Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2024 'Gena Bizu Ayalehu' Original Song By Lealem Tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 386

  • @sidetoside9215
    @sidetoside9215 หลายเดือนก่อน +404

    የሰው መዝገብ አገላብጠህ
    በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
    ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
    አንድ ለሊት ይበቃሃል 2×
    ምን ከፍልሃለሁ
    ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ
    ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
    ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች
    ገና ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ ደስታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች እጅ እኔን ትረዳኛለች
    አንተን አንተን ያለውን ሰው
    ከአሰበበት ምታደርሰው
    ከአንገቱ ቀና አድርገህ
    ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ 2×
    ምን ከፍልሃለሁ
    ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ
    ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
    ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች
    ገና ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ ደስታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች እጅ እኔን ትረዳኛለች
    አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
    ከሰው ሁሉ ትለያለህ
    መች ያሸሃል አማካሪ
    አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ 2×
    ምን ከፍልሃለሁ
    ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ
    ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
    ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች
    ገና ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ ደስታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች እጅ እኔን ትረዳኛለ
    7:51 እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረህ
    ያስጨነቀኝ ፡ ጠላት ፡ ከእግሬ ፡ ሥር ፡ ጥለህ
    ዛሬማ ፡ ቀና ፡ አልኩኝ ፡ ይኸው ፡ በኢየሱስ
    ዘለዓለም ፡ ልገዛ ፡ ልስገድልህ (፪x)
    አምላክ ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    አባት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    ሲረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ
    ሲያግዘኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ (፪x)
    ሥምህን ፡ ጠርቼ ፡ ሁሉን ፡ አለፍኩ
    መቼ ፡ አንተን ፡ ይዤ ፡ እኔስ ፡ አፈርኩ
    ዛሬም ፡ የሚያቅተኝ ፡ ሁሉ
    እወጣዋለሁ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ኃይሉ (፪x)
    አበቃ ፡ አከተመ ፡ በተባለ ፡ ጊዜ
    ማነው ፡ ለእኔስ ፡ ፈጥኖ ፡ የደረሰው (፪x)
    ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
    ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አሃ (፫x)
    ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
    ይህን ፡ ያደረገው
    አምላክ ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    አባት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    ረዳት ፡ እንደሌለው ፡ ለምን ፡ አዝናለሁ
    ሲረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ
    ሲያግዘኝ ፡ በዓይኔ ፡ እያየሁ (፪x)

  • @sena_oro
    @sena_oro หลายเดือนก่อน +355

    Please create Spotify playlist 😩😩

    • @berendereje6372
      @berendereje6372 หลายเดือนก่อน +9

      Yes bakachu

    • @sm.5486
      @sm.5486 หลายเดือนก่อน +5

      Yessssss plssssss

    • @Nada_george
      @Nada_george หลายเดือนก่อน +6

      Bakachu telemenun

    • @Milladan
      @Milladan หลายเดือนก่อน +6

      Yeah we need you on Spotify. Also stay blessed 🙌

    • @blenselemun2251
      @blenselemun2251 หลายเดือนก่อน +2

      yess pls

  • @aberahabte9535
    @aberahabte9535 หลายเดือนก่อน +42

    ወጣቶች እንደዚህ ጌታዬን ሲያመልኩ ማየት ደስታዬን ከፍ አርጎታል ወንጌል በሃገራችን በክብር እንደ ሚቀጥል ትልቅ ተስፋ ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ትውልዳችሁን የምትዋጁ ያርጋችሁ!

  • @nardossimegnew2060
    @nardossimegnew2060 หลายเดือนก่อน +56

    Am orthodox but can’t stop to watching this Beyesus sem ❤

    • @TtibebuAlemu
      @TtibebuAlemu หลายเดือนก่อน +4

      Eyesus yadinal

    • @genetyemane9713
      @genetyemane9713 หลายเดือนก่อน +3

      Gobez

    • @TalileNagara-n1e
      @TalileNagara-n1e 3 วันที่ผ่านมา

      Berchi ehte! Banchi wust Menfes kidus ale

  • @yaditube1860
    @yaditube1860 หลายเดือนก่อน +44

    Kingdom soundኦች አልተቻላችሁም ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @Maranata155
    @Maranata155 หลายเดือนก่อน +36

