ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የቴምር ጠላ Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2023
  • #ethiopianfood #food #yummy #youtubefood #vegan #recipe #subscribe #shortsvideo #ebs #seifuonebs #cake #comedy #chicken #cute #indiafood #india #canada #arabic #arabicfood

ความคิดเห็น • 27

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ፍቅር በጣም አሪፍ የቴምር ጠላ አዘገጃጀት ነው እርሾ እና ሌሎች ግብአቶች በመጠቀም ጤናማ ጠላ አዘገጃጀት ነው ተምሩን አሽተሽ ማር ሎሚ ብርቱካን ቀረፋ በመጠቀም ገራሚ ነው ጤናማ ተወዳጅ ጣፋጭ የሆነ ከለሩ የሚያምር ከአልኮል ነፃ የሆነ ጠላ ነው ዋው ሞያ እናመሰግናለን ሼር ስለአደረግሽን ተባረኪልኝ❤👌

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 10 หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ወይኔ በጣም የሚያምር የቴምር ጠላ ነው የሰራሽዉ ብርቱካን ቀረፋ ሎሚ ቴምር ማር ተጠቅመሽ ቆንጆ የቴምር ጠላ ነው የሰራሽዉ ይህንማ መሞከር አለብኝ እኔ ጠጅ እኮ ነው የመሰለዉ ዋዉዉ እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ ወይኔ እንዴት የሚያምር የቴምር ጠላ አሰራር ነው አ ቀላል አሰራር ነው መልኩ ሲያምር ዋው ዋው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ❤👌🙏👌❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የቴምር ጠላ አማመቅ ነው ያሳየሽን ለየት ያለ ጠላ ነው ማር ቴምር ብርቱካን ቀረፋ እና እርሾን ተጠቅመሽ ጤናማ እና እና ቆንጆ ጣዕም ያለው እንደሆነ ያታውቃል ከለሩ በጣም ያምራል ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 11 หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅርዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ ዋዉ ቴምር ጠላ ሌናም እጅግ በጣም ተስማሚ ነዉ ከለሩ ሲያምር አሳምረሽ ሰርተሽ ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን መልካም በዓል ለመስቀል ይሰራል 👍👌❤🙏

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ ዋውውው ለበአል የቴምር ጠላ ተዘጋጀልና ቆጆ የሆነ የቴምር ጠላነው የሰራሽው ያውም በሶስት ቀን የሚደርስ ይህማ መሞከር አለብኝ ቴምሩ እራሱ ለጤና ጠቀሜታ አለው ስለዚህ ከአልኮል የጸዳ ለጤና ተስማሚ የሆነ ጠላነው እናመሰግናለን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የፍቅርዬ ! ልዩ የሆነ የቴምር መጠጥ ነው የሰራሽው። መልኩ እራሱ በጣም ነው የሚያምረው። በቀላሉ ይህን የመሰለ ለየት ያለ አልኮሆል ፍሪ መጠጥ መስራት እንደምንችል ሼር ስላደረግሽን በጣም እናመሰግናለን

  • @adona16
    @adona16 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውቅር ውዷ በጣም አሪፍ ጤናማ የማይሰለች የቴምር ጠላ አሰራር ነው በቀላል መንገድ ያሳየሽን ለጤናም እድግ ጠቃሚ ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና የሚሰጡት ጥቅም ጉልህ ነው እያብራራሽ በደንብ አሳይተሽናል እናመሰግናለን ❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የፍቅርዬ ! በጣም ቆንጆ በቴምር የተሰራ የማያሰክር አልኮሆልነት የሌለው ምርጥ የቴምር መጠጥ ነው የሰራሽው። መልኩ ያምራል። ከተጠቀምሻቸው ግብዐቶች የተነሳ የሚጣፍጥ ጣዕም ያለው አይነት ነው። ብዙ ሰው ሊጠቀመው ይችላል አሪፍ ነው።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የቴምር ጠላ ጠላ ሲያምረን የጠላ ምትክ ይሆነናል ከለሩም ቆንጆ ነው በጣም ፈጣን ነው ቀረፋውም ፣ሎሚውም ፣ ማሩም ለጤና ተስማሚ ነው ወድጄዋለሁ 👌🙏

