ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባክሽ ጠያቂዋ ተረጋጊ ለጋዜጠኛ አቅማዳም እንኳ አልደረሽም😢 ታማሚዋ አላህ ይማርሽ
እንዴ በስረሀት እየጠየቀቻት እኮ ነው ሰው ላይ ግዴታ የሆነ ነገር እናውጣ😂😂
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔ እራሴ ደሜን ነው ያፈላው አጠያየቋ
በጣም የሚያሳዝን ነው ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ለመኖር ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው እባካችው ወገኖች ተባብረን ለልጆቾዋ እንድትኖር የቻልነውን ድጋፍ እናድርግላት እናትዬዋሞ በጣም አንጀት ይበላሉ እና ወገን ነው ለወገን ደራሽ
ጠበል ግቡ😢ለእሱ እሚሳነው ነገር የለም
ፀበል ሂጂ ትዲኚአለሽ እግዝአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏😥😥😥
ጠያቄዋ በጣም ይቀርሻል አስተካክይ ምንም አትችይም በጣም ነው ደሜን ያፈላችው ታማሜዋ እመቤቴ ትማርሽ
ስታምር እንደዚህ ሆነሽ ነው ያገባሽ??? አይዞሽ እናቴ!! ምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው ሰይጣን!!!
ጸፀበል ግቢ ቁርቢ ጽልይ ትድኛለሺ እህቴ
ሰራተኛችሁ ባለቤትሽ ላይ መስተፋቅር አድርጋበት ነው አንቺላይ መተት አድርጋብሽ ነው ሽባ የሆንሽው ሽንቁሩ ሚካኤል ፀበል ሂጂ ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ።
Kkkkkk matatin ba matate?
ትክክል
@@exodusexodus8636yemtakewn atekbater eski
😢😢😢😢ወይኔ የእኔ እናት እንዴት አሳዘነችኝ ቢኖረኝ እንደው በረዳሁሽ እንደው ያላችው ሰዎች ተባበርዋት በፈጠራችው እናትዋ እንዴት ያሳዝናሉ 😢😢😢
አይ ውዶች የስራቸውን ይስጣቸው በዛው ልክ መልካሞችም አሉ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
አይዞሽ እህቴ ።እነሱን እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል።እሷንም እንዳንችው ያደርጋታል አይቀርም።
ወይኔ ጋዜጠኛ ነኝ ብለሽ ታወሪ ይሆናልኮ ድክም የሚያደርግ ጥያቄ እየደጋገምሽ ትጠይቂያለሽ ።
አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ። ደሞ ትድኛለሽ። ሁሉም ያልፍል። ይህኔ እሱ ቢታመም ነሮ ከስተሽ ጠቁረሽ ታስታምሚ ነበርር። ወንዶች ግን ክፍ ናቸው። ኧረ ልብ ይስጣቸው።
በጣም አብዛኛው ወንድ ክፉ ነው ማስተዋል ይስጣቸው
አይ ይቺ ህይወት ፈተና ናት እኔም ከባሌ ስፋታ ልጄ እሱ ጋር ነበረች መታወቂያዬን ለልደት ካርድ ብሎ ወስዶ አልሰጥም ብሎ አስቀርቶብኛል እንደዚህ አይነት ወንዶች ብዙ አሉ ልጄን በፍርድ ቤት መልሼ ወሰድኳት ልብሶቿን ከአረብ ሀገር ያመጣውላትን አልመለሰልኝም ምን ሊያደርገው እንደሆነ እራሱ አላውቅም ስንት አይነት ባለጌ ዎች አሉ
Me too my ex-husband he does so many things to me my kids Ethiopian men most of them evil
በቃ አስጠላኘ ማየቱ ጠያቂዋ ሥትደበር ምን ሁነሽ ነው ግን
አትችልም ተበዳዮች የሚያዳምጣቸው ነው የሚፈልጉት እቺ ደሞ ኮስተር ብላ ታጣድፋታለች ልክ መረጃ የምትሰበስብ ይመስል
ባልሽና ሠራተኛዋ መተት አድርገውብሽ ነው ቶሎ ወደ ፀበል እሡን ተይው እሣተንም እንደዛው እንዳይገሉሽ ራቅያቸው ምድረ መተተኛ ምቀኛ በዚህ አንደኛ እኮ ናቸው እህቴ ቶሎ ወደ ፀበል ትድኛለሽ እህቴ
መጀመሪያ ስለመተት ከማውራትሽ በፊት አዳምጭ የመጣችው ከታመምኩ ቡሀላ ነው አለችኮ ሰራተኛይቱ
ሁሉ ነገር መተት ምቀኛ ፀበል ...ኤጭ
@@ሪምወልየዋአንቺ ነሽ እንዴ ሰራተኛዋ ምነው አንገበገበሽ😅😅😅
Thankyou❤
ልክ ነው መተተኛ ደብተራ ጠንቋይ በጣም በጣም አለ አስረዋታል
እፍ ልቤ ተነካ የእናትየዋ አነጋገር ስልካቸውን እና አካውት ፃፉልን
ወንድ ልጆቻችሁን ፈርኃ እግዚአቤር እንዲኖራቸው አድርጋችሁ አሳድጉ እባካችሁ አቤት የስንቷ ህይወት ተበላሸ
ጠያቂዋ እባክሽ አስጨርሻት አንዱን መልሳ ሳትጨርስ በላይ በላዩ ከቸኮልሽ ለሌላ አስተላልፊ የፖሊስ ምርመራ አስመሰልሽዉ ረጋ ብለሽ ጠይቂ ተጨማሪ ስልጠና ያስፈልግሻል ።አዳማጭ ሁኚ
