Ethiopia - ሰበር መግለጫ ውሳኔዎቻችን በስሜት ሳይሆን... | ዶ/ር አብይ ከቀናት ዝምታ በኋላ የሰጡት መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 535

  • @fetadailynews1
    @fetadailynews1  2 ปีที่แล้ว +144

    ውድ ቤተሰቦቻችንን እስቲ እናንተም አስተያየት ስጡበት ምን ተሰማችሁ?

    • @TenaCafe
      @TenaCafe 2 ปีที่แล้ว +6

      ፈታዎች የምታቀርቧቸው መልዕክቶች በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ ናቸው በርቱ!!!
      ተጋግዘን ለህዝባችን ጠቃሚ የሆነመልክት እናቅርብ::
      እግረመንገዶን ወደ ጤና ካፌን ጎራ ይበሉ !!!

    • @user-bv9cc7rj2f
      @user-bv9cc7rj2f 2 ปีที่แล้ว +26

      እቃችን ይመለስ የዘረፉት ንብረትስ

    • @imaniman338
      @imaniman338 2 ปีที่แล้ว +20

      መከላከያ ልዩሀይሉ ፋኖው ትግራይ ይግባ ንብረታችንንይመለሥ አለዛ ለነሡ ብርታት እየሆናቸውነው

    • @neimaumer9703
      @neimaumer9703 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam begugut yemtabkaw News new bor bertlgn fb ly betam new yemkttlw😘😘🇪🇹🇪🇷demsek betam marke new betmona new yemdmtaw

    • @imaniman338
      @imaniman338 2 ปีที่แล้ว +8

      ጁንታን የገባበት ገብተው ተከታትለው ማጥፋትአለበት አለዛ መቸም ሠላም አይኖርም እነሡ በምድር እያሉ መግሥት ውሣኔውን ያሻሺል ና ይግቡ ብዙደጀን አለ ከመከላከያ ኋላ

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 2 ปีที่แล้ว +80

    ለትግራይ ክልል የተያዘውን በጀት በአፍርና በአማራ ክልል ላይ ለወደመው ንብረት መዋል አለበት ።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 ปีที่แล้ว +2

      Diros lenesu bejet digami ayideregm

  • @mohammed-yx3vi
    @mohammed-yx3vi 2 ปีที่แล้ว +11




    የሚወቅሱህ ሁሉ አድናቁዎችህ ሆነዋል
    አተ ብቻ በርታ አላህ ይርዳህ ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇹🇷🇪🇹

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +49

    #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋሌ#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#ሠዉን የሚያስወይም ነገረ አትስሩ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#የቴሞችን ሴቶችን ህፃናትን ተከባከቡ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +20

    #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አዛኝ#ምርጥ አስተማሪ#ምርጥ አባት ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሂ ኑኑኑ

  • @user-qb1bl7vd9j
    @user-qb1bl7vd9j 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈታየ ሰላምህ ይብዛ አማራየ እግዚአብሔር ይርዳህ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 2 ปีที่แล้ว +42

    ፈጣሪ ኢትዮጲያን በጥበቡ በእዝነቱ ይጠብቃት☝

    • @mrssahay2012
      @mrssahay2012 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopian fetary yetbipat. Amnee 🙏🙏

  • @bf7767
    @bf7767 2 ปีที่แล้ว +38

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏
    ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩ😥

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +5

    #የአላህ አንተው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @richeseid996
    @richeseid996 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ አቀራረብ በሚገርም ድምፅ ፈታደይሊ የዘወትር ምርጫዬ

  • @satt6266
    @satt6266 2 ปีที่แล้ว +25

    አህለን ወንድማችን በጉጉት ነው የምጠብቅህ አቀራርብህ በጣም ነው የሚመቸኝ በዛ ላይ እውነቶችን ነው የምታቀርብልን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ድሉን አጎናፂፋት እምዬ ሀገሬን ኢትዮጵያን ከጀግኖቿጋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dv6fd7fx7e
    @user-dv6fd7fx7e 2 ปีที่แล้ว +8

    በርቱ ጀግኖቻችን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n 2 ปีที่แล้ว +21

    ነገ እኮ የቃል ኪዳኗ እመቤት ኪዳነምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-ty4zj6gq3m
      @user-ty4zj6gq3m 2 ปีที่แล้ว +2

      እኳን አብሮ ያደረሰን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +1

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yimamali8625
    @yimamali8625 2 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 2 ปีที่แล้ว +14

