መምህሩ የኤርሚያስን በእዉቀት ሊሞግት መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline | ኤል ቃል tube | melos | marcil tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 116

  • @ConfusedAzaleaFlower-bv4dv
    @ConfusedAzaleaFlower-bv4dv 18 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ኤርሚ ጌታ የትህግስትን ፀጋ ስላበዛልክ ጌታዬን ሰላንተ አመስግኛለው ዘመንህ ይባረክ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 20 วันที่ผ่านมา +9

    ኤርሚ ዘመንኸ ይባረክ በሕዝብ ፊት መልስ አሣጥተኸ አሰጣኸዉ አንድ መልስ አንድ ማብራሪያ መስጠት ያቅታል

  • @MarkosBekele-kd8fv
    @MarkosBekele-kd8fv 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኤሪሚ ተባረክ ዝም ብሌ ነው የሚለፈልፈው እዉር ነው መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ እንደዚ አይነገርም ነበር እነዚህ ጠንቋዮች ናቸው ጌታ እኔን እንደረዳኝ ይርዳቹ ዲያቆን ነበርኩ አቡነ ጎርጎሪዮስ ነበሩ የካኑኝ እኚ ጳጳስ በመኪና አደጋ ነው የሞቱት ዝዋይ ነበር ይሚኖሩት ግን ጌታ ይባረክ እየሱስ እውነት እንደሆነ ገባኝ አሜን እየሱስ ብቻውን ያድናል አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 17 วันที่ผ่านมา

    ውንድማችን ኤረሚ ፅጋው እየሱስ ክረሰቶሰ ስላብዛልህ ሰላተህ ጌታችንን አመሰግናለሁኝ ሰድባችው የተለመድ ነው

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 20 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mame8874
    @mame8874 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርምዬ ተባረክ በጣም ትእግስት ይገርማል ከስድብ ውጪ ምንም አያውቅም

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚዬ ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይለምልም ❤❤ ..የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @Tinao-c5m
    @Tinao-c5m 14 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ቀጥልበት በጣም አሪፍ ነዉ የእዉነት ወንጌል እንዲመለከቱ እራሳቸውን እንዲያርሙ ኦርቶዶክሶች

  • @mame8874
    @mame8874 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርምዬ ተባረክ ስለ አሳየሀው ትእግስት ከስድብ በስተቀር ምንም አያውቅም

  • @solomoncaleb4640
    @solomoncaleb4640 20 วันที่ผ่านมา +3

    ገድል የተባለው ህዝባችን ገደል ያሰገባ ገደል መግባት አለበት፡፡

  • @germewdenku5240
    @germewdenku5240 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም የሚያምንበት ነገር በራሱ ላይ የሾመው ነገር ለዛ ሰው ጌታው ነው እነዚ ፉጥራ ን አምላኪዎች እውነቱም ቢያው ት እንካን አያምንሙ ነገር ግን ጌታ አይናቸውን ያብራላቸው አሜን

  • @AmanuelElias-e1r
    @AmanuelElias-e1r 16 วันที่ผ่านมา

    ኤርም ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤
    እንደ ታናሽ ወንድምህ ትንሽ ሃሳብ👉 አንዳንዴ አላማውን ለማዛባት ስሉ ዝምብለው ያለምንም መረ ጃ ገብተው ወንጌልን ከምቃወሙት ጋር ስጡኝ እያልክ ግዜውን ከምታባክን ጥቅሱን ወይም ክፍሉን እያወጣህ ብታንብብ ጡሩ ይመስለኛል! ይቅርታ ስለ አስተያየቴ ! ስለምወድህ ነው!

