እኛ ከወዲሁ ጀምረናል እናንተስ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2022

ความคิดเห็น • 170

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 ปีที่แล้ว +12

    በሠላም በደሥታ በጤና ተበልቶ ይለቅ።መልካም አዲስ አመት ለመላ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ።ሠላም ለሀገራችን ይሁን በስደት ያለነውንም ።ፈጣሪ ይጠብቀን ። 🌻🌼🌻🌻🌻

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +4

    ባለሞያ ሴት? እራስዋ ደክማ የሰራችው ነው የሚያስደስታት:: እጅግም እንደዛ ይመስለኛል:: ተባረኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾መልካም አዲስ አመት ለሁላችን🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 ปีที่แล้ว +20

    ኧረ እኔም እያጧጧፍኩት ነው ቀድሞ መዘጋጀት በጣም ነው የምወደው ቅቤው ተነጥሯል፣በርበሬዬን ድልህ አድርጌዋለሁ፣ቅመማ ቅመሞቼ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ሁሉ ዝግጁ ናቸው ለበአሉ በሠላም ያድርሰን አሜን!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +4

      በጣም ጐበዝ

    • @nolawimilael6981
      @nolawimilael6981 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለው ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ ባለሞያ እናት ልደትዬ እድሜ ከጤና ጋር ታድልልኝ ብሩክ ቤተሠብ ስወዳችሁ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +4

    እምወደው ቤት አነጋገርዎት ደስ ሲል back የልጅዎ ጣልቃ የምትገባው ነገር ደስ ሲል just like natural ኮሚኮች ድመቷ ጥርግራጊ ታገኛለች ኪኪኪኪኪኪ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው እጅግየ በጣም ቆንጆ አነጣጠር ለኛ ለወጣቶች እጅግ ጥሩ ትምርት ስለሆነ አላህ ይስጥልንን እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @mihretabebe3733
    @mihretabebe3733 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የነ ባለሙያ አናት በርቱ ።i have learned a lot from you. Thank you so much .ግን ልክ አንደ አርሶ አንዲመጣልን የሁሉንም ግብአቶች ልኬት ቢያስቀምጡልን ወይም ቢነግሩን አደራ እላለዉ

  • @user-cy3rc4fx7k
    @user-cy3rc4fx7k ปีที่แล้ว +3

    _ማሻአላህ በጣም ቆጆ አድርገሽ አጥረሽዋል በጣም የምፈልገው ነገር ነበር እሄን የቅቤ አነጣጠር እናመሰግናለን_

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

  • @hareggebre
    @hareggebre ปีที่แล้ว +7

    ዋው አስጎመጃችሁን እኮ አሪፍ እንደሆነ ያስታውቃል ፣

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቆንጃ ነው ጠዐሙ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +3

    ድሮ ከስር ተጠሎ የቀረውን ማንጨፍጨፍ እወድ ነበር

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 ปีที่แล้ว +1

    እጅ ይባረክአዲሱን አመት የሰላም ያድርግልን

  • @tenagne884
    @tenagne884 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራልልል አዱስ አበባ ናት ደንበኛሽ ደስ የሚል አነጣጠር እናቴን አስታወሳችሁኝ ውይ አናት ነገርርር እህህህህ

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 ปีที่แล้ว +1

    እጅግዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ያሳየሽን ግን የቂቤውን ና የቅመሙን መጠን አልነገርሽንም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      ቅቤው 4ኪሎ ቅመሙ ደሞ እኔ በልምድ ነው ማደርገው

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +1

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከማሚ እጂሽ ይባረክልን

  • @meseretgetahun7280
    @meseretgetahun7280 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳቹ እኔም አስነጥሬአለው እናቴን እማይም ተወደደ ስትል ነበር ቆንጆ ለጋ ቅቤ ነው ኪሎውን 750 ነው ያሰበችላት ቅመም ሁሉ አልቀራትም የላከችልኝ ኑሩልን እናት ስታዘጋጅ ልዩ ነው ጣሙ ሞያማ እናቶቻችን ጋ ነው ስትነኩት እራሱ ይጣፍጣል እኔማ በቡና ራሱ በጨው በጤናዳም ቅቤ ጣል ሲልበት ደስ ነው ሚለኝ ማስቀመስማ እደኔ ሚጠብቅ የለም ወይኔ በአነባበሮ ነው ምቀምሰው የነበረው ወይ ልጅነት ጩኮ ለኔ ተብሎ ከገጠር ይመጣልኛል ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀሳቹብኝ የተባረከ ይሁን እኛም በአይን ቀምሰናል ክክክ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 11 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ እናት!!

