192ኛ ገጠመኝ ፦ የሰው ባል ቀምተው በህይወታቸው ሁሉ ምን ገጠማቸው (በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 404

  • @እግዚአብሔርአምላክይመስገ
    @እግዚአብሔርአምላክይመስገ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወለተስላሴ ወለተ ኪዳን ወለተፍረ ማርያም ወለተትንሳኤ ወለተመስቀል መዝገበስላሴ 2ገብረ ዚሔር ፆሎታቹ አስብን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ3ጨ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ3ጨ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ በረከቶ ይደርብን

  • @teshome6481
    @teshome6481 3 ปีที่แล้ว +77

    ለምንድነው ግን ገጠመኙን ላይክ የማታርጉት ?? የሚያየው ሰውና ላይኩ በ ፍጹም አይገናኝም ላይክ እያረግን ብናዳምጥ አንጎዳም እኮ ወገኖቼ

    • @المدينةالمنورة-س6ح
      @المدينةالمنورة-س6ح 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል እህቴ

    • @almazgetu7835
      @almazgetu7835 3 ปีที่แล้ว +1

      @@المدينةالمنورة-س6ح እዉነት ነዉ ለሚጠቅመን መች እንሆናለን

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ገና ስገባ ላይክ እየረኩ ነዉ ምገባዉ

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 ปีที่แล้ว

      እውነትነውእኔምእንዳንችያሳሰበያልላይክአያደረጉም💒💒💒💒💒👍👍👍👍💒💒💒

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 ปีที่แล้ว +1

      አውነትመምህራችንቃለመላክትያሰማልንምንእንደምልቃላትየለይምእኔአሁንገናነውመሰደዴንየወደድኩትለምንብትሉይህንንእንደጀራየሚመገብትምህርትየትእሰማነበርእግዚብሂርይመሰገንጌታሆይየሰማነውበረከቱሪዴቱበልቦናችንይደረብንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒💒😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏የ91 ገጠመኝ አስተማሪ ነበር የወንድማችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን 🙏በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የእማማን በረከት ይደርብን በእውነት ለሰው መታመም ይከብዳል እኛ ለምን ታመምን ብለን እናጉረመርማለን ይቅር ይበለን🙏

  • @shiwayeabebe4837
    @shiwayeabebe4837 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቢሄር ይመገን መምህር
    ልጅቷ ያየችውን ህልም የመሰለ እኔም አይቻለሁ ትርጉም መን እደሆነ አላውቅም ያየሁት በጣም የሚያምር ቀሚስ አርጓዴ ቢጫ ቀይ የእትዮጵያ ባድራ በትን በትንሿ በሙሉ ቀሚሴ ላይ ጣል ጣል ያለበት ልብስ ለብሸ ወደ ሆነ ቦታ መምህር ግርማጋር ስንሄድ በምገድላይ ትልቅ ዋርካ እናገናለን ከዛ ላይ ነጭ እርግብ ከአንድኛው ጫፍ ላይ ተቀምጣለች ከዛ እርግብና ዋኔ የሚለውን መዝሙር እንሰማን በጣም በሚያሳዝን ድምፅ ነው እሚዘመርው እና አንድ ሰው መጥቶ ይች እርግብ ትታይሻለች አለኝ እና አዎ አልኩት ይች እርግብ በፍት የስላሴ ልጅነት ያገኘች ነበርች ቡሀላ ወደ ሰይጣን ሄደች ማለት ወደጠቋይ አሁን ደግሞ ንስሀ ገብታ የእግዚአቢሄር ልጅ ሆነች እያለኝ አንድ ጥቁር እባብ ወደሷ መጥቶ ጥቁር እቁላል ከእግሯስር ይጥልባታን እርግቧ ተነስታ ወደሊላኛው ጫፍ ትሄዳለች ከዛ ነጭ ነገር ከላይኛው የመጨርሻው ቅርጫፍ ይመስላን ከላይ ከሰማይም ይመስላን እና በጣም ነጭ ነገር እደቀስት ሆኖ ይወስዳን ከዛም አብርን ወደሊላ ሄድን ከዛም በጣም የሚገርም ነገር ሆኗን ግን ለመፃፍ ግዜ የለኝም በፆለታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ፍቅርተ ስላሴን እና ቤተስቦቿን እያላችሁ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጨረስኩ በጣም ደሰ የሚሉ እናት ናችው በረከትቾ ይደርብን ለጁቱ በጣም ተድላ ስንት ሰው አዳናችሁ ሁላችንም እንደዚያ በተማሪና ሌለውን ለማስተማር በንሞከረ እሺ መምህራችን ይቅር ለእግዚአብሔር ነው 191 ላይ አንፀፍልን ቃለ ህወሃት ያሰማልን አሜን (3)