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ የተዋሕዶ ሠዉ
    ፉከራ
    ሸለላ
    መች ማሸነፍ
    ሖነና እኔም እንዳንተ
    ኦርቶዶክሥ ነኝ ነገር
    ግን አንደበት ዕሣት
    እንደመሖኑ መጠን
    ልቅ የሖነዉን አፍህን
    አግተዉና ወንድም መምህር ዔርምያሥን
    ከማክበር ጀምር ምናምኑን አትለፍልፍ
    ኤርምያሥ በዚሕ ነገርህ ሁሌም ታጋሸነትህ ድንቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
    ይለኛል ይኸ ከመንፈሥ ቅዱሥ
    ነዉ የሖነዉ ምክንያቱም አንደበትን ማሠማመርና መረጋጋትን በትዕግሥት
    ማዉራት ነዉ የሚቀድመዉ ዝምብሎ
    አዋቂ
    መሥሎ
    ጫጫታን
    ማሥቀደም
    የማሸነፍ ባህረ ሊሖን አይችልም በርግጠኝነት ሥነግር የማታዉቀዉን
    አሥተምሮሕ ነዉ የምትሸኘዉ በዚሕ
    ቤት አደናቁረሕ ደጋግመሕ ጥያቄዉን
    በትክክል የማትመልሥለት ከሖነና ሠዎችን ለማደናገር ሖን ብለህ ገብተሕ
    ከሆነ ከነ ክብርሕ ራሥሕ ዉጣ ብዙ ሣትሣደብ ዔርምያሥ ብሎክ ሣያከናንብሕ ችሎ ችሎ መጨረሻ
    የሚያረገዉን ጠንቅቄ አዉቃለሑኝና
    ምክንያቱም የኤርምያሥ ትዕግሥት አይለካም አመት ተኩል
    1 year and half I been here with Ermiase so I know him very wells I always proud of you my Jesus brother...... God bless you including your Lovely❤❤❤ wife also your blessed children's ........

  • @HaileGebremariam-yt3xz
    @HaileGebremariam-yt3xz 16 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ልጆች ጌታ አባት ሆይ ለጠቢባን ለአዋቂዎች ሰውረህ ለነዚህ ህፃናት ስለገለፅክላቸው አመሰግነሀለው ያለው ኡነት ነው

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ደግሞ እጅግ የባሰባቸው ሰወች ናቸው የመጡት ጭራሽ ስርአት የሌላቸው ምን አይነት ጉደኞች ናቸው

  • @TamiruShifraw-d3u
    @TamiruShifraw-d3u 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ተባረክ እያላቹ የሡን TH-cam የምትከታተሉ ወንድም እህቶች ለምን የመፀሀፍ ቅድስ የሚሠጡ መምህሬንን አትከታተሉም("ኤርሚ ሀሜት ብቻ ሆነ)

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ተባረክ ልጁ ከእውቀት ነፃ ነው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox Ahun Eyaferech, newo Be Metsaheftochwa. Kebad wurdet lay nat.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ayeeee Orthodox Tewahdo Sedeb becha

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 18 วันที่ผ่านมา

    እልልል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚለውን ቃል ደጋግመው ሲጠሩት በመስማቴ እጅግ ደስ እያለኝ ነው ለምን ቢባል በፍጡራን አምልኮ ለዘመናት ተተብትቦ የቆዬ አእምሮ በቀላሉ መለወጥ ባይቻልም ለውጡ ግን ቀስበቀስ መምጣቱ አይቀርም ብዬ አምናለሁ ስለዚህ ይህ ውይይት መልካም ነው ነገር ግን እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ከመቆጣትና ከመሳደብ ለማስተማር ወይ ለመማር ፍቃደኛ ሁኑ።

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 12 วันที่ผ่านมา

    ኤርም ፀጋው ይብዛልህ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ይህቺ በጣም የምትዘገንን ሴት ናት ስርአት የሌላት እንኳን ወረደች ውይ መስማት አቃተን እኮ በጣም አለብላቢትበስመ አብ አማተብኩኝ

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እየሱሰ ጌታ አዳኝ አማላጅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Sedeb Ye Orthodox teklala Metawekiya Newo. Chuhet becha ke Ewuket Netsa nachu.

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ጳጳሱ እንኴን ውጡ ቢሉ አንወጣም ትክክለኛ እውነትን እየሰማን ነው አንዲትም ቃል የለውም አዎን የለም ብዙ ሰው አንብቦታል ይኸው ተሳታፊውኅም ስድብ ጀመረ

  • @TamiruShifraw-d3u
    @TamiruShifraw-d3u 20 วันที่ผ่านมา

    እረ መፀሀፍ ቅድስ መቼ እንደምትሠብክ ንገረን እስቲ ኤርሜ።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox gen Lemen Metsehaf kidus Anbebu. Enjy !! Eske mecha newo. Derek yemtelut?? Esti Satesekru nu. Be Ewuket Mogetu.

