Ethiopia - ሰበር በእስታይሽ የቀጠለው ከባድ ውጊያ | ፋኖ ደረማመሰው | ቀንደኛው ባንዳ ተይዟል | ጌታቸው እንድዘምት አደረገኝ ወርቁ አይተነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 518

  • @tube1320
    @tube1320 2 ปีที่แล้ว +8

    ለፍኖ ስም አጠረኝ አማራየ ጀግና የመጨረሻ ሳቅን እምንስቀው እኛነን ድል ለመላው ኢትዩጵያ
    ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለሚስኪኑ ህዝብ💚💚💛💛💓💓💘💪💪💪💪💪💪💪

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 2 ปีที่แล้ว +44

    ፋኖ ጀግናው ነበልባሉ በርቱልን የአማራ አለኝታ እናተ ናችሁ
    ድል ለመከላከያ
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለሚኒሻ
    ድል ለአፋር ሚኒሻ
    ድል ድል ድል ለእምዬ ለኢትዮጵያ

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 2 ปีที่แล้ว +3

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ በናተ ምንጊዜም እኮራለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +117

    ፋኖ ለዘላለም ይኑር 🙏🙏🙏

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +4

      *አሚን🙏🙏*

    • @zelekemehiret5364
      @zelekemehiret5364 2 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜😜😜

    • @asdfgqwert7617
      @asdfgqwert7617 2 ปีที่แล้ว

      Yemechishe

    • @user-gb1qe2nm6n
      @user-gb1qe2nm6n 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ፋኖ ለዘላለም ይኑር ክብር ለፋኖዎቻችን

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i 2 ปีที่แล้ว +59

    ክብር ለጀግኖቻችን ፋኖ የአማራ ዋልታ ፋኖ የኢትዮጵያ ማገር ፋኖ ለዘለዓለም ይኑር 💚💛❤

  • @user-ub5sd5kv8g
    @user-ub5sd5kv8g 2 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖኖኖኖ አስረሽ አመት ይኑሩልን የአማረህዝብ። ቀኘ እጅጅጅከብረ ለፈኖ❤❤❤

  • @user-kn7fn1rs3h
    @user-kn7fn1rs3h 2 ปีที่แล้ว +52

    አትጠራጠሩ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ፍኖ ፍኖ ፈኖ ፍኖ 💚💛❤️💪

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 2 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለአማራ ፋኖ መንግሥት ፋኖ ዲል ሲያደርግ እውቅና ሞራል አዲንቆት መሥጠት አለበት ዲል ለሀገሬችን

  • @fafi450
    @fafi450 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፣
    ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፣ሚሊሻ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ፣
    ኢትዮጵያ በጀግናው መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።

  • @user-sm6qk7ux1c
    @user-sm6qk7ux1c 2 ปีที่แล้ว +20

    ድል ለእማ 🇪🇹ኢትዮጲያችንንን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለፋኖ ❤
    ድል ለህዝቤ🇪🇹☝️✅❤🇪🇹🌹💕

  • @user-li2ro9jn1j
    @user-li2ro9jn1j 2 ปีที่แล้ว +57

    ጌታዬ ሆይ ሠላም አሰማን 🇪🇹♥️
    ድሉ ለኢትዮጲያችን 🇪🇹♥️💪💪💪🇪🇹💪🇪🇹
    ሞት ለባንዳው ጂንታው👈

    • @zeynebyoutube2170
      @zeynebyoutube2170 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ ድል ኢትዮ ለሚሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abdallahassan7393
      @abdallahassan7393 2 ปีที่แล้ว +2

      ماشاء الله تبارك الله

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 2 ปีที่แล้ว +10

    ለአማራ ህዝብ ከፈጣሪ በታች መዳኛው ፋኖ ነው
    ክብር ለጀግናው ለመከላከያ ሰራዊት
    ለአማራ ልዩ ሀይል ፋኖ ለአፋር ልዩ ሀል

  • @user-by7nd5rl5d
    @user-by7nd5rl5d 2 ปีที่แล้ว +16

    ሠሜን ወሎ / ወልድያ፣ ራያ ቆቦ / ላይ ንፁሃን ህዝብ በንዴት እንዳይጨፈጭፉ በጣም ትኩረት ያሥፈልገዋል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว

      አረ እዴትነው ረሱን እዴ ለሰሜን ወሎ በተለይ ራያ መሬት ደበር ስለሆነ ማርያምን ህዝብ አለቀ ሲገብም ሲወጡም ህብ አለቀ ወደየት ፍትህ እንበል

