ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው !ቤቲ ተዘራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 239

  • @Bettytezeraofficial
    @Bettytezeraofficial  2 หลายเดือนก่อน +199

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው!
    የወደደው የተቀበሉትን ብቻ ቢሆን፣ ያፈቀረው የርሱ የሆኑትን፣ የሚያመልኩትን እና አገልጋዮቹን ብቻ ቢሆን ፣ "ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና" ብለን ባልሰበክንና ባልዘመርን!! ከባህር የሚሰፋው ፍቅሩስ እኛ ለምንወዳቸው እና ላጸደቅናቸው ለኛ ቢጤዎች፤ ጓደኞች ወይም ወገኖች ብቻ ቢሆን ከኛ የፍቅር ራዳር የወጡ ምን ይውጣቸው ነበር? ከኛ የፍርድ ድንጋይ ናዳስ ማን ያስጥላቸው ነበር? ይህን ሁሌም እናስታውስ፥ ፍቅሩ ለዓለሙ ሁሉ ነው። መጀመርያም የወደደን ስለወደድነው አይደለም፣ ያፈቀረንም ተገብቶን አልነበረም። ፍቅሩ ከማይለወጠው የዘላለም ባህሪው አንጻር ብቻ ነው ። "በፍቅሬ ኑሩ" ያለን ጌታ ትዕዛዙ በርሱ የፍቅር መርህ እና ከርሱ አንጻር ሌሎችን እንድንወድ ብቻ ነወ። እግዚአብሔርን መውደድም መገለጫው አጠገባችን ያሉትን መውደድና መውደድ ብቻ ነው። ጸጋው ይብዛልን!

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน

      💕👍

    • @jorusalemgebremedhin2023
      @jorusalemgebremedhin2023 2 หลายเดือนก่อน

      Welcome Bethel

    • @tamenegn6247
      @tamenegn6247 2 หลายเดือนก่อน

      ቤቲዬ የኔ ውድ እህት ፀጋ ይብዛልሽ😘😘😘😘

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @temesghen8180
      @temesghen8180 หลายเดือนก่อน +1

      ቤትሻ ኣንቺ የተቀባሽ ሴት በረከታችን ነሽ የዘመናችን ኣስቴር ከጌታ ርቄ በነበርኩበት ግዜ መዝሙሮችሽ የጌታ ማንነት የጠፋው ፈላጊ መሆኑን ያስረዱኝ ነበር ኣሁን ግን በቤቱ ነኝ ያለሁት ለዚህ ነው ዉድድ የማርግሽ ተባረኪ።

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 หลายเดือนก่อน +151

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። መዝሙር ማዳመጥ እጅግ እወዳለሁ። እውነት ለመናገር የቤቲ ዝማሬ ደግሞ በብዙ ምክንያቶች የተወጠረ አዕምሮየን ያላላዋል። የዓለምን ከንቱነት እንደመስታወት ቁልጭ አድርጎ ያሳየኛል። እናም ሀሴት አደርጋለሁ~🙏❤ ክበሪልኝ🙏🙏🙏

    • @derejeyeshaneh2061
      @derejeyeshaneh2061 2 หลายเดือนก่อน +17

      @zoehailu2914 ማንነቴን መግለጼ ስለራሴ እውነት እንጅ ያንተን ላይክ በፍጹም ፈልጌ አይደለም። ወላጆችህ አያቶቾህ ቀደምት አያቶችህ መሠረታቸው ኦርቶዶክስ ነበረ። ይልቁንም "ኦርቶዶክስ" የሚለው ቃል ለምን ተጻፈ? የሚል የእኩይ አስተሳሰብህ መገለጫ ውጤት ነው። በተረፈ ላይክህ ዳቦ አይሆነኝም። ስትፈልግ አታንብበው። በዚህ መንፈሳዊ ገጽ ላይ መጥፎ ባንነጋገር ይሻላል! ከመርከስህ በፊት እራስህን ፈትሽ~