ትክክል ጋዜጠኛ አትመስልም ተራ የሰፈር ቡና ጠጭ ትመስላለች
አቤት የሴት ልጅ ስቃይ ምንም የማደርግልሽ የለምእኔ የምልሽ እመብርሀን ትማርሽ ታሪክሽን ትቀይርልሽ እላለሁ
ጽበል ሄጅ እጅ እክምና ምንም አያቁም ቅዱስ ጎርዴስ ጽበል ሄጅ አይዞሽ እህቴ እነሱም አንድ ቀን ፍጣሪ ዋጋውን ይስጣል ✝️✝️✝️✝️
አይዞሽ ትድኛለሽ የአጥንት ቲቪ ነው መዳንትሽን በአግባቡ ዋጪ ተመጣጣኝ ምግብ ብዪ ትድኛለሽ የዳነች ልጅ አውቃለው ያልፋል ሁሉም ሰው ይፈተናል ግን ያልፋል
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር የስራቸውን ይስጣቸው
ጠያቂዋ ግን ጥያቄ ትደጋግሜለሸ ነገረችሸ ምንም እንዴሌላት አንቺ ጥያቄሸ ቁጣ አዘል ነገር ነው ተረጋጊ እጂ ቢጨንቃት ሰው ፊት ነው የመጣችው
Yilink gilgil ayikim alu
እውነት ነው ጠያቂዋ በወሬ ጥማት የተመሰጠ ሰው እንጂ ጋዜጠኛ መምሰል እንኳን አትችልም። መልስ እየሰጠቻትኮ አይገባትም ደጋግማ ትጠይቃለች። ሀሳብም አታስጨርስም ያሳፍራል የምር
@@TGBelay-v1kበስርሀት እየጠየቀቻት ነው አበሻ ሰው ላይ የሆነ ነገር ማውጣት ትወዳላችሁ አንዱ ኮሜንት ያለውን ትከተላላችሁ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ምን ሆነሽ ነው ጠያቂዋ ተረጋጊ እንዴ ጩሆቷ
አይዞሽ 😢ፈጣሪ ይማረሽ ወደ ጸበል ብቴጅ ጥሩ ነወ
ኢትዮጵያ የፈዉሰ ሀገርናት ምነዉ ወደፀበል መሄድ ቅባቅዱሰ ሰዉነትን መቀባትመጠጣት በዉሀ ደባልቆ መፆም መፀለይ ችግሩ አብዛኛዉ ህዝብ ሀይማኖታቸዉን የረሱ ይመሰላል የኛ ባለሰራተኞች ይቅርባችሁ ድግምት ይዘዉነዉ የሚገቡት
ማሬ ፀበል ተጠመቂ ትፈወሻለሽ ፈጣሪ ይማርሽ
ይሄ መተት ነው በደንብ ያስታውቃል ፣ወደ ፀበል እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ጋዜጠኛዋ መጀመሪያ ታሪኩዋ እንድትናገር ፋቀጅላት በጥያቄ አጣደፋሻት ልክ አደለሽም እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
Eyitatv ብዙ እንዲህ ያሉ ልባቸው፡ የተበሰበሩትን፡ሰለሞትጠግኑ፡ ፈጣሪ፡ይባርካቹ።
ፀበል ተፀበይ ተድኒያለሽ
ልጅቱ አሳዝናኝ ልሰማት ስል ጋዜጠኛ ተብየዋ አለሰማኝ አለች ምንቱ ነሺ
ምን አረገች ጆሮሽ ይሆናል ያልተሰማሽ
አይደል
እግዚአብሔር መልካም ነገር እንድሚያድርግልን አውቅን ከጉድለታችንም እንርዳት።ጋዜጠኝውም እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ነዉ የምትቸኩለዉ ተረጋጊ እንጂ ከመሰረት በዙ ትምህረት ዉሰጂ
በችግር ሰአት ትቶን ከሚሄድ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን እህቴ እግዚያብሄር ይማርሽ🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን❤
እውነት እግዛብሄር ይማርሸ እህቴ❤❤ ጠያቂዋ ተርጋጊ ትፍጥኛለሸ ለእሳ እድል ሰጫት
የኔ እህት አላህ አፍያ ያድርግሸ ፀበል ሂጂ ማንም ሠው ያዱርግብሸ እዛአ ትድኛለሸ ወሬ አቁሚ
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ምን በይ ለኩመት😢 በሰማም ምን አይነት ሰው ነው ግን😢 አይዞሸ እህቴ ፀበለ ሄጀ ተደኛለሸ 😢 እግዚአብሔርን ይማርሸ 😢 😭
ጠያቂዋ አጠያየቅሽ ያስደነግጣል ተረጋጊ🙏
😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢እግዚአብሔር ፈውሱን ይስጥሽ😢😮ይህእመም አይደለም ፀበል ውሰዱዋት ሳታቆርጡት😢😢 ታማ እንደትተኛነው ያደረጉዋት 😢😢
ይሄ በሽታ እናቴን ላመታት ፓራላይዝ አርጓት በስደት ሳለቅስ 😢 አላህ ምን ይቸግረዋል ታቅፋ ሂዳ ባመቷ በግሯ እቤቷ ተመለሰች ከአላህ በታች ገዘብና ሰው ሰውን ያተርፋል ብቻ አልሀምዱሊላ. እና ትዲኒለሽ ጥርግ ይበል ልጆችሽን ወልደሻል ምን ሊጠቅም እዲህአይነት ባል😮
ጰበል ቅጥ ነው የሚያደርግልሽእግዚአብሔር ይማርሽ ጨካኝ ነች ሰራተኛዋ የገ በኔ አትልም ልቦና ይስጠው
ጋዜጠኛዋ በጣም ችኩል ነች እራሶ ብቻ ታወራለች ሀሳቦን እንኳን አስጨርሻት ለሰው ክብር ይኑርሽ ደግሞ ተቆጥተሽ ነው ምታወሪው ይህ የእውቀት ማነስ ነው ስነምግባር የለሽም
ጠያቂዋ በሰላም ነው ??