  • @zizibeauty999
    @zizibeauty999 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ፍቅርዬ በጣም የሚያስጎመዥ ጠላ ነው የቴምር ጠላ ሞክሬ አላውቅም ቴምር ማር ቀረፋ ሎሚ በመጠቀም በጣም ቆንጆ የቴምር ጠላ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የፍቅወው በጣም የሚያስጎመዥ ጠላ ነው ከነከለሩ እኔ የቴምር ጠላ ሞክሬ አላውቅም ቴምር ማር ቀረፋ ሎሚ በመጠቀም በጣም ቆንጆ የቴምር ጠላ ነው ያዘጋጀሽው ልክ ያገር ቤት ጠላ ይመስላል ❤👍🙏

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዛሬ ደግሞ የቴምር ጠላ ይዘሽልን መጣሽ ቀለል ባለ አሰራር ቴምሩን ከመብላት ይሄ ጥሩ አማራጭ ነው እውነት እሞክረዋለው በጣም ነው የሚያምረው መጨረሻ ላይ ሲታይ እናመስግናለን ስላካፈልሽን🥰

  • @user-th9tu4hp6i
    @user-th9tu4hp6i 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foodelicioushub4368
    @foodelicioushub4368 11 หลายเดือนก่อน +1

    MashaAllah look so delicious and tempting😋. Well prepared and wonderful presentation👌👌. I m delighted to feel the yummy flavor of ur presentation. Stay blessed my friend❤❤❤Looks absolutely yummy 😋You're a fantastic cook for sure ❤️

  • @woynitube315
    @woynitube315 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል ገራሚ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ከሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍

  • @samrisamrithabeshawit
    @samrisamrithabeshawit 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የኔ ውድ የሚያምር አሰራር ነው 🎉❤❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 11 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው ፍቅርዬ የኔ ባለሞያ እንዴት ያምራል. ኩልልል ያለ በጣም የሚጣፍጥ ቆንኮ ጠላ ነዉ አንደኛ ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ስላምሽ የበዛ ይሁን እህቴ የኔ ባለሞያ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @biruktytasfawdebele6845
    @biruktytasfawdebele6845 11 หลายเดือนก่อน +1

    It is so amazing, thank you for sharing

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 11 หลายเดือนก่อน +1

    Friede sei mit dir, meine Liebe. Friede sei mit dir, meine Liebe. Was für eine schöne Art, ein Dattelgetränk zuzubereiten. Das bedeutet, dass wir ganz einfach ein besonderes Getränk wie dieses zubereiten können. Wow, danke, gesegnet.👌👌

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan dehna metash Fikerye selam lanchi yehun yemigerem ye tamer Tela new yeserashiw coloru seyamir Beza lay le Tena tesemami enamesegnalen selakafelshin🥰

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 10 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe Enmsgnln betam arfe naw wdagerhu tebarke 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 10 หลายเดือนก่อน +1

    Selame Selame Selameshe yebeza yene wede Fekereye Enkuwane Dehena metash ❤❤❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ለጤና ተስማሚ ከአልኮል ነጻ የሆነ የቴምር ጠላ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
    የፍቅርዬ ቴምሩን ከምታሽው ይልቅ ፍሬውን አውጥተሽ ብትፈጭው ላንቺም ስራ የሚያቀልልሽ ይመስለኛል እንደኔ ሀሳብ

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 10 หลายเดือนก่อน +1

    Selame Selame Selameshe yebeza yene wede Enkuwane Dehena metash Egezeabehere Hagerachenene Hezebachenene Selame Yaderege Tselotachenene yesemane ❤❤❤

  • @user-es8xm3gt1j
    @user-es8xm3gt1j หลายเดือนก่อน

    ለስካር በሽታ ወይም ለደም ብዛት እንዴት ነዉ ችግር አያመጣም ወይስ ያመጣል ብትነግሪኝ የኔ ዉድ