ከውሽማው ጋር ያስተኛኝ ነበር! ሳላውቀው የገባሁበት ትዳር ጉድ ይዞብኝ መጣ! ያሳደገችኝ እናቴ ለምን እንደጠላችኝ ጠይቁልኝ! Eyoha Media |Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 747

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 ปีที่แล้ว +147

    ቤተሰብማ ዘላለም በአረብ ኩሽና ብናረጅ ደስታቸው ነው ስደትን ያየ ያውቀዋል።
    እድል አንዴ አይበላሽ ፈተናው ከባድነው ከመልካሙ ያገጣጥመን።

    • @gfg4073
      @gfg4073 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ዘላለም አረብ ገረድ እንደሆን የሚፈልጉት

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf ปีที่แล้ว +6

      በጣም። እነሡ ብር ብቻ ነው የሚወዱት እድሜ ልካቸውን መረዳት ነው የሚፈልጉት

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว +5

      😢ሰዉ ሀገር ብንምት እራሱ ምንም አይመስላቸዉም እህቶቼ አትሞኙ ለራስችሁ እወቁበት ነገ ከወደቅን አያነሱንም ንቁ

    • @abebamiki4193
      @abebamiki4193 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አገር ልንገባ ነው ስንላቸው እኮ እራሱ ችግር ነው እሚያወሩብን

    • @harlove2985
      @harlove2985 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መቼም ከአረብ አገር ከሄድን የሬሳችን ህየወት እንያዝ ሰንል ያማቸዋል እናት እናት ነች አይዞሽ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 ปีที่แล้ว +151

    ፓርት 2, በእርቅና በሰላም የምትሉ እስቲ ላይክ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 ปีที่แล้ว +124

    አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ❤ ልጅቷ ግን ምስኪን ናት

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን ปีที่แล้ว

      በጣም አለም ሰገድ ሸጋ ሰው ነው ከልቡ ዘርኸ ይባረክ ልቤ ያለውን ያላት የኔ ጉዳቱ በማለቷ ያላት ልቤ የተናገራት ልክ ነው ሲያዳምጥ ከልቡ የሚያዳምጣቸው ልጂቷ ታሳዝናለች ግን እናቷ ፈርተው ሊሆን የሚችል እናቷ ክፍት አይመሥለኝም ፈርተው የሚመሥለኝ ፈጣሪ ያሳምረው መጨረሻቸው እኔ እዳለም ሰገድ

    • @rigbedawitasres
      @rigbedawitasres ปีที่แล้ว

      ​@@አለልኝአባቴመድኸን❤1"7

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 ปีที่แล้ว +70

    ጋዜጠኛ ሣይሆን የቅርብዘመድ እኮነው አጠያየቁ❤❤❤❤

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 ปีที่แล้ว +196

    እናትሽ ችግሯ ከአረብ ሀገር መመለሰሽ ነው !!!እዛ ተመልሰሽ ሄደሽ ገንዘብ ሰርተሽ አለመላክሽ ነው እናትሽን ያስከፋት በአጭሩ የብዙ እህቶች የቤተሰብ ችግር ነው አረብ ሀገር ሆነው ላባቸውን እየበሉ መኖር የሚፈልጉ ብዙ ናቸው እንጂ እንደ እናት በአንቺ አዲስ ህይወት መደሰት ነው የነበረባት ግን አልሆነም ይኸው !! ነው !!!

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว

      Ewnte he nwe

    • @lemlemhagezom4173
      @lemlemhagezom4173 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว +24

      የልቤን ነው የተናገርሸው ሀገር ገብተን እንድናርፍ አይፈልጉም ጥቅም ባፍጢማቸው ሊደፋቸዉ ነው ምን አረግሸልን የሚሉትስ ብቻ የደረሰበት ቁስሉን ያዉቀዋል😢

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 ปีที่แล้ว +7

      ​@@yosufjed3713 አረ የኔ ቤተሰብ ብቻ መስሎኝ ነበር 😢

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว +5

      @@tigistedosa5990 አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም መጠቀሚያዉች ነን

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 ปีที่แล้ว +45

    ❤ስታምሪ ስነ ስርአትሽ አለባበስሽ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ይስጥሽ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +32

    ገጠር ከምትሉ ባለ ሀገር ነኝ አትሉም ጥርት ያለ ባለ ሀገር ነኝ ነገም ዛሬም የሀገር ባለቤት ነኝ ❤

  • @tsige21
    @tsige21 ปีที่แล้ว +46

    እህቴ ቆም ብለሽ አስቢ እናት ምንም ብታጠፋ ስትወልድ የፈሰሱትን ደም እና ላቡዋን😢የተበጣጠሱ ደምስሬቺዋን😢የተሰባበሩ አጥንቴቹዋን 😢ብቻ እያስታወስን እናቶቻችንን እናክብር እናትሽ👈እንደመጀመሪያው እንዳትጎጂባቸው ፈልገው እንጂ ጠልተውሽ አደለም ቤተሰብ የልጆቹን ጉዳት ማየት አይፈልጉም ከፍ ብለን፣ተለውጠን ማየት ነው ሚፈልጉት እና በክፊ አትይባቸው ❤❤❤እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ እንድትመረቂ።

