📌ፍፁም ጤነኛ ነበርኩ ..ዶክተር ለመኖር አንድ ሳምንት ነው ያለሽ ብሎኝ …በተደረገው ተአምር ተገርሞ ምን አድርገሽ ነው ሲለኝ ፀበል እደምጠጣ ነገርኩት ..‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • በተደረገው ተአምር ዶክተሩ ተገርሞ
    ምን አድርገሽ ነው ሲለኝ ፀበል እደምጠጣ ነገርኩት
    www.gofundme.c...
    E-Transfer Adanekassaye28@gmail.com
    ነፃነት +1(437)7718104
    ደረጄ ባለቤትዋ +1(647)6876430

ความคิดเห็น • 233

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  22 วันที่ผ่านมา +13

    www.gofundme.com/f/pfwaf-for-kidney-transplant-and-related-costs?attribution_id=sl:8dde7251-19fa-4bd4-ab98-320758c7fe00&
    E-Transfer Adanekassaye28@gmail.com
    ነፃነት +1(437)7718104
    ደረጄ ባለቤትዋ +1(647)6876430

    • @mamushmeta1738
      @mamushmeta1738 22 วันที่ผ่านมา

      May God's mercy to heal be with you!

    • @miminamimi9668
      @miminamimi9668 20 วันที่ผ่านมา

      Weladit Amlak mihretwan tistish. Tsebel bititemeki ebetishm hunesh tiru newi.

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 22 วันที่ผ่านมา +71

    የነገዋ ኪዳነምህረት ከነልጇ ቤትሽ ትግባ ቃልኪዳንዋ አብሮሽ ከነቤተሰብሽ ቤትሽ ይግባ መድሃኒዓለም ምሮሽ ለምስክርነት ያብቃሽ የእኛ ፈጣሪ ታላቅ ነው ምህረቱን ይላክልሽ ።

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 22 วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen amen🙏🙏🙏

    • @woizertesfaye61
      @woizertesfaye61 22 วันที่ผ่านมา +2

      Mery she can't do anything, only Jesus can help her accordingly to The Holy Bible

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 21 วันที่ผ่านมา +2

      Haily Mary Mother of God pray for her .

    • @MeissyMeissy-xr9wu
      @MeissyMeissy-xr9wu 19 วันที่ผ่านมา +1

      caeid..please..send..your..number

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 22 วันที่ผ่านมา +25

    38 ኣመት ሙሉ የታመመዉን ሄዶ ኣልጋህን ተሸክመህ ሂድ ብሎ ያን ን ሰዉ የጎበኘዉ ያ የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ኣንቺ ይምጣ ይፈዉስሽ

    • @JonneyOneNoMan
      @JonneyOneNoMan 20 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 22 วันที่ผ่านมา +28

    የኔ እናት የእግዚአብሔርን ምህረት እኔም በህይወቴ እያየሁት ነው። እሱ ሁሉን ቻይ አምላክ እጅሽን ይያዝሽ።በቻልኩ ግዜ ሁሉ እፀልይልሻለሁ።

  • @Jesusismysoul
    @Jesusismysoul 22 วันที่ผ่านมา +32

    የእየሱስ እጅ ይዳስስሽ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስሽ።

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 22 วันที่ผ่านมา +21

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ 🤲
    የታመንሽው ሁሉንቻይ እግዚአብሔር የትላንቱን ስቃይ አስችሎ እዚህ እንዳደረሰሽ በቃሽ ይበልሽ በምህረቱ ይጎብኝሽ 🤲

