ሊከራከሩ ነው?_አቡሀይደር ለምን ፈራ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • ኢሕሳን ሪከርድስ
    በእውነት መንገድ ላይ
    @AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
    ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
    #mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
    #ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
    #ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
    #Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
    Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
    #Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
    Muslims are among the marginalised groups that had no direct access to land until the 1974 revolution which brought important and far-reaching changes to the socio-political and religious position of Ethiopian Muslims. Although research on Islam and Muslims in Ethiopia shows impressive progress, focusing on regional and contemporary Islam and marginalised groups over the last 30 years, the historical dimension has yet to appear. T
    #arts#habesha#abubeker_suleyman
    ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
    ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
    Harun Media 1
    Harun Media 1
    wollo tube
    wollo tube
    Feta Daily
    Feta Daily
    9
    Malcolm X ethio
    Malcolm X ethio

ความคิดเห็น • 432

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውድ መውላ ረጅም ሀያት አሏህ ይወፍቃችሁ ❤❤❤❤

  • @madinahusaine3251
    @madinahusaine3251 ปีที่แล้ว +9

    ባረከሏሁ ፊኩም ውዶቻችን ሀያት ከአፍያ ጋር ይስጥልን ጀሊሉ

  • @mohammeddiyab6272
    @mohammeddiyab6272 ปีที่แล้ว +9

    ما شاء الله
    حفظكم الله ورعاكم
    والحمد لله الذي بنعمته جعلنا وإياكم من حراس العقيدة

    • @TofiqJamal-i8f
      @TofiqJamal-i8f 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አይነት ዉሻ አብሀደር ባተ አፍ አይጠራም ባለጫት አውራው ሌቦች

  • @abdulrahmankh2935
    @abdulrahmankh2935 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rasulullah_love
    @Rasulullah_love ปีที่แล้ว +10

    አሏህ ይጨሚሪሊህ የኛ ጀግና አትጥፋ ቀጥሊበት አልሐምዱ ሊላህ ባሁን ግዜ ለናንተ የሠጠን አሏሁ ታዐላ የልጅ አዋቂዎች አሏህ ይጠብቃችሁ📚📚📚 የታች ሰፈሮች መቸም ብሆን አያልቅምና እያንዳንዱ ቅሌታቸዉ በዚህ መልኩ ጉዳቸዉ ግልፅ ማድረጉ አርፍ ነዉ አሏህ ህዳያ ይስጣቸዉና

  • @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ
    @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ ปีที่แล้ว +11

    አቡሀይደር ስልኩን ለመዝጋት ቸኮለ አይ የውሸት እምነት ይሄውነው መውላዬ ረጅም እድሜ አሏህ ይወፍቅልን 💞💞💞💞💞💞💞

    • @kediraman5497
      @kediraman5497 ปีที่แล้ว

      እ ሚገርምኮነዉ

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n ปีที่แล้ว +1

      ሱብሀን አላህ የውሸት እምነት? እረ አላህ ልብ ይስጠን እስልምና አወቀ አወቅሽ ምናምን ብለን የምንናናቅበት የምንጠላላበት የምንከፋፈርበት አይደለም

  • @AzizaAbubeker-xi5ed
    @AzizaAbubeker-xi5ed ปีที่แล้ว +3

    Ayee ahbash

  • @seadaali7271
    @seadaali7271 6 หลายเดือนก่อน +30

    እድሜ ልክ ጥመት ኡስታዛችን አቡሀይደር ከአላህ ውጭ ማንን አይፈራም

    • @Aminaamina-ho1hm
      @Aminaamina-ho1hm 4 หลายเดือนก่อน +2

      ዉሸቱን እኮነዉ አቡ አሀደርን ፊት መቅርብ አይችልም ጠማማ ነህ

    • @NeimaDeneka
      @NeimaDeneka หลายเดือนก่อน +2

      ቀጣፊ ቅጥፈት ያስቀጣሀል

  • @abdulwasiyusuf9122
    @abdulwasiyusuf9122 ปีที่แล้ว +3

    Mashallah Wa barakallahu fik ❤

  • @jesoncarbon9047
    @jesoncarbon9047 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አንበሳ ጠፍተሀኝነበር😢 አለህ አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiamohammed6760
    @rabiamohammed6760 ปีที่แล้ว +10

    አላህይጠበቅህ መሠሎችህንያብዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ez9le6sc1n
    @user-ez9le6sc1n ปีที่แล้ว +12