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም አሪፍ ነው ይቅርታና ማንጎር ግን ለቆሻሻ ብቻ ሳይሆን አጓት ነገሩን ያስወግድልሻል የበለጠ ይጣፍጣል

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 ปีที่แล้ว +1

    ቂቤው እራሱ ምርጥ ቂቤ ነው። ሻራውን ነበር አንጨፍ ጭፈን የምንበላው ቂቤው ደሞ ጭኮ ተሰርቶ በትሪ ላይ በሶ ነስነስ ይደረግና ትንንሽ ቂጣ የምታክል ተጠፍጥፎ ያድርና ጠዋት ኮርሸም ኮርሸም በወተት ነበር በኛ ጊዜ እያዋራችሽ
    ሰፌድሽን ቂቤ አስጠጣችብሽ የሚቸ
    ለቀለቀው በትሪ ነበር እጅሽ ይባረክ እትዬ እጅግ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      ትሪ አይመችም ለዛ ነው

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል

  • @user-cl4hw4jz1o
    @user-cl4hw4jz1o ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በዛው ሙያ ተማርን እንደኔ ማነው ኢትዮጵያ ቤተሰብን ላኩልኝ እድል የሚስቸግር

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 ปีที่แล้ว

    አቤት ሲያምር እንደሚጣፍጥ ደግሞ በደንብ ያስታውቃል።

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty ปีที่แล้ว +4

    እጅ ይባርክ ምርጥ አነጣጠር ነው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว

    እውይይይ ሽታው ይምጣብኝ 👍👍👍👍👍
    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ
    የተባረከ ይሁን በደስታ ተበልቶ ይለቅ በሰላም ለበአሉ ያድርሰን 🌻🌻🌻🌻አመሰግናለሁ👏👏በጣም ቆንጆ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km ปีที่แล้ว +1

    ጎሽ አንችን እያየሁ ላንጥር ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @bethelehemnigussie6184
    @bethelehemnigussie6184 ปีที่แล้ว +6

    ስወዶት በጣም ባለሞያ!!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 ปีที่แล้ว +1

    Nice butter & beautiful cat

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ መልካም የዝግጅት ግዜ ይሁንልን🙏🏾

  • @mihretabebe3733
    @mihretabebe3733 ปีที่แล้ว

    በተረፈ መልካም ኣዲስ ኣመት ከወዲሁ ቢያለው ፈጣሪ ይባርኮት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችን

  • @meazaminda
    @meazaminda 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እናት ሙያ ካንቺ ባልበልጥም
    ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ባትጨምሪ ባይ ነኝ

  • @njatjmail3798
    @njatjmail3798 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @nardose9498
    @nardose9498 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ የኔእናት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 ปีที่แล้ว +1

    እንጀራው ግን በትሪ ላይ ቢሆን ይሻል ነበር ባይ ነኝ ከይቅርታ ጋር ምክንያቱም ቅቤው ከስር ሰለሚወጣ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ትላንት እሁድ አነጠርኩ። ነጭ ሽንኩርት ፈጭቼ በረዶ ቤት አስገባሁ። ለዶሮ መስሪያ የሚሆን የአበሻ ሽንኩርት ለመግዛት ሾላ ሄጄ ኪሎ 120.00ብር አሉኝ። ጉድ ሳይሰማ መስከረም ....
    ደግ ዘመን ያምጣልን።

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 ปีที่แล้ว

    Wow 👌 betam konjo new kkkkk wey mazer yemin beso nuro ayfekdem alu ewnet new kebad new

