አብነ በርናባስ እውነትን ያለ ፍርሃት ሲመሰክሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 หลายเดือนก่อน +17

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው:: በጣም ጥልቅ መረዳት ነው ያላቸው እግዚአብሔር ይባረክ ይኼ በመንፈስ ቅዱስ revelation እንጂ ፍጥረታዊው አእምሮ በፍፁም ሊገባው አይችልም!!! እምታበራልን እምታብራራልን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ!!! ተባረክ ሜሎስዬ በጣም እወድሃለሁ

    • @kirstiyan
      @kirstiyan หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 ስታሳዝኑ

  • @deaconabrham
    @deaconabrham หลายเดือนก่อน +32

    ሐዲስ ኪዳንን በሚገባ የተረዱ ቅን አባት ናቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው ❤❤❤

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 หลายเดือนก่อน

      @@deaconabrham
      ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ:-
      " ... ሕግንና ነብያትን (ብሉይ ኪዳንን) ላጸና እንጂ ልሽር አልመጣሁም። ... "
      ብሎ የተናገረውን ቃል ለሆድ እንጂ ለመንፈሳዊ ቅድስና ላልሆነ ነገር ለምን እንሽራለን?
      ምግብን በሚመለከት፤ እኛ ሰዎች:-
      በምድር ላይ ከሚንቀሳቀሱ እንስሳት፣ ክንፍና ላባ ካላቸው እና በውኃ ውስጥ ከሚኖሩ ዓሳዎች የትኞቹን መብላት እና አለመብላት እንደሚገባን በግልጽ እግዚአብሔር በኦሪትና በነብያት ነግሮናል።
      " ... እግዚአብሔር ትላንት የተናጉረውን እውነት በማግስቱ ውሸት ነው። ... "
      የሚል አምላክ አይደለም።
      ኃጢኣት ማለት አሥሩን ትዕዛዛተ ኦሪትን እና ስድስቱን ትዕዛዛተ ወንጌልን አለመታዘዝ ብቻ አይደለም።
      ነገር ግን እግዚአብሔር ይህንን አድርጉ፤ ያንን አታድርጉ ብሎ ያዘዘውን ማንኛውንም ትዕዛዝ አለመታዘዝም ኃጢአት ነው።

    • @deaconabrham
      @deaconabrham หลายเดือนก่อน +2

      @tamrat-kifleabebe2054 " እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።"
      (ማቴ5:17)
      ላፀና ሳይሆን ልፈጽም ነው የሚለው ወንድም።
      የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የህግ ፍጻሜ ነው።ሮሜ 10፥4
      ሐዲስ ኪዳንን ቁጭ ብለህ ተማር ከሊቀ ጳጳስ በርናባስ

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 หลายเดือนก่อน

      @@deaconabrham እነሆድ አምላኩ ይጣምህ ይጣፍጥህ አርፈህ ራስህን ችለህ አህያህን አሳማህን እባብህን እየበላህ፤ ሁልጊዜ እሁድ እሁድ ሰማያው ጽድቅን ሳይሆን ሌላን ጌታ ማለትም ቤት ንብረትን፣ ገንዘብን፣ ሃብትን፣ ጌታ አድርጋችሁ አሜን አሜን እያላችሁ ተንጫጩ።

    • @deaconabrham
      @deaconabrham หลายเดือนก่อน +3

      @@tamrat-kifleabebe2054
      ቃሉን አንብብ ስድብ ጥሩ አይደለም

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 หลายเดือนก่อน

      @@deaconabrham ያለውን እውነታ በጥቂቱ ነገርኩኳችሁ እንጂ ፤
      እግዚአብሔር በሚያውቀው አንድም የስድብ ቃል አልወጣኝም።
      እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ።

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😱😱😱 እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ። እግዚአብሔር ይሰራል 🙏🙏🙏 ሜላዬ ተባረክ አንተ የወንጌል አርበኛ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 หลายเดือนก่อน

      አባ ወልደ ትንሳይን አማውቃቸው 80 ዎቹ አጋማሽ ልደት አውደ ምህረት ሲያስተምሩ ጅምሮ ነው። እኝህን አባት ፖሮቴስታንት እንዲመስሉ ለምትጓጉ እሳቸው ጥንትም ወንጌል ነው ሚሰብኩት እትቋምጡ ።

