I had the pleasure of teaching Elroy during her time in the 5th grade. She stood out as the most brilliant, witty, and compassionate girl in the class. Presently, I've come to realize that Hellen, who is Elroy's mother, is an incredibly inspiring and resilient woman. I consistently find her speeches captivating and believe that every word she utters holds value. May God bless you, Hellen.
Wow! Your red color couch story reminds me of my own US winter memory. Mine was a multicolor-couch that I found by the Trash dumpster it was like finding a Gold at that time .Thank you for sharing your beautiful story. Glory be to the awesome God!
How I love this woman, Her story is an inspiration and stength for most moms. May God fullfill all your hearts desire. U deserve all the happines and blessing in the world. #unstoppable #የኔ መያዝ ይለቃል የእየሱስ መያዝ ግን ይጠብቃል።
Wowooo festimo ke gimite wuch new yagegnehushi Ehte Helen ....Be Geta lay yaleshi Eminetishi ena tinikareshi ...hiwotin yeteredashibet menifesawi tiliket betam gerami new....interviwun batakuwaritut des yilegn neber....tebarekilig ...im blessed🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Is too short. Astu, please have her for part two next time. I bet she has a lot to share that God has done for her. She is such an inspiration for most of us. May God continue to bless you Helu
አድራሻዋ
0970170000
ሄለን ታደሰ
7 amete behwala meslege yalechewe keferese 7 amete not 4
@@tigistgirma548ከፈረንጁ ጋር ብቅ አለች ትዳርዋ ሳይፈርስ። ዛሬ ደግሞ መረጋጋት አቃታት። በውሸት ላይ ውሸት እውነት አይሆንም።
⁰
እግዚአብሔር ይመስገን
ሄልሪ ትንሽ ሆነ ነው ወንጌል ብርሃን የማቃችሁ ስለ አየውሽ ደስ ብሎኛል ኢየሱስ ካንች ጋር ነው
የኔ መያዝ ይለቃል የእየሱስ መያዝ ግን ይጠብቃል።
የሚገርም ቃል አሜን🤲
ጌታ ሆይ አትልቀቀኝ አትተወኝ🤲🙏
አሜን አሜን 🙏🙏
Amen 🙏 🙏 🙏
Amen amen amen
Amen❤
የሰከነ የረጋ የተቀመመ አነጋገር ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ሴቶች ሞዴሎች ናችሁ ተባረኩ አይወሰድባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Weww እሚገርሞ ቃል የኔ መያዝ ይለቃል የሱ መያዝ ግን ያጠብቃል ‼️🙏
እውነት ይህች ሴት ጀግና ናት በፊት አልወዳትም ነበር since ጥሌ አሁን ግን ከምትሰጥው interview በመነሳት ያለኝን አመለካከት እንድቀይር ሊያደርገኝ ነው ❤
በትክክል ጣፋጭ ወግ ነበር።አስቱ እሷ ብዙ እንድትናገር እድል ብትሰጪያት ጥሩ ነበር።በጣም ጠቃሚና የሚያንፅ ሀሳቦች ነበሩ የተላለፉት።ሌላ እድል እንደምታመቻቺ ተስፋ አደርጋለሁ።ሄሊዬ አስቱ ተባረኩ❤
ውይ በጣም አሳጠራችሁት እንጂ እውነትም ጣፋጭ ወግ ሄሉ ዘመንሽ ይባረክ
I had the pleasure of teaching Elroy during her time in the 5th grade. She stood out as the most brilliant, witty, and compassionate girl in the class. Presently, I've come to realize that Hellen, who is Elroy's mother, is an incredibly inspiring and resilient woman. I consistently find her speeches captivating and believe that every word she utters holds value. May God bless you, Hellen.