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂eeee አቤት ያልተነካ መፍረድ ሲችል።ማንም እናት ልጅን ልፍጠረው ወይንም ውለጅኝ ብሏት አትወልድም።አንች ወይንም አንተ በየትኛው የአንሶላ መጋፈፈችሁ ልጅ እንፍጠር ብላችሁ ተሳክቶላችሁዋል?አርግዞ ከመውለድ በፊት ያለውን የግል ደስታ አስቦ ተኝቶ አዳሜ አንች ስትወለጅ የፈሰሰው ደም የተበጣጠሰው ስር ኤጭ አውርቶ አደር መሰረተ ቢስ ምክር ይደብራል ከምር።ማንንም ወላጅ እባክሽ እናቴ አባቴ ውለዱኝ ብሎ ለምኖ የተወለደ የለም።ከተወለደ በኋላ አሳድጉኝ አብሉኝ አጠጡኝ አስተምሩኝ ያለ እንጅ!መውለድን እንደ የእጃችሁ ስራ እና ጥበብ አድርጋችሁ አታስቡ ሰዎች።ወላጅ አደረኩ የሚለው ተወለዶ እስካደገበት ጊዜ ያለውን ነው አደረኩ ማለት የሚችለው።ሌላው የህያው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እና ጥበብ ነው።ያለ ድርሻችሁ ምስጋናን እና የባለቤትነትን ቦታ መሻት ራስ ወዳድነት እና ጥቅመኛነት ነው።

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 ปีที่แล้ว

      ለጥቅም ብለው ቢሆንስ?!ብዙ ጁብ ቤተሰብ አለኮ!!!

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 ปีที่แล้ว

      ​@@ethiosenytube2138አች እራሱ እግዚአብሔር የማታቂ እክፍ ስለሆንሽ አይገባሽም አዎትክክል ናት ለእናቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ከእግዚአብሔር በታች ብዙ ለፍተውብናል ሲቀጥል ያልተነካ ላልሽው አብዛኞቹ እናቶች ለልጆቻቸው መልካም ከማሰብ የተነሳ ነው የሚቆጡት የሚበሳጩት እኛ የጠሉን ይመስለናል ለሁሉም እች ወይም አተ የቤሰብ ፍቅር እና ክብር ልኩ ያልገባችሁ የወረዳችሁ እደሆናችሁ ካነጋገራችሁ ያስታውቃል ልክ እደናተ የዘቀጠ ልጅ ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ልሌው ትርፍ ነው

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሲጀመር ምንም ብትበድል ስለናት ቅጣት ታክል የማውራት ሞራል የለንም ነበር ልጆች ወልዳ ብጠለን እኳን ስለሌሎቹ መልካም እናቶች ስንል በደለችንን መተው ይገባን ነበር 😢😢 የዘመኑ ልጆች ግን ስልጣኔ እየመሰለን አይይይ ግዜ

    • @selah5232
      @selah5232 ปีที่แล้ว

      I don’t understand how no one is talking about her first child…

  • @MeSi-hr7jf
    @MeSi-hr7jf ปีที่แล้ว +10

    መዝሙር ይሻልሻል የኔ አበባ🥀
    በተረፈ ፆሎት አድግ እግዚአብሔር ይርዳሽ ✝️

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 ปีที่แล้ว +39

    እንኳን በሰላም መጣህ የረጋህ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 ปีที่แล้ว +16

    እናትሽ ይወድሻል የመጀመሪያ ልጅሽን እያሳደጉልሽ ነው. ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በርቺ ሒወት ይቀጥላል!!

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 ปีที่แล้ว +14

    የእናትየው ጥፋት ምኑ ላይ ነው? የቀድሞ ኑሮዋን እንዳይደገም በመፍራት ይመስለኛል የወላጆቻችን ሀሳብ በደንብ ቢገባን እንዴት በታደልን ነበር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +6

    እናትሺ ምንም ጥፋት የለባችውም
    ለአንች በማስብ ነው
    እህቴ አንች ጥሩ ህይውት ስትኖሪ ቤተስብ ደስ ይለዋል
    ❤❤እናት እናት ናት ለአንች ክፉ አታስብም ለአንች ብላ ነው

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 ปีที่แล้ว +47

    በጥቅሉ የቤተሰብ ጣልቃ አያስፈልግም በትዳር ላይ አይዞሽ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ እንባን የሚያብስ እግዚአብሔር ነው እህቴ የጀመርሽው የትዳር ጉዞ የተባረከ የደስታ ግዜ ያድርግልሽ❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +16

    አይዞሽ ቆንጆ ሕይወት ይቀጥላል ዋናው ጤና ነው ያው አንዳንድ ቤተሰብ የሀረብ አገር ብር አንዴ ከቀመሱ ምንምእንኳን ትዳርሽ ያማረ ቢሆንም መልስሽ እንድትሰደጂ እንጂ ለኛ ሕይወት አይጨነቁም ባለቤትሽንም አላህ ይማርልሽ ማዘርሽንም ልባቸውን ያራራልሽ አብሽሪ የኔ ስደተኛ ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ ለመሳምያብቃሽ እኔ በግል ወላሂ ከስደት መልስ ስኬታማ ትዳር ይዘው ልጅ በሚወልድ እህቶች እቀናለው ያው መንፈሳዊ ቅናት እደሰታለውም ኢንሻአላህ የኔንም ተራ በተስፋ ከአላህ ጋር እጠብቃለው ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ ጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 ปีที่แล้ว +4

    እናቷ ጠልታት ሳይሆን ሁለተኛ አዳዝን ብለው ነው ቤተሰብ ልጁ ደስተኛ እድኮን ነው የሚመኙት አይዞሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 ปีที่แล้ว +33

