Ethiopia - ሰበር ሳሞራ ህወሃትን አጋለጡ - ተሸንፏል! | አልሲሲ ስለኢትዮጵያ አስደንጋጭ መልዕክት ደረሰው |ተዋጊዎች ከአማራ ክልል በዘዴ እየወጡ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 339

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +86

    ኢትዮጵያውያን ኤረትራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @tirufikiryigezu2298
      @tirufikiryigezu2298 2 ปีที่แล้ว +5

      💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia Hul gizem ashenafi nat 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️💠💠💠

    • @hirutk2012
      @hirutk2012 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen 🙏

    • @mekonnentuji9626
      @mekonnentuji9626 2 ปีที่แล้ว

      @@tirufikiryigezu2298 eeeeeeee

  • @user-qm6xh9hv8u
    @user-qm6xh9hv8u 2 ปีที่แล้ว +27

    እውነት ለአማራ ህዝብ ካዘናችሁ ፋኖ ይደራጅ ተውት አትከልክሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @MaMarbager
      @MaMarbager 2 ปีที่แล้ว +2

      በፋኖ አደረጃጀት ካልታቀፍኩ እያልክ ስታላዝን ጅቡ ደጅህ ገብቶ ሁሉን እየበላ ነው ፣ ቢገባህ መከላከያን መቀላቀል በራሱ መደራጀት ነው ፣ ስንቅ ትጥቅና ጥቅማጥቅምን ታገኛለህ ዳሩ ግን የውሣኔ ማነቆ ካልሆነ በቀር 'ያልወጣሁት በፋኖ ስላልተደራጀሁ ነው ' ብትል ማን ሊሰማህ ? በቤቱ ሟች !

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +24

    ቢያንስ 500 ሺህ የምንሆን የአማራ ወጣቶች በአስቸኳይ መከላከያ ሠራዊቱን መቀላቀል አለብን ይሄንን ካላደረግን አሁንም አልነቃንም ማለት ነው ለወደ ፊት ለጥቃት መጋለጣችን አይቀርም ጎበዝ ፈጥነን መከላከያ ሠራዊቱን እንቀላቀል ነፃነት በፆለት በዱዓ አይገኝም ታጥቀን በታገል ብቻ ነው ነፃ የምንወጣው

  • @kbtttherealmteam7325
    @kbtttherealmteam7325 2 ปีที่แล้ว +32

    ሰላም ፈታ እናመሰግናለን ለመረጃ ጥማታችን ምንም ማድረግ ባለመቻል ስለአገር ከባድ ነው ስሜቱ አላህ ኢትዮጵያ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ስጠን በቃቹ በለን በእስር ለሚንገላቱ በሳውዲ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 2 ปีที่แล้ว +1

      Mekelakeyaw the only choice to destroy TPLF Terrorist group !!✊🇪🇹

    • @zenatzen1853
      @zenatzen1853 2 ปีที่แล้ว

      @@sisuhabesha9733 .
      ..... ... .
      ....
      .
      .
      Y
      Kmkimkìķķm

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +48

    ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወድፊት ኢትዮጵያችን ታሽንፋለች 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️

  • @user-mj2rc3zy6p
    @user-mj2rc3zy6p 2 ปีที่แล้ว +15

    ክብር ኢትዮጵያን ለማቆየት ሲሉ በዱር በገደል ለተዋደቁት ውለታቹህን አንረሳውም ስማቹህ ዘላለማዊ ነው ።።።።።

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ ጊዜ የማይሽራቸው ጀግኖቸ አቢቹየ ቆራጥ አዳነች አበቤየ ጀእናዋ አበባው ታደሰ አባ ዝምታ ሁሉን በሆዱ ጀግና ናቸው

  • @wineye742
    @wineye742 2 ปีที่แล้ว +12

    ድል ለኢትዮጵያዬ ለእናት🇪🇹 ሃገሬ ክብር ለጀግናው መሪያችን ለአብቹ ናለጀግናው ሰራዊታችን ኢትዮጵያዬ🇪🇹 ሰላምሽ ይዛልኝ ሃገሬ ክብሬ ነሽ💚💛❤🇪🇹

  • @zenabazenaba758
    @zenabazenaba758 2 ปีที่แล้ว

    መከላከያ ላማራምንአደረገልን ክብርለልዩሀልላችን እና ፋኖ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +46

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
    ክብር ለጎረቤት ኤርትራ ጀግናው ሰራዊት
    ድል ለእናት ኢትዮጵያ አገሬ💚💛❤💒💒🙏🙏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @meazayohannes2446
      @meazayohannes2446 2 ปีที่แล้ว +5

      Thanks!!! You are always positive mentally for Eritrea & Eritrean!!!

