Ethiopia : መሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ የነብዩላህ ዬስፍ ታሪክ በመንዙማ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 331

  • @RabiaShehu-w1e
    @RabiaShehu-w1e 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄን እምታዳጡ አላህ ክብር ይስጣችሁ እወዳችኻ ለሁሰላምችሁይብዛ❤❤❤❤❤

  • @juneydikasim1559
    @juneydikasim1559 3 ปีที่แล้ว +26

    በሀበሻ የመንዙማ ፈርጥ ብዬዋለሁ‼
    መልካም ጤና እና እድሜ አሏህ ይወፍቅልን በአኺሯም ጀነተል ፊርዶስን አሏህ ይሸልምህ።

  • @leulgelaye7875
    @leulgelaye7875 ปีที่แล้ว +23

    I'm a Christian but this guy is our treasure. His voice, lyrics and the story he is telling is superb. I like listening to him

    • @osmandessie4949
      @osmandessie4949 9 หลายเดือนก่อน +2

      I concur.Sheikh Mohamed Awol's menzuma is pure bliss.

  • @BarawBro
    @BarawBro 9 หลายเดือนก่อน +17

    በቃ በቃ መንዙማን አላህ ለሱ ብቻ ወፍቆታል ከሱ በኋላ ለሌላው ድካም ነው።አሁንም አላህ እድሜና ጤና ይስጠው።

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሽአላህ
    አባቴ አስሬ ነበር የሚያዳምጠው አይይይይይይይ
    አላህዬ አተቤተሰቦቼንም ጠብቅል ያረብቦብብብብብ🤲🤲

  • @hany3118
    @hany3118 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ አላህ ይረህማክ 😭
    ሁሌ ስሰማ አባቴን የማስታውስበት ማንዙማ
    አላህ ይጠውል ኡምረክ መሐመድ አወል

  • @semanabdella6931
    @semanabdella6931 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ያቆየዉ ሼህ መሀመድ አወል ይህ ሁሉ የሀበሻ ሙሂብ በሠይዳችን ሙሀባ ያጠበን አላህ ጀዛዉ ይክፈልልን ከፍ ያርገዉ

  • @abuasma9936
    @abuasma9936 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ አላህ ዱኒያ ና አሄራህን አላህ ያማረ ያድርግልህ

  • @OboabuhabeshaHabesha
    @OboabuhabeshaHabesha 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ዓይነት መሳጭ ድምፅ ነው
    በረቢ😢 የግዜ ገደብ የሌለው አንደበት

  • @ShddgdrSgeeurt
    @ShddgdrSgeeurt ปีที่แล้ว +8

    የኔ ዉድአባት በጣም ይወደዋል አባቴሲናፍቀኝ እሱንነዉየማዳምጥ እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @seid5479
    @seid5479 4 ปีที่แล้ว +53

    አባየ የኔውድ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ በይህ ነው እማስታውስህ በጣም ይውደሀል መሀመድ አወል እኔም ያባየልጅ

    • @noornoor-hn3ou
      @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว +4

      ኢሸአሏህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @syaasyaa8475
      @syaasyaa8475 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

    • @r.8740
      @r.8740 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም እሱም ስማ አባቴን ስለሚናፍቀኝ መቀበቂያ እባየን ማፍሰስ ነው

    • @ismilumr8326
      @ismilumr8326 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔንም ጨምሩኝ ከሀድራዉ ሙሀባ እህቴ አብሽሪ ሙስሊም ወንድምና እህቶቸ ጀነት ሀገራችን ነው ሀድራ እያልን ኢንሽ አሏህ እንገባለን ። ሀድራ ዒልም ነው ሀድራ ሙሀባ ነው ሀድራ ማስተንተን ነው ሀድራ ኢማን ነው ሀደራ መንፈስን የሚያድስ ዘና ሚያደርግ ነው ሀድራ የአካል እንቅስቃሴ (ስፖርት )ነው ሀድራ ኢባዳ ነው ...ሀድራ ዱዐ ነው ።

    • @gahmer
      @gahmer ปีที่แล้ว +2

      @@noornoor-hn3ou 0👍🤣😁😜😁
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @KkJj-o5v
    @KkJj-o5v ปีที่แล้ว +3

    እኔለራሱ እደነሱአይነትያብዛልን❤❤❤እኛንምልቦናይስጠን

  • @zemzemmustofa354
    @zemzemmustofa354 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትውስታ 19 አመት ወደሗላ 😢, Alhamdulillah