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    wow betam konjo new mamiye 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    ደስ ስትል ፈሰስ አርጊው አለች የኔ ቆንጆ

  • @yebabowa
    @yebabowa ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አሠራር ነው እኔ ግን ቅቤ በማንኛውም መልኩ ቢሠራ አልወድም ገና ላሞቹ ሲወልዱ ጎሚእሆናለሁ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ሞያ ነው ያየነው እናመሰግናለን

  • @zemenawit
    @zemenawit ปีที่แล้ว +7

    እኔ የምለው ቂቤ አልቆብኛል እባካችሁ ተባበሩኝ 🤗❣️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      በምን ልላክልሽ?

    • @zemenawit
      @zemenawit ปีที่แล้ว +4

      ትኬት ቆርጬልሻለው አንቺ ይዘሽልኝ ነይ ፣ ሌላ ሰው ያነጠረው ደስ እንደማይለኝ ታውቂ የለ🤗

    • @buzeman6329
      @buzeman6329 ปีที่แล้ว +5

      ተነቅቶብሻል እንዲላክልሽ ነው አደል ሲነጠር ጠብቀሽ አልቆብኛል የምትይው

    • @adissbelete403
      @adissbelete403 ปีที่แล้ว +2

      ብልጢት በልጅ አመሃኝቶ ከእናታችን ላይ ወረድ ንፁህ አየሯን ተንፍሳ ቡና ተጠራርታ እቃ ተዋውሳ በርበሬ ተቀማምሳ ......... ትኑርበት

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 ปีที่แล้ว

    Egegeye thank you lovey family’s ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አደረሣችሁ❤🙏

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 ปีที่แล้ว +2

    ማሚዬ

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ይሁን ዝግጅቱ ያምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว

    መልካም አድስ በዓል ይሁንላችው እንወዳቸዋለን።

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 ปีที่แล้ว

    Mashaallah Des telalachu Allah chemero yesetachu💚💛❤ selam yaderegelen

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Amen enamesgnalen

  • @melatTUBE
    @melatTUBE ปีที่แล้ว +3

    Weyee yenchi kebie Eko bechawen yebelal ..Gen kesera atekri lol

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Mn yederg belsh new

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን

  • @tirubiruk3701
    @tirubiruk3701 ปีที่แล้ว

    zarem enamesegenalen betam enatachen...hagerachenen selam yadergiln

  • @Tgdire
    @Tgdire ปีที่แล้ว

    ሰላም ማዘር, አንዳንዴ አረፋው በጣም ይቆያል ምን ላድርግ?

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 ปีที่แล้ว +1

    እድሜን ከጤናጋ
    ይድለውት

  • @foziatube691
    @foziatube691 ปีที่แล้ว +3

    ለጋ ቂቤና የበሰለ ቂቤ ምንድን ነው ልዩነቱ? ማለቴ ሁሉም ከላሞች አይደል የሚወጣው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +3

      ቅቤው ከወጣ ምን ያህል ቆይቶል ጠዓሙስ እንዴት ነው በሚለው ነው ለጋ እና የበሰለ ምንለው

    • @foziatube691
      @foziatube691 ปีที่แล้ว +2

      @@ejigemoya መርሀባ ማሚዬ በጣም አመሰግናለሁ አሁን ገባኝ🙏

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew ปีที่แล้ว

    ይገርማል ገና ከቪዲዮ መጀመሪያ ላይ "ከሥራ ቀርቼ ነው ዛሬ ቅቤ የማነጥረው" አልሽ በሌላ መልኩ የአንችን እርዳታ የሚፈልግ ስንት ባለ ጉዳይ እዛ ይጉላላል??? ያውም ይቺን ሦስት ኪሎ ለማንጠር 🤔🤔

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      የኔ እህት የት እንደምሰራ ታቂያለሽ? እኔ የግል ሱቅ ነው ያለኝ ማንንም አላጉላላሁም

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 ปีที่แล้ว +3

    የቃል እናት እዴት ነሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እግዜአብሄር ይመስገን ደና ነኝ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዬ ውጪ ግን ምች አይመታሽም ቂቤውን እንዴት ማግኘት ይቻላል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      ጥላ ነው ለዛ ነው