    አይዞሽ እህቴ ህይወት በፈተና የተሞላች ነች 😢 ጠንካራ ሁኚ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ ባልሽንም እግዚአብሔር ይማረው 💚💛❤🙏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว +7

    እናትዬ አታልቅሽ ልጅሽ ይጬነቃል በሆድሽ ያለው እመብርሀን ወፍ ሣሠማሽ ልጅሽን ታሣቅፍሽ ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይማርልን ልጃችሁን በፍቅር ለማሣደግ ያብቃችሁ❤ አሜን

  • @semucRuit
    @semucRuit ปีที่แล้ว +21

    ያለምሰገድ ያለም ሰወድህ❤❤❤

  • @mercywithfriendsgebre8177
    @mercywithfriendsgebre8177 ปีที่แล้ว +13

    ሲጀመር እናት ብቻዋን የማሳደግ ግዴታ የለበትም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁላችንም ቁስል አለብን አይዞሽ

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት ህይወትሽን አምላክ ያስተካክልልሽ ግን ግን አደራ ምክሬን ስሚ ዘፈኑን እርግፍፍፍ አድርገሽ ተይ
    በጭራሽ እንዳዘፍኝ 😮

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 ปีที่แล้ว

      🤭😄😄😄😄

    • @pearls2323
      @pearls2323 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @Hanabnt
      @Hanabnt ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 ปีที่แล้ว +7

    እናትየዋ ጥቅም ቀርቶባት ነው እድሜ ልኩዋን አረብ ሀገር እየሰራች እንድትረዳት ስለፈለገች ነው እናቴ አርፈሽ የእራስሽን መንገድ ምሪ አትጨናነቂ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 ปีที่แล้ว

      እግዝያብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ማስተዋልን ይስጥሽ ውነተኛ ሰው ደስ ሲለኝ!

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ
    @ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ በወንድ ልጅ ያልተሰበረች ሴት የለችም 😢።
    አንድ ነገር ግን አዉቃለሁ እግዚአብሔር ❤ ከተገፉት ጋር ነዉ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ ปีที่แล้ว +6

    አሌክስ አከብርሀለው ግን ቤተሰብ የፈለገ ቢያዝን ልጅን የማኩረፍ ወይም ያለምክንያት እንዲህ መሆን የለባቸውም ቤተሰቦች : እነሱ አረብ ሀገር ተመልሳ እነሱን እየቀለበች እንድትኖር ስለሚፈልጉ ነው ሌላው ማወቅ ያለብህ አሌክስ ለምንድነው እናት ልጇን አትጎዳም ብለህ ምታስበው ? ብዙዎች ጥሩ እናት ስለነበራቸው መጥፎ እናት የለም ይላሉ ያየው ነው የሚያውቀው : ብዙ ጨካኝ እናቶች አሉ : አይዞሽ ሰላም ሁሉ ይግጠምሽ ተባረኪ

    • @User-mtt1
      @User-mtt1 ปีที่แล้ว

      አረመኔ ከልጇ ባል መማገጥ የተመኘች ግን ያልተሳካላት እናት አለች። የልጅ ፍቅር የሌላት ገንዘብ ብቻ ከልጇ የምትፈልግ ቤቱ ይቁጠረው ወላሂ። እኛ ሀበሾች ውስጣችን ስለማንናገር ነው። ስንት በደል አለው። አለህ ይፈርዳል በሰማይ

  • @molumulo570
    @molumulo570 ปีที่แล้ว +17

    ወይ ዘንድሮ ግን ምን ጉድ ነው ወንዱች ምንድነው የሚፈልጉት በፈጣሪ ከአንዲት ሴት ጋር ደስተኛ ሆኖ መኖር አይቻልም እንዲ😢

  • @ጼዴንያ1021
    @ጼዴንያ1021 ปีที่แล้ว +37

    አይይ ሙዚቃውን እንኳን ተይው 😊 አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ปีที่แล้ว +2

    እውነታቼውን ነው ማዘር ሥተት የለባትም እነሡ ላይ ልጂ ጥላችሁ ሌላ ልጂ እኔ እማውቃቼው ሠወች አሉ 3 ልጂ እናት ላይ ጥለው እሚኖሩ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 ปีที่แล้ว +12

    ያረቢ እንዴት ነው ትዳር ሚመሰረተው። ወልዶ መለያት😢😢። መጥፎ ወንዶች የፈጣሪ ቅጣት ቅርብ ይሁንባቹ

    • @sssssd4810
      @sssssd4810 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @tube5986
      @tube5986 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት🥰🥰🥰

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ አኣአምስገድ ታደስ ምርጥ... አስተዋይ... አዳማጭ
    ትግስተኛ... ባጠቃላይ ሀንብል
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ እስቲ ወገኖች.. አለምስገድን እምታደንቁ ላይክ... ሼር... ስብስክራይብ እንተባበር 🙏🙏🙏

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 ปีที่แล้ว

    ትዳር ውስጥ ስትሰቃይ ከባዲ ነው እኔም የአንዲት ሴት ልጂ እናት ነኝ ግን ሁለተኛ ወንድ ለመቅረብ እፈራለሁ ስለዚህ ይሻለኛል ብቸኝነቴ እያኩ ነው ምን ትሉኛላችሁ በላይክ አፅናኑኝ😂