  • @Gfdfut-u7h
    @Gfdfut-u7h ปีที่แล้ว +3

    ወላህ ወላህ በጣም ነው የምዉደው እሲኩ እደኔ የሚዉደው

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 3 ปีที่แล้ว +10

    MashAllah may grant Mohammed Awal Hamza by top paradise. Amen! Great job 👍👏

  • @yenus7126
    @yenus7126 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እየን ስሰማ በጣም ነው ደስታ የሚሰማኝ

    • @MastouraMary
      @MastouraMary 6 หลายเดือนก่อน

      እንም ደስይለኛል

  • @FuadFuad-v5x
    @FuadFuad-v5x 7 วันที่ผ่านมา

    Kandebeteh Mar new mifesewu eko yena abat Allah hayatehen yarzemewu❤❤❤❤❤

  • @moguesmengaw7817
    @moguesmengaw7817 ปีที่แล้ว +1

    ያድባሬልጅ ,አብሽር ,መጀን ❤

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 3 หลายเดือนก่อน

    ኢላህ ዱአችን ቀበው ከሙራዳችን በላይ አርገን

  • @SeidMuhammedAli
    @SeidMuhammedAli 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን የማይሽረው መንዙማ የቀልብ መዳኒት ነው

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 ปีที่แล้ว +6

    አሰላማሊኩም ራህመቱ ላሂ ወበረካ ተሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስኬ ሁላችንም. ዱአ እያደረግን እስበራሳችን እንገዳደፍ
    እንተዛዘን. እኛ ስንተዛዘን. አሏህም ለኛ ያዝንልናል ሙስሊም እህት ወድሞቸ አሏህ ጦማችንንም ሶላታችንንም ዱአችንንም ሰደቃችንንም ይቀበለን አሏህ እዝነቱን እራህመቱን ምህረቱን ያቅርብልን يارب ياكريم🌹

  • @Habiba-q9u7u
    @Habiba-q9u7u หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም እወዴወታለሁ❤❤

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 6 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ አይ አዱኛ 😢😢አላህ ለሁምነገር ሶብር ይስጠን

  • @foziyaahmed448
    @foziyaahmed448 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው እምወደው

  • @መርየም-ፀ5ለ
    @መርየም-ፀ5ለ 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ እደሜህን አላህ ያርዝመው

    • @እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማ
      @እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማ 4 ปีที่แล้ว

      ያላወቁ አለቁ አሉ ከምርቃንሽ በፊት ስለሱ እወቂ

    • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
      @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማአንች ምን ልሰሪ እዚህ ገባሽ ሲጀመር እዚያ እሳዳትሽ ዘንድ

    • @noornoor-hn3ou
      @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማ የሳዳት ቡችሎች ክህደታችሁ መቸነው የሚያበቃው ሡብሀን አሏህግን ማሠቢያችሁነን ከታችሁታልደ አለች ለራስሽ እወቂ መጀመሪያ

    • @itsmydam7046
      @itsmydam7046 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማ እሥኪ የሐቂቃ ሙሥሊም ነኝ ካልሽ የራሥሽን ሥተት ተመልከች እማያገባችሑ ቦታ ላይ እየገባችሑ ሠዉን አትዝለፉ ሥለሡ ማንነት ማን ጠየቀሽ እራሥሽን ተመልከች

    • @noornoor-hn3ou
      @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว

      @@itsmydam7046 የውሀብይ እምነት ይሄ አይደል መን ይሁንየየትይሁን አያቁ ግን ሰውንመዞለፍ እደእምነት ነው እነሡጋ😆😆

  • @ejogjs9251
    @ejogjs9251 2 ปีที่แล้ว +6

    እናቱ ቀብርላይ ሆኖ ምነዉባየሽኝ አንድወገን አጥቼ የሚያብርልኝ ሲል ሁሌም ሳላስበዉ እንባዬ ይፈሳል

  • @Gfdfut-u7h
    @Gfdfut-u7h ปีที่แล้ว

    ዪህን የለቀቀዉ ስሙ ገለጥ ነው ወላህ ሙሀመዲ ነዉ የሚበለዉ

  • @seidendris706
    @seidendris706 ปีที่แล้ว

    ❤ማሻአላህ ቀጣም ያምራል ቢተሰብ❤🌹👍👍👈

  • @TrTr-fp6px
    @TrTr-fp6px 4 หลายเดือนก่อน +1

    بارك الله فيكم ❤❤👏👏👏🥰🥰

  • @MohammedAhmed-sv4wm
    @MohammedAhmed-sv4wm 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሻአላህ አላህ ይጠብህ ኡምርህን ያርዝመው!!!

