Aslamu Alkum enkuan Le Aratametachu adersachehu welahi yigermal gizew. betame yemitafete beyesamentu begugut yeminetrbkew program new . always I see just my own family members we learn always new things it change our minds jzk Allah give as the price for all off .
masha Allah baga rabbiin ittin issin gahe insha Allah gana wan gudda issinira egna wan hojjatan rabbiin isinira haa qebalu jirenya kenya hala jijiru jirta rabbiin issin haa jalatu umrii dhertu issinfi haa kenu
ጋዛ ላይ ሰው ከነህይወቱ እየተቃጠለ እያዬን ነው እንደ ሰው ውስጣችን በጣም እየተረበሸም እያዘንም እያለቀስንም ያለንበት ጊዜ ስለሆነ አንዳንድ ኘሮግራሞችን በወቅታዊ ሁኔታዎች ባማከለ ከቁርዓንና ሀዲስ አድርጋችሁ የተለያዩ ነገሮችን ብታስተምሩን መልካም ነው ልባችንንም ብታረጋጉት መልካም ይመሥለኛል አላህ ይውደዳችሁ ይጠብቃችሁ በድራችን ረጅም እድሜና ጤና
ምናልባት አልሰማህ እንደሁጅኮ ብዙ ጊዜ ፕሮግራም መጀመሪያም ሆነ አንዳንድ ጊዜ መሀላይም ቢሆን ያነሳሉ ዱአም ያደርጋሉ በይበልጥ ደግሞ ኸሚስ ምሽት ላይ ይነሳል ያአኺ
7'n'niii^77777 is 7777776677 7ik(jnnnn.=
መሀመድ ፈረጅ በጣም አስተዋይ ብልህ ነህ እሄንን ከአነጋገርህ ያስታውቃል ማሻ አላህ
አላህ በሰላም ይመልሳቹ
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
አሚንን
ሚንበሮችየ በርቱ ከዚህም በላይ እጠብቃለን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዜ በድሩንም በአዳድስ ነገር እጠብቃለን አላህ የአፊያና የእውቀት የኢማን ልብስ ያልብስልን ❤❤
እረጂም እድሜ ኡስታዝ
አለን በጣም የምወደው ፕሮግራም ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹሁ
ጀዛኩም ከእላህይረን ኡስታዝና. እንዲሁም ሙሀመድ&ሁሴን አላህ ሱባነውታአላአፊያ ከሃያትጋር ያርዝማችው ያአረብ
የእስልምና ብርሀን ይታያል ሚበር ቲቪ ውስጥ ወላሂ ማሻአላሀ የሚበር ታዳሚውች ያአላሀ እዝነት ረህመት አይለያቹ የረበና ሰላም በሙሀመድ ኡማ።ላይ ይስፈን ያረብ
ኡስታዝ ጄዛ ከአላህ ኸይር ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ከሙሉ ቤቴሰቦች ይስጥክ
ሚንበሮችየ ኡስታዝየ አላህ በአፊያ በኢማን በደስታ በስኪና ያኑራቹ አመት ከ አመት ይመላልስባቹ ❤❤❤❤❤
#ከሪሞት ጋር ማኮራረፍ ተመችቶኛል ይሄናክል አመት በስልኬ ነው የተከታተልኳቹ ምክንያቱም ላጤ ነኝ ብቻ አላህ ያቆያቹ ከዚ በላይ ምትሰሩ ያርጋቹ
Aslamu Alkum enkuan Le Aratametachu adersachehu welahi yigermal gizew. betame yemitafete beyesamentu begugut yeminetrbkew program new . always I see just my own family members we learn always new things it change our minds jzk Allah give as the price for all off .
ውስታዝ እድሜና ሐያት ለውስታዜ ይሁን ድዋ አድርጉልኝ ትልቅ ሐጃ አለብኝ
አላህ ባላሰብከው ያስደስትህ ሀጃህን አላህ ያውጣልህ
ejig betam tiru new enem kenante gar 4 amet qoyichalehu wede medina ena harem sitihedu lenem dua adirgu enem mehed efeligalehu ewedachualehu.