    በየቀኑ ነው አዲስ ነገር ምን ተለቀቀ እያልኩ ምከታተለው ተባረኩ ዘመናችሁ ብርክ ይበል

  • @sendukasaya1266
    @sendukasaya1266 หลายเดือนก่อน +24

    በቁርጥ ቀን የሚደርስ
    አንድ ለሊት የሚበቃው
    ኢየሱስ
    ክብር ለስሙ ይሁን አሌሉያ
    ብሩካን ናችሁ

  • @ElsaFufa
    @ElsaFufa หลายเดือนก่อน +29

    ከእስራታችን ፈቶ ነፃ ላደረገን ለየእሱስ ክብረ ይሁንለት በዚሁ መንፈስ መቆየት ይሁንልን ተባረኩ ❤

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh หลายเดือนก่อน +116

    ግን ለምንድነው ቶሎ ማትለቁት እኛ መባረክ እንፈልጋለን ቶሎ ልቀቁልን Please 🙏🙏🙏🙏

    • @SifrajanDiriba
      @SifrajanDiriba หลายเดือนก่อน +1

      gn profilek chgr alew

    • @gospelsingermarkosadule2308
      @gospelsingermarkosadule2308 หลายเดือนก่อน +6

      Yaw bedenb telefitobetina gze tewesidobet nw yemilekekew leza nw.
      Betam tinkake yebezabet project slehone!
      Endenegeru madregu mayhon slehone nw

    • @DagemMuluneh
      @DagemMuluneh หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @Tsiye_tefera
    @Tsiye_tefera หลายเดือนก่อน +50

    እዚህ ቦታ ተገኝቶ ማምለክ ምነኛ መታደል ነው 🥰🥰🥰

    • @GazetegnawTube-uy1em
      @GazetegnawTube-uy1em หลายเดือนก่อน

      እኛ እየተገኘን እየተባረክን ነው አንቺም ተገኚ

    • @BlenTsegayeMenda
      @BlenTsegayeMenda หลายเดือนก่อน

      @@GazetegnawTube-uy1em የት ነው እና መቼ መቼ ነው?Please

    • @Betelhem-i2k
      @Betelhem-i2k หลายเดือนก่อน

      Instagram account alachew esu lay kedmew yasawekalu teketatael

    • @Etbarkel
      @Etbarkel หลายเดือนก่อน

      ​@@BlenTsegayeMendayougo church bole be wer 1 hamus hamus mata.

  • @eyerusalemketema2237
    @eyerusalemketema2237 หลายเดือนก่อน +15

    ምን እከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተህኛል .......
    ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ…
    ..ሲረዳኝ በአይኔ እያየሁ
    ስምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ፣ መች አንትን ይዤ እኔስ አፈርኩ.....May God Bless: - Cornerstone recording team, Abinet M, Musicians, Addisu, KS team, Rahel, Dave, L&C ushers, Elshaday, Amanuel M, camera crew, Abela, and all of you who are working on this ministry... You are all true blessings to us! Keep shining the light of Jesus!

  • @lalistusamuel1901
    @lalistusamuel1901 หลายเดือนก่อน +13

    I can't stop listening 🎧 this song God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lidyaamsalu249
      @lidyaamsalu249 24 วันที่ผ่านมา

      Me too 😊😊❤

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 หลายเดือนก่อน +15

    My favorite channel ❤ exactly represents the name kingdom sound !!! God bless always

  • @tsegawmulat7356
    @tsegawmulat7356 5 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭 ኢየሱስዬ እንዳንተ ያለ ማን ነው ❤

  • @nehemgetachew
    @nehemgetachew หลายเดือนก่อน +18

    ሁሌ መድረክ ላይ ይዘመር ብዬ ምናፍቀው መዝሙር ተባረኩ በእውነት

    • @BlenTsegayeMenda
      @BlenTsegayeMenda หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ልጅ ሆኜ ነበር እማቀው የዳጊ ወንድም ለዓለም ወይ ብቻ የሱ መዝሙር መሰለኝ