  • @ሱሱ-ኘ8ጠ
    @ሱሱ-ኘ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +8

    ወላህ ስወድህ አላህ ይጠብቀህ አባየ መስታወሻ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ረዥም እድሜ ይሥጥህ

  • @HabibHabib-u9l
    @HabibHabib-u9l 27 วันที่ผ่านมา

    አጀብ አጀብ ❤❤❤❤❤❤❤ያአላህህህ

  • @sያራያ
    @sያራያ 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቀህ

  • @helenaaragaw7001
    @helenaaragaw7001 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ።

  • @ephsey207
    @ephsey207 2 ปีที่แล้ว +2

    Mohamed Awel best of all time hulem 1gna

  • @NaimaaMooi
    @NaimaaMooi 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ያረብ ጀነተፊድሲወፍቀን😢😢😢😢😢😢

  • @Einedrsmohammed
    @Einedrsmohammed 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ትዝታ ስንቱን ተለየነው😢

  • @RaheemaQtr-gg8yp
    @RaheemaQtr-gg8yp 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴን የማስታውሰዉ💔💔💔💔

    • @RaheemaQtr-gg8yp
      @RaheemaQtr-gg8yp 7 หลายเดือนก่อน

      አባ አላህ ይዘንልህ

  • @mariamali3849
    @mariamali3849 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ

  • @የአሪፎችወዳጅ
    @የአሪፎችወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎ سبحان الله

  • @AbdiKiyar-j7s
    @AbdiKiyar-j7s 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ አላህ እድሜ ይስጥክ❤❤❤

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ነው የምውደው

  • @kheluditech
    @kheluditech 2 ปีที่แล้ว +1

    የ ነብየላህ ዩሱፍ ሙሉውን ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @jebatamedia5636
    @jebatamedia5636 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት ትዝታ ሙአዝ አላህ ይልህ

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ ግን የነበዩላህ ዩሱፍ ተቆርጠ እስኪ ሙሉ ካለ ልቀቁልን

    • @AaAa-pn3iz
      @AaAa-pn3iz 4 ปีที่แล้ว +1

      ወለሂ ላኩልን ነብዩ የሱፍ እክአረባ ብቻ ነውእዳ መሻላህ በጣም ደስ ይለኚ ነብር ብዙ ትምህርት ወስደናል

    • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
      @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 4 ปีที่แล้ว

      @@AaAa-pn3iz በጣም ማሬ

  • @semirasairage7182
    @semirasairage7182 2 ปีที่แล้ว

    ማምየ ሰሰማው አሂራን ያሰታውሰኛል

  • @አብዱወረባቦ-ተ7ፐ
    @አብዱወረባቦ-ተ7ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ አለህ ያጠንክር እህቴዋ ከጨለማው አለም በደህና መጣሽ

  • @zerihunfantu1018
    @zerihunfantu1018 ปีที่แล้ว

    ኢሳዬ የኔ አባት የኔጌታ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiftahaNure
    @MiftahaNure 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይወፈን

  • @አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ
    @አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብጀንትንወፉቀንያረብ

  • @AbdiKiyar-j7s
    @AbdiKiyar-j7s 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ አላህ እድሜ ይስጥክ

  • @AnshaAli-z2y
    @AnshaAli-z2y 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የኔአባትአላህእዲምይሥጥህ❤❤❤❤😂

  • @abidusilxe9775
    @abidusilxe9775 3 ปีที่แล้ว +1

    አለሀምዱልለህ አብሽር አለህ ከንቺ ይሁን

  • @quqamaasabaofiisanyiijawee9419
    @quqamaasabaofiisanyiijawee9419 3 ปีที่แล้ว +8

    ሀያት ሀያት ሸህ ሙሀመድ አወል ❤❤💋💋

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ያኑርእርሚህይርዘም❤❤❤❤❤❤

  • @alemtadse
    @alemtadse 3 หลายเดือนก่อน +1

    💐💐💞💜♥️😍😍🎉❤

  • @አቡ-ዙበይር
    @አቡ-ዙበይር 4 ปีที่แล้ว +9

    አቦ ሀያትና አፊያ

    • @noornoor-hn3ou
      @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว +1

      ♥♥♥♥♥♥♥👌👌👌👌

    • @syaasyaa8475
      @syaasyaa8475 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

    • @mdjjjj437
      @mdjjjj437 2 ปีที่แล้ว +1

      መሸአላህ

  • @MiftaNegash-f3c
    @MiftaNegash-f3c 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ አያታቹን ያቆይልን

  • @nesrdinadugna4875
    @nesrdinadugna4875 4 หลายเดือนก่อน

    Alla yaqoyik abate

  • @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
    @እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙስጠፋ ታጁል አሂባ😭😭😭😭

  • @MuhammedAli-z8e
    @MuhammedAli-z8e 5 หลายเดือนก่อน

    Mohammmed awol endantu man yamral yene abat❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammedAli-z8e
    @MuhammedAli-z8e 5 หลายเดือนก่อน

