what an amazing spirit,min ayinet menfes new yalew are uuu haleluya gin bendezih ayinet menfes wist bizu amlaki yelem.. why? in jesus name ejochih hule egna lay fitihin yasayun.. bemenfes minikatelibetin ejochihin begna lay yichanu.. halelujah.. tebareku bewnet geta kezih belay bemenfes mitikatelu yadirgachu.. tebareku
what a blessing’s to listen and worship with you. U guys are a true blessing for this generation. Keep on shining bright in this dark world. Blessings!!!
ያበጃጁኝ እጆችህ እንዴት የተዋቡ ናቸው
የደሙትም እጆችህ እኔንም ያቀፉ ናቸው
ዛሬም መጥተህ በእኔ ላይ
ጌታዬ ሆይ ጫናቸው (2x)
የማይጠገብ ነው የአንተ መገኘት
እንደ ወንዝ የሚፈስ አለበት በእርግጥ (2x)
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አንተ ከነካኸኝ ምን ይቀርብኛል
ክብርህ ይህን ልቤን ፈጽሞ ያጠግባል (2x)
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እገዛለሁ
ለወደድከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እገዛለሁ
ለወደድከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አንተ ስትጭንብኝ ሙሉ ሰው እሆናለሁ
እስራቴ ሁሉ ጠፍቶ አገኛለሁ
በነካኸኝ ጊዜ ጉልበቶቼ ጸኑ
በረታሁ በክብርህ ወጣሁኝ ዳገቱን
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ፊትህ እደፋለሁ
ለመረጥከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ፊትህ እደፋለሁ
ለመረጥከኝ ጌታ ምን እላለሁ
ያበጃጁኝ እጆችህ እንዴት የተዋቡ ናቸው
የደሙትም እጆችህ እኔንም ያቀፉ ናቸው
ዛሬም መጥተህ በእኔ ላይ
ጌታዬ ሆይ ጫናቸው (2x)
*በረከት not በእርግጥ 🙏
አሜን ተባረኩ 🥰🙏🏽👍 የፓስተር መስፍን ማሞ መዝሙሮች ድንቅ ናቸው በዚሁ ሌሎችንም ብትዘምሩ ትውልድ ይባረካል።
❤ Tebareku Gosple_Youth_Center #_From_Gambella_Ethiopia 🎉
Adis abeba smeta mhed mefelegebet #1 bota😢😢😢
መዘመር ያለበት ግን የተረሳ😭💙💙💙
Yeman mezmur nw?
mesfin mamo
ALL FULL ALBUMS
Kingdom geta ybarkachu enante yegna bereketoch nachu🙌
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ ❤❤❤ያላችሁ ህብረት አይወሰድባችሁ ተባረኩልኝ ላከበረን ጌታ መኖር ይሁንልን በእዉነት ❤❤😭😭😍😍
And he said, Lord, I believe. And he worshipped him. John 9:38 GBU
BEGETA KEHONKU BWALA BISMAW BISMAW MALTEGBW MEZMURE ,METSNANEBET, METADESBET, MEBERETABET MEZMUR NW GETA ABZITO YEBARKACHU ❣❣❣❣❣💯💯💯💯💯❣❣❣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 NOTIFICATINON AYCHE SEKEFTW BEWNET BETAM YETEDESETKUT WYY TEBAREKU ELELLELELELELLELELE
Zablon amazing, full of the Holy Sprit. God bless you.
ስንተ መላልሼ እንደሚሰማውና እንደተባረኩ እነና አምላኬ እናውቀዋለን ደሞ መዝሙሩን ስመማው በጣም ደስተኛ እሆናለሁ። ተባረኩ❤
Amen Amen Amen abet Yegeta mehone gn endet metadel new eyesus hoy eniwedihalen 😢😢
Amen what a blessing worship It was great time
Oh...I am too early(20 secs ago)😁
1 hr😀
1 day 😊
My favorite mesfin mamo mezmur💙
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ያበጃጁኝ እጆችህ በጣም የምወደው መዝሙር ነው በእውነት Kingdom Sounds ጌታ በዘመናችን የቅኔን እና የአምልኮን ፀጋ አብዝቶላቹኃል ተባረኩ እወዳቹአለሁ
Kingdom Sound ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Mesfin mamo 🥰🥰🥰
አንዴት ያለ ዘማሬ ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችው አብዝቶ blessed
what an amazing spirit,min ayinet menfes new yalew are uuu haleluya
gin bendezih ayinet menfes wist bizu amlaki yelem.. why? in jesus name ejochih hule egna lay fitihin yasayun..
