በእለተ ማርያም ቀን የተሰሙ ጉዶች የተዋሕዶ ልጆች ከያሉበት ተጠራርተው መጡ በመጨረሻ ኤርሚ ያስተላለፈው መልዕክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 7 วันที่ผ่านมา +9

    ተባረኩ ወንድሞች ኤርሚ በየእለቱ ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉና ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 7 วันที่ผ่านมา +9

    ኤርሚ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️ ከታረት ተራት የገላጌልን ጌታ የባረክ

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 7 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ኤርምምምምምምምምም

  • @TadeGeda
    @TadeGeda 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኤረምያ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 7 วันที่ผ่านมา +2

    1 ጢሞቴዎስ 2:5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 34:59 1 ጢሞቴዎስ 2:6፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 7 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnnnnnn Tbareki

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቆላስይስ 3:17፤ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። we should pray 🙏 in Jesus name not in Mary name God bless you sister

  • @misrakhabte2642
    @misrakhabte2642 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ermias don't give up. The Orthodox Church is blinded by enemy. Prayers are needed for all who follow the wrong teachings. They don't read the the word of God which is the holy Bible. I used to be one. Thank God. I am delivered. May the Almighty God bless you and your program. Our fight is not with flush and blood. May they come to know Jesus. God bless you 🙏🙏

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 7 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ጠማማ ሴትዬ ናት ድሮም ከደንቆሮ ምን ይጠበቃል አታነብ ዝም ብላ ትንተባተባለች የወንጌል ጠላት

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 7 วันที่ผ่านมา +8

    እህቴ ኢርሚ ከራሱ የሚተረጉመው ምንም የለም መንፈስ ቅዱስ ያለውን ነው የሚያስተምረው አንች በራስሽ እየተረኅምሽ ነው እንጂ ኢየሱስን ካከናችሁ ስለምን ከቀን 1 እስከ 30 የተለያየ ስም ሰታችሁ ታመልካላችሁ ንግስ የአመቱ ገብርኤል ማርያም እያላችሁ ሆዳችሁ እስኪወጠር እስክትሰክሩ የምትበሉት የምትጠጡት ይህ ኢየሱስ ይከብርበታልን? በፍፁም እግዚአብሔርን አያስብርም ጣኦት ባንድ አምልኮ ነውና ክርክርሽን ተይና ወንጌሉን አንቢ አንች ግራ ገንቶሽ ሌላውን ግራ አታጋቢ

  • @Merameron
    @Merameron 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሳኩኝ ብሎ ያቃስተል በራሱ ላይ የይስቃል እዉነት በማላገጥ አትደብቀዉም ኦርቶዶክሳዊ

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 6 วันที่ผ่านมา +1

    መናፍቃን ሁለት ሞት ነው እየሞታችሁ ያላችሁት ወጀእውነት ተመለሡ በብርአኑ ተመላለሱ ስትባሉ አሸፈረኝ በነገረ ድነት በመፅአፍ ቅዱስ እንወያይ እውቀት የላችሁ ተመሳሳይ ውሃ የማያነሳ የአሰት አስተምሮ ይዛችሁ ጊዜአችሁን ታባክናላችሁ አትድከሙ ተባኖባችዋል በስጋም በነፍሳችሁም እንዳትሞቱ ነበር የኦርቶዶክሶች ምኞት ነገር ግን የአሰተኛው ኢየሱስ መንፈስ አህምሯችሁ በከባድ ተቆጣጥሮተል ወደሲሆል ለመውሰድ ቋምጧል ከቅዱሳን ጋር ከመላህክቱ ጋር ከናቱጋ እያጋጨ ወደጥልቁ እየወሰዳችሁ ነው ንቁ ጴንጤዎች እምታመልኩት ኢደሱስ አሰተኛው ነው ወደ ኦውነተኛው ተመለሱ

  • @GashawAbate-p7h
    @GashawAbate-p7h 6 วันที่ผ่านมา +1

    The bloodshed still happening today in Northern Ethiopia is the result of Orthodox preaching. This church was planted by Egyptians.

  • @bizunehsego9307
    @bizunehsego9307 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርም ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡በዚህ ሪዕስ መሰረት፤ለደህንነት ወንጌል በቂ አይደለም ወይ?አብሮ የማይሄድ ትርጉም ለምን አስፈለገ?
    ጥቅሙ ምንደ ነዉ? ተጠቃሚዉስ ማነዉ?

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተማሪያም ናት ወይም በወለተማሪያም የምታምን እና የምትገብር ሴት ናት

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 7 วันที่ผ่านมา +1

    አባባ መምሬ ደንቆሮ ብለው ተሳደቡ አዮ መፅሀፉ ቅዱስ ላይ ሞት ያስፈርዳል ንስሀ ግቡ ቃሉን አታነቡም የግብፅ ሎሌወች ሆናቹህ ቅኝ ግዛት ሳንገዛ እናንተ ለግብፅ ተገዛቹህ ለግብፅ ስእለ አድኖ ፣ጣኦቶችና ለግብፅ ገድላቶች በቅኝ ግዛት ተገዝታቹሀል የአድዋን ጀግንነት እናንተ አረከሳቹህ የግብፅ ባርነት ተመችቷቹህ ከሆነ ቀጥሉ ሲኦል በድግስ ትጠብቃቹሀለች ህዝቡን ግን ወደ ክርስቶስ እንዳይሄድ እውቀት ደብቃቹሁበታል