    😢mashalhhhhhhh beyalhu

  • @صفيةحسن-ه4ع
    @صفيةحسن-ه4ع 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብጀንትንወፉቀንያረብ😢😢

  • @Habiba-q9u7u
    @Habiba-q9u7u หลายเดือนก่อน

    ይሁን❤❤❤❤

  • @JoseMohammed-ed9fe
    @JoseMohammed-ed9fe 4 หลายเดือนก่อน

    አላህአፊያን

  • @vmselee1144
    @vmselee1144 3 ปีที่แล้ว +1

    ነሽዳ በጣም እወዳለሁ

  • @Ayishasherif871
    @Ayishasherif871 3 ปีที่แล้ว +3

    MashAllaha
    TabarakaAllah 💫

  • @enatmulugeta
    @enatmulugeta 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኛአባት❤️❤️❤️🥰

  • @HayluEkube
    @HayluEkube 21 วันที่ผ่านมา

    አላህ አክበር

  • @mohammedahmed5034
    @mohammedahmed5034 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይወፍቅህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ❤❤❤👍👌

  • @balababukala808
    @balababukala808 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅሕ

  • @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ
    @ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ 4 ปีที่แล้ว +3

    Yareb alahwa ende Yesuf bal shiktkt Yale bal stegni yareb 🤲🤲🤲

    • @syaasyaa8475
      @syaasyaa8475 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

    • @rukiyaalhamdulilah8948
      @rukiyaalhamdulilah8948 ปีที่แล้ว

      Ameeen lenem shinkitkit yalechi mist allah yisitegn. Dua. Adergilishalehu. Dua adirigilign

  • @MersalMersal-mf9yo
    @MersalMersal-mf9yo 6 หลายเดือนก่อน

    አያቴንአስታወሠን❤❤❤❤

  • @JamilaMila-by3hy
    @JamilaMila-by3hy 7 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ftff2963
    @ftff2963 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @TalemaYoni
    @TalemaYoni 6 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን

  • @nasrya7961
    @nasrya7961 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድው ማሻላህ አላህ ይቸምርልህ

  • @hananhasen1319
    @hananhasen1319 ปีที่แล้ว

    Menzuma sibal antu newet tez milugn hulem 1gna wellahi a
    Allah hayat&afiya ysteot

  • @qqwwweeqw5229
    @qqwwweeqw5229 4 ปีที่แล้ว +4

    መ ሻአላህ

    • @syaasyaa8475
      @syaasyaa8475 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

  • @ethiomuslim3614
    @ethiomuslim3614 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ☝

  • @tawfekkemal-fe8np
    @tawfekkemal-fe8np ปีที่แล้ว

    ትለየለህ አበቴ

  • @mohamudyunus2066
    @mohamudyunus2066 3 ปีที่แล้ว +7

    Allah Rejim idme Yestilen

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءلله❤ماشاءلله❤❤❤❤❤

  • @Einedrsmohammed
    @Einedrsmohammed 6 หลายเดือนก่อน

    ከቶም ቀልበወ እኮ ሌላውን ከጀለ 😂ለካ ካባታችን ወርሰን ነው

  • @MastouraMary
    @MastouraMary 6 หลายเดือนก่อน

    ማሿ አሏሆ

  • @Fantayehabte
    @Fantayehabte ปีที่แล้ว

    مشالله تبارك الله

  • @MuhammedAli-z8e
    @MuhammedAli-z8e 5 หลายเดือนก่อน

    Mohammmed awol endantu man yamral yene abat

  • @Fantayehabte
    @Fantayehabte ปีที่แล้ว

    مشالله تبارك الله 0

  • @EndrisHussen-ot7ey
    @EndrisHussen-ot7ey 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም የመኛል

  • @hamiedhussen578
    @hamiedhussen578 9 หลายเดือนก่อน

    መሻ አላህ

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻላሕ

  • @MohamedAbdisha
    @MohamedAbdisha 22 วันที่ผ่านมา

    Yarebi hayat

  • @mohamedhalima8544
    @mohamedhalima8544 2 ปีที่แล้ว

    ያኑህ ማሻአላህ

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊

  • @noornoor-hn3ou
    @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ

    • @syaasyaa8475
      @syaasyaa8475 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/DIk1rZEUnd8/w-d-xo.html

  • @ameinath6998
    @ameinath6998 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እርጂም እዲሜይስጥህ ያርቢ

  • @ahmedhusen970
    @ahmedhusen970 3 ปีที่แล้ว +3

    Masha allah!!!!!

  • @feyselshemsu7995
    @feyselshemsu7995 10 หลายเดือนก่อน +1

    long life