    • @kukulu99
      @kukulu99 2 หลายเดือนก่อน +9

      ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴዎስ 11 እየሱስ እረፍት ነው

    • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
      @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@YahwehShahoከተለዋወጣችሁት የቃላት ምልልስ በኋላ " ኦርቶዶክስ ነኝ " ካለው ኮሜንት ሰጪ አካውንት ውስጥ ገብቼ ስመለከት በእርግጥም የኦርቶዶክስ ልጅ ነው ። ቀና አመለካከት ያለው ወንድም ። የፖሰታቸውንም መልካም ምክሮች አይቼ እኔም የወንጌል አማኝ ብሆንም እንኳ ላይክ አድርጌለት ወጥቻለሁ ።
      ኮማቹ ሳታጣራ ለመተቸት ምን አሯሯጠህ ?!

    • @songs-zp5wg
      @songs-zp5wg หลายเดือนก่อน +3

      Geta yewedashal/yewedhal
      Ewnet ewnet
      Letamnew weded 🙌

    • @SamuelgasheKabato
      @SamuelgasheKabato หลายเดือนก่อน +3

      እግዝአብሔር ይባርክሽ፤ ጨምረሽ የእግዝአብሔርን ቃል በደንብ አንብቢ፤ በተለይም አድስ ክዳን በደንብ አንቢቢ, ወደ እግዝአብሔር እና ወደ ዘላለማዊ ህይወት ይመራሻል።

  • @SegniAbi
    @SegniAbi 2 หลายเดือนก่อน +44

    ቤቴን ኑሮን እያሰብኩ እያለቀስኩ መዝሙርሽን ድንገት አይቼ በጌታ ፍቅር ተጽናናሁ....ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ፍቅር ይሞላልሽ!

  • @kulukhalifeyuu5126
    @kulukhalifeyuu5126 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቤቲየ ለመጀመርያ ግዜ ያንቺ መዝሙር ሰምቼ ተገርሜ ይሄው ፀንቼ በቤቱ ቀረው ዳንኩኝ የዘላለም ሂወት ኣገኘው።ሲወራ ቀላል ነው ኑ ወደ ጌታ ሰላም ኣለ እረፍት አለ።ወደ ጌታ መምጣቴ ምክንያት ሆንሽልኝ ፀጋውያብዛልሽ በጣም እወድሻለው ❤

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  2 หลายเดือนก่อน +5

      Elelelllelelele kibir hulu le Adanen yihunilet

  • @GREATMISSIONMINISTRY
    @GREATMISSIONMINISTRY หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጸጋ ስገልጥ እንዲህ ነዉ ፡፡ ይህ መዝሙር እጅግ በጣም የምወደዉን የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15 ላይ ያለዉን ያስታዉሰኛል ፡፡ እግዚአብሔር ምን ያህል እንደምወደኝ ፍቅሩን ያስታዉሰኛል ፡፡ በዚህ መንገድ ደግሞ ይህንን የእርሱን ፍቅር ለሌሎች እንድያወራ አቅም ይሆነኛል ፡፡ ቤቲሻ እግዚአብሔር ባንቺ ዉስጥ ስላስቀመጠዉ የእርሱ ጸጋ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ፡፡ በዚህ አጋጣሚ የሚወደዉን ያንቺን መዝሙር መልሼ አንቺኑ ልጋብዝ “ይቅር ባዬ” የሚለዉን የአዲሱን አልቤም መዝሙር ጋበዝኩሽ ፡፡ ጌታ ዘመንሽን beቅኔ ያለምልም! ከአንደቤትሽ ዝማሬ አያሳጠጣሽ! እወድሻለሁ!