    • @user-by7nd5rl5d
      @user-by7nd5rl5d 2 ปีที่แล้ว

      አብሺሩ ድል ያለ መሥዋዕት አይገኝም ከኋላ ያለውን ጁንታ እያፀዱ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e 2 ปีที่แล้ว

    እየሞተ የማይሸነፍ ፍኖ የእውነት ክብር ለሚገባው ክብር አለን ክብር ለ ጀግኖቻችን ለተሰዉትም ጭምር ፍኖ አማራዬ ነፍጠኛ ከዘር ነው

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 2 ปีที่แล้ว +18

    ክብር ያለማንም እርዳት ብቻቸውን ለሚዋደቁት ለአማራ ፋኖ ለአማራ ሚኒሻ ለአማራ ልዩ ሃይል እግዚአብሔር አምላክ አንተ እርዳቸው ጉልበት ሁናቸው

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 ปีที่แล้ว +14

    ድል። ለአማራ። ፋኖ። ሠላም። ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 2 ปีที่แล้ว +73

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በሳኡዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 ปีที่แล้ว +6

    ፋኖዬ የኔ ጀግኖች በርቱልን እወዳችሁ አለሁ💖💖💞💞💞💞

  • @user-wj8nv6hu6s
    @user-wj8nv6hu6s 2 ปีที่แล้ว +13

    ፋኖ ለዘላለም ይኑር 🙏🙏🙏💪💪👍👍

  • @SuSu-pb7oh
    @SuSu-pb7oh 2 ปีที่แล้ว +4

    ፋኖ ለዘላለም ይኑሩ የኛ ጀግና 💗💗💗❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +21

    አይ ፋኖ አልተቻለም 💪🏿💪🏿🥰🥰
    ድል ለሀበሾቹ ሽንፈትን ለማይወዱት 💪🏿✊🏽️

  • @Kelye284
    @Kelye284 2 ปีที่แล้ว +32

    ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለኢትዮጵያ ክብር ለመከላከያ ክብር ለሀገራችን መሰዋት ለሚህኑ ሁሉ
    ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእኛ ጀግኖች እስከዘላለም ኑሩልን

  • @riima5804
    @riima5804 2 ปีที่แล้ว

    ድሉ ለናተነው
    ፋኖዋች የሀገር አርበኞች 🇪🇹💪🇪🇹

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ወንድም አለም ኢትዮጵያ ታሸንፍለች እንሻአላህ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ድል ለአብይ አህመድ አብቾ አላህ ይጠብቅልን ያረብ🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +77

    *ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ተሰሚነት ያላቹ ሚድያዎች ድምፅ ሁኑዋቸዉ እህት ወንድሞቻችን ተሰቃይተዋሉ😢😢 ድል ለሀገራችን ኢትዮጲያ ክብር ኢትዮጲያን ለማዳን በዱር በገደሉ ለሚዋደቁ ጀግኖች🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷*

  • @waterobire8599
    @waterobire8599 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ ለፋኖ ና ለህዝባዊ ሰራዊት!

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ

  • @Abnetfikre
    @Abnetfikre 2 ปีที่แล้ว +6

    One Ethiopia 🇪🇹

  • @oumerseada9224
    @oumerseada9224 2 ปีที่แล้ว +13

    ባንዳና ጁንታ ለዘላለም ይቀበር ያረብ የኛ ጀግኖች ያወሩትን በተግባር የሚኖሩናቸው በቅርቡ የድሉን ብስራት በቅርቡ ይታያል

  • @user-rc1wb6tj2e
    @user-rc1wb6tj2e 2 ปีที่แล้ว +6

    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ 💪🇪🇹💪🇪🇹

    • @emuesmaalyoutube9215
      @emuesmaalyoutube9215 2 ปีที่แล้ว

      ክብር ለመከላከያ

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 2 ปีที่แล้ว +1

      @@emuesmaalyoutube9215 እናቱ አትለያዩ መከላከያና ፋኖ ተናበዉ ነዉ የሚሰሩ ።ድል ለፋኖ ከተባለ የመከላከያ ድል መቀማት የሚመስላችሁ አላችሁ ።እነሱ ነፍሳቸዉን ይሰጣሉ ።እኛ መከላከያ ፋኖ እያልን እንባላለን ።ለኔ ሁሉም ጀግናዋቼ ናቸዉ ።

    • @user-rc1wb6tj2e
      @user-rc1wb6tj2e 2 ปีที่แล้ว

      @@emuesmaalyoutube9215 እየ ሳ ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ይሁን

