Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2023 ' Legetinetu ' Original Song By Azeb Hailu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2024
  • Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2023 ' Legetinetu '
    & ' Yelehim Mesay' Original Song By Azeb Hailu
  • เพลง

ความคิดเห็น • 112

  • @sarayegetaleji1981
    @sarayegetaleji1981 3 หลายเดือนก่อน +16

    አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ
    ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ
    በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ
    ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x)
    (አሃሃሃሃ) ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ
    (አሃሃሃሃ) እርሱን ያመልካሉ
    (አሃሃሃሃ) ትዕዛዙን ይሰማል
    (አሃሃሃሃ) ንፋስ ማዕበሉ
    የሰማይ ሠራዊት የሚያውጁለት
    በጐነቱንና የርሱን ጌትነት (2x)
    አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ
    ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ
    በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ
    ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x)
    (አሃሃሃሃ) ክብርን እንዲያወሩ
    (አሃሃሃሃ) ያበጃጀሃቸው
    (አሃሃሃሃ) የሚያሞጋግሱህ
    (አሃሃሃሃ) እንዴት ብዙ ናቸው
    አእላፋት በሰማይ እልፎች በምድር
    ድንቅ ነህ ይሉሃል አንተን እግዚአብሔር
    አእላፋት በሰማይ እልፎች በምድር
    ጌታ ነህ ይሉሃል አንተን እግዚአብሔር
    አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ
    ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ
    በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ
    ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x)
    (አሃሃሃሃ) አፍ ያለው የሌለው
    (አሃሃሃሃ) መልእክት አለኝ ይላል
    (አሃሃሃሃ) የሰራኝ እግዚአብሔር
    (አሃሃሃሃ) ነው ብሎ ያወራል
    በግራና በቀኝ በሁሉም አቅጣጫ
    ፍጥረት የሚያወራው ያንተን ችሎት ብቻ
    በግራና በቀኝ በሁሉም አቅጣጫ
    ፍጥረት የሚያወራው ያንተን ስልጣን ብቻ
    አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ
    ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ
    በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ
    ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x)play.google.com/store/apps/details?id=com.safoapps.mezmurdebter

  • @edilufekede7874
    @edilufekede7874 3 หลายเดือนก่อน +29

    ኪንግደሞችን ለእኛ እንደ በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mekuriaargaaaw5782
    @mekuriaargaaaw5782 3 หลายเดือนก่อน +42

    መንፈስ ቅዱስን በረጋ አምልኮ እየጋበዝን በረጋ መንፈስ ጌታን ማክበር እንዴት ነፍሳችን ትባረካለች።

  • @getahunzenebe1444
    @getahunzenebe1444 3 หลายเดือนก่อน +13

    የሰማይ ሰራዊት የሚያውጁለት
    በጎነቱንና የእርሱን ጌትነት... ።👏👏👏🙏🙏🙏 Amen

  • @FasikaHaji
    @FasikaHaji 20 วันที่ผ่านมา +1

    የጌታ ፀጋ በህይወት ዘመናቹ የበዛ እና የተትረፈረፈ ይሁን🙏🙏❤

  • @FrehiwotFeleke-ci6yf
    @FrehiwotFeleke-ci6yf 3 หลายเดือนก่อน +32

    may God give u more grace....all of kingdom sound team ❤

    • @adugnafenet16
      @adugnafenet16 3 หลายเดือนก่อน +2

      God bless you too

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
    ጌታ ዳርቻችሁን ያስፋ ፀጋዉ ያትረፍርፍላችሁ በኢየሱስ ስም ለበረከት ሁኑ በአገልግሎታችሁ እጅግ ነዉ ምባረከዉ ነፍስም አይቀርልኝም አብሬአችሁ ሳመልክ
    ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባርካችኃል ❤❤❤❤❤❤።

  • @yohannestadewos1654
    @yohannestadewos1654 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤የተባረካችሁሁሁ kingdom sound. እድሉን አግኝቼ ከእናንተ ጋር ሁልጊዜ ባመልክክክ ደስስ ባለኝኝኝ❤❤❤❤ የርቀቱ ነገር 😢😢

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼ ግን አልጣግብም ❤❤

  • @yegrace831
    @yegrace831 3 หลายเดือนก่อน +9

    Her voice is so calming .... Bless you! You played the song beautifully.

  • @etsegenetdebebe2992
    @etsegenetdebebe2992 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኪንግደሞች እግዚአብሔር ለዘመናችን በረከት አድርጎ የሰጣቹ ስጦታዎች ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ መንፈሱን ያፍስላቹ

  • @user-ul6sj4xo7e
    @user-ul6sj4xo7e 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareku, I was so blessed!