  • @kagamevalens1260
    @kagamevalens1260 10 วันที่ผ่านมา

    From Rwandan we like this song even we don't hear that 🇷🇼

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 หลายเดือนก่อน +71

    ያ ሰነፍ ቢመስለው ያወቀ
    ከአባቱ እቅፍ ወጥቶ ወደቀ
    ሄደና እንዳሻው እንደልቡ
    እስኪረዳ እንደጣለ ክብሩን
    ተመልሶ መጣ በሀዘን
    ብሎ እንደባሪያው እንኳ ብሆን
    መመለሱን ያየም አባቱ
    አቀፈው ልክ እንደበፊቱ
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    ይቺ ሴት ኃጢአተኛ ናት
    ህግ አለህ አንተም ፍረድባት
    እያሉ ላመጧት ለዚያች ነፍስ
    ጠበቁ ምን እንደሚመልስ
    እርሱ ግን እውነቱን ተናገረ
    ሁሉም ራሱን እንዲያይ አረገ
    የእሷንም ፍርዷን አንስቶላት
    አትድገሚው ልጄ ሂጂ አላት
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)
    ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳትጠፋ
    ቢገደው ያ መልካም እረኛ
    በረት ያሉትን ይተውና
    ይሄዳል እሷኑ ፍለጋ
    ያሰማታል ድምጹን አውጥቶ
    በእቅፉ ሊያስገባት ጓጉቶ
    ነፍሱን ስለበጐቹ ያኖረው
    እውነተኛ ፍቅር እርሱ ነው
    አዝ፦ ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
    ያሳየ የተገበረ (2x)

    • @Danayit44
      @Danayit44 2 หลายเดือนก่อน +3

      ተባረኪ እህትአለም❤❤❤

  • @የአባቴልጅ-2
    @የአባቴልጅ-2 หลายเดือนก่อน +7

    ቤቲዬ በጣም ከምባረክባቸው ሴት ዘማሪያን አንቺ እና አዲስ አለም አሰፋ ቀዳሚዎች ናቹ በጣም የምፅናናባቹ የምባረክባቹ ናቹ የምኖረው ሰው አገር ነው እናም በዝማሬዎችሽ በጣም ተፅናንቻለው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ትዳርሽ ቤትሽ ይባረክ በጣም እወድሻለሁ ❤❤

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ እህቴ ቤቲ እንደዚህ እርግት ባለ መንፈስ የምትዘምሪያቸው መዝሙሮችሽ ወደ ዉስጥ ጠልቀው የሚገቡ ናቸው የጸጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @MaMa-Africa-2024
    @MaMa-Africa-2024 9 วันที่ผ่านมา

    አንቺ የምድር ጨው፣ የዓለም ብርሃን ነሽ! ልዑል እግዚአብሔርን ትሰብኪያለሽና!

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 หลายเดือนก่อน +3

    ቤትዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክስ ፀጋው ይብዛልሽ ከዚ በበለጠ ድመቃ
    በኡውነት ብቆጥረው ኑሮ አሁን 1000 ጌዜ ይሆናል የሰማሁት
    በሰማሁት ቁጥር መንፈሴ ይታደሳል

  • @kibr_et
    @kibr_et 2 หลายเดือนก่อน +10

    one of my favorite songs of all time.
    “ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ። ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና። ፍቅርም እንደዚህ ነው። እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም። ወዳጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል። እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል።” - 1ዮሐ‬ ‭4‬:‭7‬-‭12

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 10 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እንደ እግዚአብሔር
    ያለ ማን አለ ነፍሱንሰለ ሰው የሰጠ ክብር ለስሙ ይሁን ለዘላለም ጌታ ነው ❤❤ ተባርኪ ቤቲ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን::🙌🙌🙏🙏👏👏
    ሁላችሁም #ተባረኩ::
    #ዘማሪት ቤቲ•♡
    ዘመንሽ ሁሉ #የተባረካና#የልምላሜ ይሁን::
    ☆ክብር ሁሉ #ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌🙏🙏
    🎹🎸🎻🎺🎷🎵🎤💕👍

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 2 หลายเดือนก่อน +30

    My Favorite song betisha blessed

  • @FirewAshagire
    @FirewAshagire 21 วันที่ผ่านมา

    Betye አንቺ በረከታችን ነሽ በብዙ ተባረክ ይሄን መዝሙር ደግሞ ስወደው ነብሴ ነው ❤️❤️❤️

  • @Mr.chocolate-D
    @Mr.chocolate-D 24 วันที่ผ่านมา

    I started with like all the time i listen to gospel❤❤❤❤❤ God bless you and your family.