  • @freeuser4913
    @freeuser4913 20 วันที่ผ่านมา

    zem Bulo musak naw ermya mugamrua mawak albahw Hzbia ewkuit kmansat yatanusa tufa ermy zamnhe yebarak edmana tana yestha labrkat hon lumlem God bless you we love you wdddd eyesos yadenal eyesos gata naw lazalalm Amen amen Hallelujah Goro yalaw yeisma finish 4 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ProphetTarikuUfayisa
    @ProphetTarikuUfayisa 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ጨለምተኝነት ነው ቆይ እውነታውን መሸሽና መሸፋፈን ኤርሚ ልካቸውን አሳያቸው።

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 20 วันที่ผ่านมา +2

    እየተማማራችሁ ነው አይደል ኦርቶዶክሳዊያን መረጃ ከሌለ ከመሳደብ አላውቅም ማለት ይሻላል አንድ ቃል መናገር አትችሉ ለመሳደብ ግን 1ኛ ናችሁ ዳሩ ስድብ ከአጋንንት ነው ሁሉም የአባቱን ስራ ይሰራል

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Koy gen Orthodoxoch Lemen Metsehaf kidus Atanebum? 1 sewo enkwan Yetemare Yelem?

  • @gebrekefela
    @gebrekefela 20 วันที่ผ่านมา

    Worship is bowing down infront of pictures and reciting the name of Angels and people who follow God, allotment of days among creation of Heavenly Father

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    😮Orthodox Eyaketemelat newo:: Orthodox teklala sedeb, chuhet, sekar, Zemut Tenkola newo Yemtawukut.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox Tekes Yemibal Yelachewum.

  • @edendak5588
    @edendak5588 12 วันที่ผ่านมา

    Hizbu memar alebet .
    Kale hitwet yaseman bolo new temelesu.

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክሶች የራሳቸውን መፅሀፍ አያውቁም ።ጥቂት የሚያውቁ ደግሞ በመፅሀፋቸው የሚያፍሩና አንኳሪን ሀሳብ መንካት አይፈልጉም ።

  • @SabaShiferaw-c3r
    @SabaShiferaw-c3r 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ዋው ይህቺ ደግሞ ሰራተኛዋን የምትቆጣ አመቤት ናት አይመለከትህም ግለጥና አሳይኝ ምን ልትመልስ ነው ያው ተሳድባ ልትወጣ እናንተ የፃፋችሁት ነው ለማለት ነው እንጂ ድምፅ እራሱ እየተንቀጠቀጠ ነው ውስጥ ተበሳጭቷል አጅሬ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂Ayzoh Ye Orthodoxoch Memher Kale Hiwot Yasemaln😅😅😅😅

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Semugne Orthodox ere Bible Anbebu. Koy Teyake Lemen atmelesum? Abet wurdet? Orthodox Ye Beshket sak. Tejam

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 20 วันที่ผ่านมา +1

    መሰቀሉ ለሚጠፍት ማኝነት ነው

  • @DanielGebru-w9z
    @DanielGebru-w9z 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ይቅር በለው::

  • @Emblba
    @Emblba 14 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 19 วันที่ผ่านมา

    ያንዳድ ሰው ግን ትርጉሜ ማለት ምን ማለት አይገባኝም
    እንደዚህ አትስረቅ ለሚለው ትርጉም ወይ ትርጎሜ አለው እንደማለት ነው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา

    R.I.P BEKUMU ORTHODOX TEKLALA SEDEB BECHA

  • @miss-miss8652
    @miss-miss8652 18 วันที่ผ่านมา

    Ermi እውነትን ማጋለጥህ ትክክል ነው ግን ትሁት ሁን ገታ ይባርክህ። እነ የፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ብዙ ሃሳብህን እደግፋለሁ ትንሽ የምከብደኝ የምትጠቀማቸውን ቃላቶች አላበረታታም። ስድቦችህን ለገታ ብለህ ብታቆም። እንደዛው የምሳደቡ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችም አሉ። አንተ እንድነሱ መሳደብ የለብህም።