  • @solomonteshome1270
    @solomonteshome1270 22 วันที่ผ่านมา +20

    እመቤታችን ከነልጃ ትዳብስሽ አይዞሽ ሁሉ በእሱ ነው እሱ ለሌላው ሰው ጥንካሬ እንድትሆኚ ነው አንቺ ድነሽ ለሰው ምሳሌ ትሆኛለሽ

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 22 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እህት ጌታ እየሱስ ጨርሶ ዬፈውስሽ አምላካችን የሞተ የሚያነሳ ነው ሁሉን ዬችላል
    እሱ ዬድረስልሽ ።እኔና ባለቤቴ
    ልጆቼ በኮቪድ ተዬዘን ነበር ባለቤቴ ሆስፒታል እንደገባ እኔም
    ገባው የኔ ሳምባ ሁለተኛ ደረጃ ደርሶ ነበር የሚገርመው እኔ በአስር ቀን ድኜ ወጣው ባለቤቴ ግን አርባ ቀን እዛው ቆየ ከዛ በህዋላ አመት ከሶስት ወር በኦክስጅን ነበር እንደሚሞት ኩላሊቱ ፊል እንደሚያደርግ ዬናገሩ ነበር እኔና ልጆቼ በዙሪያችን ያሉ ክርስቲያኖች በብርቱ ዬፀልዮ ነበር ።እግዚአብሄር ግን በራሱ ቀን ፈወሰው ዛሬ ስራ እየሰራ ነው
    እህቴ ጌታን ተማፀኚ አይዞሽ እሱ ዬዳብስሻል ።

  • @ሜና
    @ሜና 22 วันที่ผ่านมา +17

    እመብርሀን ጨርሳትማርሽ የስውራ ማርያም ትማርሽ ታምረኛዋ ስውራ ማርያም ፀበል አስመጭ ድቅታምር ታደርግልሻለች ትድኛለሽ እመብርሀን ምህረቶን ታድርግል🙏🙏🙏

    • @woizertesfaye61
      @woizertesfaye61 22 วันที่ผ่านมา

      Only Jesus can help her

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 22 วันที่ผ่านมา +5

    አቤቱ አንተ ሀያል የዓለም ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህች ምስኪን እህታችን እንባዋን አብስላት ምህረትን አውርድላት ።አሜን

  • @HaftomBerhe-me3oj
    @HaftomBerhe-me3oj 22 วันที่ผ่านมา +8

    ከኔ ጨምሬ ስለ ቁሳዊ ነገር የምናስብ በእውነት ዛሬ በጣም ነው ያስተማርሽኝ የኔ እናት የማታሳፍረው ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ትፈውስሽ🥲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ላእከማርያምቲዩብ
    @ላእከማርያምቲዩብ 17 วันที่ผ่านมา +1

    Kidi ስለትክክለኛ መረጃሽ በጣም ቀና እና መልካም ሴት ነሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር በሰፊው እጁ ብድራቱን ይክፈልሽ።

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 22 วันที่ผ่านมา +6

    ማሬ ፈተና ነው በእምነትሽ እየተፈተነሽ ነው የአባታችን የእዬብ ታሪክ አስቢው ፅኝ በርቺ ፈተናውን እድችለው አበርታኝ በይው ደጉን አምላክ።

  • @mikeyabebe160
    @mikeyabebe160 22 วันที่ผ่านมา +7

    የታመንሽበት እግዚአብሔር ስለ እናቱ ድንግል ማርያም ሲል ይማርሽ ::

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 21 วันที่ผ่านมา +3

    የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም በምህረት እጁ ይዳብስሽ 😢

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 22 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ እናት እመብዙሐን የነገዋ ኪዳነ ምህረት ትማርሽ አይዞሽ የኔ እናትፈጣሪ ታማኝ አምላክ ነው እርሱን ተደግፈሽ አትወድቂም በሱ ታምነሽ አያሳፍርሽም

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 19 วันที่ผ่านมา +1

    ነጺ እኔ የማውቃት ኢትዮጵያ ነው እጅግ ጠንካራ ልጅ ናት ነጺ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልሽ የኔ ጠንካራ ሴት

  • @melkamjote2953
    @melkamjote2953 22 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ የስውርዋ ማርያም ፀበል አለኝ ለማን ልላክልሽ። ወላዲተ አምላክ ምህረቱን ትላክልሽ ከልጅዋ ታማልድሽ።

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 15 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ እግዚአብሄር ይወድሻል በጣም ከቻልሽ ሀገርሽ መተሽ እንጦጦ ኪዳነምህረት ሱባዬ ያዢ ይሄ መተት ነዉ

