ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ብጹዕ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ብጹ አባታችን ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛላችሁ
አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚህአብሄር እደእርሰዎ ያሉትን የእግዚህአብሄር ቃልን የሚያስተምሩንን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏
አውነት ያሸንፋል መዳን በሌላ በማንም የለምና አንድንበት ዘንድ እየሱስ ስሙ ተሰቶናልና በስሙ ደስ ይበለን ክርስቲያኖች ሁሉ
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን የባርክልን🙏 እንደርሶ ያለ አባቶችን ያብዛልን።
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳወት! እውነቱ የገባወት አባት እንደሆኑ እርዳለሁ.. ጌታን ለመከተል ጨክኖ መውጣት ግን ሲያቅታችሁ እናያለን. ነው! አባ. . እውነቱን. መዳን በ ኢየሱስ ሞትና ተንሳኤ በመታመን ብቻ እንደሆነ. ከእርስወ በላይ ማን ሊነግርው ይችላል . ህዝብወትን..❤ አባ በጣም እወድወታለሁ❤. ለህዝብወ, እነቱን ገልጠው. እውነቱን ብቻ! ይንገሩት. ክመደባለቅ አድኑት! በእወነተኛው የመዳን ቁሙ!.
እንደዚህ እውነትን ገልጾ የሚያስተምሩ አባቶችን ያብዛልን። ለርሰዎም ታማኝ የክርስቶስ ኢየሱስ ምስክር እድሜና ጤና የስጥልን።
አባታችን፣ ዘመን አገልግሎትዎ ይባረክ።እውነትን ታውቃላችሁ፣ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።
ጌታ እየሱስ ይባርኮት እውነትን የሚስብክ እንዲደርስ ያለ አባት ያብዛልን
እውነተኛ የክርስቶስ ትምህርት ነው!እግዚአብሔር ይባርክዎ አባታችን!ጸጋው ይብዛልዎ❤
አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና የስጥልን 🎉🎉🎉❤❤❤
አባታችን ፀጋ ይብዛሎት ❤❤❤❤
ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ፣ቅዱስ አባታችን ጸጋ ይብዛልዎ !
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
እየሱስ ጌታ ነው ! ጌታ ይባርክወ አባታችን!!
እውነት ነው ! የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጠዎት !
አባታችን ወንጌልን በጥሩ አስተምረዋል እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልዎት ። እንዲህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Wow this is pure gospel!May father God Bless you abundantly and give you strength and his Grace 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Amazing understanding and life giving preaching. Blessings
እግዚአብር ይባርኮት ጌታ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይስጦት !!!!
አባት!!!ብርክ በሉልን። ሕዝባችን ጌታን እንዲከተል ፀጋውን ያብዛልወት። ሕዝባችን ይዳን። እግዚኦ!!!!!!!ምህረትና መጠራት ለሕዝባችን ይሁን። አባት ጥሪወትን እግዚአብሔር ይባርክልወት ።አሜን!!!!!
እውነትነው እደቃሉ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ያዎጣል ከእውነትጋር ጌታ ይወግናል ከውሸታሞች ጋር የሚወግነው ዲያቢሎስ ነው ስለዚህ ወገኖች እንንቃ ከእውነትጋር እደቃሉ ከቆሙ ሰወችጋር እንቁም እንተባበር አባታችን ጌታ እድሜእና ጤና ይስጥልኝ🎉❤በርቱ
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንዲህ ነውየጌታ ባርያ ባሪያ መሆን❤❤❤❤
🙏 አሜን አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን::
አባቴ ለተጠሩበትን ጥሪ ለመፈፀም የረዳዎት ጌታ ይክበር !! ጌታ ይባርክዎት !!
ምን አይነት ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባረካቸዉ ዉብ አባት ናቸዉ? ጌታ ይባርኮት!!!
የህንን የእግዚአብሔር ቃል ላይክና ሸር ማድረግ የወንጌል አገልግሎት ተካፋይ መሆን ነው። በርቱ ወገኖቼ ለብቻ መስማት ፍሬውን ስላላበዛን አምላካችንን ማሳዘን እንዳይሆንብን እንትጋ
Amen yehune
Egzabher ymesgen 🙏👍♥️♥️♥️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔን መከተል የሚወድ እራሱን ይካድ ፣ አዝመራው ብዙ ስለሆነ እራሳቸውን ክደው እውነትን መመስከር የሚችሉ ሀዋርያትን ፣ይጥራልን !በርግጥ ሁላችንም የተጠራን እውነትን ልንመስክር ተጠርተናል እንጂ እራሳችን ብቻ አምነናል ብለን ፣ሳንቀመጥ ፣እውነትን ለመመስከር ጸጋው ይርዳን፣መንፈስ ቅዱስ እውነትን ያብራልን !
Ameen abatachin eniwedotalen
❤❤❤❤❤❤❤
ሮሜ 13 ከ 1 ጀምሮ ባለሥልጥኖች ከእግዚአብሔር የተሾሙ ስለመሆኑ እንድንገዛ እንጂ እንዳንቃወም ያዛል ከተቃወምን እግዚአብሔርን መቃወም ነው ይላል እርሱ እራሱ ነው የሚጠይቅ የሚፈርድ እንዳውም እንድንፀልይ እንድንባርካቸው ነው የተጠራነውእግዚአብሔር የሰጠን መሪዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው ይምራቸው ይጠብቃቸው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምነው ሌሎቹም ከእርስዎ ቢማሩ? ቤተ ክስቲያን ተራቁታለች እውነተኞች የሉም :: እሳ ግማቱ ከአናቱ ሁንለች :: እውነት መናገር ድፍረት ከሆነ ይቅርት::
Ye esachew account new?