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod หลายเดือนก่อน +22

    "እነርሱም የእኔ ናቸው"😍😍😍🙏

  • @MeskeremYsgagna
    @MeskeremYsgagna หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእየሱስ ይሁን ወንጌል ተለኩሶ እየተቀጣጠለ ነው

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ ያብዛልህ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ❤

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 หลายเดือนก่อน +4

    እኚህን አባት ባለፈው ሰምቼ ልቤ ተነካ አይኖቼ እንባ አቀረሩ ምክንያቱም የሚናገሩት ወንጌልን ነው ። ምን አይነት መረዳት ነው ያላቸው መቼም ይሄን እየሱስ ካልገለጠለት ሊረዳ የሚችል የለም።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱስ ብዙ መንጋ እንዳለው እንረዳለን የሁሉ ራስ ክርስቶስ ነው።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ሜሎስዬ 🎉❤
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ከዘላለም ሞት

  • @birhan3282
    @birhan3282 หลายเดือนก่อน +12

    ቃሉን እናብብ እርሱንም እንስማ
    ሮሜ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል።
    ³ የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
    “በራሱ ርኵስ የሆነ ነገር እንደ ሌለ በጌታ በኢየሱስ ሆኜ አውቄአለሁ ተረድቼአለሁም፤ ነገር ግን ምንም ርኵስ እንዲሆን ለሚቆጥር ለእርሱ ርኵስ ነው።”
    - ሮሜ 14፥14
    “እኛም ኃይለኞች የሆንን የደካሞችን ድካም እንድንሸከም ራሳችንንም ደስ እንዳናሰኝ ይገባናል።”
    - ሮሜ 15፥1
    እናንቸ ሃይለኞች በፍቅር ተመላለሱ እላለሁ በምግብ ወንድምህን እህትህን አታጥፋ ብሎአልና

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 หลายเดือนก่อน

      @@birhan3282
      በመጽሐፍ ቅዱስ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ :-
      በእግዚአብሔር ዘንድ እርኩስ የሚባል ሥጋ የለም። ማለቱ እርኩስ የፈረስ የአህያ የአሳማ የእባብ ወዘተ... ሥጋ ብሉ ማለቱ አልነበረም።
      ለዚህም :-
      " ... የሚበላ የማይበላውን፤ የማይበላም የሚለውን አይንቀፈው። የሚበላም ለጌታ ብሎ ይበላል።
      የማይበላም ለጌታ ብሎ አይበላም።
      ያለው ስለ እርኩስ ሳይሆን ስለ ንጹሕ ሥጋ ነው። አማራጭም ያደረገው የፈረስ የአህያ የአሳማ የውሻ የእባብ ወዘተ ...ሥጋ መብላት ነው። ፈጽሞ አላለም ።
      በግልጽ አማርኛ አማራጭ ያደረጉው "አትክልት መብላትን' ነው።
      ... .ሥጋ በመብላቴ ወንድሜ እንዳይሰናከል ፤ ለዘላለም ሥጋ አልበላ..." ይላል። 1ኛ ቆሮን. ምዕ.8 ቁ.13

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 หลายเดือนก่อน +4

    አብነ ባርናባስ የተናገሩት ግልፅና የሚገባ ነው አንዳች የተወሳሰበ ነገር የለውም ሁሉ እንደቃሉ ይባረኩ አባ።✝️✝️✝️✝️

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋ ይጨመርልህ ወንድማችን ❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +7

    ሜላ ወንድሜ አንተ የወንጌል አርበኛ ተባረክ በርታ❤❤❤❤❤

  • @Yemedan
    @Yemedan หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያአብሔር የባረካቸው አባት ይሄንን ሁሉ የወንጌል እውነት ተናግረው የምስራቹን መስክረው ብዙዋቹ ግን ሀይማኖተኞችነን ያሉት ሰለእየሱስ ክርስቶስ የተናገሩትን ሳይሆን የምግብን የሆድን ነገር አጉልተው ሲያወሩ አለማፈራቸው ጌታ ማስተውልን ይስጣቸው እና ከምግብ እና ከሆድ ዘለው እየሱስን ማየት ይሁንላቸው

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน

      እናንተኮ ሾርት ሜሞሪያም ስለሆናቹህ አዙሮ ማሰብ ስለተሳናቹህ እንጂ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እያልን ስንቀድስ ሰምታቹህ እንዳልሰማ ታልፉታላቹህ መፅሀፍ ቅዱስምኮ ሸኮናቸው ክፍት ያልሆነ ነገር አትብሉ ይላል እንደዛ ከሆነ ለምን የአህያ ስጋ አትበሉም ??የፈረስ ለምን አትበሉም??