  • @merontesfu340
    @merontesfu340 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yes የለህም መሳይ...የለህም እኩያ🙏🙏🙏🙏

  • @meleseasefa5669
    @meleseasefa5669 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጋ ይብዛላችሁ Kingdom's ❤❤

  • @user-lc7om9ks2z
    @user-lc7om9ks2z 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ
    ዘመናቹ በጌታ ቤት ያብቃ❤

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 3 หลายเดือนก่อน +2

    Pray for Ethiopia!

  • @SweetAlem
    @SweetAlem 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you 🙏 ❤️

  • @Fasikaw-yz7ol
    @Fasikaw-yz7ol 8 วันที่ผ่านมา

    God bless you❤❤❤

  • @Dagi_react
    @Dagi_react 3 หลายเดือนก่อน +7

    Betam des ylal ahun lk ke final exam smeles new yayehut exam rasu Arif neber 🎉
    God bless you all ❤
    Getan endemagelgel edlegnnet yelem

  • @mihretshim782
    @mihretshim782 3 หลายเดือนก่อน +4

    Praise God!! I love the way God uses kingdom sound❤️❤️ So many will come to Christ through your ministry Because Your service is full of spirit and grace.
    Always think of them in prayer 🙏

  • @bekaentertainment3313
    @bekaentertainment3313 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekilin❤❤❤❤

  • @DemituDesta
    @DemituDesta 3 หลายเดือนก่อน

    Eleleeeeeelllllllelelelelelllll Yelehem Ekuya yene Geta🙏🙏❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @IzzzAdd-mx4tq
    @IzzzAdd-mx4tq 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zabye egziabher zemenshin yibarkew

  • @michaelberhanu245
    @michaelberhanu245 2 หลายเดือนก่อน

    Ylehm mesay amen

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zabiye ❤❤❤

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታባርኮሁ ❤❤

  • @milkydesalegn3837
    @milkydesalegn3837 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarekuln Kingdom sound❤❤❤

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw7308 3 หลายเดือนก่อน +1

    Remain blessed

  • @ChristianMuziq
    @ChristianMuziq 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-id3td9do6e
    @user-id3td9do6e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenshin yibarkew sis. u are blessed

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen❤zablone tebareku zemnachu ybareke

  • @user-wz1gf6yl5z
    @user-wz1gf6yl5z 3 หลายเดือนก่อน

    Yelehim ikuya 🙏🏻amen

  • @kirubelgezahegn5627
    @kirubelgezahegn5627 3 หลายเดือนก่อน

    Zabiyachn tebareki

  • @BonaAdugna-fh1ho
    @BonaAdugna-fh1ho 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eebbifamaa❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Beto7ks3il5p
    @Beto7ks3il5p 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarekulin ❤❤❤

  • @KeniShif
    @KeniShif 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku❤

  • @kidisthailu5891
    @kidisthailu5891 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ዛቡዬ ❤❤❤❤

  • @jossy_mds
    @jossy_mds 3 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed one

  • @terefetsegaye3071
    @terefetsegaye3071 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you. be blessed.

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 3 หลายเดือนก่อน

    Amen,lezelealeme tebareku

  • @mulukengoa5525
    @mulukengoa5525 3 หลายเดือนก่อน

    What a blessd mezmur blessd more and more zebelone

  • @gezehignleme
    @gezehignleme 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 🎉❤

  • @user-wh2sm2sl7b
    @user-wh2sm2sl7b 3 หลายเดือนก่อน

    Legetintu wesen yelewum Amenn🙏🙏🙏🙏🙌

  • @IzzzAdd-mx4tq
    @IzzzAdd-mx4tq 3 หลายเดือนก่อน

    Zabye tebareki betam yemwedew mezmur new ..❤❤❤

  • @TigistTg-dp6gt
    @TigistTg-dp6gt 3 หลายเดือนก่อน

    My God bless you today and forever all of kingdom sound team !!!!

  • @samzhabesha
    @samzhabesha 3 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah!