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 ปีที่แล้ว +3

    በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ለእኔ ብቻ በተባለበት ደግሞ እግዚአብሔር የራሱን ሰው አስተምሮ ከራስ በላይ ለሰው የሚፀልዩ አስቀምጧል እናታችን በፀሎት ያስቡን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆዮት እህታችን ከይቅርታ በላይ ምንም የለውም ይቅር የሚል ሰው የታደለ ነው ተጋብታችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ሙሉወለተማርያም
    @ሙሉወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን የእናታችን ጸሎት ለእኛም ይድረሰን አሜን፫

  • @user-qo2vv1ep2p
    @user-qo2vv1ep2p 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ዮሐናን-ጐ4በ
    @ዮሐናን-ጐ4በ 3 ปีที่แล้ว +1

    የማሪያም ልጄ ሆይ አማኑኔል ባርከኝ እልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹ላይክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 ปีที่แล้ว +23

    በየሠፈሩ በየመንደሩ እንደዚህ ያሉ እናቶችን መድሐኒያለም ያብዛልን ።

  • @hirutbekele1892
    @hirutbekele1892 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዜአብሄር ይክበር ይመሰገን ትምህርትህ መዝሙርህ በጣም ለውጡኛል በፊት ሰው ለምን እንዲህ አለኝ እያልኩ አብሰለሰል ነበር አሁን ግን ጠላት በነሱ ገብቱ እንደሆነ ነው የተረዳሁት እግዜአብሄር ይክበር አንተንም ይባርክህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ መምህር ሰለ ካህኑ ሜሰት ጉዳና ላይ ወድቀው ሰለ ነበሩ እረዱ በለህ ነበረ እኔም በአቅሜ ትንሸ እረድች ነበረ እንዴት ሆኑ አልገለፀክልንም ግለፀልን ምን ላይ እንዳሉ ።አሰካለ እሩፋኤል ፣መቅደስ ማረይም ፣ሃይለ እየሱስ ፣ተክለሃይማኖት አና ወልደ ዬሐንሰ በፀሉት አሰበ ለአባቶቻችን ንገርልን እንዲፀልዬልን።እግዜአብሄር ይሰጥልን፣

  • @genetzenebe4073
    @genetzenebe4073 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እሺ እንፅፋለን 💝💝💝በዉነት በጣም ደሥ እሚል ትምህረት ነዉ በተመሥጦ ሣዳምጠዉ ነበር እናታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት አሥቡን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ💐💐💐💐

  • @yedngilmaryamlij1978
    @yedngilmaryamlij1978 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 ปีที่แล้ว +6

    እያለቀስኩ ነዉ ምሠማ ገጠመኝክን መምህራችን አተን መምህር ግርማ ወድሙን አባታችችን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ፍፁም አምላኪን በስደት እዳቅ ስላደርጋቹክ ፀጋዉ ይብዛልን አሜን

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከት ይደርብን አስካለ ማሪያም ወለተ ሰንበት ወለተ ገብርኤል ሀይል ሚካኤል ሀይል ገብርል በፀሎታችሁ አስቡን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +46

