ወሓቢያ ወደቡጢ የቀየሩት የሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ንግግር ምን ይሆን ? ሙሉ ቪዲዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @galaxyprime6579
    @galaxyprime6579 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይጠብቃቺሁ መሻይኽቻቺን ተውሃብያተኮል

  • @ابوساميه-ك1خ
    @ابوساميه-ك1خ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሀብያ ሱፍያ የሚለውን ወደጎን ልተወውና ታዳኮ የተደናበረ የተዘጋ ውይይቱ ለተወሰኑ ሰወች ብቻ የተፈቀደ እንደሆነ ነው ሙፍቲ የሚያስረዱት ሌሎቹ ስህተትም ቢሆን ዝምብለህ ታዘብ ና እኛ የምንወስነውን ተቀበል ማለት ነው ትርጉሙ ይህ ደግሞ ኡለማን በኡለማነቱ የእውነት ከእውነት ከቁርአንና ከሀዲስ የተቀዳ እውቀት ያለውን ሰው አይወክልም የኡለማ ተግባር ማስተማር ጥሩን በጥሩነቱ እንዲገፋበት ከማስረጃ ጋር ማስገንዘብ መጥፎን መከልከል በማስረጃ ከዛው ከቁርአንና ከሀዲስ በተያዘ ማስረጃ ዝም ብለው ተቀምጠው ኡለማ ተብለው ነገሮችን ካሳለፋማ ነገ ከጃሂሉ ማህበረሰብ የበለጠ የበረታ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ስለሚያውቁ ለዱንያቸውም ለአኺራቸውም ያልተመቸ ነገር እኮ ነው ሙፍቲ የተናገሩት በዛ ላይ ቆርጠህ አቀረብከው እንጂ የኔን ብቻ ስሙኝ የሚሉ ከሆነ መጀመሪያ ላይ ስለ ኡለማ የተናገሩትን በራሳቸው አንደበት ካዱት ማለት ነው ነው ወይስ እውቀታቸው ሙፍቲ ያሰኛቸው ሁሉን አቀፍ ማስረጃን ሳይገነዘቡ ነው ወይንስ አውቀው እያወቁ ለራሳቸው የሚመቻቸውን ብቻ እየመረጡ ሌላውን በማሸከም ነው መቼም ነገሩ የኛ ሳይሆን የኡለሞች ጉዳይ ነው ህገደንብ ለማርቀቁም ቢሆን እንደኡለማ ታዳሚ ሁነው እንጂ እንደመሪ ሁነው ህገደንብ ሊያረቁ የሚገባ አይነት ሰው ሁነው አላገኘሗቸውም ምክኒያቱም አጠቃላይ እንደ ሙስሊም ሳይሆን ህገደንብ ማርቀቅ የፈለጉት እንደቡድንተኛ አይነት ነው ሁኖ እየታየኝ ያለው ይህ ደግሞ ለመላው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ና ለመላው ኢትዮጵያ ሀገራችን እድገት ና ሰላም የወደፊት እንቅፋት ነው የሚሆነው ምናልባት ሙስሊም ጠል አካላቶች አሁን ላይ ንትርኩ ሊያስደስታቸው ይችል ይሆናል የሗላ ሗላ ግን በየጊዜው ሊያስከትል በሚችለው ውዝግብ ራሳቸውም የችግር ተቋዳሽ እንደሚሆኑ አልተገነዘቡትም ና ነው እኛ ኢትዮጵያውያኖች እኛ ሙስሊሞች በዚህ ሰአት ማሰብና መስራት የሚገባን የኔ የሚል ሳይሆን የኛ የሚል ለወደፊት ለልጅልጅ የሚተርፍ ነገር መሆን ይጠበቅብናል ዝም ብሎ ምንም ግንዛቤ ሳይኖረን ና ገና ሳናውቀው በሩቅ ስለጠላነው ና ምናልባትም አንዳንድ አካላቶች ተግባራቸው ሌላ ነን የሚሉት ሊላ ሁኖ እያየነ በነዛ ሰወች ነገሮችን እየመደብነ የውስጡን አስተምሮት ሳንረዳ ሱፍያ ውሀብያ እያልን ከመጃጃል ተላቀን የቁርአንን እውቀት ና የሀዲስን እውቀት በማካበት ወደታዘዝንበት አላማ በማምራት የፈጠረነን አላህ ያለምንም ማጋራት መገዛት (ማምለክ) እንጂ የሚጠበቅብን ለራሳችንም ለሰወችም አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ለጊዚያዊ ጥቅም ለዛውም ትተነው ወደቀብር ለምንወርደው ጥቅም ብለን በጭፍን ባንጓዝ ና ለራስ ለሀገር ለወገን ለልጅ ልጅ እንቅፋት ባንሆን የተመረጠ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወደቀናውም መንገድ ይምራን ኸይሩን ሁሉ ይግጠመን (ይወፍቀን) ለሙስሊሙም ለሀገራችን ኢትዮጵያም ኸይር ነው ያለውን ሁሉ ያድርግልን ኣሚን !!!