  • @tigistterefe7453
    @tigistterefe7453 22 วันที่ผ่านมา +5

    ነፁዬ እህቴ ፃድቃኔ ማርያም ፀሎትሽን ትስማሽ ጠንካራ አመስጋኝ ነሽ አማኝ ነሽ እንደ እምነትሽ ይደረግልሽ የምቶጃት የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ለደጇ ለምስክርነት ታብቃሽ እንዳቺ አይነት ጠንካራ እህት ስለሰጠኝ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለዉ

  • @መሬው
    @መሬው 21 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝያብሄር ይማርሽ እህቴ ይርጋለም ማሞ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል (ወንድዬ)

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 22 วันที่ผ่านมา +3

    የነገዋ ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርሽ የኔእናት አይዞሽ በጣም ጠንካራ ነሽ።

  • @TsionSeme
    @TsionSeme 19 วันที่ผ่านมา +1

    በውሀውዳር ቁጭ ብሎ ፈውሱን ሲጠባበቅ የነበረው ሰው ወደፈውሱደግፎ የሜስገባውሰው እንደሌለ አይቶ የደረሰለት ጌታ እየሱስ ወዳንቺ ይምጣ የኔቆንጆ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 22 วันที่ผ่านมา +4

    እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ትፈውስሽ🙏

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 22 วันที่ผ่านมา +4

    የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሻል አይዞሽ በእምነትሽ ፅኚ ትፈወሻለሽ እኛም የአቅማችንን እንረዳሻለን ❤❤❤

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z 22 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሄር ይማርሽ ለልጆችሽ እድትኖሪ ሰመአቷ ቅድስት አርሴማ የድግል ማሪያም ልጂ መዳኒአለም ምህረቱን ያምጣልሽ

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 22 วันที่ผ่านมา +3

    ለእግዚአብሄር የሚሳነው አንድም ነገር የለም። እርሱንም እናቱንም እንዳመንሽ እነሱም ይታመኑልሻል። ለምስክርነትም ያበቃሻል። እመቤቴ ማርያም ሽፍን አድርጋ ከልጅዋ ምህረትን ትጠይቅልሽ። አይዞሽ እህቴ።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 8 วันที่ผ่านมา +2

    እማምላክን የያዘ አያፍርም፣ አይዞሽ እህቴ ገና ድነሽ ትመሰክሪያለሽ፣ እግዚአብሔር ድብስ ያርግሽ፣

  • @tariknegash2674
    @tariknegash2674 16 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂን ከኢትዮጵያ ሳትወጣ ነው የማውቃት ጎበዝ ጀግና ነጋዴ ሴት ናት አመስጋኝ እምነቷን አጥብቃ የምትወድ ናት እንደዚ ታማ እንኳን ከአንተበቷ የፈጣሪ ስም አይጠፋም ኪዳነምህረትን በጣም ታምናታለች ከአፏ የማትጠፋው ኪድዬ ትዳብስሽ ታአምሯ ባንቺ ላይ ይገለጥ የኔ ውድ እህት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 22 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ኪድዬ አንቺም እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ጤና ይስጥሽ በርቺ🙏🙏🙏🙏

  • @ferhiwotsolomon1467
    @ferhiwotsolomon1467 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ለልጆችሽ ያትርፍሽ፤፤ ታሪክሽ ይቀየር፣ እድሜ ይጨመርልሽ፣ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ነገር ሲበዛ እሱ ሊገለጥብሽ ወዶ ነው ።።ታሪክ ይቀየር

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 21 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ለታምር የመረጠሽ የሴት ጀግና ነሽ ነፂ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁላችንም መርዳት ባንችል በፀሎት እናስብሻለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ያመንሻት የዘረያቆብ እመቤት የብዙሀን እናት እመቤቴ ድንግል ማርያም በጭንቀትሽ ትድረስልሽ