በአረብኛ ፡ [ተኪያ ሀሰን] ሲተረጎም ፡ በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ስለእስልምና በክህደት ቃል መመስከር ፡ ጥሩ ወይም መልካም ነው ማለት ስለሆነ ፡ ሌላ መጠሪያ ስም ብትጠቀሚ ይመከራል። 🤔
ድንቅ ሴት ለብዙ ሴቶች የጥንካሬ ምሳሌ እኔ ኢንተርቪው በሰጠችበት ሁሉ ታሪክዋን እሰማለሁ ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማት ተባረኪ
እንዴት የተረጋጋሽ እንደበተ እርእቱ ነሽ በእምነትሽ ጠንካራና ልብሽን ከእግዚአብሔር ጋር ያገናኝሽ ጠንካራ ሴት !! ያሰብሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ እእግዚእብሄር እምላክ 🙏🏾❤️
የዚህ አለም ትልቅ እድል ጌታ እየሱስን ማግኘት ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ::አነተን ያስተዋወቁኝ ሰወች ዘመናቸው ይባረክ ::
የምድረበዳ ወዳጅ: ወረት አልባ አጋዥ: ሳሰበው ይገርመኛል :: ስንመለስ ፊቱን የሚመለስ የፍቅር አምላክ :በሁኔታ ሁሉ ጣልቃ የሚገባ ረዳት🙏🙏🙏🙏🙏
በስሙ የሚነግዱ ተኩላ
ዋው !! የእኔ ቆንጆ እንኳን ሁሉ አለፈ አንቺ ለአላማ መኖር ህያው ምስክር የቀዩ ሶፋ ታሪክ ውስጤን ነው የነካው ይችን ስሜት ያለፈባት ያውቀዋል። በእውነት እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ነው።
ምንም ቃል የለኝም ከልብ ነው የማከብርሽ።❤❤ ሺ አመት ኑሪ!!!
እስከዛሬ በፀጋው ሸፍኖ ያኖረሽ መድሐኒአለም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ደስተኛ ያድርግሽ እህቴ ውድድድድድ
ይረዳል ይደግፍል ጉልበት ይሆናል ጌታ የኔ ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ!!!
በጣም ትልቅ ሠው እውነተኛ ትልቅ አሰተሣሠብ ትልቅ ማነት የሚገርምሸ የኔ እናት እንዳንች ጠንካራ ለልጇቾ የምትሠጠው ፍቅርና ግምት ልነግርሸ አልችልም በፍቅር በጤንነት በብርታት እረዥም ዘመን ያኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉ክብር ለመዳህኔለም
አጣሪ። ውሸታም ነች
መረጋጋቷ ደስ ሲል! እግዚዓብሔር በሁሉም ነገር ይርዳሽ!!
ተባረኪ በጣምአስተማሪ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው ይገርማል እግዚአብሔር የሠጣት ፅናት እምነት ትጋት መታደል ነው ቃለመጠይቁ ባያቆም ተመኘሁ
ሄለን ታደሰ በአሜሪካ ከአራት ልጆች ጋር ጥረቷ የሚደነቅ ነው አንድ እራሳችንን ችለን ለመኖር እንኳን ከከባድም -ከባድ ነው እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
ጥሩ የሴት ተምሳሌት
ውሸታም ነች።
የልጅዋን እኩያ ፈረንጅ ይዛ ስትዘላዘል አልነበር ደሞ አለማፈርዋ
ነበር እኮ ያለፈ ነው ቢሆን እንኮን ትላንት ዛሪ ኣይደለም እግዛብሄር መሃሪ ይቅር ባይ ኣዲስ ቀን የሚሰጥ ነው!
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘዮዘር አንተ ወይም አንቺ ስንቴ ወደቅህ ተነሳህ በድርጊት ትተን በሀሳብ የረከስክበት ቀን የለም
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘመብቶ ነው በትዳራ ላይ አልማገጠችም ወረኛ ስቱ በትዳሩ ላይ ማጋጭ ነው
የኔ መያዝ ይለቃል የየሱስ መያዝ ግን ይጠብቃል እውነት ነው እሱ ባያጠብቀን ለዛሬ ባልቆምን ነበር የታመነው አምላክ ታማኝ ሆኖ ለዘላለም ይኖራል እህቶቼ የጌታ በመሆናችሁ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይበለን ያገለገለንን አምላካችንን እስከ ዘመናችን መጨረሻ እናገልግለው ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነንና ባንደበታችን ብቻ ሳይሆን በኑሮአችን በህይወታችን እንገለፅ እየሱስን እንምሰል የያዘን ያፈቀረን ለዘላለም ነው የሰው ፍቅር ጊዜያውዊ ነው
የፀጋው ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ሄሉዬ ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው እርጋታሽ የቃላት አገላለጥሽ ያለሽ ትሕትና እግዚአብሔር በውስጥሽ ያስቀመጠው መገለጥ ግርም ይላል እንደዚህ አይነት ማንነት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይባረክ አንቺና ያንቺ የሆነው ሁሉ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን በሌላ የሕይወት ምስክርነት እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን !!!!!!!