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አሏህ አሏህ ረጅም ሀያት ይወፍቅሁ

    • @yehabashaw7374
      @yehabashaw7374 2 ปีที่แล้ว

      የቪዲየው መጨረሻ ላይ በግልጽ እንደሚታየው አንባገነኑ ማነው ሠው በግልጽ ምን እንደሆነ እንዳያውቅ ስብሠባው በድብቅ እንዲካሄድ ሚዲያዉ እንዲባረር የወሰነው! መፍትሔው ከሙስሊሙም ከሌላዉም ሜዲያ በይፋ ተጋብዞ ለሕዝብ በማስተላለፍ ዉዥንብሩን ማጥራት ይቻላል!!! ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድምና! ነብያችን ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ሽይጣን በሠዎች አዕምሮ ዉስጥ ጥርጣሬን እንዳያስገባ ሠዎችን በአሉባልታ ዉዥንብር ዉስጥ እንዳይገቡ ጉዳዮችን በግልጽ ማሳወቅ እንዳለብን በሐዲስ ኡሙል-ሙዕሚኒን ሰፊያ (ረዲየላሁ ዓንሃ) አስተምረዉናል!

  • @amtm1570
    @amtm1570 2 ปีที่แล้ว +11

    አሸላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    ሙፍቲን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    አሏህ ከተንኮሉ ሁሉ ይጠብቃቸው

  • @rifatube
    @rifatube 2 ปีที่แล้ว +5

    ሲጀመር ገና ለስብሰባ ሲገባ ለምንድነው ሞባይል እንዲሰበሰብ ያስደረጉት

    • @MizanTVStation
      @MizanTVStation  2 ปีที่แล้ว

      ቦታው ላይ ውሳኔ ያሳለፉት ሙፍቲህ እና ዶክተር ናቸው ሁለቱም

    • @endris9457
      @endris9457 2 ปีที่แล้ว +1

      ወሃብያ ያለበት ሸር ስለማይጠፋ የወሃብያ ኸይብ ለመሸፈን ነዋ!!

    • @abdellahahmed8772
      @abdellahahmed8772 2 ปีที่แล้ว

      Mufti bicha naberu media yiwta yalut atiwash

    • @MizanTVStation
      @MizanTVStation  2 ปีที่แล้ว

      Aydelem edewm enen erasu mehamed abate new wta yalegni

  • @aminjewhar545
    @aminjewhar545 2 ปีที่แล้ว +7

    ከሙፍቲነት መስፈርት ሐጂ ኡመር ወፍ የላቸውምኮ🤣🤣🤣

    • @zeharahussien9313
      @zeharahussien9313 2 ปีที่แล้ว

      በዘ ር ነው ቀሪt

    • @mifthamafuse4897
      @mifthamafuse4897 2 ปีที่แล้ว

      Endante ayenetu kefoo naw Iko eslemenan yemiyasedeb

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 2 ปีที่แล้ว +10

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሐጂ ሙፍቲ ኡመር ኢድሪሰ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ኢንሻአላህ (ሙሰሊሙን ኡማ አላህ ሱብሐናሁ ወታአላ አንድ አድርገው ያረብ ያአ ከሪም)

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/M28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw.html