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 22 วันที่ผ่านมา +2

    እናቴ እመቤቴ ድንቅ ነገር ታደርግልሻለች። በርቺ። አመስጋኝ ስለሆንሽ አያሳፍርሽም። የምታምኝው አምላክ ድንቅ እና ድንቅ ነው።

  • @user-bi8mc5jb6b
    @user-bi8mc5jb6b 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይችላል አዳኝ አምላክ ነው!!!!የድንግል ምልጃዎ ፍርሀትሽን፣ሞትን፣ይቀይርልሻል😊😊እፀልይልሻለሁ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 22 วันที่ผ่านมา +2

    ይገርማል አመስጋኝ ነሽ ምንም ቢያምሽም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ለምስክርነት ታብቃሽ:: ልጆች ፊት መታመም ቀላል አይደለም እመቤቴ በምግባር በሃይማኖት ያሳድጋቸው እግዚአብሔር ይዳብስሽ::

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 22 วันที่ผ่านมา +1

    የተማመንሽባት እመብርሃን ሁሉን ቀላል ታድርግልሽ ደግሞ ሁሉን በሰላም ታልፊዋለሽ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ህክምናሽ ቀላል ይሁንልሽ አይዞሽ የኔ እህት

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 21 วันที่ผ่านมา +1

    ደግ ስራ መቸም እረፍዶ አያቅም 👍👍👍👍👈 እያደረጋቺሁ ለብዙ ሠዉ ተደራሺ እዲሆን እደ እይታዉ ላይኩ ግን በጣም ትንሺ ነዉ please🙏

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 21 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትዳብስሽ!በእውነት እግዚአብሔር ይችላል!ትድኛለሽ ሁላችንንም እጃችንን በአፋችን ላይ ያስጭናል የሚሳነው ነገር የለም !መጥተሽ ትመሰክሪያለሽ!መድሀኒዓለም ከአንቺ ጋር ይሁን ይማርሽ!

  • @mamatsega9043
    @mamatsega9043 22 วันที่ผ่านมา +3

    ኪዳንብረት ትፈዉስሽ አይዞሽ ትድኞለሽመድሃኒአለምአለ

  • @Lealemadis
    @Lealemadis 22 วันที่ผ่านมา +2

    ነፂ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አውቃታለው የሰፈሬ ልጅ ናት በጣም ጎበዝ እና የስራ ሰው ነች እባካችሁን አቅም ያላችሁ ወገኖቼ እርዷትና የልጆቿ እናት ትሁን። አንቺንም ኪዲ አመሰግናለው ወደፊት ስላመጣሻት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹አባትየው🇪🇹

  • @getmekmekmek6983
    @getmekmekmek6983 21 วันที่ผ่านมา +2

    (እሕታችን እግዚአብሔር ይፈውስሽ ምሕረትን ይስጥሽ ። ) KIDI የምንታከመው ደም ተፍተን በከፈልነው ታክስ መሆኑን አትዘንጊ:ብንሞትም እንቀበራለን። ሶሻል ሰርቪስ ስላለን ቢርበን መጠለያ ብናጣ ብንታመም ብንደኸይ ብንሞት አገልግሎት ከማግኘት የሚከለክለው ማነው? ሌሎች የሰው ልጅ ወገኖቻችን በላባቸው ነገም ለእኔ ብለው በከፈሉት ታክስ ነፃ የሚባል ነገርየለም ነፃ ሕመም እና አለመገንዘብ ነው።

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 22 วันที่ผ่านมา +1

    እመብርሀን ለሁሉ ደራሽ ነች አይዞሽ እንባሽን ኪዳነምህረት ትጥረግልሽ የልጆችሽ እናት ታድርግሽ በየቤታችን ስንት ነገር አለ ኪዳነምህረት በሁላችንም ቤት ትግባ ❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 22 วันที่ผ่านมา +3

    እናቴ ጸበል ተጸበይ ለ18 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የሆነው ሰው የዳነው በጸበል ነው እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዳነምህረት አታሳፍረንም ትያለሽ እግዚያብሄር ሁሉን ይችላል

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 22 วันที่ผ่านมา +2

    ነፂ ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያሳካልሽ

  • @DMYA370
    @DMYA370 22 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት ኪዳንዬ የነገዋ እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ ❤