    ❤ዶክተር፣አንበሰ፣ በረከ፣ሁኑ፣❤

  • @mekinjemal2459
    @mekinjemal2459 ปีที่แล้ว +1

    masha-allah allah yitebikih

  • @محمدمرسي-ن9ح
    @محمدمرسي-ن9ح ปีที่แล้ว +2

    جزك الله خيراحبيب الله يحفظك👍

  • @foziamohamed7732
    @foziamohamed7732 ปีที่แล้ว +2

    ما شاء الله. بارك الله فيكم

  • @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
    @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላመስ መጣህልን ወድም ጠፍተህ ነበር በርታ አሏህ ይጠብቅህ

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ኑርልን የኛ ጀግኖች ባደባባይ ይናገሩ ሀቅን ተያዘ ኡስታዝ አቡሀይደር ተብዬ እንስማው

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ማሻ አሏህ ዉድ ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊሏህ አህባሽ ያደረገኝ ጌታ ምንፀናበት በዚሁ ዓቂዳችን ላይ ሆነን ምንሞት ያድርገን❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ ปีที่แล้ว +6

    ውድ ሸሀችን አሏህ ይጠብቃችሁ
    አሏህ ይገዝህ ወንድማችን ኢንሻ አሏህ ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 ปีที่แล้ว +3

    ወድማችን ግን ለምድነው እምጠፋብን አጥፋ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  ปีที่แล้ว

      መርሀባ_አንዳንድ አለመመቻቸት ስላለ ነው_በዱዓ አትርሱኝ

  • @fatoumaamanfatoumaaman1534
    @fatoumaamanfatoumaaman1534 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤

  • @AmirHassen-u4b
    @AmirHassen-u4b ปีที่แล้ว +7

    ሃቢቢ አንተም ምጀመሪያ በደንብ ስማ ከአቡበከር ጋር አልወያይም አላለም
    አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @ozilozil-sz6go
      @ozilozil-sz6go 9 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያው ላይ አላለም ቡሃላ ላይ ነው የሽሽው

    • @abdurehimali4211
      @abdurehimali4211 3 หลายเดือนก่อน

      አትዋሽ​@@ozilozil-sz6go

  • @SadiqNur-h8r
    @SadiqNur-h8r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባኣካል 💪💪💪🤫

  • @LobebaLobeba
    @LobebaLobeba 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤

  • @نجودخالد-ف4ي
    @نجودخالد-ف4ي ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ሀያት ለኡለሞቻችን

  • @MejidHussen
    @MejidHussen ปีที่แล้ว +1

    የነ ኢማሙ አህመድና የሌሎችን ትርጓሜን እይ ከማውራትህ በፊት 21:56

  • @Quranapptaelim
    @Quranapptaelim 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቡሀይደር ጀግና ነው

  • @nujumashash8070
    @nujumashash8070 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah wandemachen

  • @JemalAhmedin-q4r
    @JemalAhmedin-q4r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ማምታት ይባላል ለሁሉም የምበጀው አላህ ባሰቀመጠዉ (በፈሰረው) ይቀመጥ 31:51

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 ปีที่แล้ว +4

    Never compare to our mewlana Doctor shkehk Abubeker with with 👌may Allahu protect our shekh Doctor Abubeker 🤲🤲🤲

  • @safeethiopiam4408
    @safeethiopiam4408 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህ ጠማሞች መቸም ቢሆን ሀቅን አይቀበሉም ተበርዘዉ አብቅቶላቸዋል❗️

  • @KebirmuhamedAhmed
    @KebirmuhamedAhmed ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አሏህ ያበርታህ ❤❤

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @AghjkvAsddffgj
      @AghjkvAsddffgj 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ الله يافظك ​@@Ehsanrecords

  • @ቅድሚያለተዎሂድ
    @ቅድሚያለተዎሂድ ปีที่แล้ว +4

    መቸ ይደፍራሉ እነዚህ የጥመት አጃወች ሰው ሀቅን እዳያውቁባቸው ነው ካፊሮች

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 หลายเดือนก่อน

      አይ ጫታችሁን እየቃማችሁ ተቦጫረቁ ማፈሪያወች

  • @jujuman9010
    @jujuman9010 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akamjalle5546
    @akamjalle5546 ปีที่แล้ว +2