የኔ እህት ኣይዞሽ! ወደ ጸበል ሂጂ ትድኛለሽ፡ ባልሽም ኣትፍረጂበት በመስተፋቅር ታስሮ ነው። ህይ ምታደርገው ደግሞ ሰራተኛዋ ናት ኣንቺም ሽባ እንድትሆኚ ያደረገች በምግብ ኣብልታሽ ወይም በልብስሽ ኣሰርታ ነው። እንዳትነሺ ህድሳት የላከች ነው በናታቹ ወደ ህክምና ብቻ ኣትሩጡ፡ ሓኪም ለሥጋ እንጂ ለመንፈስ ኣያክምም። ጹሚ፡ ስገጂ፡ ጸልዪ እና ቁረቢ ወደ እግዚኣብሔር ከልብሽ ቅረቢ፡ መድሃኔ ኣለም ይረዳሻል ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድረስልሽ። ልጅሽንም ኦፐረሽን ኣያስፈልጋትም ወደ ጸበል ውሰጃት ወደ ኦፐረሽን ኣትቸኩሉ መፍቴ ኣይደለም እግዚኣብሔር ይቀድማል። የመምህር ግርማ ወንድሙ እና የመምህር ተስፋይ ኣበራ ትምህርት ተከታተዪ። እግዚኣብሔር ይማርሽ!!
ጋዜጠኛ ተብየዋ ቢያንስ አዳምጫት ግልፅ ያልሆነልሽን ጠይቂያት ልክ እንዳለም ሰገድ ምነው አዋከብሻት የኔ እህት አላህ ያሽርሽ
እኔም ከመሰረት በዙና ከነ አሌክስ ትማር ቅልቅል ያለች ናት አይ ዩቱብ
ሰራተኛዋ ባሏን በመተት መስተፋቅር ቀማቻት እሷን ደሞ በሺተኛ አርጋ ቁጭ አረገቻት 🥹🥹🥹🥹🥹🥹ግን ቤተሰብ ለምን ጸበል አይወስዷትም????? ሽንቁሩ ሚካኤል በአልጋ ሄዳ በአንድ ቀን ብድግ ብላ የሄደች ሴት አቃለው ስትወልድ ነበር ታማሚ የሆነች
በቃ ተመተት ሌላ የምታቁት የለምሠራተኛዋ እኮ የመጣቺው ከታመመቺነው እህት
@@GhGh-b8y ምክንያቱም መታችን አስመታች ስለበዛ የባህል መዳኔት ሰጭ ባዮች እኮ ከተማዉን ወረቀት በወረቀት አርገዉታል ጸበል ቦታ ላይም መተት ነን እያለ ተልከን ያለ ነው የሚጮህ 🙄
ዊ ጠያቂዋ ብዙነገር ይጎልሻል ለጥያቄሽ መልስ ሳጨርስ ላይበላይ ምንድነው ትሬኒግ አድርጊ
የምን መተት የምን መድሐኒት ነው ወንድ ወንድነቱን አይስትም ውሻ ለብሳ ብትሄድ ከመከተል አይቆምም ስለዚህ የራሱ ፍትወት ነው እዚህ ያደረሳቸው ለመጣብሽ ሕመም በፀበልም በሕክምናም በርቺ ተያቸው አንዴ ሌላ የየ ወንድ መቼም ተመልሶ ሰው አይሆንም ቲቪ ደግሞ እውነት ነው መራመድም ይከለክላል ጎበዝ ሆነሽ እራስሽን ካስታመምሽ ትድኛለሽ
❤
በሽታ በሙሉ የሰይጣን መንፈስ ሲሆን ሰዎች ለመያዝ ምክንያት ይኖረዋል አገራችን ላይ ደጋሚ ደብተራ ጠንቋይ አለ ብዙ ህዝብ ከጦርነት የበለጠ የሚታመመው የሞተው በዚህ ነው ነጮችም ሰው ላይ አያደርግም እንጂ ይጠቀሙበታል
እባክሽ ፀበል ሂጂ በተጨማሪ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝን አዳምጪ እራስሽን ታገኛለሽ
I am so sorry this happened just pray please don't leave your children'
ፀበል ተጠመቂ እርግጠኛ ነኝ ትፈወሻለሺ በህክምና አትድኝም ምንም አትልፊ ከፈለግሺው ፀበል ሂጂ
እሱ ያላከበራት ቤተስቦቹ ምን አገባቸው እህቴ አይዞሽ ፀበል መሄድ አለብሽ ለልጆችሽ ስትይ ጠንካራ መሆን ነው እግዚአብሔር የስራው ይስጠው ባል ቢሆንም ባዳ ነው እንኳን ታም መሽ በጤናሽም አይቻሉም
የኔ እናት አይዞሽ ለልጆችሽ ፈጣሪ ያትርፍሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ግን ጋዜጠኛዋ ግን ጥያቄዋ በጣም አሰልች ነው
እግዝኣብሄር ይማርሽ
ፀበል ትጠመቅ ትድናለች😢😢😢😢
የኔ አለት ፀበል ፀበል ሂጂ
እግዝይቢሒራ አምላክ ይማረሽ
ፈጣሪ ይማርሸ
ፀበል ነዉ መፍትሄው😢😢
የኔ እህት እባክሽ ወደ ቼርች ሂጅ ኢየሱስ ያድናል ይፈውሰሻል መደን በየሱስ ነው።
እንዴዴዴዴ ጉዴ በመጀመሪያ የጠየቅሻት ትመልስ ሲቀጥል አረጋ በይ አደለም ለባለታሪኳ ለኛም ትጨንቂያለሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን
ጋዜጠኛዋ አጠያየቅ አትችይም እየነገረችሽ ከአፍ አፏ ትነጥቂያለሽ በደብ መሰልጠን ይጠበቅብሻል አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበልም ሂጂ እመቤታችን ትዳብስሽ አይዞሽ
Dear go to church let them to pray for you you will be healthy 🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ
እህቴ ፀበል ግቢ እህቴ ትድያለሸ ወድ አይይይይ
ጠያቅዋ ግን ምነዉ ብትረጋግ አዳምጭ ዉይ😢😢
ዋይ ጉድድድድ እራ ምን ጊዜ ላይ ደርስን ዋይኔ እህቴ ድግምት አሳርታባት ነው ስራታኛ ባ እግዚአብሔር ፀባል ዉሳዱት ባመርያም
Don't worry about him taker your self and your children is going to be ok