  • @محمدمحمد-س4ل5ض
    @محمدمحمد-س4ل5ض 2 ปีที่แล้ว +21

    አይ ሙፍት ምርጥ ምሁር አላህ ያቆይልን

    • @gldghshh4917
      @gldghshh4917 2 ปีที่แล้ว

      ደደብየወ ወላሂ አላህያሳው

    • @abdu2258
      @abdu2258 2 ปีที่แล้ว +1

      هههههههه

    • @janosaidi4358
      @janosaidi4358 2 ปีที่แล้ว

      ሙፊቲ ተብየአርጂተዎል ቦታይልቀቁ

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 2 ปีที่แล้ว

      አትጃጃል ድንህን ፈልገህ ተረዳ ሰው እንቀልድብህ አታበሽር ሙፍቲ ሙፍቲ ለመባል እራሱ ብዙ ይቀረዋል

    • @medinaseid8322
      @medinaseid8322 2 ปีที่แล้ว

      @@meryemtube3873 አታፉሪም በአላህ አላህ ፊሩ

  • @abdulhakimabdo5093
    @abdulhakimabdo5093 2 ปีที่แล้ว +5

    Islam orders to talk smoothly, frankly, respectively, and truth among each other and forbidden lowering and aggressiveness.

  • @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
    @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ከኛም ያለው ያለው ተመቱብን ይላል ከነሱም ያሉት ተመታብን ይላሉ እኛ ሙሉ ቪደወነው ማየት እምንፈልገው እባክህ ወንድሜ

    • @yehabashaw7374
      @yehabashaw7374 2 ปีที่แล้ว

      የቪዲየው መጨረሻ ላይ በግልጽ እንደሚታየው አንባገነኑ ማነው ሠው በግልጽ ምን እንደሆነ እንዳያውቅ ስብሠባው በድብቅ እንዲካሄድ ሚዲያዉ እንዲባረር የወሰነው! መፍትሔው ከሙስሊሙም ከሌላዉም ሜዲያ በይፋ ተጋብዞ ለሕዝብ በማስተላለፍ ዉዥንብሩን ማጥራት ይቻላል!!! ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድምና! ነብያችን ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ሽይጣን በሠዎች አዕምሮ ዉስጥ ጥርጣሬን እንዳያስገባ ሠዎችን በአሉባልታ ዉዥንብር ዉስጥ እንዳይገቡ ጉዳዮችን በግልጽ ማሳወቅ እንዳለብን በሐዲስ ኡሙል-ሙዕሚኒን ሰፊያ (ረዲየላሁ ዓንሃ) አስተምረዉናል!

    • @bilalmohammed9065
      @bilalmohammed9065 2 ปีที่แล้ว

      Ket yametawal

    • @selismail5620
      @selismail5620 2 ปีที่แล้ว

      ቀረፃውነ አስቁመው አይል የተማቱት ከየት ይመጣል

    • @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
      @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህን ፍሩ በግምት እያወራችሁ ለማበጣበጥ ያላችሁን ጥረት አቁሙ በአይናችሁ በብረቱ አይታችኋል ይች የምትቃጥፉባት ምላሳችሁ ነገ የማታስጠይቃችሁ መሰላችሁ እንዴ ሡብሃን አሏህ

  • @saadasaada9006
    @saadasaada9006 2 ปีที่แล้ว +15

    አሏህ ያቆይልን ወለላየ ረጅም ሀያት ሙፍቲያችን

  • @semiraaaj294
    @semiraaaj294 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይጠብቃቹ በርቱ ጀግኖቻችን

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/M28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw.html

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 ปีที่แล้ว

      aswr wb

  • @muludegu1036
    @muludegu1036 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሀብያ ላይ Allah በላዕ ይጣልበት

    • @kewenyareshd9847
      @kewenyareshd9847 ปีที่แล้ว

      ውሀብያ ማለት ምን ማለት ነው እስኪ አስረዱን

  • @aljzernuru4447
    @aljzernuru4447 2 ปีที่แล้ว +4

    ያጀመአ ሙፋቲምሆነ ዶክተርጀላኒ ለኡመቱ የሚጠቅሙመሆኑንአላህ ነውየሚያቀው አና እንደዚህአይነትሥብሠባ የሚደረገው ሙሉፊዲዎ ከሁለቱምሀሣብሢሠሞብቻነውሀቅያለውአላህጋርብቻነው የሞንምየካፊርመሣለቂያአታርጉትዲኑን እሚፈልጎትእነሡየናተአንድአለመሆንነው።እባካችሁ።

