Ethiopia - ሰበር ህወሃት ከባድ ሽሽት ጀምሯል... | ህወሀት አዲስ ዘዴ ቀይሷል.. | እስራኤል ቤተእስራኤላውያንን ልታወጣ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 514

  • @jonybony2280
    @jonybony2280 2 ปีที่แล้ว +34

    ሸገር እንገናኝ ብለህ የቀጠርኸኝ😌
    ድሮም ልማድህ ነው በቃልህ አትገኝ😏
    እኔው ልመጣ ነው መቀሌ ጠብቀኝ💚💛💖💪ድል ለሀገሬ💚💛💖💪💪

    • @abbyyene4048
      @abbyyene4048 2 ปีที่แล้ว +1

      አሪፍ ግጥም 😂😂😂

  • @aleyy7381
    @aleyy7381 2 ปีที่แล้ว +137

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላትሽ ይዉደም 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +56

    ተከብረሸ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደምም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደም💚💛❤💒💒🙏🙏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 ปีที่แล้ว +122

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ
    ድል ለመሪያችን ለአብቹ
    ድል ለመከላከያችን
    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ፋኖ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-mk3em5ck5v
      @user-mk3em5ck5v 2 ปีที่แล้ว +2

      ድልለእትዮጵያ

    • @ebrahimabdu8847
      @ebrahimabdu8847 2 ปีที่แล้ว +7

      አንድ ይቀራሀል ድል ለአፋር ልዩ ሀይልና ሚሊሻ

    • @user-yn5zl8eu8r
      @user-yn5zl8eu8r 2 ปีที่แล้ว

      ድል ኢትዮጵያ ህዝብ

    • @fatmahaftam257
      @fatmahaftam257 2 ปีที่แล้ว +1

      💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-fk2dn7hr5d
      @user-fk2dn7hr5d 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-mk3em5ck5v
      ❤💓

  • @lijshebelawtube4255
    @lijshebelawtube4255 2 ปีที่แล้ว +21

    ፈታ የሁሉ ምርጫ እምየ ሀገሬ ድልሺ እየመጣ ነው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🥰

  • @saadaimam8862
    @saadaimam8862 2 ปีที่แล้ว +45

    ሰላም ኢትዮጲያውያን🇪🇹ኤረትራዊያን 🇪🇷ሰላም ለውዲ ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🌹👏🌹👏💪

  • @vvvv1652
    @vvvv1652 2 ปีที่แล้ว +12

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ኢትዮጵያ ❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💪💪💪💪❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚❤❤❤💛💛💛💛

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 ปีที่แล้ว +67

    ነገ እኮ ግሽን ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች የአመት ሰው ትበለን!!🙏ሰላም 🇪🇹

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-nn2sp3mv6m
      @user-nn2sp3mv6m 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንን

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማር

  • @nurmidia8487
    @nurmidia8487 2 ปีที่แล้ว +52

    ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +75

    ክብር በየደረሰበት ድልን አብሳሪው የአማራው ዋልታና መከታ ጀግናው ፋኗችን
    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ድል ለጀግናው መሪያችን
    ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen may God Bless our PM Abiye & our country!!!💙💙💙💙🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @hayatabdellah3097
      @hayatabdellah3097 2 ปีที่แล้ว +1

      eee

    • @hayatabdellah3097
      @hayatabdellah3097 2 ปีที่แล้ว

      @@alemseifu1556 xfhjh

  • @aminaaminat3549
    @aminaaminat3549 2 ปีที่แล้ว +29

    ድል ለኢትዬጵያና ለኢትዬወዳጆች በሙሉ

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 2 ปีที่แล้ว +24

    ድል ለእናት ሀገራችን ድል ለመከላከያ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው መሪያችን ኢትጵያ ታሸንፋለች

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 ปีที่แล้ว +43

    የትግራይ ወንበዴ ከአማራ እና ከአፋር መሬት አንድም በሂወት አይጣም እልልልልልል በይ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️

    • @madinamadina627
      @madinamadina627 2 ปีที่แล้ว +3

      ኢንሻአላህ ባላህ ፍቃድ

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 2 ปีที่แล้ว +2

      ያረብ በቅርብ ያጥፋልን

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል እንዳይወጡ አረመኔ መግድል ነው እነሱን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 ปีที่แล้ว +15

    አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት ያረበል አለሚን
    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹

    • @yushiyo990
      @yushiyo990 2 ปีที่แล้ว

      ስለወረኢሉ አድስ ነገር አለ

  • @user-jh3kh7ob4h
    @user-jh3kh7ob4h 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ምሥራቅ አፍሪካ ችን ሰላምሽ ይመለስ ድል. ለኢትዮጵያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @negatube217
    @negatube217 2 ปีที่แล้ว +19

    ድሉ የኛ ነው ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @user-he7rv6dj7r
    @user-he7rv6dj7r 2 ปีที่แล้ว +28

    ህወሓት ከዚ በኃላ የሚሸሸው ወደ ሞቱ ነው 💪💪ድል ለመሪያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርግጥም ከችግር በኋላ ምችት አለ አልሀምዱሊላህ ኢትዮጵያ በአላህ ፍቃድ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለኢትዮያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +15

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @sadayemame5392
    @sadayemame5392 2 ปีที่แล้ว +18

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ለሀገላችን ሠላም ለምይ አገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ❤💛💚👍👍👍👍

  • @desureda2749
    @desureda2749 2 ปีที่แล้ว +18

    ድል እውነትን ይዛ ለተነሳችው ኢትዮጵያ!!!!

  • @user-lp4pp6vn7x
    @user-lp4pp6vn7x 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዘመነ የህውሀት ልጅ አገኛለሁ እንዳይል ጌታቸው እረዳ ቀለብ የለም ብሏል ዘመነ 1000አመት ኑርልን ለጠላት የማይበረከክ የዘመኑ ፋኖ

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት የእግዚአብሄር ስራ አሁንም ድል ለቆራጦቹ ልጆቿ ይሁን በርቱልን!!!!!!!!!! ♥♥♥♥

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว +9

    አገር ልዩ ነሽ ለዘላለም ኑሪ 💪💪💪❤️❤️🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷💞

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +20

    ክብር እና ሞገስ ለጀግኖቻችን ይሁን 🙏💪💚💛❤️🥰😘

  • @bxbzjzbznzzj6211
    @bxbzjzbznzzj6211 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ኢትዮጵያን ለሚታደጉ ጀግኖቻችን

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአማራልዩሀይል እና ፋኖ ይሁንልን እናም ለኛ ሲሉ በታማኝነት ለሚዋደቁት ሁሉ ይሁን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 ปีที่แล้ว +11

    ጠላት ሁሌም ጠላት ነው ጨርሶ ካልጠፋ ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹☝️

  • @user-bf7bj8zb9s
    @user-bf7bj8zb9s 2 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለተገፋዉ አማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-is4vk1xz8z
    @user-is4vk1xz8z 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ጥላቷይዉደም✊💚💛❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጵያ ትቅደምም
    የማይበጀን ይውደምምም💚💛❤💪💪💪

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 ปีที่แล้ว +25

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @sofibintaselefsofibintasel3551
    @sofibintaselefsofibintasel3551 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ምረር አማራየ በማንነትህ የመጣ ወራሪ ባንዳ ምንም ርህራሄ አያስፈልገውም ጠላት ጠላት ነው ድል ለምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኢንሻ አላህ

  • @tegesttegest7695
    @tegesttegest7695 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር የሀገራችነን ሰላም ይመልስልን ቤተሰቦቻችነም ይጠብቅልን አብቾንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ♥♥♥♥

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 2 ปีที่แล้ว +12

    እነሱ እነንዲሸሹ መፍቀድ ግን ለገ ለመፀፀት ነው ማስወጣት አያስፈልግም ባሉበት ማስቀረት ነው።

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ጠብቃት💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +5

    *ክብር ለጅግኖች ድል ለኢትዮጲያ💚💛❤🇪🇹🇪🇹*

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +31

    መጣህ? 😘
    ጦርነት አለቀ የሚል ዜና ናፍቆናል 🥺
    ድል ለሀበሾቹ 💪🏿
    ድል ለኢትዮጵያውያን ለምትፋለሙ 💪🏿
    አብያችን በድል ተመለስልን 🤲🏿