ምንአይነት እስልቺ ጥያቄነው ዩምትጡይቀው ? ጌዜጠኛነትሽን ትንሽ እውቅት ጨምሪበት ስልጠና ውሰጅ ምን ን እንድሚጠየቅ ማወቅ የሞያድጋፍ ያስፈልግሻል:; ለታማዋ እግዚአብሔር ፍፁም ፈውስ ያርግሽ :: ዳትም ቆመሽ ሌሎችን የምትረጅ ያርይሽ🙏
She had nice voice that's why she doesn't have any knowledge of the journalism at all...her question is none ohh its irritating 😒 🙄
ፀበል ተጠመቂ እህቴ!!!
የኔ እህት በመጀመራያ አላህ ያሸርሸ ከዛ በመቀጠል ያንች እመምና የኔ አባት አድነዉ የኔ አባትም መራመድ አይችልም ነበረ ያሰለዉም ነበር ብዙ ግዜ ለፈተን ነበር እናም በጣም ጥሩ ሀኪም ቤት ሂዶ አሁን በጣም ጤነኛ ነዉ አልሀምዱሊላህ እና አችም መዳኒቱ ብቻ በቂ አይደለም አባቴ ዉብራሴ ተደርጎ ከኔን ተሰጠዉ የሚመገበዉም ምግብ ጤፍ ገብሰ ሻሚት ነበር ሌላ እዳትመገብ አሉት ከዛ ወዳዉኑ ዳነ ሰለዚህ በጣም መጠቀቅ አለብሸ እተሻለ ሀኪም ቤት ሂጅ
,በናትሽ የኔቆጆ የት ሀኪም ነው ንገሪያት ያግዞታል
ታይፎድ እና ታይፈስ??? ምን ማለት ነው?? ቲቢ ነው እንደዚህ ያደረጋት እስፖይናል ኮርድዋ ውስጥ ገብቶ!!!
ድግምት ነው መጸለይ ያስፈልጋታል ድግምት ተደርጎባት ነው
ይህ እኮ ግልፅ ነዉ ለምንእንደማትነቁ አይገባኝም በቃ ሀኪም ምንም አያርግም ለወራት እንደምንም ብለሽ ፀበል ሂጂ ይህ የባልሽ ክፋት ነዉ ሌላ ምንም የለም ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን😮😮
ጎረቤቶቹ እንዴት ሰሙ????
ፅበል ተግቶ መጠበልና አምስት ሊትር መጠጣት እስኪሻል። እንጦጦ ማርያም ተራራው ጫፍ ላይ ያለው ለእንደዚህ አይነት ፍቱን ነው። በባሬላ ተጭነው ሂደው እየተራመዱ ወተዋል።
Please let interviewees finish their thoughts. Try to listen a little bit better.
Tsebel hiji men taregiyalesh Egziabher ale
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢
እኔ እምለው የሳንባ በሽታ እግር ይይዛል ማለት ነው?
ስማዕቷ ቅድስት አርሴማ ማሪ ናት ይጂ የልብሽን ንገሪያት ትምርሻለች ለእኔም ደርሳልኛለች እህቴ
መተት ነዉ መተት አድረጋባት ነዉ አመብርሃን ትረዳሽ
አዎ ፀበል ተጠመቂ
መተት ኃይል የለውም፣ እሷ እንቅስቃሴ ስለ ማታደርግ ነው እንጂ በየቀኑ መንገድ ብትሄድ ይሻላታል
ቀሽም ጋዜጠኛ , እህታችን ፈጣሪ ጤንነትሽ ይመልስልሽ
አይ ሰው ከቱ😢ክፋት ተኮል ለማንኛውም እግዚሐብሄር ይማርሽ
አይ ጠያቂ እስኪ መልሰሽ ተመልከቺው እና ራስሽን አሻሽዪ።
ማስተር አብነትን እባካችሁ እችን እህታችንን እዲያገኝት እንተባበራት
Egzabher yimarshi enat
ስለነሱ ትተሽ ስለጤናሽ አስቢ ፀበል ሂጂ
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሸ ይመልስልሸ
የኔናት እግዚአብሔር ይማርሽ!ጠያቂዋ ግን ፖሊስ ብትሆን ይሻላታል ቆንጆ መርማሪ ይወጣታል 😂😂😂
አቴቱ ሰው ጨካኝ ነው በእውነት
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
ተረጋግተሽ ቁጭ ብለቫ ይህን ፕሮግራም እይዉ ለመንቀፍ ሳይሆን ችግርሽን እንድታዉቂዉ ነዉ በፍፁም እኮ አታስጨርሻትም በላይ በላዩ ነዉ ተረጋግተሽ ጠይቂ
ክክክክክ
ዊ ጠያቂዋ
የአጥንት ቲቢ ይሆናል እህቴ እኔም እንዳንቺ 3 ዓመት ታምሜ ነበር😂
እሕቴ.ፀበል.ተጠመቂ😢😢
እባክሽ ጠያቂዋ ተረጋጊ ለጋዜጠኛ አቅማዳም እንኳ አልደረሽም😢 ታማሚዋ አላህ ይማርሽ
እንዴ በስረሀት እየጠየቀቻት እኮ ነው ሰው ላይ ግዴታ የሆነ ነገር እናውጣ😂😂
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔ እራሴ ደሜን ነው ያፈላው አጠያየቋ
በጣም የሚያሳዝን ነው ዘንድሮ የምንሰማው ሁሉ ለመኖር ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው እባካችው ወገኖች ተባብረን ለልጆቾዋ እንድትኖር የቻልነውን ድጋፍ እናድርግላት እናትዬዋሞ በጣም አንጀት ይበላሉ እና ወገን ነው ለወገን ደራሽ
ጠበል ግቡ😢ለእሱ እሚሳነው ነገር የለም
ፀበል ሂጂ ትዲኚአለሽ እግዝአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏😥😥😥
ጠያቄዋ በጣም ይቀርሻል አስተካክይ ምንም አትችይም በጣም ነው ደሜን ያፈላችው ታማሜዋ እመቤቴ ትማርሽ
ስታምር እንደዚህ ሆነሽ ነው ያገባሽ??? አይዞሽ እናቴ!! ምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው ሰይጣን!!!