    • @nehemgetachew
      @nehemgetachew หลายเดือนก่อน

      @ yes you’re right. Dr. Lali second album I highly recommend it

  • @masterharod
    @masterharod หลายเดือนก่อน +13

    ሁሌም ምንባረክባቹ እግዚአብሔር ካላችሁ ፀጋ ላይ ይጨመርላችሁ!❤️

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ወቅትን ያመጣል! ይህ ወቅት ቃለአብ፣አዲሱ፣ሊዲያ እና መሳይ በመንፈሱ ኃይል የወጡበት ነው። ዘመናችሁ ይለምልም፣ ወጣትነታችሁ ይባረክ፣ ለትውልድ ሁኑ፣ መንፈሱ አሁንም አብዝቶ ይሙላባችሁ! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @EYOBYosef
    @EYOBYosef หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ አይነት አምልኮ በየከተማው ብታዘጋጁ እላለሁ አንድ ቀን አብረን እንደማገለግል ተስፋ አረጋለሁ

  • @Dani_Man78
    @Dani_Man78 หลายเดือนก่อน +4

    ያለዘለለ የለ ያልጮህ የለ ራሱ ከውሰጥ ፈንቅሎ የሚወጣ የአምልኮ መንፈስ! ብዙ ተባረኩ! በእውነት አሁን ያለውን የተበላሽ የዝማሬ አምልኮ ጌታ በእናንተ ያስተካክለው! ደግሞም እያየን ነው!

  • @MayaAdam2023
    @MayaAdam2023 หลายเดือนก่อน +11

    Glory to God our Father, His son Jesus Christ and the Holy Spirit! May everyone worshipping be blessed! ❤❤❤❤

  • @atomicphysics912
    @atomicphysics912 หลายเดือนก่อน +3

    gena bzu ayalew
    bante edesetalew
    aynh enen aytalech
    ejh tredagnalech
    amen amen🥰🥰🥰

  • @AmanuelWoube
    @AmanuelWoube หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ሰው አምልኮውን መካፈል የሚችልበት ስፍራ ቢሆን ፕሮግራማችሁ የተሻለ ነው ተባረኩ።እ/ርን የሚያመልክ ትውልድ ስላለ ጌታ ይባረክ።

  • @MikyasAssefaEshete
    @MikyasAssefaEshete หลายเดือนก่อน +4

    Lealem is one of a Kind. I wish to listen from him. How he sings about the love of God and his encounter spark a longing inside me. Thank you for bringing this song off the shelf.

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 หลายเดือนก่อน +3

    Sewadachuu iko tebarekulegne kingdomoche❤❤❤

  • @natnaelTeklegewergs
    @natnaelTeklegewergs หลายเดือนก่อน +4

    የአግዚአቢሄር ክብር ያለበት ህብረት

  • @ChrisoDesta
    @ChrisoDesta หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ክብር ያለበት ህብረት

  • @bereketsileshi-d3k
    @bereketsileshi-d3k หลายเดือนก่อน +4

    ዘመናቹ ይባረክ አቦ...ቶሎቶሎ ልቀቁልን pls

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤ Siredagn bayne eyayehu siyagzegn bayne eyayehu....Hallelujah🙌🙌🙌

  • @genetabera8957
    @genetabera8957 หลายเดือนก่อน +11

    metachuln...another song another blessing🙌🙌...tebareku😍

  • @bereketdereje1884
    @bereketdereje1884 หลายเดือนก่อน +7

    The one I am waiting for just arrived

  • @Desta-j2i
    @Desta-j2i หลายเดือนก่อน +3

    Best kingidom sound everything con.... best God perfect

  • @mintesnotmatewos474
    @mintesnotmatewos474 หลายเดือนก่อน +5

    እናንተ ጋር አንድ ግዜ እንኳን ባመልክ አቤት ደስታዬ እርካታዬ ❤❤❤❤

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 หลายเดือนก่อน +3

    This my childhood memory growing worshiping my father and he’s son Jesus Christ & holly spirit 🙏🙏🙏🙏

  • @TirualemWletaw-q1h
    @TirualemWletaw-q1h หลายเดือนก่อน +6

    Egziyabhar ybarcachu stegachu kezih belay ychemrlachu

  • @King-27
    @King-27 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ትውልድ ይሄ ነው 🖤🙏🤲

  • @AyaNtu-q6h
    @AyaNtu-q6h หลายเดือนก่อน +11

    May God bless all who watch this comment

  • @mikiyasseifu4182
    @mikiyasseifu4182 หลายเดือนก่อน +5

    Adisye❤
    Kingdom sound,Made to worship.