Awo live gebtew nber bezih mayet yechelalu
Let abiy hear this masage
God speaks to you, listen this for your soul, you're responsible for your own sin, not for another!😢
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ብጹዕ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ብጹ አባታችን ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛላችሁ
አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚህአብሄር እደእርሰዎ ያሉትን የእግዚህአብሄር ቃልን የሚያስተምሩንን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏
አውነት ያሸንፋል መዳን በሌላ በማንም የለምና አንድንበት ዘንድ እየሱስ ስሙ ተሰቶናልና በስሙ ደስ ይበለን ክርስቲያኖች ሁሉ
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን የባርክልን🙏 እንደርሶ ያለ አባቶችን ያብዛልን።
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳወት! እውነቱ የገባወት አባት እንደሆኑ እርዳለሁ.. ጌታን ለመከተል ጨክኖ መውጣት ግን ሲያቅታችሁ እናያለን. ነው! አባ. . እውነቱን. መዳን በ ኢየሱስ ሞትና ተንሳኤ በመታመን ብቻ እንደሆነ. ከእርስወ በላይ ማን ሊነግርው ይችላል . ህዝብወትን..❤ አባ በጣም እወድወታለሁ❤. ለህዝብወ, እነቱን ገልጠው. እውነቱን ብቻ! ይንገሩት. ክመደባለቅ አድኑት! በእወነተኛው የመዳን ቁሙ!.
እንደዚህ እውነትን ገልጾ የሚያስተምሩ አባቶችን ያብዛልን።
ለርሰዎም ታማኝ የክርስቶስ ኢየሱስ ምስክር እድሜና ጤና የስጥልን።
አባታችን፣ ዘመን አገልግሎትዎ ይባረክ።
እውነትን ታውቃላችሁ፣ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።
ጌታ እየሱስ ይባርኮት እውነትን የሚስብክ እንዲደርስ ያለ አባት ያብዛልን
እውነተኛ የክርስቶስ ትምህርት ነው!እግዚአብሔር ይባርክዎ አባታችን!ጸጋው ይብዛልዎ❤
አሜን
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና የስጥልን 🎉🎉🎉❤❤❤
አባታችን ፀጋ ይብዛሎት ❤❤❤❤
ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ፣ቅዱስ አባታችን ጸጋ ይብዛልዎ !
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
እየሱስ ጌታ ነው ! ጌታ ይባርክወ አባታችን!!
እውነት ነው ! የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጠዎት !
አባታችን ወንጌልን በጥሩ አስተምረዋል እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልዎት ። እንዲህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Wow this is pure gospel!
May father God Bless you abundantly and give you strength and his Grace 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Amazing understanding and life giving preaching. Blessings
እግዚአብር ይባርኮት ጌታ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይስጦት !!!!
አባት!!!ብርክ በሉልን።
ሕዝባችን ጌታን እንዲከተል ፀጋውን ያብዛልወት።
ሕዝባችን ይዳን።
እግዚኦ!!!!!!!ምህረትና መጠራት ለሕዝባችን ይሁን።
አባት ጥሪወትን እግዚአብሔር ይባርክልወት ።አሜን!!!!!
እውነትነው እደቃሉ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ያዎጣል ከእውነትጋር ጌታ ይወግናል ከውሸታሞች ጋር የሚወግነው ዲያቢሎስ ነው ስለዚህ ወገኖች እንንቃ ከእውነትጋር እደቃሉ ከቆሙ ሰወችጋር እንቁም እንተባበር አባታችን ጌታ እድሜእና ጤና ይስጥልኝ🎉❤በርቱ
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንዲህ ነውየጌታ ባርያ ባሪያ መሆን❤❤❤❤
🙏 አሜን አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን::
አባቴ ለተጠሩበትን ጥሪ ለመፈፀም የረዳዎት ጌታ ይክበር !! ጌታ ይባርክዎት !!
ምን አይነት ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባረካቸዉ ዉብ አባት ናቸዉ? ጌታ ይባርኮት!!!
የህንን የእግዚአብሔር ቃል ላይክና ሸር ማድረግ የወንጌል አገልግሎት ተካፋይ መሆን ነው። በርቱ ወገኖቼ ለብቻ መስማት ፍሬውን ስላላበዛን አምላካችንን ማሳዘን እንዳይሆንብን እንትጋ
Amen yehune
Egzabher ymesgen 🙏👍♥️♥️♥️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔን መከተል የሚወድ እራሱን ይካድ ፣ አዝመራው ብዙ ስለሆነ እራሳቸውን ክደው እውነትን መመስከር የሚችሉ ሀዋርያትን ፣ይጥራልን !በርግጥ ሁላችንም የተጠራን እውነትን ልንመስክር ተጠርተናል እንጂ እራሳችን ብቻ አምነናል ብለን ፣ሳንቀመጥ ፣እውነትን ለመመስከር ጸጋው ይርዳን፣መንፈስ ቅዱስ እውነትን ያብራልን !
Ameen abatachin eniwedotalen
❤❤❤❤❤❤❤
ሮሜ 13 ከ 1 ጀምሮ ባለሥልጥኖች ከእግዚአብሔር የተሾሙ ስለመሆኑ እንድንገዛ እንጂ እንዳንቃወም ያዛል ከተቃወምን እግዚአብሔርን መቃወም ነው ይላል እርሱ እራሱ ነው የሚጠይቅ የሚፈርድ እንዳውም እንድንፀልይ እንድንባርካቸው ነው የተጠራነው
እግዚአብሔር የሰጠን መሪዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው ይምራቸው ይጠብቃቸው