    አቡ ሄይደር ምንም አይደለም የምትለው አንቴስ ምን ብትሆን ነው ለሱ ምላሽ የምትሰጠው አሊም ወይስ ሙፍቲ መሆንህ ነው? ቅጥፈት ከምሆንብህ ከአቂዳ ጉዳይ ወጥተህ ስለስነምግባር ተምረህ ለማስተማር ብትሞክር::
    ስለዚህም የቁርኣን አነባብን መጀመሪያ ብታስተካክል::

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 4 หลายเดือนก่อน +13

    አሏህ ይጠብቀዉ ኡስታዛችን አቡ ሀይደር

    • @ያሠላም
      @ያሠላም 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኡነት

    • @محمدحكميك
      @محمدحكميك 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @مدينه-ج8ض
      @مدينه-ج8ض 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

  • @Bt.Amarawello
    @Bt.Amarawello ปีที่แล้ว +7

    አንኳን ደህና መጣህ✔️
    ማሻ አላህ 💚

  • @madinahusaine3251
    @madinahusaine3251 ปีที่แล้ว +2

    እኳን በሰላም መጣህ በጣጣጣምምም ጠፍተህ ነበር ሀቂቃ ተናፍቃችኋል 😊

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ_ በዱዓ አትርሱኝ

  • @AbduAhmed-d8x
    @AbduAhmed-d8x ปีที่แล้ว +13

    የአቡ ሀይደር ስም አታጥፉ በ 1 ቀን ከ100 በላይ ሰዎችን ሚያሰልም ሰው ነው አህባሾች አላህን ፍሩ ሰውን ወደ እውነተኛ መንገድ የሚጣራና ወደ ጥሜት የሚጣራ እኩል አይመዘንም

    • @amenata500
      @amenata500 ปีที่แล้ว +1

      ጅል ጅራፎ

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያ እምነታችሁን አስተካክሉ 😄😄

    • @amenata500
      @amenata500 ปีที่แล้ว

      @@ሀሊማነኝከወደወሎ እኔነው ወይስ

    • @free-tz7zf
      @free-tz7zf ปีที่แล้ว +3

      አንድ ሚሊዮን ሰዉም ቢያሰልም የነሱ እምነት የዉሸት ስለሆነ ነዉ ወደ እስልምና የሚመጡት እንጅ አቡ ሀይደር የሚባል ሀይማኖት የለም የነሱን የኩፍር መንገድ ስለማይጠቅም ስለነገራቸዉ እስልምና ሀቅ ስለሆነ እንጂ ሌላ አይደለም

    • @amenata500
      @amenata500 ปีที่แล้ว +1

      @@free-tz7zf ይቅርታናግ አቡሀይደርን ተከታይ አይደለሁም እሡን ስሰማ ያመኛል

  • @emumansa8885
    @emumansa8885 5 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምድሊላየና ጀግኖች አላህ ከናተጋርነ

  • @HsWAyMogas
    @HsWAyMogas หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አቡ ሐይደር አሏህ እድሜ ይስጥህ ከአሏህ በታች ሒወቴን የቀየረው
    ከክርስትና ወድ እስልምና አላሐምዱሊላህ በአለማች ጀግና ብየ
    የማስበው ጀግናው አቡ ሐይደር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NuruMedia-ol7pt
    @NuruMedia-ol7pt 6 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ራሱ እዉነትን ለማወቅ ሳይሆን አህባሽን ደግፈህ ነዉ የመጣሀዉ ደግሞኮ አህባሽ ያረገኝ ይመስገን የሚልም አለ ሁሌ ያለማስረጃ መሄድ አይሰለቻችሁምንደ ። ለምሳሌ አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ በሚለው አቡ ሀይደር ከቁርአንም ከሀድስም ማስረጃ አለዉ ብዙ ጊዜም ተናግሯል እናንተ ግን አላሁ መዉጅዱን ቢላ መካን ምንም ማስረጃ የላችሁም እስኪ አንድ መረጃ አንኳን አምጡ ካላችሁ ሁሌ በስሜት አትነዱ

    • @MoniraMonira-i7l
      @MoniraMonira-i7l 22 วันที่ผ่านมา

      አቡሀይደር ምንንም ማስረጃ የለዉም የዉሀብ ኪታብ እንጅ

  • @jemalmuhammed4672
    @jemalmuhammed4672 ปีที่แล้ว +4

    ቢላህ አለይክ ራስህ ጠመህ ሰውን አታጥምም
    መጀመሪያ በደንብ ቅራ ትልቅ የውቀት ችጋር ይዞሀል

  • @miftahkasim2185
    @miftahkasim2185 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድም ካሊድ ጠፍተሃል ቶሎቶሎ ቪዲዮ ልቀቅልን❤❤❤❤በርታ

