ጉድ ሳይሰማ••• በቤት ሰራተኝነት ገብቼ 'እንደ ባለትዳር' ስንኖር ሚስቱ ከአረብ ሀገር መጣች! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 ปีที่แล้ว +418

    ሚስቶቻቸው አረብ አገር ሆነው
    አገርቤት ልጂ የሚያሳድግ ባሎች
    አብዛኛውቹ የሚገርሙ ሴስኞች
    ናቸው!ሚስት ሳንቲም ትልካለች እሱ ያመነዝራል🥱 አረብ አገር የሄዳችሁ ሴቶች ነቃ በሉ እስኪ🥱

    • @alamedddtell4040
      @alamedddtell4040 2 ปีที่แล้ว +16

      እንም ተበልቻለሁ በኋላ ሚስቱ እዳለና እዳረገዘች ሰማሁ በምገባበት ሰአት ተጣላኝ

    • @madenketube9911
      @madenketube9911 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ አይደፈሬ ነኝ

    • @user-mr1pg5ow5i
      @user-mr1pg5ow5i 2 ปีที่แล้ว +7

      ታፍኖ ይሙት እንዴ ታድያ ወንድ እኮ ነው ሴቶቹ ምን ያስወልዳቸዋል ሚስት እንዳለው እያወቁ

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 2 ปีที่แล้ว +3

      abate 6 years mnm sayil 5 ljochun eyetenkebakebe asadgo ke 6 amet behwala mother metach lebeteseboche edmena tena

    • @user-qy2yo7np5f
      @user-qy2yo7np5f 2 ปีที่แล้ว

      @@zenanebil4133 እኮ ለሞላ ሴት ለምን ይቀመጣል አያልቅም ይበቃቸዋል መሳራው እንደሁ 😂😂😂😂

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 2 ปีที่แล้ว +529

    ባለቀ ዘመን ተወልጄ የምሰማው ነገር ሁሉ መልካም አልሆን አለኝ አቤቱ ይቅር በለን

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q 2 ปีที่แล้ว +5

      😢😢😢በጣም

    • @kidistendres8542
      @kidistendres8542 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @ayanoe587
      @ayanoe587 2 ปีที่แล้ว +1

      betam enem gera gebagn

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +11

      እህት ሮማን እየሆነ ይለው ነገር በሁሉም መልኩ ያሳዝናል እቼ እህት ሳትደብቅ የደረሰባትን ሁሉ አስረዳች ከዚህ ምን እንማራለን ነገ ሌሎች ይህን የመሰለ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ብንችል እረድተን ባንችል ብንማርበት መለሸካም ነው አንቼስ ምን ትያለሽ ?✌️💚💛❤️✌️

    • @saralove8540
      @saralove8540 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว +234

    አትፍረዱባት ሁሉም የራሱ ድካም አለበት ፈጣሪ ይቅር ይበላት ይበለን

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว

      You are right

    • @sewnetredia8144
      @sewnetredia8144 2 ปีที่แล้ว +2

      Demo litferdubat yamrachuhal?

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sewnetredia8144 ሁላችንም ደካማ ነን የሰውን እንጂ የራሳችንን ሀጥያት አናይምና ፈጣሪ ሁላችንም ይቅር ይበለን

    • @seadamuzemil9296
      @seadamuzemil9296 ปีที่แล้ว

      እረ ታይ ይምን ድክመት ባሊጊ ናት

  • @seaditiwb8736
    @seaditiwb8736 2 ปีที่แล้ว +45

    አትፍረድ ይፈረድበሀል አለ
    የድህነት መንስኤ ነው ይህ ሁሉ

    • @luliaestifanos5659
      @luliaestifanos5659 2 ปีที่แล้ว

      በናትህ አንተ ከምትደበቅ እሳን ብትደብቃት

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 2 ปีที่แล้ว +228

    ሴቶች መፍረዱን ታው እና ተማሩበት. ሴት ልጅ ጥቁቅ ካሆነች የምትሰቃየው እሷ ናት ልጅቱ በደካማ ጎኗ ገባ በዛላይ ልጅ ናት ይህ ያጋጥመኛል አትልም 17 አመት ማለት ከቤተሰብ የማንወጣበት ግዜ እድሜ ነው ሰውየው የተረገመ በደካማ ጎኗ ገብቶ ተጠቀመባት አታለላት ሴቶች ተጠቀቁ በሗላ የምንሰቃየው እኛ ነንን ዛሬ ግዜ አግብተውም እየካዱ ነው እኳን ይሄን

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 ปีที่แล้ว

      ምን ያስተምራል እደዚህ ያለ ታሪክ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +2

      Fatima ጎሽ በትክክል

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 2 ปีที่แล้ว +638

    ኤፍሬም ታምሩ ዘንድሮ ነበር መዝፈን የነበረበት ወይ ዘንድሮ የሚለውን

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว +5

      ፍትህ ለወሎth-cam.com/video/IXlu1ZtGN7A/w-d-xo.html

    • @user-ug9gp5cx5z
      @user-ug9gp5cx5z 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ ነበር

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ብቻ ካባድ ነው

    • @etab6004
      @etab6004 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ እውነት ነው

    • @asrat7146
      @asrat7146 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 ปีที่แล้ว +52

    ሰው ግን ጨካኝ ነው። ድህነትም ጨካኝ ነው። አለመብሰልም ጨካኝ ነው።

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 ปีที่แล้ว +18

    ግልጽነቷ ደስ ይላል በግድ ተደፍሬ ነው ማለት ትችል ነበር የተሳሳተችበት ምክንያት የመጀመሪው ድህነት ቢሆንም ዋነኛው ልጅነት እና የእውቀት ማነስ ነው ለወንድምሽ ሱፍ ብለሽ እራሽን አሳልፈሽ ሰጠሽ እሱ ተመርቆ አግብቶ እየወለደ እየኖረ ይሆናል ያንቺ ህይወት ሲበላሽ ግን ፊቱን አዞረ ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ እኔ ባንቺ አልፈርድም

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 ปีที่แล้ว

      Wehtam neh embi malt tehelalh yehew keza behola beybotaw gebah adel endih eyalahehu adame beraseh tedar bihon yesw bal new l'émirat engi gena betketru metjat kezih yebase sent sewoh alu yemiyasazen tarik ahebhebu sent miliyon sewoh alu ikezeh yebase heger albahew

    • @bezatamirutessema1711
      @bezatamirutessema1711 ปีที่แล้ว

      ..mmm
      0

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 ปีที่แล้ว +481

    ወይኔ ጆሮአችን በሰው ገበና ሞላ

    • @user-up5vs4bf7r
      @user-up5vs4bf7r 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +8

      በትክክል 😭 ፍትህ ለራያ ህዝብ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ኡፍፍ

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም 🥺🥺🥺🥺

    • @user-lf4ms8mn7g
      @user-lf4ms8mn7g 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว +174

    የሃጢያታችን ውጤነው የዘራነውን ነው እያጨድን ያለነው አቤቱ ልቦና ስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว +2

      ፍትህ ለወሎ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 ปีที่แล้ว

      Ginkp bebett serategenet tseda blo menor yichilall gin lemnn yehee hulu menekakat

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔

    • @rehmatsaeed3850
      @rehmatsaeed3850 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว

      True my sister well said

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 ปีที่แล้ว +46

    መቼም ፈርዶበታል ጆሯችን እና አይናችን እስኪ ላዳምጠው ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ተግባርና መጥፎ ስራ አላህ ይጠብቀን ወገኖቼ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-qx9yo9tg4m
    @user-qx9yo9tg4m 2 ปีที่แล้ว +63

    ወይ መድኃኔአለም ምን አይነት ጉድ ነው ሚሰማው እፍ ወንዶች እባካችሁ ለትዳራችሁ ታማኝ ሁኑ😭😭😭😭😭😭

    • @user-gv6gf4qw6v
      @user-gv6gf4qw6v 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ይታመናሉ

    • @user-kn8oc5xn1g
      @user-kn8oc5xn1g 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይ መታመን እንኳን አረብ ሀገር ሄዳ እኔ ተበሳጭቼ እናቴ ቤት ብሄድ ከጓደኛዬ ጋር እቤቴ ተኝቶ አገኘውት አይ ወንድ ውውይይይ

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

      ይህ የሧ ሥህተት ነው ግን አትፍረድ ነው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክበጣም

  • @user-wl3ut4gn4u
    @user-wl3ut4gn4u 2 ปีที่แล้ว +399

    ሀጥያት እደፅድቅ ነውር እደጌጥ የተቆጠረበት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +19

      እዉነት ነዉ የምድሩን የስጋችን እንጂ የሰማይዉን የነፍሳችንን ነገር እረስተነዋል በቸርነቱ ያስበን ስለፈሰሰልን ደሙ🙌😭

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 ปีที่แล้ว +3

      @@jesusisvisaofheaven አሜን፫😭😭😭

    • @yodittogo1374
      @yodittogo1374 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @beywbeywesetw7769
      @beywbeywesetw7769 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ከባድ ነው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን 😭😭😭😭

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n 2 ปีที่แล้ว +232

    መነሻው ድህነት ነው አይ ድህነት 😥😥😥😥ዘመናችን እሚአስፈራነው

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል!

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiosenytube2138 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +9

      ሴቲቱ የባል ሌባ ናት አራት ነጥብ

    • @samidan7910
      @samidan7910 2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን እኮ መንግሥት በነፃ ያሥተምርልሻል በአቅራቢያሽ ወደሚገኝ ትምህርት ቤት ውሠጂው።

    • @wulitatsegaye8473
      @wulitatsegaye8473 2 ปีที่แล้ว

      @@masreshaashagrie3005 ያምሻል? ድህነት፡ችግር፡አስገድዶሽ፡በባዶነት፡ስሜት፡the lesser of two evil መርጠሽ፡አታውቂም?

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 2 ปีที่แล้ว +35

    በናታችሁ ግን ገና ለገና የሚዲያ ሽፋን ሰጠን ብላችሁ ባለ ታሪኮቹን ፊታቸውን አደባባይ አታውጡት ምክንያቱም ይሄ ቀን ያልፋል ሂወት ይቀጥላል ልጁም ያድጋል ነገ ይሄን ቪዲዩ ቢመለከተው ምን ሊሰማው እንደሚችል አስቡት እስኪ እሱዋም ተርጋግታ ሌላ ሂወት ሲኖራት ይሄ ነገር ይርብሻታል ዛሬ ችግሩዋ አደባባይ ቢያወጣትም ያልፋል መርዳት እሚችል እንደዚሁ ታሪኩን ሰምቶ መርዳት ይችላል 😢 ኡፍፍፍፍ

  • @user-ry9fr2nl3b
    @user-ry9fr2nl3b 2 ปีที่แล้ว +44

    አንዳንድ ወንዶች ብልሹ ናቸው እንኳን ሚስት አረብ አገር ሂዳ እቤት አብረው እየኖሩ እንኳን ይበላሻሉ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @naemiephraim1794
      @naemiephraim1794 2 ปีที่แล้ว

      Yes

  • @etagneterfe1426
    @etagneterfe1426 2 ปีที่แล้ว +50

    የሚያሳዝነው የተወለደው ልጅ ነው የልጁ አምላከ ይርዳሸ

  • @user-yj2rw7gv9e
    @user-yj2rw7gv9e 2 ปีที่แล้ว +176

    ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉ ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ😢

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔም አባት እኔንእናወድሜን ይዞ እናታችን ወጭነበረች ከዛ እሱ ሌላአግብቶ ሄደ እኛን አያታችን አሳደገችን የናቴእናት እድሜናጤና ይስጥልኝ ለአያቴ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว +57

    ወይ ወንዶች ኧረ ምን ዐይነት ጉዶች ናቸው የስንቱን ድሀ ህይወት አበላሹ

    • @hamh3998
      @hamh3998 2 ปีที่แล้ว +1

      ግም የናንተ አይብስም ሴጣን እራሱ እሚቀናባችው

    • @user-nz2ue4ng7i
      @user-nz2ue4ng7i 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ኮማቾች ወደነፈሰበት ነው የምነፍሱት

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +1

      የሧ ሥህተት ነው

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigistbirru4622እኮ😂😂😂

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 2 ปีที่แล้ว +51

    😢😢😢😢😢😢
    ማን ነው እንደኔ በሰወች ክፍት የተነሳ መኖር ያስጠላው ማርያምን መኖር ይመራል. ሰወች ለሰው ደስታ እንጂ ለምን ለሀዘኑ ትሮጣላችሁ ግን

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 ปีที่แล้ว

      ያስጠላል ግን ግራ እደገባን ይለመዳል አይዞሽ

    • @chrstinchrstin6642
      @chrstinchrstin6642 2 ปีที่แล้ว

      enrasu btam new yastelagn hulu nger kfat new misemaw mitayew

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +163

    እስኪ ደግሞ ላዳምጥ😢መቼም መከራችን በዝቷል ሰላም ለውዷ ሀገሬ መተኪያ ለሌላት 🙏🏿🙏🏿😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @user-hb6oy9kc7t
      @user-hb6oy9kc7t 2 ปีที่แล้ว

      kkkkkkk

    • @aishatbabasaif8171
      @aishatbabasaif8171 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ነገር የምሰማመት ቀን ናፈቀኝ።ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hb6oy9kc7t ምነው ሳቅሽ ሰሚራየ? 🙄🙄

    • @etalemetalem7136
      @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታና መከራችንን የምናበዛው እኛው ነን ከተማረች ከበላች ከጠጣች ከለበሰች ምን ትፈልጋለች ገንዘብማ ብላ ይሄ በፈጣጤ ሚሰት ነበርኩ ሚሰት ነበረችው ማሰጠያ እኛ ለቤተሰብ አይደለም ግዜ ካለን ለጎረቤትም ሰርተን ተምረናል ተቀምጣ ልትበላ ተከፍሎአት ልትሰራ ደግሞ ማፈሪያ ታሰተምረኛለች የቤቱን ሰራ ታሰራኛለች ከዚ የበለጠ ትሸከማት ሲጀመር ሰርተን ከመለወጥ እየለመንን እያወራን እኛም ድሀ ቤተሰብ ድሀ አገር ድሀ ጨርሼም መሰማት አሰጠላኝ ይሄ ሚዲያ የማያሳየን የለ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@etalemetalem7136 ያልተነካ ግልግል አሉ 🙄ለፍርድ እኮ አንደኛ ነን 😥ያየው ሳይሆን የኖረው ነው ሚያውቀው እህቴ

