ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ምርጥ የሩዝ ብርዝ አሰራር ለበዓል ለፕሮግራም በሁለት ቀን ይደርሳል ይሞክሩት !!! Ethiopian Rice Drink (Brz )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ค. 2023
  • ምርጥ የሩዝ ብርዝ አሰራር ለበዓል ለፕሮግራም በሁለት ቀን ዉስጥ የሚደርስ ይሞክሩት !!! Ethiopian Drink Rice drink ( Brz ) #rice #ethiopiandrik #brz

ความคิดเห็น • 93

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እንኩዋን ደህና መጣችሁ ዉድ ቤተስርቦቼ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንሁን እንዲሁም ላይክ ሸር ኮመንት በማድረግ የምታበረታቱኝም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ይህን ብርዝ ሰርታችሁ ጠጡ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነዉ 👍👏😍❤🙏

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የማር ነበር አሁን ደግሞ የሩት 👌👌👌

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው የኔ ባለሞያ ገን እንደት እያረግሽው ነው እደዝህ አሪፍ የሚሆነልሽ ❤❤ዋው ቀጥይበት የኔ ቅን

  • @Bal846
    @Bal846 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንች ይሁን እንደምን አለሽ የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋዉ ሞያ ብሎ ዝም ነዉ እጅሽ ይባረክ እነም እሞክራለዉ እስት ሞያሽን ላካፍል

  • @meymunatube
    @meymunatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመንዝየ እንኳን ደህና መጣሽ
    ጎበዝ ነሽ ስታምሽ ወጥ ባልነካ ማንኪያ አማስሊው የወጡ ጣዕም እንዳይወጣብሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +1

    ሰላምጤናይስጥልኝ የመንዝዬ በጣም ገራሚነወ ብርዝነወ በሩዝ እደሚሰራ አላቅነበር ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ የመንዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ ነሽ እኮ አንደኛ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን ሰላም መጣሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanatube196
    @fanatube196 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ዋውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እህታችን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ በጣም ምርጥ ነው እጆችሽ ይባር0ኩ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ የሩዝ ብርዝ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ፍራፍሬ ቀረፋ ማሩ በጣም ምርጥ የሆነ ጤናማ መጠጥ ነው ያዘጋጀሽው መልኩም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼርርር

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዉ ሸረፍ አዘገጃት ነዉ የመንዝየ

  • @betitube1234
    @betitube1234 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ነው ሙያሽ ይለያል ጉበዝ ነሽ በርቺ በቀጣይ ስራ እንጠብቅሻለን ❤❤

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ያስቀናል የመዝዬ እኔም ዛሬ ልሞክረው አምጭ ነው ያለኝ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጎሽ ብርዝ ሰራሽልኝ ደግሞ ልታሰክርሪኝ የኔ ውድ እናመሰህናለን ለብዓል ለተለያዩ ነገሩች ይጠቅማል መውደድ ስሪልኝ ልልሽ ነበር የኔ ባለሞያ አልኩሽ እጅ😍❤👌

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ የኔ መልካም በርቺልን እናመሰግናለን ምርጥ ቪድዮ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ አሰራር እና እናመሠግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አሪፍ የሩዝ ብርዝ ነው የሰራሸው ሞክሬው ነበር አሪፍ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @hargtube216
    @hargtube216 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው የምፈልገው ነብር ስላሳዬን እናመሰግናለን

  • @foodloverethio
    @foodloverethio ปีที่แล้ว

    ሰላም የመንዝዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል እጅሸ ይባረክ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @maryemendirsyoutube1858
    @maryemendirsyoutube1858 ปีที่แล้ว

    ሠላም የመዝየ ማሻአላህ ምርጥ ሙያ እንደ አያቴ ተባረኪ የአብሺ ቡቅሪ የማያሰክረውን ስሪልኝ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም ጥሩ ነው የሩዝ ብርዝ አለ ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @mesi2112
    @mesi2112 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው የመዝየ አንችን ያለማደቅ አይቻልም ሲያምር በዜክው ቀጥይ 👍👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏💕💕

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว +1

    ዋው የመዝየ የሩዝ ብርዝ በጣም ሀይለኛና አስካሬ ነው ጠላለምኔነው አናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣ የመዝዬ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዋውውውው እጂሺ ይባረክ

  • @amimametube
    @amimametube ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥ ነወ ያሳየሸን 🎉🎉🎉

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ነሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ የውነት በጣም እሪፍ አርገሽ ነው የስራሽቅሳምር

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝየ በጣም ያምራል አሰራርሽ እንሞክራለን የምታቂውን ስለምታሳዉቂን እነመሰግነለን

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙያ እኮ አለሽ ጥርት ባለ ያዉም በርችህኝ የኔዉድ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝየ እንኮን ደህናመጣሽ ዋውው የኔ ባለሙያ ብርዝ ጥለሽ መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ባንድቀን ከደረሰማ እንጠጣለን ❤❤