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  ปีที่แล้ว

      መርሀባ_በዱዓ አትርሱኝ

    • @semirakedr5221
      @semirakedr5221 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ግን አላህን አትፈራም​@@Ehsanrecords

  • @SaheedSaheedali
    @SaheedSaheedali 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ከሶስቱ ክፍለዘመን ያሉ የነ ኢብኑ አባስእና የተማሪዎቻቸውን ትርጉም ንገረን ወይም አምጣልን አንድ ከሡሀቦች ስለአላህ ሲፋ የሚናገሩ አንቀፆች ከሙተሻቢህ ናቸው ያለ አይቀጠፋ ነገ አላህ ፊት ቀርበን በማን ኛው መንገድ እንደምትሆኑ አላህ ያሳየን

  • @UcB-l2d
    @UcB-l2d 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ አላህ ጨርሶያጥፋህ ጠማማ አቡ ሀይደር እኳን የናንተን የጫት ዶክተር ይቅርና ማንንም አይፈራ ጨምላቃ ስለዲን ምን ታውቁና መቃብር አምላኪዎች

    • @LobebaLobeba
      @LobebaLobeba 2 หลายเดือนก่อน

      ሸይጣን አይሁዶችም እውቀትሣጥራቸውነውሠይፍ ያነሱት ውሀብይ ና አይሁዳ አንድነው👈👈👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 หลายเดือนก่อน

      ​@@LobebaLobebaውሀ ግባ ጦጣ

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ሀቢበቲ ሙእሚን ሙእሚንን አይሳደብም እኔም ላጣጥበው ብየ ጌታየን ፈራሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +4

    አህለን ወንድም ኧረ ጠፋህ በሰላም ነው❤❤❤❤❤

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ ባረከሏህ ፊኩም

  • @ስለድኔእኔምይመለከተኛለ
    @ስለድኔእኔምይመለከተኛለ ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወድሜ መገን ሣዳት

    • @UcB-l2d
      @UcB-l2d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳዳትን ምን አመጣው እዚ😂😂አይ አህባሾች ሳዳትን እኮ እንደጦር ነው የምትፈሩት ሳዳት ሳዳት😂😂😂ታሳዝናላችሁ የጃሂል ጥርቅም

  • @IbnuMuhe
    @IbnuMuhe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሂድ ጀዝባ አኳን አናተን አደለም ሰንቱን ያበረከከነ ነው ጀዝባሁላ

  • @nusraziyad3207
    @nusraziyad3207 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙተሻቢ የምትለይ አሊም ደረስኩ ማለት እያልክ ነው አላህ ፍራ

  • @kilwambk9901
    @kilwambk9901 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሙተሻቢህ የሆኑ ሓዲሶች አሉ እንዴ!!

  • @MuhammedImam-ny6rc
    @MuhammedImam-ny6rc 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደኩተር አደለም ጃሂል ነው አቡክር ተብየው ጠማማነው

  • @fetihaSultan
    @fetihaSultan หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ቀብር አምላኪዎች ልብ ይስጣችሁ

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቅንየያዘሰዉ ማንንም አይፈራም አቡሀይደር ሀያትህንያቆየዉ

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 ปีที่แล้ว +1

    Khalido u are better❤ than him Bareke Allahu Bikum 🤲

  • @FhF-qu4yi
    @FhF-qu4yi หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ወድም መሰሎችን ያብዛልን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስው እባክህን አታጥማቸው ቁርአንን ብታውቅ አረህማኑ አለል አርሺስተዋ የሚለው ምን ብለህ ልፍስእ ነው ያውልህ የውመልቂያማ ይች ውሽት ይችምላስህ ወደአላህ ተመለስ አታሻርክ ከሽርክ ውጣ

  • @RihimaAlmu
    @RihimaAlmu 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ አቡ ሀይደር የኝ ጀግና❤❤❤

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l 22 วันที่ผ่านมา

    ሀቢቢ በርታ እንዳንተ አይነት ጀግና ቢበዛ ሀቁ ይወጣ ነበር

  • @Sነኝስደተኛዋ-h3w
    @Sነኝስደተኛዋ-h3w ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ወድማችን እኳን በደህና መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር ባረከሏሁ ፊክ ❤☝️