    ዛሬ አንደኛ እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊበአል ዋዜማ አደረሳቹ ወድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በትክክል በላይፍ ብትመጣጥሩነው ፈጣሪ ይፍቀድልን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የናታች እንባና ፀሎዎት በረከቶት ይደርብን ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ትምህርህ እንድንማር የፈቀድህልን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን የኔም እናት ንስሀ እንድትገባልኝ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ብርሀን ብላችሁ አባቴ እየለመናት ነው ግን እሽ አላለችውም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከትዎ ይደርብን እናታችንም እግዚአብሔር የናሽን ጸጋና በረከት ባንች ላይ ያሳድር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒🕊🎤 በ191 ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር እርሱ እምታገለግል ነፍስን ከምንም አይነት ውስጥ እንደሚያወጣና ከልባችን ከተሳልን እግዚአብሔር ስለታችንን እንደሚሰማ እርግጠኛ ነኝ የህይውትን ምግብ እንድንመገብ ስለፈቀደልን አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ 💒🕊🎤

  • @ኤፍታህወለተሩፋኤል
    @ኤፍታህወለተሩፋኤል 3 ปีที่แล้ว +2

    _ቃለ ህይወት የስመዓና ብሓቂ ኣዝዩ ደስ ዝብል ብዙሕ ትምህርቲ እውን ወሲድና በረከት ቅዱሳን ምስ ኩልና ይኹን ኣነስ የዳምጽ እየ አማርኛ ምዝራብ እየ ዘይክእል እምበር ክብረት ይሃብልና መምህር ተስፋዪ_

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ የቅዱሳን ምልጃቸው ኣይለየን"" ገብረ ኢየሱስ ""ከነቤተሰቦቹ""ኣፀደ ማርያም""ብላቹ በፀሎት ኣስቡን እናታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁንእግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 3 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስ እያሉ አትለየምና እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እናም እናታችን በረከትዎ ይደርብን እንዲሁም መምህራችን መምህር ተስፋሥላሴ እና አንተን መሳይ የሆኑ አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜን፫

  • @tigestmaru9643
    @tigestmaru9643 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዜአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን እናታችን በፆሎትአስብን ወለተ የኃኔስ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመሀን እግዚአብሔር አመላክ ያዘመልን እናታቺን በረከታቸው ይደርበን አሜን አሜን አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንተ መጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰላምታ ይቀድማል ሰላም በሉ ትላለህ ሲደወልልህ እኛ ደግሞ በዚህ ስልክ ደውሉልን ብለውን መልእክት ስናስቀምጥላቸው ሰላምታውን የእግዚአብሔር ሰላምታ ሳይመልሱ ለመልእክቱ ብቻ መልስ ይሰጡናል ብቻ ለእግዚአብሔር የተመቸው ማንም የለም ምህረቱ የበዛ በምህረቱ ይዞናል

  • @የአባቶችፍሬነኝ
    @የአባቶችፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว +35

    *የሀገሬ ልጆች በየትም ያላችሁ የሰመአቱ ጥበቃ አይለያችሁ የኢቶዮጵያ ኮኮብ የልዳዉ ሰመአት ሀገራችንን ሰላሟን ህዝባችንንም አንድነት ይሰጥልን አሜን ፫*

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰምልን

  • @elsabethfekadu24219
    @elsabethfekadu24219 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ላንተም ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ትምህርትህን በሰማሁ ጊዜ እምባዬ ያለማቋረጥ ይፈሳል፡፡ በፀሎት እንድተጋ ወለተ ፃድቅ ብለህ አቡነዘበሰማያት አድርስልኝ እባክህ አንተ ለእንደኔ አይነቱ ተኩላ ሊበላውያሰፈሰፈ እረኛ ነህ፡፡አምላክ ይጠብቅህ አገልግሎትህን ይባርክልህ፡፡ እግዚአብሔር እመቤቴ ከነልጇ ትቅደምልህ፡፡

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ የእናታችን በረከት እረደታቸው ይደርብኝ

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ወንድሜ በጣም እግዚአብኤር ይባርክ ይጠብቅህ ይቅደምልህ ይከተልህ አንደበትህን ይቆጣጠርልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ሰምተን ከራሳችን አልፈን እንዳንተም ባልሆን ለሰው የምንተርፍ ያርገን ልቦና ይስጠን አኔና ቤተሰቤን ሀገራችንን ኤፍታህ ይበለን አሜን በጣም እየተጠቀምን ሰለሆነ እናመሠግናለን አዎ የማርያም ልጅ አማኑኤል ይባርክህ ይባርከን አሜን

