Ethiopia - ሰበር ምሽግ ተሰበረ ደሴ ኮምቦልቻ ወልድያ | ታደሰ ወረደ ተመልሶ መጣ | ህወሀት መልሶ መዋጋት የሚችልበት አቅም ማጣጡቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 841

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r 2 ปีที่แล้ว +106

    ገና እነ ጌታቸው የተደበቁበት ምሽግም ይደረመሳል ኢትዮጲያችን ሁሌም ከፍ በይልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @rahmahrahmah6443
      @rahmahrahmah6443 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን አሚን ያረብ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 ปีที่แล้ว

      ድሮም እኮ ፈክራቹ ነበር አልሆነላቹም እንጂ ገና ዉግያ ሲጀመር ሚስኪኖች አትችሉም ስንት ኢቲዮጵያዊ እንዳለቀ ብታይ ያሳዝንህ ነበር

  • @user-vs8wo4td5d
    @user-vs8wo4td5d 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘሜ የኛ ጄግና የአማራዉ ንጉስ የእማማጄግና ልጅ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +148

    ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቅልን🇪🇹

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈታ ዲሊ ከልብ እናመሰግናለን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የቆየሁት እንኮን በሰላም መጣህ

    • @zabibamuhammad7566
      @zabibamuhammad7566 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብ

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +103

    ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @hagerawitube2449
      @hagerawitube2449 2 ปีที่แล้ว +2

      ችግሬ ይደምሰስ። አሜን

    • @user-wh2yc7sm8z
      @user-wh2yc7sm8z 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 3🤲

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen💞💞💞💞

    • @awesomeworku563
      @awesomeworku563 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen 🙏🙌👏 Long live Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 indeed.

  • @seadabiniyamtube2078
    @seadabiniyamtube2078 2 ปีที่แล้ว +25

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 ปีที่แล้ว +22

    ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ
    ሐይል ያስፍልጋቸዋን ድምፅ ሑኗቸው አምስት ወር ሙሉ እየተፋለሙ ናቸው በድጋሚ ፍትሕ ለራያ ፍትሕ

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 2 ปีที่แล้ว +91

    አምላክ ሆይ ድል ለሚስኪኑ የኢትዮወዳጅ ለአማራ ህዝብ

  • @mekdiabinet
    @mekdiabinet 2 ปีที่แล้ว +26

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋ🤲💚💛❤️

  • @woseniayalew5488
    @woseniayalew5488 2 ปีที่แล้ว +28

    እኛ የአድዋ ዘማቾቹ የአያቶቻችን
    ልጆች ነን 💚💛❤️💪
    ኢትዮጵያዊነት ዘላለማዊ ኩራት ነው!!!
    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ሸዋሮቢት አሁን ሰላም በመ ሆኖ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪እናመሰግናለን ጀግኖቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
    ክብር በየ ደረሰበት ሁሉ ድልን አብሳሪው የአማራው ኩራት ጀግናው ፋኖዎቻችን
    ድል ለጀግኖቹ የሚኒሊክ ልጆች ለነዘመነ ካሴ
    ድል ለጀግናው መሪያችን
    ድል ለእናት አገሬ💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +19

    አላህዋየ የቤተሰቦቻችን ክፉ አታሰማን
    ድሉ የኛ የኢትዩጵያዉያኖች ነዉ።።።። አትጠራጠሩ

    • @merymamo2538
      @merymamo2538 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jn8fu8uk6u
    @user-jn8fu8uk6u 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናዉ ዘመነ ካሴ ጀግና አላህጨርሶ ሀገራችንነሰላም። ያድርግልን እንኳንምአብሮደስስስስስስስስ። አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲኤንስ አልጀዚራ ቢቢሲ ወዘተ ቢቀደዲ ኢትዮጵያ ሀገሬ ወይ ፈክች ጠባቂዋ እግዚአብሔር ነው ከሱ በታች ጀግና ልጆቿ ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว +16

    ጀግና *ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ያንተ ነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪💪እናሸንፋለን በሉ እናሸንፋለን ዝንታለም አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️* ጀግና አማራራ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +19

    እውነት ያሸንፋል!! እውነት ደግሞ ከኢትዮጵያኖቺ ጋር ነው እንሻአላህ እናሸንፋለን!! ከኛ የሚጠበቀው ዱዓ ወደ አላህ መጠጋት ብቻ ነው አብሺሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @user-gr9hu4lv7f
    @user-gr9hu4lv7f 2 ปีที่แล้ว +11