  • @Abret
    @Abret 2 ปีที่แล้ว +5

    Hajiye hayaaaaaat allah yaqoyuhu

  • @محمودمحمود-ي5ذ8ر
    @محمودمحمود-ي5ذ8ر 2 ปีที่แล้ว

    ማሻይኾቻችን ኣላህ ይጠብቃቹ ረጅም ሀያት ይስጣቹ

  • @jemilmustefa2256
    @jemilmustefa2256 2 ปีที่แล้ว +8

    የታል ሙሉ ቪዲዮ

    • @MizanTVStation
      @MizanTVStation  2 ปีที่แล้ว +2

      የሽህ ዑመር ሙፍቲህ ሙሉ ንግግር

    • @nejmudinworkicho4819
      @nejmudinworkicho4819 2 ปีที่แล้ว

      koshasha ewnet ante ledinal islam mitasebena haqe mitfelige kehona muluwun lemin alakerbkewm

    • @ffbd1768
      @ffbd1768 2 ปีที่แล้ว

      @@MizanTVStation ሽህ ሳይሁን እሾ ናቸሁ አህባሽ እርባሽ ጫት ያስክራቹሁ ናቸሁ ሙሽሪኮች ነጃሳ ናቸው ብሎናል ጌታችን አላህ ከአርሹ በላይ ያለው

    • @zuzu7284
      @zuzu7284 2 ปีที่แล้ว

      @@ffbd1768 Allhan feru hlum band Quran ymtedader lailha ilelha yal hulu Muslims mushirik,ewhabiya,ahbashi....mnmn mnbabalwn Le Allha entw man jnt man jahanm endmigba Allha nw miyawk hulm sew ena tkekl ngi blo yasbal gn miyawkw Allha becha nw yesw lj jhil nw ehtochi na wndmochi ankefafel be Allha and lay kumn yemuslimn ser enashinf muslim hulam yblay mehinun and mohonachi le Alm enasay hulachihunm Le Allha bey wedachiholahu

  • @anwarahmed2909
    @anwarahmed2909 2 ปีที่แล้ว +13

    ጀዝባ ነህ ሙሉ ብለህ ሙስሊም አይዋሽም

    • @mo7besty
      @mo7besty 2 ปีที่แล้ว +1

      ok መውሊድ ክልክል ነው ግን ስድብ ክልክል አይደለማ ።እረ ተዉ ነብያችን እንዳታደርጉት ያሉትን እያደረጋችሁ(ስድብ) ስንት ምስኪን የሚበላበትን ዝግጅት ክልክል ነው ማለታችሁ ያስጠረጥራል ተልእኮአችሁ እየተነቃ ነው

  • @muhammedmude5740
    @muhammedmude5740 2 ปีที่แล้ว

    mashaa ALLAH Akhwanana ethopia Allahuma ixfad muslimina Ethopia

  • @abdurezakzeynu3098
    @abdurezakzeynu3098 2 ปีที่แล้ว +17

    ሙፍቲያችን አላህ ያቆይልን

    • @yehabashaw7374
      @yehabashaw7374 2 ปีที่แล้ว

      የቪዲየው መጨረሻ ላይ በግልጽ እንደሚታየው አንባገነኑ ማነው ሠው በግልጽ ምን እንደሆነ እንዳያውቅ ስብሠባው በድብቅ እንዲካሄድ ሚዲያዉ እንዲባረር የወሰነው! መፍትሔው ከሙስሊሙም ከሌላዉም ሜዲያ በይፋ ተጋብዞ ለሕዝብ በማስተላለፍ ዉዥንብሩን ማጥራት ይቻላል!!! ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድምና! ነብያችን ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ሽይጣን በሠዎች አዕምሮ ዉስጥ ጥርጣሬን እንዳያስገባ ሠዎችን በአሉባልታ ዉዥንብር ዉስጥ እንዳይገቡ ጉዳዮችን በግልጽ ማሳወቅ እንዳለብን በሐዲስ ኡሙል-ሙዕሚኒን ሰፊያ (ረዲየላሁ ዓንሃ) አስተምረዉናል!

    • @እናቴእወድሻለውላንቺውነወ
      @እናቴእወድሻለውላንቺውነወ 2 ปีที่แล้ว +1

      Amiiiin yareb 🙏🙏

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህአሏህይጠብቃችሁ።ከዉሀብያሴራአሏህይጠብቃችሁ

    • @zeinebyesufmuhammed3121
      @zeinebyesufmuhammed3121 2 ปีที่แล้ว +2

      ውሀ ያግባችሁ ሙስሊም ሁናችሁ የምትከፋፍሉት አላህ ይፋረዳችሁ

    • @AaAa-nt4yq
      @AaAa-nt4yq 2 ปีที่แล้ว

      ውሀግቢ ታቦት ተሸካሚ ሙናፊቅ

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 2 ปีที่แล้ว +4

    ካራሲስቱን ልቀቁት እንጅ ሚዲያ ለምን ይውጣ አለ ሽማግሌው ሀቅ ስለማይነገር !!

