Beza Mengesha @ Kingdom Sound Worship Night 2024 'Tarike Yejemerew' Original Song By Sofiya Shibabaw
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024
- Beza Mengesha @Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Tarike Yejemerew ' Original Song By Sofiya Shibabaw & ' Tarike Yejemerew Bekeraniyo New ' Original Song By Tamirat Haile
I am so proud የዚህ አምላክ ልጅ በመሆኔ!❤
@GirumBarega me too bro with you....
Awo betam❤
More than proud
me too
im❤lave
ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ😭😭😭
ይህን የወደቀ ዓለም የሚያስረሳ ሰማይ ሰማይ የሚሸት:ከምድር ስበት ከፍ የሚያደርግ መዝሙር... ብሩካን ናችሁ!🎸🎷
❤❤❤ሶፈዬ ሽባባውን በርኩያት
Kingdom Sound, I can't get enough of your content, so I subscribed!
ታሪኬ የጀመረው (፫x)
በመስቀሉ ሥር ነው (፪x)
የተነሳበትን የማያውቅ የሚደርስበትን አያውቅም
የተወለድኩ ቀን ታሪኬ እንደተጀመረ እንኳን ባውቅም
ከዚህ ዕውቀት ልኩ ያለፈ ሌላ ዕውቀት ተገልጦልኛል
የታሪኬ ጅምር መነሻው ከመስቀሉ ግርጌ ሆኖኛል
ያወኩት ቀን አምላኬን ጌታዬ
ስቀበለው እንደግል አዳኜ
ስመዘገብ በሕይወት መዝገብ ላይ
ጀማምረ ታሪኬ እዚያ ላይ (፪x)
ታሪኬ የጀመረው (፫x)
በመስቀሉ ሥር ነው (፪x)
ሰው ሞቶ ሲሸኝ ወደ ቀብር ሁሉም አልቅሶ ይሸኘዋል
ቀብረው ሲመለሱ ታሪኩን በቃ ሁሉም ይዘነጉታል
የእኔ ግን ከዚህ የተለየ ነው ታሪኬ እዛ ላይ አያበቃም
ወደ ዘለዓለማዊው ሃገሬ ጭራሽ ወደ ሌላ ይሻገራል
ንፍሴ ከሥጋዬ ስትለያይ
ወደ ጌታዋ ስትሄድ ወደ ላይ
ሌላ ታሪክ ደግሞ ጀምራለሁ
ወደ አዳነኝ ጌታ እሄዳለሁ (፪x)
ታሪኬ የሚቀጥለው (፫x)
ከሞት ባሻገር ነው (፪x)
ተባረኩ
amen
Teberak ihete
ቀጣዩስ
Geta edime zemenachun yibarikachihu❤🎉❤🎉🎉
የተነሳበትን ፡ የማያውቅ ፡ የሚደርስበትን ፡ አያውቅም
የተወለድኩ ፡ ቀን ፡ ታሪኬ ፡ እንደተጀመረ ፡ እንኳን ፡ ባውቅም
ከዚህ ፡ ዕውቀት ፡ ልኩ ፡ ያለፈ ፡ ሌላ ፡ ዕውቀት ፡ ተገልጦልኛል
የታሪኬ ፡ ጅምር ፡ መነሻው ፡ ከመስቀሉ ፡ ግርጌ ፡ ሆኖኛል
For sure Jesus can change everyone's life and story!!
Uffff tebarekuln
Gteat
የገባኝ ነገር እግዚአብሔር ትውልድ አለው
Always ❤
you are right god has a people on this end time
Altesasatkm man I am 15 years old
ታሪኬ የጀመረው መስቀሉ ስር ነው። አሜን ልብን የሚነካ መዝሙር ❤❤❤❤
“I don’t believe that young people today can live clean, pure lives without the help of God. The peer pressure is too great, and the temptations of what they see in the movies and on television and on the newsstands is too much. Only Christ can protect them. Only Christ can give them the power to say no.”