  • @betelhemlukas2141
    @betelhemlukas2141 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ቤቲዬ ተባረኪ ❤❤እግዚያብሔር ፍቅር ነው!!!ዘመንሽ ይባረክ

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ በጌታ የተወደድሽ እህቴ። ከልጅነቴ ጀምሮ በዝማሬዎችሽ ስባረክ ኖሬያለሁ።
    ❤❤❤

  • @xylo28phone
    @xylo28phone 2 หลายเดือนก่อน +16

    ተባረኪ ቤትዬ! እባክሽ እያባበለኝ ለሚለው ዝማሬሽ የሚያምር ቪዲዮ ስሪልን።

  • @asratmesfindownloadgospelm338
    @asratmesfindownloadgospelm338 หลายเดือนก่อน

    ባቲ ጌታ ትዳርሸን ልጆችሽን ዘርሸን ይባርክ የረገጥሸውን ውረሸ በዘመንሸ ሁሉ ጌታንም የምትፈራ የምታከብረው የምትታዘዥ ሁኝ ጌታ የልጆችሸን በረከት ያሳይሸ ሁልጊዜም በጌታ ደስ ይበልሸ ተባረኩ መዝሙሮችሽ ባርከውኛል🎉

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x หลายเดือนก่อน

    ኦ ስብራትን የሚጠግን ጌታ ብቻ ነው ❤እርህራሄው አያልቅምና ❤የጌታ አገልጋይ እዳልክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ የኒ ውብ ትሁት የጌታ ልጅ፤ዘመንሽ ቤተሰብሽ፤መውጣት መግባትሽን፤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ባንቺ መዝሙሮች በጣም ነው የምጽናናው ጌታ ከወደኩበት ያንሳኝ። እወድሻለው

  • @Amani19838
    @Amani19838 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ያውም ፍቅሩ ባህሪው የሆነ። ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ውድድ😢😢😢

  • @yalemdesta2469
    @yalemdesta2469 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅነት ትዝታዬ አምላኬን ያወኩብሽ ስወድሽ ወደር የለውም ተባረኪ🥰🥰🥰

  • @marthaayele1470
    @marthaayele1470 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ anchi yene favourite zemarit nesh ke ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉኝ ተወዳጅ mezmuroch አንዷ ነሽ እና ኤፍሬም አለሙ፣ ተመስገን ማርቆስ፣ አውታሩ ከበደ፣ ጳውሎስ ተገኝ እና ሌሎችም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁላችሁም የእግዚአብሔርን ቃል በማመን ቪሲዲ እና ኦዲዮ ሲዲ በመስራት ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው። ከዚህ በፊት የተመለከትኳቸው አልበሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እና እራሳችሁን በደንብ ጠብቁ እሺ

  • @realistic5356
    @realistic5356 2 หลายเดือนก่อน +2

    woooow fire fire the tone the color the message of this song is my everything and i have to say this,,,, betiye yeno konjo you look sooooo beautiful🥰🥰🥰🥰

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ቀን ሙሉ በዝይ መዝሙር ተሞልቼ ነዉ ይልኩት. ተባርከብታለዉ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርካቹ እህትና ወንድሞቼ ቤትይ ብሩክ ነሽ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ በ እዉነት አሜንንንን

  • @tigistterefe795
    @tigistterefe795 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bettye የተባረክሽ እባክሽን '' ትኩር ብዬ ትክ ብዬ'' የሚለው መዝሙር እንደገና ስሪው። ❤❤❤