ጅዛኩም እላኽ ❤❤❤ 5ምስተኛዉ ም በሰላም ያድርሰን ሚበሮች
አህለን ቢንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም በዝ ተምረናል በቸለይ እኔ በጣም ብዙ ተምሪያለሁ ኡስታዛችን አላህ እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ያረብ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረብብብብ
እንኮን አደረሳችሁ ሚንበሮች ለአምስተኛው አመትም በሰላም ያድረሰን ያድረሳችሁ አሚን❤
ማሻአላህ እንኳን አደረሳችው አደረሰን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችው አላህ ይጠብቃችው አላህ መልካም ስራችውን ይቀበላችው ጀዛኩምላኸይር ጀዛ
ኡስታዝ ረጅም እድሜ ይስጥክ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ በንያችሁ ልክ ሁሉ አላህ አጅርን ይስጣችሁ
ኡስታዝ:አስላም:አለኩም:ውራህምቱላይ:ውበርካቱ።ትክክል:ናቹ:እንዲህ:አይነት:ነገር:ለምንዲነው:የሚስራው? እንዲህ:አይነትነገር:ይሚስራ:ስው:በራሱ:አይትማምንም።እውነታው:ሲታውቅ:ያሳፈራል።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሀመድ ፈረጅ ሚንበር በአጠቃላይ ሁሉም ፕሮግራም በጣም ቆጆ ነዉ አላህ ህይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
መሸአላህ ኡሥታዜ ሥወዲህ ከኔየበለጠ አላህ ይዉደዲህ ሢቀጥል ጋዜጠኞቹ ለምን ተናግረዉ ሣይጨረሡ ጣልቃ አትግቡ አትሣቁም እምርላይ እዉነትላይ ለምንጣልቃ ትገባላቺሁዝምብላቺሁ አዳምጡ ሢጨረሥ ጠይቁ በተለይሙሀመዲፈረጂ በደብተሩ እየከለለይሥቃል ለምንአደብ ያዙ
بارك الله فيكم❤
Aminnn
Assalamu aleykum minbar hedduu takka galatooma rabbii umurii fayyaa barakaa isin haa khannu Aamiin 🤲🏼
አላህ ለበለጠ ህዝባችሁ የምታገለግሉበት አቅም ይወፍቃችሁ
أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ
اللهم آمين يارب
አሚን:አሚን:አሚን:አሚን:ያርቢልአለሚን
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Allah yagizachu kenant bizu entebikalen EnshaAllah
masha Allah baga rabbiin ittin issin gahe insha Allah gana wan gudda issinira egna wan hojjatan rabbiin isinira haa qebalu jirenya kenya hala jijiru jirta rabbiin issin haa jalatu umrii dhertu issinfi haa kenu
Ustaz allah tenana razhim edme yestot wedotalew
ሙሀመድዬ ግን አስተዋይነትህ ይለያል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤
Allah yechemerelachu Allah yetebekachu ❤
አራት አመት ሞላቹ ማሻአላህ ረጅም እዴሜ አላህ ይሰጣቹ ❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير وبارك فيكم جميعا 😍
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን አደረሳችሁ አጂብ ነው አራት ዓመት ! አሁንም አላህ ጨማምሮ ከመልካም ስራ ጋር ያበርታችሁ በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ❤
جزاكم الله الخير
اقبال مئة السنة
Jezaakumuilah Ustaz
አሚንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ 🎉🎉
አልሀምድሊላህ እንኳን ደስአላቹ አለን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር አላህ የበለጠ ደረጃ ያድርሳቹ መልካም ስራቹን ይዉደድላቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲
صلى الله عليه وسلم
Hasebe allhe waneamale wakele
አላህ የሀቂቃ አይባችን አይባችሁን ሰትሮ በጀነት ያስውበን
አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ala kullihaal, you're cool ustaz
Wealeykum selam werahemtullah webarakatu ahelen bekum
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህያርብ
Allahum seli weselem webarek ala sayedena Mohammed weala ali sayedena Mohammed jezakum Allah kheyran
Mash Allah,Allah bless your journey
Aww ababya enkan adersen allha edmana tena yestut . Alkaline yetbekot
Happy anniversary, and many more kayre years Inshallah. Keep in the same spirit and conduct a program on Quranic Tafsir with Ustaz Khalid.
صلى الله عليه وسلم نبينا محمد الله صلى عليه وسلم نبينا محمد ماشاء الله تبارك الله جزاكم الله خير حسن جزا الله يحفظكم الشيخ يارب🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌾
وعلیکم السلام!