  • @user-ug8pw1yc6j
    @user-ug8pw1yc6j 22 วันที่ผ่านมา +1

    ነፅዬ የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ምህረትን በእለተ ቀንዋ ትላክልሽ እህቴ ።

  • @sofiagirma
    @sofiagirma 22 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የእመቤቴ ማርያም ልጅ በመንበሩ በዙፋኑ አለ በኪነ ጥበቡ በደንብ ጨርሶ ይምርሻል ቸሩ ፈጣሪያችን የኔ ጌታ🙏🙏🙏❤️‼️

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 22 วันที่ผ่านมา +3

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርሽ ፀበል ጠጪ አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @belayshibshi8990
    @belayshibshi8990 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀንዋ ምህረቱን ትስጥሽ ።

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 22 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይማርሽ ኪዳነምሕረት በምህረቷ ትዳብስሽ።

  • @michealghetachew
    @michealghetachew 22 วันที่ผ่านมา +1

    እህተ ፈጣሪ በእምነትሽ የልጆችሽን እናት ያድረግሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @edengosaye2289
    @edengosaye2289 17 วันที่ผ่านมา +1

    ነፅዬ አንቺ ለልጆችሽ አንደማንም እናት አደለሽም አግዚአብሔር ጥንካሬሽን ያቀዋል ከልጆችሽ አይለይሽም ያመንሺው ፍፁም የታመነ ነው ትድኛለሽ አሁን አግዚአብሔር በምህረቱ ይመጣል አህቴ አይዞሽ

  • @amanueltemesgen9843
    @amanueltemesgen9843 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሽ💔የምታምኚያት ድንግል ማርያም ፈጽሞ ድህነትን ታገኚ ዘንድ ከልጇ ታማልድሽ🙏💙ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚሆነው ነጺዬ💔

  • @mintabelanator2252
    @mintabelanator2252 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፍውስህን ላክ:: እማምላክ ቅርቢ : ፈውስን ጠይቂ ከልጅሽ :በሰው ሃገር ነን አንተ ዳብሳት::

  • @meronzeleke5906
    @meronzeleke5906 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂ እህቴ በደስታ ለምስክርነት ለምስጋና ሁሌም እንደምመኘው እንቆማለን አምናለሁ እስከዛው ብርታቱን ይስጥሽ ❤

  • @its38bby62
    @its38bby62 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚብሔር ፡ ድነሽ ፡ ድጋሚእንዳይሽያብቃሽ ፡ እማበርቺ ፡ እግዚብሔር ፡ የሚያቅተው ፡ ምንም ፡ ነገርየለም።

  • @metasebiadesta8602
    @metasebiadesta8602 22 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ አህቴአለም እመቤቴ እሷ ትዳብስሽ ።
    በተለይ የኮልፈ ልጆች ካናዳ ውሰጥ ያላቸው እባካችሁ Support አድረጓት please

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 21 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉድ እህት አይዞሺ ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ እሚፈትነዉ ኢሺአላህ የሠማዩ ጌታ ምንም እሚሳነዉ ነገር የለም ብቻ አቺ ታገሺ ከፆለትሺ ፍፁም እዳትዛነፊ አላህየ መጨረሻሺን አሳምሮ በሠላም በጤና ድጋሜ እደምናይሺ ተስፉ አለን አይዞሺ በርቺ እህቴ እኛም በዱአ አንረሳሺም።
    ግን የካናዳ ህግ ቅድሚያ መሰጠት ላለበት ህክምናዉን ባሠጥ ጥሩ ነበር መጀመሪያ ተራ የያዘዉ 6 ወር ቢቀረዉና ከሗላ መቶ ተራ ያሲያዘዉ 3/2 ወር በሂወት የመኖር እድሉ ትንሺ ከሆነ ሁኔታዉ ታይቶ ቅድሚያ ቢሠጣቸዉ ጥሩ ነበረ ደግሞ እህቴ አታልቅሺ ለጤናሺ ጥሩ አይደለም ብቻ ለፈጣሪሺ ንገሪዉ አላህ ካቺጋ ይሁን