    ክብር ለጀግኖቻችን💪💪💪
    እልቂት ለአሸባሪዎች ፣ለዘራፊዎች ፣ ለደፋሪዎች፣ ለአውዳሚዎች👊
    ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤💪💪💪

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 ปีที่แล้ว +19

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ድል ለአብይ አህመድ አብቾ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ኢትዮጵያ 💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 ปีที่แล้ว +23

    አቡቹ ጀግና በርታልን ኢትዮጲያ መቼም አትፈርስም የሚጠብቃት ፈጣሪ አላት ከፈጣሪ በታች በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ትኖራለች💚💛♥ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ዝምታዉ እስከመቼ ነዉ😢😢😢😢

    • @ffffff9847
      @ffffff9847 2 ปีที่แล้ว

      አብይ ይብዳሽ አህያ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 ปีที่แล้ว

      እረ አይባልም

  • @edenalemuede1098
    @edenalemuede1098 2 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግዛብሔር ስምህ ይመስገን የቤተሰቦቼን ድምፅ ሰማሁ ዉድ ያሀገሬ ልጆች ደስ ብሎኛል😍😍😍😍

    • @ekaramaasefa8776
      @ekaramaasefa8776 2 ปีที่แล้ว

      አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ደህናናቸው አላህ ሁላችንንም ያሰማን

    • @edenalemuede1098
      @edenalemuede1098 2 ปีที่แล้ว

      @@ekaramaasefa8776 የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ያቃል ሰላም ይሆናሉ እደሚወራዉ አይደለም እና አታስቢ ዱአ ነዉ ዋናዉ🙏🙏🙏

  • @zinashdaba374
    @zinashdaba374 2 ปีที่แล้ว +2

    Fetari agerachinin selam yargilen💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @user-jh3kh7ob4h
    @user-jh3kh7ob4h 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያችን ሰላምሽ ይመለስ ድል ለኢትዮጵያ

  • @tube-og2df
    @tube-og2df 2 ปีที่แล้ว +20

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለኢትዮጰያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር💚💛❤💚💛❤💚💛❤✅✅✅✅✅

  • @rahmetrahmet3413
    @rahmetrahmet3413 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ወደፊት🙏🇪🇹🇪🇹ወያኔ ወደ ኋላ😬😬
    ክብርልኝ ፈታዬ ሁሌም እምታቀርባቸው ዜናዎች እውነት ስለሆኑ በጉጉት ና በርጋታ ነው እማዳምጥህ🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛💚

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአማራ ህዝብና ፕስራዊት ድል ለፍኖ ድል ለእፋር ስራዊት ድል ለኤርተራዊ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍👍👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 ปีที่แล้ว

    መከላ ከያ ልዩ ሀይል ፋኖ ትገራይ ይገባ ይ አማራ ንብረት ይምለሰ

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 ปีที่แล้ว +15

    ወገን ቤተሰብ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😭🇸🇦😭🚔

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4v 2 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን

    • @HMR2121
      @HMR2121 2 ปีที่แล้ว

      This is not the question.

  • @Teddy-mb4ef
    @Teddy-mb4ef 2 ปีที่แล้ว +8

    God bless our prime Minister our brave soldiers and our country 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 ปีที่แล้ว

      የአላህ መቼ ነው የውሀቶች የሚያልቁት
      እማማ ኢትዮጲያን አላህ ሰላሙን አውርዲላት ያረብ

    • @Teddy-mb4ef
      @Teddy-mb4ef 2 ปีที่แล้ว

      @@hawaseid3967 I don't know they said they will fight until no body is left on that land...

  • @mahermahrr7518
    @mahermahrr7518 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia tikdem 🇪🇹❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ጤና ለአገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈታዬ ታማኝ መረጃ

  • @user-dr1fj1rt7u
    @user-dr1fj1rt7u 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ አሸንፈች 💚💛❤️💪🏿💪🏿💪🏿

  • @seadi536
    @seadi536 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ የኔ ዉድ መሪ ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የሚቃወሙ ካሉ ከስሜት ነፃ ሁነዉ ማስተዋል አለባቸው ።