Pastor Billy Graham
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ትውልድ።
በዚህ መዝሙር ነበር ጌታዬን መድሀኒቴን እየሱስ ክርስቶስን ያወኩት አባ አለም ሳይፈጠር በልጅህ ስለመረጥከኝ አመሰግንሀለው የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች ❤❤❤
ደስ ሲል የጌታ መሆን
amen eyesus
My favourite mezmur God bless you all ❤❤❤❤ somebody like my comment I'll come and listen ❤️ again ❤❤❤ሁላችሁም ተባራኩ🫶🙏🙏🙏
Come & listen this Amazing gospel song❤❤😊
What a song is this ...all is about heaven 😢. Anointed musicians with skillful singers and dedicated Ministers... !!
Selection of songs is already set at best standard! Amazingly the 90's songs are impactful, both content and Instrument wise
#Sophia
#EnkuGirma 🔥
Where can i get the second mezmur plz
Enku Girma bye search adrgie lagegnew alchalkum
ከ15 ጊዜ በላይ ይሆናል ይሄን መዝሙር ያዳመጥኩት፣ በዚህ አምልኮ በጣም እየተባረኩ ነው።ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
ኡኡኡኡ እኔን ሊያዘምረኝ እሱ አለቀሰ እኔንው ሊያከብረኝ ውርደትን ለበሰ …… 😢😢😢😢😢 ❤❤❤ ኢየሱስዬዬዬዬ አባቴ 🙏🙏🙏
ይብዛልህ ምስጋናዬ እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌
Oho my God inidet ayinet dink amilaki newu betami wusite desss bilognal beza amilakish dinki amilaki newu❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡ እንደው ተባረኩ በዚህ ቀን የበረከቱ ተካፋይ በመሆኔ ደስ ይለኛል እናንተን እያየን እግዚአብሔርን ለማመስገን reason ሆናችሁናል! ለራሱ ያበጃቹ የሰማይ አምላክ ስሙ ይባረክ!!!May God bless you!!the whole kingdom teams ❤❤❤
Yet new aderashw ?
አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው
በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ
ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ
ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ
ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ
ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ
ከወህኒ ከፍርድ እኔኑ ሊያወጣ
ከድንግል ማርያም ሥጋ ለብሶ መጣ
መልክ ውበቱን ተወ የባርያን መልክ ያዘ
እስከ መስቀል ሞት በፍቅር ታዘዘ
ከአደረገው በቀር ኢየሱሴ ምንም ታሪክ የለኝ የእራሴ
አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው
በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ
ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ
ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ
ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ
ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ
በቃሉ እውነተኛ በተግባሩም ደግ
ከፋት የሌለበት የእግዚአብሔር በግ
እኔን ሊያዘምረኝ እርሱ አለቀሰ
እኔን ሊያከብረኝ ወረትን ለበሰ
ከሥም ሁሉ በላይ ሥም አለው
ዛሬም ምሥጋናዬ ለእርሱ ነው
አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው
በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ
ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ
ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ
ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ
ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ
ብዙ የነበረውን እዳዬን ሻረልኝ
ኃጢአቴን ሁሉ ከኋላው ጣለልኝ
በመስቀል ጠርጐ ከእኔ አስወግዶ
ጨካኙን ከሳሼን ባዶ እጁን ሰደደው
እዛጋ ጀመረ ታሪኬ ምሥጋና ይብሳለት አምላኬ
አዝ፦ ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው
በመስቀሉ ግርግር በአጋጣሚ አይደለም መወለድ ማደጌ
ሠይጣን ሲቀጠቀጥ እራሱን ሲመታ
ባርነቴ ሲሻር ሰንሰለት ሲፈታ
ጠላት ሲመሽበት ለእኔ ግን ሲነጋ
ኢኸው በታሪኬ ተጀመረ እዚያጋ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው ለጌታዬ
ምሥጋናዬ ምሥጋናዬ ይኼው በዜማዬ (2x)
ሁሌም ሰምቼው ታሪኬን የማስታውስበት መዝሙር ነው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ክብር ለጌታ ይሁን ታሪካችን እየሱስ ነው 🤲🏻🙏❤❤ ተባረኩ
Bez and Tsi I am really proud of you to see you serving GOD continously through Worship. May the grace of GOD bless you more and more❤❤
God bless you
Wow ❤❤
Your so blessed
እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላቹ ይቸምርላቹ ለኛም የሂዎት ስንቅ ይሁነን
I am genuinely impressed and deeply moved. This is wonderful, and I love it very much.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
can't stop listening to this song❤. I have been abusing the repeat button since it was released
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!!! ብሩካን ናችሁ!