  • @habmedia5762
    @habmedia5762 หลายเดือนก่อน +8

    it was great time to join with Spirite and worship together

    • @Meron-he8je
      @Meron-he8je หลายเดือนก่อน

      Meche meche new

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 หลายเดือนก่อน +4

    What a great worship 🙌 ❤ 🙏 👏 all glory and honour goes to almighty God 🙏 more blessings upon you kingdom team and assembly in Jesus christ of NAZARETH

  • @fabrygass2203
    @fabrygass2203 หลายเดือนก่อน +5

    I love u guys ❤. Creating Spotify list would be huge tho

  • @HiwGir
    @HiwGir หลายเดือนก่อน +3

    geta eyesus abzto yebarkachu🙏🙏😍

  • @teshagertadesse5451
    @teshagertadesse5451 หลายเดือนก่อน +3

    በጸጋላይ ፀጋ ይጨመርላቹ

  • @Mercysiyum647
    @Mercysiyum647 หลายเดือนก่อน +7

    እልልልልልልልል ኢየሱስ ያድናል ❤🙏🎼🎼🎧

  • @abenezerpawulos
    @abenezerpawulos หลายเดือนก่อน +2

    Oh! my God 🙏🙏🙏🙏😭😭🔥🔥💓🤲 blessed blessed blessed all members I love you amen amen amen haleluya ..

  • @blackmoodruball
    @blackmoodruball หลายเดือนก่อน +4

    tebarekulign ewdachualhu 🥰🥰

  • @tarekegn-p6q
    @tarekegn-p6q หลายเดือนก่อน +2

    Wawu wawu bawesegn sat yemitdars geta simh yibarak ba ink sat geta malkit lakaln amen

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy หลายเดือนก่อน +4

    Geta yebarkachu. Egzabher. Keze belye yemgyet gize yehunelachu

  • @Mekuannint-x8p
    @Mekuannint-x8p 29 วันที่ผ่านมา

    Wow ተባረኩ ምርጥ እጅግ ምርጥ መዝሙር ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henoktashome7709
    @henoktashome7709 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarkache kiru my God thanks alot for giving another day to worship you 🙏 🙌 ❤️ ♥️

  • @dagmalemayehu3468
    @dagmalemayehu3468 หลายเดือนก่อน +3

    hearing this worship song as if it is new Ohhh lord ..... Stay blessed 🤩🤩

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 หลายเดือนก่อน +2

    I love you guys amazing musicians and worship ❤️ 💖

  • @ShalomHabtamu
    @ShalomHabtamu หลายเดือนก่อน +2

    Ellllllllllllllll geta simu yikber

  • @BezaYifru
    @BezaYifru หลายเดือนก่อน

    Geta zemanchun yibarek ene bazi mazmur tebarkalew wiyyy ye eususin sim teriche sintun alfku amen betam wish margew ke enate ga worship mareg new getam yiradnyal ewdachiwalew tebarekulingn❤❤❤

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል
    ገና ብዙ አያለሁ 🙌🙌

  • @henoktashome7709
    @henoktashome7709 หลายเดือนก่อน +3

    My God bless you for ever ❤❤❤❤❤

  • @smarttechno8718
    @smarttechno8718 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you keep shinning brothers !!

  • @realistic5356
    @realistic5356 หลายเดือนก่อน +5

    always fire🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @antenehalemu5011
    @antenehalemu5011 หลายเดือนก่อน +11

    First commenter tebareku❤❤❤❤❤

  • @betiw7112
    @betiw7112 10 วันที่ผ่านมา

    Kingdom sound. Thank God for your service.

  • @hanihailu3368
    @hanihailu3368 หลายเดือนก่อน +2

    Esey yene geta elelelelee 🙏

  • @YmrotAdana
    @YmrotAdana หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ወጣቶች ደስ ስትሉ💞💞💞💞

  • @AdmasuAbera-i5j
    @AdmasuAbera-i5j หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah ❤ ameen 🙏

  • @biniamfentie9595
    @biniamfentie9595 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። የምድሪቱ ጨለማ በዚህ ዝማሬ ይገፈፍ። የጎልያድን ፉከራ የሚያስተነፍስ ዳዊት ተቀብቶ ይነሳ!!

  • @bethelkassahun7439
    @bethelkassahun7439 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you more.

  • @fevenkebede2695
    @fevenkebede2695 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤ ከናንተ ጋር ማምለክ ናፈቀኝ

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gena bizu ayalehu amen 🙏

  • @Addisesayasofficial1752
    @Addisesayasofficial1752 หลายเดือนก่อน +1

    Woowwww ድንቅ መንፈስ..............