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ 💚💛❤️ forever

  • @abdosar6667
    @abdosar6667 2 ปีที่แล้ว

    ድል.ለኢትዮጵያ

  • @user-ki8cq4fy8k
    @user-ki8cq4fy8k 2 ปีที่แล้ว +28

    ኢላሂ ሰላሙን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጽያ ድል ለመከላከያ 🇪🇹
    ድል ለፋኖወች🇪🇹
    ድል ለሚኒሻወች 🇪🇹
    ጀግናወቻችን ሂይወታቸው አሳልፈው የሰጡትም መቸም ታርክ አይረሳም 🇪🇹
    የኤትራ ጀግናወች መቸም ታሪክ አይረሳቸውም 🇪🇷👌

  • @sofiycooking1071
    @sofiycooking1071 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር እና ምስጋና ለመከላካያ ሰራውይት ይሁን
    እንዲህም ለአማራ ፉኖ
    ለአፉር ሚኒሻ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም አንድ ናቸው ህወሀትን ናፋቂዎች ከእባብ የእርግብ እንቁላል መጠበቅ ማለት ነው አዎ በጣም በጣም ጥቂቶች ናቸው ያሉት ድል ለኢትዮጵያ ይሁን።

  • @mashofantaye8494
    @mashofantaye8494 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ክኢትዮጵያውያን ጋር ነው

  • @fanute8941
    @fanute8941 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ፍቅር አንድነት እና ተመጋጋቢነት በኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በአለማችን እንዲሆን አማኑኤል ይፍቀድ

  • @saadaimam8862
    @saadaimam8862 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
    ፈጣሪ ሆይ አተ ሰላም ነህና ሰላም ካተ ነውና
    ሰላሙን አምጣልን ሰላም ለእናት ሀገራችንና ለህዝባችን 🇪🇹💪🇪🇷💪🙏☝

  • @sayateg
    @sayateg 2 ปีที่แล้ว +3

    ኸርሜላ አረጋዊ እና ሳሞራ የኑስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው፡፡

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛውን ሳላመስግንህ አላልፍም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አገላለፅህ ደስ ይላል እናመስግናለን በርታ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቶ ቹቹ አለባቸው እውነት ነው ሌላ ምርጫ የለም::

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት ያረብ ድል ለኢትዮጵያ🙏🙏🙏🙏🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷💞💞🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤗🇪🇹👍👈

    • @hhhetdchgdtfv2843
      @hhhetdchgdtfv2843 2 ปีที่แล้ว +1

      ☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍♥♥♥

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ሀገራችንን ሠላሟን አምጣልንበቅርብ፣ህውሀትን አላህ ያጥፋቸው በቅርቡ

  • @emanda1366
    @emanda1366 2 ปีที่แล้ว +33

    "ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ሆይ በቀደዱለት ቦይ መፍሰስ ፣ ነገን እና ከነገ ወዲያ አስቦ አለመጓዝ ትርፉ ፀፀት ነው ፤ ሳይረፍድ በጊዜ ሌላ መላ ፈልግ !" ኢትዮዽያ ታሸንፋለች 💚💛❤

  • @hassukahabesha6001
    @hassukahabesha6001 2 ปีที่แล้ว +5

    መከላከያ መግባት በህግ የተደነገገ ግዴታ መሆን አለበት፡፡

  • @MmMm-dp6zt
    @MmMm-dp6zt 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለሃገራችን እረ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን

  • @user-ze6cc2jj8f
    @user-ze6cc2jj8f 2 ปีที่แล้ว +44

    ፋትህ በሳኡድ እሥር ቤት ላሉ ወገኖቻችን 😥😥

  • @tewodrosalemu8284
    @tewodrosalemu8284 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፈታ ዴይሊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jonnywondesen2968
    @jonnywondesen2968 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ በቃ ይበለን እህት ወንድሞቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለሀገራችን ሞትና ሽንፈት ለጠላት

  • @tube4796
    @tube4796 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጽያ በልጆቿ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ሰላምፍቅር አድነትን መተሳሰብን እረደኤት በረከትን እግዚአብሄር ይስጠን ክብር ለእኛ ብለው ህይወታቸውን መሰዋእት ለሚያደርጉ ጀግኖቻችን ክበሰርና ምስጋና ይገባቸዋል ኤትዮጽያ ታሸንፋለች💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 2 ปีที่แล้ว +9

    ድል ለኢትዩጲያ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @mesenbetmihret8542
    @mesenbetmihret8542 2 ปีที่แล้ว

    ለአማራ የሚጠቅመው መከላከያ ሳይሆን ልዩ ሀይልና ፋኖ ነዉ

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን,አቀራረብህ,ግርማሞገስ,የተላበስነው,በርታ

  • @mostfamhammad9528
    @mostfamhammad9528 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ በስኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ዉድም እና እህቶች

  • @user-oy3pz3td4j
    @user-oy3pz3td4j 2 ปีที่แล้ว +32

    ፍትህ በሳውዲ እሰረ ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว

      እዛው ይቆዩ ሀገሪቱ ጦርነት ላይ ናት መጥተው የት ሊገቡ ነው ቀድማችሁ ለሀገራችሁ ስላም እስቡ ዱዓም አድርጉ

  • @deborahamza4518
    @deborahamza4518 2 ปีที่แล้ว

    እምዬ ኢትዮጵያ አምላክሽ ይጣብቂሽ ክፉ አይንካሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @user-do7ln9ei8o
    @user-do7ln9ei8o 2 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ፍትህ በሳውዳረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @dailyclips475
      @dailyclips475 2 ปีที่แล้ว

      ማን ሂዱ አላቸው

  • @malkoumwupe9298
    @malkoumwupe9298 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንያሰለጥናቸዋል ዘመነካሴ እንደራጂ ባለ ነውኮ እሚያሳድዱት ፍትህ ለዘመነካሴ እዳይነኩብን

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ብዙ ግዜ የግብፃ ዜናወችን አዳምጣለሁ ስለ ኢትዮጵያ በጣም ነው የሚያሴሩት

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ወገኖቸ ምን አርገናቸው ነው ዘመዶቸ

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว

      እህህይይይይይይይይይይይይ ምን ብናረጋቸው ነው ግን

    • @hawatube1185
      @hawatube1185 2 ปีที่แล้ว +4

      @@sarahmohammed6895 ያው ያባይን ግድብ ህወሓት የምፈልጉትን አደርጋለሁ እገዙኚ ስለሚላቸው ኢትዮጵያ እንድትወድም ይፈልጋሉ ግን አይሳካላቸውም ስለ ኢትዮጵያ ሳያወሩ አይውሉም

    • @hawatube1185
      @hawatube1185 2 ปีที่แล้ว +4

      @@sarahmohammed6895 ግብፆ በመጀመሪያ ደረጃ የኢትዮጵያ ጠላት ናት ግን እኛ ትውልዴ ኢትዮጵያዎያን አንድ መሆን አለብን አንድ ስንሆን የመጣ ቢመጣ መቋቋም እንችላለን ከፈጣሪ በታች

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hawatube1185 ትክክል ወንድም ወይም እህቴ። አሁንም እኮ እኛ አማር ምናምን እሚባለውን ካልተውን ፍቅርአድ ካልሆንን መጥፋታችን አይቀርም እኛ ግን ግን አድ ከሆንን ከተከባበርን ማንም አይለያየንም አያፋጀንም ነበር