    • @emuesmaalyoutube9215
      @emuesmaalyoutube9215 2 ปีที่แล้ว

      @@addisneger1356 አለያየሁም መከላከያን ጨመረኩኝ እንጂ ሁሉ ጀግኖች ናቼ አላህ ወለታቼውን ይክፈለው

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ፈጣር ይጠብቅህ ድል ለፋኖ ፋኖ ወደፉት ደሞቸ በሰላም ወተን የምንገባበት ቀን ያቅርብልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለመከላከያ 💚💛❤💪💪💪
    ድል ለዩ ሀይል💚💛❤💪💪💪
    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪☝

  • @Sarah-934
    @Sarah-934 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ፋኖፋኖ 💚💛❤❤❤

  • @bruktube7148
    @bruktube7148 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለፋኖ ድል ለአፋር ልዩ ሀይል ድል ሀገሬ ብሎ ለሚዋደቀው መከላከያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @mulu5
    @mulu5 2 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድል ለሁሉም ለኢትጵያ ለሚዋደቁ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ሁኑ

  • @user-rs8vb2jr2c
    @user-rs8vb2jr2c 2 ปีที่แล้ว

    ለ ፋኖ ለመከላከያ ሰራዊቶች ለ ልዩ ሀይሎች ለ ኩማዶች ላቅያለ ምስጋና አለን አላህ ይጠብቃችሂ ድልን ያጎናፅፋችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @francmedia
    @francmedia 2 ปีที่แล้ว +15

    ይሔ ጦርነት አንድ ጥሩ ጎኑ ባንዳዎችን በግልፅ ማጋለጡ ነው። ሀገራችንን ከማን ጋር እንደምንገነባ አውቀናል።

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 ปีที่แล้ว +1

    ወርቁ አይተነው የአማራ አይን ነው ኑርልን

  • @user-fu5hh3sc7j
    @user-fu5hh3sc7j 2 ปีที่แล้ว +13

    ድል ለኢትዮጵያ ክብር ለጀግኖቻችን አላህዬ በድል መልሳቸዉ ያረብብ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +29

    የኢትዮጵያ ጦር መቀሌ እንደሚገባ የታወቀ ነው ማንም ከልካይ የለበትም በገዛ ሀገሩ የሽብር ቡድኑ የገባበት ቦታ ገብቶ ይደመሥሠዋል።

    • @yh4es
      @yh4es 2 ปีที่แล้ว

      በበኩሌ ወደ መቀሌ መገባት የለበትም ምክንያቱም መንግስት ካለፈው ስህተት መማር አለበት ወታደሩ ወደመቀሌ ከገባ ያው ህዝቡ እንደለመደው በየሰፈሩ ተደራጅቶ ባገኘው ነገር ነው የሚጨፈጭፉት ስለዚህ ድንበሩ ድረስ አባሮ መጠበቅ ነው መጀመሪያ ህዝቡ ከወያኔ ጋር ያለውን ችግር ይፍታ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም💪🇪🇹🙏

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 ปีที่แล้ว +3

    ፋኖ የኛ ጀግና. አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ የምወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @user-nx5ur6xt4h
    @user-nx5ur6xt4h 2 ปีที่แล้ว +9

    ድል ለፋኖ ድል ለማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 ปีที่แล้ว +4

    ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሐምዱሊላሕ። ድል። ለኢቶጵያ። አላሕ። ያርግልን። 🇪🇹🕌🇪🇹⛪🇪🇹🕌⛪🕋⛪🕌⛪🕋⛪🕋⛪🕋⛪🕌⛪🕌⛪🕌👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👈👈💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sofity3120
    @sofity3120 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ክብር ለናተ 💚💛❤️💪

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖች ድል ለአፍር ጀግኖች ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢንሻአላህ

  • @user-jq3cr1jz5g
    @user-jq3cr1jz5g 2 ปีที่แล้ว +3

    አቺ ፍቅር አገር ኢትዮጵያ ይሉሻል ሠላምሽ ይመለሥ💚💛❤

  • @yimerindris1992
    @yimerindris1992 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እና ከፍታ ለታላቋ ሀገራችን💚💛❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍኖ ጀግኖች ፈጣሪ የሀገር አለኝታወችን ይጠብቅ ድልል ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @user-fg3qn4by7m
    @user-fg3qn4by7m 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግኖች ፋኖ 💪💪💪

  • @user-vw4xd9hz1z
    @user-vw4xd9hz1z 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ አቀሪሪብህ ደስ ሲል እኔ አንተ ብቻ ነው የምሰማዉ ልም አሪስ ነህ አላህ ይጠብቅህ እሽ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ነግም ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ጀግኖቻችን በሙሉ ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @mehamed4964
    @mehamed4964 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ መጨረሻችነ ናፈቀኝ😭😭😭😭😭