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 ปีที่แล้ว +4

    ኣይዞሽ ልጄ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ኣንቺ ያለ ማህጸን ልጅ ነዉ ያስቀመጥሽ በሽታ ኣይደለም እናት ደሞ እናት ናት ኣንችም እናት ነሽና ይቅር በያቸዉ ላንቺ ብለዉ ይሆናልና በማርያም ስር ስላለሽ በርቺ ኣደራሽ ሂወት እንዲህ ነዉ የልጅነትሽ በባህሉ እዩዉ ሁላችንም በዚሁ ነን የተዳርነዉ ወደ ማርያምየ ቅረቢ ኣደራሽ ካለሽዉ ባልሽም በፍቅር ኑሪበት ሁሉም ለበጎ ነዉ 🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +8

    ተይ እህቴ እናት አትበድልን አደኛ ልጅሽን ይዘውልሻል ሁለተኛ እናት ለልጇ እምታስበው ነገር የተሻለ ስለሆነ ነው እህቴ አይዞሽ ያንቺን መጎዳት እንዲሁም በወግ ማዕረግ እድታገቢላቸው ነው
    እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

      ጥሩ የጨዋ የአስተዋይ እውነተኛ ሃሳብ ነው

    • @habtammola3228
      @habtammola3228 ปีที่แล้ว

      የተሻለ ነገር ከሆነ የሚያስቡት ከአረብ አገር ስትመለስ ለምን ገንዘቧን አልሠጠቻትም? እንዳለችው ከሆነ ለሙዚቃ ጠይቄ ትንሺ ሠጠችኝ ነው ያለችው? ድጋሜ አረብ ሀገር እድቴድ መፈለግ የተሻለ ነገር መፈለግ ነውዴ?

  • @nahena123
    @nahena123 ปีที่แล้ว +12

    እናቴ ቤተሠብ ያረብ አገርብርከለመደበሃላ ደሥታሽ ግድአይሠጣቸውም አይዞሽ❤❤❤❤

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 ปีที่แล้ว +10

    ሌላ ብሶት ከሆነ እንጂ እናት አስቀየመችኝ ብሎ ሚዲያ ላይ መውጣት ተገቢ ነው ቢዬ አላስብም።ተመላልሰሽ ይቅርታ ጠይቀሽ አልስማማ ሳይሉሽ ባንዴ አይታ ሰላም ስላላች ብቻ እናትን መውቀስ፣ ከባል አልፎ ከባል ቤተሰብ አልፎ ለሚዲያ እናትን ? ከባድነው

    • @ሕይወት-ፐ3ለ
      @ሕይወት-ፐ3ለ ปีที่แล้ว

      ትክክል ለእናት ዘላለም ቢለፋም መተኪያ የላትም ።

  • @Ruta0922
    @Ruta0922 ปีที่แล้ว +4

    ሲንግል ወደፊት 😊😊💃💃

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂አለን.ሲንግሎች

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 ปีที่แล้ว +19

    ቢስሚላህ እስኪ ልስማዉ መቸም በትዳር ፍርሀት ቁሜ መቅሬቴ ነዉ አላህ ይስቱር የሚሰማዉ ሁሉ ያስፈራል

    • @tezeta1497
      @tezeta1497 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 ปีที่แล้ว +6

      አግብቶ ከመቃጠል በነፃነት እናት እና አባቴን ብኻድም ይሻለኛል እያልኩ ነው እኔማ በማዬው በምሰማው ነገር ወንዶችን ጠላሁ የምር 🤨🤨

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 ปีที่แล้ว +2

      ​@@zahara122w8 ወላሂ ልክ ነሽ

    • @umureyantube6859
      @umureyantube6859 ปีที่แล้ว +1

      @@zahara122w8 ዜድ አይድረስልን ብቻ የሚገርመዉ እኮ ደም የሚያለቅሱም ወዶች አሉ እደሴቱ ሚዲያ ላይ ስላማይወጡ እንጅ አላህ ያስተካክለን ግጥማችን ይስጠን ማሬ

    • @manishswami6957
      @manishswami6957 ปีที่แล้ว +1

      Amlak ale ati chenaku hulum adelm ❤

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ ปีที่แล้ว +8

    የኔ እህት አይዞሽ ማሪያም በሰላም ታገለግልሽ ዋና እሱነዉ።ቤተሰብ የአንቺ ጥቅም ለምደዉነዉ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ❤❤አይዛሸ ሁሉም ያልፋል እናትሸ ደሞ ዝም ባያቸው ትንሽ ጊዜ

  • @wubitibutajira
    @wubitibutajira ปีที่แล้ว +1

    የጋዜጠኛዉ ትህትና የሚገርም ነዉ እንደ ወንድም ነዉ አስተያያቱ የእዝነት አስተያያት

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว +8

    ሙዚቃው ይቅርብሸ በርትተሽ የሆነ ስራ ጀምር አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😍😍😍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +43

    ትላንትና ሁለት ህፃናቶች በሰራተኛ ተገደሉ የተባለዉ ያሳዝናል ምንአይነት ጭካኔ ነዉ
    😭😭😭

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው የሚለቀቀው ግን ከቴዲ አልበም በፊት ነው ወይስ በሁላ
    ጋዜጠኛው ግን ስወድህ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ምርጥ ነው ጎበዝ ከዚህ የበለጠ እንድትሰራ ፈጣሪ አቅምና ጉልበት ይስጥህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kokebsiyoum7744
    @kokebsiyoum7744 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ ሁሉም ነገር ያልፍል እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ የናትሽንም ልብ ያራራልን

  • @Future979
    @Future979 ปีที่แล้ว +4

    ድጋሚ ልጅ እንዳታመጪባቸው ነው እናትሽ ! ራሴን አቃለሁ የራሴን ህይወት እኔ እመራለሁ የምትል ጏደኛችን አለች እኔ ግን ሴቶች ከማርገዛችሁ በፊት ጥሞና ግዜ ውሰዱ አንድ ሁለት አመት አብራችሁ ቆዩ