  • @user-zs5cb6mg4p
    @user-zs5cb6mg4p 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለእማማ አገራችን💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቀያዩ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ፈታ እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ 😘👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድም አለም በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ድል ለአማራ ድል ለአብይ አህመድ አብቾ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💚💛💖💪
    ፋኖ የኔ ክንደ ብርቱ💪💪💪💪

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว +3

    የምን መከላከያ ነው አይታሰብም
    ፍኖ ፍኖ ፍኖኖኖኖኖኖኖ ብቻ ነው እሚያሰፈልገን
    መከላከያው መሰለኝ ዎጋ ያስከፈለን
    አትለፍልፍ

    • @birukhaile6951
      @birukhaile6951 2 ปีที่แล้ว

      ፋኖም ያው የኢትዮጵያ ነው እሱንም ተቀላቀዬ ኢትዬ 360 አትዪ እነሱ ናቸው ያደነዘዙሽ እሺ መከላከያም ፋኖም ልዩ ሀይሉም ያው አንድ ናቸው እንደ ጁንታ አታስቢ ደደብ

    • @bisreethiopia3436
      @bisreethiopia3436 2 ปีที่แล้ว

      ተይ እንጂ ህይወቱን እየሰወተ ያለው ማን ነው መከላከያው አደለም እንዴ

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว

      አይይይይይ ነው ብላችሁነው እሽ አቅም ሰለለው ነው የህሁሉ አገር ገብተው ያወደሙት ምድነው
      ማነውስ ተጠያቂው።

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว

      @@birukhaile6951 ሰድብ ምን አመጣው ይቅርይበልህ ሽ

    • @bisreethiopia3436
      @bisreethiopia3436 2 ปีที่แล้ว

      አስቢው እስቲ ነገሩ እኮ ጦርነት ነው ቢሆንም ሀገሩን ላለማስደፈር ሚከፍለውን መስዋትነት ማየት አለብሽ

  • @user-bx7gv5zx7e
    @user-bx7gv5zx7e 2 ปีที่แล้ว

    ጦቢየ እምየእናት አለም ኢትዮጵያ ድሎላችይሁን

  • @YGG803
    @YGG803 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ከጀነራሉ ከራሳቸዉ አደበት እንስማዉ አሉ ባሉ የትም አያደርሰንም

  • @user-lt5rq3qr4c
    @user-lt5rq3qr4c 2 ปีที่แล้ว +1

    ድልአለኢትዩጱ ሀገራችን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yn5zl8eu8r
    @user-yn5zl8eu8r 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለጅግናዉ አብይ አህመድ
    ድል ለጅግናዉ አማራ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ ለወሎ ህዝብ
    ድል ኢትዮጵያ ህዝብ
    ድል ለጅግናዉ አፍር ህዝብ
    ፍትህ ለሳወዱ አረብያ ፍትህ
    ፍትህ ለሳወዱ አረብያ ፍትህ
    ፍትህ ለሳወዱ አረብያ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 ปีที่แล้ว

    ድልልል ለኢትዮጵያ ችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪)💪💪💪💪💪💪💪

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያና ለጀገኖቹ ልጆቿ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelalemkindu27
    @zelalemkindu27 2 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ሞት ለጭራቁና ለደምመጣጩ የትግራይ ሀይል እናንተ በርቱልን

  • @daneldire5634
    @daneldire5634 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ገለጻ ነው

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያችን🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሙያ ነው እንደዚህ ዓይነት ቅስቀሳ በማድረግ ገፋፋቸው ህወአቶችን ጠቋቁማቸው ህወሀት እኮ ከመቸወዲህ ነው እንደዚህ አማራን የመድፈር ልብ ያገኘዉ? በጭራሽ ከበስተጀርባው አይዞህ ባይ ስላለ ነው ነገር ግን እስከ መስሎታል የተወደደ ተቆርቋሪ ያገኘ መስሎታል በጣም . . . . . . . . . . . . . . . . .

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ኸይርአሠማን

  • @tamratabebe7500
    @tamratabebe7500 2 ปีที่แล้ว

    Thank you G. Samora.