  • @abidusilxe9775
    @abidusilxe9775 2 ปีที่แล้ว

    የአለህ ሰለምን አውርዳው
    ድል ለኢትዮጵያና
    ድል ለኢትዮጵያ 👮‍♂️👮‍♂️🤲🤲

  • @user-he7rv6dj7r
    @user-he7rv6dj7r 2 ปีที่แล้ว +6

    ለሀገሩ ክብር የቆመ መሪ 🇪🇹🇪🇹በሁሉም ነገር ከጎንክ ነን 🇪🇹🇪🇹

  • @malmal3696
    @malmal3696 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈታ እንኳን ደና መጣክ
    አቢቹ ትችላለህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አላህ ይርዳን ከስሜታዊነት ይጠብቀን ድል ለተገፉት ለኢትዬጽያን ህዝብ ስለ ጁንታ የማንስማበትን ቀን እሩቅ አያርግብን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 ปีที่แล้ว +10

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🥰👌💪
    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔💔💔

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +8

    ክብር እኛን ለማኖር ስትሉ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችንን አፍሳችሁ
    ለተሰዋችሁት የኢትዮጵያ
    ሐገሬ የቁርጥ ቀን ልጆች
    ክብር ለናተ ሁሌም እናስባችኋለን ጀግኖቻችን💚💛❤

  • @wineye742
    @wineye742 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያዬ 💚💛❤🇪🇹ሰላምሽ ይብዛልኝሃገሬ ኢትዮጵያዬ ክፋሽን አልስማ💚💛❤🇪🇹

  • @user-fe3qo9jn9m
    @user-fe3qo9jn9m 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም ይምጣ ምንም ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ውድ ሀገራችንን ፈጣሪ ነው ጠባቂዋ

  • @user-ii2mh4cb3o
    @user-ii2mh4cb3o 2 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንደኔ ፈታ tb በጉጉት የሚጠበቀው ♥️♥️♥️ሰላም ፍቅር 🇪🇹❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታልን ዓብያችን. በጣም ከባድ ውሳኔ ነው. እግዚአብሔር ከጎንህ ነው

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአማራ ድል ለአፍር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xd6zi7iq6i
    @user-xd6zi7iq6i 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛ ከአሏህ ኸይር።
    💪💪💪💪💪🎤🎤

  • @user-rs8vb2jr2c
    @user-rs8vb2jr2c 2 ปีที่แล้ว

    እምየ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹። ጁታውን ያጥፋልሽ

  • @rahmumame996
    @rahmumame996 2 ปีที่แล้ว +3

    እነሱ በጥፍ እንደገና እየተደራጁነው እነሱ እስከመጨረሻው ካልጠፉ አያኖሩንም ልማት የለ ትምህርት የለ ንብረታችንን በሙሉ ተዘርፎ ንብረታችን ይመለስ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህዬ የሀገራችንን የህዝባችንን ሰላም ይመልስልን ጀግኖቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያረብብብብ🇪🇹💔☝️🤲🤲
    እነዚህን አጋንንቶች ከምድር አላህ ያጥፋልን

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለጀግኖቻችን ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ክብር ለአማራ ልዩ ሃይል ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአፋር ልዩ ሃይል ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች የፈለገው ነገር ቢመጣም ቢወሰንም ጁንታውን ከናፈቀው ሲኦል ማንም ሊታደገው አይችልም አሜሪካ የምትባል ጭራቅ ሀገር ፈጣሪ ከዚህ ምድር ገጽ ይንቀላት

  • @mulatukochito1467
    @mulatukochito1467 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን ሁል ጊዜም ከጀግናው መሪያችን ጎን ነን #ጠቅላይ_ሚንስተር_ዶ/ር_አብይ_አህመድ ድንቅ መሪ ነው እርሱ ሁለም ትክክል ነው #ፈጣሪ_ኢትዮጵያ_እና_ህዝቦቿን ይባርክ !

  • @zuzumohammed8306
    @zuzumohammed8306 2 ปีที่แล้ว +6

    #ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @hawahawa2375
    @hawahawa2375 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ መቸም ምንም የምለው ነገር የለም ምክንያቱም ምንአላቅምና ለአገራችን ሠላሟን ያምጣል ብቻ

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 2 ปีที่แล้ว

    This is a true leader ship speech . enemies comes in diffrent formes and always expect the unexpected .allways ready for our unity and existance . Go green Go !! EThiopians are with you .