ما شاء الله
ما شاء الله
سبحان الله
الله اکبر
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
جزاك الله خيراً
በድጋሚ መብሩክ ወንድሞቻችን❤❤❤❤
አሚንንንንንያረብ አላህይተብቃቺሁ
ሁታዚአላህዪደድ❤❤❤❤❤አሚን ድዋአጉልኝያሀላህ
አሰላም አሌኩም መልካም አራት አመት🎉 አልሀምድሊላ ከአመት በታች ሆኖኛል ከአገኘሗችሁ ግን ኸሚስ ምሽትን በጉጉት ወደ መዲና ❤️❤️❤️ለመብረር ልቤ ዪዘጋጃል ሱበሀንአላ ❤️❤️ አላህሱበሀነ ወታአላ በፈቀደዉ መንገድ ስራችሁን ይክፈላች ኢንሸሀላ🤲🤲🤲❤️❤️❤️
aselamualikum werhmetulah ahlen wudoche
4Amàti mulu mayisalchew nagre makrabi irasu tileki nagre new mabrukee LA hulachum jazhakumallah kayre❤🎉
🎉🎉🎉🎉meshalah
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛዐ
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለኡስታዝ በድሩ ሁሴን አላህ ይጠብቅልን
"ዙህድ እና ዛሂድ" ን ባስተማረን ትምህርት(ዳዓዋ) ላይ
አላህ ሱ.ወ የመረጠልንን ወዶ መቀበል በዛ ውስጥ በረካን መፈለግ, ሰኪናን መፈለግ, የአላህን ውዴታ መፈለግ, ወደሌላ አቅጣጫ አይንን ከማማተርር ማቀብ, እንዴት ይታያል?
አላህ ሱ.ወ ካልመረጠልን የበዛ ገቢ (በቁጥር) አላህ የወደደልንን እሱ የወደደልንን ትንሽ ግን በሰኪና እና በእርካታ የተሞላችውን ሪዝቅ ወዶ መቀበል?
አባባሌ ዱንያን እንደመግፋት ይቆጠር ይሆን?
ወላ ተንሰ ነሲበከ ሚነ ዱንያ ከሚለው የጌታችን ቃል ጋር ይጋጭብኝ ይሆን?
አላህ ሱ.ወ የወደደልንን የምናውቅበትስ መንገድ ይኖር ይሆን?
ባረከላሁ ፊኩም. ... ለአላህ ብዬ እወዳችኋለው አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአሏህሚንበርሚዲያለዘላለምይኑርበርቱልንኡሥታዞችዳኢዎችሁላችሁንምእናመሠግናለንአሏህእድሜይሥጥልን❤❤❤❤❤❤
Ustazi adetin leji magebti nayeche 2 ameti honengi du'a argulngi abetwan ferawu.aqem selalelngi.aysxengim bayee
❤❤❤❤❤
ይድረስ ለወንድሞቼ ለሙሀመድ ፈረጅ ይድረስ ለሁሴን ከድር ወላሂ በታላቁ አርሽ ባለቤት በሆነው ጌታ ስም በአላህ አጠይቃችኋለሁ በጣም ጨንቆኛል በጣም ወላሂ ጭንቀት ውስጥነኝ ተማሪነኝ ከቤተሰብ እርቄነው ሌላ ሀገር የምማረው ወላሂ የዱንያ ጣጣ በዝቶብኛል ከናንተ የምፈልገው ወላሂ ለኡስታዝ በቀጣይ program ሞቅ ያለ ዱአ አስደርጉልኝ ለኡስታዝ ነግራችሁ ወላሂ እጠብቃለሁ አይታችሁ እደማታልፉኝ አላህን እጠይቀዋለሁ ለናንተ ቸሩን ነገር እዲሰጣችሁ
190ሳምንትማሻአላህ አላህ ከሀውድ ያጠጣችሁ ሲሯጥን 190 ክንፍ ያሻግራችሁ
اهلا وساهلا فيكم
Selelaaleiweselem
الله يحفظكم يارب العالمين
S.A.w❤❤❤❤❤❤❤🎉
አሰ ወራ ወበ ወላሂ እኔ በቲቪ ስለሚርቅብኝ በትኩረት በስልኬ ነው የማየው ሁሌ ሀሚስ ምሽት በሆነ ነው የምለው ድአ አድርጉልኝ አማና
አላሁማ ኣምን❤❤❤
Alh
🎉❤❤❤❤❤❤❤Allah.yakoyachue🎉🎉🎉🎉
ለኡስታዝ አድርሱልኝ ለሴት ልጄ ስም እንዲያወጣልኝ ። አማና ነው
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
As wr wb ❤️ ❤❤❤❤❤
🎉❤🎉❤
As wr wb
Aslamualykum
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በግዳጅ የሚኾን ትዳር መጨረሻውም ፍች ነው፨
😏ምንድነው ተምብኔሉ
እረግምሀለሁ
ተብሎ ነው የሚፃፈው
ትልቅ ሚዲያ እንደዚህ ጥሩ አይደለም አስተካክሉ!
❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉✅
❤❤❤