  • @ggtg6587
    @ggtg6587 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንድሠማ የፈቀደልን አምላክ የእናታችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ውይ መድሃኒቱ ያስፈራራል እስኪ ልስማና እመለሳለሁ መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽ ነው እኔም በስላሴ ስም ብየ ነው የሰማሁት እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት

    • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
      @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +4

      እማዬ አዳምጭ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት መሰለሽ ከውጭ አይተሽ እዳትሸወጂ ሌሎቻችሁም ሰምታችኋል የናታችን በረከታቸው ይደርብን

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ AMEN AMEN AMEN

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መልካም መስራት ያሸልማል እናታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቢኝ ፍቅርተ ማርያም

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው
    @በፈተናየሚፀናየተባረከነው 3 ปีที่แล้ว

    እናታችን በረከትዎ ይደርብኝ በእውነት እንደ እርስዎ ያለ እናት ያብዛልን ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትዎ አስቡኝ እናታችን

  • @አስና-ወለተሚካኤል
    @አስና-ወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋህን ያዛልህ:: እናታችን ወለተ ሚካኤልና ቤተቤን በፅሎት ያስቡን

  • @ገጠሬዋነኝአዲስ
    @ገጠሬዋነኝአዲስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ መስቀል

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር በምእመናን እየሰራ ሲያሳየን አንዳንድ መምህሮች እስቲል ወንበራቸው ላይ ተደላድለው ምቋቸው ምእመን እያሸማቀቁ ይሄው አሉ ። እግዚያብሄር ታሪከን እያሳየን ነው እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህራችን ኑርልን ገብር እየሱስን በፀሎት ያስቡልኝ እማዬ

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚልና ነፍስን የሚመግብ ትምህርት ነው ማለቴ ገጠመኝ ሆኖ ምግብ የሆነ ትምህርት እናቴ በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ጻድቅ ወንድሜ ሀይለ ገብርኤል ሀይለ እየሱስ ሀይለ እስጢፋኖስ ገብረ እግዚአብሔር ገብረ ኪዳን ገብረ እየሱስ ወለተ ገብርኤል ወለተ ኪዳን ሁላችሁም በጸሎት አስቡን የመናፍስት መጫወቻ ሆነናል የነቃሁት እኔ ብቻ ነኝ

  • @samiraabubakar4530
    @samiraabubakar4530 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን እናታችን በርክቶው ይደርብን ውንድማችንም ቃለሂውት ያሰማልን እናታችን እኔን ወለተ ብርሀንን እና ሙሉ ቤተሰቤን በፀሎቶው ያስቡን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እማምላክአችደግፍኝ
    @እማምላክአችደግፍኝ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነትመምህራችንቃለህይወትያሰማልንቤቤቱያፅናልን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ታሪኩ አባታችንን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን እናቴ እኔንም አስካለ ማርያም በፀሎቶት አስብኝ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tinamekonnen3338
    @tinamekonnen3338 3 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን በሰደት ላለነው በሙሉ በጸሎቶት ያሰብን ለቅድሰት ሀገራችን እንዲያበቃን እኝንም ለእኔ ብቻ ከማለት ጠብቆ ለማንኝውም የአዳም ዘር ለመሆን ልብና ይሰጠን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፀጋውን የብዛልክ ቃል ህይወት ያሰማልን የፈታር ስሙ የተምሰገነ ይሁን የነታችን በረክት ይድረበን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እናታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እማማ ለሁላችንም በጸሎትዎት ያስቡን

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @marhadmarsha1788
    @marhadmarsha1788 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አስተማሬነዉ የእናታችን በረከታቸዉ ቸዉ ይደርብን እናቴ አመተስላሴ ብለዉ በጸሎቶት ያስቡኝ መምህርም ጌዜክን ሰዉተህ እንደዚአይነት ትምርት ስለምት መግበን እማምላክ እድሜክን ታርዝመዉ