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 2 ปีที่แล้ว +4

      እንደ ምግብ እራበኝ ስለ ሀገሬ መልካም ዜና መስማት ፈጣሪ በቃ በለን💔😭😭😭

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

      @@geteethiopiawit4642 አይዞህ ትንሽ ጊዜ ነው ምጣችን 😭🙏🏿🙏🏿

  • @user-ud7ds5cv6n
    @user-ud7ds5cv6n 2 ปีที่แล้ว +10

    ለወሎ ሲል አላህ በቃ ይበለን በረሃብ በመዳኒት ማጣት ለሚሰቃዩት

  • @user-rc1wb6tj2e
    @user-rc1wb6tj2e 2 ปีที่แล้ว +16

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለፋኖ እድሁም ለመላው ኢትዮጵያዊ ያአላህ እኛ በሰው ሀገር ሆንን ስለ ሀገራችን እያሰብን ለተጨንቅን ቤተሰቦቻችንን ሰላም አደርግልን አሜንንን

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ድሰ ድሰ የሚል ድል እየሰማነወ ድል ሁሉ ለሚዋዴቁልሺ ልጆችሺ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @seadiyoutube812
    @seadiyoutube812 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀገሬ ታሸንፊለቺ!!🇪🇹አብቾ አሏህ ይጠብቅህ!!🇪🇹🇪🇹

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +15

    ኢትዮጲያ ትቀደም 🇪🇹💪
    ጠላት ይውደም

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u 2 ปีที่แล้ว +5

    #ያረብ (እግዚአብሔር ሆይ) ኢትዮጵያዮ በክብር ታፍራና ተከብራ ትኑር ትቅደም ለዘላለም 🤲🇪🇹🤲🇪🇹💪ኢትዮጵያ #ጠላቶችሽ ይውደም💀💀

  • @user-eb6yy8lf7l
    @user-eb6yy8lf7l 2 ปีที่แล้ว +7

    ከፍ በይ እምየ ኢንሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷💪💪💪💪💪

  • @getuwubshet8836
    @getuwubshet8836 2 ปีที่แล้ว +15

    በዛሬው እለት በጣርማበር ወረዳ በማፋድ ቀበሌ ምሽግ ሲቆፍሩ ነው የዋሉት ለህዝቡም አይዟችሁ እኛ አንነካችሁም እያሉ ህዝቡ ስለተራበ ወደቤቱ እየተመለሰ ነው ፣ እኔ እምፈራው ዳግም ማይካድራ እንዳይሆን ነው እባክህ ለሚመለከተው አድርስ ።ድል ለኢትዮጵያ

    • @mkki9066
      @mkki9066 2 ปีที่แล้ว

      wenet newo

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 2 ปีที่แล้ว

      ይሄን ተሰሚላለው ሚዲያ ጠቁም ፈታ የሚያየው ከሆነም መልካም

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว

    ድል።ድል።ለእናት።ኢትዮጵያ።ሀገራችን።ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @hyattube3554
    @hyattube3554 2 ปีที่แล้ว +12

    አምዬ ሀርብ የሀገሬ አናብስቶቺ በርቱ ገጥቅጡት ይሄን ወሮ በላ አበጣ✊✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว +8

    Victory to Ethiopia and Ethiopians, humiliation to the enemies. Ethiopia is fighting for Africans!

  • @jonybony2280
    @jonybony2280 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለምዬ ኢትዩጲያ💚💛💖💪

  • @user-kq2ki7hu9b
    @user-kq2ki7hu9b 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለነ ጌቾ
    ድል ለነ ድብረፂዮን እነ
    ድል ማለሁ ትግረይ ይሁን ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +29

    ዘማቹ መሪያችን ማርሹን ቀይሮታል 💪💪💪

  • @tamanachitaka2733
    @tamanachitaka2733 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራች እትዮጵያ ህዝቦች አንተ ጠብቅ

  • @prayerforever6992
    @prayerforever6992 2 ปีที่แล้ว +6

    Victory belongs to
    Ethiopia. 🔥🔥🔥We are Fire Generation for THE JESUS NATION.

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 ปีที่แล้ว +1

      Jesus doesn't have killer people but a Loving people!