  • @AbigyiaBrhanu
    @AbigyiaBrhanu หลายเดือนก่อน +3

    Tebareku 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @helenTeshale-nq6vn
    @helenTeshale-nq6vn หลายเดือนก่อน +3

    Jesus Christ is lord🎉🎉

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 หลายเดือนก่อน

    🙆‍♀️Men aynet amlko new uuu JESUS❤ geta eyesus zemenachun ybarekew resres new mlew benante amlko❤

  • @jerrytadesse9249
    @jerrytadesse9249 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful worship 🙌🙌

  • @nathanaelyonas
    @nathanaelyonas หลายเดือนก่อน +2

    I only say that God bless you all beka tebarku!!

  • @abelmoges-z9g
    @abelmoges-z9g หลายเดือนก่อน

    Tebareku
    Gn dmo yezi kn lidia yzmrachewun batilkut kne ga nw mititalut

  • @Addis-hx3bn
    @Addis-hx3bn หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen gatahoye tbarki

  • @senaabdisa5134
    @senaabdisa5134 หลายเดือนก่อน +1

    ...ጌታ ይባርካችሁ

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይክበር ስለዚህ ድንቅ ኳየር

  • @NahomYemane-j2z
    @NahomYemane-j2z หลายเดือนก่อน

    Wowwwwwwwww fireeeeeee yehone team

  • @EthiopiaTadesse-d8d
    @EthiopiaTadesse-d8d หลายเดือนก่อน +2

    🎉❤🎉❤aman

  • @selamabdu7584
    @selamabdu7584 หลายเดือนก่อน

    Addiseye tebarek hulachehum yetewededachu nachu

  • @Abayneshhussen-u5q
    @Abayneshhussen-u5q หลายเดือนก่อน

    Amen Tebareku Thank you Jesus lord ✝️🙏

  • @AbrahamSirbalo
    @AbrahamSirbalo หลายเดือนก่อน +1

    Hooh Jesus thank you God bless you

  • @AsterBorga
    @AsterBorga 17 วันที่ผ่านมา

    Wow what a blessing song!

  • @eliasermias790
    @eliasermias790 หลายเดือนก่อน

    Oh Wow! What a great Worship! Praise God!

  • @HassetGebeyehu
    @HassetGebeyehu หลายเดือนก่อน +1

    kingdom singers and band best of all❤❤❤❤

  • @MesiOliye
    @MesiOliye หลายเดือนก่อน +1

    Adisye wow geta ybarkachu

  • @enkusilasiekebede
    @enkusilasiekebede หลายเดือนก่อน

    This is the season of worship God Haleluya

  • @EthiopiaTadesse-d8d
    @EthiopiaTadesse-d8d หลายเดือนก่อน +2

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤aman

  • @MULATNB
    @MULATNB หลายเดือนก่อน

    እግዛብሀር ዘመንህን የባርክ

  • @EsayssamuelDara
    @EsayssamuelDara หลายเดือนก่อน +4

    እዴጌታ መን አሌ የልቤ ሪከታ እኴ ነው

  • @berekettesfaw4129
    @berekettesfaw4129 หลายเดือนก่อน +2

    I dont know what to say. May God bless you a lot!
    I wish you could post every day.

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 หลายเดือนก่อน

    I love you guys, God bless you abundantly!

  • @alexbirhanu9381
    @alexbirhanu9381 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎼🎼🎸🎸

  • @shiferawbulcha9092
    @shiferawbulcha9092 หลายเดือนก่อน

    beewnet egziabher ale wowwww

  • @bizuayehuayalewe9349
    @bizuayehuayalewe9349 22 วันที่ผ่านมา +1

    7:19 ❤❤❤❤❤❤

  • @robad8613
    @robad8613 หลายเดือนก่อน

    What a blessing to have you, ohh #Kingdom_Sound

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 หลายเดือนก่อน

    Amen amen,this is a great message 🙏🙏

  • @Alulil-l4i
    @Alulil-l4i หลายเดือนก่อน

    Eyesus simih yibarek enamesegenehalen

  • @Hlina-t6v
    @Hlina-t6v หลายเดือนก่อน

    O my God how God is great

  • @teshomeendale3852
    @teshomeendale3852 หลายเดือนก่อน

    God Bless all of you & Dr #LEALEM_TILAHUN