"ታሪኬ የጀመረዉ በመስቀሉ ስር ነዉ"
ታሪኬ የጀመረው .............................. በመስቀሉ ሥር ነው
woow This Song is everything!! Really words can’t even explain ❤❤ God bless kingdom sounds & whoever is watching this video!!
getan randomly lela mezmur ssema neber yesemahut ena perfect grace of God.
stay blessed bezi
Awo geta ybarkacu tarik miktelew kemot bashager nw God bless you
ቤዚ እና ፂ ጸጋው እየጨመረ ነው ነፍስ አልቀረልኝም ደጋግሜ ደጋግሜ ብዘምረምረው የማይጠገብ ዝማሬ ሆነብኝ እናንተ የጌታዬ ብሩካን ተባረኩልኝ
Tebareku geta yibarekachwu min ayinet amlikonewu yeiwunet tebareku👐👐👐😍
ታሪኬ የጀመረው በመስቀሉ ስር ነው 🙌🙌🙌😭😭😭😭☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yehone lela alme wusx yemyasgeba amilko ..........wow geta bezemnu miskr alew really am glad of by heavenly dad
wow....may GOD bless you all you
u people keep blessing me all day everyday may GOD bless you again and again
የመስቀሉ ዋጋ እንዲገባኝ አሁን የምድሩን ንቄ የሰማዬን አባቴን እንድናፍቅ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ ነው ኡኡኡኡኡኡኡብዬ ብጮህለት የምያንስበት ከስም ሁሉ ስምላለው ምስጋናዬ ለሱ ለሆነ አምላኬ ያንሰዋል ከሆነልኝ በላይ ብሆንለት
ሰማያዊ መዝሙር ዋው ጌታ ይባርካችሁ😍😍😍
ምን አይነት የአምልኮ መንፈስ ነው ተባረኩ 😍😍😍😍
ተባረኩ!!! ምርጥ የምስጋና መዝሙር ለጌታ የተገባህ ነህ ኢየሱስ !!!!
በመንፈስ ከፍ የምያደርግ ግሩም አምልኮ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
I have heard each word of this song.
And I am blessed
God bless you
Ameen ameen ameen ameen ameen 😢😢🤲🤲 wowww Amazing mezmur thank you Jesus 🙏🙏🙏🙏 l love you Jesus ❤❤❤❤ Tebarku yesus yibarkachu zamanaachun yibarki yesus geta naw ameen ameen ❤❤❤❤❤❤
All the love from South Africa …. You blessed me sooooooooo much . ❤❤❤❤❤
I can't stop listening this worship God bless u all🙏🙏🙏
Sofi God bless her, and this young and lucky people God bless you and keep you protect you forever
በጣም ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረኩ።
ያወቅኩት ቀን አምላኬን ጌታዬን😭😭😭 ሃሌሉያ በጣም ተባረኩ🔥
ታሪኬ ኢየሱስ ነው🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
God bless you all
I'm really being blessed with this ministry ❤❤❤
Infinite blessing of God for this worship ministry. I am really being blessed with this ministry.