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚዬ አብዛኛው ኦርቶዶክሶች ይቅርታ አያወቅም

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጊዮርጊስ ፍጡር አይደል ማርያም ፍጡር አይደለች ንግግርሕ እንኳን በጣም የተበላሸ አነጋገር ልትሳደብም ታስባለህ እውነተኛ ከሆንክ እስኪ ጥቀስ አንጀትህ እያረረ ትስቃለህ

  • @MulatuEyob
    @MulatuEyob 20 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ኧረ ኧረ ኦኦኦኦ ኦርቶዶክስ አዉዳ ወንጌል ከተምረ ማርያም ጥቅስ ስጡኦት

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    ከኢየሱስ ጋር ማንን ፍጡር አይስተካከለውም እንዴ እነ ጊዮርጊስ አብነ ተክለ ሃይማኖት አርሴማ ኩክ የለሽ ማርያም ኪዳነ ምሕረት አቦ ፍጡራን አይደሉም ጥያቄ ነው ።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Esti Orthodox Mereja Yezachu Aweru nu

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 20 วันที่ผ่านมา

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox Asteyafi Ye mehayemoch ye wenbedewoch. Sebeseb

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴ ማርያም ሰው ናት መስቀል እንጨት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው የምን መጣመም ነው አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ክርስቲያን ህዝብ በሙሉ ያምናል ይሄንን ለጴንጤ አታስተምሩም

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Abet wurdet !! Orthodox weyy. Enanen Behon ezych deresh Alelem. 😂😂😂Abet wurdet!!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Orthodox zendero Tewaredu

  • @FeeraaolGeranga
    @FeeraaolGeranga 19 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ የኦርቶዶክስ ተከታይ ምንጣፍ ከማንጠፍ ዉጭ እዉቀት አልቦ ነዉ።

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 วันที่ผ่านมา +1

    አንደም የወንጌል እውቀት የሌላቹ ኦርቶዶክሶች ከመንጫጫት በቀር ተሳዳቢ ናቹ መልሳቹ ስድብ ምን ፍጡር ናቹ የምትበጠብጡ የምትሳደቡ ሰዎች ናቸው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Badoo chenkelat Hulam sedeb newo.

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 17 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የሚልህ ኤረሚ እግዛቤረ እንድሚያው ሰሙን ተጠራለህ አታፋረም ? አንተ ፋጡረን ማምለክ ሰለለመድክ የእየሱስ ክረሰቶሰ ሥም ሲጠራ ያገሸግሸሀል

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    😅 Orthodox werdetachu Ayalkm. Wushetachu.

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g 19 วันที่ผ่านมา

    እንደዚሁም ማለት እኮ = to ማለት ነው::

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 15 วันที่ผ่านมา

    Sewyew ጥመት ytaybetal

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    Abet wurdet 😂😂😂 Orthodox ere Metsehaf Kidus Anbebu 😂😂

  • @edendak5588
    @edendak5588 20 วันที่ผ่านมา

    Minim ayenet ewnet yelem
    Just disturb leading New
    Kkkkkkkkkkklk.

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 15 วันที่ผ่านมา

    Kesedib wchi lela ylem

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    😂Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut Metsehaf kidus Betam Newo Yemtferut.

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 20 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው ኦርቶዶክሶች አማርኛ አትችሉም ማለት ነው አሃ ለካ የናንተ መምህራን በግእዝ ስላተማሩአችሁ አማርኛን አትችሉም !

  • @hymanotdemissie
    @hymanotdemissie 20 วันที่ผ่านมา

    fetur tamelkalachu yalkwe

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂 Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ይይይይይይይ ይሄ ሰውዬ አምደ ምናምን በጣም የወጣህ ስው ነህ ግራ የምታጋባ ሰው

  • @EndriasMeskele-zw2xl
    @EndriasMeskele-zw2xl 18 วันที่ผ่านมา

    ermi kezi sewu gar atawura menim ye egzabher ewuket yelewu

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 15 วันที่ผ่านมา

    Min honew new gin yteteyekutin ymayemelisu t

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    የራሱ ውሸት ነው የተጋለጠው ከተናገርክ አውድ ሚካኤል ውጣ አንተን የሚጋፋህ የለም አንዴ ደንቆሬ አልክ ውጣ አይ አውደ አንተው ተረጋጋ አውደ ተሳደብ ቀጥል የአይምሮ በሽተኛ አንተ ነህ አውደ ምናምን

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 15 วันที่ผ่านมา

    Anete endihi neni atilm tadeya.