  • @messimessi1490
    @messimessi1490 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኩ በእውነት ፀጋ ይብዛላችሁ ቤትዬ የምውድሺ የትውልድ እናተ ዘመንሺ ይባረክ❤❤❤❤

  • @besratfa6446
    @besratfa6446 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በረከታችን ነሽ ለምልሚልኝ!!❤❤

  • @lideya-K
    @lideya-K 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ፀጋ ❤❤❤❤❤ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @GalataJarso-m6t
    @GalataJarso-m6t 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @EnishTezera
    @EnishTezera หลายเดือนก่อน

    እናቴ ታማ ሞተች ቤታችን ፈራሽ ነዉ የምበላዉ አለማጣቴና የቤት ኪራይ አትክፈይ ተባልኩ ቤታችን ሰዉ መገበሪያ ነዉ ከዚ በፊት 3ሰዉ ሞቱዋል ግን ጌታ ይባረክ

  • @KidistKidu-e4d
    @KidistKidu-e4d หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አንቺ ከጌታ የተሰጠሽን በረከት ነሽ ❤❤

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲዬ ውዳችን ❤ ለዝማሬዎችሽ እንድባረክ የምትፈልጊ ደግ እህታችን

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 4 วันที่ผ่านมา

    you are blessed my sister❤❤🎉🎉

  • @RichYilkal
    @RichYilkal หลายเดือนก่อน

    ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳጠፋ ቢገደው ያ መልካም እረኛ በረት ያሉትን ይተውና ይሄዳል እሷኑ ፍለጋ ያሰማታል ድምፁን አውጥቶ በቅፋ ሊያስገባት ጓጉቶ ነፍሱን ስለበጎቹ ያኖረው እውነተኛ ፍቅር እሱ ነው ኧረ ኢየሱሴ ፍቅር ነው ኧረ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው 😭😭 ቃል አጣሁ ቤቲዬ ምን እንደምልሽ ኢየሱስዬ ዘመንሽን ያለምልም እረጂም እድሜ ይጨምርልሽ ኑሪልን እወድሻለሁ ❤️

  • @MekdesMekdes-p7p
    @MekdesMekdes-p7p หลายเดือนก่อน

    ጌታ ጨምሮጨምሮ ፀጋዉን ይስጥክ

  • @SpiritualDivinePoetry
    @SpiritualDivinePoetry หลายเดือนก่อน

    ፀጋ የሞላብሽ ቤቲዬ ተባረኪልኝ የምወድሽ ድንቅ በረከታችን ነሽ ለምልሚልኝ!!❤️❤️❤️❤️🥰

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ተበረኪ ቤቲዬ ሁሊም ብሰማው የማልሰለቸው ዝማሬ ነው ❤❤❤

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 2 หลายเดือนก่อน

    Yesss እግዚአብሔር ፍቅር ተነክቶ አያልቅም ሁሉ ስማው እንባ የማመልከው እና እሱ አዲስ ነገር እቀበላለው ብዙ ስዎች መልክዕት እንድስጥ አርጎኛል እግዚአብሔር ፍቅር የኖረ ያቀዋልልል አ❤❤❤❤❤❤❤

  • @최순덕-s3p
    @최순덕-s3p หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ ዘመንሽ ይባረክ የአባተ ልጀ

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 หลายเดือนก่อน +1

    Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Betty Tezera & Singer Mercy Jorge I love u All Choir God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ኧረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው # Ere Egziabher Fikir New # Betty Tezera !ቤቲ ተዘራ Tebarakecho Zemenicho yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @Adanetesfaye-u2r
    @Adanetesfaye-u2r หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፀጋው ይብዛ

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቤቲዬ እንዴት ነው የዘመርሽው ሲጣፍጥ❤❤❤

  • @sintaayele
    @sintaayele 2 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ቤቲ ❤❤❤❤❤

  • @akliltechane2660
    @akliltechane2660 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፍቅር ነው❤