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 ปีที่แล้ว +29

    የሴት መከራ መቸም አያልቅም ለዚህ ሁሉ ወንዶች ተጠያቂ ናችሁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +29

    የተባበሩሽ በሙሉ እግዛብሄር ይባርካቸው አይዞሽ ኡሉም ነገር ያልፋል

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t 2 ปีที่แล้ว +161

    በዚህ ዘመን የምንሠማው ጉድ ጆሮአችን በመሠማት አለመደፈኑ

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

    • @natalasafer3333
      @natalasafer3333 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ይገርማል

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@natalasafer3333 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @ayanoe587
      @ayanoe587 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ይገርማል

  • @gafat
    @gafat 2 ปีที่แล้ว +191

    ወይ ጉድ ያልተነገረ እንጅ ያልተደረገ ምንም ነገር በዚህ ምድር ላይ የለም ይላል አቤል የወይኗ ልጅ ለካስ እውነቱን ነው

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍትህ ለወሎth-cam.com/video/IXlu1ZtGN7A/w-d-xo.html

    • @user-vq5fk2wi6o
      @user-vq5fk2wi6o 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว

      @@habashatube6461 ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @beemnetbayeh5756
      @beemnetbayeh5756 2 ปีที่แล้ว

      @@user-vq5fk2wi6o ፣

  • @malthmealath548
    @malthmealath548 2 ปีที่แล้ว +18

    አቦ ኮመንታሮችዬ ተው ይችልጅ ምንም ነገር ሳታገናዝብ የገባችበት ነገር ነው ተጨንቃ ነው በሰአቱ በርግጥ ልደግፋት ፈልጌ አይደለም ግን ስራው ይለያል እንጅ ኃጥያት ያልሰራ የለም

  • @user-yf4ni8bh6e
    @user-yf4ni8bh6e 2 ปีที่แล้ว +21

    የኢትዮጵያን ወንዶች አለማድነቅ ይከብዳል ማሱለድ መካድ ብር መብላት ማታለል እረ ስንቱ ድራሻቹ ይጥፋ የማትረቡ

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว +28

    ወይ እዮሐ ምን ይዘህ መጣህ ይሆን ብቻ እሚያስለቅስ እንዳይሆን😭
    አንቺ አረብ ሐገር ያለሽ ሴት መከራሽ

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 ปีที่แล้ว +15

    ሚስኪን ልጅቷ ላይ አትፍረዱ የቸገረው ሰው ብዙ ነገር ያደርጋል ሰይጣን ደሞ ያሰንፋልና።እግዝያብሄር መልካሙን ይግጠምሽ እህቴ።አረብ አገር ያለችዋ ግን የኔ ከርታታ።ይቅርታ አርጊለትና አብረሽ ኑሪ እሷንም ግን አጋዥ ይግጠምሽ ሌላ ምንም ማለት አልችልም።ከባድ ግዜ ላይ ነን

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 2 ปีที่แล้ว +95

    አሁን እችይን የመስለች ቆንጆ የማንምመጫወቻ መሆን አይ ድህነት

    • @yeshitube8383
      @yeshitube8383 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም

    • @yosefabrha7351
      @yosefabrha7351 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ፈራጅ መሆን!!! እኔ ግን ማንንም አላምንም በጊዜው እኮ እሷም እሱ ባለትዳር መሆኑን ታውቃለች:: ፍርዱን ብናቆም ጥሩ ነው::

    • @Ammway
      @Ammway 2 ปีที่แล้ว

      L

    • @Ammway
      @Ammway 2 ปีที่แล้ว

      @@yosefabrha7351 0

    • @Ammway
      @Ammway 2 ปีที่แล้ว

      @@yosefabrha7351 l

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 2 ปีที่แล้ว +15

    እውነተኛ ዳኛ ፈጣሪ ነው ለሁላችን ልቦናን ያድለን

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 2 ปีที่แล้ว +249

    ወይ ግዜ ይሄን ግዜ ሳያይ የሞተ ታደለ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว +3

      ቤተሰብ እንሁን

    • @user-hb6oy9kc7t
      @user-hb6oy9kc7t 2 ปีที่แล้ว +8

      ልጂቱ ናትጥፈተኛ ሚስቱ አረብአገርእየተቃጠለይትስራለች እሳየሰውማል ትስምታድራለይ ወይመግማትበግማማት

    • @seadaseid184
      @seadaseid184 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hb6oy9kc7t አወ የኔህት እውነት ነው በሁለቱም ተጫወተባቸው አየወዲ

    • @seadaseid184
      @seadaseid184 2 ปีที่แล้ว

      @@alemtube1150 እሽ ማማየ እኔኮ አልጠቀምም ለማየት ነው የምጠቀመው እሽ እደምርሻለሁ

    • @user-ul4oo4pn9k
      @user-ul4oo4pn9k 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እህቴ በጣም ሚያስጠላ ጊዜ ሀፍ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +9

    የአረብ ፊት የሚገርፋት የነበርች እሕትሽን እሕታችን በድለሻታል ስልኳን ፈልገሽ ይቅርታ ጠይቄአት በመጨረሻዉ ዘመን የሚነሳ አመፀኛ ትዉልድ እራሱን ብቻ የሚወድ ሴሰኛ አመንዝራ እርቅን የማይወዱ ጨካኞች ናቸዉ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ማን ከማለት ዉጭ ቃላት የለንም🙌

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว +49

    የምር አሳዝነችኝም አናደደችኝም ግን እኮ መግቢያ ማጣት ከባድ ነው ውድ የሃገሬ ልጆች ባል አግብታችሁ ሰርቼ ልምጣ ብላችሁ የወጣችሁ አስቡበት 😭😭😭😭ወንዶች ግን ጨካኝ ናቸውቤተሰቦቿም ሲያስጠሉ ባጠቃላይ አንዳንድ ዘመድ ክፋቱ ደጋፊ ቢኖራት ለዚህ አትደርስም ነበር

    • @AlamAlam-kh6rl
      @AlamAlam-kh6rl 2 ปีที่แล้ว

      ወየው አግብቶ አረብ አገር መምጣት ምንም ቢሆን ክፍተት ይገባል አንድነቱን ገብቶ ማግባት ይሻላል

    • @senaitgetaneh6943
      @senaitgetaneh6943 11 หลายเดือนก่อน

      መግቢያ እኮ አላጣችም ካክሰትዋ ቤት ስራ ሸሽታ ነው የመጣችው አላማዋ ትዳር አፋታ ሚስት ልትሆን ነበር ግን አልተሳካም አንገትዋን ደፍታ ብትማር ይህ ባልመጣባት ነበር

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 2 ปีที่แล้ว +11

    ገንዘብ ከሌለ እኮ ቤተሰብም አይወድም በስመአብ 😢😢😢እግዚሆ የሴት ልጅ ፈተና

    • @Naniya254
      @Naniya254 2 ปีที่แล้ว

      አሁንማ ወንድ ልጅም ችግር ነው ወንድ ልጅ ምን ይሆናል አይባልም አለመውለዱ እንጂ ከባድ ደረጃ ደርሰናል እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጠን

    • @Naniya254
      @Naniya254 2 ปีที่แล้ว

      አሁንማ ወንድ ልጅም ችግር ነው ወንድ ልጅ ምን ይሆናል አይባልም አለመውለዱ እንጂ ከባድ ደረጃ ደርሰናል እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 2 ปีที่แล้ว +24