    ከፋኖ መወለደ ደሥተኛነኝ ድልልልልል ለአማራ💪

  • @tube504
    @tube504 2 ปีที่แล้ว +48

    *ያችን የ ጀግና ሀገር ሊያኮሧት አስበዉ ይበልጥ አነገሧት ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት*💚💛💓

    • @kuwkuw4976
      @kuwkuw4976 2 ปีที่แล้ว

      እህት የውጫሌዋ ስለ ውጫሌ የሰማችሁት ካለ እህቶቸ ንገሩኝ በጭንቀት ልምት ነው

    • @tube504
      @tube504 2 ปีที่แล้ว

      @@kuwkuw4976 ደህና ነዉ ብለዋል ለቀዉ የነየሩት ሁሉ ተመልሰዋል ብለዋል

    • @merymamo2538
      @merymamo2538 2 ปีที่แล้ว

      ሀይይይይይ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 2 ปีที่แล้ว +47

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏🙏🙏🙏💪💪👏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @ebrahimhussen4518
      @ebrahimhussen4518 2 ปีที่แล้ว

      የታባቲ ይቀጥቅጠው

  • @user-cl1ms3zs2q
    @user-cl1ms3zs2q 2 ปีที่แล้ว

    ፈታችን እናመሰግናለን በርታ ድል ለምንወዳት ሀገራችን ክብር ለጀግኖቻችን ይሁን 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹

  • @user-nz3br6mw2y
    @user-nz3br6mw2y 2 ปีที่แล้ว +51

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ አሁንስ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን ፫

  • @user-ld7db7tt4w
    @user-ld7db7tt4w 2 ปีที่แล้ว +23

    ብርታቱን ለሚዋጉት እግዚአብሔር ይድርስላቸው ከፊት ፈጣሪ ይቅደም ለጠላት ልቦና ሰጦ ሠላሙን ያውርድልን ቀኑ ይጠር በፆለት እንበርታ🙏🙏🙏😥😥😥

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለመላው የኢትዮጵያ ታጋዮች በእናንተ መሰእዋትነት ኢትዮጵያ ክብሯን ጠብቃ ትኖራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፣
    ድል ለበረሀ ድሮኖቹ የአፋር ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፣
    ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፡ፋኖ፣
    ኢትዮጵያ በጀግናው መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።
    ዘመነ ካሴ ጀግና የወንድ አንድ ተኩል ነህ።

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ ድሉላተ ይሁን የኛጀግና ሀገር ወዳጅ ነህ ድልይገባህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nc5ne8co1n
    @user-nc5ne8co1n 2 ปีที่แล้ว +26

    አላሁመ አተ ሰላም ወሚከሰላም ጌታየ ሆይ አተ የሰላም ባለቤት ነህ ሰላምም ካተ ነው ሰላም አምጣልን በቃችሁ በለን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሆይ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅልን ድል ለእምዬ ኢትዮጲያ ድል ለውዱ መሪያችን ድል ለህዝባችን ድል ለጀግኖቻችን🇪🇹

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 2 ปีที่แล้ว +11

    ማን ነው እንደኔ ይህ ጦርነት አብቅቶ የኢትዮጵያን የድል ዜና ከዚህ ጋዜጠኛ መስማት የናፈቀው?💚💛❤

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጵያ ፡ በልጆቿ ፡ ታፍራና ፡ ተከብራ ፡ ለዘላለም ፡ ትኖራለች። ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ በመሆን። 💚💛❤️👍👍👍

  • @user-yp3bp8bn1o
    @user-yp3bp8bn1o 2 ปีที่แล้ว +26

    ጀግናወቻችን ወታደሮች አሏህይጠብቃችሁ በዲልተመለሱ

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ ወሎ አላህ ይገዛችሁ

  • @user-wh4mr1sx8v
    @user-wh4mr1sx8v 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘሜ የአማራዉ ቀኝ እጂ አላህ ይጠበቅህ
    እደ ዘሜ ያለ መታ መታ ይወለድ የግናየ💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temre5046
    @temre5046 2 ปีที่แล้ว +10

    👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኳን አብሮ ደስ አለን ፈታዮ በሳውድ የሚገኙ እስረኞችንም እደታጠቅ አተም ድምፅ ሁናቸው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว