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጥሩ ቅቤ አጥቻለሁ የት ይገኛል

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 ปีที่แล้ว

    እረ ትዝታው ረበሸን እንኳን አደረሳችሁ

  • @TT-pl7yc
    @TT-pl7yc ปีที่แล้ว

    Melekam ye beale zegejet mami ❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 ปีที่แล้ว +1

    የቅቤ ደንበኛዎን ስልክ አባኮትን ኮሜንት ላይ ፃፉልን

  • @user-hj1qd1wz4p
    @user-hj1qd1wz4p ปีที่แล้ว

    ኦ ስወዶት ማሻላህ እጆት ይባርክ

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 ปีที่แล้ว +3

    I love 💘you so much. When I was a little girl my mother put a small (deblbel lete) in the better after boiled take it out from the boiled better so so so testy. My memory. Have a happy new year with family and all our country

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Wey betam tiru tezeta new

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ደስስ ነው የሚሉኝ የሜሉዬ እናት እስቲ የቅቤውን መጠና የቅመሙን መጠን ንገሩን

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የኔ ውድ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ

  • @atesdeasmamaw1962
    @atesdeasmamaw1962 ปีที่แล้ว

    ከየትአገኘሽማሚ

  • @meronfikir3385
    @meronfikir3385 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ነብሴ ጡር ሆኘ የማዘጋጀው ቂቤ ትዝ አለኝ አቤት ዝግጅት እኔ ለ በዓል አላዘጋጅም ምክናቱም ባሌ አይወድም እኔ ብቻ ነኝ ለ ገንፎ ብዬ ማዘጋጀው እኔም ቆሮርማ እንዳቺ ነው ምጨምረው ቂቤ ለ ፀጉርም ሆነ ለ ምግብነት ዉስጤ ነው እናም አገኘው ብዬ ዉጨልሽ ከ 50kg 80 ገባዉና ተቸገረኩ 😂😂😂 ማዘርዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በልኩ ይሻላል ሲበዛ ለጤና መጥፎ ነው

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya ምን ላርግ አራስ ሆኘ ቢይ እያለች እናቴ ታስጨንቀኝ ነበር አሁን ምን ላርግ

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 ปีที่แล้ว

    የቂቤ ደንበኛሽን አድራሻ ስጭኝ እባክሽ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s ปีที่แล้ว

    ኮረሪማዉና ጥቁር አዝሙዱ ተቆልቷል አልተቆላም? እረጂም እድሜ ማማዬ እናመሠግናለን።

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    edmena tena ystwet yene enat👏👏👏

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว

    Easy Easy Enekane lazehe Adarsane Ejash yibarke malekame kane

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen amesegnalew

  • @hadiaadam1755
    @hadiaadam1755 ปีที่แล้ว

    ስላም

  • @rekikmoges
    @rekikmoges ปีที่แล้ว

    ebakish yedenbegnashin adrasha i need pure butter

  • @tigestawoke6597
    @tigestawoke6597 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ማዘርዬ መሸጫውን አድራሻ ተባበሩኙ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እኔ በትዛዝ ነው ማስመጣው ከፈለግሽ አዝልሻለሁ

    • @tigestawoke6597
      @tigestawoke6597 ปีที่แล้ว

      እሺ ማዘር ላስቸግሮት ከበአል በዋላ

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 ปีที่แล้ว

    Ene zare chershalehu doro seriche

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j ปีที่แล้ว

    A 800 ብር ጉድ ላሟ ነበረች 800 አሁን ግን ቂቤው ሆነ

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 ปีที่แล้ว

    በርበሬ፣ ዶሮ፣ቅቤ ለሰው አይሰጥም እራሰ ነው መስራት ገንዘብ ይዘን እምንገዛው ነገር አንጣ ቅቤ ያጠለሉበት ማጥለያ ጥቅጥቅ ያለ ነው የሚሽጥ አለ ወይ አርሶ ጋ ካለ እፈልጋለሁ እባኮትን