  • @user-ic6lb2bt3r
    @user-ic6lb2bt3r 2 ปีที่แล้ว +18

    ድል ለናት ሀገራችን ሞትን ለዚህ ሰይጣን ስግብግብ ጁንታ አሁንም እነሱ እደ አድስ መደራጀታቸው አይቀርም እነሱን ያለው አማራጭ ከስራቸው መንቀል አሁንም መታለል የለብንም መጨረስ አለባቸው

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 2 ปีที่แล้ว +1

      የ"ድርድር" አጀንዳ፤ ከህውሓትና ኦነግ ሸኔ ግባተ መሬት በኋላ!!! አሸባሪነታቸው በህግና ደንብ ተርጋግጦባቸው የተፈረጁት ህወሓትና ኦነግ ሸኔ እንደ ድርጅትና አስተሳሰብ የግብዓተ መሬታቸው ፍጻሜ መረጋገጥ ይኖርበታል። ስማቸውና አስተሳሰባቸው የሰብዓዊነት፣ የሰላም፣ የእድገትና የአንድነት ጸሮች እንደሆኑና እንደነበሩም በታሪክ ተመዝግቦ ለትውልድ እንዲተላለፍ መደረግ ይገባዋል። ኢትዮጵያውያን በዚህ መልኩ ህዝበ ውሳኔ የሰጡበት መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው።
      ነገርግን፣ እጃቸውን እየሰጡ ያሉትንና ለመስጠትም ደጅ በመጥናት ላይ ያሉትን፤ /በጦር ሜዳም ሆነ በከተማ የሚገኙትን/ የህወሓት እና ኦነግ ሸኔ መሪዎችና ጀሌዎቻቸው እንደጥፋታቸው መጠን ሊጠየቁ የሚችሉበትን ሁኔታ እየለዩ፤ የሰው ደም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ያላፈሰሱ /ያላስፈሰሱ፣ የህዝብ ጭፍጨፋና የሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ ያልተሳተፉትን፣ በሀገር ሉዓላዊነት ላይ የክህደትና የሴራ ወንጀል ውስጥ ያልተጨማለቁትን፣ የሀገርና የህዝብ ንብረት ያላወደሙ፣ ያልዘረፉ፣ የህዝብን መሬት በመውረር ህዝብን የማፈናቀል ወንጀል ያልፈጸሙትን፣ የልማትና የግንባታ ተቋማት ላይ ውድመትና ኪሳራ እንዲደርስ ያልተባበሩትን፣ ወዘተርፈ በማስረጃ መለየትና ማረጋገጥ ተገቢም ሰብዓዊነትም የተሞላበት አካሄድ ነው።
      ሊዘጋጅ በታሰበው ሀገራዊ የተሃድሶ መርሀ ግብር ውስጥም የመሳተፍ እድል እንዲያገኙ ሁኔታዎችን ማመቻቸትም ተገቢ ነው፤ በለየላቸው ጸረ ኢትዮጵያና የዘረኝነት አስተሳሰብ የተጠመዱ መሪዎቻቸው፣ አደራጂዎቻቸውና አሰማሪዎቻቸው እኩይ ሴራ ምክንያት የፈረሱትንና የወደሙትን የሀገርና የህዝብ ንብረቶችን፣ ተቋሞችን መልሰው እንዲገነቡ፣ ተጠቂና ሰለባ የተደረጉትን የህብረተሰባችንን ወገኖች በመቅረብ ይቅርታ በመጠየቅና ካሳ ክሰው፣ ሊቀራረቡና ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ሰላማዊ ኑሮ መኖር የሚችሉበት ታሪካዊ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ የተጀመረውን ጥረት ከልብ እንደግፋለን።
      ኢትዮጵያዊነት ሰብዓዊነትም መሆኑን፤ የምእራቡ ዓለምም ሆነ ሌሎች የበለጠ እንዲያውቁት፣ ትምህርትም ሊማሩበት የሚያስችል ክስተት ነው ብለን እናምናለን! ሙሉ ድጋፋችንንና ተሳትፏችንን እንቀጥላለን።

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 ปีที่แล้ว +3

    ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 ปีที่แล้ว +3

    የዉመል ቂያማ ሸፈአ የሚሆኑ የተመረጡ ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሰለምምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ፈታየ ያረቢ ይሄ ጦርነት መጨረሻው ቅርብ አድርግልን

  • @ydhd1447
    @ydhd1447 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እደጓጓሁ መጣህልኝ ሰላምህ ይብዛና እኴን ደህና መጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈታ ደይሊ❤❤

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว +1

    ኸይር።አሰማን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፉራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ይባርካት 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +13

    *ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭*

    • @jamaalxuseen6390
      @jamaalxuseen6390 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ያገሬ ልጆች አላኽ መላ ይፍጠርላችኽ።
      እናንተም ደዋ አርጉ እኔምበለይል ሶላት ወቅት ደዋ አረግላችኽ አለኹኝ
      ኢንሻ አላህ።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +5

    Government knows better, because they have big responsibilities. We have to accept their decision. They working hard with this matter anyways. God bless 🇪🇹.