  • @habtishraya-cs1nj
    @habtishraya-cs1nj หลายเดือนก่อน +5

    የዘመኑ ታላቅ አባት ናቸው

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod หลายเดือนก่อน +14

    "የኢየሱስ ስም የማይቀድሰው እርኩስ የለም!!"😍😍😍🙏

    • @wondew-e8u
      @wondew-e8u หลายเดือนก่อน

      ሰው እንዳትበይ በይ። endiaw gebez eko nachuh , kuntsel ewket Protestantun hulu gedel ketetew

    • @ebenezeratale-m3d
      @ebenezeratale-m3d หลายเดือนก่อน

      “መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
      - ወንጌል 15፥11 አንብበው እስኪ

    • @YikeberTilaye-r5n
      @YikeberTilaye-r5n หลายเดือนก่อน

      ሰይጣንም ተቀድሷል???

    • @YikeberTilaye-r5n
      @YikeberTilaye-r5n หลายเดือนก่อน

      ሰይጣንም ተቀድሷል???

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน

      እና ሰውንም ቀድሳቹህ ልትበሉ ነው??

  • @Merameron
    @Merameron หลายเดือนก่อน +2

    ገብትዋቸዋል እየፈሩ ፣ነዉ እንጂ ብዙዎች መገለ ልን እድር ቀብር ያስጨንቃቸዋል ። እየሱስ ዘላለም ህይወት ነው ። ለወንጌል እጅ ስጡ❤❤❤❤❤

  • @josexxvi
    @josexxvi หลายเดือนก่อน +10

    ሜሎስ ተባረክ ፍጻሜህን ያሳምርል።

  • @YonasElias-uu3om
    @YonasElias-uu3om หลายเดือนก่อน +7

    ሜሎሴ ጸጋ ይብዛብክ! በኣንተ ኣምልኮና እውነተኛ የወንጌል ገለጻ ነፍሴን ጠግባለችና ኣንተ የእግዛብሄር ልሳንና ባርያ የሆንክ ሰው ነክና ቀጥልለት እኔምና እኛንም እንከተልሃለን። ኣባታችን ኣቡነ በርነባስ ሓቀኛነ መጽሃፍ ቅዱስ ነክ የሆነ ቃል ምስክርነት በማስተላለፋቸው በልበ ደንዳናወቹ ተጠልተዋል። በኛ ኣስተዋዮችና እውነተኛ የሆንን ክርስትያኖች ግን ቅኑነታቸው እንመሰክርላቸዋለን። ለኣባታችን ኣቡነ በርነባስ ጌታ እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርካቸው የጌታችን ጸጋና ሞጎስ ይብዛላቸው ኣሜን!!!

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ ሌሎችን ልበ ደንዳና ብሎ ማርከስ እራስህን አስተዋይ ብለህ ከፍ ከፍ ማድረግህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ይፃረራል እራስህን ከፍ ከፍ ማድረግ ሀጢአት ነው አንተና መሰሎችህ አመለካኩታቹህ ይህ ከሆነ እናንተ ከንቱ ናቹህ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ ናቹህ

  • @mebiratudata89
    @mebiratudata89 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ::

  • @NigatuBelete-i7f
    @NigatuBelete-i7f หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ!! ግልፅ ማብራሪያ ነው

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +10

    Dr GOD bless you and your family 🙏

  • @hanish4684
    @hanish4684 หลายเดือนก่อน +5

    የሐዋርያት ሥራ 15
    28-29፤ ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ። ጤና ይስጣችሁ።

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff หลายเดือนก่อน +8

    ተባረክ ወንድም ሜላ ትልቅ ግንዛቤ ትዉልዱ እንዲያገኝ እየተጋኸ በመሆኑ ክበርልን ጠያቂዉ ለሐይማኖት ጠቋም እንጂ ወንጌሉን እንደማያዉቅ ማሣያ ነዉ😊