    በሴት ህይወት የምትጫወቱ ወንዶች ፈጣሪ ይፋረድባችው ለስሜታችው ብላችው የስንት ሴቶች ህይወት ነው የምታበላሹት

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      እህት አለም በቅንነት እንደማመር 👏

    • @yesaramube4968
      @yesaramube4968 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈልጋ ነው እኮ ውዴ ተገዳ ቢሆን አዎ ግን አብራ በትዳር ላይ ትዳር መስርታ ህሊናዋ ተቀብሎት እኮ ነው ይበላት

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +1

      ከባለትዳርና የልጅ አባት የሆነ ሰው ጋር ለማይረባ ገንዘብ ብላ አደረች ችግር ያመጣችው እራሱዋ ናት አንደኝው ይሁን በድጋሚ ያለጋብቻ ከሌላ ወንድ ጋር አብራ መኖሩዋ አምና የተከዳ ሰው እኮ ይፈራል ችግር አለባት በጣም ነው ያናደደችኝ ሴት ልጆ ጠንክራ ሰርታ ወይ ተምራ እራሱዋን ቤተሰቡዋን ስታወጣ ነው ኑሮዋን በልጁዋ ትድገመዉ

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 2 ปีที่แล้ว +1

      She was willing to sleep with him

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว +29

    ደፋር ነሽ ፍጥጥ ብለሽ ስታወሪ ሆ🤔 እንደው ምን ሆነሽ ነው ሚስት ትዳር እንዳለው እያወቅሽ .... ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ እንደው ምን ነክቶሽ ነው

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 2 ปีที่แล้ว +3

      ምክንያቱም ንኮ አስረዳች

    • @user-rd9yj5mi4s
      @user-rd9yj5mi4s 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-vu6qu1qc8i ምክንያቱንም ብታስረዳ ልክ ያልሆነ ነገር ነው እሱ አስገድዷት አይደለም ግድ እየሰራች ነበር ብሯን ይሰጣታል ግን ለምን ተኛች አልተኛም ማለት ትችላለች እዳያባረኝ ላለችው ደግሞ መች ቀረላት አባረራት ግን ሌላ አማራጭ ስለነበራት ገባች ሰው ቤት ለምን ከመጀመሪያው እዲ አላደረገችም እንዴ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว

      @@user-rd9yj5mi4s ትክክል

    • @kedijasulthan8568
      @kedijasulthan8568 2 ปีที่แล้ว +1

      አንፊረዲ ቀዲመን

    • @user-oq1il9qc1o
      @user-oq1il9qc1o 2 ปีที่แล้ว

      @@user-rd9yj5mi4s ትክክል የኔ ውድ

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 2 ปีที่แล้ว +11

    ድህነት እና እሴትነት ሁሌም ያስጠቃል የኔ እህት አይዞሽ

  • @hussnijemalhd1012
    @hussnijemalhd1012 2 ปีที่แล้ว +18

    አንዳንዴ ህይወት እንዲ ናት በቃ አይዞሽ እህቴ!!በእውነቱ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው!! ልጅቷ የምትናገረው ነገር ምንም ውሸት የለውም ልጅቷ በእውነቱ በጣም ነው የምታሳዝነው!! አሁን የአቅማችንን እንዴት አድርገን እደምንረዳት መላ ፈልጉ ለእህታችን!!

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 11 หลายเดือนก่อน

      ስንት እሚረዳእያለ. ይችን. በሰውህይወት እምትጫወት. ለምንድነውእምንረዳት. ተው. ብሩንመጣያ የላችሁም. እሷማንአባቷ ተልከስከሽአላት ሚስትእዳለእያወቀች

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 10 หลายเดือนก่อน

      እሚድግአልመሠለኚምአላለችምደፋረ

  • @user-uk4vj4wm2w
    @user-uk4vj4wm2w 2 ปีที่แล้ว +133

    ሱብሀን አላህ አላሆይ ዝሙትን አረቅልን አይ ትዳረ ዲሮ ቀረ ተራረቆ ትዳረ ቢቸግረነው

    • @user-ym7hn7vx8j
      @user-ym7hn7vx8j 2 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነዉ ተራርቆ ተዳር ከሰርናት 😢😢😢😢

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔ ወላሒ ንካ እሠሪና ሒጂ ሥባል በጭራሽ አልኩኝ የዛሬ4አመት አሁንም ይጨቀጭቁኘል አገር ቁጭ እሥካላልኩ ድረሥ አልፈልግም ብዬ ቁጭ ብዬአለሁ

    • @user-uk4vj4wm2w
      @user-uk4vj4wm2w 2 ปีที่แล้ว +3

      @@nefisa3053 እኮን ቀረብሽ ውዲ እህቴ መቃጠልነው ጥቅም የለውም ባንዲ እስካልሆኑ ዲረስ ወደሀገረሽ ለመመለስ ሞክረ መችም አሞላልን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว +4

      @@user-uk4vj4wm2w እንሻአላህ እሔዳለሁ በአላህ ፍቃድ በሠላም ያወጣን አላህ በሠላም ያገራችን መሬት ያሥረግጠን

    • @yasinahmed7271
      @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ!! ኩንፈየኩን!!

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c 2 ปีที่แล้ว +10

    ባለ ትዳር እንደሆነ እያወቃችሁ በሰው ህይወት የምትገቡ ሴቶች ነብሳቸውን አይማረው የስንት ቤተሰብ ህይወት አመሰቃቀላችሁ🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤕🤕🤕🤕🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሀል
      ስታማርር አትገርምም

    • @user-xr2ub5kx5c
      @user-xr2ub5kx5c 2 ปีที่แล้ว

      @@ferehiwottaye9062 ሴት ነኝ 😁 የቤተሰብ ቤት የፈረሰው በዝህ ጉዳይ እኔም ለስደት የዳረጉኝ

    • @lobaba989lobaba9
      @lobaba989lobaba9 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉነትሽ ነወ ሥቱቤት አመሠቃቀሉት የመጨረሻቸዉ ግን ለቅሶ ነዉ

  • @hanaaliabdellah1257
    @hanaaliabdellah1257 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ የኛ ነገር በአንድ ቀን ስህተት እድሜያችን ሙሉ እዳ እንከፍላለን አሏህ ይድረስልሽ

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታዬ ሆይ ይች ልጅ አዉቃታለሁ ፊልም ቤት ስስራ የኔ እህት ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 2 ปีที่แล้ว +67

    እማያቋርጥ ድጋፍ እናድርግላት ለልጁ ብለን መማር ባለበት ግዜ በችግር ምክንያት መሀይም መሆን የለበትም በተቻለን አቅም እንርዳት ለፈጣሪ ብለን

    • @emurabaapppz9005
      @emurabaapppz9005 2 ปีที่แล้ว +17

      ክክክክ ለደዝች አይነት ደቆሮ ሳይሆን መርዳት ለወሎ ሕዝብ መርዳ ት ይሻላል ማለቴ የሠውየው ጥፋት አደለም ለደነዝሕ አይነት ሴቶች አላዝንም በሠው ሒወት ጣልቃ እየገቡ እየተፈነከሩ ትዳራችንን እየበተኑ