ጸፀበል ግቢ ቁርቢ ጽልይ ትድኛለሺ እህቴ
ሰራተኛችሁ ባለቤትሽ ላይ መስተፋቅር አድርጋበት ነው አንቺላይ መተት አድርጋብሽ ነው ሽባ የሆንሽው ሽንቁሩ ሚካኤል ፀበል ሂጂ ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ።
Kkkkkk matatin ba matate?
ትክክል
@@exodusexodus8636yemtakewn atekbater eski
😢😢😢😢ወይኔ የእኔ እናት እንዴት አሳዘነችኝ ቢኖረኝ እንደው በረዳሁሽ እንደው ያላችው ሰዎች ተባበርዋት በፈጠራችው እናትዋ እንዴት ያሳዝናሉ 😢😢😢
አይ ውዶች የስራቸውን ይስጣቸው በዛው ልክ መልካሞችም አሉ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
አይዞሽ እህቴ ።እነሱን እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል።እሷንም እንዳንችው ያደርጋታል አይቀርም።
ወይኔ ጋዜጠኛ ነኝ ብለሽ ታወሪ ይሆናልኮ ድክም የሚያደርግ ጥያቄ እየደጋገምሽ ትጠይቂያለሽ ።
አይዞሽ ገና ልጅ ነሽ። ደሞ ትድኛለሽ። ሁሉም ያልፍል። ይህኔ እሱ ቢታመም ነሮ ከስተሽ ጠቁረሽ ታስታምሚ ነበርር። ወንዶች ግን ክፍ ናቸው። ኧረ ልብ ይስጣቸው።
በጣም አብዛኛው ወንድ ክፉ ነው ማስተዋል ይስጣቸው
አይ ይቺ ህይወት ፈተና ናት እኔም ከባሌ ስፋታ ልጄ እሱ ጋር ነበረች መታወቂያዬን ለልደት ካርድ ብሎ ወስዶ አልሰጥም ብሎ አስቀርቶብኛል እንደዚህ አይነት ወንዶች ብዙ አሉ ልጄን በፍርድ ቤት መልሼ ወሰድኳት ልብሶቿን ከአረብ ሀገር ያመጣውላትን አልመለሰልኝም ምን ሊያደርገው እንደሆነ እራሱ አላውቅም ስንት አይነት ባለጌ ዎች አሉ
Me too my ex-husband he does so many things to me my kids Ethiopian men most of them evil
በቃ አስጠላኘ ማየቱ ጠያቂዋ ሥትደበር ምን ሁነሽ ነው ግን
አትችልም ተበዳዮች የሚያዳምጣቸው ነው የሚፈልጉት እቺ ደሞ ኮስተር ብላ ታጣድፋታለች ልክ መረጃ የምትሰበስብ ይመስል
ባልሽና ሠራተኛዋ መተት አድርገውብሽ ነው ቶሎ ወደ ፀበል እሡን ተይው እሣተንም እንደዛው እንዳይገሉሽ ራቅያቸው ምድረ መተተኛ ምቀኛ በዚህ አንደኛ እኮ ናቸው እህቴ ቶሎ ወደ ፀበል ትድኛለሽ እህቴ
መጀመሪያ ስለመተት ከማውራትሽ በፊት አዳምጭ የመጣችው ከታመምኩ ቡሀላ ነው አለችኮ ሰራተኛይቱ
ሁሉ ነገር መተት ምቀኛ ፀበል ...ኤጭ
@@ሪምወልየዋአንቺ ነሽ እንዴ ሰራተኛዋ ምነው አንገበገበሽ😅😅😅
Thankyou❤
ልክ ነው መተተኛ ደብተራ ጠንቋይ በጣም በጣም አለ አስረዋታል
እፍ ልቤ ተነካ የእናትየዋ አነጋገር ስልካቸውን እና አካውት ፃፉልን
ወንድ ልጆቻችሁን ፈርኃ እግዚአቤር እንዲኖራቸው አድርጋችሁ አሳድጉ እባካችሁ አቤት የስንቷ ህይወት ተበላሸ
ጠያቂዋ እባክሽ አስጨርሻት አንዱን መልሳ ሳትጨርስ በላይ በላዩ ከቸኮልሽ ለሌላ አስተላልፊ የፖሊስ ምርመራ አስመሰልሽዉ ረጋ ብለሽ ጠይቂ ተጨማሪ ስልጠና ያስፈልግሻል ።አዳማጭ ሁኚ
ትክክል ጋዜጠኛ አትመስልም ተራ የሰፈር ቡና ጠጭ ትመስላለች
አቤት የሴት ልጅ ስቃይ ምንም የማደርግልሽ የለምእኔ የምልሽ እመብርሀን ትማርሽ ታሪክሽን ትቀይርልሽ እላለሁ
ጽበል ሄጅ እጅ እክምና ምንም አያቁም
ቅዱስ ጎርዴስ ጽበል ሄጅ አይዞሽ
እህቴ እነሱም አንድ ቀን ፍጣሪ ዋጋውን ይስጣል ✝️✝️✝️✝️
አይዞሽ ትድኛለሽ የአጥንት ቲቪ ነው መዳንትሽን በአግባቡ ዋጪ ተመጣጣኝ ምግብ ብዪ ትድኛለሽ የዳነች ልጅ አውቃለው ያልፋል ሁሉም ሰው ይፈተናል ግን ያልፋል
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር የስራቸውን ይስጣቸው