  • @sintayewsintayew4413
    @sintayewsintayew4413 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነኝ አለም ሰገድ እየሳቀ ነው በዘፈኑ ፌቱን የሸፈነው ለዛ ነው እናቱ ዘፈኑ ይለፍሽና ከቤተሰሽ ተስማሚ እናት እናት ናት

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว +12

    በቃ አናገባም ወንዶች ቁማችሁ ቅሩ ያኔ በማን እንደሚብስ እናያለን😂
    ባለቤትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ ያሳዝናል ታሪክሽ😢😢😢

    • @titititi6005
      @titititi6005 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 ปีที่แล้ว

      No ደህናውን ከእድሜና ከጤና ጋር ይስጥሽ እንጂ ለሁለት ልጆች ሳታበዢ ተደጋግፈሽ መኖር ትችያለሽ አሁን እሷን ያስጨነቃት እዳለ ሆኖ ውነት ኖሬ አየሁት እስከምትል ድረስ እግዝያብሔር ያስገርማታል እናቷ ብትጥላት ፈጣሪ ግን ማኖር ያውቅበታል!

    • @Yeshimulunhe
      @Yeshimulunhe ปีที่แล้ว +1

      አታስቂኝ አቃጠሉን እኮ

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว

      እሚብሰው እማ ባንች ነው ደሞ በዚህ ግዜ 😂

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame ปีที่แล้ว

      ​@@aberaalemu1392😂😂😂😂😂

  • @Jamilatube-bu4tw
    @Jamilatube-bu4tw ปีที่แล้ว +8

    እናተሺ ያርብ ሀገር ብር ስለቀርባቸው ነው

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ ትዳር ትዳር ትዳር እንዴት ነህ
    ታማኝ ወንድ ጠፋ እኔ ደራሁህ
    😂😂😂ለትዳር ታማኝ ሰው ይስጠን

  • @halema1887
    @halema1887 4 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር እባሽን ይበሥልሽ ልጂሽን ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ🎉

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +1

    ይች አለም ሰንቱ ጉድ ይዛለች አይዞሽ እህት ከዚህ ሁሉ ጦጦ ወጥተሽ የጀሰታ ሰላም ታጣጥሚያለሽ እሱ አይሳነውምና

  • @Hawwiiadam1814
    @Hawwiiadam1814 ปีที่แล้ว +14

    ፀገ ተልከስከሰች እረ ዋንዶች ልብ ጊዙ ይሰት እምባ ጊፍ ነው እስክ ማቸ ነው ይኛ ሲቃይ አራብ አግር አይሸልም አግር ዉስጠ አይሸል 😢😢😢😢😢

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa ปีที่แล้ว +1

      Most of them are the same 😡

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 ปีที่แล้ว

      ለመግዛት እያሰብነበት ነው👐😀

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 ปีที่แล้ว

      @@aberaalemu1392 ማቸ ነው ይሚትግዙ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa ปีที่แล้ว

      @@aberaalemu1392 i don't think so🤔bro. instead of getting better it gets worst may be if we all teach our kids from very young age it will be good but if we continue abusing Ethiopian women's like this men u aren't going to get wife at all u are going to be single 🤣🤣🤣 getting old & die all women's will marrying foreigners since u are abusing them they deserve to do that but the evils men will staying single bad abusers are going hell 😡😡😡

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ ዘንድሮ እማንሰማው ነገር የለም ባንድ አንድ መጥፎ ወንዶች ቁሜ ቀረሁ ይሔው የልጄን አባት ከተለየኝ. ስምንት አመት ሞላኝ 😢. ምን ይሻለናል ሴቶችየ. ልዕል እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ግን ቤተሰብ ያልፈቀደው ትዳር ምን አያምርም እህቴ አይዞሽ ጾለይ

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi8974 ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ
    አኔም
    እንደዚህ አይነት ነው እኔንም
    የገጠመኝ

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 ปีที่แล้ว +1

    አረብ አገር ተመልሳ ሄዳ እድትረዳ ነው እሚፈልጉ እንጅ ልጅ ማረገዙዋ ያስደሥት ነበር ጥቅመኞች አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ዉድ አይዞሽ❤❤❤
    ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስላንተ ትህትና ማዉራት ጉንጭ ማድከም ነዉ 💪💪💪👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 ปีที่แล้ว

    አለምሰገድ በጣም ነው የማከብርህ ግን በብዛት እናቶችን ጥሩ አድርገህ ነው የምታቀርበው በየቤቱ በእናታቸው የሚያለቅሱ ብዙ ልጆች አሉ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว

    እናትሽ ልጅሽን ሰላሳደገችልሽ ብቻ ሳይሆን አንችም ወልዳ አሳድጋለች ያሁኑ ህይወትሽምን አስተዋውቀሻቸው ቤተሰቦችሽንም በክብር አስጠይቀሽ ነበር መግባት ነበረብሽ ካልሆነ ድቃላ ነውኮ የሚባለው በተለይ በገጠሩማ በጣም ነውርም ነው ግን አይዞሽ ያልፋል እመኝኝ እናትሽ ትወድሻለች ሰለናትሽ ክፋት አይወራም የእናትኮ ውለታዋ ብዙ ነው ❤