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ ሃገሬ በቆራጥ ልጆቻ ድል ታደርጋለች እኛም በስደት ያለን የኢትዮጵያ ልጆች አንገታችንን ቀና ማድረጋችን ሰዓት አሁን ነው ድል ለሃገሬ ጀግኖች ነው

  • @tube4796
    @tube4796 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትጽያችን ድል ለጀግናው መከላከያ ድል ለአብይ እገሰዚአብሄር ሀገራችንን ሰለመሟን ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👌🙏🙏🙏

  • @user-sy5ml8ww6x
    @user-sy5ml8ww6x 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬን የነካ የለውም በረካ ገና ሥት ጉድ😳😳ይወጣል🇪🇹❤💞❤💞🇪🇹❤🇪🇹❤❤

  • @marya2786
    @marya2786 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ጥላትሽ ይዉድም

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 2 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን መቼም , በምንም, አትፈርስም በይሆን ሲያምራቸው ይቀራል!
    ዋ ግብፅ
    ዋ ሱዳን
    ዋ አሜሪካ ተጠንቀቁ !!!
    እመኑኝ እሄ ነገር ትልቅ ዋገ የስከፍል እንደሆና የስከፍላል ግን መቼም ብሆን አሸናፊዋ የሰው ዘር መነሻ የሆነችው እናታችን ሀገራችን ናት!!

  • @user-yy1qp3mp1w
    @user-yy1qp3mp1w 2 ปีที่แล้ว +18

    ለወረባቦ ደረሱሏችው ሲሸሹ እዳይጨረሱችው አይ ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቃችው

    • @medinaahmed3134
      @medinaahmed3134 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እየፈራሁ ነው አላህ ይጠብቅልን ብቻ

    • @user-yy1qp3mp1w
      @user-yy1qp3mp1w 2 ปีที่แล้ว

      @@medinaahmed3134 በጣም ወላሂ በተለየ ቢስትማን ወረዋታል ጉቢሳ ጉሀ ያአላህህህህ አደራህን

    • @user-gr4jm7kk6y
      @user-gr4jm7kk6y 2 ปีที่แล้ว

      ወረባቦየትአካባቢነውያሉት

    • @medinaahmed3134
      @medinaahmed3134 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yy1qp3mp1w እ ቢስቲማ ገቡደ ጁታወቹ ነፃ ወጣች ወረባቦ ሲሉ አልነበርደ ያአላህ

  • @Joseph-vt9fr
    @Joseph-vt9fr 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyobabebe7438
    @eyobabebe7438 2 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia lezelalem tinur 💚💛❤💪💪💪

  • @Kelye284
    @Kelye284 2 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ
    ውርዴትሺን ለሚሹ ክብርሺን ያሳየን

  • @niguussaedesse6963
    @niguussaedesse6963 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘለአለም ኑሪ

  • @kzd1605
    @kzd1605 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥላትን አላህ ያውድምልን ያርብብብብብ የውጭንም የውስጥንም

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 2 ปีที่แล้ว

    ፈታየ በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለቆራጡ መሪአችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ በድል ተመለስ ቆራጥ ጀግና ነህ ልዩ እናት ወልዳሀለች በርታልን!!!!!!!!!!!♥♥♥♥♥

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጀግኖቻችንንን

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለጀግናዉ መሪያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ለኢትዮጵያ💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofibintaselefsofibintasel3551
    @sofibintaselefsofibintasel3551 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ኢትዮጵያ በቅርብ ድልሽን ያሰማን ያረብብብብ ያወዱዱ የቅርብ የሩቁን አዋቂው ጌታችን በቃ በለንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +3

    እነሱን በፍጹም አምኖ መረጋጋት አያስፈልግም ጨርሰው መቃብር እስኪወርዱ ወይም እጅ እስኪሰጡ ድረስ አሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🇪🇹🙏

  • @ketimtube7579
    @ketimtube7579 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-yn5zl8eu8r
    @user-yn5zl8eu8r 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለጅግናዉ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ክብር ለጅግናዉ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ክብር ለሀጉሬ ኢትዮጵያ ህዝብ
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @user-cl1ms3zs2q
    @user-cl1ms3zs2q 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታችን በርታ ድል ለኢትዬጲያ ሀገራችንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k 2 ปีที่แล้ว +1

    ነገ እኮ የአመቷ እናታችን ድንግል እመቤቴ ናትናኤል እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን እመቤቴ በያላችሁበት ትጥበቃችሁ አሜን 💚💛❤️➼➼🇪🇹