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 ปีที่แล้ว +3

    ህስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ☝️☝️የስራሳቸውን ይስጣቸው አማራን ፡ የፈጠረንም ፡ የሚገለንም የሚያኖረንም ፈጣሪያችን አላህብቻነው
    ሞትና ውድመት ለጨካኙ ጁንታው ይሁን አላህምቀኛንም ያጥፋልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 👍👍👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 2 ปีที่แล้ว

    ክብርለመክላከያ
    ክብር ለፋኖችን
    ክብር ለሚኒሻ

  • @betiethiopia4786
    @betiethiopia4786 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጀግኖቻችን💚💛❤💪💪💪💪

  • @salemtubes1200
    @salemtubes1200 2 ปีที่แล้ว

    አውሬውን እውሬእያጣው አላህ ያሳቺሁ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ልፋኖ ለመከላክያ ስራዊትይሆን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯ፋኖቺለዘላለም ይኖሩልን አላህ ይጥብቃቺሁ

  • @aminaaa367
    @aminaaa367 2 ปีที่แล้ว

    ድል ድል ለፋኖለፋኖ ያረብ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara Fano is winner❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ።ለዘላለም።ትኑር።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yn5zl8eu8r
    @user-yn5zl8eu8r 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለጅግናዉ ፉኖ
    ድል ለጅግናዉ አብይ አህመድ
    ድል ኢትዮጵያ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ አማራ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ ለወሎ ህዝብ
    ፍትህ ፍትህ ለሳወዱ አረብያ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ለሳወዱ አረብያ ፍትህ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว

    እንወድሀለን የኛ ጀግና ወርቁ አይተነዉ💚💛❤💪💪💪

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ሆይ ኢቶቢያንና ህዝቦቾን ጠብቃት ያላህ ድል ለእምየ ሀገሬ

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 ปีที่แล้ว

    ትኩረት ለራያ ቆቦ ዞብል
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን

  • @user-ew4eq5ml7m
    @user-ew4eq5ml7m 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮቢያ ሀገራችንን ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ ከፍ በይ ሀገሬ❤️❤🇪🇹

  • @asteramare9788
    @asteramare9788 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለመላው ኢትዮጵያችን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 2 ปีที่แล้ว

    ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ

  • @seifebiru5083
    @seifebiru5083 2 ปีที่แล้ว

    Go Fanoooo!!!! Long Live Ethiopian soldier and Fano!!!!

  • @zaharamohamed8056
    @zaharamohamed8056 2 ปีที่แล้ว

    እሽ የኛ ሀገር ወንዲያ ሀራ መን ይድረስለት መቀሌ የምትሉት የኛኛውን ማን ይድረስለት ያአሏህ

  • @hau427
    @hau427 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ አለኝታ ፋኖ

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @user-xj3kg4uv4c
    @user-xj3kg4uv4c 2 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ሚኒሻ መከላከያ ፋኖ የሀገሬ ታጣቂዎች እነዚህ ሀገራችን ከማጥቃት አልፎ አሳልፎ ለግብጽ አና ለሱዳን ለምራባዊና ለአውሮፓ አሳልፈው አገሬን አንዳልሆች አረገ ስለዚህ የህዋት ባንዳና አሸባሪ ምህረት መማረክ የሚባል ነገር ይቁም ሙሉ በሙሉ አረምጃ መወሰድ አለበት

  • @amhineamhine3719
    @amhineamhine3719 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሆይ ሰላሙን አስፍንልን የአላህ ሀገራችንን ከጠላት ጠብቅልን ያረብብብብብብብብብ ድልንንንን አጎናፅፍልን ለሃገራቸው የሚዋደቁትን ሁሉ

  • @yehabeshalij7720
    @yehabeshalij7720 2 ปีที่แล้ว +4

    ፋኖ ነበልባሉ 💪💪

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💔ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጠላቶቿ ይደመስሳሉ

  • @aminatoomohammed16
    @aminatoomohammed16 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ አላህ ሆይ በቃ በለን ያረብ 😭🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birtukanchalew5890
    @birtukanchalew5890 2 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ጀግኖች ሃይልንና ብርታትን ይስጣችሁ ጥላታችን ይርገፍ አሜን🙏🙏🙏🇪🇹❤️