እናት ትኑር ዝም ብለሽ ብታወሪ አትጠገቢም በነገራችን ላይ አስቴር አንቺንም አደንቅሻለሁ። ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሀ።
እርጋታዋ ደሞ ደስ ሲል። እሰቴ ሌሎች እህቶቻችን ተማሩ መንቀዝቀዝ ይቅርባቹ አንዳዴማ መደመጥ እሰከሚያቅት ደረሰ ሰትናገሩ የምተቸኩሉት።
ለስለስ ብሎ የሚናገር ሰው ማመን አቆምኩ።
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አቤነዘር የእግዚአብሔር እርዳታ ካንቺ ጋር ስላለ ነው ልጆችሽን ይዘሽ ፋሬስ ( ጥሰሽ) የመውጣትሽ ያለመውደቅሽ. ሚስጥር ጉልበትሽ የሆነው ጌታ ካንቺ ጋር ስላለ ብቻ ነው ግን ስኬትንም ጌታ ኢየሱስን ይዞ መጓዝ የስኬት መጨረሻ ነው ለምን ማንም ሰው በሚጠፋው ሀብት ይባረክና አስቀድሞ ፅድቁን ሳይፈልግ ዋናውን ሳይተዋወቅ በተከታዩ ተማርኮ ይቀራል የሁለታችሁ እህቶች ጌታን መከተልና መውደድ ደስ የሚለኝ ጉዳይ ነው እድሜያችሁ ይባረክ ❤😊😊😊😊
የእግዚአብሔር ልጆች ተባረኩ!!😍ተምሪ ተፅናንቼ ጌተዬን
አይቻለሁ። ውስጣችሁ ውብ ነው መልክተኛ ናችሁ።ደርሶናል።
መንፈስ ቅዱስን በእናንተ ውስጥ አየሁት
Helen Taddese she is really humble
በጣም ብርቱ ሴት ጠንካራ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምሽ እመኝልሻለዉ አሜን 🙏
እውነት ለመናገር ድንቅ ሰው ነሽ ከባድ ነው አሜሪካን ሀገር ልጆች ይዞ ሴት ሆኖ መኖር ከባድ ነው ፣ ጐበዝ ሴት ነሽ❤ በርቺ
Yes it is not easy. But there are so many people who have done this
ቀዩ ሶፋ የጥንካሬሽ ምልክት ጐትተሽ ማውጣት ሳይሆን ካለሽ አላማ ለመድረስ የልብሽ ጥንካሬ ማሳያ ነው
መስዋእትነት ከፍሎ መጨረሻ ላይ የተመቻቸ ቦታ ላይ መቀመጥንም ፡ ቀዩ ሶፋ ተምሳሌት ሊሆን ይችላል።
🩸🪭
የዚችን ሴት ጀግንነት በምን ቃል ልግለጸው😢ወረቢ በጣም ጀግና አይገልፅሽም እምዬ
ሔልዬ ነኔ ውድ ባንቺ ውስጥ ያለው ከሁሉ ይበልጣል !!!አንቺ ለኔ ልዪ ሴት ነሽ አስለቀሽኝ።አቦ ቀሪ ዘመንሽ ብርክ ይበል!!!
አስቴር በዳኔ እግዚአብሔርን በብዙ ነገር አሳዝነሺዋል ንስሀ ግቢ በፍጹም ኢንተርቭው ከምታደርጊያት ጋር በፍጹም በፍጹም በፍጹም በፍጹም!!!!! አትመጣጠኑም በጣም ስነስርአት ያላት ሴት ናት ነጥቤ ንስሐ ግቢ!!!!
ይገርማል በጣም የኔ መያዝ ይለቃል የአንተ መያዝ ይጠብቃል ድንቅ ነው ንግግሯ ኡንተሪቪው አጥሯል አስቱ የተረጋጋች አስተማሪ ትምክህት ጉራ የሌለባት ከህይወቷ ብዙ መማር የምንችልባት ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ናት
በጣም ጀግና ሴት…ጭንቀትሽን አብሬ ተጨነኩ እኮ! ስቃይ የሰዉ ልጅ የማያዉቀዉን ጉብዝና እንደሚያወጣ ምስክር የሆንሽ ሴት ነሽ።
አቤት በመከራ ቀን የእግዚአብሔር አብሮነት ይደንቃል ስው በኢየሱሰ ሲያምን በመከራው ጊዜ የጌታ አብሮት ከእርሱ ጋር መሆኑን ያየውበት ምስክርነት ነው ተባረኩ
ሁሌም ለሴት ልጅ ክብር አለኝ ጀግና ነሽ አምላክሽ እረድቶሽ ዛሬጋ መድረስሽ በጣም ደስ ይላል
ሔለን ተባረኪ አንቺ በማስተዋል ውስጥ ሆነሽ አስሬ ለክተሽ አንዴ ላይ ለካ ሽ እና ቆረጥሽው ድንቅጥንካሬ ጀግና በርቺ
እህቴ ፀጋውበዝቶልሽ አስሬ እንድትለኪ በአንዴ እንድትቆርጪ ያረገሽ ከጌታ ጋር ያለሽ ጠንካራግንኙነት ነው በርቺ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ የኔስ አስር ሞልቶ ተቆርጦ የማርፈው
ባያት የማትሰለቸኝ ጠንካራ ሴት
እንዴት እርግት ያለች መልካም አንደበት ጣፋጭ የማትጠገብ ጠንካራ ሴት ተባረኪ ደስ ስትል ጎበዝ ጠንካራ ተምሳሌት❤
በጣም መልካም ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ሄለን እናመሰግናለን ።
ሕልሙ ስትናገር የሚገርም ሃይል ተሰማኝ ዋው በጣም ወደድኳችሁ በጌታ ውድ እህቶቼ በተለይ ሞትን የተመለከተችበት እይታዋ አስደንቆኛል አስተምሮኛል አስቱ ሄሊ ውድ የጌታ ባርያዎች የአባቴ ቡሩካን
Wow! Your red color couch story reminds me of my own US winter memory. Mine was a multicolor-couch that I found by the Trash dumpster it was like finding a Gold at that time .Thank you for sharing your beautiful story. Glory be to the awesome God!