  • @fhddfhad4800
    @fhddfhad4800 ปีที่แล้ว +3

    የምን ትዳር ብቻኛ መሆን ጌጥ ነው አይዞሽ ማማዬ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርጊልኝና እናትሽ ለራስሽ በማሰብ ነው የምትቆጣሽ ትዳር ይዘሽ ደስ ብሎሽ ብትኖሪ ጠልታ ሳይሆን የትናቱ ነገር እንዳይፈጠርብሽ ብላ ይመስለኛል እንዳልሽውም ደሞ ያሁኑ ባልሽ በሽተኛ ነው ግን ስለሁሉም እግዜር ይርዳሽ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +8

    አይዛሽ እህቴ እስኪ ከቤተሰብ ከዘመድ አናግሪያቸው እና ስምምነት እንድታደርጉ😢😢😢😢 እሜቤቴ በሰላም ትግላግልሽ። ለባልሽ እግዚአብሔር ይማረው ።እናትሽ ላንቺ ብላነው የትላንትነው እንዳይደገምነው😢😢ብላይሆናል

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +11

    እናት የፈለገ ቢሆን በልጃ አትጨክንም የበፊት ጉዳትሽን እያሰቡ ይሆናል እንጂ ጠልተውሽ አይደለም እማ በግልፅ በመነጋገር ከእናትሽ ጋር ያለውን ነገር በሰላም ፍቺ አይዞሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ስሜታዊ ሆነው ወይም ርቆ አለማሰባቸውይሆናል እንጂ እናት እናት ናት ባታጠፊም ይቅርታ በያቸው የ9 ወር ቤትሽ ናቸው ተስማምታችሁ በእናትሽ እጅ እንደምትታረሺ ተስፍ አለኝ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +1

      አሉ እበክሽ ያልተነካግልግልያቃል

    • @hirut7396
      @hirut7396 ปีที่แล้ว

      @@አሚነኝተስፈኛዋ ከቤተስብ ርቆ አይራቅም ስጋ ደማችን ናቸው ቢበድሉንም ምን ማድረግ አይቻልም ጣትሽን ቆርጠሽ አትጥይው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +1

    አለምሠገድ እድሜና ጤና ይሥጥህ የዚህ ህዝብ በሙሉእንቆቅልሽመሽከም በጣም ከባድነው ጌታ ኢየሡሥ እድሜና ጤና ይሥጥህ ልጅትዋ በጣምነው ያዛዘነችኝ በትዳር ላይ ትዳር የሚመሥርቱ ለህግ ቀርበው እድሜ ይፈታህ ቢታሠሩ ደሥቲው አልችለውም

  • @misirlegesse891
    @misirlegesse891 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክሽ አሳዝኖኛል የኔ እናት ይሄን ወሬ ግን እንዳትለቂው ማለቴ ዘፈን አረ ስለ ጆሮ አምላክ😢

  • @zuriyashalmu7275
    @zuriyashalmu7275 ปีที่แล้ว

    እጅግ የማክበርክ ጋዜጠኛ እግዚሐቤር ይጠብቅክ ግን ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች መልካሙን እመኝላታለው

  • @hanlove412
    @hanlove412 ปีที่แล้ว

    የኔውድ ስታምሪ በዚ ችግር ውስጥ ሆነሽም እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው❤❤❤🙏ባልሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይማርልሽ🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

    እኽታችን አይዞሽ 😢በጣም ያሳዝናል የሒወት ጎዳናሽ በስደት ያለን አብዛኛ እኽቶች ተመሳሳይ ታሪክ አለን። እግዚአብሔር አምላክ ታሪካችንን ይቀይርልን 😢🤲🏻እኽቴ ከሙዚቃ ይልቅ። ወደ መዝሙር ቀይሪዉ ❤🙏🥰

  • @kiki7863
    @kiki7863 ปีที่แล้ว +12

    ማዘር ልክ ናቸው ያው ነው እሱም ቢከዳሽ ትርፍ ለራሳቸው ነው
    ላንቺ ብለው ነው
    ደግሞ በድሉ ያድጋል ትያለሽ እንዴ መከራሽን ቤተስብ ላይ እየጣልሽ
    ዘፈኑ ግን አስቢበት

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት እንደዚህ ይባላል እግዚአብሔር ይህኛውን ትዳር ቢባርክላት ማን ያውቃል ።

  • @harlove2985
    @harlove2985 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄ ባልሽ ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ ምን አልባት ብር አለሽ ብለው ነው የራስሽን ኑሮ እራስሽ ነሽ የምታዊቂ

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 ปีที่แล้ว +1

    ማሰብ ያለብሺ እሱ እነዳለሺ እናትሺ ያንች መጎዳትን ስለማይፈልጉ አዲሱ ወዳጂሺን ስለወደድሺዉ ገና አታዉቂም ስለዚህ እናትሺ አይፈረድባቸዉም።

  • @לגילהי
    @לגילהי ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ባልሽን እግዚአብሔር ፈውስ ይላክልሽ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว

    ዓለምየ እኔ አንተ ነክ ሱስ የሆንክብኝ እርጋታህ ትህትናህ ባልፕታሪኮችን ጉዳያቸው ላይ ትኩረት ሰጥተህ የምታዳምጥበት መንገድ እንዲሆንም ስታፅናናቸው ደስ ትላለህ እዮሃ ሚድያ ላይ ሆነ የእርቅ ማዕድ ላይ አቅራቢው አንተ ከሆንክ ፕሮግራሙን ለማድመጥ አይሰለችም አንተና ምንቴ ምርጥ ጋዜጠኞች ❤