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ጠላት ያጥፋልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤

  • @tesfahiwetsolomon3382
    @tesfahiwetsolomon3382 2 ปีที่แล้ว

    Fetari ETIO ERI YBARK YTEBK Amen

  • @user-xl9og3oh2t
    @user-xl9og3oh2t 2 ปีที่แล้ว

    አገራችነን ሠላም ያድርገው

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመስግነው መረጃችሁ ጥርት ያለ ነው ደግሞም የፍኖን ገድል እናንተ ብቻ በተክክለኛው ስም የምትፅፉት

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ እናመሰግናለን አልሲሲ አወ በደሉ አንረሳውም የግብፁ ጋዜጠኛው እውነት ብላል ዶክተር አብይ ፈጣሪ ይጠብቀው ያረብ አላህ ሸጥተኛውንም መንገድ አላህ ይምራው ያረብ ሀገራችን ከዚህ በኋላ ለጠላቶቿ ምንም አይነት የምህረት የድርድር ቦታ ምንም የለንም አላህ ያንሳቸውና ያረብ እምየ ሀገሬ አሁንም ከፋ በይ ያረብ ጀኔራል ሳሞራይስ እናመሰግናለን አወ ሀገራችንን ለመውጋት የተነሱ በሙሉ ሸይጧኖች ናቸው አላህ ይበቀላቸው ያረብ
    ፈጣሪ ሁሌም ሀገራችንን ጠብቅልን ያረብ እነዚህን ጨካኝ አረመኔ የሆኑ ጠላቶችን አንተ አንሳልን ያረብ አንተው ተበቀልልን ያረብ

  • @user-sg9py6wc7y
    @user-sg9py6wc7y 2 ปีที่แล้ว +3

    የሀገራችንንንሰላምጥላቶቿንአላህይገልግለን

  • @ImanIman-tm9bw
    @ImanIman-tm9bw 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱለይምማን. አብደላ. በርታ

  • @user-ps7lp2eu2u
    @user-ps7lp2eu2u 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም 🇪🇹🙏👍👍👍👍👍

  • @Harunharun-cx8en
    @Harunharun-cx8en 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለምሰቃዩና በመንግስት ችላ ባይነት ለምንከራተቱ ኢትዮጵያዊያን!!!??

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 2 ปีที่แล้ว

    ድሉ የኢትዮጵያ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-ht7rf2uy2i
    @user-ht7rf2uy2i 2 ปีที่แล้ว +3

    መፍትሄው በተከበው ጁታ ላይ በተመሳሳይ ስዐት እና ጊዜ ማጥቃት መጀመር ነው ያ ካልሆነ ግን ጁታ በአንድ አቅጣጫ ሰብሮ ለመውጣት በሚሞክረው አካባቢ ዋጋ ያስከፍላል አማራጩ በሁሉም አቅጣጫ ትኩረቱንም ወታደሩንም መበተን ነው

  • @ethiopiatikedem8719
    @ethiopiatikedem8719 2 ปีที่แล้ว +8

    no ሣሞራን አትመኑት ምስጥነው

  • @eskenderayalew5592
    @eskenderayalew5592 2 ปีที่แล้ว

    ጥረታችሁ በጣም ጥሩ ነው ነገርግን ስለ ሳሞራ ያቀረባችሁት ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም አወራ ያላችሁት ሚስጢር ሳይሆን ሁላችንም የምናየው የወንበዴው ሽንፈት ነው ሳሞራ በሱ የስልጣን ዘመን በትግራይ የተቀበረው መሳርያ መረጃ ካልሰጠ በህግ መጠየቅ አለበት:: እንዲሁም እነ አዲሱ ለገሰ,ተፈራ ዋልዋ,ወዘተ ለህግ መቅርብ አለባችው::

  • @misganabere2016
    @misganabere2016 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ግን እነሱን 1%እንኳን ማመን አይገባም ።

