢትዮጵያዊው እግዛብሄር ይጥበቃቹ ድል ለእማማ ኢትዮጵያ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይውርስላችሁ ወገኖቸ ሁሉም ነፃ ይወጣልን💚💛❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ 3 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ይህን ላሰማን ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረሰው አልሀምዱሊላህ የበለጥ ደግሞ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ አሏህ ያሰማን

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    አልምዱሊላህ ደሞ የተረፉት ክልሎች ነፃ የሚወጡበት ቀን አላህ ቀርብ ያርገው
    ክብር ለጀግኖቻችን👍👍👍👍
    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🐅🇪🇹🐅
    ደል ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 3 ปีที่แล้ว +1

    አብያችን የአፍሪቃ ብርሀን ሊሆን ነው❤️ ጀግና ወንድማችን አንተ በከንቱ አልሞትክም ለህዝብህ ለሀገርህ ነው ምን ግዜም ውለታህን አንረሳውም😭

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለወለጋ ለሚኖሪ አማሮች ኦነግ ጨርሳቸው
    🥺

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 3 ปีที่แล้ว

    ሀይቅና ወረባቦ አልሀምዱሊላህ ኢትዪጲያዬ የካደሺ አላህ ይክዳው የፋኖን ውለታ መቸም አንረሳም አላህ የጀነትያድርገው 💚💛❤💪💪💪

  • @ሠላምለኢትዮጵያ-ጐ9ቸ
    @ሠላምለኢትዮጵያ-ጐ9ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 3 ปีที่แล้ว +19

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ሆይ የጠላትን መጨረሻ አቀረብልን ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ የወጪ ጠላትንም ማእበል ላከባቸው ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን መቼም ሰላምን አያሳያቸው በቁም የሞቱ ያርጋቸው

  • @እራያይቱብ
    @እራያይቱብ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈትህ ለራያ ቆቦ ለሚሰቃዩ🙏🙏🙏🙏

  • @asahseid689
    @asahseid689 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ ደስ አለን
    👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ድል ለኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
    ኢትዮጵያ እንገናኝ

  • @bisratmelaku4913
    @bisratmelaku4913 3 ปีที่แล้ว +1

    በምን ቃል ልግለጽህ መሪዬ የአያቶችህንና የአፍሪካን በሸፍጥ የከሸፈ አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት የመወከልን የነሐይለስላሴን ፓን አፍሪኒዝም ጥረት በልጁ እንደገና መቀንቀኑን ስሰማ በምን ልግለጽህ ካንተጋ ያለው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ የአፍሪካን እንባ የሚያድስ የሚችል ያድርግህ።

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 3 ปีที่แล้ว

    ፍታ ዴሌ ለምታደርጉት ዘገባ ሁሉ ሚዛናዊ በመሆኑ በጣም እናመስግናለን ክብር ለጀግኖችን መከላከያ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ክብር ይገባችዋል

  • @ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ
    @ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍💪💪💪💪

  • @ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ
    @ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች እንኳን ደሥ አላችሁ የሀገሪ ልጆች የታላቹህ ዉጫሌዎች እፎ በጭንቀት ልሞት ነበር

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ነፍስህን ይማረው እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳኑ እቅፍ ያድርግልን ለኛብለህ ተሰዋህ

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    አገሬ ዉጫሌ ወርጌሳ ያረብ ሁሉንም ነጃ አድርግልን ኢላሂ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    Well come ሰላም ያሰማን አግዚአብሔር ይመስገን ☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አውነት ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemalhussen5130
    @jemalhussen5130 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለ አማራ መከላከያ ድል ለፋኖ እየተመኛዉ እድመና ጥና እመኛልህ አለሁ አተ ለኛ ለምታቀርብልነ ለወድማቺን

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ወንድማችን ፍስህን ይማረው ኢትዮጵያ ሁሌም ታስታውስሀለች

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ፋኖ ኤፍሬም ነፍስህን ባፀደ ገነት ያንረው ጀግና አይሞትም ህያውነው አንረሳህም ወድማችን

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ይቀጥላል ኢትዮጲያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ትኖራለች
    ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💚💛♥

  • @የህልሜታጋይ
    @የህልሜታጋይ 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ድል ለኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤😍😍😍💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪💪💪

  • @zabibahussainhussain7048
    @zabibahussainhussain7048 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪ኢትዮጵያ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን አኔ መቼም አተን በጉጉት ነው እምጠብቅህ ፈታየ ስለመርጃህ በጣም እናመስግናለን ሀገሬን አላህ ይጠብቅልን ያርብ አብቾ ሽ አመት ኑርልን 😘👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍💪💪

  • @اسلفيةدينللهالحق
    @اسلفيةدينللهالحق 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለእማማዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏ድል ድል ድል ይቀጥላል ኢንሻአላህ

  • @doncheababa5883
    @doncheababa5883 3 ปีที่แล้ว +7

    Your presentation of news and analysis is perfectly done. I can't afford to miss it. Keep a good work.

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 3 ปีที่แล้ว

    ለእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ብለው ለተሰው ጀግኖቸ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያሳርፍልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @okitahmed4643
    @okitahmed4643 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ፈታዬ አልሀምዱሊላህ የቀሩትንም ድል ያሰማን የቤተሰቦቻችንን ድምጽ ያሰማን መርሳና ወልዳየንም አላህ ነጻ ያውጣልን