  • @NurKemal-k5u
    @NurKemal-k5u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ እድመህ መቅሰርህ በጣም አሳዝኖኛል አንተ የጀዝባ አለቃ

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 3 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህይሁንብኝከአህባሾችጥመትሁሉየከፋውዲንክርክርአለመሆንንእንኳንአለማወቃችሁነውአላህሂደያይስጣችሁከማለትውጭምንማለትይቻላል

  • @zisebri1751
    @zisebri1751 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን

  • @amirshash4559
    @amirshash4559 ปีที่แล้ว

    قواك الله وزادك علما وفهما

  • @MhamedAhmad-i6b
    @MhamedAhmad-i6b หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @akamjalle5546
    @akamjalle5546 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንስ ስለአቡሄይደር ለመተቸት
    ح እና ه. እንዲሁም خ እና ع
    ፈተናና ፊትናን ለይ
    ለይ እስኪ
    ለዩቲዩብ ሳንትም ፍለጋ ድኒን በሳንትም የምትሸጥ
    አዳብ ይኑርህ
    እንኳን አቡበከር መሰሎቹ ብደመሩ አቡ ሄይደርን አይደርሱም
    قامَ فِينا رَسولُ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ بخَمْسِ كَلِماتٍ، فقالَ: إنَّ اللَّهَ عزَّ وجلَّ لا يَنامُ، ولا يَنْبَغِي له أنْ يَنامَ، يَخْفِضُ القِسْطَ ويَرْفَعُهُ، يُرْفَعُ إلَيْهِ عَمَلُ اللَّيْلِ قَبْلَ عَمَلِ النَّهارِ، وعَمَلُ النَّهارِ قَبْلَ عَمَلِ اللَّيْلِ، حِجابُهُ النُّورُ، وفي رِوايَةِ أبِي بَكْرٍ: النَّارُ، لو كَشَفَهُ لأَحْرَقَتْ سُبُحاتُ وجْهِهِ ما انْتَهَى إلَيْهِ بَصَرُهُ مِن خَلْقِهِ.
    الراوي : أبو موسى الأشعري | المحدث : مسلم | المصدر : صحيح مسلم
    ለመለፍለፍ ክምትቾክል ተማር አንብብ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص ปีที่แล้ว

      እረ ይሄ ጫታም ተየት ብቅ አለ አይ አህባሽ ጫታም

    • @ZulfaSunke
      @ZulfaSunke 7 หลายเดือนก่อน

      ዉሸታም ቀስ ብለህ እደግ ገና ነህ እሺ
      እንኳንስ አቡሀይደርን ልትተች ይቅርና ቁርአን አልሀፈዝክም

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    መገን ጃሂል😂😂😂😂

  • @AliMuhammed-in8vh
    @AliMuhammed-in8vh ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ የኛ አንበሶች

  • @abdelahumer9574
    @abdelahumer9574 3 หลายเดือนก่อน

    ምን እያልክ ነው አሏህን አፈራም ስለጮህና ብዙ ስላወራህ ሀቅ የሚሆን እዳይመስልህ የውሀብያ አላለም አሏህን ፍራ እኔ ደሞ ስአቴን ማሻከኔ

  • @RidwanMusema-pb4tm
    @RidwanMusema-pb4tm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለሻሪያው እንግዳ ነህ ወንድሜ ቅራ አል ኡልሙ ቃብላል ቃሊ ወል አማል

  • @zizuahmed-ku4yg
    @zizuahmed-ku4yg 3 หลายเดือนก่อน +1

    Are snte men aynat fetur neh men aynat jahel neh ?????

  • @JuharMaham-wz4ic
    @JuharMaham-wz4ic 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው የኢድሜ ልጅ የዒልሚ ቀመር ነህ ቁምነገር ታውቃለህ ሓፍዘካሏህ በዚ ኣጋጣሚ ሸሪኬ ነህና ኣሠላሙ ዓለይም ሓቢቢ ኢንዴት ነህ

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሀያትትት ይስጥልን ወድማችን ደሞ ሀያትትት ይስጥልን ሲጀመር ጃሂል ነው አቡሀይደር