  • @shadiwas2399
    @shadiwas2399 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ በርቱ

  • @تاجوعليو
    @تاجوعليو 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላሕአላሕያቆይልን

  • @selismail5620
    @selismail5620 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔምለው ለምን እስኪበተን የለውን አላቀረባችሁም ምስክርነታቸውን የነበሩ የአይን እማኝ ሰዎች ተናግረዋል በአይናችን ሙፍቲ ጀይላንን ስለአንድነት ማውራቱን ተው ብለው ሲያመናጭቁ አይተናል ። ወይ መግቢያው መጥፋት እንግዲ በግልፅ ስትዋረዱ ህዝብ ሲያቃቸው ለመሸፋፈን ቁራጭ ቪዲዬ አቅርቦ አላደረጉም ለማለት ህዝቡን እንደ ህፃን ለማታለል መሆኑ ግልፅ ነው ህዝቡግን እንደምታስቡት አይደለም ይተፋቹሀል

  • @endrisassefa249
    @endrisassefa249 2 ปีที่แล้ว

    🤐

  • @kimukimu4726
    @kimukimu4726 2 ปีที่แล้ว +1

    Lemn teleyayalachu islemna eko and new laillah elellah Mohammad resulellah quranen manbeb new miyasfelgow

  • @mohammadabdurahman670
    @mohammadabdurahman670 2 ปีที่แล้ว

    وعند الله تجتمع الخصور

  • @osmantube8021
    @osmantube8021 2 ปีที่แล้ว

    Sheakochachinen Allah yetabqelen

  • @Cr7Ronaldo-l-d5h
    @Cr7Ronaldo-l-d5h 2 ปีที่แล้ว

    Koshashoch

  • @mekya9963
    @mekya9963 2 ปีที่แล้ว +6

    ሙፍቲ የሚናገሩት አንድ ነገር እመሬት ጠብ አትልም ጆሮችሁን ሰጥታችሁ አዳምጡ

  • @kimukimu4726
    @kimukimu4726 2 ปีที่แล้ว

    Eneza yemngest telalakiwoch ejachun Ansu k islemenachen

  • @fatumaessahedr9102
    @fatumaessahedr9102 2 ปีที่แล้ว

    وقال الرسول يا رب إن قومي اتخذو هاذا القرآن مجورا. ويقو أيضا يا أيها الذين آمنوا لم تقولون ما لا تفعلون. ويقول أيضا اليوم نختم على أفواهكم وتكلمنا ايديهم وتشهاد ارجلهم بما كانو يكسبون. ويقول عز من قاإل انا نحن نحي الموتى ونكتب ما قدمو وآثارهم وكل شيء أحصيناه في إمام مبين. للأسف الشديد الآيات القرآنية والمواعظ كلها لاتنفع المنافق وان يقولو تسمع لقولهم كأنهم خشب مسندة يحسبون كل صيحة عليهم هم العدو فحذرهم قاتلهم الله أنا يأفكون

  • @Lava-hj8cl
    @Lava-hj8cl 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @muhetube1242
    @muhetube1242 2 ปีที่แล้ว +1

    Mulu video

  • @drsulehassen8101
    @drsulehassen8101 2 ปีที่แล้ว +2

    የሙፍቲ ሙፍቲነት ?????

  • @sul7265
    @sul7265 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሃቢያ መጤ የመሐመድ አብዱልዋሃብ የጠመመ መንገድ ነው።

  • @umumuhammedtube
    @umumuhammedtube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ እላለሁኝ ከድገት አዴጋም ይጠብቃችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 ปีที่แล้ว

      aswrwb

    • @belegtube37
      @belegtube37 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/M28cg5nbPbQ0rVd2HPWLXw.html

  • @bedirbabatv6953
    @bedirbabatv6953 2 ปีที่แล้ว +3

    ውሃ ይብላህ እናንተ ምናምንቴ በልታ ሁላ ችጋራሞች:: የአይሁድ ተላላኪ ቡችላ ሁላ! ደግሞ ይሀንን የጃጀ ሽማግሌ ሙፍቲ ማን አደረገው ቡቱቶ ሆዳም አይደል እንዴ ለራሱ

  • @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
    @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ቪደወ እባክህን