  • @hopeki77
    @hopeki77 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you for the amazing worship

  • @user-gp3rg8yj7c
    @user-gp3rg8yj7c 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ🙏

  • @selamawitaredo9868
    @selamawitaredo9868 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-jn5mx
    @Tube-jn5mx 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ❤

  • @user-zk8tr2qx1f
    @user-zk8tr2qx1f 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ tebareku

  • @diboradibo8845
    @diboradibo8845 3 หลายเดือนก่อน

    Thega yibzalachihu kingdom sound❤

  • @user-bb1zm9ti7e
    @user-bb1zm9ti7e 3 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥God bless you all

  • @mintubw24
    @mintubw24 3 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛላችሁ❤

  • @melate1677
    @melate1677 3 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏😊

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu7325 3 หลายเดือนก่อน

    Glory to Almighty GOD
    Elelelelelelele❤

  • @siryetoloba9021
    @siryetoloba9021 3 หลายเดือนก่อน

    i really love this song 😍😍God bless you all🙌🙌🙌

  • @DemituDesta
    @DemituDesta 3 หลายเดือนก่อน

    Amaizing❤ God Bless you all🥰

  • @user-sh4tz3fo1l
    @user-sh4tz3fo1l 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @tseganeshdaniel9725
    @tseganeshdaniel9725 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
    እንዴት መታደል ነው???

  • @eldaeldanatube1595
    @eldaeldanatube1595 3 หลายเดือนก่อน

    Kigdom's betam new miwedachu❤tebarekulilgh

  • @adugnafenet16
    @adugnafenet16 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you all

  • @habtamumesfin-ll4eb
    @habtamumesfin-ll4eb 3 หลายเดือนก่อน

    kingdom 1 st

  • @tewodrosmekonnen2824
    @tewodrosmekonnen2824 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @biniamanbesse3935
    @biniamanbesse3935 3 หลายเดือนก่อน

    geta yibarek , yikber essu bicha

  • @HabtamuTesfaye-yg6xt
    @HabtamuTesfaye-yg6xt 3 หลายเดือนก่อน

    Zablon bless you❤🙌

  • @mundotutorial20
    @mundotutorial20 2 หลายเดือนก่อน

    Love you all very much ❤

  • @NazrawiSerawit
    @NazrawiSerawit 3 หลายเดือนก่อน

    Beloved 🥰😍

  • @leul-jr1kc
    @leul-jr1kc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MayaMamo-ti9sn
    @MayaMamo-ti9sn 3 หลายเดือนก่อน

    Tbrkulne❤❤

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 3 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🙌

  • @filmongetachawu6933
    @filmongetachawu6933 3 หลายเดือนก่อน

    tabarku ❤❤

  • @edenabebe-qy6ex
    @edenabebe-qy6ex 3 หลายเดือนก่อน

    mn aynet amliko nw be gta eza behonku bye temengew .😍 zabim azim fkr nacheew🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dagihailu8344
    @dagihailu8344 3 หลายเดือนก่อน

    🙌🙌

  • @birufaf1010
    @birufaf1010 3 หลายเดือนก่อน

    Well done.

  • @danieldessalegn1052
    @danieldessalegn1052 2 หลายเดือนก่อน

    stay blessed my lovely brothers and ssisters , may God givth you more graace.

  • @AbayBirda
    @AbayBirda 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @eliasamsalu8100
    @eliasamsalu8100 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤...

  • @user-hw3qc8ho3c
    @user-hw3qc8ho3c 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-vd8wd1sp1c
    @user-vd8wd1sp1c 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @bekitube2831
    @bekitube2831 2 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @DEREREDANSA
    @DEREREDANSA 3 หลายเดือนก่อน

    yes

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GadoTasisa
    @GadoTasisa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @bilenwale9683
    @bilenwale9683 3 หลายเดือนก่อน

    🔥🥰🥰

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAbebe-lo8fo
    @GenetAbebe-lo8fo 3 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮

  • @abtsegatadiwos96
    @abtsegatadiwos96 3 หลายเดือนก่อน

    ለጌትነቱ😘😘😘 .......... ብርክ በሉልኝ😍

  • @TesfahunTakele-ue2oq
    @TesfahunTakele-ue2oq 3 หลายเดือนก่อน

    Le getinetu

  • @samuelmengesha314
    @samuelmengesha314 3 หลายเดือนก่อน

    JESUS IS LORD

  • @user-js1px5yf4g
    @user-js1px5yf4g 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you, Zabu. 🙏 Legetinetu ❤❤❤

  • @tigestendalew8670
    @tigestendalew8670 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😢😢😢😢

  • @eyuelzemedkun3499
    @eyuelzemedkun3499 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰

  • @FekruMani
    @FekruMani 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏tebareku

  • @tizitasaol2685
    @tizitasaol2685 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you zabye🤎🤎🤎🥰🥰

  • @tsegayegirma5561
    @tsegayegirma5561 3 หลายเดือนก่อน

    😗😙😚😘😍

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉 🙆‍♂️

  • @dagihailu8344
    @dagihailu8344 3 หลายเดือนก่อน

    🙌🙌

  • @TewodrosAyele-nk7ci
    @TewodrosAyele-nk7ci 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