  • @EnishTezera
    @EnishTezera หลายเดือนก่อน

    እኔ ጌታ ያድነኛል አምናለሁ

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 2 หลายเดือนก่อน

    Zelalemish yibarek
    Ejig bexaaam yemiwedew mezimurush new tsegaw yibizalish❤❤❤

  • @MedanBeza
    @MedanBeza 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮wow

  • @amanuelkefelegn9477
    @amanuelkefelegn9477 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲ የድሮ ማንነቴ እንዲናፍቀኝ ነው ያረገኝ ተባረኪ አንድ ቀን ወደ አባቴ ቤት እመለሳለው

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  หลายเดือนก่อน +1

      የጌታ ሠላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ይመስገን፤ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ። የጌታን ቃል ለመማማር የበለጠ ፍላጎት ካለዎት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ። በፌስቡክ የውስጥ መስመር መልእክት ቢልኩልኝ ባገኘሁበት ሰዓት እመልሳለሁ።

  • @naniaklilu4703
    @naniaklilu4703 2 หลายเดือนก่อน +1

    *በሁሉም ተወዳጅ የሆንሽ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽ❤️ ብቻ ተበራክ ቤትዬ*

  • @n.dereje5624
    @n.dereje5624 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bettye, you are a true blessing to the nation! Through your songs, countless lives are touched, hearts are uplifted, and faith is strengthened. Jesus indeed embodies love in its purest form, showing us a kind of compassion and sacrifice that has no equal in the history of humanity. May you continue to shine as a beacon of inspiration and light in the world!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 หลายเดือนก่อน

    Amazing and beautiful! God bless you all!

  • @etsub3003
    @etsub3003 21 วันที่ผ่านมา

    thanks, lyrics please

  • @Kichca_a66
    @Kichca_a66 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ ስወድሽ ተባረክ 👐👐👐

  • @estifanosnegussie889
    @estifanosnegussie889 2 หลายเดือนก่อน +1

    Psalms 115 አማ - መዝሙር
    18: እኛ ሕያዋን ግን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም፡
    እግዚአብሔርን እንባርካለን።
    ሃሌ ሉያ።

  • @GedyonTariku
    @GedyonTariku 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እስኪለቀቅ በጉጉት 😊 ስጠብቀው ነበር ደስ ብሎኛል።

  • @ermisbooks2095
    @ermisbooks2095 หลายเดือนก่อน

    sweet sounding song for Jesus!!!

  • @betelehemtsegaye8529
    @betelehemtsegaye8529 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek!!!❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IsraelBelayneh
    @IsraelBelayneh หลายเดือนก่อน

    Amazing song 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @senasafikre
    @senasafikre หลายเดือนก่อน

    ዼንጤ ሳልሆን ነው መዝሙሪሽን የወደድኩት ❤❤❤❤

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Fikr new hallelujah 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Mesganadubaofficials
    @Mesganadubaofficials 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤waw singer 😍 blessing

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 หลายเดือนก่อน

    ATebareki Betye siwedsh eko tebarekilegn 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን ተባረኩልኝ 🎉❤ቤቲዬ በርቺልኝ

  • @TESFAHUNYEACOB
    @TESFAHUNYEACOB หลายเดือนก่อน

    ያኔ በልጅነት ወራቶቼም ቢሆን አሁንም መንፈሴ በዝማሬዎችሽ እርፍ ይላሉ ተባረኪኪኪኪኪኪ

  • @mulukenmarkos962
    @mulukenmarkos962 หลายเดือนก่อน

    የልጅነት ዋጋ❤!!!!! God bless you👏

  • @tesfaidawitwerede5245
    @tesfaidawitwerede5245 16 วันที่ผ่านมา

    🎉God bless you all ❤️✝️🎉🌧️🌧️🌧️

  • @hezkiahbefekadu9658
    @hezkiahbefekadu9658 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲዬ ተባረኪልኝ!!🥰🥰