  • @DanielGebreslase-g1z
    @DanielGebreslase-g1z 22 วันที่ผ่านมา +3

    በጌታ በእየሱስ ስም የፈዉስ ሀይል በህቴላይ ጠራሁ በየሱስ ስም

  • @hanimisganaw
    @hanimisganaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኔናት ጥንካሬሽ በአምላክሽ ያለሽ መተማመን መዳኒያለም ከነናቱ ይድረሱልሽ

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 22 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤቴ ከልጇ ምህረትን ታሰጥሽ እምነትሽ ያድንሻል የኔ እህት🙏🏼 የአቅማችንን እናድርግ። ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት።

  • @Coolacting
    @Coolacting 22 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ ኢትዬዽያ ሂጁ መብረቁ ቅድስ ሚካኤል አለ እመብርሀን አለች አይዞቨ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስሽ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 22 วันที่ผ่านมา +1

    ውይይ የኔ ጌታ ፈውስሽ ይፍጠንልሽ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የምህርት አምላክ ለምስጋና መምጣት ይሁንላት አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በርችልን ይረዳሻል

  • @19tahsase
    @19tahsase 22 วันที่ผ่านมา +3

    የምትታመኝባት እናትሽ የምህረት እጇን ትዘርጋልሽ!!!!

  • @sofiagirma
    @sofiagirma 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዲዬ በምን ቃል ልግለፅ የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️‼️

  • @eskenderrade
    @eskenderrade 22 วันที่ผ่านมา +1

    እመብረሀን ኪዳነምህረት ትዳብስሽ : አይዞሽ የኔ እህት የቻልነዉን እንረዳለን : አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 21 วันที่ผ่านมา +1

    ያመንሻት ድንግል ማርያም ፈፅማ ትፈውስሽ🙏🙏

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ከነልጇ ጨርሦ ይማርሽ

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 20 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሸ እህቴ ለሀያሉ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ምህረቱን ይላክልሸ ጨርሶ ይማርሸ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ፀበል ፈልገሽ ጠጭው ከመድሀኒያለም ጋር ትፈወሻለሸ እኔ በሱ እመነት ሰለተፈወሰኩ ነው ያማሳሰብሸ እመብርሀን ትርዳሸ ❤❤❤

  • @dagikal7431
    @dagikal7431 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዳነምህረት ትዳብስሽ የኔ እህቴ ጓዴ ትድኛለሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፍና እንደ ታሪክ እናወራዋለን ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @staliykemal
    @staliykemal 22 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ አላህ አፍያ ያድግሽ 🤲🏻

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እሱን ያመነ ከሞት ያፍንሽ ጨርሶ ይምስርሽ እህቴ !!🙏🙏🙏🙏

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 22 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ አስተማሪ ወይም መልክተኛ ነሽ እንጂ ታማሚ አይደለሽም እህት አለም !እርግጠኛ ነኝ አንቺን ያየ ሰው ሁሉ እንደኔ ጤነኛ ነኝ ብሎ የተዝናና ሁሉ ወደ ውስጡ ማየቱ አይቀርም።
    አንዳንዴ የተሰጣቸውን መከራ መቀበል እና በእምነታቸው ፀንቶ የሚቆሙ ሰዎች እንዴት ታድለዋል እግዚአብሔር በድካማችንም በብርታታችንም ማመስገን መቻል መመረጥ ነው!
    ለእንደኛ አይነቱ ዝንጉ ሰው በአለም ለተወሰድን ጤናቸውን ሁለ ነገራችን በእጃችን ለሚመስለን ፣ትንሽ ችግር ስትሰጠን ለምን እኔን እያልን ለምናማርረው ለኛ ለመምከር የተመረጥሽ አደራ የተወጣሽ ሰው ነሽ።
    እንኳን እንኩላሊት የሞተን ማስነሳት የሚቻለው ጌታ ካለመኖር ወደ መኖር እኮ ያመጣን አምላክ ነው አንዷ የሰውነት ክፍላችንን ማዳን ለሱ ምኑ ነው !? ሊምርሽ የሚቻለው ጌታ የመረጠሽ መልክት ለአለም እንድትነግሪ ነው !!! ውስጤን ነክቶኛል !
    ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይውድቅ ይጠንቀቅ !!! ይላል የ አምላካችን እግዚአብሔር ቃል
    እህታለም እናት ሆነሽ ብቻ ልጆችሽ አትኖሪም አያት ትሆኛለሽ እንጂ.... የእግዚአብሔር አምላክሽን የእናትሽን ድንቅ ነገር በመ መስከርሽ ደስ ይበልሽ....