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 ปีที่แล้ว

    "Manegor" mn malet nw mamiye

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว

    እጅግዬ ቅቤሽ ያስጎመጃል የእኛ ባለሞያ

  • @duratube
    @duratube ปีที่แล้ว

    Des ylam mazer gojem neng enga ga demo tashito 3 ken ykayal kmemu ga

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 ปีที่แล้ว

    Metenun btnageris ☹

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 ปีที่แล้ว

    Ejishe yebark mami

  • @appledr3819
    @appledr3819 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርይመስገንአገራችንንሰላምያርግልንእማዬእንኳንደናመጡልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      አንኳን ደና ቆየሽኝ

  • @selamawittekalgne7140
    @selamawittekalgne7140 ปีที่แล้ว

    መቼ ሄደሽ ነው ታድላቹ አሁን በቀደም እዚ አልነበራቹ እንዴ ያሜሪካ ኑሮ አንዲ ይደላል እንዴ

  • @meronekassa1025
    @meronekassa1025 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 ปีที่แล้ว +1

    የቅቤ መሸጫ ስልክ እና አድራሻ ቢሰጡን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      እኔ በትዛዝ ነው ማስመጣው ከፈለግሽ አዝልሻለሁ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว +2

    እርድ አልጨመሩም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      ተጨምሮል

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว +1

    አድርጎ ኪሎ ቅቤ ሰምት መቶ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      አዎ

    • @achamyalish9593
      @achamyalish9593 ปีที่แล้ว +1

      አቤት ኖወርናት ይገርማል የኑሮ ውደነት እየፈራው ሰው ሀገር ቀረው።

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 ปีที่แล้ว

    Ene 2 kilo qene k ethiopia telekolegh alegh mame seweled le genfo endezi banexerre yehonal new Lela. Zede ale

  • @workudary2651
    @workudary2651 ปีที่แล้ว

    Mehe edaymeahew

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 ปีที่แล้ว +1

    ሳይነጎር??

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      ንፁህ ስለሆነ አኔ አላነጉርም

  • @seniytmekuriya1513
    @seniytmekuriya1513 ปีที่แล้ว

    800 ብር ቆየ አመት ሊሆን ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሁን ከቀናት በፊት 750 ነበረ

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ አድሮ አሳይን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እሺ

    • @blenayene8296
      @blenayene8296 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ቅቤ ሲያድር መሀሉ አይጋም

    • @blenayene8296
      @blenayene8296 ปีที่แล้ว

      መሀሉ አይረጋም

  • @adu319
    @adu319 ปีที่แล้ว

    Wow mamiye selam new?weche yalew chew yelelew 100% yehonew yehonal ende?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ሞክሪ አላውቅም

    • @adu319
      @adu319 ปีที่แล้ว

      Tekur kememu mendenew??

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว

    Yene mirit inat gobez barich

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Betam amesegnalew

  • @ashenafikabeda7917
    @ashenafikabeda7917 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 ปีที่แล้ว +2

    ቂቤ ድሮ ቀረ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      አሁንም አለ

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว

    😍🙏👌🌺

  • @foziatube691
    @foziatube691 ปีที่แล้ว +3

    የምወዳችሁ ያገሬ ልጆች 1ሺ ሰብስክራይብ ሙሉልኝ🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እሺ ይደረሳል አይዛን

    • @blenayene8296
      @blenayene8296 ปีที่แล้ว +1

      እንተጋገዝ

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 ปีที่แล้ว +1

      @@blenayene8296 ነይ ውዴ እንደማመር

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ውዴ እነደማመር

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 ปีที่แล้ว +1

      @@ejigemoya እማየ ሸር አድርጊልኝ

  • @kelemiegizachew6114
    @kelemiegizachew6114 ปีที่แล้ว

    Wey yene wed enat sewdshko

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amesegnalew betam

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 ปีที่แล้ว

    Hulu neger alegi yemqnaw be enat becha new enate be 12 amte new yemutchibgi 😭enat hulem betnor ☹️tadlachihu egzyabher amsgenu