"አሏህ ያለ ቦታ ያለ ጌታ ነው" ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ || አድ-ዲኑ ነሲሓ || ከኡስታዝ ሐይደር ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • #As_Sunnah_TV #አስ_ሱና_ቲቪ
    ********************
    አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||
    As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
    የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    / @as-sunnahtvofficial-2559
    የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
    / assunnahtvofficial
    የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
    t.me/AssunnahT...
    አስተያየት ምክራሁን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
    +251 90 300 0102

ความคิดเห็น • 170

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l 9 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ ነዉ እኮ የምትመስሉኝ አላህ እድሜሁን ያርዝምልንንንአባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲትራሱመያመትዪችቲዩብ
    @ሲትራሱመያመትዪችቲዩብ 9 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን አሏህ እድሜሁን ያርዝምልን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @عثمانامام
    @عثمانامام 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሏሁ ሡ. ወ ሙፍቲችንን እረዢም ሐያት ይስጣቸውመሻይኾችችንንምሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abu10012
    @abu10012 ปีที่แล้ว +14

    አላህ (ሱወ) ሙፍቲያችንን መሻይኾቻችንን ይጠብቅልን ያቆይልን። አሚን

  • @Halima-it9hq
    @Halima-it9hq หลายเดือนก่อน +1

    ባረከሏሁ ፊኩም የኛ መሻይሆቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Allahamdulilahe
    @Allahamdulilahe 9 หลายเดือนก่อน +7

    የኛ ደርባባ አቤት እርጋታ ❤❤❤❤❤❤እረጅም ሀያት ይስጣችሁ

  • @FidakaYaresulelah
    @FidakaYaresulelah 29 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ሀያታችሁን ረጅምምምምምምም ያድርግልን

  • @HA-cv7ed
    @HA-cv7ed 9 หลายเดือนก่อน +3

    መሻኢሆቻችን አላህ እድሜያችሁን ያርዝመው

  • @zeynebaedris4133
    @zeynebaedris4133 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን ሓጂ ሙፍቲ እረጅም ሓያት ከሙሉ ዓፍያ አሏህ ይስጥልን አሏህ ይጠብቃቹ

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 ปีที่แล้ว +4

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ ባረከሏህ ፊኩም ኡስታዝ ወጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ ปีที่แล้ว +7

    የኛ ጀግኖች ባለዉለታ ረጂም 20 ት ይስጥልን 😍

  • @ሀይ-ቸ1ጸ
    @ሀይ-ቸ1ጸ ปีที่แล้ว +10

    አሏህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹☝

  • @JrJx
    @JrJx หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጣበቃችህ ሽህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +8

    አህለን ወሰህለን ሸይኸና ረጅም ሀያትትትት ከአፈያ ጋር አባታችን ሙፍቲዬ የኛ አንደበተ ርቱዕ 💖💖💖ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤🕌

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 5 หลายเดือนก่อน

      ላኢላሀሀኢላህ ላኢለሀ ሀኢለላህመሀመድ ረሱላህ ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል

  • @ያረቢእርዳኝ-ወ1ዠ
    @ያረቢእርዳኝ-ወ1ዠ ปีที่แล้ว +8

    አሏህ ይጠብቃችሑ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-እናቴን_አደራ
    @user-እናቴን_አደራ หลายเดือนก่อน +1

    ሐጂዬ የኔ አባት አሏህ እረጂም ሐያት አፊያ ይስጥዎት ሀያት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @GgGf-nu7wy
    @GgGf-nu7wy 5 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ እድሜና አፍያ ይስጥልን የዲናችን አባት

  • @mandruamusic
    @mandruamusic ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ምን ያማረ ዳዕዋ ገነቴዋ።❤እናንተ ግን ርዕስ አሰጣጣችሁ ፖለቲካዊ ባይሆን ደስ ባለኝ

  • @hayu9681
    @hayu9681 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙአለይኩም ።ሀጅ ኡመር አሱና ቲቪ ላይ ቋሚ የሀዲስ ፕሮግራም ቢኖራቸው ጥሩ ነበር!!!ማሻአላህ...