  • @gldghshh4917
    @gldghshh4917 2 ปีที่แล้ว +1

    አተብሎበረ አልቀረብህም

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว

    ምሁር

  • @dawudnurhusian6604
    @dawudnurhusian6604 2 ปีที่แล้ว +1

    Eskezih ema ayenewu eko kezih behola yalewun

    • @yehabashaw7374
      @yehabashaw7374 2 ปีที่แล้ว

      የቪዲየው መጨረሻ ላይ በግልጽ እንደሚታየው አንባገነኑ ማነው ሠው በግልጽ ምን እንደሆነ እንዳያውቅ ስብሠባው በድብቅ እንዲካሄድ ሚዲያዉ እንዲባረር የወሰነው! መፍትሔው ከሙስሊሙም ከሌላዉም ሜዲያ በይፋ ተጋብዞ ለሕዝብ በማስተላለፍ ዉዥንብሩን ማጥራት ይቻላል!!! ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድምና! ነብያችን ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ሽይጣን በሠዎች አዕምሮ ዉስጥ ጥርጣሬን እንዳያስገባ ሠዎችን በአሉባልታ ዉዥንብር ዉስጥ እንዳይገቡ ጉዳዮችን በግልጽ ማሳወቅ እንዳለብን በሐዲስ ኡሙል-ሙዕሚኒን ሰፊያ (ረዲየላሁ ዓንሃ) አስተምረዉናል!

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 ปีที่แล้ว

    እዉነተ ሚዛን

  • @ሶፋኡልቀልብ
    @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +4

    حسبنا الله ونعم الوكيل، ربّـي جَنّـبنـي من أكاذيب الوهابية، فإنهم لا ثيقة لهم، إنهم تربَّو هكذا بالنّـيفاق والتَّزوـير.
    أعانكم الله على الحق وينصركم على أهل البناطيل، وجزاكم الله بما جزا أهل الحق والصبر، دمتم برعاية الله والسلام عليكم.

    • @selismail5620
      @selismail5620 2 ปีที่แล้ว

      أما سمعت أن شيخك إعتذ لدكتور فأصبحت من الكذابين الذين يطعنون بالكذب وافتراء

  • @nesrozariya7395
    @nesrozariya7395 2 ปีที่แล้ว +1

    Muftoya menem biyadergu tekekelgawn new

  • @siednurahmed1804
    @siednurahmed1804 2 ปีที่แล้ว +1

    "BIG LIE"

  • @fatumaessahedr9102
    @fatumaessahedr9102 2 ปีที่แล้ว +1

    أين القارئ من هاذي أيات البينات الواضحات التي تلها وستمعتم عليها والله إنها كارثه هل هاذي هي قولاً سديدا.؟وبعدين يا أخي أكمل الفيديو ان كنت تريد بيان الحق

  • @gnur5765
    @gnur5765 2 ปีที่แล้ว +2

    Unsubscribe now

  • @drsulehassen8101
    @drsulehassen8101 2 ปีที่แล้ว

    አሁን አኒቴ ትመራኝ

  • @alimahbub3418
    @alimahbub3418 2 ปีที่แล้ว +2

    መጅሊሱ መጀመሪያውኑ የወሃቢያ አልነበረም ሊሆንም አይገባም።

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 ปีที่แล้ว +1

    አትከፋፍል ዉሃቢያ ምንብያአትበሉ በማትስማሙበት ነገር ቁርአን እና ሃዲስ አለ በዚህ መስማማት ወላ ዝምበሉ

  • @leilaali575
    @leilaali575 2 ปีที่แล้ว

    Erejim edme yistllgn muftti

  • @hussenkemal8135
    @hussenkemal8135 2 ปีที่แล้ว +2

    Mulu tilala gin antam yew neeeeh

    • @MizanTVStation
      @MizanTVStation  2 ปีที่แล้ว +1

      የሙፍቲህን ሙሉ ንግግር ነው

    • @mahii0993
      @mahii0993 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ እነዚ የማህበረ ቅዱሳን ተላላኪ ናቸው

  • @abdellahahmed8772
    @abdellahahmed8772 2 ปีที่แล้ว

    Ma naber sila andinat atawra yalew🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ash18888
    @ash18888 2 ปีที่แล้ว +3

    الله يحفظ الشيخ الدكتور العالم جيلاني وجميع العلماء

  • @selefiatube1960
    @selefiatube1960 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ አየዘመዲ መካሪማጣት በዚህእዲሜ እንዲህ ያለ ስውመሃንአላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @zulfasabra495
    @zulfasabra495 2 ปีที่แล้ว