ጠያቂዋ ግን ጥያቄ ትደጋግሜለሸ ነገረችሸ ምንም እንዴሌላት አንቺ ጥያቄሸ ቁጣ አዘል ነገር ነው ተረጋጊ እጂ ቢጨንቃት ሰው ፊት ነው የመጣችው
Yilink gilgil ayikim alu
እውነት ነው ጠያቂዋ በወሬ ጥማት የተመሰጠ ሰው እንጂ ጋዜጠኛ መምሰል እንኳን አትችልም። መልስ እየሰጠቻትኮ አይገባትም ደጋግማ ትጠይቃለች። ሀሳብም አታስጨርስም ያሳፍራል የምር
@@TGBelay-v1kበስርሀት እየጠየቀቻት ነው አበሻ ሰው ላይ የሆነ ነገር ማውጣት ትወዳላችሁ አንዱ ኮሜንት ያለውን ትከተላላችሁ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ምን ሆነሽ ነው ጠያቂዋ ተረጋጊ እንዴ ጩሆቷ
አይዞሽ 😢ፈጣሪ ይማረሽ ወደ ጸበል ብቴጅ ጥሩ ነወ
ኢትዮጵያ የፈዉሰ ሀገርናት ምነዉ ወደፀበል መሄድ ቅባቅዱሰ ሰዉነትን መቀባትመጠጣት በዉሀ ደባልቆ መፆም መፀለይ ችግሩ አብዛኛዉ ህዝብ ሀይማኖታቸዉን የረሱ ይመሰላል የኛ ባለሰራተኞች ይቅርባችሁ ድግምት ይዘዉነዉ የሚገቡት
ማሬ ፀበል ተጠመቂ ትፈወሻለሽ ፈጣሪ ይማርሽ
ይሄ መተት ነው በደንብ ያስታውቃል ፣ወደ ፀበል እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ጋዜጠኛዋ መጀመሪያ ታሪኩዋ እንድትናገር ፋቀጅላት በጥያቄ አጣደፋሻት ልክ አደለሽም እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
Eyitatv ብዙ እንዲህ ያሉ ልባቸው፡ የተበሰበሩትን፡ሰለሞትጠግኑ፡ ፈጣሪ፡ይባርካቹ።
ፀበል ተፀበይ ተድኒያለሽ
ልጅቱ አሳዝናኝ ልሰማት ስል ጋዜጠኛ ተብየዋ አለሰማኝ አለች ምንቱ ነሺ
ምን አረገች ጆሮሽ ይሆናል ያልተሰማሽ
አይደል
እግዚአብሔር መልካም ነገር እንድሚያድርግልን አውቅን ከጉድለታችንም እንርዳት።ጋዜጠኝውም እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ነዉ የምትቸኩለዉ ተረጋጊ እንጂ ከመሰረት በዙ ትምህረት ዉሰጂ
በችግር ሰአት ትቶን ከሚሄድ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን እህቴ እግዚያብሄር ይማርሽ🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን❤
እውነት እግዛብሄር ይማርሸ እህቴ❤❤ ጠያቂዋ ተርጋጊ ትፍጥኛለሸ ለእሳ እድል ሰጫት
የኔ እህት አላህ አፍያ ያድርግሸ ፀበል ሂጂ ማንም ሠው ያዱርግብሸ እዛአ ትድኛለሸ ወሬ አቁሚ
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ምን በይ ለኩመት😢 በሰማም ምን አይነት ሰው ነው ግን😢 አይዞሸ እህቴ ፀበለ ሄጀ ተደኛለሸ 😢 እግዚአብሔርን ይማርሸ 😢 😭
ጠያቂዋ አጠያየቅሽ ያስደነግጣል ተረጋጊ🙏
😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢እግዚአብሔር ፈውሱን ይስጥሽ😢😮ይህእመም አይደለም ፀበል ውሰዱዋት ሳታቆርጡት😢😢 ታማ እንደትተኛነው ያደረጉዋት 😢😢
ይሄ በሽታ እናቴን ላመታት ፓራላይዝ አርጓት በስደት ሳለቅስ 😢 አላህ ምን ይቸግረዋል ታቅፋ ሂዳ ባመቷ በግሯ እቤቷ ተመለሰች ከአላህ በታች ገዘብና ሰው ሰውን ያተርፋል ብቻ አልሀምዱሊላ. እና ትዲኒለሽ ጥርግ ይበል ልጆችሽን ወልደሻል ምን ሊጠቅም እዲህአይነት ባል😮
ጰበል ቅጥ ነው የሚያደርግልሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ጨካኝ ነች ሰራተኛዋ የገ በኔ አትልም ልቦና ይስጠው
ጋዜጠኛዋ በጣም ችኩል ነች እራሶ ብቻ ታወራለች ሀሳቦን እንኳን አስጨርሻት ለሰው ክብር ይኑርሽ ደግሞ ተቆጥተሽ ነው ምታወሪው ይህ የእውቀት ማነስ ነው ስነምግባር የለሽም
ጠያቂዋ በሰላም ነው ??