ብዙ ጊዜ በጣም ያላረጀ እቃ የሚጣለው ፡ በተባይ ሲወረር ነው ይባላል። ወደ ቤታችሁ ካስገባችሁት በኋላ ፡ ቤታችሁ ውስጥ በተባይ አልተቸገራችሁም ፧🤔
@@TruthEz No, that is not true. They throw away the old Furniture to have a room for the new furniture 🇪🇹🙏
በዚህ ሁሉ የረዳሽ ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሸ
በቀን 8 ስሀት የሚነዳ ትራክ ድራይቨር እኮ ነዉ በጣም ጀግና ነች እንጂ ዋዉ ሳለመሰግንሽ ማለፍ አልችልም።
Ene 10 seat beken eneda neber uber
ኢየሱስ እኮ ሰውን ይወዳል ኢየሱስ እኮ ሰውን ይዉዳል❤❤❤
እግዚያብሔርን ይዞ ያፈረ ማንም የለም እንኳንም ጌታ የረዳሽ እህቴ ❤❤❤❤
እግዚአብሄር ሲደገፍት የደከምን የሮጥን ይመስለናል ክብሩን ሲገልፅ ነው ክብሩን ገለፅብሽ ዛሬ ቤት ተቀምጠሽ አሳድገሽም የመባረክ ነገር እያየነው ነው የሱ ክብር ሲገለፅ እደዚህ ነው አሁንም ክብሩን ይውስድ የኔ ጌታ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ በየቤታችን ብዙ ተእምር አለው ልበኛ ሴት ነሽ ሁልግዜ በመንገዱ ያኑርሽ እንቅፋትን ይንቀልልሽ 🙏
አንቺ ለፍተሽ አሳድገሽ አባትየው ልጁን ይዞ አፉን ሞልቶ ያወራል😢😢😢
Eko
አትፍረዱ የሱን ስትሰሙ እሷ ልጆቿን አሜሪካ አዳሪ ትምህርት ቤት ነው ያሳደገችው። አሁን እሱ ጥሩ ትዳር ይዞ ስላለ ሉሆን ይችላል። አሁን ምን ያደርጋል በየ ሚድያው እየወጡ የቤት ጉዳይ ማውራት
@@be8cab ያወራች አይመስለኝም
ያስረገዘውስ 😂😂😂 እሷ ጥላ ስትሄድ ማን ያዛቸው 😏
@@oumahmed965ሄለን
እኔ በጣም አምናለሁ እኔም እዳች አራት ልጆተችአሉኝ ያለሁትም ወጭነው እግዚአብሔር ምሰክሪ ነው ለ ልጆቸ ዋጋ እየከፈልኩ እያስተማርኩ ሰራ እሰራለሁ ቢዚ። ነኝ አስአመት
ሙሉ ወንድ የሚባል ጉኑኝነት ሳላረግ ልጆቸ ከሰው አገር እዳይጠፋብኝ እዳይበላሹብኝ አሁንም ተምረው እስመረቁ ምንም አሁንም አላስብም ድንግል እመቤቴ አማላጇ እሳ የወስጤ ታቃለች ደሞ ትረዳኛለች እማምላክ
ጎበዝ ሴት ጎበዝ እናት እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ። ያሳርፍሽም።
በእውነት ልቤያዘነላት ሴት አምላክ ይርዳሽ ያንቺብቻ ልብ የደማ እንዳይመስልሽ የብዙሴት ታሪክ ነው አይዞሽ ቦታ ሲደርሱ አባት አላቸው ።ያሳዝናል
Tikekel naw ግን ጌታ ኸሁሉ በላይ ነው ♥️♥️♥️
ሂለን በጣም ነው የማከብርሽ ይሁን እውነት ሴቶች ብዙ ካንቺ የምንማራው ነገር አለ ለኔ ዛሬ ግን ችግር ከመሸሽ መጋፈጥን አስተምረሽኛል እና ጨለማ ያልፉል ለካ ባንቺ ውስጥ ብዙ ተምራለው ለኔ ጀግና ሴት ነሽ በቃ ለብዙ ሴት አራያ ነሽ ባገኛሽ ደስ ባለኛ