    • @almahi7226
      @almahi7226 7 หลายเดือนก่อน

      yih hasb ye mngizem mgnotchin ye hulum muslim hasb nw enatem asbubet bahayat eyalu entekembachew ❤❤

    • @mohalma8822
      @mohalma8822 6 หลายเดือนก่อน

      እሳቸው እንጣቢያው ጋዜጠኞች አይዘባርቁም

  • @ffghgihc
    @ffghgihc ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አባቴዋ አላህ ይጠብቃቺሁ እድሜና አፊያ ሰቶ ያቆይልንንን 💓💓💓💓💓💓💓💔💖💖💖💖💖💖💖

  • @ያረቢእርዳኝ-ወ1ዠ
    @ያረቢእርዳኝ-ወ1ዠ ปีที่แล้ว +3

    وعليكم سلام ورحمةالله وبركاته
    جزاك لله خيرن

  • @ፍፊነኚያብድሪተማሪነኚ
    @ፍፊነኚያብድሪተማሪነኚ ปีที่แล้ว +3

    የኛእቆወችአሏህይጠብቃችሁ
    ባረካሏሁፊኩም
    ሶለሏሁዐለይሂወሰለምሶለሏሁዐለይሂወሰለምሶለሏሁዐለይሂወሰለም

  • @AaSs-t9z
    @AaSs-t9z 4 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خير ا ا حسن الجزاء

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዛችን እሳቸውን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ባረክ አላሁ ፊኩም

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ሐጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪሰ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ሀጅ ሙፍትህ ኡመር በዱአ አትርሱን

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 ปีที่แล้ว +4

    ሶለዋቱሏሂ ወሰላሙሁ አለይኩም አጅመዒን 💚
    ባረከሏሁ ፊኩም

  • @iloveyou8985
    @iloveyou8985 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ረዥም እድሜ ይስጥልን ያረብ 👌👌👌👌🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷 የኛ እንቁዎች 👌👌👌👌

  • @ANWARAHMED-th8uj
    @ANWARAHMED-th8uj ปีที่แล้ว +4

    WALEYKUMU SELAM WERAHMETULAHI WEBEEKATU
    INSHA ALLAH ALLAH HAYATOTN KE AFYA ENA RIZQ GAR YCHEMRLOT 😍😍😍

  • @saadayonis8841
    @saadayonis8841 ปีที่แล้ว +4

    MashaAllah barakallahu Feekum 🌹

  • @rtubd5542
    @rtubd5542 8 หลายเดือนก่อน +2

    بارك الله فيكم بارك الله فيكم
    الله يحفظكم جزاكم الله خير ا عليهم الصلاه اجمعين صلى الله عليه وسلم 🤲🤲🤲

  • @khawlaayalew2338
    @khawlaayalew2338 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጠብቃችን የኛ በሻሻ አባት. እንዲሁም ኡስታዝ ሀይሰር አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah Allah Ytebkln

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa7272 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ሸሁና ባረከላሁ ፊኩም❤❤❤

  • @ابراهيممحمد-ن6ح7ع
    @ابراهيممحمد-ن6ح7ع ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @osamakedir7438
    @osamakedir7438 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽ ኣላህ ያሼኽ አላህ ሓያትዎን ያርዝመው

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤p❤❤❤❤masha allah jazak allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShopShop-ku2nf
    @ShopShop-ku2nf 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ ያቆዮት አባታቺን❤

  • @saadcell9968
    @saadcell9968 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወስ አህለን አባቴዋ ዕድሜአችሁን አላህ ያርመዝልን

  • @Musa-le2te
    @Musa-le2te 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላሁ መውጁዱን ቢላ መካ💚💚💛ሀጂዬ ሀያት

  • @المطنوخالكبير
    @المطنوخالكبير ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጠቢቃች

  • @ekru-dn8tm
    @ekru-dn8tm ปีที่แล้ว +2

    ባረከላሁ ፊኩም

  • @አላህበቄዬነው
    @አላህበቄዬነው ปีที่แล้ว +2

    ስጠብቅ ንብርት እናምስግናልን 💕💕💕💕💕👍👌🙏

  • @halimaumar7586
    @halimaumar7586 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ይጠብቃቸሁ

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ይጠብቅልንንንንንን❤❤❤❤አባቴዋ❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @jesoncarbon9047
    @jesoncarbon9047 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ የኔ አባት ረጅምምምምም ሀያትትትትትትት ከሙሉ አፊያጋር ያረብብብብብብ💘💘💘 ወሏሂ ሊላህ ብዬ እወዳችሆለሁ አባቴ ቢሞትም አንቱን ሳይ እሱ ከላበላይ ይሰማኛል 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💜💘💘💘💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

    • @jesoncarbon9047
      @jesoncarbon9047 ปีที่แล้ว

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @FeyduAsfaw
    @FeyduAsfaw 6 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሜ ጤና ሀያት አሚሬዋ😊😊😊😊

  • @zuzumustafa1685
    @zuzumustafa1685 ปีที่แล้ว +2

    ሶለሏሁ አልይህ ወሰላም 🥰🥰ሃያትትትትት ዬኝ አባት 🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️