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 2 ปีที่แล้ว +8

      @@emurabaapppz9005 አይባልም.መርዳትኳን.ባንችል ለምን.መሳደብ.አስፈለገ.ነውርነው

    • @user-ul4oo4pn9k
      @user-ul4oo4pn9k 2 ปีที่แล้ว +2

      @@emurabaapppz9005 አይባልም አንችምን አይነት ሰው ነሽ ጨካኝ ነሽ

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 2 ปีที่แล้ว +2

      @@emurabaapppz9005 ትክክል ስንት የሚረዳ አለ

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጅቱ የምትገኝበት ቁጥር ይቀመጥልን መርዳት እፍልጋለው እህቴ አይዛሽ ሁሉም የደርስብት ነው ያልተነገር እንጅ ያልተደርገ የለም አደለ የሚባለው

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +2

      ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @leenakonjo2210
      @leenakonjo2210 2 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ተባርሽ እህቴ ቅንልብ ያለዉ ሰዉ መታደል ነዉ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว +11

    አገርዎን ቤተሰብዎን የተሻለ ንሮ ፍለጋ በልጅነትዎ ለቃ ወታ እቺን የመሰለች ቆንጆ ወጣት ለከባድ ችግር ተጋለጠች አንፍረድ ስንቶች እህቶቻችን እንደስዎ ባረብ አገር በአሰሪ ተደፍረዎል

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንዶች በአብዛኛው የተረገሙናቸው ሴትልጅ ማጣትዎን መቸገሯን ካወቃችሁ ለመቆፈር ትሮጣላችሁ አፈር ብሉ አንዴ ህይወትሸ ቀጥፎታል እህቴ ብረዳሸ ደሠ ይለኛል እግዛብሄር ታሪክሸን ይቀይረዎል

    • @abitiashenafi8542
      @abitiashenafi8542 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉንም አንድ ላይ መጨፍለቁ አይከብድም ማማ

    • @user-xb8pw4jw4x
      @user-xb8pw4jw4x 2 ปีที่แล้ว

      Hulunem wende atbey !
      Heywetwa yektelal Leje meweld thega newe sente yelelachew alu

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 ปีที่แล้ว +86

    አንተ ልጅ የድምጽህ ገደምዳሜነት ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር እባካችሁ ገበናቸውንም ፊታቸውንም አደባባይ አታስጡት

    • @rahimaahmed4931
      @rahimaahmed4931 2 ปีที่แล้ว +13

      ወዳና ፈቅዳ ነው ማን አስገደዳት ራሷን ያረከሰችው እሷ ናት ይሄ እኮ ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛ ናት ደሞ አታፍርም ሱፍ መግዟ ትላለች መታከሚያ ያለች መሰላት እንዴ

    • @derejeminto4474
      @derejeminto4474 2 ปีที่แล้ว +20

      ታፍነው ይሙቱ ነው እምትይው? ችግሩን የተናገረ መዳኒት አያጣም ሲባል አልሰማሽም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว +4

      እነሡም መውጣት አልነበረባቸውም

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 2 ปีที่แล้ว +20

      @@rahimaahmed4931 አይባልም.እህት.ግልፅስላውራችነው.የምትሰድቧት ይህኔ.እያለቀሰች.ውሸቷን.ብታውራየሚያግዛት.ታገኛለች.ግንለምን.ባትረዱም.ለምን.ትፈርዳላችሁ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 ปีที่แล้ว

      Teseta yesewe tedare staseta nebere seweyewe belete hono newe engie endeziche yalu sheremutoche yeaetune bete betebetewale demo medanite atetekememe 2 tjaweneme frrta medanite atetkememe echie kenzerame neche

  • @geni4618
    @geni4618 2 ปีที่แล้ว +139

    ምን አይነት ጉድ ነው፣ ሁሌም እናት እንዳለቀሰች ነው ፍትህ ለእናቶች፣ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😘

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @selamgebrehiwet7891
      @selamgebrehiwet7891 2 ปีที่แล้ว +1

      😆😆😆😆😆😆😆

    • @samrasamra3021
      @samrasamra3021 2 ปีที่แล้ว +4

      @@selamgebrehiwet7891 ጥርሳም ያስቃን ያሳዝናንጅ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 2 ปีที่แล้ว +2

      ወለል።ያርግሽ።የወሎ።እናቶችና።የልጅቷ።ታሪክ።ምን።አገናኘው።ፍትህ።ለአረብ።አገር።ሴቶች።ልብ።ግዙ።ነው።ሚባለው።በሠው።ሚዲያ።ጦርነት።አትስበኪ

  • @hailemichaelasrat9225
    @hailemichaelasrat9225 2 ปีที่แล้ว +17

    እንድናግዛት እድሉን ስለፈጠራቹ እናመሰግናለን!

  • @elsabetagegnehu4502
    @elsabetagegnehu4502 2 ปีที่แล้ว +6

    ሴት ሆኖ ሴት ላይ መፍረድ ከባድ ቢሆንም በዚች ልጅ ተናድጄባታለሁ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @user-bf6ec2gg5l
      @user-bf6ec2gg5l ปีที่แล้ว

      ትክክል ካላስገደዳት የሰውባል ለምን ግንኙነት ጀመረች

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +53

    በየቤቱ ስንቱ ጉድ አለ። ኤረ ይሄ ሚዲያ እንኳንም ተከፈተልን። እኔም እንደዝህ አይነት ገጥሞኝ ነበር። ማለት እኔ አረብ ሀገር ሄጄ ባሌን ቀሙኝ። ከዛ ወድህ ተፋታን።

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

    • @wardawarda4457
      @wardawarda4457 2 ปีที่แล้ว +7

      እኔም እንደዚሁ ወንዶቹስ መቸም ጅብናቸዉ ሴቶቹ ሚስትአለዉ ሲባል ትንሺ ቢነቁ

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 2 ปีที่แล้ว +9

      ጥፉቱ የኛ የሴቶች ነው

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 ปีที่แล้ว +12

      ቀሙኝ አትበይ ወዶ ነው የሄደው

    • @user-sw2mh7vr8i
      @user-sw2mh7vr8i 2 ปีที่แล้ว

      @@Matiastsegay8910 በትክል

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 2 ปีที่แล้ว +24

    ወይ ዘመን ለገንዘብ ብሎ ያለ ፍላጎት እራስን አሳልፎ መስጠት ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እንዲህ የሚያደርጉ ወንዶች ነፍሳችሁ አይማርርርርር😭😭😭😭😭

    • @bettygezu4225
      @bettygezu4225 2 ปีที่แล้ว

      እዴ በደብ አልሰማሽም ማሽም ማለት ነው ያለፍላጎታ አይደለም ፈልጋ ነው ከአድአድ እኮነው ሲጠይቃት እሺ ያለችው የመጀመሬያው ጊዜ ይሁን ከዛበሀላ ተደላድላ እራሳን በሚስት ሂሳብ አስባ ተደላድላ ነው ቁጭ ያለችው ማፈሬያናት

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 ปีที่แล้ว +36

    እጅግ በጥም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ::
    የምትረዳበት መንገድ ካለ እስኪ ጠቁሙኝ

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 2 ปีที่แล้ว +14

    ጆሮ ምነዉ አታድግ ቢሉት ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል
    ጌታ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠን

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 2 ปีที่แล้ว +4

    ሴት ነኝ አልፈርድም የምትሳደቡ ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ በሴት ነብስ ላይ የምትጫወቱ ወንዶች ወንድነታችሁን እጡ ወልዳችሁ ቅመሱት

  • @martatekle8616
    @martatekle8616 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰው እንዴት እያወቀ ገደል ይገባል አምላክ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @Roza-fw4lv
    @Roza-fw4lv 2 ปีที่แล้ว +40

    ሰላም ለምድር ፍጥረት ሁሉ ሰላም ላሀገሬ አቤቱ የምናደርገውን አናቅም እና ይቅር በለን

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳዝናል።ይሄ ሁሉ ችግር ከድህነት እና ከእውቀት ማጣት የመጣ ይመስለኛል።ለወጣቶች የሥራ እድል ቢከፈትና የሚገጥማቸውን ችግሮች እንዴት መወጣት እንደሚችሉ ትምህርት ቢያገኙ የተሻለ ይሆናል።

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +12

    አይዛሺ እሙየ ሁሉም ለበጉ ነው
    ሴቶች መጠፎ አተናገሩ የተናገሩት. ይደርሳል
    ዋ ሴቶች. ግን

  • @show4835
    @show4835 2 ปีที่แล้ว +35

    እኔ በወንዶች አልፈርድም ምክኒቱም ሴቶች ተጠቂ መሆናችሁን እያወቃችሁ ለምን ሰው ትቀርባላችሁ

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

      ረሱል ሰ አ ወ ምን ነበረ ያሉት አንድ ወንድና ሴት አብረው ብቻቸውን አይቀመጡም ሶስተኛቸው ሸይጣን ቢሆን እንጅ ራስን መጠበቅ ነው ሀያቲ

    • @user-gb6ez7ub6u
      @user-gb6ez7ub6u 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ktube8920 ስለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว

      ወዱም፣ታማኝ፣አለመሆኑ፣ሤትማ፣ልብየለንም

    • @alfa9968
      @alfa9968 2 ปีที่แล้ว

      ሰው ነና እማ አይጣል ነው

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 ปีที่แล้ว +10

    አታልቅሺ ጠንካራ ሁኚ የሰጠሽ ያውቃል ምክንያት አለው በደካማ ቀን ምርኩዝ ይሆንሻል

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 ปีที่แล้ว +11

    ምንም አልኮምትም እምላክ ሆይ ጆሮአችን ጥሩ ነገር እሚሰማበትን ዘመን አቅርብልን

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 ปีที่แล้ว +57

    እይወት ቀልድ የሆነበት ግዜ ደረስን ያሳዝናል በማን ይፈረዳል አትፍረድ ይፈረድብካል

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኚ

    • @ayelechashagre7029
      @ayelechashagre7029 2 ปีที่แล้ว +1

      I hope you are m
      O

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@ayelechashagre7029 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @almahi8958
    @almahi8958 2 ปีที่แล้ว +8

    የሴት ልጅ ሂወት ከባድነዉ በዉነት ምክንያቱም የሴት ልጅ በሄደችበት ፈተና አያጣትም አይዞሽ

  • @hannahtilahun9921
    @hannahtilahun9921 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጅስ ችግር የለም በዚህ አስከፊ ሰአት በሽታ እንዳይመጣብሽ ተጠቀቂ አባቱን በህግ ተቆራጭ እንዲደረግ ለምን አጠይቂም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-fr4mw5ho6y
    @user-fr4mw5ho6y 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ፈተናችን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +27

    ወይ ኢትዮጲያውያን ምን ጉዶች እንደሆንን በስመአብ ስንት አይነት ነገር ነው እምንሰማው ከእግዚአብሔር በላይ የሰውን ልጅ ምን ይለኛል ብለን ስናፍር የጸጉራችንን ዘለላ ቁጥሯን የሚያውቀውን አምላክ ግን አንፈራም እንደው የምንገርም ዜጎች ነን ብቻ

    • @hana967
      @hana967 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እናሳዝናለን

    • @user-zp7lh9xe4u
      @user-zp7lh9xe4u 2 ปีที่แล้ว

      በጣም በእውነት

    • @user-rv6yv8ob7w
      @user-rv6yv8ob7w 2 ปีที่แล้ว

      በጣም በውነት

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️❣️

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g 2 ปีที่แล้ว

      @@hana967 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 2 ปีที่แล้ว +15

    በዚህ ሁኔታሚወለዱ ትውልድ ያስዝናሉ።

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +33

    ሰው ስለሆንኩኝ መፍረድ አልችልም ።ግን ሴቶች ልብ ግዙ ።

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 ปีที่แล้ว

      Onet new mist endlchew tawk neber

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 ปีที่แล้ว +7

    ድህነትን ብሱን አይማረው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ

  • @user-pl1ey4uh3p
    @user-pl1ey4uh3p 2 ปีที่แล้ว +23

    ሲጀመር ፈልጋ ወዳ ነው የተኛችው ምንም ተገዳ አይደለም ተያዥ ለምትለው ደሞ እሱም ጋር የገባችው በደላላ ነው ልጅ አለው ትዳር አለው አንድ ክፍል ውስጥ ልጁሱ ቢሆን በምን እዳው ነው ይሄን ጉድ የሚያየው ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ያለው ጥፋቱ ያንቺ ነው በኛ ሃጥያት የሚወለዱት ልጆች ነው የሚያሳዝኑ ልቦና ይስጠን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ግን

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ደሞ ደረቅ ይህን ይዛ ትወጣለች ሚዲያ ላይ በሽተኛ ነች

    • @trualmebiaznbiazn4477
      @trualmebiaznbiazn4477 2 ปีที่แล้ว

      አትፍርድ ይፈርድብሀል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እንጅ እንደኔ ጥፋቱ የሷ ነው ባለ ትዳር እንደሆነ እያወቀች ነው የገባችበት

    • @leeylamohammad4847
      @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ሚስት እያለሁ እያወቅሽ ብቻ መፍረድ ይከብዳል

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ወዳና ፈቅዳ ነው አላስገደዳትም

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 ปีที่แล้ว +56

    አንዳንድ የምትፈርዱ ሰዎች አላችሁ
    አትፍረዱ 😭

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +3

      ምን ማለት ነው ፍርድ?

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h 2 ปีที่แล้ว +3

      @@masreshaashagrie3005 ሀገራዊ ቋንቋ ነው ምን ማለት እንደሆነ ትረጂያለሽ

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-sr3cj6ys1h እሱማ ገብቶኛል አባባልሽ ትንሽ ቅር ስላለኝ ነው አትፍረዱ ላልሽው የሰው ባል ልጅ እያለው መተኛት ማለት ምን ያህል የዘቀጠና ወሲባም እደሆነች ነው የሚያመለክተው ሴቲቱ ሀረብ ሀገር መሆናን እያወቀች የምን ማሽቃበትና ማሻፈድ ነው ውድ አዎን ይሳሳታል ሴቲቱ ግን መገፀፅ እዳለባት አትዘጊ አውቃ ነው ???