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር የኔ አርበኛ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ይህን የስጋ የነብስ ምግብ ለመግብከን የአገልግሎት ዘመንህ ይመርክልህ የመምህር ተሰፋዬ ተቃዋሚ ሰዎች ስላልገባቹ ነው በደንብ ተማሩ ተለወጡ አትቃወሙ ስላልገባቹ ነው ፀሎት አርጋቹ ስሙ ተፈወሱ እግዚአብሔር ይርዳቹ እንዴእኔ ተመለሱ እግዚአብሔር በመምህር ተሰፋዬ ላይ አደሮ በጎቹን እያሰበሰቤ ነው ኑ ተማሩ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመራቸው ይህን ትምህርት መስማት ያልቻሉ

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 ปีที่แล้ว

    በጊወርጊስ ስም ድንቅ ታአምር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእማ ፍቅር ቤተስቦች መምህሪ እናቴ በርክተዋ ይድርስን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ምንኝ መታደል ነው
    በረከቱ ያድርሰን እናታችን
    ወለተ እየሱስ ወለድ ገበርሔል ወለተ ሀና
    ወለተ ዩሐንሰ በፀሎት ያሰቡን
    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እናታችን በረከቶ ይደርብን
    እውነት ነው እኔም እግዚአብሔር ያገኘሁት በስደት ነው መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ተመሰገን አምላኬ ወደ መንገድህ ስለጠራህኝ ተመስገን ተመሰገን ተመስገን ተመስገን

  • @akmam5900
    @akmam5900 ปีที่แล้ว

    እናታችንን እድሜና ጤና ይስጣቸው በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር አገራችንን ዓለማችንን ሰላም ይስትልን አሜን (፫)

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +13

    በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በረከትዎ ይደርብን እናታችን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርየ 💐💐♥

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን በረከትዎ ይደርብን መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ስለሚናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ኢማም በረከቶ ይደርብን እህታችን መጨረሻው እግዚአብሔር ይሰማልልን መምህራችን የስደኞውች የኛ ልዩ መጋቢ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውት ያብዛልን አገልግሎት ዘመናዊ እግዚአብሔር ይከፈለልን አሜን

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን
    እግዚአብሄር ይመስገን
    እግዚአብሄር ይመስገን
    የኔ ጌታ ቸርነትህኮ 😢😢
    የኔ እናት በፀሎትዎ ያስቡን እድሜና ጤና ይስጥልን😢👏😊

  • @sahaysahay9623
    @sahaysahay9623 3 ปีที่แล้ว +1

    Zare takliyenew unkan aderschu
    Mamihirchin klhiot yasemln yenatchin berektu yiderbn amen

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን /ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር በርታልን

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት መታደል ነው እናታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑሮት በረከቶወ ይደርብን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የእውነት የእናችን በረከት ደብን ለአስተ ማረን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
    አሜን ስለ ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን መምህር 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bayutube582
    @bayutube582 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ለኛም የድግል ልጅ ቸሩ መድሐኒአለም ንፁህ ልብን ፈጥሮ አስተዋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 3 ปีที่แล้ว

    እናታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት እኛንም በጸሎት አስቡን ወለተ መዲሕን ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም አካለ ወልድ

  • @meseretf1
    @meseretf1 3 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ደግሜ ነዉ የሰማሁት። እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ይሄንን እንድሰማ ለፈቀደ አምላክ።

  • @abeeraldrany9487
    @abeeraldrany9487 ปีที่แล้ว

    መምህራን ቃልሃውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይበቦባርክልን አሜን አሜን በውጭም በአገርም ያላችሁ እህት ወድሙቺየ የግዛብህር ጥባቃ አይለያያቺሁ

  • @ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ
    @ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት እኛንም ክስህተታችን ተመልስን ለንስሓ ሞት ያብቃ ኣምላከ ቅድሳን

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 3 ปีที่แล้ว +1

    እህተ ሚካኤል ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን 🤲

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว

    እናታችን በርሶ ላይ ያደረ የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ባዳመጥነው ሁሉ ላይ ይደር።

  • @matrixmobile6050
    @matrixmobile6050 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዕደማ አና ጤና ይሰጥህ መምህርችን

  • @Embete-
    @Embete- 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዎት ይደርብን እናታችን አስቡን

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 3 ปีที่แล้ว

    ገብረ ፃዲቅና
    ወለተ ጊዮርጊስን
    ወለተ ስላሴን
    ሀይለ ማሪያም
    የፍቅርተ ሀና
    በፀሎት አስቡን እናታችን