  • @birukteme-h6p
    @birukteme-h6p 2 หลายเดือนก่อน

    amazing song God bless you bateye

  • @netsanetdaniel7995
    @netsanetdaniel7995 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ተጽናንቻለው የእውነት

  • @sabapetros3714
    @sabapetros3714 2 หลายเดือนก่อน

    Bettyeee ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @yejihurua
    @yejihurua หลายเดือนก่อน

    ቤቲ እግዚያብሄር ይባርክህ በመረጋጋት ደስ ይላል

  • @yafetassefaofficial
    @yafetassefaofficial หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤቲዬ🤍🩶 በረከታችን ነሽ

  • @fitsumsirikasirika1863
    @fitsumsirikasirika1863 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @TINSAEWORKU-t4i
    @TINSAEWORKU-t4i หลายเดือนก่อน

    amen
    ተባረኪ እህቴ ቤቲ

  • @samimati-o6c
    @samimati-o6c 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፍቅር❤ነው ዘንሽ ይባርክ ጀግኒቷ ቤቲ❤

  • @serkaman6052
    @serkaman6052 หลายเดือนก่อน

    እሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሜንንንንንን❤❤❤ ተባርከሻል በቲዬ❤❤❤❤❤

  • @solPhoto-m9w
    @solPhoto-m9w หลายเดือนก่อน

    She is always blessed ..God bless you & your fam.....

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 หลายเดือนก่อน

    Wow u r blessed Betisha🥰
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኸረ

  • @betelhemyohannes4887
    @betelhemyohannes4887 2 หลายเดือนก่อน

    Betishaye our blessing ❤zemensh yibarek 🥰🥰🥰

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz หลายเดือนก่อน

    Amen Amen hallelujah ❤❤❤God bless you all.

  • @kagamevalens1260
    @kagamevalens1260 10 วันที่ผ่านมา

    Don't understand that but we like it

  • @holly77ize
    @holly77ize หลายเดือนก่อน

    Bettyee hulumm mezmur endezh seriln ❤❤❤❤

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue หลายเดือนก่อน

    Keep Going Betiye! stay safe and blessed!

  • @BirhanuBatale
    @BirhanuBatale 16 วันที่ผ่านมา

    Tebarek❤❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏻 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏🏻 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌

  • @JoashFitsum-qj6of
    @JoashFitsum-qj6of 2 หลายเดือนก่อน +2

    እወድሻለሁ ቤቲ በጣም

  • @awiljama5234
    @awiljama5234 หลายเดือนก่อน

    "Araraha" and "Janganat" are two of my favorite Betty songs from 2007. I always wondered why there was no studio video of these songs. For a while, Betty stopped making videos. I am glad she is back. Masha Allah.

  • @ashenafieayele32
    @ashenafieayele32 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መዝሙር ነው😢😢

  • @alphaletters
    @alphaletters หลายเดือนก่อน

    Amen God is always love God bless you ❤❤❤❤❤

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏Betty💕🙏

  • @setesol1110
    @setesol1110 หลายเดือนก่อน

    beti anchen yeseten geta yibarek wodishalew bizu tebarikebeshalew❤

  • @MeseretJemola
    @MeseretJemola 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 หลายเดือนก่อน

    ሃሌሉያ እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቀር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ እህቴ❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 หลายเดือนก่อน

    አረ ተረጋጉ ይለይብኛል ሚካኤል ሚካኤል፣ እኔ እወድሻለው እስትወጣ ነብሴ ባእታ ማርያም እናቴ 🤣🙈 አንዱ ጌታ የሁሉም ጌታ ለሚጠሩት ሁሉ ባለጸጋ ነው። ዝማሬ፣ ውዳሴ ፣ አምልኮ የተገባው እግዛብሄር ብቻ ነው

  • @Ayantu-n7r
    @Ayantu-n7r หลายเดือนก่อน

    Wow ebifamaa waqayoo isin haa ebisuu Ameen ❤❤❤❤❤❤