  • @abebutube
    @abebutube ปีที่แล้ว +1

    አንቺ እኮ ምርጥ ባለሙያ ነሽ የኔልዮ በእውነት እንዴት እንደምወዲሽሽሽሽ የመንዝዬ የኔባለሙያ ሙያ ካንቺ ነው መማር የኔማርርር በርቺልኝ ዋው 🎉🎉🎉እጅሽ ይባረክ ሰላምና ጤና ላቺ ይሁን🎉🎉🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለመያ ቆንጆ አስራር የሳየሽን እጅሽ ይባርክ ቀጥይበት ውዴ እንዴት እደሚያምር ዋውውውው ❤❤

  • @mazy-meida
    @mazy-meida ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ኡካን ደህነ ማጠሽ የማንዝዬ ወው ኬኔቶ ይመስለል አርፍ መፍትሄነው 😊በቅንናት ለያት።የሉ።አደድስ ሞየሽን።ስለምታገርን በጠም።እናመሰግነላን።የመንዝያ ❤

  • @sendusendu
    @sendusendu ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው ከፊታችን ያለው አዲሳመት ስለሆነም ቅድመ ዝግጅት በጣም ጥሩ ነው መዳም ቤት ሆነን በቀላል ዘዴ ጠላን የመሳሰሉ አመት በአልን ድምቅ የሚያደርጉ ቀለል ያለ አሰራር ማዘጋጀት እንችላለን ለስራ ያለሽን ትግስትና ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @woynitube315
    @woynitube315 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የመዝዬ አቤት ሲያምር የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ገራሚ አሰራር ነው💜💜💜💜👍🙏🌹🌹🌹

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ ነው የሰማሁት እትዬ ብርዝዬ።ብርቱኳኑ ግ ን የዓባይ ውሃ ጠጥቶ ያደገ የግብፅ ነው አይደል።

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว

    የመንዝዬ ውዴ ዋው ሁሌም ቆንጆ ምግብ ነው የምሰሪልን ክብር በይ

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም መጣሽ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውው

  • @mekides
    @mekides ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንሰላምሽ በክርሰቶስ ይብዛልኝ የመዝዬ ዋውው በጣም ደስስስየሚል አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባርክ ❤️❤️

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ቆንጆ አሰረር ናዉ ለዚህ ሙቃት ቆንጆ ናዉ ❤

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላምሺ ይብዛልኝ ዋው የመንዝየ በርችች🎉🎉🎉

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሄ ወበርካቱሁ ወድ የሀገሬ ልጆች እደት ናችሁ የመንዝየ እኮን ደና መጣሽ ማሸ አላህ የኔ ባለሞያ ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ይድለን ሰላም ለኢትዮ ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የመዝይይይ የኔ ባለሙያ እጀሽ የባረክ ዋውውው የምር ትችያለሽ የሚገርም ነው ጠላ ለናፈቀው እንዲ መሰራት እንችላለን ዋውው 👌 ብርዝዬ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የመዝግን መያ ትምርትተምርሻልልበል እርየመዝዬ ፌቃታድለህ በያይነት ትበላለህ ትጠጣለከ ዋውብያለው🎉🎉🎉

  • @alemkebede
    @alemkebede ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የምወዳችሁ የምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት የሡ ጥበቃና ቸርነት አይለያችሁ አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ዞሮ መግብያችንን አሜን የመዝየ አች የኔ የዘመኑ ጀግና እና ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በቃ መሞከሪ አይቀርም ይሄንንስ🎉🎉🎉🎉

  • @najattube
    @najattube ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የመንዝዬ ማልሙያ እጆችሽን እሳት አይካቸው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ ውዴ እንዴት ነሽ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የሚገርም የሩዝ መጠጥ አምሰሽ ቆንጆ ብራውን ሆኖ ነው የወጣልሽ ብርቱካን ፣ ሎሚው ማር ፣ ስኩዋር አንድ ላይ በጣም ከለሩንም አሳምሮታል በዛ ላይ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ በጣም ቆንጆ የሩዝ መጠጥ ነው የሰራሽው እሞክረዋለሁ አመሰግናለን ❤👌🙏🙏

  • @Emebettube
    @Emebettube ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አስራርርሽ ከአቀራርብሽ ጋር በዛላይ እርጋ ብለሽ ነዉ የምታወሪዉ ይገባል በዛ ላይ ቀላል አስራር ሞያ ሲላካ የመንዝ ወርቅ ጋር ነዉ ለካ

  • @meram123
    @meram123 ปีที่แล้ว +1

    አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ሁላችሁም እናመሠግናለን

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራቺንን ሰላምዋን ይመልስን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የመንዝ እዴትነሸልኝ ደናነሻ ባለሸበት አላህ ይጠብቅሸ እህት 😊😊😊😊😊