የኔ እህት ኣይዞሽ! ወደ ጸበል ሂጂ ትድኛለሽ፡ ባልሽም ኣትፍረጂበት በመስተፋቅር ታስሮ ነው። ህይ ምታደርገው ደግሞ ሰራተኛዋ ናት ኣንቺም ሽባ እንድትሆኚ ያደረገች በምግብ ኣብልታሽ ወይም በልብስሽ ኣሰርታ ነው። እንዳትነሺ ህድሳት የላከች ነው በናታቹ ወደ ህክምና ብቻ ኣትሩጡ፡ ሓኪም ለሥጋ እንጂ ለመንፈስ ኣያክምም። ጹሚ፡ ስገጂ፡ ጸልዪ እና ቁረቢ ወደ እግዚኣብሔር ከልብሽ ቅረቢ፡ መድሃኔ ኣለም ይረዳሻል ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድረስልሽ። ልጅሽንም ኦፐረሽን ኣያስፈልጋትም ወደ ጸበል ውሰጃት ወደ ኦፐረሽን ኣትቸኩሉ መፍቴ ኣይደለም እግዚኣብሔር ይቀድማል። የመምህር ግርማ ወንድሙ እና የመምህር ተስፋይ ኣበራ ትምህርት ተከታተዪ። እግዚኣብሔር ይማርሽ!!
ጋዜጠኛ ተብየዋ ቢያንስ አዳምጫት ግልፅ ያልሆነልሽን ጠይቂያት ልክ እንዳለም ሰገድ ምነው አዋከብሻት የኔ እህት አላህ ያሽርሽ
እኔም ከመሰረት በዙና ከነ አሌክስ ትማር ቅልቅል ያለች ናት አይ ዩቱብ
ሰራተኛዋ ባሏን በመተት መስተፋቅር ቀማቻት እሷን ደሞ በሺተኛ አርጋ ቁጭ አረገቻት 🥹🥹🥹🥹🥹🥹ግን ቤተሰብ ለምን ጸበል አይወስዷትም????? ሽንቁሩ ሚካኤል በአልጋ ሄዳ በአንድ ቀን ብድግ ብላ የሄደች ሴት አቃለው ስትወልድ ነበር ታማሚ የሆነች
በቃ ተመተት ሌላ የምታቁት የለምሠራተኛዋ እኮ የመጣቺው ከታመመቺነው እህት
@@GhGh-b8y ምክንያቱም መታችን አስመታች ስለበዛ የባህል መዳኔት ሰጭ ባዮች እኮ ከተማዉን ወረቀት በወረቀት አርገዉታል ጸበል ቦታ ላይም መተት ነን እያለ ተልከን ያለ ነው የሚጮህ 🙄
ዊ ጠያቂዋ ብዙነገር ይጎልሻል ለጥያቄሽ መልስ ሳጨርስ ላይበላይ ምንድነው ትሬኒግ አድርጊ
የምን መተት የምን መድሐኒት ነው ወንድ ወንድነቱን አይስትም ውሻ ለብሳ ብትሄድ ከመከተል አይቆምም ስለዚህ የራሱ ፍትወት ነው እዚህ ያደረሳቸው ለመጣብሽ ሕመም በፀበልም በሕክምናም በርቺ ተያቸው አንዴ ሌላ የየ ወንድ መቼም ተመልሶ ሰው አይሆንም ቲቪ ደግሞ እውነት ነው መራመድም ይከለክላል ጎበዝ ሆነሽ እራስሽን ካስታመምሽ ትድኛለሽ
❤
በሽታ በሙሉ የሰይጣን መንፈስ ሲሆን ሰዎች ለመያዝ ምክንያት ይኖረዋል አገራችን ላይ ደጋሚ ደብተራ ጠንቋይ አለ ብዙ ህዝብ ከጦርነት የበለጠ የሚታመመው የሞተው በዚህ ነው ነጮችም ሰው ላይ አያደርግም እንጂ ይጠቀሙበታል
እባክሽ ፀበል ሂጂ በተጨማሪ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝን አዳምጪ እራስሽን ታገኛለሽ
I am so sorry this happened just pray please don't leave your children'
ፀበል ተጠመቂ እርግጠኛ ነኝ ትፈወሻለሺ በህክምና አትድኝም ምንም አትልፊ ከፈለግሺው ፀበል ሂጂ
እሱ ያላከበራት ቤተስቦቹ ምን አገባቸው እህቴ አይዞሽ ፀበል መሄድ አለብሽ ለልጆችሽ ስትይ ጠንካራ መሆን ነው እግዚአብሔር የስራው ይስጠው ባል ቢሆንም ባዳ ነው እንኳን ታም መሽ በጤናሽም አይቻሉም
የኔ እናት አይዞሽ ለልጆችሽ ፈጣሪ ያትርፍሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ግን ጋዜጠኛዋ ግን ጥያቄዋ በጣም አሰልች ነው
እግዝኣብሄር ይማርሽ
ፀበል ትጠመቅ ትድናለች😢😢😢😢
የኔ አለት ፀበል ፀበል ሂጂ
እግዝይቢሒራ አምላክ ይማረሽ
ፈጣሪ ይማርሸ
ፀበል ነዉ መፍትሄው😢😢
የኔ እህት እባክሽ ወደ ቼርች ሂጅ ኢየሱስ ያድናል ይፈውሰሻል መደን በየሱስ ነው።
እንዴዴዴዴ ጉዴ በመጀመሪያ የጠየቅሻት ትመልስ ሲቀጥል አረጋ በይ አደለም ለባለታሪኳ ለኛም ትጨንቂያለሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን
ጋዜጠኛዋ አጠያየቅ አትችይም እየነገረችሽ ከአፍ አፏ ትነጥቂያለሽ በደብ መሰልጠን ይጠበቅብሻል አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበልም ሂጂ እመቤታችን ትዳብስሽ አይዞሽ