I wish to see Helen as a holster in any tv channel l like her strength
ሄለን ታደሰ በጣም ነው የምወዳት ዛሬ ደሞ ታሪኳን ስሰማ የበለጠ ወደድኳት ዋው ጥንካሬዋ ለኔ ሪል ሞዴል ሆናልኛለች አስቱ ጌታ ይባርክሽ ስላቀረብሽልን በአካል ባገኛት ደስ ይለኛል ተባረኩ
How I love this woman, Her story is an inspiration and stength for most moms. May God fullfill all your hearts desire. U deserve all the happines and blessing in the world. #unstoppable #የኔ መያዝ ይለቃል የእየሱስ መያዝ ግን ይጠብቃል።
የኔ መያዝ ይለቃል ያንተ መያዝ ይጠብቃል ውዶቼ ናችሁ ጌታ አብዝቶ ይያዝሽ ሁለታችሁንም ይያዛችሁ!
ሄሉይ እወድሻለሁ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳሽ ልጆችሽ ጌታ ስላስደጋግችሁ ደስ ብሎኛል ድር ወንጌል ብርሃን ነው ስንድይ እስኩል ስላየውሽ እግዚአብሔር እድል ስለስጠሽ ይመስግን ፍጣሪ
Aster ,we need more interview with Hele .her understanding of Life and Bible is great.for those Prosperity followers, be human first.
ጌታሆይ እኔንም እደእህቶቼ እዳትተወኝ አሜን
ብዙ ትምህርት አግኛቻለሁ የኔ እህት ጠንካራ ነሽ
አምላካችን ጌታ ኢየሱስ እኮ የሁላችንም አምላክ ነው እናንተ ግን ሁሌ የኔ የሚልክ መንፈስ ስለሆነ ያላችሁ እራሳችሁን ከመጠን በላይ ከፍ ያምታደርጉ ናችሁ ሁለታችሁንም ግን በግሌ ጥሩ የሆነ አመለካከት ነው ያለኝ በጥንካሬያችሁ
ጌታ እየሱስ እኮ ላንቺም የግልሽ አምላክ ነው እህትአለም
ሄሉየንም አስቱንም እናመሠግናለን ታዲያ ከናንተ ጀርባ ያሉትን ሞያተኞች ሳንረሳ ነው የአሜሪካንን ጉድ አሳጥራው ነው እንጂ ተወርቶ አያልቅም እንዳለችው ፈጣሪ እረድቷት ነው እንጅ እንኳን አራት ልጅ ይዞ ለአንድ ነፍስ ቢል መክፈል አቅቷቸው ጎዳና የሚወጡ ሞልተዋል በጣም ጠንካራና ምሳሌ መሆን የምትቾይ ሴት ነሽ በርች ከልብ እንወዳችኋለን
ጥቂት ወደ ጎዳና የሚወጡት ፡ በተለያየ ሱስ የተያዙት እንጂ [ቢል] መክፈል አቅቷቸው እንዳልሆነ ይነገራል። 🤔
የአሜሪካን አገር አበሾችን አኗኗር በተለይ የመኖርያ ፈቃድ የሌላቸው ሰዎችን ኑሮ ስላስረዳሽልን በጣም እናመሰግናለን 🇺🇸
What an awesome God we have!! What an amazing life testimony!!