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h 2 ปีที่แล้ว +3

      @@masreshaashagrie3005 ሁሉም ነገር በቦታው ሲሆን ነው ድርጊቱ የሚገባን ልጅቱ በወቅቱ አማራጭ አልነበራትም
      ሰው ላይ ስንፈርድ እራሳችንን ንፁህ ባናስመስል ሁላችንም በአንድም በሌላም መንገድ ዝሙትን ሰርተናል ያውም ወደን
      እሷ ግን ተቸግራ ነው ማመንዘር ከመመኘትም ይጀምራልና በሷ ጫማ ስላልተራመድን ችግሯ ሊገባን አይችልም

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +3

    ማጣት ብዙነገር ያጋጥማል ኮሜቶች አትፋረዱ መጠጊያ አታነው ይሄን ያረገችው

    • @tube-sc6ns
      @tube-sc6ns 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ግን ከባድ ነው ብቻ ሚስት የሌለበት ቤት ከምትገባ ወደ እናትዋጋ ተመልሳ በረሃብ ብትሞት ይሻላታል ምንም ምርጫ ካጣች

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 ปีที่แล้ว +17

    ውይ ምንም የማታውቅ የዋህ ናት በእድሜ በጣም ትንሽ ነች ግን እባካችሁ አትፍረዱ።

  • @hanayousif8680
    @hanayousif8680 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድ ማመን ቀብሮ ነው የወንድም ሱፉ መግዣ ብር ማጣት ከባድ ነው እኔም ወንድሜ ሢመረቅ 500 ብር አጥቼ በጣም አልቅሻለው ግን ልጅነት ይዞሽ ነው የሸወደሽ አፈር ይብላ ሚሥቱ አሥቀምጦ ወይኔ ማን እንመን

    • @mahlet-u4u
      @mahlet-u4u 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ከባድ ነው የወንዶች ጭካኔ ወንዶች የስራችሁን ይስጣቸው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +25

    አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ወንዶች ግን ምነው ትንሺ ብታስታውሉ አይጣል ነው እኛም ነገ ምኖ እንደሚገጥመን አናውቅም

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ ማሬዋ

    • @abcd2953
      @abcd2953 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝሙት እየሰሩ በወድ መፍረድ ይደብራል ለምን አርፍ አትቀመጥም ምን ያልከሰክሳታል ከጋብቻ በፊት ጋጠወጥ ናት መከራውን ያየችው እሶው ናት

    • @wubetegetu864
      @wubetegetu864 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እምልሺ እህት እዚጋር እኮ ወንዱ ምንም ጥፋት የለበትም ምክንያቱም ራሷን አሳልፋ የሰጠችው እሷ ነት ሁሉንም አላንገራገርሁም እያለች ነው ሲቀጥል ባለትዳር እና ልጅ እያለው እያወቀች እንዴት የሴትነት ክብር የላትም በስማም ግን እኔ ራሱ በስደት ስኖር ባሌ ሴት ይዞ ነው የጠበቀኝ ልጅቷም ታውቃለች ባለትዳር እንደሆነ ልጅ እንዳለው ግን ድንግሏን ሰጠችው አሁን እኔ ሁሉንም አውቄ ይቅር ተባብለን አብርን ነን እሷ ግን አሁን ፈተና ውስጥ ነት ሴቶችዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሰው የሆነ ነገር አትመኙ የሰው የሰው ነው አያዋጣም ምንም ቢሆን ሚስቱን የልጁን እናት ነው እሚመርጠው የስሜት ማራገፊያ አትሁኑ

    • @yeshe3145
      @yeshe3145 2 ปีที่แล้ว

      @@wubetegetu864 ትክክል ማማዬ የሰው ምንጌዜም የሰው ነው ሁሉም ጥፉት። የራሷ ነው።

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 2 ปีที่แล้ว +9

    አየ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ
    ሚስቱን ስደትልኮ ስራተኛ ጋር ይጃትናል🤔

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @diegoronald2193
      @diegoronald2193 2 ปีที่แล้ว

      እኔ።ምንም።አልገባኝ።።እውነት።ነው።ግን።

  • @ethiomuday
    @ethiomuday 2 ปีที่แล้ว +29

    እርጋተዋ ንግግሯ ደስ ትል አለች ለማንኛውም የልጁ አባት ምን እንደሚመልስ ዘግቡልን ።

    • @tirsityalew9832
      @tirsityalew9832 2 ปีที่แล้ว +2

      😀እርጋታዋ? ልጅቷ ምንም የማፈር ወይም የመፀፀት ምልክት እንኳን የለባትም እኮ

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tirsityalew9832😆😆 ጭራሽ እንተኛ ሲለኝ ምንም አላንገራገርኩም አለች ዉይ ብልግና ደሞ ስትናገር አታፍርም ክክክክክክ አፈርኩ ለሶ

    • @tirsityalew9832
      @tirsityalew9832 2 ปีที่แล้ว

      @@user-bb7nl2bl9l👍❤️ 😀😀

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 2 ปีที่แล้ว

      @@tirsityalew9832 😍😆😆

    • @lovepeace8090
      @lovepeace8090 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-bb7nl2bl9l Eree teru adlem atfrji dehnet chger kebad nw ene lay bidrs blsh asbi...

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 2 ปีที่แล้ว +45

    ምንም ታሪኳ አያሳዝንም እንዳውም ያበሳጫል ከመጀመሪያው መማር አትችይም ነበር🤔🤔🤔🤔

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 2 ปีที่แล้ว

      ዳምሪኚ

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 2 ปีที่แล้ว +2

      እንከፍ ናት.

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว

      ሌላዉ፣ትምህረትይሆናልጂ፣ብዙም፣አያሣዝንም፣ሠረታመብላትችላለይ፣ሙሉጤነኛናት፣ተቆራጪ፣ቤረግላት፣ሀሪፈነዉ፣ካልካደልጁየኔአደለምብሎ

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h 2 ปีที่แล้ว +5

      አትፍረዱ መርዳት ባንችል ክፉ ተናግረን ሰውን አናስቀይም ጥሩ መናገር ከመርዳትም በላይ ነው

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z 2 ปีที่แล้ว +42

    "ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም
    በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
    መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "th-cam.com/video/KiHkzfoHm0A/w-d-xo.html

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 2 ปีที่แล้ว +2

      👏👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 2 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d 2 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት በጣም.
    ይክብደል ለመስማት እልቻልኩም ግን እግዚአብሔር. ይፍርደል እህቴ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 ปีที่แล้ว +11

    አፍፍፍፍ ይሄ ድህነት ነው እንደዚህ ፈተና ያየሽበት ለቤተሰቦችሽ ብለሽ ለወንድምሽ መመረቂያ ሱፍ መግዣ አስበሽ አሳዘንሽኝ የሚገርመው ደግሞ በጣም የቤተሰቦችሽ ክፋት 😢😢

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህንን የሚያነብ ሰው ሁሉ ይመልስልኝ እንደዚህ አይነት ንሮ ወይም እይወት ድሮ አልነበረም የምሰማው ነገር ሁሉ አገሬ ኢትዮጵያ አይመስለኝም ሁል ቀን የሚሰማው ነገር ሁሉ ይከብዳል

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ ራሴ ግራ ግብት ነው ያለኝ: ሶሻል ሚዲያ ያላመጣው ጣጣ የለም: ፊልም እያዩ ነው የሚበላሹት