    የረብ ለትብለነ

  • @orosmartphoneapp2435
    @orosmartphoneapp2435 2 ปีที่แล้ว

    ነፍጠኞች

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 ปีที่แล้ว

      ሰርዓት ያዝ, ሙስሊም አማራ ሆነ ኦሮሞ ሙስሊም ነዉ , እኔም እቃወማለዉ ግን አትሳደብ።

  • @እሙቢላል-ከ3ቸ
    @እሙቢላል-ከ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሀ ይብላህ የሆንክ ዝፍጥ ነገር ሰርተህ አትበላም ዋሽተህ ከምትበላ አተላ

    • @shadiwas2399
      @shadiwas2399 2 ปีที่แล้ว

      አየ አለህ አደብ ይስጠን ሙስሊሙ ግን ወዴት አየ ሄደ ነዉ መጨረሻ ነነን አለህ ያሳምረው

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +1

    ቡክሱን ቆርጠሀው ነው ክክ

  • @انفاسالكبار
    @انفاسالكبار 2 ปีที่แล้ว

    Ere boxxxx Gdelwachew eko llz

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህን ፍራ ቆሻሻ ነገር አታውራ ለተመልካች ብለህ

  • @nuryefeki6263
    @nuryefeki6263 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋሃቢያ ለመሆኑ የአትዮጵያ ንሙስም እወክላለሁ የሚለው ምን አባቱነው እሚወክለው አይክሉንም እኒህ የሁዳወች

    • @yehabashaw7374
      @yehabashaw7374 2 ปีที่แล้ว

      የቪዲየው መጨረሻ ላይ በግልጽ እንደሚታየው አንባገነኑ ማነው ሠው በግልጽ ምን እንደሆነ እንዳያውቅ ስብሠባው በድብቅ እንዲካሄድ ሚዲያዉ እንዲባረር የወሰነው! መፍትሔው ከሙስሊሙም ከሌላዉም ሜዲያ በይፋ ተጋብዞ ለሕዝብ በማስተላለፍ ዉዥንብሩን ማጥራት ይቻላል!!! ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድምና! ነብያችን ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ሽይጣን በሠዎች አዕምሮ ዉስጥ ጥርጣሬን እንዳያስገባ ሠዎችን በአሉባልታ ዉዥንብር ዉስጥ እንዳይገቡ ጉዳዮችን በግልጽ ማሳወቅ እንዳለብን በሐዲስ ኡሙል-ሙዕሚኒን ሰፊያ (ረዲየላሁ ዓንሃ) አስተምረዉናል!

    • @eliastemam2156
      @eliastemam2156 2 ปีที่แล้ว

      Ante chatam mejemriya selatihen bagbabu siged jahel hula

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ቅዘን በአፍሽ አትቅዘኚ

  • @anuwarmehdi2263
    @anuwarmehdi2263 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሙናፊቆች ሴራ አላህ ይጠብቅሁ ሙፊቲ

  • @طيبةطيبة-ف7ذ
    @طيبةطيبة-ف7ذ 2 ปีที่แล้ว

    Ay Muftii Alaah Hidiyaa Yisxaachuh .

  • @mahii0993
    @mahii0993 2 ปีที่แล้ว

    mulu telaleha enda tenshe allhan ateferm

    • @MizanTVStation
      @MizanTVStation  2 ปีที่แล้ว

      ሸህ ዑመር ሙፍቲህ ሙሉ ንግግር ነው ምንም አልተቆረጠም

    • @nejmudinworkicho4819
      @nejmudinworkicho4819 2 ปีที่แล้ว

      @@MizanTVStation ketilo yalewn lemin alakerbkewm mike siqemu ena boxe siseneziru yalewn

  • @sirajdesaley193
    @sirajdesaley193 2 ปีที่แล้ว

    አደራ መጅሊሳችን አልሸባብ እዳይወስደው

  • @miftata2532
    @miftata2532 2 ปีที่แล้ว

    As we wb wahabi menamen belash atekafafel allahe fera tetayakebatalak

    • @mifthamafuse4897
      @mifthamafuse4897 2 ปีที่แล้ว

      Yetekefalachu enante yalachut enantew ahun melsachu eslamen atekfelu mekefaflen yametzchun anante ayedlachu