    ዘመኔ ካዜ ጀግና አማራነቱን እስመስክሬል! አማራን ስታስከከፍ በቃ አለቀልህ ለዚህ ነው እማራን ፍቅሩን እንጅ ፀቡን አትመኝ አትዳፈር የምንለው!!
    የጀግና ልጅ ዘመነ ካሴ👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾👏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል አሜን ድል ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏✊✊✊✊

  • @user-cz4vg3ii5f
    @user-cz4vg3ii5f 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ክብር ላገር ለመከላከያ 🇪🇹💪🇪🇹🐅
    ክብር ላአማራ ልይ ሀይል🇪🇹💪🇪🇹🐅
    ክብር ለፋኖወች🇪🇹💪🇪🇹🐅
    ወዘተ

  • @kedirsultan2906
    @kedirsultan2906 2 ปีที่แล้ว +9

    አለህ አገረችን ሰለም የድርግልን 🤲🤲😭

  • @asahseid689
    @asahseid689 2 ปีที่แล้ว +4

    👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ድል ለኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
    ኢትዮጵያ እንገናኝ

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 2 ปีที่แล้ว +11

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ሞት ለሆዳሙ ጁንታ እደቅጠል እየረገፈ ይገኛል ።ክብር ለሀገሬ ጀኖች

  • @user-zv5kz2cl2e
    @user-zv5kz2cl2e 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወንድማችን አላህ ኸይር ያሰማን ፍትህ በወሎ አማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕊🕊🕊🕊🕊🕊💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻🅰️🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @titawelloywa8480
    @titawelloywa8480 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ እስከመጨረሻው ኢትዮጵያን ሰላም 🇪🇹🇪🇹
    ህዝባን ሰላም ያርግልን 🙏 💚💛❤

  • @mediseid4423
    @mediseid4423 2 ปีที่แล้ว +25

    እኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ድል ለኢትዮጵያ💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላት ይፈሩ እግዚአብሔር ሀገርችን ሰላም ያረግልኛል 💚💚💛💛❤❤

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያና ህዝቦቿን አላህይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮጵያ ናለህዝቦቿይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪ክዳችሁይበርታልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሀይዞሽ ሀገረ እናቴ ኢትዮጵያ ከረምቱ አልፎ ፀሐይ ልወጣኖ ፈጣሪ ይመሰገን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @Fasildes
    @Fasildes 2 ปีที่แล้ว +5

    ወደድክም ጠላህ ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች ፡፡ ክብር ለኢትዮጵያ አንድነት ለቆሙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡፡

  • @user-lw2bg9ds6b
    @user-lw2bg9ds6b 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለዘመኔ ካሴ ፋኖወች ድል ለመከላከያ ለልዩ ሀይላችን ለባለ ሽረጡ ለአፋሮች ለሚኒሻ ለወጣቱ ለመላዉ ለእምየ ኢትዮጽያ ልጆች አልሀምዱሊላህ ይሄን ያሰማህን ጌታ ነገ ደግሞ የቤተሰቦቻችንን ድምፅ አሰማን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግናዉ መሪያችን በድል ተመለስልን አላህ ይጠብቅህ አለምን አስደመምከዉ እኮ አልሀምዱሊላህ

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 2 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ እባክህ ሀገራችን ኢትዬጰያን እና ሀዝቦቿን ጠብቅ 💚❤💛

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +5

    Gloria ❤️🇪🇹❤️💯💪 for our beloved country Ethiopia 🇪🇹❤️

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአሏህ ያረቢ አተ በቃበልልን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ አሰማን ያኢላሂ

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 2 ปีที่แล้ว +28

    ሠላም አብሮ ይስጥልን ፈታዎች
    መጨረሻውን ያሳምርልን
    የሀገራችንን ሠላም የህዝባችንን ደስታ አንተው እንደሠው ያልሆንከው ጌታየ መልስልን
    ፋኖዎች ኮርተንባችኋል ደሞቼ❤

    • @saratube8614
      @saratube8614 2 ปีที่แล้ว +3

      ድል ለፋኖችን

    • @selimtube404
      @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች ሰላም ድል ሁሉም የደስታ ጽዋ ለናንተ ይሁንልኘ ዘንድ