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 22 วันที่ผ่านมา +2

    May God heal you completely!🙏🏿

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 22 วันที่ผ่านมา +2

    የተማፀንሻት እናታችን እመብርሀን ትማርሽ አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ ይምርሻልልልል❤❤❤

  • @enatdawit
    @enatdawit 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እርሱ ይማርሽ

  • @terryteferi269
    @terryteferi269 22 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ።አይዞሽ ።

  • @adanechgirma6561
    @adanechgirma6561 22 วันที่ผ่านมา +2

    ኪዳነምህረት ትማርሽ ።አታፍረንም እናታችን ትደርስልሻለች አይዞሾ።እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን!!ኪዲ ክፉ አይንካሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ይቅደም🙏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 22 วันที่ผ่านมา +1

    ነፃነት እምዬ ማርያም ምህረት ትላክልሽ እግዚአብሔር ምህረት ልኮ ሽ ለመመስከር ያብቃሽ

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 22 วันที่ผ่านมา +1

    God please send your healing hands and I’m sure you will heal soon. You such strong person❤

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 17 วันที่ผ่านมา +1

    ምህረት ከእግዚያአብሔር ነው

  • @tsegagelaw9664
    @tsegagelaw9664 22 วันที่ผ่านมา +2

    እመብርሃን ትድረስልሽ ነፂየ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ እፍፍፍፍ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጨርሶ ይማርሽ
    እመብርሀን ትማርሽ
    ሁሉም ለበጏ ነው

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 22 วันที่ผ่านมา +3

    I like very much your faith. Let God's healing will be complete and you will come back with testimony.

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ

  • @heavenhaftu3570
    @heavenhaftu3570 18 วันที่ผ่านมา +1

    ምህረቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏

  • @Helen-c2m
    @Helen-c2m 22 วันที่ผ่านมา +3

    አግዚአብሔር ይማርሽ የኔልጅ

  • @BTTube19
    @BTTube19 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይማርሽ ።

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሐይ ኪዲ እንዴት ነሽ እባክሽ ለአንድ ጉዳይ ፈልጌሽ ነበር እናቴ ካናዳ ነው የምኖረው በሱ ጉዳይ ፈልጌሽ ነበር እንዴት ማግኘት እችላለው እንቺን?🙏

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 22 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ የሱስ ይፈውስሽ አትፍሪ አመስጊኝ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 22 วันที่ผ่านมา +1

    This is so sad. May the Lord give you complete recovery in Jesus mighty name!! I will be praying for you my sister.

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኣብሔር እመቤቴ ጨርሰው ይማርሸ 🙏

  • @nomore8101
    @nomore8101 22 วันที่ผ่านมา +3

    ኪዳነምህረት ትዳብስሽ 🙄😘😍

  • @meskeremdibaba8075
    @meskeremdibaba8075 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት ነፂ አይዞሽ እግዛብሔር ይረዳሻል አይዞሸ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይዳብስሽ

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j 22 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤታችን ድንግል ማርያም የታመንሸባት ከአንቺ ጋር ትሁን ❤

  • @RomanAbrham-i4t
    @RomanAbrham-i4t 21 วันที่ผ่านมา +1

    እማምላክትማለድሸ ትማርሽ ልጆችሽንካይዳሪ ፈጣሪባቺምህረቱንያሳይአሜን