ሄሉዬ የኔ ተምሳሌት ነሽ የሴት ጀግና ተባረኪ❤አስቱካዬም ተባረኪ❤
የክርስቶስ ወታደሮች በርቱ🎉❤
"ኢንፎርሜሽን አላባክንም" ደስ የሚል አባባ ነው ጠንካራ ጎበዝግ ሔለን
ሄለኔ ድንቅ ታራክ ነው በአሜሪካ ያሳለፍሥሽው ታሪክ በተለይ የቀዯዋ ሶፋ ታሪክ ጀግና ነሽ ያን ሶፋ ይዘሽ ፎቁ ቤትሽ ማግባትሽ አንድ ወንበር እንኳን ይከብዶል ልጆችሽጋ ለመሄድ ት / ቤ የምትነጂው ያሁሉ ሰዓት እዚህ ያለን ሰዎች ነን በይበልጥ የሚገባን ድንቅ ነው
ሌላው ስለ እምነትሽ ብዙ እንዳልልሽ እግዜር ይሚያየው ሥራችንን ነው ስላልሽ አልፌዋለው ግን የምታሲቢው ሌላ ሬኤ አለኝ ላልሽው እኔ እዩ ጩፋ በህልሜ አየሁሽ ራኤሽን ከኔጋ ስትሰሪ ብሎ ስንት አመት የለፋሽበትን -------
😂እዩ ጩፋ
አንድ ክሬዲት ማግኘት ያለበትን ሰው ማስታወቂያ የሰራለት እንጅ ቃለመጠይቅ አይመስለኝም 😊
ዋው የሚገር አዘራርባ ናተይ ምሓዝ ይገድፍ እዩ ናትካ ምሓዝ ይጠብቅ እዩ አይትግፈኒ
What a wise woman. The thing u said about nazreth and awassa was so smart. Thank you. Gobez berchi.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ካንቺ ጥንካሬን ተማርኩኝ❤❤ የቀዯ ሶፋ ጉዳይ በጣም ይገርማል!አውን ምታርፊበት ጊዜ ይኡንልሽ❤❤❤
This is a wonderful testimony which encourage all.
በጣም ጠንካራና ታታሪ ሰው ነሽ:: የቀድሞ ባለቤትሽን ግን ፈጽመሽ ይቅር በይው
እሱዋ ነች እኮ ፈረንጅ ይዛ ብቅ ያለችው። የምታወራው እውነት መስሎሽ ነው?
ደስ የምትል ልስልስ ያለች የተረጋጋች ሴት በስመአብ ደስ ትላለች አስቱ ማርያምን በሳል ሴት ስላቁረብሽልን እናመስግናለን አንደበቷን ወደድኩት❤
የኔ መያዝ ይለቃል! የአንተ መያዝ ይጠብቃል።።። በጣም አሥተዋይ ሞገሥ ያለሽ ነሽ።🙏🙏🙏
ዉይ አንቺ ሴት ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ነሽ ሁሌም ህይወት መሀሉ አይታወቅም እኔም ሮል ሞዴሌ ነሽ በጣም አከብርሻለሁ
አስቱዬ በጣም የሚወዱሽን ሰዎች ሁሉ ብታሰልፊ ከፊት የምታገኝኝ እናት ነኝ የዛሬዉ ቃለ ምልልስሽ በጣም የሚመጥንሽ ብቻ ሳይሆን ዉበትሽን ፍንትዉ አድርጎ ያሳየ ነዉ ብልሽ አልዋሸሁም
ይገርማል የተወዳጅዋ ሄለን ታሪክ መቼም በቃ አንለዉም ደግመሽ እንደምትጋብዣት አምናለሁ
አስቱዬ በጌታ ብዬ ልለምንሽ ፖለቲካ እንድትናገሪላቸዉ ለሚጋብዙሽ ዩቱበሮች ባትገኝላቸዉ በጣም ደስ ይለኛል በጣም የሚያምርብሽ እንደዛሬዉ ስለሆነ ቀጥይበት ለኢትዮጵያ መቆርቆርሽን እወደዋለሁ አይዞሽ የሱዋ ተቆርቁዋሪ አምላክ ስላላት ለሱ ተይለት አንደበት እሳት ነዉ የሚለዉን ቃል አስቢ ተባረኪ እግዚአብሔር በምትሰሪዉ ሥራ ሁሉ አብሮሽ እንዲሆን ፀሎቴ ነዉ ተባረኪ !!!!!!!
My Beautiful sisters!!
Great interview .
Blessing to both of you.