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 2 ปีที่แล้ว

      Perfect !

    • @gojjamlimeneh1585
      @gojjamlimeneh1585 2 ปีที่แล้ว

      No. They don’t . The public knows better and the people affected most knows better

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ሰሚ ካለ መረጋጋቱን እስማማለሁ ። ምክንያቱም ችግሩ ከውስጥ ያለው ጦርነት ብቻ አይደለምና ነው ። የውጪዎችን ሴራ እንኳን ተከታታዩ ሰው ሶሻል ሚዲያ የማያውቀው ገበሬ እንኳን ያውቃል ነገርግን የሞት ነጋዴዎቹ እና ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሰዎች ሲያግለበልቡን መለየት ተስኖን በለው ግፋ እየተባባልን ነውና ቀስስስስ እንበል ።

  • @samiraahmed2446
    @samiraahmed2446 2 ปีที่แล้ว

    አሚን ቸር ያሰማን

  • @user-ky1zc8qw8w
    @user-ky1zc8qw8w 2 ปีที่แล้ว +5

    አንሰማውም ብቻ እናዝናለን ያሳዝናል የ80 አመት አዛውንት ከመደፈር በላይ ምን አለ ሌላውስ ይቅር የቅድስት ቤተክርስቲያን ቁሳቁስ መጫወቻ ሁነው መቅረታቸው ግን እግዚአብሔር ይፈርዳን እናምናለን መግስት በራሱ እጁ እዳለበት ነው እምናምነው አሁን አሁን እናዝናለን እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መሪ ያምጣልን😭😭😭😭☝☝☝☝☝💔

  • @shmaeyasu53
    @shmaeyasu53 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም 💚💛❤️

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ጀግና ነህ አቤት አቀራረብ ።

  • @abduzdr7609
    @abduzdr7609 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ አተሁሉን አዋቂነህና ሀገሬን ጠብቃት🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @habeshawu5956
    @habeshawu5956 2 ปีที่แล้ว

    ,አብቹ ለማንኛውም መሥዋዕትነት እኛ የኢትዮጵያ ልጆች ዝግጁ ነን አይዞን

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ በሳኡድ አርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 🇸🇦😭🇪🇹😭😭😭😭🇪🇹

  • @user-rj5qu8sl3f
    @user-rj5qu8sl3f 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ይምጣ ምንም ኢትዩጵያ ታሸንፋለች በልጆቻ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-xq6ob3pf8i
    @user-xq6ob3pf8i 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኔ ብቻነኝ መከላከያዎቻችንን ሳይ አልቅሺ አልቅሺ የሚለኝ ወላሂ ልቤ ይነካል የኔ ጀግኖች ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @endalkachewabebe1363
    @endalkachewabebe1363 2 ปีที่แล้ว +1

    Andegnaye

  • @Ali-ui2pt
    @Ali-ui2pt 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ልእሰረኞች

  • @adamahmad5202
    @adamahmad5202 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ንብረታችንንን ማሥመለሥ አለብን ።

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትቅደም ጁንታ ይውደም💞🇪🇹💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹👈🇪🇹🙏አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት👈🇪🇹

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ወጣት በሀገር መከላከያ ውስጥ በበቂ መጠን መግባት ኢትዮጵያንም አማራ ክልልንም ሰላምና ብልፀግና ማስቀጠል ይቻላል፣ጉዳዩ የህልውናም የክብር ማስጠበቅም ነውና ቸል ሊባል አይገባም!!!

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሆይ በቃቺሁ በለን ምህረት ካተነው ምህረትህን ላክልን

  • @user-sb4ok3jh1y
    @user-sb4ok3jh1y 2 ปีที่แล้ว +2

    በድሮን መሳሪያውን መምታት ነው

  • @zamzammoh7314
    @zamzammoh7314 2 ปีที่แล้ว

    እንደዉእነጌታቸዉ እረደ ታልጠፉ ምንም ሰላምየለም አላሀ የኢትዮጵያ ምቀኛ የሰላት ያርብ

  • @TenaCafe
    @TenaCafe 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታዎች የምታቀርቧቸው መልዕክቶች በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ ናቸው በርቱ!!!
    ተጋግዘን ለህዝባችን ጠቃሚ የሆነመልክት እናቅርብ::
    እግረመንገዶን ወደ ጤና ካፌን ጎራ ይበሉ !!!