  • @jfhfjcbc9194
    @jfhfjcbc9194 ปีที่แล้ว +1

    الشيخ أبو بكر الله يحفظكم ❤❤❤

  • @metalworld8890
    @metalworld8890 ปีที่แล้ว +2

    ኧኸኸይ ....ይኼ ዱቄታም ሁላ...
    ...ገ/ ክርስቶስ ምግብ ቤት ቅቅል እንደመብላት መስሎት ......
    😂😂😂😂😂

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 3 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላህ አኡዙቢላህ ጥልመት ጥልመት አላህ ፍጡር አይልም አላህ ይፍጥራል እንጂ አላህ አንድ ነው አላህ አንድ ነው

  • @frdos-t7z
    @frdos-t7z 26 วันที่ผ่านมา

    አቡሀይደርከአሏህዉጪአይፈራም

  • @Ade-320
    @Ade-320 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሀይደር ላተክፍር ቢላህ ይብቃ ከፈርተ ዓለም ኩሉ ሙሥሊም

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 ปีที่แล้ว +2

    የውሓብያ ማምታቻ አንተ አህባሽ ነህ ይሄ መልስ አይደለም

  • @اسيناا
    @اسيناا 7 วันที่ผ่านมา

    Alehamdulilah Allah kefetrew hulu yeteterara getanw yabu hyder teketawech sedeb teru aydelem tesastachehuale yeh yemiyamelaketew temehrtachehu sedb endehonnw

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ እረቢ አላህ❤

  • @JuharMaham-wz4ic
    @JuharMaham-wz4ic 2 หลายเดือนก่อน

    إلى الأمام حبيبي بل جهد

  • @debret6767
    @debret6767 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሐይደር ጨም ብቻ ኑው ዉቀት የለውም ጃሂል ኑው

  • @Ibrahim-k6j6p
    @Ibrahim-k6j6p 13 วันที่ผ่านมา

    ምናለበት ኦማውን ባትከፉፋሎት አቦ ሀይደር ባተ የሚመዘን አደለም

  • @RahmaHabibKheyredin
    @RahmaHabibKheyredin 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ከሆናቹ ሸይኽ ኢልያስን ጋብዙት

  • @Iamok6728
    @Iamok6728 ปีที่แล้ว +1

    ahbashhhhh Allah hidiya ystachhu

  • @atikedris8899
    @atikedris8899 ปีที่แล้ว

    wendeme mejemrya yanten TH-cam say betam enaded nbr gn ahun A.lillah gebtognal allah yechimerelh ❤❤❤

    • @Ehsanrecords
      @Ehsanrecords  9 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ሀቅ ላይ የምንጸና ያድርገን

  • @FdillaArga
    @FdillaArga 4 หลายเดือนก่อน

    አብ ሀይደር ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህይጠሙርሊህ

  • @KalidSaid-lp4rd
    @KalidSaid-lp4rd 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ የት ነበርኩኝ ብሎ አይጠይቅህ አንተ ምን አገባህ ምን ትዘባርቃላቹ አሁን በዚ ነገር ከምትጨነቁ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ

  • @goHo-z8m
    @goHo-z8m หลายเดือนก่อน

    ጠማማ

  • @fatimayezeyniwedaj2025
    @fatimayezeyniwedaj2025 ปีที่แล้ว

    mashaAllah allah ytebkh wendmi jegna mewlana sheh Abueker suleyman hayattttttttttttttttttttttttttttt ❤❤❤❤❤

  • @RahmetErgoye
    @RahmetErgoye 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረህማኑ አለልአርሽ እሥትዋ

  • @ፋፊሠይድ-ወ2ሸ
    @ፋፊሠይድ-ወ2ሸ ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሠላም እንኳን በሠላም መጣህ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ

  • @FatheyaBargana-re4yv
    @FatheyaBargana-re4yv ปีที่แล้ว +1

    አቡ ሀይደር ፈርቶዉል 😂😂😂

  • @ashrusiraj914
    @ashrusiraj914 3 หลายเดือนก่อน

    Andegna derek nachhu huletegna achberbari nachhu abu hayder ayferam allah ytebkew

  • @ስለድኔእኔምይመለከተኛለ
    @ስለድኔእኔምይመለከተኛለ ปีที่แล้ว +1

    አህለን ቢክ ወድሜ

  • @ShakibAdem
    @ShakibAdem ปีที่แล้ว

    Mashallah habiby

  • @FjDf-lt5oy
    @FjDf-lt5oy 6 หลายเดือนก่อน

    جزاكلللةخير

  • @ላኢላሀኢለላ
    @ላኢላሀኢለላ หลายเดือนก่อน

    አቦሀይደርመቸምወደኋላ አይልም ሂዳይስጥህ