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod หลายเดือนก่อน +12

    "የእኛ ሰው በኦርቶዶክስ"😍😍😍🙏

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod หลายเดือนก่อน +9

    "ሐዋሪያነ አበው"😍😍😍🙏

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris หลายเดือนก่อน +7

    መሎስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c หลายเดือนก่อน +4

    ብጹ አባታችን አቡነ በርናባስ ጀግና የወንጌል አርበኛ ናቸው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

      እንደ አንተ ተሃድሶ ስለሆኑ ገና እግዚአብሔር ይገልጣቸዋል ቤተክርስቲያን ውስጥ የመሸጉት ተሃድሶዊዬን ሁሉም መቸም በለፈለፉ ይጠፉ አይደል የሚባለው እና ወደ አንተ ይላካሉ

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 หลายเดือนก่อน +9

    ሜሎስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አቡነ በርናባስ 100/100 እውነትን ነው የተናገሩት ወንጌልን መሰረት ያደረገ ትምህርት ነው ያሰተማሩን እግዚአብሔር ይባርካቸው❤

    • @DawitYitbarek216
      @DawitYitbarek216 หลายเดือนก่อน

      መዋሸቱ ለምን አስፈለገ?

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Melos, may bless you more 🙏🙏

  • @GonenesheBekekle
    @GonenesheBekekle หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት አባት በቤተክርስቲያን ❤❤❤❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 หลายเดือนก่อน +10

    ሀቀኛ ተገኘ🎉❤

  • @ElisaFekadu-3743
    @ElisaFekadu-3743 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሎሰ ፀጋ ይብዛል❤❤❤🎉🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!❤

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተበረዘ ወንጌልን ስበኩ ያኔ ሁሉም አንድ ይሆናል፡፡

  • @seblewerkTesfaye-h5q
    @seblewerkTesfaye-h5q หลายเดือนก่อน +11

    ጠያቂው አጠያየቁ ጠልፎ ለመጣል ነበር ግን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቦ አለማወቁን አስመሠከረ

  • @Smashville3
    @Smashville3 หลายเดือนก่อน +1

    “እኔም የኔ እላቸዋለሁ “ ❤❤❤😊😊😊😊

  • @aschalewfikadu4392
    @aschalewfikadu4392 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሊ ወንድማችን የምንወድህ የምንሳሳልህ በደሙ ተሸፈን

  • @yamihelen6359
    @yamihelen6359 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሜላዬ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂ አላ ኒእመተል ኢሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YosiEdu
      @YosiEdu หลายเดือนก่อน

      “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
      - ማቴዎስ 11፥28። ይልሻአል ኢየሱስ !የአጥያት ሸክም ከከበደሽ!!!

  • @aberaerimacho928
    @aberaerimacho928 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️♥️♥️wow amazing melos keep it up

  • @Mamaye1983
    @Mamaye1983 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekuu Abatachenn..🙏

  • @ayelechfeto2812
    @ayelechfeto2812 หลายเดือนก่อน

    Abune Bernabas Edemena Tena yestachew !!! Ye zemenu Pawulos nachew , engid wengle yashenfale Eyesus yadinale ::

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 หลายเดือนก่อน

    አይ protestant እንደ ኢየደ ኢየሱሰን መዉደዴ እዉነት ቢኖራቹ እኔ ነበርኩ የምገባዉ ግን እድሜ ለDv American አምጥቶ መሰረታቹ አሸዋ ኢየሱሳቹ የኔ ኢየሱስ ያልሆነ ፍጡር እየሱስንስለምታመልኩ እኔ የዘላለም አባት አምላክ ለአንዴና መጨረሻ በመስቀላይ ከራሱ ጋር ያስታረቀኝን ከአብ ከመንፈስ ቅዱሰ እኩል የሆነዉ ፣ እግዚአብሔር ከናንተ ያዳነኝ ሰሙ ይባረክ ፣ መዉደቂያቹ ቅርብ ነዉ አባ ወልደትንሳዬ እግዚአብሔር ዝምበሉ ያላቸዉ ግዜ ነበር ዝምታቸዉን ሰብረዉ እግዚአብሔር ለስንተ ማእረግ ለስንትመዳን ሲመርጣቸዉ ዘመናት አለፋቸዉ ግራ ከተጋቡ ፣ ምንም አይደንቅም ፣እሳቸዉ እዉነት ያለዉ የት እንደ ሆነ ስለሚያዉቁ ፣ ለዛ ነዉ ወደናንተ ጨለማ ያልመጡት
    እስላም ክርስቶስ የሌለዉ ይሻላል ሳያዉቀዉየካደዉ ፣ አሜሪካ ኢሮፕ protestant 10 % አይሆኑም ማንም
    የሚያምን እየጠፋ ነዉ ፣ በዛላይ የሃጢያት ጥግ የምናየዉ በነዚህ ሃገሮች ነዉበ፣