መናገር እየፈለገች አላናግር አልሻት አንቺ ሁሌም የመናገሩ እድል አለሽ ለእሷ እድሉን ብትሰጫት ወይም ሀሳቧን እስክትጨርስ ባታቋርጫት ጥሩ ነበር
Yene meyaze yilkal yante meyaze yetebkal wow ❤
ደስ ስትሉ ተባረኩ ሄለን አስቱ በርቱ ጌታ በደጅ ነው
ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላፍም:: ለብዙዎቻችን አስተማሪ ነው ግን ነገር ከስሩ እንደሚባለው አሜሪካ ልጆችሽን ይዘሽ ስትሄጂ የቀድሞ ባለቤትሽ ተስማምቶ ነበረ ወይ? ያው እንኳን አገር ቤትም ያለስምምነት አይቀየርም:: ይህ ጥያቄ ባልተመለሰበት ሁኔታ ሰው የራሱን ግምት ቢወስድ አይፈረድበትም:: ነገር ከመሃል ጀምሮ እኔን እመኑኝ ማለት ጥሩ አይመስለኝም:: ኢትዮጵያ በነበራችሁብት ወቅት ከአብዛኛው ኢትዮጵያውያዊ የተሻለ ኑሮ እንደነበራችሁ ግልጽ ነው:: የሆነ ቃለመጠየቃችሁን አንብቤዋለሁ በአግዳሚ ወንበር ትዳር እንደመሰረታችሁ እና እንዴት በፍቅር አብራችሁ እንዳደጋችሁ የሚገልፅ ነበር:: Any way two side of the story.
she is so strong person!!!
አስቱ ጥሩ ነገር ነው ማቅረብሽ ግን የክርስቶስ ልብ እንዳላት ነው የተረዳሁት ታዲያ ለምንድነው አንድ ቀን በኢንተርቪው የልጆቿን አባት የማትጠቅሰው እሷም ሌላ ህይወት እሱም እንደዛው የግድ በክፊ መሆን የለበትም ስሙን አለማንሳት ጨዋነት ነው? ለምን ከልብ ይቅር ተባብለው አይበራረኩም እግዚአብሄር ይችላል
አንድ ቀን ሄለን ኒቆዲሞስ ሾው ላይ ብትቀርብስ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ይህ ሊሆን የሚችለው እውነት ልብሽን ለጌታ ከሰጠሽ ነው ዛሬ ስለንጥቀቱ እናስባለን 🤔 ማነው የሚነጠቀው? ነገ አብረን እንገናኝ ይሆን .....ይቅር ትቼዋለሁ ልፈርድ አይደለም አትፍረድ ይላልና ቃሉ ሄለንዬ አዎ ጠንካራ ሴት ነሽ ይበልጥኑ ባንቺ ያለው ኢየሱስ እንዴት እንደሚያስችል ሌላ ጥንካሬሽን የምታሳይበት ከፊትሽ እግዚአብሄር በጨመረልሽቀናቶች እስቲ ስሪበት ቀላል አይደለም ጌታ ይችላል ያ! ልብሽ ውስጥ ያፈሰሰልሽ ዘይት አሁንም ይሰራል
አድናቂሽ ነኝ
አንተ ወይም አንቺ በእርሷ ቦታ ብትሆን የፈለገ ነገር ቢሆን ታደርገዋለህ?
እንደ አወራርዋ አወ፣ ወደጌታ ለመሄድ ተዘጋጅቻለሁ ብላለች ምን ልታወራ ነው ሄዳ😅
@@AynadisHaile-uf2kr
ፈርጄባት አይደለም እሷ በራሷ አትችልም ግን የያዛት እሱ አምሏኳ ይችላል አትሊስት ይቅር ተባብለው መበራረክ አለባቸው
@@AynadisHaile-uf2kr
አዎ እኔ አልችልም እግዚአብሔር ግን ይችላል
ይዞኛል ያለችው እግዚአብሄር ያስችላታል ግን በቀላል የሚሆን አይደለም
ልፈርድባት አይደለም
ጥሩ የነሱ ይቅር መባባል ለራሳቸውና ለሰዎች ሊያስደስት ይችል ይሆናል ችግሩ መፍታታቸው ብቻ አይደለም ደግሞ ማግባታቸው ነው የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል ተላልፈው በሚኖሩት ህይወት ሁሌ አመንዝራ መሆንስ ?ይህን የሚለው ቅዱስ ቃሉ ነው።ሁለቱም በህይወት እያሉ የተፈታችውን/የተፈታውን ያገባ አመንዝራ ነው።
Wowooo festimo ke gimite wuch new yagegnehushi Ehte Helen ....Be Geta lay yaleshi Eminetishi ena tinikareshi ...hiwotin yeteredashibet menifesawi tiliket betam gerami new....interviwun batakuwaritut des yilegn neber....tebarekilig ...im blessed🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
ጥንካሬ ለራስ ነው ውጭ መሄዱንም መርጠሽ እቋቋመዋለሁ ብለሽ ይመስላል ስለዚህ ለፍቶ ውጤት ላይ መድረስም ግድ ነው ተለያይተናል ያልሽው ባለቤትሽ ጋር እንደመረዳዳት እሱ ምንም ባላለበት በየሚድያው ፎቶሽን ለጣጥፈሽ ፈትቼዋለሁ ዓለም ይወቅልኝ አዲሱ እጮኛዬም ይኽውላችሁ እወቁልኝ እያልሽ አደባባይ የወጣሽው አንቺው ነበርሽ ስለዚህ ፍቺ ባይፈቀድም ምርጫሽ ሆኗል ጥልሽም ሌላ ተሰጥቶታል የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆነች እንዳንቺው ቆንጆ ሴት እናም ልጆቻችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
Yemetnagerw negere leleloche temehrte yehonale tenkare lerase newe gene yes a tenekare yastemrale letelahune kanchi weye kante ESA tekerbaleche besew heywete kamefrede erasene mayete teru newe
ውይ የአንዳንድ ሰው አስተያየት ግን 🤮 ዝም ማለት ማንን ገደለ?