  • @agazi5186
    @agazi5186 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your good news . You er realy Ethiopia. Like to follow you every day. God blees you. # NO MORE🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪

  • @makeashemils7568
    @makeashemils7568 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአብያች ለጀግናው መከላከያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +18

    አትጠራጠሩ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ✊🏽️
    ድል ለሀበሾቹ ሽንፈትን ለማይወዱት 💪🏿✊🏽️
    ባሁኑ ሰዓት እንኩዋን አንድ እንሁን 🙏🏿🥺

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +2

    #እንኳን መጣህ #ፈታየ
    #ድል ለአብይ
    🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹
    🇪🇹 🇪🇹 #አ💚
    🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹 🇪🇹#ብ💛
    🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#ይ❤️
    🇪🇹
    🇪🇹
    🇪🇹
    #ድል #ለኢትዩ #ሀገሬ

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለምየ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹Ethiopia 💚💛♥

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ድሉን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

    • @adanesh213windanao8
      @adanesh213windanao8 2 ปีที่แล้ว

      ❤💚💚👏

    • @user-xk3zj6su4b
      @user-xk3zj6su4b 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏
      💪💪💪💪💪💪
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ኢትዩጲያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-in8bn2kl2w
    @user-in8bn2kl2w 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አገሬን ጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c 2 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ ኢትዮጵያ ለዘላም ኑሪልኝ🇪🇹

  • @anduzerfu
    @anduzerfu 2 ปีที่แล้ว +1

    Feta you our Fano 🙏💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 2 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይይ እልልልልል ኢትዪጲያዬ የጠላሽ ይምደም💚💛❤💪💪💪

  • @user-yq1rz2yg7r
    @user-yq1rz2yg7r 2 ปีที่แล้ว +1

    ትኩረት ለደሴ ወረባቦ ሀይቅ ⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️

  • @bolt784
    @bolt784 2 ปีที่แล้ว

    እናት ሃገር ኢትዮጵያ ወይም ሞት 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @seadi8300
    @seadi8300 2 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ ኸይር አሰማን ይህንን የምታነቡ ሁሉ ሰላም ለቤተሰቦቻችን ሁሉ እመኝላችሀለሁ አሚንንን በሉ እናተም

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጲያዬ የማትተኛው የማታቀላፋው አምላካችን ቃልህንም ስለጠበቅህልን እጅግ አርጌ አመሰግንሃለሁ:: ስምህ በሰማይ በምድር ከፍ ይበልለን!!!

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልል ሀገሬ ብጀግኖች ልጆችሺ ከፍትያለሸ🇪🇹💪

  • @toybahussin6685
    @toybahussin6685 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹

  • @user-dh3hl8vd4w
    @user-dh3hl8vd4w 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወድማችን እንወደሀለን

  • @akalawi5491
    @akalawi5491 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v 2 ปีที่แล้ว

    ፅሐይ አትጠልቅም ሀገሬ አይዞሽ 44 ታቦት ሳሎ ከጉንሽ ድሉ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የሞላዉ አፍሪካዊን ነዉ ድል ለኢትዮጵያ

  • @manaye8321
    @manaye8321 2 ปีที่แล้ว

    እምዬ ኢትዮጵያውያን የነካ የለውም በረካ

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዉታችን ድል ለልዩ ሀይላችን ድል ለፋኖ ድል ለሚኒሻ ድል ለህዝባዊይ ሰራዉታችን ድል ለአፋሪ አናብስቶች ድል ለኮማዲ ፓስቶች ድል ለጀግናዉ አየሪ ሀይላችን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @tube-hb3ip
    @tube-hb3ip 2 ปีที่แล้ว

    አሰን ምርጥ የአማራ ፋኖ ዘመነ 👍👍👍

  • @zabeebafaris4395
    @zabeebafaris4395 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን አላህ ሰላም ያርገው ያረቢ አተ ሰላም ነህ ሰላም አርጋት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትነግሳለች ዘላላለምም ትኖራለች

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪

  • @user-et1ze3ix4p
    @user-et1ze3ix4p 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገሬ ኢትዩጵያ ውያን ለወገኖቸ ድል ለፍኖ ድል

  • @user-ec5nq5fi3n
    @user-ec5nq5fi3n 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢቶጲያና ለኢቶጲያውያን. ያድርግልን ፈታዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @getwm4541
    @getwm4541 2 ปีที่แล้ว +32