bemenfes minikatelibetin ejochihin begna lay yichanu.. halelujah.. tebareku bewnet geta kezih belay bemenfes mitikatelu yadirgachu.. tebareku
you never been there malet nw endi kalsh
God bless you guys
shine more
Ohhhhhh hallelujah 🙌 👏 🙏 ❤️ ✨️ 😍 🙌 👏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you brothers and sisters!
I love you ❤tebareku ybzalachihu
My favourite song❤
ግሩም እና ድንቅ
እግዚአብሔር ይባርካችዉ
Already blessed worshipers ❤❤ KINGDOM SOUND ❤❤
Hallelujah ❤
what a blessing’s to listen and worship with you. U guys are a true blessing for this generation. Keep on shining bright in this dark world. Blessings!!!
Tebareku geta abzto ybarkachu❤❤❤❤❤❤🙏🙏😍😍😍😍😍
❤❤❤ተባረኩ!
Blessed more kingdom sound🙏🙏
Amen 🙏🙏🙏🙏
አንተ ስትጭንብኝ ሙሉ ሰው እሆናለሁ .........
❤❤❤❤❤❤❤God bless you is so amazing
Wuuuuuyyyyyyyyyy esayyyyy
Wonderful worship! tebareku
wow tebarku all yuo guy 🥰
Amen ❤❤
Ere zenenachu yibarekln ooooooooooo
wow🙊 tebareku 😍
Wow ewnet tebareku
wow bewunet tebaruku
Finally ❤
wow amen
!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የኔ ዘመን ምርጥ ዛማርች
❤❤❤ yetebarekachu
First 🎉
Ameeen
Tebarekulgn
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
Bless you all
Amen Amen
Second🎉🎉🎉
Wow
🎉🎉🎉🎉🎉
Amen😢❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
እጆችህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Welcome back
Ere adisun leleku pls
🥰🥰💝
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ well come 🫴
🥰🥰🙌🥹😊
Dink mezmur
ያበጃጁኝ እጆችህ እንዴት የተዋቡ ናቸው
የደሙትም እጆችህ እኔንም ያቀፉ ናቸው
ዛሬም መጥተህ በእኔ ላይ
ጌታዬ ሆይ ጫናቸው (2x)
የማይጠገብ ነው የአንተ መገኘት
እንደ ወንዝ የሚፈስ አለበት በእርግጥ (2x)
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እሰግዳለሁ
ላከበርከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አንተ ከነካኸኝ ምን ይቀርብኛል
ክብርህ ይህን ልቤን ፈጽሞ ያጠግባል (2x)
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እገዛለሁ
ለወደድከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ለአንተ እገዛለሁ
ለወደድከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አንተ ስትጭንብኝ ሙሉ ሰው እሆናለሁ
እስራቴ ሁሉ ጠፍቶ አገኛለሁ
በነካኸኝ ጊዜ ጉልበቶቼ ጸኑ
በረታሁ በክብርህ ወጣሁኝ ዳገቱን
አዝ፦ አሜን አሜን ብዬ ፊትህ እደፋለሁ
ለመረጥከኝ ጌታ ምን እላለሁ
አሜን አሜን አሜን ብዬ ፊትህ እደፋለሁ
ለመረጥከኝ ጌታ ምን እላለሁ
ያበጃጁኝ እጆችህ እንዴት የተዋቡ ናቸው
የደሙትም እጆችህ እኔንም ያቀፉ ናቸው
ዛሬም መጥተህ በእኔ ላይ
ጌታዬ ሆይ ጫናቸው (
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤
Amen❤❤❤
❤