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 20 วันที่ผ่านมา

    ድፍን ሀሳብህን ያለመረዣ ማን ይቀበልሃል በመሰረቱ በማዦሪቲ መምታት ማለት እውነትን መናገርን አያመለክትም አራት ነትብ ።

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 12 วันที่ผ่านมา

    ኤርምሰ አንብቦ የማያውቅ ልሞገት አይችልም

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 7 วันที่ผ่านมา

    Orthodox yekirstos telat nech arat netib

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 20 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ፍጡራንን አታመልክም አትዋሽ አደብ ግዛ ኤርምያስ ተመለስ በብርሀኑ ተመላለስ ይቅር ይበልህ

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien8935 17 วันที่ผ่านมา

    Awdewongel Lacks understanding of Gospel.

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 15 วันที่ผ่านมา

    Ayyyyy

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 20 วันที่ผ่านมา

    Mamiranu gi ye wongeli ewqati sayon ye sidbi ewqati nachu inde yalachu

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา

    Ye Orthodox Sewoch Telala

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา +1

    የው እንግዲህ ገና ሲጀመር አፉ ተንተቢተበ ሰርዘህ ደልዘህ እል ደግሞ ታምረ ማርያም ሁሉ ከመፅሀፈ ቅዱስ ነው ብሎ ሲነገረው ተንጫጫ ወይ አውደ ገብርኤል ልማደኛ አንተ ነህ ያጠለሸኸው

    • @yewbdartiksie9476
      @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา

      የኔ እህት ተባረኪ እንዲህ እርግት ብለሽ ስታወሪ በጣም የተኩበርሽ ነሽ እንዲህ ነው ክርስቲያን ተባረኪ ላፍተር

    • @yewbdartiksie9476
      @yewbdartiksie9476 17 วันที่ผ่านมา

      እንዲሁም ግን እና ....... አያያዥ ቃላቶች ናቸው ይሄ እንኳን የቅንነት ማጣት አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ ማርያም እና መስቀሉ ከአብና ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ማለት ምን ልዩነት የለውም

  • @edendak5588
    @edendak5588 20 วันที่ผ่านมา

    Lafiter much better.

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 20 วันที่ผ่านมา

    አውደ ወንጌል ወይስ አውደ ሽፍታ?

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา

    Gena setgebu Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 17 วันที่ผ่านมา

    ኤርምኮነው ወንድሜ ቶሎ ሮጠ ውጣ ኤሮም የሚለቅ እንዳይመስልህ ቶሎ ውጣ😂

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา

    Sedeb becha chuhet becha zemut sekar becha

  • @edendak5588
    @edendak5588 20 วันที่ผ่านมา

    Abet abet besidib yetekanu nachiw.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา

    Orthodox teklala Sedeb Becha Ewuket Netsa 😅😅😅 ere Bible Anbebu.

  • @edendak5588
    @edendak5588 20 วันที่ผ่านมา

    Ken alebakam bolo tederbu.

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 14 วันที่ผ่านมา

    Gibez ortodox

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 19 วันที่ผ่านมา

    Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut??? Ere Be Adebabay Tewaredachu 😂weym zem Belachu

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 วันที่ผ่านมา +1

    አይመለከትህም የምትሉ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም የ ኦርቶዶክስ ቤተሰብ አለን የ ውሸት ትምህርታቹ እነደ መርዝ በሰው ውስጥ እየረጫቹ መርዛቹን ከ ማጥፋት መቼም አናቆምም

  • @amextilahun-jg3ti
    @amextilahun-jg3ti 19 วันที่ผ่านมา

    Wy kelem eunet kate erkanw yalechu memhir kezi sew ayikerakeru

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 วันที่ผ่านมา

    ኣስወጣው ባክህ ኤርሚ ይ ሰው ለመሳደብ ነው አንድም እውነት በውስጡ አይነበብም ለምን ተጋለጥን ነው የሚገቡት

  • @edendak5588
    @edendak5588 20 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkklk kkkkkkkkkkklkk
    Ar ewnet asaten kkkk
    Alisheshum zore alu.