  • @farukmuhammed620
    @farukmuhammed620 2 ปีที่แล้ว

    ጀነራል ሳሞራ የሱፍ ብልህ አገር ወዳድ የወያኔን ተልካሻ ፍላጎት ለማርካ ሲባል የቀረበለትን የመፈንቅል መንግስት ጥያቄ አልቀበልም በማለት ሀገርን ከጥፋት ህዝብን ከእልቂት የታደገ አርቆ አሳቢ ምርጥ የሀገሩ ልጅ። ክብርና እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል።

  • @ABDOMOHAMED-zo6nz
    @ABDOMOHAMED-zo6nz 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ 💚💛❤️🇪🇹

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 2 ปีที่แล้ว

    ቹቹ በጣም ልክ ብለሀል እህ ያማል ብቻ የዘንድሮው አመት ለወሎ የተለየ ነው ያአላህ አንተ እርዳን ያረብ

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ኢትዮጵያ

  • @user-nc5ne8co1n
    @user-nc5ne8co1n 2 ปีที่แล้ว +4

    አገሬ ሰላምሽ ይመልስልኘ ጥላቶችሽ ይውደሙ

  • @zedmakonen294
    @zedmakonen294 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 ปีที่แล้ว

    Allhe agarachene salame yadergawe

  • @dagafadasata4256
    @dagafadasata4256 2 ปีที่แล้ว

    ግብፅና ግብፅን የሚደግፍ ይጠፋሉ

  • @californa6827
    @californa6827 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ሚዲያ ቀኔን ብርሃን አደረጋቹት እንካን ደጋፈዉ ጠላቱ የወደደዉ ጀግና መሪ ደ/ር አብይ አላህ ይጠብቅህ

  • @hirutyemariyamlighi1157
    @hirutyemariyamlighi1157 2 ปีที่แล้ว +10

    እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🇪🇹አረ በሳኡዳ እስር ቤት ያሉ ወንድሞቻችንን እባካችሁ ድምፅ ሁኑልን🙏🇸🇦😥

    • @yosufezewde6669
      @yosufezewde6669 2 ปีที่แล้ว

      ቆይ መንግስት ምን ያድርግ ሀገር ያቅና ወይስ በህገወጥ ከሀገር ወታችሁ ኢትዮጵያ ትፍረስ እያላችሁ ስትያዙ ፍትህ ፍትህ የምትሉት በዚ ላይ አንድ ሴት ተሳደበች ብላችሁ የሀገራችሁን ልጅ አሳልፋችሁ ለሳውዲ መንግስት የምትሰጡ ቦርኮ ሁላ መቼም ሁሉም አንድ አይደለም መልካም ሰው እንዳለው መጥፎም አይጠፋም መልክ ለመጥፎ አክራሪዎች ነው ልብ ይስጣችሁ

  • @user-dk6tk3fp7y
    @user-dk6tk3fp7y 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹💪💪አብቹ የኛጀግና

  • @biniyammatewos16
    @biniyammatewos16 2 ปีที่แล้ว

    Good bless you bro I love feta

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +6

    *ያረብ በቃ በለን ሀገራችን ሰላም አድርግልን🙏🙏*

  • @tewodrosbkassa4152
    @tewodrosbkassa4152 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው🥰 ሁሉም ሴት ወንድ ሳይል ወደጦር ግንባር መሄድ አለበት እኔም ለስልጠና መዝግቡኝ መተኮስ ባልችልም በሞያየ አገሬን ልርዳ የኢትዮጵያ ጠላቶች ወያኔ ብቻ አይደለም ብዙ አገሮች ቀይም ጥቁርም ነጭም እየወጋን ነው በተለይ ነጮች ድሮ የተሸነፍትን አሁንም በቅኝ ግዛት አገራችን ለመውረር ሌት እና ቀን እየታገሉ ሲሆን ሁላችንም ላገራችን መቆም ግድ ይላል የከብት ነጭ እንጂ መቸም የሰው ነጭ አያምርም::

  • @nefoyoutube6615
    @nefoyoutube6615 2 ปีที่แล้ว

    ኢላሂ እር ያገራችንን ስላም መልስልን ያርብ መች ነው መርሳ ነጻ ወጣች ብለህ የምታቀርብልን በጉጉት ማን ነው እንዴኔ የሚጠብቅ

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 2 ปีที่แล้ว +2

    የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻንና ፋኖን ማጠናከር እንጂ መከላከያ መገባቱ በአባይና በባጫ አመረራ እንዲያፈገፍ ከበላይ ትዕዛዝ አልመጣም በሚል ሰበብና በሌላ ስምሪት አሁንም አማራን ማስጠቃት እንዳይሆን ስጋት አለ!