Wow! I love it. God bless you
What a grace I listen to this mezmuer every single day since I heard it for the first time
Egna eko zembeln adel. Eysuse menewlew tarikachen esu selhone ena jemariyachen selhone new ❤❤
ewnet wsx yemineka mezmur new tebareku hulem
Betam libun yemireka mezimur new geta Egiziabher abizti tsegahun yabizlachu
ታሪክም የለኝ ፣ ታሪኬ ኢየሱስ ነው ።
I am so glad I was there ❤❤❤❤
You lucky bro
So amazing, How Kingdom Sounds are drawing the youth closer to God, Worshiping God wholeheartedly. God bless you.
Be blessed.
ሌላ ታሪክ ደሞ ጀምራለው
ካዳነኝ ጌታ ጋር ኖራለው
bebizu tebareku
Amen tarika yejamarwuh be masekalu serih new 😭😭😭😭😭😭😭
Tiktok lay ayeche lik you tube lay sigeba fit lefit agegnewt tebareku betam des yemil amliko nw❤❤❤
Lib yemeneka mezemur New geta abezto yebarkachu ❤️ ❤️ Hulu sel eysuse sezemer Des yelegnale elelelelele ❤❤
አሜን ታበራኩ ጌታ ይበርከቹ
Uffff......geta hoy mn lihun tebareku Lela mn lil echilalew gn ebakachu download endayhon atadrgu please 🙏
Endet dess yemile zemare new tebarkuuu bebzuu
Amen tarek yekatelale kamot basheger naw ❤❤❤❤❤
It's so touching song God bless you all ❤
Oh God i swear i can't say any word but i've one word GOD BLESS YOU ALL OF YOU FORREAL❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wwowowowwwwo God bless you kingdom sound love you a lot really
Gata Eysuse yebarkachu be mezmurachu betam tebarekalew sele enante Egeziabher yemsgene🙏❤❤
God bless all of you! Jesus I thank you for everything you do🙏🙏🙏
I dont know but when i see this mezmure 😢😢 it is so wonderfulll❤❤
አሜን አሜን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርካችሁ 🥰🥰🙏🙏
this song deserves 1m view now its 76k
wow
I blessed by this song !
thank you lord
stay blessed kingdom sound
GOD bless & multiply HIS grace for you & all kingdom choirs.
Yemigerm menfes God bless y'all🔥🔥🔥❤️
I really touched by this worship god bless you BEZA more and more
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው የመጀመሪያችንም መጨረሻችንም እርሱ ነው
Zemenish yibarek tsega yibizalish ewunet!!!
Bezuyee ኡፍፍፍፍ😭😢
ጸጋ ይብዛልሽ ተባረኪ 🙌
Ere uuffff temesgen geta zemenachun yebark tarike yejemerew😢😢
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 wowu amazing worishp time tebareku
አረ አሜን አሜን ትውልድ ለክርስቶስ ተባረኩ በሁሉ ነገረ
በእውነት የሚገርም መዝሙር ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ዘመናችሁ ይባርክ😔😔😔😍😍😍😰😰
How wonderful worship, praise GOD!
Heavenly worship 🙌 May God Bless you all 🙌 Beza you’re amazing More Grace to you 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😊 ስታምሩ 😮ታድላችሁ ❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው👏👏👏
Wow wow wow amazing worship God Bless u oll , keep going ❤❤❤
ምን እላለሁ #እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!🙏🙏🙏
ooh what a song !
stay blessed
ሌላ ታሪክ 🙌🙌🙌ተባረኩ ደክማችሁአልና ጌታ ታይቶላችኋል🥰🥰🥰
Tebereku kalye, bez, hulachum❤❤❤❤
ተባረኩልን ያኣባቴ ብሩካን❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ 🙏🏼.
I needed that😢
Bless you Our Zene
ሃሌሉያ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
❤❤❤ wow amazing worship May lord allmigthy Bless You all
What beautiful name its ............
ታላቅም ነገር አደረግን እጅግም ደሥ አለን።አሜን።❤
Yeyesus bayihoni liqoceyni nebere🎷🎷🔥🔥♥️♥️