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed หลายเดือนก่อน

    Wow tebarekulin geta zemenachun yibarik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ferehiwot-h3g
    @Ferehiwot-h3g หลายเดือนก่อน +4

    Thank you 🙏

  • @erdacheweshetu
    @erdacheweshetu หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ሰዉ በኦርቶዶክስ ❤

  • @YohannesAsfaw-s1q
    @YohannesAsfaw-s1q หลายเดือนก่อน +1

    (people lead orthodox)I'm sorry orthodox melos l tank u❤❤❤❤❤

  • @TasfanshkananiTasfanshkanani
    @TasfanshkananiTasfanshkanani หลายเดือนก่อน +2

    Waw tabarak melos ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❤❤

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 หลายเดือนก่อน +2

    mela u are blessed person

  • @asiretusamuel157
    @asiretusamuel157 หลายเดือนก่อน

    That is why I accept Free destination!! the one who did not chosen will not accept the truth even the Angel preach!

  • @Mamaye1983
    @Mamaye1983 หลายเดือนก่อน +2

    Bless u melayee..

  • @MeseretGirma-mm7bz
    @MeseretGirma-mm7bz หลายเดือนก่อน +2

    Geta yibarkih mela wandime 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BetelhemAkalu
    @BetelhemAkalu หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek melos

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ tebarek mela❤❤

  • @exodus5593
    @exodus5593 หลายเดือนก่อน +4

    ሜላዬ ❤

  • @etael-mf8pu
    @etael-mf8pu หลายเดือนก่อน +1

    Abune Bernabas tikikilegna orthodoxawi astemhro yemiyastemru abat nachew geta tsegawn yabzalachew

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 หลายเดือนก่อน

    Praise God this is the truth.

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you
    Melos

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤💯💯💯🙏🙏🙏

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 หลายเดือนก่อน

    Great ❤❤❤

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien8935 หลายเดือนก่อน

    Jesus is Lord of Lords. Melos keep up the good work.

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 หลายเดือนก่อน +3

    Tebarki malos get yebarkhe😊

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @shalom-i4g
    @shalom-i4g หลายเดือนก่อน +21

    ስንቶቹ እውነትን ተናግው ከሃየማኖት ድርጅቷ ዋጋ ከፍለው ተባረዋል። ከዛ ቤት ክርስቶስን ማዕከላዊ ማድረግ ዋጋ ያስከፍላል። ከዛ ቤት ታማኝ አገልጋይ የምትባለው ትውፊትና ተረት ላይ ስታተኩር ነው።

    • @honeymoges8221
      @honeymoges8221 หลายเดือนก่อน +3

      ክርስቶስን ሳይሆን የ አህያ ስጋን ክክክክክቅ ሆዳቸው አምላካቸው የተባለላቺሁ ምነው ምድር ላይ ያለ ነገር በሙሉ እንብላ አላችህሁ? ለካስ እምዬ ኦርቶዶክስ ይሄንን ብሉ ይሄንን አትብሉ ስለምትል ነው ካላደስን ምናምን የምትሉት
      በእውነት የ አህያ ስጋ ለምብላት certficate አያስፈልግም ብላ ሜሎስ ማን ያቃል ቁመት ይጨምርልህ ይሆናል

    • @dargemekonnen
      @dargemekonnen หลายเดือนก่อน

      ሜሎስ ግድ የለም ብላ። እህል ሲበዛ በሽታ ላይ እንዳትወድቅ እየተጠነቀቅህ። ኑፋቄ፣ ቅዱሳንን መናቅ፣ ቅዱሳንን መሳደብ ማቃለል... የመሳሰሉትን ቀንስ ለራስህ ስትል።