Zemedua nesh
ምንድነው? 🤔 ይሄ ሁሉ ቅዠት
@@edentasew8077
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Is too short. Astu, please have her for part two next time. I bet she has a lot to share that God has done for her. She is such an inspiration for most of us. May God continue to bless you Helu
አ.አ ስትኖር ጥሩ ህይወት እንደነበራት ይመስለኝ ነበር ለምን ውጪ ሃገር ሄዳ ይህን ሁሉመሰዋት መክፈል አስፈለጋት
You are such an amazing person! God bless you. It is hard to parent kids in America. You did great!
❤ጐበዝ ሴት ናት ፣ ግን ለብቻዋ ይህንን ሁሉ መስዋእትነት የከፈለችው ለምንድነው? ሲጀመርም ተለያይታ ነበረ የሄደችው ? ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነበረ ፣ ምክንያቱም የሆነ ጥቁር ጠብሳ ፎቶ ፖስታ ህዝብ ሁሉ የወረደባትን እናውቃለን ፣ ይህም የሆነው ጥላሁንን ገፍታው መስሎት ነው እና ግልፅ ብታረጉት መልካም ነበረ፣ ሄሉ ግን ጎበዝ ነሽ የአሜሪካን ኑሮ ስለማውቀው ነው።❤❤ በርቺ
ይህች ሴት እንዴት ደስ እንደምትለኝ።ኩራት ናት ይህች ሴት። 💚💛❤
She has a good spirit. A lovely woman. I don’t see her life as being hard at all. She seems blessed and having a successful journey. God bless you.
Wow great tastimony your are blessed
በጣም ይገርማል
በእውነት አምላክ አንችን የውቅሻል ያሰብሽውን ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ያሳካልሽ
እዪሀ ላይ ተከታትያት በጣም አሰተማሪ ታሪክ ነው ።።።ጠንካራ ሴት ናት
Kberi yene Emebet! !
ሔለን ያሳለፋሽውን ታሪክ በፊልም ብታመጪው አስተማሪነው
ሄለን እና ጥላሁን ጉጉሳ የተጋቡት በሳር ፍራሽ እና በአንድ ባልዲ ቡታጋዝ አነስተኛ ሰርቢስ ቤት ውስጥ ነው አሜሪካ ሂዳ አይደለም ቀይሶፋ እስከ መጉተት የደረሰ ችግር የገባችው ::ስለ ትዳርዋ ጥላሁን ጉጉሳ ብዙ ግዜ ኢትዮጵያ ስለምያሳልፍ አንድ ነጭ አሜሪካዊ ለምዳ ከ 4ዓመት ቡሀላ ለጥላሁን ጉጉሳ አልፈልግህም የት ነበርክ እስክዛሬ 4ዓመት ሙሉ ዘወር ብለህ ሳታየኝ ምን ሆነች የት ገባች ምን ኣጋጠማት ልጆች ይዛ ሳትል ዛሬ ፍለጋየ ትመጣለህ እንዴ ዘወር በል ብላ ኣስደንግጣ ከአሜሪካ በፍጥነት እንደመለሰችው ይታወቃል አሁን ምን ትለሳለሳለች 🤔ምናልባት ወጣቱን ክፍል እዉነት ብሎ ንግግርዋ እንዴ ትምህርት ያየው ይሆናል ለ ኣሮጊቱ ብጥየዎችዋ ግን እዉነቱ ይህ አይደለም ኣትንቦርቐቂ በቀዝቃዛ በረዶ ድምፅ 😨
ልክ ብለሻል ለማያቃት ታዉራ
wow may God bless you
ደስ የሚልና መንፈስ አዳሽ ትምህርት ሰጭ ውይይት ነበር🙏
እኔ ተጽናንቼበታለሁ🙏
እንድጠናከር አድርጎኛል🙏
❤❤❤
You are a strong women keep it up!
What a strong and blessed woman ❤
Wow such an inspiring woman keep shining with God