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት 3 ปีที่แล้ว +9

    ድንቅ ነዉ አኔኮ ግርም ነዉ የሚለኝ አምላካችን እኮ ድንቅ ነው ስሙ ይመስገን ከምድር እስከ አርያም አሜን።

  • @alemhabte3319
    @alemhabte3319 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏Amen Amen Amen 🙏💒💕

  • @ምስጋናለአግዚአብሔርይሁን
    @ምስጋናለአግዚአብሔርይሁን 3 ปีที่แล้ว +7

    በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ሓደ ኣምላኽ እንኳን ደና መጣህ መምህር በጸሎታቸው አስቤን ውለታ ሂወት ገብረ መድህን እህት ወንድሞቼ ይቅርታ መምህር አንዳንድ ትምህርቶች በ ትግርኛ ተርጉምለን አህቴትች ውንድሜ አማርኛ አይሰማም ግን ይቅርታ

    • @filigoitom4396
      @filigoitom4396 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Vaki_cXSelU/w-d-xo.html

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 2 ปีที่แล้ว

    እንደምን አላቹ ውድ ቤተሰብ ምምህሬ ቸሩ መዳህኒያለም እርጅም እድሜን ሰጥቶህ ከዚህ በበለጠ ዲያብሎስን የምታጋልጥበት ሃይልና ብርታቱን ያብዛልክ አሜን በጣም ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው እግዚያብሄር ይመስገን!!!!

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enatzeda5999
    @enatzeda5999 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከነቤተሰቦችህ

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 2 ปีที่แล้ว

    🕊🕊🕊Selame Memeher Endate Nehe Egziyabhare Yemesgene Astemari Getemeghe New Kale Hiwote Yasemalene Amen Amen Amen 🕊🕊🕊

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ታሪክ ነው የናታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ባለቤታቸውንም እግዚከብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን መምህራችን ፡ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt 3 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን፡በረከቶ፡ይደርብን፡እኛንም፡ወደእውነተኛው፡መገድ፡እዲመራን፡በፀሎቶት፡አስቡን፡ደካማና፡ሀፄተኛዋን

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 ปีที่แล้ว

    እናቴ እርሶን የሰማ ለእኛም መማሪያ ያደርገዎት እግዚአብሔር ይመስገን። እሴተ ማሪያምና ቤተሰቦቿ ብለው በጸሎቶ ያስቡን።

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህራች

  • @kalkidanayana9956
    @kalkidanayana9956 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @አዲስወለተማርያም
    @አዲስወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ከለት እለት ይገርማል በፆለት አስቡኝ ውለተ ማርያም ብላችሁ

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ይድረሰን በፀሎት አስቡኝ
    እህተ ማርያም ነኝ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    እነትችን በረክትችው ጸሎትችው ይደረሰበን በጸሎት አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት ከነ ቤተሰቦች

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 ปีที่แล้ว +1

    እናታቺን ብርክቶ የድርብን መምህር ቃል ሀይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ስም የታምስግን የሁን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ

  • @selamteka8059
    @selamteka8059 3 ปีที่แล้ว +1

    የናታችን በረከታቸው ይደርብን የሚገርም ቅድስና ነው

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚደንቅ ቅድስና ነው እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አምላካችን ሁላችንንም በጠላታችን ነቅተን በቤቱ ያኑረን እናታችን በእውነት በጣም ድንቅ ቅድስና ነው በፅሎታቹ አስቡ ሀይለ ሚካኤል,ሀይለ ኢየሱስ በረከቶ ይደረሰን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫⛪🕯🕯💚💛❤

  • @saraethio7495
    @saraethio7495 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወ/ስላሴ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ปีที่แล้ว

    እናታችን በፀሎት ያሥቡን
    እናቴን ሀና ማአራም ብለው
    ያሥቡልኝ ፡ እርሥዎን
    እድሜ ይሥጥልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዪርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    የተዋህዶ እንቁ ነህ 🙏🙏🙏

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው ደስ የሚለው ታሪክ በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን በፀሎት አበበልኝ