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለወድሞቻችን ፋኖ እና አፋር እና የአማራ ልዩ ሃይል የአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሐኒ አለም ይጠብቃቹህ ፈጥኖ ደራቹ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከሃላ ይከተላቹህ ለሁላቹሁም አጥታቹሁን ከስክሳቹ ደማቹሁን አፍስሳቹ ለምት ዋደቁት ሁሉ እሜቤቴ የጭንቋአማላጃ ትድረስላቹህ እኔ ቃላት የለኝም ለመድሐኒአለም ሰጥቻሁህ አሁ እሱ ይጠብቃቹህ
    በሉ ለእኛም ለራያ ህዝብ ድረሱሉን ማርያምን ህዝብ ለቀ ራያ መሬት እደአድስ አመት እደተረሹኑት አሁንም ራያ ህዝብ አለቀ ሲገብም ህዝብ ጨረሱ አሁንም ሲወጡ ህዝብ ጨረሱ እባካቹህ ስለመድሐኒአለም ድረስሉን
    ፍትህ ለራ ህዝብ ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @betiethiopia4786
    @betiethiopia4786 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖየ💚💛❤💪💪💪💪

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal 2 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ሆይ አሁንስ አልቻልኩም ትዕግስትን ስጠኝ አንተው ጠብቃቸው 😭😭😭😭🤲

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢላሂ በቃ በለን ያረብ እስከመቸ ድረስ ነው💔😭😭😭😭😭

  • @kidsttadesse4284
    @kidsttadesse4284 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ🇪🇹

  • @user-le6jw9rx5g
    @user-le6jw9rx5g 2 ปีที่แล้ว +8

    ማነው ግን እንዴኔ ቤተሰብ የናፈቀው ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ😢

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

      *እኔም በጣም ናፍቀዉኛል ብዙ ግዜ ለመሄድ አስቤ አልተመቻቸልኝም😢😢*

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ እናመሰግን አለን ድል ለሀገራችን ድል ለፋኖ ለሀርወዳጅች ድል ለመከላካያ ድል ለአፋር ድል ለልዩ ሀይል ድል ለሚንሻ ድል ለኩማዶ ድል ለሞላው ኡቶዮየን

  • @zainapad2083
    @zainapad2083 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ለዘላለም ይኑር

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 ปีที่แล้ว

    ከበር ለጀግናው ፋኖ የአማራ ዋልታ አና መገር ነዉ ፋኖ ማለት ይሄ ነዉ ፋኖ ማለት ለአማራ ወይም ለኢትዮጵያ ዋልት ነዉ ከበር ድል ፋኖ ከበር ለአማራ ልዩ ሀይሎች ከበረለሚንሻ ድል ለአማራ

  • @Fano44
    @Fano44 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍኖ ዝንታለም ፍኖኖኖኖኖኖ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 2 ปีที่แล้ว +1

    ትኩረት ራያ

  • @hadiasaid6679
    @hadiasaid6679 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሠሜን ወሎ ህዝብ መርሣ ወልድያ ኒኒበር ያረቢ የቤተረብቻችንን ክፉ እዳታሠማን አተዉ ጠብቅልን ንፁሀንን ታደግልንን 😭😭😭😭 ትኩረት ለመርሣ ለሠሜን ወሎ በሙሉ ዉድ የሀገሬ ልጆች በዱአችሁ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว

      እረሱን በጣም ይገርማል ደቡብ ወሎ ሲገቡ እሪሪሪ ብለው አባረሩ እኛ አለን 5 ወር አለፈ

    • @hadiasaid6679
      @hadiasaid6679 2 ปีที่แล้ว +1

      @@om_Ryane በጣም እህቴዋ እየሆነ ያለዉ በጣም ያማል ብቻ በዱአ አንረሣሣ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ለሚዋደቁ በሙሉ።

  • @kbtttherealmteam7325
    @kbtttherealmteam7325 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህዬ የአለማት ፈጣሪ ተመልከተን ሰላም ስጠን ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስልን የክፉዎችን ልብ አቅና ወይ እርቅልን አንድነታችንን መልስልን ። ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በየቦታው ላለነው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነት እድገት ከፍታን

  • @akremahmed3557
    @akremahmed3557 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለሳኡዲ የምትሉ ሰወች ግን መጀመሪያ ሀገር ነው የሚቀድመው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ሁሉም የሚያምርው ለፍትህም ለመጠየቅም በሀገራችን ከሳኡዲ ከተሳሩት በላይ ነው በየቀኑ በሀገራችን እየሞቱ ያሉ መጀመሪያ ሀገር ሰላም ትሆን🙂

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም የሰፈነባት ፀጥታ የነገሰባት አድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ለሀገራችን በሰላም አድርሰን🇪🇹

    • @farooqgamilv7306
      @farooqgamilv7306 2 ปีที่แล้ว +2

      dil la ethiopia.salam la ethiopia💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @kemliatube3942
    @kemliatube3942 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍኖ ለዘላለም ይኑር ፍትህ ለሚስ ኢኑ አማራ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን