189ኛ ገጠመኝ፦ የሦስት ብሔር ሰዎች መናፍስት ሴራ በትዳርና በልጆች ላይ(በመ/ር ተስፋዬ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 230

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህረ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣር ይክበር ይመስገን እሄነን እንድን ሰማ የፈቀደ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማል የዘረኚነት መፈስ ይገፅጥልን ይገርማል በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እኛም ከልቦናችን ያሳድርብን የሰማነዉ ያባታች ያባ ግርማ እድሜያቸዉ ያርዝምልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ቢሄር እሚባል ስቱን ጨረሰ መጨረሻቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የናታችንም መጨረሻቸውን ያሳምርልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ ስላላሴ የዘረኝነትን መንፈስ ከውስጣችን ነቅሎ ያውጣልን። እኔም ምስክር ነኝ አዎ የግብፅ ክርስቲያኖች ቅዳሴ ላይ እያሉ ፈንጅ ያፈነዱባቸውን እኔም ምስክር ነኝ እኛም በወቅቱ በቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ውስጥ የኢትዮጵያውያን በራሳችን ቋንቋ ቅዳሴ ላይ ነበርን የ200 ሜትር አካባቢ እርቀት ነበር የነበረን የተለያየ በቤተክርቲያን ውስጥ ነበር የምናስቀድሰው ከግብፃዊያን የሀይማኖት ፅናትን ተምሬያለው በፈጣሪ ላይ ያለቸውን እምነት ለድንግል ማርያም ይልላቸው ፍፁም ፍቅር ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአጠቃላይ ቅዱሳኑን በጣም ይወዳሉ ስለሆነም ብዙ ታምራት ይደረግላቸዋል ሰምእትነቱ እንዳለሆኖ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +4

    ለ ሊቀ መለሀክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ። መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ዛሬም ዘውትርም ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዛአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልብ ይሰጠን እኛ ደካሞች ነን በቃሉ እንድንገሰፅ ያድርገን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረስ ከፅንፍ እስከ አፅነናፍ።የሀገራችንም ሕዝብ መካከል በዚህ ፴ ዓመት የገባውን የጥላቻ መንፈስ እንደነዚህ ሁለት ባሎች መድኃኒአለም ልባችንን ይቀይርልን።በእርሶ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ባዳመጥነው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ይደርብን።

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዛብሔር ታኣምር እንዴት ደሰ ሲል ለካ ባለማወቃችን ነው የጠፍን .

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አዎ ይሄ ዘረኝነት በጣም ክፉ ነው አብረን በሰላም አድገን በአልታወቀ ነገር መልሰን ለግድያ እንፈላለጋለን ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @wogenelegese3104
    @wogenelegese3104 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ! ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ... !

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማሊን። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። የሚያስተውል ልቦና ይስጠም። እባካችሁ ለመብል ብለን ማንነታችን ሃይማኖታችን ሃገራችን አንለውጥ ነገ ሌላ ቀን ናት፡ እባክህ እግዚአብሔር ፅናቱን ስጠን። መምህር ኣንተን አባቶቻችን ኣምላክ ይጠብቅልን

  • @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
    @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    የመምህር ትምህርቶች አቤት ከኔ ጀምሮ ስንቱን ሰው ቀየረ ኑርልን መምህሬ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ኩፉ የሆነ የዘረኝነት መንፈስ ይህ ፀያፍ የሆነ የብሄር መንፈስ ባአእምራችን የነገሰብን በጌታችን በመዳሓኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በተወጋ ጎኑ በፈሰሰ ደሙ ባአማንኤል ስሙ ይምታልን አሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +5

    አምላክይ እባክህ ዘረኝነትን አጥፍልን አቢቱ ማረን ይቅር በለን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ከነቤተሰቦችህ ፈታሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 ปีที่แล้ว +4

    ለባለ ታሪካችን እናት መጨረሻቸው ያሳምርላቸው እግዚአብሔር አሜን

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ያስተምራል መምህር እናመሰግናለን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    እግዚአብሔር አምላካችን ይህንን የዘረኝንት መንፈስ ያጥፋልን ሰላሙን ያምጣልን ይቅር ይበለን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር አሁንም በዘረኝነት የተጠመድን ከዚህ እንማር እናታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዎትን ያሳምርሎት ለወንድማማቾችም ፍቅር ይስጣችሁ ለአባቶቻችንም በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ለመምህር ክብር ይስጥልን

  • @weinshetadmassu3089
    @weinshetadmassu3089 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው እግዝየብሔር የማያስተምረን ነገር እና የማሳየን መንገድ የለም ከብር ይግባው

  • @hannadessalegn4322
    @hannadessalegn4322 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እጅግ በጣም ጥሩ ጥሩ አስተማሪ ገጠመኞችና ትምህርቶች ናቸው ያገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን የመናፍስት አሰራር በደንብ አየታወቀና እየተጋለጠ ነው እግዚአብሔር ከመናፍስት ድብቅ ሴራ ይጠብቀን

  • @ኤፍታህወለተእየሱሰ
    @ኤፍታህወለተእየሱሰ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን የኛ ሰሰት እውነት በምን ቃል ልግለፀ ከነቤሰቦችህ ሰላምህ ይብዛልን ገጠመኝ 136እኔም እንደዛው ያረገኝ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን መንፈሰ መሆኑን ሳውቅ አሁን ሰሰግድ በት አሁን ትቶኛ ሰግደት ደገሞ ያምልኮት ሰግደት አላውቅም ነበር ሶልያና እህታችን ላመሰግንሸ እወዳለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሸው ሁሉ ያሳካልሸ ከናንተ ጋር ሰግደት ከጀመርኩ 2ወር እየሆነኝ ነው5አመት እራሰ በሸታ ያሰቃየኝ ነበር አሁን ትቶኛ ወደናተ በተቀላቀልኩኝ በ3ቀኔ አያሰግደኝ ሰል የሆነይ ጎደኛየ ነበረይ ቅባቅዱሰ ሰጥታኝ በሰመሰላሴ አንተ ከፉ መንፈሰ እኔ ጋር አብርህ ሰገዱ ብየ ጀመረኩ ከዛ ወዲህ አያመኝም በቀን ነበር ኪኒና እምጠቀመው ከዛ በተጨማሬ ቤተሰቦቸ ከባአዶ አምልኮት አውጥቻቸው አለሁ ገጠመኝ በማዳመጥ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እግሩን አሰሮብኛን በፆሎታቹህ አሰቡልኝ ወልደ ሰማያት እያላቹህ

  • @saraseni1754
    @saraseni1754 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማናውን በልቦማችን ያሳድርልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አሜን
    በእውነት ኣሁንም ያለው ሁኔታዎች እና ድርጊቶች በጣም ነው ያሳዝናል እንደ ግዜ ለውጥ እንደ ምእባለ ዓለም ኣይደለም ያለዎ ኣተሳሰባችን በጣም የወረደና የቀነሰ ትንስተኛ ኣተሳሰብ ነው ያለን ኣንተ ትግሬ 😥ኣንተ ኣማራ😥ኣንተ ኦሮሞ😥ኣንተ ምን ........😭እየተባበልን ህዝባችንና ቤተ ሰባችን እንዲሁም ምዕባለ ሃገራችን ኣልቀዋል ተጨርሾዋል አረ እባካቹ የመንፈስ ኣባቶች በቤተ ክርስትያን የሚወገዘው ኣካል ገለል ኣርጋቹ ቤተ ክርስቲያናችና ህዝባችን ሰላም እንድኖር በጣም በጭንቕና በፀበባ ውስጥ ነው ያለው የሚመለከተው ኣካል ማለቴ ነው 😥 የነዚህ ሰውች ከዘርአኝነት የመለሰ ኣምላክ ልቦናችን ይመልሰን🎚
    እግዚአብሔር አምላካችን ዘርኤኝነትን ከምድር ያጥፍልን ሰላሙን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
    @የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ
    @ወለተጊዮርጊስ-ዸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +24

    ሰአቱን ደቂቃውን ጠብቆ እዝህ ያደረሰን አምላክ እግዜአቤሄር ይመስገን እኔ እወዳቹሀለሁ መምህር. እኔን የለወጠኝ አምላክ የሁላችሁንም ልብ ይመልስ የሰማነውን በልባችን እና በአይምሮ ውስጥ ያኑርልን አሜን/

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ
    ሰሙ የተመሰገን ይሁን መምህርችን
    ፀጋውን ያብዛልክ እኝም እርሰችን
    በለማወቅችን አብዛኞቹን ጠፈትናል
    የአባታችን እድሜ ያዝረዘምር የሰው
    ጠላት እንደሌለን ሁላችም እንወቅ
    እራሳችን እነፈትሸ

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 እግዚአብሔር የዘረኝነት መንፈሰን ከስሩ ነቅሎ ይጣልልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +16

    ኑ እናንተ ኢትዮጲያውያን በዘር የተነሳ ወንድም ወንድሙን እንዲገል ጥይት የምታቀብሉ ማን እንደሚያጣላን እወቁ ኑ ከዚህ ቤተሰብ መንፈሳዊነትን ተማሩ 😭
    የመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ንፁህ ልብን ይፍጠርልን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @gililaayele3150
    @gililaayele3150 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale yewet yasemalen

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሁላችኝ ያምጣልን መምህር በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው መንፈሳዊነት በተግባር በልጦ የተገኘበት ገገጠመኝ ነው እናለ ያገሬ ሰው ይሄንን ድንቅ ተአምር ቢሰማ እና ውጊያው ከስጋና ከደም ሳይሆን ከመንፈስ ጋር መሆኑን ቢያውቅ ስርስ በርስ ባልተጫረሰ ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒🎤🕊💚💚💛💛❤❤

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን በእውነት እጽብ ድንቅ ነው አሁንስ በእውነት መስደዴን ወደድኩት ምን የማላውቅ ስሙ ክርስቲያን ነበርኩ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ እንጂ በእርሰወ እና በእርሰወ መሰሎች ክርስትናየን እንዳውቅ የክፉ መናፍስትን እንድርዳ ያደርገ አምላክ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍለም ስሙ በፍጥርታት ሁሉ የተመሰገነ ይሆን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎዎትን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ እኛም ሰምተን ተምርን 30,60,100እምናፈራ ያድርገን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት እናመስግናለን እናተ ተለውጣችሁ እኛን ያስተማራችሁን ዘረኝነት ባሆን ሳአት እየጎዳን ነው በእውነት የጥላት ሴራ መሆኖን ማወቅ አለብን መቸም የዛሬውን ገጠመኝ ሰምቶ የማይለወጥ ወላዲት አምላክ ትርደው።
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን (አሜን፫)

  • @tigisttigist8469
    @tigisttigist8469 3 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል እስከመጨረሻ ላዳመጠ ሰው ዘረኝነትን ያመጣብንን ጠንቅ ማን እንደሆነ እናቅ ነበር ግን አጅረው መስሚያ ጆሮያችችንን ዘግተናል በእውነት ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን እንጂ ታውረናል ተደፍነናል

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም አስተማሪ ነው መምህር ሁሌም የምትለቃቾ ገጠመኝ እሄኛው የኛው የሚባል የለም ሁሉም ነገር እራሳችንን የምኔይበት ነው እማ ፍቅር ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጌ ትስጥህ ነው የምለው

  • @ወለተስላሴየስላሴባሪያ
    @ወለተስላሴየስላሴባሪያ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ታምር ነው የእግዚያብሔር ስራ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ከልብ እመሰግናለን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን መካሪያችን ።እሺ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንማማር እግዚያአብሔር እንደፈቀደልን እኔም ከመዳም ስራጋር ልማር
    ተመልሼ እመጣለሁ
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ የዛሬ ትምህርት ለዩነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን ልበልህ ተመስገን
    አሜን እላለሁ አሜን
    ዝማሪ መልእክትን ያሰማልን💚💛❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ሁሉም ኣብሮ በኖሩ ቢየ ሳስብ
    የገመትኩት ሆነና ደሰ ኣለኝ እግዛብሔር የተመገነ ይሁን .🕊🕊

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬ መጣህ ስጠብቅህ አዎ መምህር እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    በስመአብ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እባካችሁ ሁላችንም ሸር ሸር 👈 እናድርግ ብዙዎች በዘረኝነት የስንቶች ሂወት አልፏል በዘረኝነት ምክነያት ይማሩበት እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠቅቅህ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ እና የእማፍቅር ስጦታችን የምንወድህ የነብሳችን መጋቢ እንኳን ደህና መጣህልን ። ዉድ እህት ወንድሞቸ 👍👈ሼር እያደረግን አዳምጠን እንኮምት።

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሚገርም ቅድስና ነው መምህር በርታልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ክዘረኝነት አውቱ አድነትን ፍቅርን ሰላማን ይላክልን

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 3 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተመስገን ዝማሬ መላአክት ያሰማሊን በ እድሜ በ ፄጋ ይተቢክልኒ

  • @የአባቶችፍሬነኝ
    @የአባቶችፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว +16

    *መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ ለሀገሬ ሰላም ለህዝብ አንድነት እንጸልይ*

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ሙሴ እናመሰግናለን ወይ የአምላክ ስራ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላከ ከአገራችን ላይ የዘረኝነት መንፈስ ያጥፋልን

  • @ወይኗ-ሸ8ዐ
    @ወይኗ-ሸ8ዐ 3 ปีที่แล้ว +17

    እንዃን ደና መጣህ መምህር ኑ የመምህር ፍሬዎች እንማር ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር በትምህርቶችህ በጣም አው የተማርኩት ቤተሰቦቼ ከገጠመኝ ውጪ ያሉትን ትምህርቶች ብታዳምጧቸው የበለጠ ነው የሚጥቀማችሁ በእግዚአብሔር ስም አዳምጡት በእውነት እኔ በጣም ስለተማርኩበት ነው

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሔቤር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እዴት ደስ ይላል ስራዉ ፍፁም እፁም ድቅ ነዉ እኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ገብረየል አመታዊ በሀል !!!

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ለኛም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሰምተን የሚንተገብር ያድርገን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አንድ ያድርገን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ በእውነት አንተን ያወቅሁ ግዜ ምን ቀን ናት ተመስገን ጌታየ አሁን ይህ ከሁሉ ስው ያለ ነው ደሞእኮ በጥቅት ነገር ነው ማካበድ ነው እኔ አሁን በተነጋገርን ቁጥር ወደ ገጠመኙ አስታውስና ቀለል ነው እማረገው እና ባሃላምን ይለኛል ይቅርታ ግን እምገፋፋኝ ነገር አለ ይላል

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወቅቱን የጠበቀ ገጠመኝ ነው በተለይ በውጭ ላለነው ሰዎች በደንብ እናድምጠው ልብ ብለን ። ይሄው ኣሁን ዋጋ እያስከፈለን ያለው ብሔር የምባለው ነው ሰው መርጦ ባልተወለደበት በእውነት ልቦናችን ደንድኗል ኣእምራችን ደንዝዟል ተይዘናል እኮ ማሰብ ኣቁመናል እግዚኣብሔር ኣምላክ ምህረቱን ሰላሙን ያውርድልን እንጅ የኛማ በጣም የምያስፈራ ነው ልቦናችንን ይክፈትልን መድሃኒ ኣለም።
    እናታችን እግዚኣብሔር ለመመንኮስ ማዕረግ ያድርሶት በፀሎታቹሁ ኣስቡን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው በተለይ ብሄርን ከብሄር እሚያባላው ይሄ እርኩስ መንፈስ መሆኑን ስናውቅ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እውነት ለመናገር ዘረኝነት ምናምን እሚባለውን ነገረ አረብ አገር ከመጣሁ በሚዲያ ሰማሁ በአካባቢያችን ምንም ነገር የለም ነበር አሁን ግን ከባድ ነው ሚዲያውን እየተከተሉ ህዝቡን በከሉት እሱ ምህረቱን ይላክልን እናታችን እድትመነኩሽ እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ እሱ ይርዳሽ ደስ የሚለኝ ገጠመኝ ነው ያካፈላችሁን

    • @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ
      @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እውነትሽን ነው እኔም እራሱ እዚህ አረብ አገር ከመጣሁ ነው የሰማሁት በጣም የየመዳማቸው ሸበካ ነው ይሄንን የሰራው ብዬ አስቤአለሁ ለአንዳዱ ቢጠቅምም ለአንዳዱ ግን ዘር ከዘር እያባላ ነው ፈጣሪ ያብርድልን 🙏🙏🙏🙏

    • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
      @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว

      @@ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ አሜን አሜን አሜን እህታችን

    • @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
      @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እማ

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @eexx9181
    @eexx9181 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙነገር አስተምሩነን በእውነት እኛም በሰማነው ትምህር እምንለወጥ ያድርገን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 ปีที่แล้ว +2

    እና ባለቤቴየ ፀባዩ በጣም ጥሩ ነው የነበረ ደሞ በጣም ነው እምንዋዳደው ግን ባሃላ ገጠመኝ መስማት ስባኤ መያዝ ስጀምር መጣላት ተጀመረ ውግያው ተጀመረ ይደውላል ይሳደባል ይቆጣል ምን አጥፊሁ ስለው አንች ታውቅ ይለኛል እና ባሃላ እኔም እናደድለሁ ለግዜው መልሽ ነገር ከእኔ ያለው አይነ ጥላ ነው እምረብሸው እያልኩኝ መረጋጋት ጀመርኩኝ ስናገር ስበሳጭ ዝም እለውለሁ መልሶ በቁጣ በቃ ይቅርታ ይላል እና አሁን ግን ደህና ነን እኔም እየገባኝ ስለሆነ ችግር የለውም አሁን ተመስገን ዋናው እዚህ እምንማረው በተግባር ብንተገብርው ፈተናው ካባድ ይሆናል ግን ማስተዋል አለብን እላለሁ ወገኖቸ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነው በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን like እያደረግን ቤተሰቦች

  • @mostat5281
    @mostat5281 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🎚🎚🎚👍👍♥♥♥

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዜያብሄር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +3

    አግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እንካን ስላም መጣክ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኑ እስኪ ይህን ጣፋጭ የሆነ ትምህርት አብረን እንማር
    መምህር እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰብህ🙏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደና መጣልን መምህራችን የምወድህ የማከብር ውድ መምህሬ የመዳም ቅመሞች ኑ እንማማር እራሳችን እንቀይር ስንቶች ነን በዚህ ገጠመኝ የተቀየርን እኔ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው እናተስ ቤተሰቦች ??

    • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
      @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እዳቺ እህቴ በመምህር ትመህርት ተቀይሬ ፈወስን አግኝቻለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ተቀይሪአለው 🙏🙏🙏

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@fgradesfgrades5092 Des yelale💕Betasabe Hugege Ehte

    • @christy-t3z
      @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ይህዉ መጾም መስገድ ስጀምር የመዳምን ጠባይ አልቻልኩም ሌላ ሰው ሆነችብኝ በፊት በጣም ጡሩ ነበረች አሁን ኧረ በፈጣን😭 እህቶች ወለተ ማሪያም እያላችሁ በጸሎት አሰቡን

    • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
      @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

      @@christy-t3z እህት እግዚአብሔር ያስብሽ አዎ በነሱላይ አሮ ይረብሸናል ይህን ፈተና እኔም አልፈያለሁ አይዞሽ የበለጠ ጠከር ብለሽ በጾም ጸሎት ቅጭው በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ከዛ ስራውን ያቆማል

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን እውነት ይህን የዘረኝነት መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን

  • @የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል
    @የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለዚህ ቤት መምህራችን ያንተ ትምህርት ከቶ ስንትሰው እንደቀየረ ሳስበውበጣምእደሰታለሁ ኑርልን ሁሌም በርታልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +4

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @serkalemworku5491
    @serkalemworku5491 3 ปีที่แล้ว +5

    😍😍😍በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይመስገን እኞ ደህና ነን ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እያላችሁ በአዛኚቱዋ

  • @ኤፍታህወለተእየሱስ
    @ኤፍታህወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህ አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን የኛ እንቁ አምሮአችንን መድኃኒያልም ያድስልን💒💒💒

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣችህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ
    ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ
    ፈጣሪያችንን እናመሥግን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ ተከፈት

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ይመስገን ውድመምህራችን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለሕዎት ይስጥልን ወቅታዊ ጉዳይ ነው ይህን የዘረኝነት መንፈስ ያጥፍልን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመ ስገንመምህራችንእካንደህናመጣህልንነጋነጋአስተምረንመምህርትምህርትህበጣምነውየሚናፍቀኝመድሀኒአለምአገራችንንይጠብቅልንአሜን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
    እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @እመብረሀንየልቤብረሀን
    @እመብረሀንየልቤብረሀን 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች በጣም ጨንቆኛን በፆለታችሁ አሰቡን ቤተሰቦቻችን ተሰቃዬ ራያ ቆቦ ላይ በጭንቀት ልፍነዳ ነው ኧር ወይኔ

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የእግዜአብሔር ፍቅር የማይገዛዉ የለም ተመሥገን እንዴት ደሥይላል

  • @teshome6481
    @teshome6481 3 ปีที่แล้ว +85

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ -- አንድ የግሌ ሀሳብ አለኝ እሱም ምንድ ነው ለምን ገጠመኙን አዳምጠን ሳንጨርስ ኮመንት እንጽፋለን ?? ለምን አንደኛችንን በደንብ አዳምጠን ትምህርት ሊሆን የሚችል ነገር አንጽፍም ይሄንን ልምድ ብናዳብር መልካም ነግር ይመስለኛል እንደኔ

    • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
      @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ነሽ እህቴ።

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው እህቴ

    • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
      @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +4

      አዎ ትክክል ነሽ እህት የኔም ጥያቄ ነው አዳዴ አናስተውልም የሚገርመው ሙሉውን አዳምጠው አይጨርሱም መሰለኝ ምክነያቱም ምንም ቢሆን ከልብ አድምጠነው ከሆነ ህሊናችን እኳ ይወቅሰናል የተማርነውን ለሌሎች ካላካፈልን እኔ ኮሜት አነባለሁ ሁሌ እኳን መጣህ ብቻ ነው የምንል

    • @teruwrkteruwerk2116
      @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔም ጥያቄነዉ

    • @teshome6481
      @teshome6481 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ አዎ ልክ ነሽ እህቴ

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል የመልክት ሃሳብነው

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሒወት ያሰማልን በተለይ ስለ ዘረኝነት የተናገርከው መጨረሻላይ አጠረብን እንጅ አስተማሪ ነው

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    የእስራኤል አምላክ ለኔስ ቤተሰቦች መቼነው የምትደርስልን አምላኬ አደራ በመጨረሻ ሰአ ጎብኘን እዳተወንቸር አምላካችን አምላኬ አደራ ወድሞቼ ይቅማሉ ያጨሳሉ አባቴም እጅግ የዋህነው ግን ይጠጣል ለንሰሃ እዲያበቃልኝ ዘወትር ፀሎቴነው አስቡልኝ በፀሎት ሃይለ መስቀን ፍቅረ ማርያም ሃይለ ማርያም በትረ ማርያም ሃብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ዮሃንስ ብላቹ እርዱኝ እዲጎበኘን ለንሰሃ እዲበቁልኝ 😭😭😭

  • @mmolla4071
    @mmolla4071 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገረማል💔💔💔

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +50

    በሉ #ሁልግዜ እንኳን #ደህና መጣህ #አትበሉ ሰምታችሁ #ሃሳብ ስጡ እራስ #ወዳድ አንሁን እስኪ

    • @የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል
      @የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክልብለሻን እወድሽየ በጣምኮሜንት የማንበብ ልምድ ያለውሰውብዙ ስላለ ከዛእንዲማሩ አስተማሪ ነገር ብን ፅፍደስይላን መቸስ በእግዚአብሔር ሀይል ደህና ሰለሆነነው መምህራችን ወደኛ ትምህርት እሚለቀውእና እንኳደህናመጣህ በጉጉት እየጠበኩህነበር ምናምን ማለቱቀርቶ ከኛምቤት እንደዚህ ችግርአለ ወይም እኔ እንደዚህነበርከ አሁንግን ተለውጫለሁ እያላችሁ ፃፋ ገና ሲመጣ መምህራችን እንወድሀለን መምራችን እንኳን ደህና መጣህ ይሄጥቅምየለውም በነጋገሬ ካስቀየምኳቹሁ ይቅርታ

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፣አሜን፣አሜን።