የኃጢአት ሥርየት የሚገኝባቸው የተሳሳቱ መንገዶች በኦርቶዶክስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @MeazaKidane-r5l
    @MeazaKidane-r5l 5 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ሁሌም በጡት መያዣ ሆኜ ነው ምፀልየው ግን የኔ ጌታ ልቤን እንጂ ራቁቴን ስለማያየኝ ፀሎቴን በደንብ ይሰማኛል ሰምቶም ይመልስልኛል ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 6 วันที่ผ่านมา +6

    “አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።”
    - ማቴዎስ 6፥6

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሜላችን ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድምነት ለነዚህ ሰዎች የስተት አስተምሮ እንደ ቃሉ ምላሽ በመስጠት ስህተቱን እያፈረስክ ስላለህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለነሱም ምህረት ያርግላቸዉ❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 6 วันที่ผ่านมา +5

    ሚሎስ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ በጠላቶችህ ፊት እንከን አይገኝብህ ሁሌም ክርስቶስ ግለጥ ሁሌ በፀሎቴ ነህ ወንድማችን።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሜሎስ ተባረክ ወንድሜ የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ተባረክ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 4 วันที่ผ่านมา +1

    መዳን ሚገኘው በክርስቶስ እንጂ በእንባ አይደለም አይ ኦርቶዶክሳዊያን ያሳዝናል በጣም 😢😢 መልያችን ተባረክ በቡዙ 🎉😊

  • @joeking2028
    @joeking2028 6 วันที่ผ่านมา +2

    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
    Marnata EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 5 วันที่ผ่านมา +2

    ፀጋዉ ይብዛላችሁ ወንድሞች 🙏🏽💕

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 5 วันที่ผ่านมา +1

    EYSUS. Yadnal ❤❤❤
    Marnata. EYSUS ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤️🙏

  • @eleni311
    @eleni311 6 วันที่ผ่านมา +4

    ለጣኦት አምልኮ ይሄ ሁሉ ህዝብ ማደናገር ሰእል ነው የምታመልኩት እንደፈለጉ ሁሉም እዬተነሳ አፉ እንዳመጣ ያወራል ቢጃማው ቀርቶብህ በትክክል ወንጌል በሰበክ ለጣኦት ይሄን ያህል መጬነቅ ምነው ለወንጌል ይሄን ያህል ባሳሰባችሁ ተባረክ ሜላዬ🙏❤ አንድ ተረት ሲያመጡ አናቱን ሌላ ጣኦት ሲያመጡ አናቱን እያልክ አፍርሰልን ይሄን መርገም

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 5 วันที่ผ่านมา

      ካካካካ......እናንተ ቤት እውነት ሀጢአት ነው ምድረ ግብረሰዶማውያን መጀመሪያ የግብረሰዶም ልምምዳችሁን ንቀፉ ተቃወሙ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา

    ሻሎም ሜላዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @EDLAWETEd
    @EDLAWETEd 5 วันที่ผ่านมา

    ሐሰትን እንደቃሉ ስለምታፈርስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 6 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ❤

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 6 วันที่ผ่านมา +1

    መናቸውንም ነገር እንደፍቃዱ ብንለምን ይሰመናል ።❤

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 5 วันที่ผ่านมา

    ሜላ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา

    Jesus is Lord❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የህዝቡን ዓይን ይክፋት😢😢😢😢

  • @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
    @AyalkibetTamratGeleta9988-j9h 6 วันที่ผ่านมา

    አረ ጌታ ሆይ 😭😭😭በእምባ ዳግም ውልደት በእምባ ይቅርታ ሰው እንዴት አንድ ቀን እዛ ቤት ያድራል.... ደም ሳይፈስ ስርየት የለም ዕብራ9:22 1ዩሀን 2:12 ሀጥያታቹ ስለ ስሙ ተሰርዩላቹሀል ዩሀወ 1:12 ላመኑት ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 6 วันที่ผ่านมา

    Melos you're blessed ❗ keep up ‼️

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 5 วันที่ผ่านมา

    Bless you more

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 5 วันที่ผ่านมา

    ሜላዬ በርታልን

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 5 วันที่ผ่านมา

    የቤተ ክርስቲያን አባቶች ብቻ ናቸው መጸሐፍ ቅዱስን መፍታት ያለባቸው የሚለን አኬ እንደው የኚን አባት ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይሆን የሚለው??

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 6 วันที่ผ่านมา

    Tebarek wendmie

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 5 วันที่ผ่านมา

    በጌታ ወንድማችን የሆንክ ሜሎስ አንተ በርታ ፤ የኦርቶዶክስ የተረትና የፈጠራ ትምህርት ከሆነ አያልቅም ፡፡ የሚቆጣጠራቸው ስለሌለ መድረክ ባገኙ ቁጥር ከጀርባቸው የሚቀመጡ የነርሱ ብጤ ከወንጌል የማይተዋወቁ ካህናትና ጳጳሳቱን ለማስደሰት ሲሉ የማይቀባጥሩት የለም ፡፡ ወንጌል ያሸንፋል ፡፡

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ mela bruk neh

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 6 วันที่ผ่านมา

    Mela ❤❤❤

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt 5 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው መልዕክት ፒጃማ አትልበሱ ኦርቶዶክስ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አይ ኦርቶ እነደ በግ መነዳት no ማስተዋል😢

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ በል ጎንደር የቲክ ቶኳ ኦርቶ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ትለናለች መምህራኖቿ ጨለማ ውስጥ ነን ይላሉ አረ ተስማምታቹ አውሩ ቢያንስ 😃😃😱

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 5 วันที่ผ่านมา

    Melos hero

  • @merrybeyu4638
    @merrybeyu4638 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀሎትና ፒጃማ ምን አገናኘው ሆሆሆ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mercy9108
    @mercy9108 4 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ወደ ብርሀን ብትጠሩም እትመጡም በር ዘግቶ ሀሜት ትችት ውሽት ብቻ እግዚኦ

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 5 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር ፊት በክብር እንቁም ያለውን ነው የምታፈርሰው? በእንባ የሚታጠብ ሃጥያት የለም? ብስለት የጎደለው ደካማ አካሄድ ነው እየሄዳችሁ ያላችሁት።
    የሉቃስ ወንጌል 7
    -------------
    44 ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው። ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች።
    45 አንተ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።
    46 አንተ ራሴን ዘይት አልቀባኸኝም፤ እርስዋ ግን እግሬን ሽቱ ቀባች።
    47 ስለዚህ እልሃለሁ፥ እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል።
    48 እርስዋንም። ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት።

  • @tsegagetachew3866
    @tsegagetachew3866 6 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣ere sewu gn zm bilo yisemal