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 ปีที่แล้ว

    ❤ስላም የምንዝየ በረች ጠክሪ የምወድሽ የኔ ባለሙያ ❤❤👌👌👌

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የሚገረም ስራ የሩዝ ብርዝ ለመጀመሪ በዝህ ቻናል ሳይ የለት ያለ እናም የሚገሰም ሞያነው እኔ ሀገረ ቤት የማውቀው የማረ ብርዝ ነበር ሙያሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የሚሰሩ እጆሽ ይባረክ❤❤❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል የኔ ዉድ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው በቀላሉ የሚሰራ ነው ነገር ግን ሩዙ መታጠብ አለበት ምክንያቱም እሽት አድርገህ ሲታጠብ ብዙ ቆሻሻ ይወጣዋል

  • @getfanmedia
    @getfanmedia ปีที่แล้ว

    ምርጥ አሰራር

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ውዴ ዋውውውውው

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባለሙያ ዋውውውውውውው

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ድምፅሽ ግን የሳባን ነው የሚመስለው

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚጣፍጠው እኮ እኔም እሰራዋለው😂😂😂😂😂

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ እውነት ያምራል❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube ปีที่แล้ว +1

    Welcome my sister wwwww Good job keep up very nice well batam anmsgnlhy ynea lyu ymnEz batam dayaullll thank you so much❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว

    መዝዝዬየወይኔ ማረከኝ 🥺ግን ሲቆላ ይሸታል ይናገራል እንጂ እኔማ እሰረዋለሁ እናመሰግናለን የማታመጭው የለሽ 😘

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 ปีที่แล้ว

    Egzbhr yenesgn selamish yebzalegn yen melkam ewntaaaa wowwww naww yen gobaz nrsh eko anich emaaa

  • @amoonaalansi9486
    @amoonaalansi9486 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ኪችን ላይክ

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 ปีที่แล้ว

    Like welcome good night very good ❤

  • @erhmettubeh
    @erhmettubeh ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ብያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medihntube
    @medihntube ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun ปีที่แล้ว

    Selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yemasegn wowowowo betam arefi aserar new🎉😮❤😊

  • @Henoka369
    @Henoka369 ปีที่แล้ว

    Selamsh ybzalgn ehtalem yemenzye
    wyy demo yeruz tela❤

  • @HayatOmer
    @HayatOmer ปีที่แล้ว

    ሰላምውደበርች

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ 1:45

  • @melihashelmotube4100
    @melihashelmotube4100 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተወደዳችሁ የዜህ ቤት ቤተሰቦች እና ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ በፈጣሪ ውደታ እና እዝነት ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ እያልኩ መልካም ምኛቴን እገልፃለሁ ውድ የሀገሪ ልጆች የኢትዩጲያ ልጆች ስወዳችሁ ከልብ ነው👍👍👍

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሠላምዋዉዉዉዉዉ💚💛❤️👌👍🥰🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    selam.ekan.dena.metashi.wwwwgebaz.lik❤❤❤

  • @asara8948
    @asara8948 ปีที่แล้ว +1

    ❤😂😂🎉🎉 ፀጋ

  • @eminenindunyasi3736
    @eminenindunyasi3736 ปีที่แล้ว

    Afiyet olsun

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 ปีที่แล้ว

    መጣንበላይ እደትናችሁ

  • @NayanaTube
    @NayanaTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ንግግር ሰለምታረዝሚ ይሰለቻል

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  8 หลายเดือนก่อน

      ለዚያም ነዉ በደንብ የማይታይ😂😂አመሰግናለሁ ወደፌት አጠር አረጋለሁ 🙏😘

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 ปีที่แล้ว +1

    ግን ቆይ ሁሉንም ግብአቶች ካደረክሽው በሗላ ተላጃ ነው የምታደርጊው ወይንስ እውጭ ነው የምታደርጊው ማለት እኔ አሁን ሳውዲ ነው ያለሁት ሙቀቱ በጣም ጨምሯል እውጪ ከሆነ አይበላሽም ወይ ወይንስ ፍሪጅ ነው የምናደርገው ፕሊስ ይሄን መልሺልኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว +1

      ዉጭ ነዉ የሚደረገዉ ፍርጅ የምታስገቢዉ ፈልቶ ካጠለልሽዉ ቦሀላ ነዉ ለመጠጣት ቀዝቀዝ እንዲል

  • @user-gq8vl4tf9i
    @user-gq8vl4tf9i ปีที่แล้ว

    ተይ አንጂ አይ ጣጥች የስራ ባታይ አረሳዋለው አኔ ማዳም አመስላለው😂😂

  • @FevenDechasa-mf9mj
    @FevenDechasa-mf9mj 7 หลายเดือนก่อน

    Konjo...lemon yahel liter newo?

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 ปีที่แล้ว

    የመዝየእደትነሽ

  • @sifen5
    @sifen5 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍🧡🧡🧡💚💚

  • @avivtube
    @avivtube ปีที่แล้ว

    የመንዝ ሸጋ ነበር ግን...

  • @zeyada12
    @zeyada12 ปีที่แล้ว

    ጅጅብል ሀዬነው እዴ ወይሰ አሲርነው😅😅😅

  • @meram123
    @meram123 ปีที่แล้ว

    አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ሁላችሁም እናመሠግናለን