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ አሜሪካ ምንም አልልሽም ከአርሽበላይ ያለው ጌታ ከሰማይ መቅሠፍት ያውርድብሽ

  • @user-ud7ds5cv6n
    @user-ud7ds5cv6n 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራው መደራጀት መነሳት አለበት

  • @user-ky1zc8qw8w
    @user-ky1zc8qw8w 2 ปีที่แล้ว +6

    በተኩለሽ የደረሰውን ውድመት ዘግቡልንማ😭😭😭😭😭 የመግስትን ነገር ዝም ነው❌

    • @kal4668
      @kal4668 2 ปีที่แล้ว

      ተኩለሽ ማን ያውቃታል ብለሽ ነው 😭💔😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል

    • @user-ky1zc8qw8w
      @user-ky1zc8qw8w 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kal4668 እግዚአብሔር ያውቃል

  • @fuadjemal1837
    @fuadjemal1837 2 ปีที่แล้ว +2

    Ma best

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    መቻያውን ይስጥህ መሪያችን 😥🙏🏿
    አንዳንዴ እስኪ ቆም ብለን እናስብ?

  • @nomore9500
    @nomore9500 2 ปีที่แล้ว +8

    በትክክል ከስሜት እንውጣ ካለፈው ስህተታችን መማር አለብን የትግራይ ህዝብ ህወህትን እንደ ጣኦት እያመለከው ሰራዊቱ ትግራይን ገብቶ ከማስጨረስ ውጪ ፔዳላችን ካልቀየርን ወንጀለኛን ልህግ ማቅረብ አይቻልም

    • @user-cf8ll6qp4y
      @user-cf8ll6qp4y 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ግን ወጀለኛ እዴት ይያዙ ጉድጎድ እየገቡ አብይ ግን ለምን ወታዴር ወዴ መቀሌ እዳይገባ አዘዘ

    • @nomore9500
      @nomore9500 2 ปีที่แล้ว +1

      መንግስት የተለየ ኦፕሬሽን ማቀዱ አይቀሬ ነው
      ድሮናዋ የተለመደ ስራው ትቀጥላለች
      በተረፈ መንግስት ከህወሀት መማር አለበት ትግራይ ውስጥ መረጃ ሚሰጡ አስተኳሾች ፊቱን ማዞር አለበት

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 ปีที่แล้ว

      @@user-cf8ll6qp4y .ዕልልልልልልልል....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ: ሞይታ Rest in HELL !!! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: በል ክትፈልጥ ንሕና ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ከኣ ንብለኩም ኣለና እዚ ረሳሕ ውሉድ ኣርዮስን ድያብሎስን ዝኾንኩም ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ሓንሳብን ንሓዋሩን ልክዕ ከም ዳይኖሰር ካብ ገጽ እዛ ምድሪ ዓለም ከይጸነትኩም ከምዘይንገድፈኩምን ከም ቁማል ኣብ ርእስኹም ከምዘለና ክንሕብረኩም ንፈቱ :: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ዓጋመ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኙ እስረኞች

  • @yabekmezgebu
    @yabekmezgebu 2 ปีที่แล้ว

    ወደመቀሌ የምንገባበት ሰዓት መረጋጋት አለበት
    ግን ይሃድግ ከስሩ ካላጠፋነው ሰላም አይሰጠንም
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 2 ปีที่แล้ว +1

    I m with my visionary and heroes PM Abiy

  • @user-yd2js6wz3k
    @user-yd2js6wz3k 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዪን አሏህ ሠላሟን ይመልስልን አሏህ በለአውን ያሳልን አሏህ በቃ ይበለን የኛው ወጀልነው የኛው ሀጥያትነው
    በርታ ፈታየ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 2 ปีที่แล้ว +2

    @እግዚአብሄር መሪያችንን ያኑርልን 🙏🇪🇹🙏❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว

    አደዋላይ ያገኘነውን ነፃነት
    በአጎዋ ላይ አናጣውም
    ይድረስ እንደ እስስት ለምትቀያዬረው አሜሪካ።💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @Me-em5sx
    @Me-em5sx 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምሺ ናፍቀኝ አገሬ😍😍

  • @zuzumohammed8306
    @zuzumohammed8306 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ

  • @Ela-mx8cr
    @Ela-mx8cr 2 ปีที่แล้ว +1

    I like your voice and truthful news! Keep it Up!

  • @user-yx9sy9kn6b
    @user-yx9sy9kn6b 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ በሳኡደ እስርቤት ለሚሰቃዩዩ እህት ውድሞቻችን እረ ተሰቃዩ