  • @areazz5854
    @areazz5854 ปีที่แล้ว +2

    ባረካሏሁፊኩም

  • @wabimiftahabib
    @wabimiftahabib 9 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያቆይልን ጀነቴዋ ❤❤

  • @AghjkvAsddffgj
    @AghjkvAsddffgj หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ያቆየልኝ ከአፊያ ጋር ሃያት ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almahi7226
    @almahi7226 7 หลายเดือนก่อน +2

    mashallah hayat❤

  • @naseemayousuf1765
    @naseemayousuf1765 ปีที่แล้ว +2

    Allah yetbeqote afeya katenagere yestute 🧡❤️💪🧡❤️💪🧡🧡💪

  • @nejatmuhammed6214
    @nejatmuhammed6214 ปีที่แล้ว +2

    mashalllha rabbiin umriii kessan nuuf haa dhersuuuuuuuuuuuu

  • @EkramAbdu-v3j
    @EkramAbdu-v3j 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ባረከሏሁ ፊኩም

  • @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ
    @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ ปีที่แล้ว +2

    ባረከሏህ ፊኩም ገነቴዋ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያጋር

  • @user-ez9le6sc1n
    @user-ez9le6sc1n ปีที่แล้ว +3

    ❤❤ MashaAllah ❤❤ Love from Harar❤❤ Baraka hunoooo❤❤

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 ปีที่แล้ว +3

    አሠላም ዋሊኩምወራህመቱላሂ ወበርካህቱ አላህ ይጠብቅልን መሻይኮቻችን ሠምተንእምንጠቀም አላህያድርገን ያርብ

  • @ኢስላማውይዳአዋወች
    @ኢስላማውይዳአዋወች 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህይጠቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻኣላህ❤❤❤❤❤

  • @AssenBey
    @AssenBey 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ አባት

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 9 หลายเดือนก่อน +2

    Allah yetebeqachu❤️❤️

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 ปีที่แล้ว +6

    አህለወስ አህለን ወመርሀባን ቢኩም 😍😍 የኛ ብርሀን የኛ መሪ የኛ አባት 😍 ሽሽ አመት ኑሩሉን ከሙሉ አፊያ ጋር

  • @fatimauae6071
    @fatimauae6071 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ🥰🥰💚💚💚

  • @SikoSilo-b8q
    @SikoSilo-b8q 6 หลายเดือนก่อน +1

    Masheallah ❤❤❤

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 ปีที่แล้ว +3

    ሙፍቲህ አላህ ይጠብቃችሁ ሀሀሀሀሀያያያያያያያትትትትትትት ያያያያያረረረረረብብብብ

  • @abduhussen2810
    @abduhussen2810 ปีที่แล้ว +2

    Allah ytebkachhu

  • @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ
    @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ ปีที่แล้ว +1

    عجيب والله سبحان الله اللهم صل على سيدينا وحبيبينا محمد،صلى الله عليه وسلم😭😭❤❤

  • @yabderiwa
    @yabderiwa 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሀያትትትት ሙፍቲዋ❤❤❤❤

  • @hayuwayewaye1307
    @hayuwayewaye1307 ปีที่แล้ว +2

    Ye abat hajiye ❤❤❤❤

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ያቆይልን ፍቲዬ

  • @AsAs-og6hl
    @AsAs-og6hl ปีที่แล้ว +2

    መሻይኾቻችን አላህ ይጠብቃቸው

  • @kedrebrahim5224
    @kedrebrahim5224 ปีที่แล้ว +2

    سبحان الله العظيم

  • @ToybaBesetu
    @ToybaBesetu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ በሻሻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 ปีที่แล้ว +2

    ሀያትትት ወርቄዋ የኔ አባት 💚

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይርፈህበመረጃተናገርትልቅሰውነህ

  • @seada6763
    @seada6763 ปีที่แล้ว +9

    አረህማኑ አለል አርሽ እስተዋ

  • @afarsala2052
    @afarsala2052 ปีที่แล้ว +3

    አባቴቴቴ ሁሌም ወዳቹሀለው

  • @rabia7019
    @rabia7019 ปีที่แล้ว +4

    አባቴዋ አሏህ ይጠብቃቹህ

  • @Mብለሽነይ
    @Mብለሽነይ วันที่ผ่านมา

    ሀሏህሀያቱያርዝመው

  • @mubarkebrahim3268
    @mubarkebrahim3268 ปีที่แล้ว +4

    Aselam alekum werehmetulahi weberekathu shekachin

  • @meremamola1261
    @meremamola1261 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ የኔ አባት ሀያታችሁን አሏህ ያርዝምልን ከሙሉ አፊያ ጋር ባረከሏሁ ፊኩም