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 ปีที่แล้ว

    እና ድል ለሐገራችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +7

    ከፈጣሪ ጋር ባጭር ቀን የኢትዮጵያ ምጥ ያበቃን 🙏🏿🙏🏿😭

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 ปีที่แล้ว

      አይይይይይይ እህህይ እዳፍሺ ያርገው በእውነት። እኔስ ታመምሁኝ መቸ እደሚበቃ ይህግጭት

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ በቃበለን እህህህ

  • @kassahunbelay7561
    @kassahunbelay7561 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር ጄኔራል እናመሰግናል

  • @abdutiktwk4802
    @abdutiktwk4802 2 ปีที่แล้ว

    ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር አሸናፊምነች በልጆቾ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @okitahmed4643
    @okitahmed4643 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለእናት አገራችን ለጀግኖቻችን

  • @seidgzaw8278
    @seidgzaw8278 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @getahunseyum2957
    @getahunseyum2957 2 ปีที่แล้ว

    ክቡር ሳሞራ ለምን በ11ኛው ሰአት ይህን አሉ ከቀደም ብለው ህዝቡን አያነቁም ነበር ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 ปีที่แล้ว +1

    በግሌ ስለ አገራችን አሁናዊ አስቸጋሪ ሁነት ያኔ የየበኩላቸውን ሚና የተጫወቱት "ዶክተር አረጋዊ በርኸ እና ጀኔራል ሣሞራ ዩኑስ" ስም ባንዳንድ መድረኮች ሲቀርቡና ሲያወሩ ማየት ያበሣጨኛል። የዕድሜና ክብር ለዶክተር ዐቢይ አሁን መልካም ዕድል ሁኖላቸዋል።

  • @user-zi7vn8lz5e
    @user-zi7vn8lz5e 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ዛሬስ ሰላም የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ ኸይር አዉርድልን

  • @wassihunmelaku3306
    @wassihunmelaku3306 2 ปีที่แล้ว

    ከወያኔ የበለጠ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸዉ ልቡ የየማይገኘዉ የየትግሬ ሕዝብ ነዉ። የእነሱ ልጆች ምን ግፍ እንደሰሩ የአማራና የአፋር እናቶች መናገር ይችላሉ። እባካችሁ መቀሌ አመፅ እያላችሁ አታላዝኑ። አመፅ ከተነሳም ለምን አማራን በደንብ ኣልጨፈጨፋችሁም ተብለዉ ነዉ። እንኳን አመፅ ቮልካኖ መቀሌ ይፈንዳ።

  • @user-no9bg2jq8d
    @user-no9bg2jq8d 2 ปีที่แล้ว +17

    This is a very important message for Amara people, 5million Tigray should not be in no way or form a match for 30 million people of Amara. To see Amara people suffer in the hands of TPLF is humiliating. Wake up Amara people join the Ethiopian military and defend your people. Stop complaining and start protecting your mothers, sisters and children.

    • @maymay4847
      @maymay4847 2 ปีที่แล้ว +1

      Don't miss the point. Fano is fighting. Problem is too many Tegaru and Amara junta in area helping tplf. The public needs to continue to weed them out!!!

    • @jamohussen5124
      @jamohussen5124 2 ปีที่แล้ว

      I don’t think the Amhara leaders are native Amara they are Tigrayans

  • @desalegnteshome9737
    @desalegnteshome9737 2 ปีที่แล้ว +7

    From the message, I understood General Samora is real hero who thinks with normal brain, but Tsadikan and Tadesse Worede.

    • @ahmedawol4193
      @ahmedawol4193 2 ปีที่แล้ว

      Yetgrayin tewulagi samora yalewun zana layi setakerb ayideberem ensu hulum tute nekashi nachiwu