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 ปีที่แล้ว +41

    ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ግን ለማግባትም ተሳቀቅን እኮ 😢

    • @hanna8382
      @hanna8382 ปีที่แล้ว +2

      Yekrebene

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 ปีที่แล้ว +5

      እኔ እራሱ ማንን እንደማምን አላውቅም በጣም ፈርቻለሁ

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ ปีที่แล้ว +2

      እንሞልቅሳ 🤕🤕🤕

    • @fhaddoss4568
      @fhaddoss4568 ปีที่แล้ว

      are ena erasu firaw

    • @zulayka4658
      @zulayka4658 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ባሌ ፈታሁት በግዜ

  • @umhuzayfa521
    @umhuzayfa521 ปีที่แล้ว +21

    ዱአ አርጉልኝ ስራ ፈትቼየለዉ እህቶቼ

  • @woinshetchanyalaw3085
    @woinshetchanyalaw3085 ปีที่แล้ว

    ታሳዝናለች የዋህ ናት ካነጋገራ በዛ ላይ አዲስ ህይወት ውስጥ ገብታ ለፈታሁት ነው የዘፈንኩት ስትል ያሁኑ ይከፋ ይሆን ብላ ሳታስብ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የናትሽንም ሆድ ያራራልሽ

    • @halimaseid4498
      @halimaseid4498 ปีที่แล้ว +1

      ይህም ይፈታታል ለሌላ እየዘፈነች😢

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይይይ ሙዚቃው እንኳን ይቅርብሽ ባይሆን ዘምሪበት። እናትሽ አሁንም ሌላ ልጅ አምጥተሽ እንዳትቸገሪ በማሰብ ሊሆን ይችላል ከእናት በላይ የለም ይቅርታ ብለሽ ታረቂ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 ปีที่แล้ว +3

    የአረብ አገር ብር ቀርቶባት ነው አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 ปีที่แล้ว +3

    የእናት ቀናተኛ አያድርስ ነው ልጇን ማረጋጋት ሲገባት ማሳቀቅ የኔ እናትም የታላቄን ዓል ጋዋን ታቆሽሺዓለሽ ዞርበይ እንዳላለች ውጪ ስወጣ በምልከው ብር ይጣሉ ነበር መቼ ለልጄ ነው የላከችው ብላ ደስ ይላት ነበር ምነው እንደዛ ስትንሰፈሰፊላት የነበረችው ልጅሽ አይደለች?? ነበር መልሴ!

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ
    @አርሴማየጻድቁልጅነኝ ปีที่แล้ว +9

    ማንም እናት ልጇ ማይሆን ሂወት ዉስጥ እንድትገባ አፈልግም በተለይ ሴት ልጇ ጥሩ ሂወት እንዲኖራት ምኞቷ እህቴ አንቺም የተረጋጋሽ አትመሲይኝ ተረጋጊ ተረጋጊ ተረጋጊ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ปีที่แล้ว +74

    የዘንድሮ ትዳር ጤና ጣቢያ የሚመሰለው

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 ปีที่แล้ว

    ምን ማለትህ ነው የዚህች ልጅ ቢተሰቦች ለራስቸው ክብር ሲሉያለ እድሜዋ ዳሮት እንደገና በላይዋ ላይ አግብቶ ሲጠብቃት እንኮን ትንሽም እንዲጠየቅ አላረጉም ምክንያቱም ሲጀመር ሃብት ስላለው ብቻ እንደ ሽያጭ ነው የሸጦት ለዛም ነበር የድሃ ልጅ እያለ ሚሳደበው ይባስ ብሎ ችግሮን ችላ በራሶ ጥረት ቤቴ ብላ ስትኖር አይዞሽ ብሎ እንደ እናትና አባት እንደመርዳት ይኮፈሳሉ ረዳቻቸው እንጂ አረዶት ይችን የመሰለች ልጅ ገላዋን ሸጣ እንድትጦራቸው ፈልገው ነው መጥፎ ዘመን አንች በርታ በይ እህቴ እንደው ለስሙ ብለሽ ነው እንጂ ኖሩም አልኖሩም ለውጥ የለውም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጅዬ ሲጀመር እናት ምንም አትበድልም ትክክል ነች አላስከበርሻትም እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ እሷም ልጅሽን በማሳደግ ጉዳትሽን ተካፍላለች ማርገዝሽን ባትነግሪያት በህልሟ ይነግራታል አለቀ ጠልታሽ ሳይሆን ሽማግሌ ልከሽ ቢሆን ኑሮ አትቀየምሽም ነበረ መቼ ልጅሽን ወስደሽ በእግርሽ ቆመሽ አሳየሻት ለአንቺ ብላ ነው የተቀየመችሽ ገና ልጅ ነሽ የደገመ ተረገመ ይባላል ዘፋኝነት ሃጢያት ነው ይቅርብሽ ዋጋ ያስከፍላል እናቶች እያለቀሱ እያስለቀሱ ሰላም ከእናትሽ ጋር ፍጠሪ ቆንጅዬ እግዚአብሔር ፍቅር ነው እርሱ ይርዳሽ መዝሙር ነው እንዴ የልጅሽ አባት በህግ መጠየቅ የልጅቱን ማሳደጊያ መክፈል አለበት ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ...