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ተገናኛችህ አሁን አይጥም ሆነ ውሻ መቆርጠም መብታችህ ነው

    • @ebenezeratale-m3d
      @ebenezeratale-m3d หลายเดือนก่อน +1

      @@honeymoges8221 መጀመሪያ መፀሀፍ ቅዱስን አንብብ እንጅ እግዚአብሔር በሰጠው ማንነት አትቀልድ ምናልባት ብታነብ በእግዚአብሔር ስራ ላይ አፍህን አትከፍትም ነበር።እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @ebenezeratale-m3d
      @ebenezeratale-m3d หลายเดือนก่อน +2

      @@mr.t3165 “መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥8
      - ወንጌል 15፥11 አንብበው እስኪ

  • @SagaleeJireenyaa-sf6nv
    @SagaleeJireenyaa-sf6nv หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው ወንድም በርናባስ! አቡነ አልላቸውም ማክኛቱም "አንድ አብ አለ..." ተብሎ ተጽፏል።

  • @desta9900
    @desta9900 หลายเดือนก่อน

    ሜላ❤❤🙏

  • @SamuelZerko
    @SamuelZerko หลายเดือนก่อน

    tebarek wondimachin

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ እኚህን አባት ተዋቸው የገባቸውን የወንጌል ቃል ተናግረዋል ድርጅት የመሆን ጉዳይ አይደለም ዩቱበር ሁሉ ከፋኖ ገቡ ገቡ ወደ አቡነ ባርናባስ ዞራችሁና ወሬ ማድመቂያ አታርጏቸው ዝም ብላችሁ ወንጌልን አስተምሩ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mulukenmarkos962
    @mulukenmarkos962 หลายเดือนก่อน

    የዳነ ሰው በኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud หลายเดือนก่อน

    አቡነበርናባስ የተናገሩት ትክክል ናቸው አዋቂ አባት ናቸው እንቀበላቸው እረ ተው ጎበዝ ኦርቶዶክሶች እኮ ስለመፅሐፍ ቅዱስ አናውቅም በርትተን እናንብብ

  • @mittikiewondie5651
    @mittikiewondie5651 28 วันที่ผ่านมา

    Ammmmmeeeeeeeennnnnnn

  • @tesfayefeyisa6170
    @tesfayefeyisa6170 หลายเดือนก่อน +2

    I'm protestant. but I want to know it

  • @new-oj9ih
    @new-oj9ih หลายเดือนก่อน

    ጠያቂዉ ግን አላማዉ ሌላ ነበር 2 ጊዜ ጋበዟቸዉ ግን ተመሳሳይ ጥያቄ ምናለ ለመማር ቢጠይቅ እግዚአብሄር ልቡን ይክፈት ሳይፈልግ በሱ ሾዎ ወንጌል እየሰበከ ነዉ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MinaMinamk-x9k
    @MinaMinamk-x9k หลายเดือนก่อน

    የእኛ ሰው በኦርቶዶክ ❤

  • @merigetatsge3275
    @merigetatsge3275 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው ግን
    ኢትዮጵያ እስራኤላዊ ነኘ ብላ ማመኗ ነው
    በዘሌዋውያን ያለ ህግ እኮ ለእስራኤላውያን ብቻ የተሰጠ ህግ ነው
    እግዚአብሔር እኮ እንዲህ ዓይነት ህግ ለሌሎች ኣህዛብ ኣላደረገም
    ይኸው
    👉 መዝሙር 147
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ ቃሉን ለያዕቆብ፥ ሥርዓቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይናገራል።
    ²⁰ ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ።

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน

    ሳይታረድ ለምሳሌ የታነቀ እንስሳ መብላቱ ምኑ ነው ጉዳቱ?አነቅነውም አረድነውምኮ እንሰሳው ከሞተ በሁዋላ ነው የምንበላው?መታነቁ ለምን ተከለከለ??

  • @EskinderAfendi
    @EskinderAfendi หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @Solomon-uq6pi
    @Solomon-uq6pi หลายเดือนก่อน

    tebarki

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 หลายเดือนก่อน

    Rejim edme ketena gar yisitiwo, Abatachin....!
    Enwedwotalen!
    Enakebrwotalen!