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 2 ปีที่แล้ว

      Ere anchi becha aydlshem yemsemaw Hulu yezgnenal

    • @sikosilo3807
      @sikosilo3807 2 ปีที่แล้ว

      እኔስ ከዚህ የከፋ ነገር እንዳልሰማ ነው ስጋቴ ።

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 2 ปีที่แล้ว +18

    ምስኩን ፈጣሪ ይርዳሽ አይ ሂወት ላዱ ብርሀን ላዱ ጨለማ በስማም ሁሉም ነገር ከቱ ነው ፈጣሪ የተሸላ ነገር ይሰጥሽ ምሰኩን

  • @user-ft3is7ut5e
    @user-ft3is7ut5e 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚዎ ለምህረትህ የኔ መድሀኒአለም 🤲 አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ

  • @adinastube2490
    @adinastube2490 2 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ እህቴ አንቺንም አስርም አምስትም ሰብስበን አንቺን እናነሳሻለን የባንክ አካዉንት አዉቺ ጎበዝ እኔም እናደ አንቺ የድሀ ልጅ ነኝ ።

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 2 ปีที่แล้ว +26

    ትዳር እንዳለው እያወቅሽ ፤ሚስቱ በአረብ ሀገር ኑሮዋን ለማቃናት ደፋ ቀና እያለች አንቺ በአንድ ቀን አብረሽው የተጋደምሽው ሚስቱን ትቶ አንችን የሚያገባሽ መስሎሽ ነው? ጋለሞታ ርካሽ ነሽ ደሞ አታፍሪም ሚዲያ ላይ ትወጫለሽ :ስንቶቹ እህቶቻችን ለፍተው ሲመለሱ ባዶ የሚቀሩት እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው ባቋራጭ ቤታቸው ገብተው ህይወታቸው የሚመሰቃቀለው!!!

    • @yodittogo1374
      @yodittogo1374 2 ปีที่แล้ว +1

      True.

    • @user-ch4bs8bh5b
      @user-ch4bs8bh5b 2 ปีที่แล้ว +5

      አትፍረጂ ፍርዱን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው ምናልባት ልጅነት ይሆናል ሴት በሴት ላይ መፍረዱ ጥሩ አይደለም

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 2 ปีที่แล้ว +2

      በቅድሚያ ምክንያቱም በደብ ተረዷት ሌላው መሳደብ ሳይሆን መማር ነው

    • @sarakal834
      @sarakal834 2 ปีที่แล้ว

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

    • @meronmeriti4613
      @meronmeriti4613 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ch4bs8bh5b ለመፍረድ ሳይሆን ይህን አይነቱን ተግባር ዝሙት ነው መፅሀፉ የሚለው ::

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ አሁንስ Social media አስጠላኝ ሁሉም ገመናውን አንጠልጥሎ ወደ ሚዲያ መሮጥ ሆነ ስራው መጀመሪያ አስቡ ዛላችሁ እራሳችሁን ችግር ውስጥ አትክተቱ

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 ปีที่แล้ว +2

    The young man of that particula family is so special to me i thank him for his tender heart at an early youth age,,,, GOD bless him ....what a helpful heart !!!!!!!

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 ปีที่แล้ว +13

    አትፈረዱባት እህቶቸ ነገሮም በኛለይ ይደርሳል ብለን እናስብ ቺግርኮ

  • @user-qt7ut6zg4o
    @user-qt7ut6zg4o 2 ปีที่แล้ว +9

    ቱቱ ደሞ ሚድያ ስትወጣ አትፍርም ቢያንስ ሴት ልጅ ነሽ የልጁን እናት ክዶ አንችን ሲፈልግሽ ህሌናሽ አይወቅስሽም እሷ በሰው ቤት ስራ እግሯ እስቲያብጥ ቁማ እያደረች የሷስ ሂወት አታሳዝንሽም ለሷ ያልሆነ እንደት ለኔ ይሆናል ብለሽ ገባሽ ገገማ ነሽ ቱ ሴቶች ለባላችሁ ሰራተኛ እንዳታሲዙ ወላሂ ሰርቶ ይብላ ብሞት ሰራተኛ አልቀጥርም ድፍት ብሎ ይደር እንጅ እኔ በረው ቤት እየተሰቃየሁ እሱ ሊዝናና ነው

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m 2 ปีที่แล้ว

      እረነፍጠኛዋ ሣልፈልግ አታስቂጥ ያገሬልጂ ሠውኮ ማሠብአቆሟል አላህ ይሱቱርበስ።

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m 2 ปีที่แล้ว

      አታሥቂኝ ለማለትነው ይቅርታ

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይበረድብካል አትፍረጂ

    • @user-qt7ut6zg4o
      @user-qt7ut6zg4o 2 ปีที่แล้ว

      @@user-tc7ct5xq8y ቱ ስትዝረከረክ ነው እባክሽ ቢያንስ የልጁን እናት አኑሮ ወዳንች ሲመጣ ለልጁ እናት ያልሆነ ነገ እኔስ ብወልድ የኔስ እጣ ፈንታ ብላ ማሰብ ነበርባት እሷማ በልቧ ባሏ አርጋ ልትቀመጥ ነበር የልጁን እናት ልታስወጣ ነበር የስራዋን ነው ያገኝችው

  • @SaadSaad-mr1sy
    @SaadSaad-mr1sy 2 ปีที่แล้ว +8

    ጉድ በል ጎንደር አታፍሪም ስው እንዴት በራሱ ሊደርስ ማይፍልገው ነገር ስው ላይ ያደርሳል ኑሮዋን ለማቃናት አረብ ሀገር የምትለፍ ሴት ባልዋን ቀምተሽ ገና ሳታፍሪ ሚዲያ ላይ ትወጫለሽ አሳፍሪ

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ ባል ቢኖረኝ ሰደት በፍጹም አልመኝም ምክንያቱም እሱ ምናባቱ ሰርቶ ሉበላ ነው እኔ ምሰደድለት ከዛ ሌላ ሴት እንደፈለገ ያጫውትበት አረ ባካችሁ ሴቶች ንቁ

  • @tiguistfetene7202
    @tiguistfetene7202 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንም የማይሳነው አምላክ አለ አይዞሽ ፍርድ የፈጣሪ ነው

  • @missnaturalethiopia8312
    @missnaturalethiopia8312 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔን እህቴ ይህም ቀን ያልፋል ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር አምላክ በልጅሽ ይካስሽ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +15

    የጀሮ ደግነቱ አለመሙላቱ

    • @user-gw2fc7gg7c
      @user-gw2fc7gg7c 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል መምህር ግን አንዳንዱ ታሪክ ፊታቸው እንዲሸፈን ግድ አይልም ምን ይመሰልሀል?

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆

    • @user-kq5xn6or2n
      @user-kq5xn6or2n 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 2 ปีที่แล้ว +1

    እደኔ ከሚስቱ ጋር ተደባብረው ነበር ብላለች እኔን ሚስቱ አርጎኝ ይኖራል በሚል ነው ሲጠይቃት ዘፍ ያለችበት እንጂ አላስገደዳት ወዳ ነው ገንዘቡን ብቻ ቢሆን ፍላጎቷ ቤተሰቤ ተቸግሮ ነው ብትለው ይሰጣት ነበር ይቅርታ አርጉልኝና ከ100/90 ናው የሰው ኑሮ ሊያናጉ ነው ሰው ቤት የሚገብት !!!!እውነታው ይሄ ነው ።

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ታሪክ አለዉ እንኳን ያልተማረ ምሀይም ይቅርና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ይብሳሉ እግዚአብሔር መክሰፍት ያመጣብን ለዛ ነዉ እዉነት