  • @AbdulwahidAlhidaya
    @AbdulwahidAlhidaya 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hayatttttttttttt🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruqiahmad3482
    @ruqiahmad3482 ปีที่แล้ว +1

    Allah yetebekachu

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 ปีที่แล้ว +2

    አህለን

  • @musaabdella9654
    @musaabdella9654 ปีที่แล้ว +3

    20ት ከአፍያ ጋር ❤❤❤

    • @taiba5430
      @taiba5430 ปีที่แล้ว +2

      አሏህ ከአርሽ በላይ ነው።

  • @HamzahTohataki
    @HamzahTohataki 3 หลายเดือนก่อน +1

    Shahamezashatohatki❤

  • @DkMim-ny8do
    @DkMim-ny8do 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ቀለብ ይሰጠቸው አረህማን አለል አርሺ ሰተዋ አሰተውሎ ይፈሰሩት የአቂደ ሰህር ተደርጎቦት ከሆነ ሩቀ ይቀረቦት ኩሉነ ኸጠ ወኸይሩ ኸጠ ከተወቢን

    • @ZamzamAbdurehman
      @ZamzamAbdurehman 4 หลายเดือนก่อน

      ሲህር ማድረግ የለመደ ስለሲህር ያወራል የናንተን ሲህር አላህ አያስነካቸዉም አዎ አህባሾች ነን የአሊሞች ስብስብ አህባሽ የጃሂል ስብስብ የታች ሰፈሮች እነ ወፍዘራሽ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض ปีที่แล้ว +2

    ሀያትትትይስጥልን

  • @semirareshad2010
    @semirareshad2010 ปีที่แล้ว +2

    የኔሙፊቲሀያት

  • @kalbakalba3933
    @kalbakalba3933 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirdewsTube
    @FirdewsTube ปีที่แล้ว +1

    Allah yitebkln

  • @eimanlove
    @eimanlove ปีที่แล้ว +2

    😘😘😘😘😘😘

  • @AA-qj5cx
    @AA-qj5cx ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-yd8pw1lv4i
    @user-yd8pw1lv4i ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 ปีที่แล้ว +6

    አስላም አሌኩም አው ወላኤ በዜህ ባለንበት ዘመን በየዬትዬብ እየወጡ የሙስሊምን አቅ እኛ ነን የምናውቀው ሙስሊም ይህ ወአብያ ማለት ደግሞ የአብድል ወአብ ተከታይ እንጂ እስልምና አንድ ነው የሜሉ እንስቶች ተፈጥረው ይህን ግን አላህ ቦታና ስፍራን ይዞ እንዳልሆነ ወንበርም እንደሌለው አልገለፁትም ሲቀጥልም ምን አሉ ጫት ያስከራችው አህበሾች አሉ ሱብሀን አላህ ይህን ግዜ አላህ እያሳየን ነውና አባታችን አጂ ሙፍቲንየአላህ ባርያ ከሆኑትና ለጥቅም ለፖለቲካ ብለው መጀሊሱን በማጭበርበር እንደማፍያ እንደሙስሊም ሳይሆን በውሽት ሱበአን አላህ ቁልፍ የወስደው የወአብያ ብድን ጋር እንዲት እናወዳደራለን አላህ ይጠብቀን አሁንም ድሀችን አላህ አባታችንን አጂ ሙፍቲን ይጠብቅልን መጀሊሱንም ኢንሻላህ የአላህ ነውና ቅዋው እንደነበረው ይመልስልን የትናንትናውንም ስልፍ እነኝሁ በሳውዲ ያሉ ሸቃሎች ምን አሉና ስየሙት በገንዘብ ተገዝተው ነው የወጡት አሉዋችው አላህአባታችንን እረጀሙን ዑምር ከአያት ጋር ይስጥልን አሜን

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 ปีที่แล้ว +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💛💛💛💛💛💛💛💛🧡🧡🧡🧡❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hasenkebed3743
    @hasenkebed3743 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የምንመራው በመሸይኾቻችን ነው።ሀያት ሸሆቸ።

    • @Hamu598
      @Hamu598 7 หลายเดือนก่อน

      እነሱ ሲሞቱስ በማን ልትመራ ነው?..... ይልቅ በቁርአን እና በሃዲስ ብትል አይሻልም??

  • @GsVd-m2v
    @GsVd-m2v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zmad3591
    @zmad3591 9 หลายเดือนก่อน +1

    ረጂምእእድሜከሙሉአፍያጋርየስጣችሁ