Dear go to church let them to pray for you you will be healthy 🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ
እህቴ ፀበል ግቢ እህቴ ትድያለሸ ወድ አይይይይ
ጠያቅዋ ግን ምነዉ ብትረጋግ አዳምጭ ዉይ😢😢
ዋይ ጉድድድድ እራ ምን ጊዜ ላይ ደርስን ዋይኔ እህቴ ድግምት አሳርታባት ነው ስራታኛ ባ እግዚአብሔር ፀባል ዉሳዱት ባመርያም
Don't worry about him taker your self and your children is going to be ok
ምንአይነት እስልቺ ጥያቄነው ዩምትጡይቀው ? ጌዜጠኛነትሽን ትንሽ እውቅት ጨምሪበት ስልጠና ውሰጅ ምን ን እንድሚጠየቅ ማወቅ የሞያድጋፍ ያስፈልግሻል:;
ለታማዋ እግዚአብሔር ፍፁም ፈውስ ያርግሽ :: ዳትም ቆመሽ ሌሎችን የምትረጅ ያርይሽ🙏
She had nice voice that's why she doesn't have any knowledge of the journalism at all...her question is none ohh its irritating 😒 🙄
ፀበል ተጠመቂ እህቴ!!!
የኔ እህት በመጀመራያ አላህ ያሸርሸ ከዛ በመቀጠል ያንች እመምና የኔ አባት አድነዉ የኔ አባትም መራመድ አይችልም ነበረ ያሰለዉም ነበር ብዙ ግዜ ለፈተን ነበር እናም በጣም ጥሩ ሀኪም ቤት ሂዶ አሁን በጣም ጤነኛ ነዉ አልሀምዱሊላህ እና አችም መዳኒቱ ብቻ በቂ አይደለም አባቴ ዉብራሴ ተደርጎ ከኔን ተሰጠዉ የሚመገበዉም ምግብ ጤፍ ገብሰ ሻሚት ነበር ሌላ እዳትመገብ አሉት ከዛ ወዳዉኑ ዳነ ሰለዚህ በጣም መጠቀቅ አለብሸ እተሻለ ሀኪም ቤት ሂጅ
,በናትሽ የኔቆጆ የት ሀኪም ነው ንገሪያት ያግዞታል
ታይፎድ እና ታይፈስ??? ምን ማለት ነው?? ቲቢ ነው እንደዚህ ያደረጋት እስፖይናል ኮርድዋ ውስጥ ገብቶ!!!
ድግምት ነው መጸለይ ያስፈልጋታል ድግምት ተደርጎባት ነው
ይህ እኮ ግልፅ ነዉ ለምንእንደማትነቁ አይገባኝም በቃ ሀኪም ምንም አያርግም ለወራት እንደምንም ብለሽ ፀበል ሂጂ ይህ የባልሽ ክፋት ነዉ ሌላ ምንም የለም ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን😮😮
ጎረቤቶቹ እንዴት ሰሙ????
ፅበል ተግቶ መጠበልና አምስት ሊትር መጠጣት እስኪሻል። እንጦጦ ማርያም ተራራው ጫፍ ላይ ያለው ለእንደዚህ አይነት ፍቱን ነው። በባሬላ ተጭነው ሂደው እየተራመዱ ወተዋል።
Please let interviewees finish their thoughts. Try to listen a little bit better.
Tsebel hiji men taregiyalesh Egziabher ale
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢
እኔ እምለው የሳንባ በሽታ እግር ይይዛል ማለት ነው?
ስማዕቷ ቅድስት አርሴማ ማሪ ናት ይጂ የልብሽን ንገሪያት ትምርሻለች ለእኔም ደርሳልኛለች እህቴ
መተት ነዉ መተት አድረጋባት ነዉ አመብርሃን ትረዳሽ
አዎ ፀበል ተጠመቂ
መተት ኃይል የለውም፣ እሷ እንቅስቃሴ ስለ ማታደርግ ነው እንጂ በየቀኑ መንገድ ብትሄድ ይሻላታል
ቀሽም ጋዜጠኛ , እህታችን ፈጣሪ ጤንነትሽ ይመልስልሽ
አይ ሰው ከቱ😢ክፋት ተኮል ለማንኛውም እግዚሐብሄር ይማርሽ
አይ ጠያቂ እስኪ መልሰሽ ተመልከቺው እና ራስሽን አሻሽዪ።
ማስተር አብነትን እባካችሁ እችን እህታችንን እዲያገኝት እንተባበራት
Egzabher yimarshi enat
ስለነሱ ትተሽ ስለጤናሽ አስቢ ፀበል ሂጂ
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሸ ይመልስልሸ
የኔናት እግዚአብሔር ይማርሽ!
ጠያቂዋ ግን ፖሊስ ብትሆን ይሻላታል ቆንጆ መርማሪ ይወጣታል 😂😂😂