  • @admasugetachew4684
    @admasugetachew4684 หลายเดือนก่อน

    Anta dankor manfik sarka awera

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t หลายเดือนก่อน

    አይ ኦርቶዶክስ ውስጥ እውነተኛ ሰባኪ ወንጌልንና መፅሀፍ ቅዱስን የሚሰብኩ እኚ አባት ብቻ ናቸው እኚን አባት ካባረሯቸው እውነተኛ የክርስቶስ ሰባኪ ኦርቶዶክስ ታጣለች እነ ዘበነ ከሆኑ ተረት ተረት ነው ስብከታቸው ሜሎስዬ ተባርከሀል

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 หลายเดือนก่อน +1

    እኚህ ሰው ከዱሮም ከመሠረቱ ሁልጊዜ በጠቅላላ ትምህርታቸው ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናቸው።
    ሁልጊዜ ትምህርታቸውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነትን ፍጹም የካዱ እግዚአብሔርን ሌላ ጌታችንን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ሌላ በማድረግ ላይ የተወሰነ፤ ፍጹም መንፈሳዊነት የሌለው ስለ ምድራዊ ምግብ ስለ ሆድ የሆነ ኦርቶዶክሳዊያንን ግራ የሚያጋባ የጆሆቫ፣ የካቶሊክ እና የፕሮቴስታንት ትምህርት ነው።
    እጅግ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ቅዱስ ሲኖዶሱ ይህንን ካሃዲ እስከ ዛሬ አለማውገዙ ነው ።

    • @SamuelZerko
      @SamuelZerko หลายเดือนก่อน

      bimerihim watew ewunetu kezhi wuchi yelem........gariw keferesu kedeme yetebalew lante newuko bro

  • @kirstiyan
    @kirstiyan หลายเดือนก่อน

    አብነ በርናባስ አንድም ጴንጤን የሚደግፉ ቃል አልተናገሩም እንዴት እንደምተሰማ አላቅም ምንፍቅና ጆሮህን ደፍናታል

  • @YohannesTeklu-y2s
    @YohannesTeklu-y2s หลายเดือนก่อน

    ደሞ እኚ ኬት የመጡ አባት ናቸው እኛ እናከብሮታለን ግን ይሄን ከርሶ አልጠብቅም እውነት ቀን ያልፋል ቃል ግን አታልፍም😢

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 หลายเดือนก่อน

    Wow ygermal swedachew eko

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 หลายเดือนก่อน

    Minew ezih beneberu gize bagegnehuwachew biye temegnehu!

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน

    እኔ መልስ የምፈልገው ማንኛውንም እንሰሳት መብላት ካልተከለከለ እነ አህያ ፈረስ የመሳሰሉት እነ ውሻ ድመትም መብላት እንችላለን?

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkih yabate lij

  • @tsegayealebachew
    @tsegayealebachew หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ የምታወራውን አውራ የራስህን ብቻ ። ነገር ግን ስለኛ ኦርቶክስን ለምን ትለፍልፉለ እኛ ለፍልፍልን አላልንም ።

  • @mogesaman6323
    @mogesaman6323 หลายเดือนก่อน

    Edante achebrbar slehonu degefkachew enj andm yemreba kal alawerum

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน

    ቆይ ቆይ እሳቸው እየሱስ ያማልዳል አሉ እንዴ??

  • @kasechtefera6064
    @kasechtefera6064 หลายเดือนก่อน

    Ewinet ekonew yblan lenate eji bewistachin tlachan mtzerut bigebachihuma begetasim and neberin gin tlacha kalizerachihu yesebekachihu ayimesilachihun lbona ystachihu

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን
    @የዲላኦርቶዶክሳውያን หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 หลายเดือนก่อน

    ምኑን ከምኑ አምታታሀው😂

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 หลายเดือนก่อน

    ከአፍ የሚወጣ እንጂ ወደ አፍ የሚገባ የሚባለውስ?

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብሩክ ነህ

  • @dagimdaniel9231
    @dagimdaniel9231 หลายเดือนก่อน

    አሉባልታ ይዘህ መምጣት ጀመርክ 😅😅