  • @nejatmustefa1913
    @nejatmustefa1913 2 ปีที่แล้ว +1

    ‏ربي رحمتك النجاح اللي أبي أحمد في أقرب وقت بإذن الله

  • @lemmaargaw3215
    @lemmaargaw3215 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን በእለተቀንሽ ቸር አሰሚን። አሜን

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይጨርሳቸው ያረብ

  • @tewahidotube123
    @tewahidotube123 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️ድሉ ይቀጥላል💪🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-ck6bo7bt1k
    @user-ck6bo7bt1k 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ እናቴ ሀገሬ ጥላትሺ ይውድም ፉታየ ሺ አመት ኑረልን

  • @madinamadina627
    @madinamadina627 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ እንኮን ለግብጽ ላሜሪካም ንቀን ትተናታል እዳዉም ለዚህ ሁሉ ኪሳራ እነሱም እጅ ስላለባቸዉ በዉሀዉ ሂሳባችንን እናዘጋቸዋለን

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 2 ปีที่แล้ว

    ድል፣ለእምዬ፣ኢትዮጲያ

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ሀገርችንነ ሰላም አርግልን🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጽያ ጠላቶችሽ ይዉድቁ ድል ለሀገራችን💚💚💛💛❤❤

  • @belawe5158
    @belawe5158 2 ปีที่แล้ว

    ለወያኔ ምህረት የለንም, መግደል ነው, ምርኮ ብሎ ነገር የለም

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ድል ለኢቶጵያ ያርብ እኔዝህን አትመኔ ከምድር ገጽ አጠፍቸው ያከሪም

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለእናት ሀገሬ ለኢትዮጵያ ።

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካ በኢትዮጵያ ምክንያት ትወድቃለች።ለመነሳት እሰኪሳናት። የሚፈርድባት እግዚአብሔር ነው። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @user-sm6hi6pn6v
    @user-sm6hi6pn6v 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እምየ ኢትዮጵያ ከፍ በይልኝ ጠላትሽ ይጥፋ

  • @user-jm6fu9cv2o
    @user-jm6fu9cv2o 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢላሂ አሁንስ ደከመኝ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ!!
    አዛኙ ጌታችን እባክህን እዘንልን እንደወንጀላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ!!!

  • @mjmmjm9486
    @mjmmjm9486 2 ปีที่แล้ว +4

    Do tell buddy!!! Your flawless rather lucid info is much appreciated. Peace!! 🇪🇷 ERITREA.

  • @aminatube8298
    @aminatube8298 2 ปีที่แล้ว +6

    በወረባቦ ጎሀ ላይ ሰፍረዋል ትኩረት ሊሰጥ ይገባል ያኢላሂ አንተ ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን

  • @umu4052
    @umu4052 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥💪💪👍👍👍🏃💃 ሞት ለወያኔ
    👎👎👎

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ምግብ ራበኝ ስለ ሀገሬ መልካም ዜና መስማት ፈጣሪ በቃ በለን የበረሀዋ ገነት ሸዋሮቢትዬ ራሳ ሀገሬ እንዴት ዉላችሁ ይሆን💔💔💔😭😭😭ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሽን ያሰማን

  • @susuyoutube963
    @susuyoutube963 2 ปีที่แล้ว

    ወደኛ ያሉ ወጣቶች በሚድያ ባይዘገብላቸዉም ነገር ግን ተጋድሎ እየፈፀሙ ባሉበት ድልን እየተጎናፀፉ ነዉ በሚድያም እዲወጣ አያሥፈልግም እስከሚጨርሷቸዉ ድረስ አልሀምዱሊላ ስጨነቅ ብከርምም ትላንት የተገደለዉ ተገድሎ እጅ የሰጠዉ ሰቶ የማዉቃቸዉን ብዙ ገጠራማ አካባቢ ነፃ አዉጥተዋል

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለእምየ ኢትዮዽያ የደፈረሽ ይውደም
    አቤቱ ይቅር ይበለን አምላኬ ሰላሙን መልስልን አሜን ስደተኛ ልጆችሕን አስበን የቤተሰቦቻን ድምፅ አሰማን አሜን

  • @user-ud7ds5cv6n
    @user-ud7ds5cv6n 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለዘመነ ካሴ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን የኢትዮጵያ ጠላቱች ማስተዎል ይስጣቸው