    እባካችሁ ምህረት አልባው ምናምን እያላችሁ ለወደፊት አጀንዳ አታስቀምጡልን! ጥንቃቄና ኃላፊነት ያለው ዘገባ ያስፈልጋል ።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዶቸየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @MoMo-id2ib
      @MoMo-id2ib 2 ปีที่แล้ว

      Edezihhhh yemilewu Ayigebagim

    • @user-ke6kk2hr5u
      @user-ke6kk2hr5u 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ገርምኛል አይባልም

    • @asnakemekuria3732
      @asnakemekuria3732 2 ปีที่แล้ว

      Get WM.What do u mean?

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 ปีที่แล้ว

      @@asnakemekuria3732 be u tube high endih ayinet words kilkil silehine new..yaw media yemaewotu gin be war yemidergu kistetoch alu. Lemalet new..

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Will WIN 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረቢቢቢቢቢ በዱዓ እንተዋወስ ጀግና ሰው ስወድ አሏህ ይርዳችሁ ወገኖቸ ጁንታዎች የአሏህ እርግመን በናንተ ላይ ይሁን

  • @tigtig3947
    @tigtig3947 2 ปีที่แล้ว

    ዘመነ ካሴ የዘመናችን ጀግና የአማራው ፋኖ ድል ለአንተ ጥላቶችህ ይውደሙ ።

  • @delilemaruf1243
    @delilemaruf1243 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወነድማችን እንወድሀለን

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว

    ፈታየ የኛምርጥ ዘጋቢ አላህ ይጠብቅህ ድሉ ላተይሁን የኛወድም ምርጥ ሰው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozhussen8105
    @fozhussen8105 2 ปีที่แล้ว +37

    አሁን የቸኮልኩት ኔቶርክ ተከፍቶ የቤተሰቦቸን ድምፅ መስማት ነው ያረብ መልካም ነገር አሰማን

    • @habeshasports4111
      @habeshasports4111 2 ปีที่แล้ว

      አለህ ይጠብቅልሽ

    • @hayatabdeulah6978
      @hayatabdeulah6978 2 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ቸኩለናል አላህ ቶሎ በቃ ብሎን ያገናኘን

    • @fozhussen8105
      @fozhussen8105 2 ปีที่แล้ว

      @@habeshasports4111 አሚንን

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ዉዴ

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ውዴ በሰደት ላይ ተሁኖ የቤተሰብ ሀሳብ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ ሮቢት እሮሚ እንዴት ትሆን እግዚአብሔር ባለሽት ይጠብቅሽ መልካም ሰው

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 ปีที่แล้ว

    ዘመነ ካሴ በርታልን አማራ የማንም መጫዎቻ አይሆንም

  • @lieltabera7998
    @lieltabera7998 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄን ሁሉ ለሠጠን አምላክ ተመስገን
    ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል መደፈራ አረቋቲ ወዘተ ፍትህ መከላከያ እዲያግዛቸው እጠይቃለን

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k 2 ปีที่แล้ว

    ምህረት ለጠየቀ ክሚምር ክእግዜብሔር ዘንድ ይጠይቅ ::

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +1

    Pm.d/r Abichu our hero God bless u & Ethiopia difence

  • @zenetahmed6969
    @zenetahmed6969 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 2 ปีที่แล้ว

    ዘመነየ ቅቤ አጠጣሀኝ አዉ የምን ምርኮኛ እረፍርፍልኝ በድንቤ አድርገህ ጀግናየየየ

  • @kidsttadesse4284
    @kidsttadesse4284 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹 ሰላምሽ ይመለስ ዙሬ መግቢያየ

  • @user-lw2bg9ds6b
    @user-lw2bg9ds6b 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህየ በቃ በለን ያረብ ድል ለእምየ ኢትዮጽያ ጀግኖች ልጆች አላህየ ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ያረብ አረ ኮቻ ደሴ ገራዶ እንዴት ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temesembetio6286
    @temesembetio6286 2 ปีที่แล้ว

    እትዮጵያ በእግዝአብሔሪ ትመካሌች

  • @user-dr9qr3dy5k
    @user-dr9qr3dy5k 2 ปีที่แล้ว

    ትኩረት ለራያ ቆቦ ህዝብ

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጠብቃትእናት አገሬ