  • @ሀሲናነኝስድተኛዋ
    @ሀሲናነኝስድተኛዋ ปีที่แล้ว

    አይዞች እህቴ አላህ ያግዝሽ የዘፈኑ ነገር ግን 😂😂😂 ቢለቀቀ አላለቺም ውይኔ መስኪን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ እህት ያለፈውን እርሺው የወደፊቱን ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሸ እህቴ ሂወት ይቀጥላል እመብርሀን ትከተልሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ ለልጁ ጥሩ ነገር ስለሚመኝ ነው እኝህ ሴትዮ እውነት አላቸው የመጀመሪያዋን አሳደጉ አሁንም ፈጣሪ አይበለው እንጂ አንድ ነገር ብትሆኚ እዳው ለሳቸው ነው ሁለተኛ ነገር ደግሞ ቤተሰብ ክብር ይፈልጋል አንቺ ለእናትሽ ነገርኩ አልሽ እንጂ ወጉን ተከትለሽ አይደለም በሀገራችን ወግ የሚባል ነገር አለ ያ ለቤተሰብ ክብር ነው አንቺ እኮ ቤተሰቡን እነኳን ሳታስታዋውቂ አርግዘሽ ነው የሄድሽላቸው እንደኔ እኝህ ሴትዮ እውነት አላቸው

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ጠያቂ ይሄን ሁሉ ጉድ ሰምቶ ማታ እንዴት እንቅልፍ ይመጣለታል?😄

    • @lidyataye8308
      @lidyataye8308 ปีที่แล้ว

      አይገርምም እኔ አራሱ የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው ለካ እንደኔ የሚጠይቅ አለ እራሱን በራሱ ፈጣሪ ትከሻው ያስፋው

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

      እኛስ😂😅

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 ปีที่แล้ว

      አረቂዋን እየተጎነጨ ድንዝዝ ሲል ይተኛል ክክክክክክ።

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 ปีที่แล้ว

    ምስኪን የኔ የዋህ ቆንጆ የውስጥ ደግነትሽ ደስስ ይላል መጨረሻሽን ያሴምረው

  • @floop10
    @floop10 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ባለቤትሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ ሌላዉ መፍትሄ ይኖረዋል አይዞሽ ዋናዉ ጤና ነዉ❤ ❤❤❤❤💜💜

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh ปีที่แล้ว

    እኔጃ እደ አለም ሰገድ ምርጥና ትሁት ጋዜጠኛ አለ ግን? እኔጃ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @sofiatube1880
    @sofiatube1880 ปีที่แล้ว +1

    እናትሽ ትክክል ናቸው በስልክ ተጀናጅነሽ በእራስሽ ጊዜ አገባሽ አሁንም ቤተሠብ ሳያውቅ አረገዥ አረ ምን ጉድ ነው ልጅሽ ደሞ ዲቃላ ነው ትክክል ናቸው እናትሽ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቼ ጠካራ ሁኝ የማያልፍ ነገር የለም እህት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እናት እናት ናት ላንቺ ከማሰብ ነው የማስበው አንደኛ ሽምግልና ስይላክ በወግ በማረግ ስላልሆነ ያረገሽው ነገም ጥሎሽ ይሄዳል ብለው አስበው ነው ደግሞ እግዚአብሔር የሚመሰገነው በመዝሙር ነው እባክሽ ዘፈን ይቅርብሽ

  • @saratsige1888
    @saratsige1888 ปีที่แล้ว +6

    እናትየው ብር ለምደው ነው ሲቀርባቸው ዘፈኑ ግን😂😂😂😂

  • @workneshmersha7734
    @workneshmersha7734 ปีที่แล้ว

    አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ እርጋታህ አክብሮትህ ተባረክ ወንድሜ

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 ปีที่แล้ว

    እማዬ ሙዚቃዉ እንኳን ይቅርብሽ ጥበብ አልጠራችሽም ግን አንች አይዞሽ እመቤቴ የመድሐኒያለም እናት በሰላም ሁለት ታርግሽ እህቴ አትሸወጅ እናት እናት ናት ስታጫት ነዉ የሚገባሽ ምነዉ እኔ እናቴ ኖራ ባርያዋ ሆኜ በኖርኩ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ለመናገር ቤተሰብ ለልጁ ጥሩ ነገር ነዉ የሚመኙት መጥፎ ነገር አስበዉ አይደለም የዘፈኑ ነገር ይታሰብበት ሀሳቯን ለመግለፅ ከሆነ ደብዳቤ በወረቀት ፅፋ ትስጠዉ ያለምንም ወጭ እሯ

    • @Hanabnt
      @Hanabnt ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @مكيةال
    @مكيةال ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ያርብ አገር ኖሮ ከባድ ነው እዛው ጠክሪ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube ปีที่แล้ว +192

    ትዳር ባፍንጫችን ይውጣ የሚያስብል ዘመን

    • @leylaali488
      @leylaali488 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ትክክል

    • @terefemelkamu3144
      @terefemelkamu3144 ปีที่แล้ว +1

      Tedar gar aydellem chegeru. Family gar newu.

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +3

      አወ ግን ጥሩም አለ ጨዉ አደል አይቀመስ. ወንደ ደህና ይገጠም አትፍሪ

    • @rahelloveTube
      @rahelloveTube ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 እውነት ነው

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว +1

      እህህ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 4 หลายเดือนก่อน

    አሀም ሠገድ በጣም ነው የምከታተለው ይህንን ሚዲያ በቃ ቆሜ ቀረሁ አላገባም እኔ የራሡ ጉዳይ ከአንድ ወልዶ መቀመጥ ነው

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ቆይተን ለምናየው ቀጣዩን ማግኘት ስለማንችል ሊንኩን ሁሌም ኮሜንት መስጫው ስር አስቀምጥልን